ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምሕር በረከትዎ ይደርብን በርቱልን ይሔንን የኦነግ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገላግለን
Thank you!
Thank you memher
እውነት መናገር እንደዚህ ነው አንደበተዎን እግዚአብሔር ያለምልም።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ምሕራችን ግሩም የሆነ ሳይንሳዊ ትንታኔ ነው
ዕውቀት ማለት ይሄ ነው አውነተኛ ኢትዮጵያዊ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን
መምህር እንዴት ሰነበቱ?! እንኳን አደረሰዎ። መልካሙን ሁሉ እመኝልዎታለሁ።
ዉድ መምህር ፣ ባለፈዉ ሲናገር ፣ አዲስ አበባ ከፍተኛ የኦሮሞ ጠል ናት ያለዉ እጅግ ያሳፍራል ፣ ለምን ቢሉ እኔ በምኖርበት አካባቢ ዙሪያችንን ማለት ይቻላል በኦሮሞ ተከበን ነዉ ያደግነዉ ። ቅቤ እየቀቡ ወተት እያጠጡ ያሳደጉን ። ስለየትኞቹ ኦሮሞዎች እንደሚያወራ ባይ ባኝም ፣ ለማንኛዉም ሕዝብ ለሕዝብ ለማባላት መከራዉን ቢበላ አልተሳካለትም ። ወደፊትም አይሳካለትም ። የኢትዮጵያ ህዝብ በልጦታል ነቅቶበታል ። ለዚህም ነዉ በፍቅር እየኖረ ያለዉ ። አንድነትና ፍቅር ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ❤❤❤❤❤❤ ይሁን ። ጠላት እርር ድብን በል ።
መረምህር ፈንታሁን ዋቄ የውነት ሰዉ ስለሆንህ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑርህ እንደዚህ በጎ የሚያስቡ ሙህራን ቢኖሩ ኢትዮጵያ ከዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ ባልገባች ነበር ሰላም ሁኑልን መምህር ።
መምህር እውነት እየተናገርህ ስለሆነ አንደበትህ ይጣፍጣል።
ሊቀ ልሳናት መ/ር ፋንታሁን ዋቄ እንዴት እንደማከብርህ! በህይወት ዘመኔ ብዙ የማደንቃቸው እና የምቀናባቸው ቢኖሩም ለአንተ ያለኝ ቦታ ከሁሉም ይለያል። ይሄን ስል በምክንያት ነው። በእሳት ውስጥ ለመረማመድ እቃጠላለሁ ብለህ የማትፈራ፣ ከተራራ ጋ ለመታገል የማትሰጋ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ። የባለ ጊዜ ባለስልጣናት ቁጣ የማያስበረግግህ፣ የምድር ኃያላን ዛቻ ወደ ኋላ የማይመልስህ፣ ስጋን እንጂ፣ ነብስን ማጥፋት የማይችሉትን የማትፈራ ደፋር የተዋህዶ ጀግና። "የምታምን እንጂ፣ የማትፈራ" ፣ "የአምልኮ መልክ ይዘው ኃይሉን እንደካዱት" የማታስመስል ሆነህ የተገኘህ የተዋህዶ እውነተኛ ልጅ ....ፀጋህ ሞልቶ እስኪፈስ እግዚአብሔር ይባርክህ!
💚💛❤🤝
መ ምህር እንኳን ለብርሐነ ተሳየዉ አደረሰዎ የማቱ ሰላን ዕድሜ ያድለተ ፈጣርአችንሳለሙን ይሰጠን አምለካችን አሜን አሜን አሜን
I admire you memhir fantahun
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤እጅግ ትክክል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅዎ ።
ሀገር መምራት የሚያስችል የጠራ አስተሳሰብ ይህ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በምህረቱ ያስብልን
❤❤❤❤❤❤❤EGZABHER Edmaysayestlen Amen!!! Stgahin Yabzalen
ቃላት የለኝም ስለ እርሶ መምህር እውነቱ ይሄ ነው
"GOD" BE WITH U !!! WE LOVE U!
,እባክዎትን መ/ር ይህንን እውነታ ሙሉውን በኦሮምኛም አስበውበት በዝግጅት ቢያቀርቡት።መሳጭ ገለፃ ነው።ዕድሜ ይስጥልን።
አንድ ከተማ ካሳ የተባለ አስተያዬት ሰጪ እንደጠዬቀዎት ይህንኑ መልእክትዎትን በኦሮምኛ ከተቻለ በትግሪኛና ሌሎች አለም አቀፍ ቋንቋዎች ቢቀርብ እጅግ መልካም ነውና አስቡበት ማለት እወዳለሁ ።በተረፈ እነዚህን ከመሰሉ የሰው አራዊት ንስሃ ሰላምን ማሰብ ከሞኝነትም ጅልነት ነው።እነዚህ አረመኔዎች ወደ በጎ ለመመለስ ከመድከም ራስሱን ዲያብሎስን ለመምከር መሞከር ይሻላልና።
Thank you for exposed the truth, keep up a good job . !!!!
Thank you memher,you tell the truth to our people
Thank you memeher
በእውነት የለውምና ያሳለፍነውን አስታወሱንምንያህል አስከፊ እንደነበርን።
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ያስተላለፉት መልዕክት በዕውቀትና በብስለት እንዲሁም ታሪካዊ ሃቅን ተሞርኩዞ በመሆኑ ሲያዳምጡት ልብን ሰርስሮ ይገባል። እንደርስዎ ያለ ከዘረኝት የፀዱ እውነተኛ መሪዎች ቢኖሩን አገር በሰላም ሕዝብም በፍቅር መኖር በቻለ ነበር።ላስተላለፉት መልዕክት አክብሮትም አድናቆትም አለኝ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ።
Wow! Man, I really appreciate your great and deep understanding of the conspiracy and crime of the current government in Ethiopia.
We respect you long life for our the true member
ትክክል ነወት መ/ር ፋንታሁን በዘር ፖለቲካ የጨቀየ ስርአት እጣቱን ወደ ሌላ ይጠቁማል።መግለጫው ራሱ ማጭበርበሪያ ነው።
በጣም በናፍቆት የምጠብቅዎት መምህር ተባረኩልኝ ትክክል ከሞጆ እስከ አዋሳ ባለው አገር የሚደረገው ዝርፊያ ቤት ለቤት አይድረስ መቼም እውነት አገሬ ነው ወይ ያስብላል
መምህር ፈንታሁን ፣እባክዎትን ፣ይህን የዘመናችንን የመሪዎቻችንን ቁማር ፣በዚህ በጠራ እይታዎ ፅፈው ለትውልድ ያስተላልፉ!!!
You are incredible
Memihrachin min biye lamesginot ?Erson yeseten ye Mariam liji lezelalem yikiber ,yimesgen ! Amen !
You knows the truth, the truth set you free
Bug respekt
Fantahun waqeeYe Fano ashker newFano siltan keYaze ante bariYa eYale Yigerfewal
Yes!
God bless you,sir I am in favor of your point of view and analysis..
መምህር ፈንታውን እውነኛ የኢትዮጵያ ልጅ ታሪክ ያላት የእፍሪካ ማማ የሆነች አገር እንደገና ወደ ባርነት ለማስገባት የሚድሁ የብልጽግና ባዶ የዘር አመራሮች ተባብሮ ከማስውገድ ሌላ አማራጪ የለንም::
ከተሰረቀበት ቻናል ሄደን ብንመለከተው ለመምህር ትልቅ ድጋፍ ስለሚሆን በዚህ እንኳን እንተባበራቸው። ፍጡነ ረድኤት ደግሞ የሳቸውን ጥቅም ባታስቀር ባይ ነኝ። ይህ እንዲዳረስ ጥሩ ቢሆንም እሳቸውን ግን ልፋታቸውን ያለ ምንም ጥቅም እያስቀረንባቸው ነው።
የምትናገረውን ነገር እወቅ የሰረቀ ሰው ከዚህ ሰርቄ ነው ብሎ አይለጥፍም ቻናላቸውን ሙሉ ቪዲዮው ላይ በትልቁ ከየት እንደወሰድን ተናግረን መልቀቃችን ሊያስመሰግነን ነው የሚገባው የመመህር ፋንታሁንም ሆነ የሌሎች መምህራኖች መልእክት ተደብቆ እንዲቀር አንፈልግም ቻናላቸውን ግን ሰብስክራይብ አድርገህ ተከታተላቸው ሌባ ግን ማለትህ የመረጃ ውጊያ እንድንሸነፍ ከመፈለግህ የመነጨ እንደሆነ እገምታለሁ
Memojier Endrew Egziabher kenezih awre medel sewoch yetebikeh ayegebachewim enji ewnwt ewnwtun new yemitnegrachew enezih denezoch enakihin terrinen anteg yagenuh endehone lotteri endewetalachew new asrew endayasekyobin alen yeminlew ande hakegnanalewegnunalehageru yemicoh Sew ante nej yalehen
❤❤❤❤❤❤❤❤😢
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ትንታኔዉን በጣም አደንቃለሁ ሆኖም እነዚህ ሰዎች/ ጎጠኞች ንስሃ መቀለጃቸዉ ነዉ፡፡ንስሃ ገቡ አልገቡ ትግሉ የቱንም ያህል ይቆይ መሸነፋቸዉ አይቀርም፡፡የምን ንስሃ ለፍርድ ይቀረቡ አሁኑኑ!!!የምን ይቅርታ!!ይቺማ የለመደች ጦጣነታቸዉን ያመጣል!!ስር ነቀል ለዉጥ!!!!
tikiklegna ena wertawi mekikt new
በህማማቱ መምህር?
ሀይ መምህር በአሁኑ ሰዓት ሆድ አደር እና የእኔ ብሔር የእኔ ዘር እያሉ አይናቸው የታወሩ በበዙበት ጊዜ እንደ አይነቱን ለእዉነት የቆመ ሰው ያብዛልን በተለይ የኦሮሞ ልጆች ከእሳቸው ብትማሩ ጥሩ ነው ብልፅግና ለኦሮሞ ሕዝብ እንዳልቆመ 100% እርግጠኛ ነኝ በስሙ እየነገደ ነው ተኝታችሀል ንቁ መንግስት ይመጣል መንግስት ይሄዳል ሕዝብ ግን ነገ አብሮ ይቀጥላል
የግፈኞች መጨረሻ እንደ ጉም መጥፋት ነው
በውለት የተሳለ ሰይፍ መምራችን ውልግዜ እውነትን እንዳጎላክ ነው እንደአንተ አይነት 10ቢገኝ እንዲ ኢትዩጵያን የምታክል አገር መጫወቻ ባልሆነች 🤔
ክርስቲያኑ ከዘፋኝ አምልኮት እንዲወጣ አስተምሩት! መምህር እርሶ የለፉበትን አስተምህሮት ሁሉ አንድ አርቲስት/ ዘፋኝ በዜሮ ያባዛዋል፤ ዘፋኝ ነው የክርስቲያኑን ጭንቅላት እና ልብ ጠርንፎ የዞታል፤ ያ ነው ለዚህ ሁሉ መከራ ምክንያት የሆነው፤ ከዘፋኝ ነጻ እንዲወጣ ይሰራ! ክርስቲያን ዘፋኝ ነው የሚሰማው፤ ይመልከቱት ሕይወቱን የሚታደገውን ትምህርት ስንት ሰው ይከታተለዋል፤ ዘፈን ቢሆን ግን አስር ሚሊየን ይደርሳል፤ በደቂቃዎች ውስጥ! ያ ነው ችግሩ!
ሊቀ ልሳናት!መ/ር ፋንታሁን ዋቄ!?እንዲህ እውነቱን ፊት ለፊት አሸባሪውን!ገዳዮን!መንግስት ነኝ ባይ ወንበዴ! "የኢትዮጵያ"ሕዝብ ዐይኑን እንዲከፍት የሚያደርት ግልጽ ማብራሪያ!?አዳማጩ ጀሮ ያለው ይስማ!!
መምሕር በረከትዎ ይደርብን በርቱልን ይሔንን የኦነግ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገላግለን
Thank you!
Thank you memher
እውነት መናገር እንደዚህ ነው አንደበተዎን እግዚአብሔር ያለምልም።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ምሕራችን ግሩም የሆነ ሳይንሳዊ ትንታኔ ነው
ዕውቀት ማለት ይሄ ነው አውነተኛ ኢትዮጵያዊ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን
መምህር እንዴት ሰነበቱ?! እንኳን አደረሰዎ። መልካሙን ሁሉ እመኝልዎታለሁ።
ዉድ መምህር ፣ ባለፈዉ ሲናገር ፣ አዲስ አበባ ከፍተኛ የኦሮሞ ጠል ናት ያለዉ እጅግ ያሳፍራል ፣ ለምን ቢሉ እኔ በምኖርበት አካባቢ ዙሪያችንን ማለት ይቻላል በኦሮሞ ተከበን ነዉ ያደግነዉ ። ቅቤ እየቀቡ ወተት እያጠጡ ያሳደጉን ። ስለየትኞቹ ኦሮሞዎች እንደሚያወራ ባይ ባኝም ፣ ለማንኛዉም ሕዝብ ለሕዝብ ለማባላት መከራዉን ቢበላ አልተሳካለትም ። ወደፊትም አይሳካለትም ። የኢትዮጵያ ህዝብ በልጦታል ነቅቶበታል ። ለዚህም ነዉ በፍቅር እየኖረ ያለዉ ። አንድነትና ፍቅር ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ❤❤❤❤❤❤ ይሁን ። ጠላት እርር ድብን በል ።
መረምህር ፈንታሁን ዋቄ የውነት ሰዉ ስለሆንህ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑርህ እንደዚህ በጎ የሚያስቡ ሙህራን ቢኖሩ ኢትዮጵያ ከዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ ባልገባች ነበር ሰላም ሁኑልን መምህር ።
መምህር እውነት እየተናገርህ ስለሆነ አንደበትህ ይጣፍጣል።
ሊቀ ልሳናት መ/ር ፋንታሁን ዋቄ እንዴት እንደማከብርህ! በህይወት ዘመኔ ብዙ የማደንቃቸው እና የምቀናባቸው ቢኖሩም ለአንተ ያለኝ ቦታ ከሁሉም ይለያል። ይሄን ስል በምክንያት ነው። በእሳት ውስጥ ለመረማመድ እቃጠላለሁ ብለህ የማትፈራ፣ ከተራራ ጋ ለመታገል የማትሰጋ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ። የባለ ጊዜ ባለስልጣናት ቁጣ የማያስበረግግህ፣ የምድር ኃያላን ዛቻ ወደ ኋላ የማይመልስህ፣ ስጋን እንጂ፣ ነብስን ማጥፋት የማይችሉትን የማትፈራ ደፋር የተዋህዶ ጀግና። "የምታምን እንጂ፣ የማትፈራ" ፣ "የአምልኮ መልክ ይዘው ኃይሉን እንደካዱት" የማታስመስል ሆነህ የተገኘህ የተዋህዶ እውነተኛ ልጅ ....ፀጋህ ሞልቶ እስኪፈስ እግዚአብሔር ይባርክህ!
💚💛❤🤝
መ ምህር እንኳን ለብርሐነ ተሳየዉ አደረሰዎ የማቱ ሰላን ዕድሜ ያድለተ ፈጣርአችንሳለሙን ይሰጠን አምለካችን አሜን አሜን አሜን
I admire you memhir fantahun
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤እጅግ ትክክል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅዎ ።
ሀገር መምራት የሚያስችል የጠራ አስተሳሰብ ይህ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በምህረቱ ያስብልን
❤❤❤❤❤❤❤
EGZABHER Edmaysayestlen Amen!!! Stgahin Yabzalen
ቃላት የለኝም ስለ እርሶ መምህር እውነቱ ይሄ ነው
"GOD" BE WITH U !!! WE LOVE U!
,እባክዎትን መ/ር ይህንን እውነታ ሙሉውን በኦሮምኛም አስበውበት በዝግጅት ቢያቀርቡት።መሳጭ ገለፃ ነው።ዕድሜ ይስጥልን።
አንድ ከተማ ካሳ የተባለ አስተያዬት ሰጪ እንደጠዬቀዎት ይህንኑ መልእክትዎትን በኦሮምኛ ከተቻለ በትግሪኛና ሌሎች አለም አቀፍ ቋንቋዎች ቢቀርብ እጅግ መልካም ነውና አስቡበት ማለት እወዳለሁ ።
በተረፈ እነዚህን ከመሰሉ የሰው አራዊት ንስሃ ሰላምን ማሰብ ከሞኝነትም ጅልነት ነው።እነዚህ አረመኔዎች ወደ በጎ ለመመለስ ከመድከም ራስሱን ዲያብሎስን ለመምከር መሞከር ይሻላልና።
Thank you for exposed the truth, keep up a good job . !!!!
Thank you memher,you tell the truth to our people
Thank you memeher
በእውነት የለውምና ያሳለፍነውን አስታወሱንምንያህል አስከፊ እንደነበርን።
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ያስተላለፉት መልዕክት በዕውቀትና በብስለት እንዲሁም ታሪካዊ ሃቅን ተሞርኩዞ በመሆኑ ሲያዳምጡት ልብን ሰርስሮ ይገባል። እንደርስዎ ያለ ከዘረኝት የፀዱ እውነተኛ መሪዎች ቢኖሩን አገር በሰላም ሕዝብም በፍቅር መኖር በቻለ ነበር።
ላስተላለፉት መልዕክት አክብሮትም አድናቆትም አለኝ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ።
Wow! Man, I really appreciate your great and deep understanding of the conspiracy and crime of the current government in Ethiopia.
We respect you long life for our the true member
ትክክል ነወት መ/ር ፋንታሁን በዘር ፖለቲካ የጨቀየ ስርአት እጣቱን ወደ ሌላ ይጠቁማል።መግለጫው ራሱ ማጭበርበሪያ ነው።
በጣም በናፍቆት የምጠብቅዎት መምህር ተባረኩልኝ ትክክል ከሞጆ እስከ አዋሳ ባለው አገር የሚደረገው ዝርፊያ ቤት ለቤት አይድረስ መቼም እውነት አገሬ ነው ወይ ያስብላል
መምህር ፈንታሁን ፣እባክዎትን ፣ይህን የዘመናችንን የመሪዎቻችንን ቁማር ፣በዚህ በጠራ እይታዎ ፅፈው ለትውልድ ያስተላልፉ!!!
You are incredible
Memihrachin min biye lamesginot ?
Erson yeseten ye Mariam liji lezelalem yikiber ,yimesgen ! Amen !
You knows the truth, the truth set you free
Bug respekt
Fantahun waqee
Ye Fano ashker new
Fano siltan keYaze ante bariYa eYale Yigerfewal