የፖለቲካ ቁማር ምንድነው? እኔ ላሻግራችሁ! ወዴት? | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun Wake

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 101

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 6 หลายเดือนก่อน +23

    መምህር እውነተኛ እንደ እርሶ ፈጣሪ ያብዛልን🙏💚💛❤🙏

  • @madnezzmanny2860
    @madnezzmanny2860 6 หลายเดือนก่อน +8

    Well said! This is the reality. Thank you telling us to be United and remove this dictator regime.

  • @mekael0326
    @mekael0326 6 หลายเดือนก่อน +36

    መምህር እባክወትን የኛ አባት የምንወደወት ስለ እውነት በመቆምወት ሁሌ እናመሰግናለን እገዛብሔር ያግዝልን። የ እርስወትን ክብር ስለ ኢትዪጵያ መታገልወት ስለ ኦርቶዶስ መቆም ስለሚያደርጉት ትግል አምላክ ይቁምልወት። እሁን ደግሞ ለአለም አሳውቁልን።። ለአለም ህዝብ ይንገሩልን። ያሰረዱልን።

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 6 หลายเดือนก่อน

      💚💛❤🤝

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the heap of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂.

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 6 หลายเดือนก่อน +6

    መ ምህር ፋንታሁን ዋቄ የዘመኑ ጀግና ❤️✊🏽✊🏽✊🏽

  • @meseretjiru4079
    @meseretjiru4079 6 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እግዚአብሔር እንደእርሶ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ታሪክና ሃይማኖት አዋቂ:: እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430 6 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ፣ አምላከ ቅዱሳን ድካምህንና ሃሳብህን ውጤት ከኢትዮጵያ ትንሣኤ ጋር ለማጣጣም ይርዳህ፣ ዘርህ ይባረክ። የጠለቀ ትንታኔ ነው ።

  • @emagag8161
    @emagag8161 6 หลายเดือนก่อน +29

    እኔ በራሴ ምልከታና እይታ፣በእውነት እንደ ክቡር መምህር ፋንታሁን ዋቄ አይነት የእውነት እውቀት የገባቸው እና በፍትህ መርህ ሞጋች ሰዎች በጣም ከጥቂቶ አንዱ ናቸው❤
    በጣም ክብር አለኝ
    ረጅም እድሜና ጤና❤ ይስጣቸው

    • @melkamumitkue2990
      @melkamumitkue2990 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the hip of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

    • @abesalatene5859
      @abesalatene5859 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Orthodox_Secular_FantahunWakie
      @Orthodox_Secular_FantahunWakie 6 หลายเดือนก่อน

      amen

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 6 หลายเดือนก่อน +11

    ትለያለህ ጀግና ክበርልን

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 6 หลายเดือนก่อน +11

    መምህር እንኳን አደረሳችሁ አሜን ❤❤❤❤

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 6 หลายเดือนก่อน +16

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ያኑርልኝ ያክብርልኝ እንደርስዎ ያሉትን የከበሩ እንቁ አባቶችን ያክብርልን ያኑርልኝ ያብዛልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the hip of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

    • @Orthodox_Secular_FantahunWakie
      @Orthodox_Secular_FantahunWakie 6 หลายเดือนก่อน

      amen

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 6 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም መምህር እንኳን አደረሰዎት።

  • @estas2834
    @estas2834 6 หลายเดือนก่อน +11

    ፍጹም ደስ በሚል አገላለጥ ነው የገለጡት የዚህን ክፉ ወንበዴ ወንጀለኛ ቡድን የገለጡት እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the hip of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the heap of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the heap of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂..

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይመሥገን ላሻግራችሑ ሣይሖን እኔ ላጥፍችሑ ብሎ ነው የመጣው

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the hip of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @tafgirma
    @tafgirma 6 หลายเดือนก่อน +6

    ከመጠቀ አእምሮ ከሚገኝና በእውቀት ላይ ከተመሰረተ የሚገኘውን የሃገራችንን የፖለቲካ ምስቅልቅል ለዘመናት ባለማወቅም ተደናግሮ ይሁን በፍርሃት ተሸብቦ ላለው ሕዝባችን የሰጡትን ትምህርት በአንክሮ ካዳመጥኩ በኋላ ለእርስዏ ያለኝን ታላቅ አክብሮት ልገልጽልዏ እወዳለሁ፡ በመቀጠል ይህ መከራው አላልቅልህ ያለው ሕዝብ ከዚህ ትምህርት ወስዶና በፍርሃት የተሸበበትን ቋጠሮ በመበጠስ ለነፃነቱና ለክብሩ ይነሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡ በተረፈ አምላክ ለተጨቆኑ ሕዝቦች ኃይልና መከታ ስለሆነ ተራዳዒነቱን ይስጠን እላለሁ፡ መምሕር ፋንታሁን በድጋሚ አክብሮቴና ምስጋናዬ ይድረሶት።

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the heap of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 6 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር ፋንታሁን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን የኢትዮጵያ ህዝብ 50 አመት ሙሉ ስቃይ ነው ግን ከወያኔም የባሰ ነው ብልፅግና በአፍው እየደለለ ህዝብ እየገደል ወንበርውን ማስከበር ነው ቁማርው አያልቅም ስለነሱ ማውራት ብዙ ይባላል ፈጣሪ ያገላግለን በቸርነቱ

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ኸረ ሁሌም ኑ።

  • @ТесфайеДегефа
    @ТесфайеДегефа 6 หลายเดือนก่อน +10

    የዘር ፖለቲካ አፍንጫ ላይ በወጣበት ጊዜ ላይ በድፍረት ወጥቶ መናገር ወንጀል በሆነበት ወቅት ላይ እንደ መምህር ፋንታሁን ዋቄ የመሳሰሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ወደ ፊት መምጣታቸው እጅግ በጣም ደስ ይላል።
    ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the hip of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the heap of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂..

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናወትን ከነመላው ቤትሰበዎት ይስጥልን እርሰዎ እውነትና እውነት ነወት

  • @TamiruTeferi
    @TamiruTeferi 6 หลายเดือนก่อน +14

    መምህር የዚህን ጨፍጫናፊና ዘረኛ መንግሥት ሴራ ፍንትው አድርገው ያቀረቡት ትንተና ድንቅ ነው። ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት።

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the heap of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you MEMEHER Fantahun for truth explanation

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር ዋቄ አንተን የሚመስል ሰው ይብዛል ጤና እድሜ ሰላም ሰቶ ያኑርልን የኢትዮጵያ ትሳኤ ያሳየን ኡፍፍ

  • @ambawabitew1644
    @ambawabitew1644 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል በጣም ሰፊና ጥልቅ ትንተና : የተንኮለኞችን ውሸት ያጋለጠ አመለካከት እግዚአብሔር ይባርክልን::

  • @AynekuluBisenebt-fm5ui
    @AynekuluBisenebt-fm5ui 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከሁሉም በፊት እግዚአብሔር አምላክ በጤና በሰላም ያቆይልን እያልኩኝ ለመምህር ፈንታሁን "ኢሀደጋ ለሀገር ---" የተባለው ይፈጸም ዘንድ ለኢትዮጵያ ከተሰጣት እነቁ ልጆቿ አንዱና ዋናው ነዎት ማለት እችላለሁ ሁልጊዜ የሚያቀርቡት ሐሳብ እጅግ አስተማሪ ከመሆኑም በላይ እውነት እና እውነት ነው። ኢትዮጵያውያን ልብ ብላችሁ ተከታተሏቸው!!!!!

  • @shakisso8646
    @shakisso8646 6 หลายเดือนก่อน

    በርግጥ እውነትም መመምህር::
    እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @melake50
    @melake50 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወድማችን እድሜና ጠና ይስጥልን ❤

  • @TigistBere
    @TigistBere 6 หลายเดือนก่อน +6

    🙏🙏🙏

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መቸም የዘመኑ የፖለቲካ መሪዎች ዕውነት ቢመራቸውም እንዲሰሙት ዕድል መስጠቱም መልካም ነው እግዚአብሔር ወደቀደመው የመተሳሰብ እሴታችን ይመልሰን ።

  • @waffiki
    @waffiki 6 หลายเดือนก่อน

    it is the 3rd time I listen to it, it is so true and 100% correct. Long, happy, safe and secure life for Fantahun Wake

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 6 หลายเดือนก่อน

    ለውነት የቆምሰው እደዚህሰውየ አላየሁም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ❤❤❤❤❤

  • @mekael0326
    @mekael0326 6 หลายเดือนก่อน +6

    ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤ ❤ ❤ we love you.

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the hip of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @nuhaminhaymanot5862
    @nuhaminhaymanot5862 6 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you memhir

  • @lakewmebrtu5910
    @lakewmebrtu5910 6 หลายเดือนก่อน

    You are absolutely right Memher!!

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 6 หลายเดือนก่อน

    መምሕር በረከትዎ ይደርብን አንደበተ ጥፍጥ የማይሰለቹ አስተምሩን

  • @giorgiopeternelj3441
    @giorgiopeternelj3441 2 หลายเดือนก่อน

    መ/ር ዋቄ ፋንታሁን የያዝከውን ርዕስ በግልፅ፣ በዕውቀትና በዕውነት ሰለምታብራራ ሳላደንቅህ አላልፍም። ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @userd42
    @userd42 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ,በጣምርጥ,ጨዋ,ምሁር,ታላቅ,ሰው,ነህና,እድሜና,ጤና,ፈጣሪ,ይስጥህ
    ዘርህም,ትዳርህም,መድሐኒዓለም,ይባርክልህ,መልካም,ሰንበት,ይሁንልህ
    ከነቤተሰቦችህ,እውነት,ተናጋሪ,ስለሆንክ,

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the hip of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 6 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru 6 หลายเดือนก่อน +4

    Ewenet new betam betru amelkaket gelesehewal megestnen tebeyewun

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the hip of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እድሜና ጤና ይስጥልን! ኢትዮጵያ አንቱን የሚምስሉ 100 ዜጌች ቢኖሯት የት በተደረሰ ነበረ!

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ መድሐኒዓለም ይጠብቅዎት ይህ አምታች የአረመኔዎች አመራር እርስዎን እንዳያሳጣን ፈጣሪ ይሁነን

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ አገላለፅ

  • @abelnega7897
    @abelnega7897 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር ፋንታሁን እባክዎ እንዴት እደማገኝዎ ይንገሩኝ በስደት ላይ እንደሆኑ አውቃለሁ ። ስለዚህ እኔም የምችለውን ትንሽም ብትሆን እገዛ ማድረግ እፈልጋለሁ በጣም አክባሪዎት ነኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤል እባላለሁ ዴንቨር ኮሎራዶ

  • @Abay.getayawkal
    @Abay.getayawkal 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም መመሄር

  • @YM-yo7jf
    @YM-yo7jf 6 หลายเดือนก่อน

    እውነትና ሀቅ ሲነገር መስማት አይጎረብጥም!
    እንደ ማር የሚጣፍጥ፣ እንደወተት ለስላሳ ነው።
    ጎበዝ ሀገርህን ተነጥቀህ ስደተኛ እንድትሆን በተደጋጋሚ ነግረውሃል አሳይተውሃልም።
    በቃችሁ ለማለት ማማጥ የለብህም አሁኑኑ ወስን!

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot ❤❤❤❤

  • @mulugetamerkbu3053
    @mulugetamerkbu3053 6 หลายเดือนก่อน +2

    Memhra egzbher edmna Tena ystlen Ethiopia Agrcnen selam yamtlen eysus kerstos ymtalen na geta hoy

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the hip of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @izimizim5862
    @izimizim5862 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከተሰረቀበት ቻናል ሄደን ብንመለከተው ለመምህር ትልቅ ድጋፍ ስለሚሆን በዚህ እንኳን እንተባበራቸው። ፍጡነ ረድኤት ደግሞ የሳቸውን ጥቅም ባታስቀር ባይ ነኝ። ይህ እንዲዳረስ ጥሩ ቢሆንም እሳቸውን ግን ልፋታቸውን ያለ ምንም ጥቅም እያስቀረንባቸው ነው። ኦርቶዶክሳዊነትና ስዝም ሰብዓዊነት ይባላል ቻናላቸው። orthodoxy and secular humanism

  • @danielazeze
    @danielazeze 6 หลายเดือนก่อน

    በነፍሴ፡ነው፡የማከብረዎ፡መምህር፡ሌላው፡ጊዜ፡መሰላል፡ነው፡የሰው፡ልጅ፡በእግሩ፡እየረገጠው፡የወጣበትን፡መሰላል፡ሲወርድ፡ደግሞ፡ቆሻሻውም፡ጭምር፡በእጁ፡እየጨጠው፡ነው፡የሚወርደው፡አንድ፡ቀን😢😢😢

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks gagna nah barta

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the hip of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @mereaschenaki4991
    @mereaschenaki4991 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን ከተናገርከዉ ዉስጥ ዉሸት አላገኘሁም መፍትሄዉ በእጃችን ነዉ የወያኔ ድቃይ የሆነዉን ብልፅግናን ማሰናበት።

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the hip of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር የምመኘው ሃሳቦትን በሃሳብ ለመከራከር የሚመጣ የገዢው አካል ቢኖር ነበር። ምክኒያቱም ያኔ እውነቱ የበለጠ ይገላለጥ ነበር።

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan 6 หลายเดือนก่อน

    Melkam ሕማማት !

  • @Funny0001-nc9qt
    @Funny0001-nc9qt 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ምሁር ነን ባዮች ኢትዮጵያ ባላት አቅም አስተምራ ለአኑትታ አብቅታቸው እነሱ ግን እንደሰጎን አንገታቸውን አሽዋ ውስጥ ቀብረዉና ድምፅቸውን አጥፍቶ ሆዱቸውን ከሚሞለት መሀል ባለመሆንህ ምንኛ መታደልነው እኛም ኮርተንብሃል

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the heap of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @Napoleon-e1f
    @Napoleon-e1f 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በእውቀት የተቃኘ ምን አይነት አእምሮን የሚያጠግብ ትንታኔ ነው. ኢትዮጵያችን ሃያል እንድትሆን መቼ ነው እንዲህ ለሃቅ በሃቅ ለሰው ልጅ የምንቆመው።

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 6 หลายเดือนก่อน

    እንደ ወገን ወገን ሰለሆኑ ሰምተናል ቡዙ ተናገሩ ሰለጡት መቆረጥ አብይ ለዉልቱን አልተከለዉም ሻቢያና ወያኔን ይጠይቁ መግለጫዉን የሰጠዉ ሀዉልቱን ካሰቀመጡ ቦሀላ ኤርትራላይ መግለጫ ሰጠ ከቻላችሁ ሀዉልቱን ማፍረሰ ሰታፈርሱ ቅድሰተማርያም በርላይ ያለዉ የዶክተር ጳዉሎሰ ሀዉልት ንም አፍርሱ እዛበር ላይ ያለቁትን የዩንቨርሰቲ ተማሪ አሰቧቸዉ የማርያም በር የተዘጋባቸዉ እሳቸዉ ፃድቅ ሆነዉ ነዉ ሲሆን መሰቀል ሣይሆን ይፍረሰ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 6 หลายเดือนก่อน +2

    ላሻግራችሁ, he means from life to death! Abiy is a bouncer at the devil's gate. Within the past five years, close to two million people have perished because of him.

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the heap of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the heap of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @estas2834
    @estas2834 6 หลายเดือนก่อน +2

    እዚህ መግለጫ ውስጥ ደርጎች ኢሓፖዎች ጸረ ኃይማኖት ጸረ ኦርቶዶክስ ኮሚንስት ደርጎች ዘረኞች ተባብረው ነው ያወጡት እነዚህ ጸረ ኢትዮጵያ ጸረ ኃይማኖት ጸረ አማራ የሆኑት ስለተደመሩ ነው አሁን ላለንበት ክፉ ጊዜ ላይ የደረስነው ሁ ይህ የመለኮት እገዛ ከሌለበት ከባድ ነው ይህ የኢትዮጵያ የመጨረሻው ምዕራፍ ነው የዚህ መፍትሄ ደሞ ፋኖ ብቻ ነው

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the heap of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @abrhamkebede3084
    @abrhamkebede3084 6 หลายเดือนก่อน

    No word deffined your mind caliber , No one could deffend the truth you nsrrated about Ethiiopia Ethnic poletics fashism done by Abiy Ahemed.

  • @SamiiSsg
    @SamiiSsg 6 หลายเดือนก่อน

    Ati hattuu sobduu haxxee hoomtuu si hin dhaga'u yoo si laalan abbaa amanttaa fakkaatta garuu dhiphummaan keessaa kee guutee jira

  • @SamiiSsg
    @SamiiSsg 6 หลายเดือนก่อน

    Si hoomttuu sitti hin mul'atu kanaaf jibiinsi keessa kee guute

  • @asmeaabate8
    @asmeaabate8 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር ባብዛኛው አማርኛ ተናጋሪ ነቅቷል፣በኦሮምኛ ህዝቡን ፕሮግራም አልፎ አልፎ እየሰሩ ህዝቡን ቢያነቁ፣እሳካሁን ለሚያረጉት እግዚአብሔር ያክብሮ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 หลายเดือนก่อน

    ናና አሻግረና ቱሪናፋ ምቀኞች 😅

  • @waffiki
    @waffiki 6 หลายเดือนก่อน

    አለም የሚረዳዉ ኦሮሙማ ይሸነፋል።
    አለምን የምታሸንፍ ኢትዮጵያ ብቻ ናት። ለማሪያም የተሰጠች አገር ናት። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    ለዚህ ኖሯል ድንግልን ችላ ያሉት።

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 6 หลายเดือนก่อน

      ...The memhir is doing his best...we/me as an individual and group should ask the obvious question...what we/me can do at any level to put an end to the - GENOCIDAL Black MAFIOSOS -?? Unleashed by the DEAFENING SILENCE OF THE SO CALLED ~~silent majority~~...heading for his/hers demise - to the heap of ashe's of cold history😏😏😎😎😎🙂🙂

  • @Muhdin-yl7fe
    @Muhdin-yl7fe 6 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛአ ስው ነክ

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር በንግግሮ ብዙ ግዜ ስለፕሮቴስታንት መልካም አይናገሩም።ጥላቻ አለዎት?? መጽሐፉ ጠላትህን እንኳ ውደድ እንደሚል ለርሶ ለመንገር የምበቃ አይደለሁም።

  • @አቦከምር
    @አቦከምር 6 หลายเดือนก่อน

    ያንተ አይነት ጠማማ ነው የኢትዮዽያ ነቀርሳ የሆነብን
    ቆይ ግን አንተ ፆም እንኳ ይህን መርዝህን አያስታግስልህም እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 6 หลายเดือนก่อน

    መሪ አሻጋሪነው ወደሚቀጥለው ትውልድ አተ ጥላቻስላለብህ ሁሉነገር መቃወም ቢቻነው፣