"የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው" | ብንያም ጥላሁን | ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 240

  • @tewedros1
    @tewedros1 ปีที่แล้ว +149

    ብንያም በጣም ምጡቅ አይምሮ እንዳለው በሚመሰጥራቸው ቅኔዎቹ ማየት ይቻላል። አብዛኛው ታዳሚ ግን የብንያምን ቅኔ መረዳቱን አጠራጠራለሁ። የባለቅኔ መፍለቂያ ከሆነችው ከጎዣም ምድር ስለበቅለህ በምጡቅ ስራዎችህ ገና ብዙ እንደምታስደምመን እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ። የትውልዱን በጎ ነገር ከሚያጨናግፍ በአገራችን ፖለቲካ ከተጠለለ ሰይጣን ይጠብቅህ።

    • @birhaneyemariamlig8457
      @birhaneyemariamlig8457 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 ปีที่แล้ว +7

      ፎጣ ለባሾች አንዲህ ነን ❤

    • @ephihara6345
      @ephihara6345 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ይጠብቀው🙏

    • @AmakeleMengstu
      @AmakeleMengstu ปีที่แล้ว +5

      አማረኛ እሚናገር ሁሉ አማረኛ ቋንቋ አይችልም ። አማረኛ ከቅኔውና ከነ ሙሉ ትርጎሜው ለማወቅ አንድም አንተ እንዳልከው ጎጃሜ መሆን አለብህ ወይ ደግሞ ጎንደሬ ቤተ አምሀራ ሸዋ ቢሆኑ አይታሙም ። ❤❤❤

    • @birukdamte344
      @birukdamte344 ปีที่แล้ว +5

      ከዋሸራ ማርያም ከምንጩ የተቀዳ ከጎጅ ጽላሎ ከተዋናይ ምንጭ የተገኘ ስለሆነ ለኔ ለጉጃም ልጅ ኣይደንቀኝም ይበል ብለናል ጎጅ ጽላሎ ሊቁ ቅም ዓያታችን ተዋናይ ያፈለቀው ጸበል እንዳለ ሰምተን ቆሎ ተማራ እያለን ፍለጋ ሄደን ነበር
      ጎጃም ምን ጠፍቶ እግዚኣብሔር የሰይጣንን የኣብይን ኣራዉት ከሀገሬ ያስወግድ ኣሜን

  • @Nazrawi11
    @Nazrawi11 ปีที่แล้ว +12

    ድንቅ እጅግ በጣም ድንቅ እጅን በአፍ የሚያስይዝ ጥበበኛ የጥንቶቹ የአያቶቻችን ኢትዮጵያውያን ልጅ ።እውነት ቃላት ጠፋኝ ለአድናቆቴ በጣም ገራሚ ሌላ ምን ይባላል

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 ปีที่แล้ว +49

    የሚገርም ወጣት ነው ከነ ለዛው እውነትም ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq ปีที่แล้ว +16

    ጦቢያ ብዙዎችን ያወጣች ምርጥ የጥበ ብ መድረክ ናት እናመሠግናለን !

  • @Amhara782
    @Amhara782 ปีที่แล้ว +26

    ባለፎጣው ጀግናው ኢትዮጵያዊው እኔ ደሞ አማራይቱ ጃውሲት ነኝ
    በርታ ደሜ

    • @BizuyeBizu-i5y
      @BizuyeBizu-i5y 21 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሽን ያፍሰው

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 ปีที่แล้ว +42

    ጦቢያ ፕሮግራም እጅግ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቱ ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤

    • @lunarossa9485
      @lunarossa9485 10 หลายเดือนก่อน

      Grande e bellissima Terra benedetta da Dio , culla di tutti noi
      Grazie infinite a voi fratelli e sorelle etiopi

  • @addisuwalelign2707
    @addisuwalelign2707 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት የሚያሳዝን እንጂ የሚያስቅ አይደለም....ብራቮ ቢኒ!!!

  • @mantheman4900
    @mantheman4900 ปีที่แล้ว +61

    ኢትዮጵያዊ ነኝ
    ።።።።።።።።።።
    በብሔሬ ምክንያት ቤት የፈረሰብኝ
    በቋንቋዬ ምክንያት ፍትህን ያጣሁኝ
    በእምነቴ ምክንያት ሰላምን የነሱኝ
    ባንዲራዬን ነጥቀው የቦጫጨቁብኝ
    መናገር እንዳልችል በግፍ የታፈንኩኝ

    • @Mimi_Petros
      @Mimi_Petros ปีที่แล้ว +1

      Wow

    • @mekidaskedistseyi
      @mekidaskedistseyi ปีที่แล้ว +1

      ❤❤😢😢

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍርዳል

  • @YaredMulualem-qc5qr
    @YaredMulualem-qc5qr ปีที่แล้ว +25

    ይሄ ምትሀት የሆውን ልጅ ጠብቁት ❤

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 ปีที่แล้ว +10

    ግሩም ነው!! እግዚአብሔር ከእውቀት ላይ እውቀት ከጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ ባለፎጣው❤

  • @fentekebede5099
    @fentekebede5099 ปีที่แล้ว +24

    ብንያምን የምግልጽበት ቃላት አጠረኝ አጣሁ እውነትም ቅኔ ከሚዘረፍበት ቦታ ተዘርፎ የተገኘ። የፕሮግራሙን አዘጋጆች እናመሰግናለን በዚሁ ይቀጥሉበት።

    • @tewodrosseyoum6055
      @tewodrosseyoum6055 ปีที่แล้ว +1

      ድንቅ ነው ቢኒ። ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @abby8509
    @abby8509 ปีที่แล้ว +18

    ዋው ዋዉ ሰው ሲደሰት ሲስቅ ምንኛ ደስስስስስስ ይላል ሁሌም ሳቁልኝ የኢትዮጵያ ልጆች 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ፈጣሪ ፊቱን ይመልስልን

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement ปีที่แล้ว +15

    አለም በሞሉ ፎጣ ለባሽ ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonAyalew-mj2hl
    @SolomonAyalew-mj2hl ปีที่แล้ว +6

    ብንያም እድሜህን መገመት አልችልሞ ነገር ግን እይታህ ግሩም ነው። በርታ እንዳትዘናጋ!! ብዙ ማበርከት የምትችል ወጣት ነህ። ጀግና!!!

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 ปีที่แล้ว +17

    ጦብያ ፕሮግራም የምታዘጋጁ የምትሳተፉ ሁሉ ምስጋና ለናንተ ይሁን 🙏🏽

  • @zerihuntemesgen5077
    @zerihuntemesgen5077 ปีที่แล้ว

    ህዝብ እና መንግስት ሊማሩበት የሚገባ ምርጥ ሚዲያ ነዉ፡፡ ጦቢያዎች እናመሰግናለን የብዙሀኑን ልብ በሚማርክ መልኩ በጥበብ እያዋዙ አንድነታችንን ሊያጠናክር በሚችልበት ሁኔታ የሚያቀርቡልን ጥበበኞችን ስለምትጋብዙልን በእጅጉ እናመሰግናለን፡፡ የኢትዮጵያዊነትን ፍቅርና አንድነትን የማየዉ በዚሁ ሚዲያ ነዉ ልዩ ናችሁ በርቱ፡፡ ልህዝብ ስሩ ከህዝብ ጋር ወደፊት….ለመንግስት ከሰራችሁ ግን መንግስት (ስርአቱ) የወደቀ እለት አብራችሁ ትወድቃላችሁ ስማችሁም ይጠፋል፡፡

  • @sofikib9796
    @sofikib9796 ปีที่แล้ว +4

    ጎጃም የቅኔው ባለቤት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke6858 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማለም ከክፉ አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yonasbiratu2980
    @yonasbiratu2980 ปีที่แล้ว +2

    እኔም እኮ አፌን በአማርኛ ነው የፈታው እላለሁ ። የሚገርም ልጅ ቢኒ ተባረክ ተ

  • @tadessenigusie6374
    @tadessenigusie6374 ปีที่แล้ว +4

    የእዉነት አንተ ትለያለህ❤❤❤

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅልህ ቢንያም ጥላሁን

  • @Mamite926
    @Mamite926 ปีที่แล้ว +4

    What outstanding poem!🥇❤❤❤

  • @luchia686
    @luchia686 ปีที่แล้ว +3

    👍👍🙏💚💛❤️ ከአይን ያውጣህ ወንድሜ በጣም ትችልበታለህ 🙏🙏💚💛❤️👌👌👌

  • @mekonnenminbale21
    @mekonnenminbale21 7 หลายเดือนก่อน +2

    በእውቀቱ ስዩምን የዋጠ አንባቢ
    ብቻ ግሩም ነህ ተፈጥረሀል ማርያምን

  • @wasihungetaw9014
    @wasihungetaw9014 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚገረኝ ልጅ ነው ብሩህ አይምሮ ያለው

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 ปีที่แล้ว +5

    ምን ይባላል ? የጥበብ ፣ ዕይታና ማስተዋል ልዩ ነው ። ግሩም ድንቅ ነው ።

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤ዋው ቢኒያም በጣም አደነቁህ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @bewayenatu9459
    @bewayenatu9459 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ባለቅኔ ልጅ ነዉ እንዲህ ነዉ የኢትዮጵያን ሚስጢር ስታወቅ ያዉ በቃ ተመስጠህ ታሰነከዋለህ...

  • @Addomagna
    @Addomagna ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ ወደፊት ብዙ ታስደጠናለህ እንዳትዘናጋ እውቅና ሲመጣ አደራህን በሉልኝ ወ/ሮ ምስራቅ አንቺም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ አይዞሽ ብዙ ኢትዮጵያውያን አለን ከጎንሽ አይዞሽ የምንልሽ በርቺ።

  • @ساميفهد-ه3ن
    @ساميفهد-ه3ن 9 หลายเดือนก่อน +4

    እደ አማራ ማነው ኢትዮን የሚወዲ ማንም የለም

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +8

    የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ጽሁፍ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ አንበሀዋል ህዝብ ሆይ ዝም ብላችሁ አትሳቁ

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 ปีที่แล้ว

      ያልቅስ ? አንተ አልቅስ ለቅሶ ለቤትህ አይውጣ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว

      እርግማናሙ ምነው እኔ አንተ ያልከውን አልደግመውም ላንተ ሁሌም ደስታ ይሁንልህ
      እኔ ያልኩት ቁምነገር ያለው ንግግር ስለሆነ ዝም ብለው ቢያዳምጡት ለማለት ነው

  • @biraalemu6083
    @biraalemu6083 ปีที่แล้ว

    አቤት ቅኔ... Papaapa አግዚአብሔር ይጠብቀሕ..

  • @opentube5962
    @opentube5962 ปีที่แล้ว +1

    His voice is absolutely mesmerizing, leaving one spellbound.

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 ปีที่แล้ว +12

    Wonderful, real, educative, and timely poem! Thank you, my brother!

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb ปีที่แล้ว

    እጂህ ይባረክ ለገባው ጥልቅ ሀሳብ

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 6 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ሁሉ ይጨምርልህ ። ልዩ ነህ በርታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @benibekele9021
    @benibekele9021 ปีที่แล้ว +8

    ፋኖነት በግጥም የኔ ባለ ቅኔ ደግሞም ባለ ፎጣው!!!

  • @birukmengesha2393
    @birukmengesha2393 ปีที่แล้ว +2

    Genuinely genius...❤❤

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 11 หลายเดือนก่อน

    Wow. No words. He deep to ground and high to sky to understand

  • @AlemnehMebratuKefyalew
    @AlemnehMebratuKefyalew ปีที่แล้ว +1

    አስማቴዋ ቢኒዬ !❤

  • @GashawTesfaw
    @GashawTesfaw 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 3 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ልጅ ነው ።እደግ።

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ገጣሚ እንደኩርኩም እየቆየ ነው የሚያመው

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 ปีที่แล้ว

    ለዛ ያለህ የተረጋጋህ ሰዉ 😍

  • @abrarawaddis4144
    @abrarawaddis4144 ปีที่แล้ว +1

    የጥበብ ስደተኛው ወንድሜ አምላከ ጊዮርጊስ ይከተልህ ፡፡የሰሎሞንን ጥበብ አምላከ ጊዮርጊስ ይግለጽልህ

  • @genigeni8130
    @genigeni8130 ปีที่แล้ว +4

    በጣአም ድንቅ የእኔ ፎጣ ለባሽ❤😂

  • @mulatumekonnen
    @mulatumekonnen 4 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ! ይህ ልጅ ትክክለኛ የጥበብ ሰው ነው።

  • @Myworld24533
    @Myworld24533 ปีที่แล้ว +1

    ይበል ብለናል ቢኒ

  • @biyadglegnehaile
    @biyadglegnehaile ปีที่แล้ว

    በጣም በ...ጣም እናመሰግናለን። በርቱልን ።

  • @edenwasihun1822
    @edenwasihun1822 7 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው❤❤❤

  • @tadtube-1
    @tadtube-1 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ቀጥልበት

  • @MaledeAgegnaw
    @MaledeAgegnaw ปีที่แล้ว +2

    ቢኒ ጥበቡን ያብዛልህ

  • @ewnetubelay6616
    @ewnetubelay6616 ปีที่แล้ว

    ምን ልበል፡ብቻ ትችላለህ።መድሐኒአለም ይጠብቅህ

  • @Ethiopiamema
    @Ethiopiamema ปีที่แล้ว +1

    ቢኒ አንደኛ ከፍያርግ ያክብርልን🙏🙏

  • @GoldenOrthodoxlife27.
    @GoldenOrthodoxlife27. ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን !!!

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew8908 ปีที่แล้ว +3

    ባለቅኔዉ ይቀኛል የልቡን ይናገራል ጥብ ብ ሁሉንም ይናገራል እናመሰግናለን

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ገራሚ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n ปีที่แล้ว +2

    አንተን ለማክበር አይቻልም ❤❤❤❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia ปีที่แล้ว +5

    ወይ ዝናብ አዝናቢዎችና፣ እኛ ቤት የፈረሰብን ህጋዊ ደሃዎች ግን😂የተለከፈ ልጅ😂እናንተ ግን ጥበብ እንዴት እንደሚጠራችሁ ባውቅ ደስ ይለኛል አለ ሰሜ.....የእኛ ጋቢ ፎጣ ለባሽ😂❤ቅኔና አማራ💚

  • @moke1502
    @moke1502 ปีที่แล้ว +1

    ቅኔ ብሎ ዝም!!!

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ጥበብ 😢😢😢

  • @AbdulSeid-l2d
    @AbdulSeid-l2d 2 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ

  • @KetemaBelete
    @KetemaBelete ปีที่แล้ว

    Fantastic poem continue bro

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 ปีที่แล้ว

    'እኛ ነን ብዬ የምደሰኩር..'

  • @abrisheferedewgeremew
    @abrisheferedewgeremew ปีที่แล้ว +2

    ዋው ናችሁና በርቱ❤❤❤

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 ปีที่แล้ว +3

    የብንያምን ግጥም በመጀመሪያ ሰምቶ መረዳት መልካም ቢሆንም ሰሙን ከወርቁ ለመለየት ደግሞ መስማቱ የባለቅኔውን የአስተሳሰብ ምህዳር እና ምቸቱን ለመረዳት ያስችላል፡፡

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 ปีที่แล้ว +4

    የምር ጀግና ቅኔ የልብ አድርስ ነዉ አባቴ በእዉቀት የተሞላህ ስትሆን እዲ ነዉ ፎጣ ለባሺ ነኝ

  • @fentekebede5099
    @fentekebede5099 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ብንያም

  • @Read1144
    @Read1144 ปีที่แล้ว +6

    ጦቢያዊ ነኝ እኔ አማኝ
    ግና መንፈስ የሌለኝ
    አልፎ ሄያጁ ሁሉ የሚሸነግለኝ
    ምንጭ ባየ ቁጥር ባህር ነው እያለኝ
    ብትር ያነሳ ሁሉ ሙሴን የሚመስለኝ
    ጦቢያዊ ነኝ እኔ አማኝ

  • @SeyfuHMaryam
    @SeyfuHMaryam ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ወጣት

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว +3

    አዎ ኢትዮጽያዊ ነኝ ህጋዊ ድሀ 😢አቦ ይመኝህ 💚💛❤️🙏

  • @AlemayehuAmera-z1j
    @AlemayehuAmera-z1j ปีที่แล้ว

    በጤና ያኑርህ፣ምቀኞችህን ከእግርህስርይጣልልህ

  • @surafelabebeonyekuruetaarts
    @surafelabebeonyekuruetaarts ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ🙏

  • @Z-Graphics
    @Z-Graphics ปีที่แล้ว

    ድንቅ ዝግጅት!!

  • @ቲጂ-መ1በ
    @ቲጂ-መ1በ ปีที่แล้ว

    በጣም ትለያለህ 🙏❤️❤️❤️

  • @ethio2030
    @ethio2030 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅ ነው!!!

  • @ayu883
    @ayu883 ปีที่แล้ว

    wow . God Bless u. Bro.

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว

    ጀግናው በጣም ግሩም ናው ባለፎጣው

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 10 หลายเดือนก่อน

    Brave Boy.Thanks

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩም ነው

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 ปีที่แล้ว

    አማርኛ ግሩም ቋንቋ፡ ላወቀው ለተመራመረው፡ በአንድ ቃል ሁለት ሶስት ትርጉም፡ ያለው፡ የቃላቶቹን ቦታ አቀያይሮ፡ በግጥም ጣዕመ ዜማ፡ ለጆሮ የሚጥም የሚፈጥር ኸረ ስንቱ፡ ተመስገን ነው፡

  • @AgmasieMitiku
    @AgmasieMitiku ปีที่แล้ว +3

    I like this media a lot

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 ปีที่แล้ว +3

    ኒዩክለር የዚህን ግጥም ያህል ሃይል ይኖረው ይሆንን???

    • @Mimi_Petros
      @Mimi_Petros ปีที่แล้ว +1

      ቢገባቸው ነዋ😂

  • @halimaAli-ip3fr
    @halimaAli-ip3fr ปีที่แล้ว

    እኔም አንድ ቀን እቀርባለሁ ጦቢያ ላይ❤🎉

  • @melget7268
    @melget7268 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮዽያዊ ነን ድክመታችንን ሰምተን ለራሳችን የምናጨበጭብ

  • @onedaytube2129
    @onedaytube2129 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ባለቅኔ በርታ

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ኢትዮጵያዊ ነኝ ❤

  • @AbiyuEshetu-v7j
    @AbiyuEshetu-v7j ปีที่แล้ว

    Very impressive, thanks a lot.

  • @tigis2416
    @tigis2416 ปีที่แล้ว

    Speechless ❤❤❤

  • @AlemuDemelash-v8s
    @AlemuDemelash-v8s ปีที่แล้ว +1

    ጦቢያ ምን ብዬ እናንተንስ ልመስጥር? እንዲ አይነት ፍጡራን ኢትዮጵያ አላት፤ክበሩልን

  • @yonashailegebrael6376
    @yonashailegebrael6376 ปีที่แล้ว

    wow

  • @masssmart2823
    @masssmart2823 ปีที่แล้ว

    ጦቢያዊ ነኝ ድንቅ ልጅ

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን።

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ምርጥ ምርጥ ብዬካለው ቀጥል

  • @ziniq6590
    @ziniq6590 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ልጅ ነው ❤

  • @Buchu27-vo9xu
    @Buchu27-vo9xu 6 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo Biniyam

  • @LULSEGEDBELAY-i7v
    @LULSEGEDBELAY-i7v ปีที่แล้ว

    briliant ,work hard hard

  • @Ambassel
    @Ambassel ปีที่แล้ว

    ፈረንጅንና አረብን በአባቶቻችን መንፈስ አሸንፈን በአንድ ላይ ጆሮዋችንን ይዘን አንሰማችሁም ካልናቸው ኢትዮጵያ ገነት ትሆናለች::