ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እድሜ ልካቸዉን ለኢትዮጵያ ለወገን ደምፅ የሆኑ እንቁ መምህራቸን እድሜ ይስጥልን
አሜን።
⅕2w😊@@MaDN4161TB
ሳልሰማው ላይክ ማረግ እችላለሁ! ምርጥ ሰው ጀግና ፋኖ ዘሩ እውነትትን ከመናገር ያላገደው ጀግና ፋኖ
Abey hamed he mefek khadey arset oneg asbery
Please share this great lesson
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆችን ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@@chalaalemu6710ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆችን ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
Manew yalew 😢😢
መምህር ፈንታሁን ወቄ ምርጥ የእናት ሀገር ኢትዮጵያ ልጅ ናቸው። ❤❤❤
@@TadePole-g5k አእምሮውን የታመመ ወይም ያበደ ፓስተር የተናገረው ትርክት ነው ውንድሜ / እህቴ
በእግዚአብሔር ልዩ ፀጋ የተሰጠህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዕንቁ ልጅ የሆንኸው ፋንታሁን ዋቄ!! እ/ሔር አምላካችን እድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን እንዲያበዛልህ ከልቤ እመኛለሁ።
መምህር ፋንታሁን መርህ እና ፍትህ እጅጉን በጥልቁ የገባህ ሰው ነህዘምንህ ይለምልም ፍሬህንም እጨድእግዚአብሔር ጸሎትህን ይስማህ❤
መምህር ፍንታሁን ትለያለህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!
መምህር ሰላም ባሉበት ይሁን እንዴት አሉ ናፍቃችሁኝ ነበር ስላገኘኋችሁ ደስ ብሎኛል።
ይህ ሰው የተባረከ ሰውነው ትክክል ነው የተናገረው በየቋንቋው ተተርጉሞ ለ ኢትዮጵያውያን ቢተላለፍ ትልቅ ግንዛቤ ያስጨብጣል!!!
በተለይ በእሮምኛ ና ተግሪኛ ከዚያ ከተቻለ በአለም አቀፍ ቋንቋዎች ለአለም ህዝብ ቢደርስ አለም እውነቱን ይረዳበታል።ከፈለገም በምርምር እውነት ሀሰትነቱን አጣርቶ እውነት ፈላጊው ከእውነት ጎን ለመቆም ይጠቅመዋል።የኢትዮጵያ ጉዳይ አለም አቀፋዊ ይዘት ያለው ነውና።ኢትዮጵያኒዝም ,የኢትዮጵያ እርቶዶክስ,ራስ ተፈሪያንስ ,የአድዋ ድል,ወዘተ መጠናት መጠዬቅ መጣራት ና አለም ሊመለከታቸው ይገባል።
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ ማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል😅
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን።❤❤❤
መምህር ፋንታሁን እናመሰግናለን ።
መምህር ፋንታሁን፣ ሰው ሁሉ እንደ እርስዎ ሰው ቢሆን አለማችን ምድረገነት ትሆን ነበር። እግዚአብሔር ይባርክዎ።
መምሕር ፋንታሁን ዋቄ ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው እውነተኛ ምርጥ ሠው እድሜ ና ጤና ይስጥህ !
ሰላምታችሁ ይብዛ መአዛ መሐመድና መምሕር ፋንታሁን ዋቄ ዕውቅና ድንቆቻችን የእግዚአብሔር መልእክተኞች እናመሰግናለን ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ አራጁና ለኮተቶቹ ቅምጦች
መምህር ፋንታሁን በጣም ጥልቅ መረጃ እና እውቀት እንዲሁም ኢትዮጵያዊነትን የሚገልጽ መረጃ ነው የሰጡን::እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት
መምህር እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን አንተ የኢትዮጵያ ቅርስ የሆንክ ሰው ነህ አንች ብርቱ ሰው መአዛ ተባርኪልን አንችልም እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ
አሜን! ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ።
መዓዛ በጣም ትልቅ ክብር ይገባሻል እንደ መምህር ፈንታውን እንደ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ያሉትን እንዲህ መሬት ላይ ያለውን የአማራ ህዝብ የሚደርስበትንግፍና መከራ እውትን በማጋለጥ ፊት ለፊት የቆሙትን ክብር ይገባቸዋል
@@asterabate7743እግዚኣብሔር አላለችም ኢ/ር ያለችው ኢንጅነር ይልቃል ነው ያለችው ።
መሬት ላይ እውነትና አውነት ይህ ነው
እግዚአብሔር እድሜ ያድሎት መምህሬ
መምህር ፋንታሁን ልብ የሚነካ ትምህርት ነው እያስረዱን ያሉት መቼም እግዚአብሔር የኢትዮጵያ እይን , ልብን ጭንቅላቱን ክፍት እንዲረዳ ያብቃን
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን አባታችን
እንዲህ አይቶችን ለፍትህ የቆሙትን ያብዛልን መምህር
አሚደንቅ ትንታኔ ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን
ይባርክዎ ብዙ እና ጥልቅ እውቀት ያለዎ የተዋህዶ ልጅ ጌታ ይባርኮ ሮሃ በርቺ እንዲህ ያሉ ኣዋቂ ሰዎች ደግመው ይቅረቡልን
መምህር ዘር ይውጣልህ የናፈቅሀትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃን! አሜን!
አከብሮታለሁ ጌታዬ መምህር ዋቄ እግዚእብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት ፅጋ ያል ብሶት ብህዝባችን ኮራሁ እውነት እውነቶን ሲገልፅልን አባቴን ክርስቶስን ክበርልንኝ እላለሁ እኔ ሳሳሁላችሁ እግዚአብሄር እምላክ ይጠብቃችሁ ❤
መምህር ፋንታሁን ዋቂ ዕድሜ ይስጦት ሃይል እም ልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እባክዎን ነጮቹን እስተምሩልን የኛ ምሁሮቹ ነጭ አምላኩ ናቸው ጥቂቶቹ ቆሻሻ ናቸው
እይዞት መምህር እርሶ ን ዩሚመስል ብዙ ነው እንከተሎታለ መሬያችን እግዚአብሔር እምላክ ነው የእውነት ይደካሞች እም ልክ ጥንካሬን ፍትህን ይስጠናል
መምህሬ ፤ Pillar of humanity! የሰው ፤ የዉሃ ልክ! መአዛ ተባረኪ። ፍትህ ለኢትዮጵያ።
እግዚአብሔር አምላክ ልበ ብሩ አድርጎህ የፈጠረህ ሰው መምህር ፋንታሁን ዋቄ። እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ፀጋውን የተትረፈረፈ በረከትን ያብዛልህ። እኛም ያንተን ፈለግ እንድንይዝ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ያስበን።
ሁለት ጀግኖች እግዛብር ይባርካችሁ
ጰዐወዐዐዐፈኀዐዘዘዘዘዘዘዘዘበበበበበጰጰኸወጸፈፈጸጸጸጸጸጸጿጸጸጸጿጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸኸ😊
መሃዚ አንቺ ከእውነትና ከሃቅ ጋር የወገንሽ፣ ያለ ጥፋቱ እንዲጠፋ ለተወሰነበት አማራ ድምጽ መሆንሽ እጅግ ያስመሰግንሻል፡፡ መምህር ሁሌም የእርሶን ትንታኔ ስሰማ አገሬ ሰው አላጣሽም እንድል ያደርገኛል፡፡ ፈጣሪ ከእርሶ ጋር ይሁን!
አንደበተ ሩቱነትና ጥልቅ እውቀት ያሎት መምህራችን መምህር ፋንታሁን ዋቴ እጌዚአብሔር ይጠብቆት ።
እድሜእና ፅጋ ይስጦት ማዝዬ አንችም ጀግና ነሽ በርቺ
በዚህ ጊዜ በአብዛኛው እጅግ የሰው ስብእና የተበላሸበት ወቅት ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰው ባጣችበት ሰው ሆኖ ከተገኙት ስዎች መካከል መምህር ፋንታሁን እና መዓዛን በዚህ ስለአየናችሁ በሮሃ ስለተክስታችሁ እጅግ እናመሰግናችሁዋለን ደስ ትላላችሁ በርቱልን ውዶቻችን ዘራችሁ ይለምልም‼️
ትክክል እውነታው ይህ ነው :እናመሰግናለን ::
እናመሰግናለን መምህር እውነታው ይሄ ነው🙏
ይሄ ነው ሰው ማለት ለወገናቸው በእውነት ድምፅ የሆኑ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ መምህር 🙏🙏
I am glad to invite him.He is a great guy and tells the truth about the situation in Ethiopia also history of our country. God bless him.
መምህራችን ፋንታሁን ዋቄን የኢትዮጵያ ትንሳኤ መንገድ ጠራጊ አድርጎ ያስነሳልን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን :: ❤
መምህር የእውነት ሰው በመሆንህ ሰላምህ የበዛ ነው ልዑል እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ የክብሩ መገለጫ ያድርግህ በዙሪያህ የመላዕክቱን ጥበቃ የእሳት ቅጥር ያድርግልህ።
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ! እግዚአብሔር ለእርስዎ የሰጠውን አስተዋይነት ለሁላችንም ይስጠን !እድሜና ጤናን ይስጥልን ።
ማንንም እንደ መምህር እምሰማው የለም እረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏🙏እግዚሐብሔር ያበርታህ የእውነት ሰው ።!!!
የኞ ዕንቁ መምህር ተባረክልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
መምህር ፋንታሁን ዋቄ የኢትዬጲያ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን እንደ አንተ እይነቱን ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት መምህር!ድንቅ ትንታኔ።
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት መምህር
ድንቅ ሃይማኖታዊ ፣ ፖለቲካዊ ፣ታሪካዊ እውነተኝነታዊ ስዋዊ በተለይም ጥቁር ስው በጣም በጣም ብዙ የታመቀ ግን በግልፅ የተነተነ ቃለ-መጠየቅ ነበር እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጦት መምህር ፋንታውን በተለይም የመፅሐፍ ትርጉሞች እነ ዶር እና ፕሮፌሰር ከእነዚህም የትምህርት ዝግጅት በታችም ያላቸው ተመፃዳቂዎች በዚህ ገለፃ የሞራል የዕውቀት ማስተካከያ (አጀስትመንት) ስሩ።
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መ ምህር።
መምህር ፈንታሁን ሁልግዜ ክበርልን 🙏🏽🙏🏽መአዚ you look great keep it up🦾🦾
መአዚ ማር በርችልን ጀጀግናችን ❤
በጣም የማከብረው ንፁህ ኢትዮጵያዊወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
የእርሶ ገልጻ ለኔም እኔን ለመስሉ ኢትዮጵያውያን የተስፋ ና የሕይወት ምግብ ነው:: ሁልጊዜም እንደምለው ዕድሜን ጤና ቸሩ እግዚአብሔር ቸር ይሁንልሆ::
What a knowledge !! We need more people like you father
ጀግኖች 💚💛❤️
ድንቅ ክፍት ነው እግዚአብሔር ይባርክዎት እግዚአብሔር በጤና በፀጋ ያኑርልን ከነቤተሰቦት
የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ ከፍለን፣ አገራችንን እንረከባለን። እሳት ትውልድ ተነስቷል። የፍረኃት ቅር ፊት ተሰብሯል። የሚፈራ የለም።
ኢትዮጲያውያን በዘመናት ታሪካቸው ውስጥ ያገኙት ብርቅዬ ሰው። የኢትዬጲያን መሠረት ሊንዱ መከራቸውን እያዩ ላሉ የውስጥና የውጪ ሀይላትን በመረጃና በዕውቀት እየተፋለመ ያለ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድንቅ ልጅ መ/ር ፋንታሁን ዋቄ። እግዚሐብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
መአዛ መሀመድን እና መስከረመ አበራን ሳይ በሴትነቴ የበለጠ እንድወድ ያደርጉኝአልGood job ❤
መምህር ፈንታሁን ዋቄና ጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለንድል ለዐማራ ሕዝብ!!!ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ አገዛዝ!!! ፋኖ ያቸንፋል!!!
ክብር ለመምህር ጌታ እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ
መምህር እንኳን ደህና መጡ
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህርፋንታሁንዋቄቃለህይወትያሰማልን
The best Memher ever respected Memher God be with you 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን::መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ያበርታህ::
እግዚአብሔር የእውነት ዘመንህን ያብዛልን። እውነትን መናገር ሁሉም ይፈሯታል ለምን ሞትን ፈርተው ሰይሆን ሆድ አደር ስለሆኑ ብቻ ነው። እውነትን እማ የበታችነት ስሜት የሚያሰቃያቸው ሁሉ ያውቁታል ግን ለም ? የሚለውን መልሱን ለበታችነት ተውለት 48:04 48:06 48:08 48:12
መምህር ጌታ ይባርኮት አቤት ያለኝ ክብር ለእርሶ
ባለ አራት አይን መምህር ናቸው በጣም ይገርሙኛል እይታቸው እውቀታቸው መንፈሳዊነታቸው🥹 እሳቸውን ስሰማ ተስፋዬ ይለመልምና ከኩጣ በረድ ያደርጉኛል እግዚአብሔር የርሶን አይነቱን ወደፊት አምጥቶ ይታደገን🙌🏽
እግዚአብሔር ያቆይልን መምሕር ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ጀግኖች በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤💪
መምህሬ 🙏
ምርጥ ሰዉ እዉነትን ይዞ የሚኖርእዉነት ታሸንፋለች የኢትዮጽያንተንሣያን ያሳየን🙏❤️
መዓዚ ረጅም እድሜና ጤናን እግዚአብሔር አምላክ ያድልሽ😍 ዘወትር ለሀገር ለእውነት ለእምነት ለፍቅር የቆመን አወቅን ነቃን እናነቃለንም ብለው ከሚንጨረጨሩ የሀሰት ፕሮፌሰሮችና ዶክተሮች የተሻለ አዋቂ ስስታችን የሆነውን መምህር ፋንታሁን ዋቄን እንግዳ አድርገሽ በማቅረብሽ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏❤
መዓዝዬ ሰላም ነዉ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛልሰላም ሁኝልኝ ልጄ በርቺ
መምህር ፋንቱ ዋቄ እኔምእንደርሶ ዘር የለኝም:: ፍትህ ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ! እውነትን ይዞ ወደፊት ❤️በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ያደሎት ሙሉ ሰዉ ኖት እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🏿
መምሕር ጥንካሬውን ይስጦት እስከ ኢትዮጵያ ትንሳኤ!!! አሉ የምንላቸው አባቶች በየ ስቴቱ እየዞሩ ለመንግሥት ገንዘብ መሰብሰብ ቀጥለዋል። ለ ድሮን መግዣ!! እግዚአብሔር ያጽናዎት እናሸንፋለን!!!
አባት ለመባል ግን የእውነት አባት ሆኖ መገኘትን አይጠይቅም እንዴ ?እኔ አባቴ ከአባት ተግባር ይልቅ የጠላት ሚና ከተጫወተ እንዴት አባቴ ልለው እችላለሁ?ብዙዎች አባትመሆን ያልቻሉ ወንበዴዎችን አባት እያልን ለመኮነን ,ለመክሰስ,ወንጀላቸውን ለማጋለጥ እንዴት እንደሚቻል አይገባኝም።
እግዚአብሔር ጤናዎትን ይጠብቅልን እርሶ ሲናገሩ እኮ በእውቀት የታጨቁ ሀሳቦችን ነው እየፈነቀሉ የሚያወጡት እንደእርሶ ያሉ ሰዎችን ስንሰማ መምህር የቤተክርስቲያናችንና የሀገራችን ተስፋ ይለመልማል መድኃኒአለም እንደእርሶ ያለውን ሰው አብዝቶ አብዝቶ ይስጠን መላ ቤተሰብዎን ፈጣሪ ይጠብቅልን።
Wow, Excelant explanation. God bless you our lovely teacher.
መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልን!!! የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅዎ!!! የባንዲራውን አቀማመጥ በማስተካከልዎ ደስ ብሎኛል።አሁንም ትንሽ ይቀረዋል። ወደ ጎን ከግራ ወደ ቀኝ አረንግዋዴ ቀይ ብጫ ቢሆን በትክክል ደስ ይለናል።ከላይ ወደታች አረንግዋዴ ብጫ ቀይ አይደለም። በታላቅ አክብሮት ጋር።
መምህር ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት የመኘው ይህንን እውነት መላው ኢትዮጵያዊ ቢያዳምጠው በተለይ በፓለቲካና በዘር አብደው ህዝብን ሊያሳብዱ የተነሱት የእውነት ፣የእምነት የታሪክ ጸሮች ቢያዳምጡት ብዙወቹ ከእብደታቸው ይመለሱ ነበር ፣ቢሆንም ግን የእውነት አምላክ ህዝባችንን ለክፉወች አሳልፎ አስጥም ።
መምህር ፋንታሁን ዋቄ አንተ የተለየህ ሰው ነህ በዘር ሳይሆን በሰብዐዊነት በህያው አምላክ የምታምን ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔርም ለአንተም ለእኛም ይሄን የክፋት ዘመን አሳልፎ ደጉን ዘመን ያምጣልን በዚህ ዘመን አማራ ወገኑን ከጠላት ጋር የሚወጋ ክፉ ግን የእጁን ያገኛል እያገኘም ነው።
መምህር ፋንታሁን ዋዌ እናመሰግናለን።💚💛❤🙏
ክቡር ፡ መ/ ር ፡ ፋንታሁን ፡ ዋቄ ፡ ረጅም ፡ ዕድሜ ፡ የተሟላ ፡ ጤና ፡ ይስጥልን። እርስዎንና ፡ መሰል ፡ መ/ራንን ፡ ያበርክትልን። መድኃኔዓለም ፡ ይታደግልን።
Very brilliant individual both intellectually and spiritually. You are very whole. God made you confident,, bright, truthful and light in the dark. Memeher Fantahun, words fail me to describe your personality, wisdom, knowledge and integrity❤❤❤❤❤ ❤❤
እድሜ ይስጥልን መምህር ትክክለኛ ትምህርት የእወነት ሰውእኔ አማራም አኦሮሞም ነኝ የሚገርመው ትግሬም አለብኝ የሁሊም አትዩዽያዊ ደም አለብኝ ኩሩ አኦርቶዶክስ ነኝ።
ማዚ አይዞሽ ይህ ግዜ ያልፋል : በወገኖችሽ ስቃይ እና ሰቆቋ የተነሳ እንቅልፍ እንደሌለሽ ይገባኛል : ህመምሽ የሁላችን ህመም ነው: በርቺ አይክፋሽ እህትዬ, ክስት ብለሽ ስላየሁሽ ነው::
በትክክል ዉድ ህፃን ልጅ ጥላ ነዉ የወጣችዉ በዛላይ ታናሽ ወንድሟን በቅርብ ነዉ ያጣችዉ😢😢
ዕውቀት ቦታዋን አገኘች! ጥበብም ማረፊያዋን ወደደች! አቤት ምን አይነት የማይጠገብ አንደበት ነው? እግዚአብሔር አህምሮን ሲከፍትና ማስተዋልን ሲያድል እንደዚህ ነው፡፡ የመምህር ፋንታሁንን ንግግር ማድመጥ ማለት ምርጥ የተባሉ 100 መፅሐትን ከማንበብ በላይ ነው! በጆሮዬ ብቻ ሳይሆን በ12ቱም የሰውነት ክፍሌ ነበር ስሰማው የነበረው…መላ አካላቴን ስላነቃቃው በሁለመናዬ ነው ያደመጥኩት..ዕንቅርፌ ህምጥ ይግባ ስምጥ አላውቅም…ከተመስጦዬ የባነንኩት ንግግሩን ሲቋጭ ነበር…ሌላው የገረመኝ ነገር የመዓዚዬ በእኔ አይነት ሙድ ውስጥ መሆኗ ነው…በጣም ከመደመሟ እና ከመመሰጧ የተነሳ ደስታዋ ፊቷ ላይ ከመነበብ አልፎ መደነቋ በግልፅ ይታይ ነበር፡፡ ምን ይሄ ብቻ አንድም ቦታ ላይ አቋርጣው ጣልቃ ልትገባ አልወደደችም…ኸረ እንዲያውም ልክ እንደኔ ንግግሩን መቋጨቱን የፈለገችው አትመስልም፡፡ እኔ በበኩሌ ማርያምን! 10፡00 ቢያወራ እያዳመጥኩት አነጋ ነበር….
ጅግናና እውነተኛ ሰው አዋቄና የተማረ ሰው በንድላ እንዲህ ሲወያይ ያምርበታል በሰውም በእግዚአብሔር ይወደዳል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምሳሌው ቻችን
መምህር ፋንታሁን በዘር ቋት ያልተያዘ ለህሊናውና ለእምነቱ በፍፁም እውነት የሚኖር ጀግና ሰው ነው ።
God bless you today and everyday you are so amazing my dear father we always love you ❤❤❤
ከዚህ አንደበተ ርቱህ እና ስለ እምነቱ በድፍረት እየተናገረ ከሚታገል ምርጥ መምህራችን ጎን በመቆም አጋርነታችንን አለመግለፅ ኃይማኖታችንን እንደመካድ ነው። እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ዝምታችን ይብቃ! ሌሎች ባፈሰሱት ደም ለመክበርና ፅኑአን በሰጡት ነብስ እኛ ለመኖር ማሰባችንን አቁመን ሁላችንም የአቅማችንን ለመክፈል ቁርጠኛ እንሁን!! ያለበለዚያ በድክመታችን ጉልበተኞችን እንፈጥራለን! መብታችንን ሸጠን ተረግጦ መገዛትን እንፈቅዳለን! በራሳችን ይሁንታ ውድቀታችንን እናፋጥናለን! በገዛ እጃችንም ለሞት እጅ እንሰጣለን! ተስፋሁን ዋቄን የመሰሉ አንቂዎች እያሉን ካልነቃን መቼም አንነቃም!!!!
እግዚአብሔር ይባርካህ መምህር
መምህረ በረታ
መዓዚ ድምጻችሁ ይቆራረጣል ውይይቱን በጉጉት ስለምንጠብቀው ቢቻል ድምጽ ለማስተካከል ሞክሩ እናመሰግናለን
As always, Thank you very much MEMHER...!!
መምህር ፋንታሁን : ዓለም አቀፍ ሴራው ከሀገራዊ ፖለቲካ ተሰናስሎ ኦርቶዶክስን የማጥፋቱ እንቅሰቃሴ የተረዱ መምህር ናቸው። መምህር ፋንታሁን ከጎጥ እና ጎሳ ሰንሰለት ፈልቅቀው የወጡ : በክርስቶስ ባገኙት ማንነት ከፍታ ላይ ያሉ መምህር ናቸው።እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!
ምን አይነት መሰጠት እና እውቀት ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
ዋዉ ማአዝየ አንንኳን ደህና መጣሽ ዉዳችን !!
መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ:: ማስተማር ታሪኩን እውነቱን አታቁም ብዙ መማር ያለበት ሰው አለ ማወቅ ያለብት 🥲 ህዝቦቻችን እሱ በቃ ይበላችሁ::
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ🙏
እድሜ ልካቸዉን ለኢትዮጵያ ለወገን ደምፅ የሆኑ እንቁ መምህራቸን እድሜ ይስጥልን
አሜን።
⅕2w😊@@MaDN4161TB
ሳልሰማው ላይክ ማረግ እችላለሁ! ምርጥ ሰው ጀግና ፋኖ ዘሩ እውነትትን ከመናገር ያላገደው ጀግና ፋኖ
Abey hamed he mefek khadey arset oneg asbery
Please share this great lesson
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆችን ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@@chalaalemu6710ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆችን ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
Manew yalew 😢😢
መምህር ፈንታሁን ወቄ ምርጥ የእናት ሀገር ኢትዮጵያ ልጅ ናቸው። ❤❤❤
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆችን ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
@@TadePole-g5k አእምሮውን የታመመ ወይም ያበደ ፓስተር የተናገረው ትርክት ነው ውንድሜ / እህቴ
በእግዚአብሔር ልዩ ፀጋ የተሰጠህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዕንቁ ልጅ የሆንኸው ፋንታሁን ዋቄ!! እ/ሔር አምላካችን እድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን እንዲያበዛልህ ከልቤ እመኛለሁ።
መምህር ፋንታሁን
መርህ እና ፍትህ እጅጉን በጥልቁ የገባህ ሰው ነህ
ዘምንህ ይለምልም ፍሬህንም እጨድ
እግዚአብሔር ጸሎትህን ይስማህ❤
ማሪያም ከዮሴፍ 6 ልጆችን ወልዳለች የሚባለው ነገር ምንም አይገባኝም
መምህር ፍንታሁን ትለያለህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!
መምህር ሰላም ባሉበት ይሁን እንዴት አሉ
ናፍቃችሁኝ ነበር ስላገኘኋችሁ ደስ ብሎኛል።
ይህ ሰው የተባረከ ሰውነው ትክክል ነው የተናገረው በየቋንቋው ተተርጉሞ ለ ኢትዮጵያውያን ቢተላለፍ ትልቅ ግንዛቤ ያስጨብጣል!!!
በተለይ በእሮምኛ ና ተግሪኛ ከዚያ ከተቻለ በአለም አቀፍ ቋንቋዎች ለአለም ህዝብ ቢደርስ አለም እውነቱን ይረዳበታል።ከፈለገም በምርምር እውነት ሀሰትነቱን አጣርቶ እውነት ፈላጊው ከእውነት ጎን ለመቆም ይጠቅመዋል።የኢትዮጵያ ጉዳይ አለም አቀፋዊ ይዘት ያለው ነውና።
ኢትዮጵያኒዝም ,የኢትዮጵያ እርቶዶክስ,ራስ ተፈሪያንስ ,የአድዋ ድል,ወዘተ መጠናት መጠዬቅ መጣራት ና አለም ሊመለከታቸው ይገባል።
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ ማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል😅
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን።❤❤❤
መምህር ፋንታሁን እናመሰግናለን ።
መምህር ፋንታሁን፣ ሰው ሁሉ እንደ እርስዎ ሰው ቢሆን አለማችን ምድረገነት ትሆን ነበር። እግዚአብሔር ይባርክዎ።
መምሕር ፋንታሁን ዋቄ ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው እውነተኛ ምርጥ ሠው እድሜ ና ጤና ይስጥህ !
ሰላምታችሁ ይብዛ መአዛ መሐመድና መምሕር ፋንታሁን ዋቄ ዕውቅና ድንቆቻችን የእግዚአብሔር መልእክተኞች እናመሰግናለን ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ አራጁና ለኮተቶቹ ቅምጦች
መምህር ፋንታሁን በጣም ጥልቅ መረጃ እና እውቀት እንዲሁም ኢትዮጵያዊነትን የሚገልጽ መረጃ ነው የሰጡን::
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት
መምህር እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን አንተ የኢትዮጵያ ቅርስ የሆንክ ሰው ነህ
አንች ብርቱ ሰው መአዛ ተባርኪልን አንችልም እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ
አሜን!
ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ።
መዓዛ በጣም ትልቅ ክብር ይገባሻል እንደ መምህር ፈንታውን እንደ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ያሉትን እንዲህ መሬት ላይ ያለውን የአማራ ህዝብ የሚደርስበትንግፍና መከራ እውትን በማጋለጥ ፊት ለፊት የቆሙትን ክብር ይገባቸዋል
@@asterabate7743እግዚኣብሔር አላለችም ኢ/ር ያለችው ኢንጅነር ይልቃል ነው ያለችው ።
መሬት ላይ እውነትና አውነት ይህ ነው
እግዚአብሔር እድሜ ያድሎት መምህሬ
መምህር ፋንታሁን ልብ የሚነካ ትምህርት ነው እያስረዱን ያሉት መቼም እግዚአብሔር የኢትዮጵያ እይን , ልብን ጭንቅላቱን ክፍት እንዲረዳ ያብቃን
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን አባታችን
እንዲህ አይቶችን ለፍትህ የቆሙትን ያብዛልን መምህር
አሚደንቅ ትንታኔ ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን
ይባርክዎ ብዙ እና ጥልቅ እውቀት ያለዎ የተዋህዶ ልጅ ጌታ ይባርኮ ሮሃ በርቺ እንዲህ ያሉ ኣዋቂ ሰዎች ደግመው ይቅረቡልን
መምህር ዘር ይውጣልህ የናፈቅሀትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃን! አሜን!
አከብሮታለሁ ጌታዬ መምህር ዋቄ እግዚእብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት ፅጋ ያል ብሶት ብህዝባችን ኮራሁ እውነት እውነቶን ሲገልፅልን አባቴን ክርስቶስን ክበርልንኝ እላለሁ እኔ ሳሳሁላችሁ እግዚአብሄር እምላክ ይጠብቃችሁ ❤
መምህር ፋንታሁን ዋቂ ዕድሜ ይስጦት ሃይል እም ልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እባክዎን ነጮቹን እስተምሩልን የኛ ምሁሮቹ ነጭ አምላኩ ናቸው ጥቂቶቹ ቆሻሻ ናቸው
እይዞት መምህር እርሶ ን ዩሚመስል ብዙ ነው እንከተሎታለ መሬያችን እግዚአብሔር እምላክ ነው የእውነት ይደካሞች እም ልክ ጥንካሬን ፍትህን ይስጠናል
መምህሬ ፤ Pillar of humanity! የሰው ፤ የዉሃ ልክ! መአዛ ተባረኪ። ፍትህ ለኢትዮጵያ።
እግዚአብሔር አምላክ ልበ ብሩ አድርጎህ የፈጠረህ ሰው መምህር ፋንታሁን ዋቄ።
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ፀጋውን የተትረፈረፈ በረከትን ያብዛልህ።
እኛም ያንተን ፈለግ እንድንይዝ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ያስበን።
ሁለት ጀግኖች እግዛብር ይባርካችሁ
ጰዐወዐዐዐፈኀዐዘዘዘዘዘዘዘዘበበበበበጰጰኸወጸፈፈጸጸጸጸጸጸጿጸጸጸጿጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸኸ😊
መሃዚ አንቺ ከእውነትና ከሃቅ ጋር የወገንሽ፣ ያለ ጥፋቱ እንዲጠፋ ለተወሰነበት አማራ ድምጽ መሆንሽ እጅግ ያስመሰግንሻል፡፡ መምህር ሁሌም የእርሶን ትንታኔ ስሰማ አገሬ ሰው አላጣሽም እንድል ያደርገኛል፡፡ ፈጣሪ ከእርሶ ጋር ይሁን!
አንደበተ ሩቱነትና ጥልቅ እውቀት ያሎት መምህራችን መምህር ፋንታሁን ዋቴ እጌዚአብሔር ይጠብቆት ።
እድሜእና ፅጋ ይስጦት ማዝዬ አንችም ጀግና ነሽ በርቺ
በዚህ ጊዜ በአብዛኛው እጅግ የሰው ስብእና የተበላሸበት ወቅት ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰው ባጣችበት ሰው ሆኖ ከተገኙት ስዎች መካከል መምህር ፋንታሁን እና መዓዛን በዚህ ስለአየናችሁ በሮሃ ስለተክስታችሁ እጅግ እናመሰግናችሁዋለን ደስ ትላላችሁ በርቱልን ውዶቻችን ዘራችሁ ይለምልም‼️
ትክክል እውነታው ይህ ነው :እናመሰግናለን ::
እናመሰግናለን መምህር እውነታው ይሄ ነው🙏
ይሄ ነው ሰው ማለት ለወገናቸው በእውነት ድምፅ የሆኑ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ መምህር 🙏🙏
I am glad to invite him.
He is a great guy and tells the truth about the situation in Ethiopia also history of our country. God bless him.
መምህራችን ፋንታሁን ዋቄን የኢትዮጵያ ትንሳኤ መንገድ ጠራጊ አድርጎ ያስነሳልን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን :: ❤
መምህር የእውነት ሰው በመሆንህ ሰላምህ የበዛ ነው ልዑል እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ የክብሩ መገለጫ ያድርግህ በዙሪያህ የመላዕክቱን ጥበቃ የእሳት ቅጥር ያድርግልህ።
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ! እግዚአብሔር ለእርስዎ የሰጠውን አስተዋይነት ለሁላችንም ይስጠን !
እድሜና ጤናን ይስጥልን ።
ማንንም እንደ መምህር እምሰማው የለም እረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏🙏እግዚሐብሔር ያበርታህ የእውነት ሰው ።!!!
የኞ ዕንቁ መምህር ተባረክልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
መምህር ፋንታሁን ዋቄ የኢትዬጲያ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን እንደ አንተ እይነቱን ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት መምህር!
ድንቅ ትንታኔ።
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት መምህር
ድንቅ ሃይማኖታዊ ፣ ፖለቲካዊ ፣ታሪካዊ እውነተኝነታዊ ስዋዊ በተለይም ጥቁር ስው በጣም በጣም ብዙ የታመቀ ግን በግልፅ የተነተነ ቃለ-መጠየቅ ነበር እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጦት መምህር ፋንታውን በተለይም የመፅሐፍ ትርጉሞች እነ ዶር እና ፕሮፌሰር ከእነዚህም የትምህርት ዝግጅት በታችም ያላቸው ተመፃዳቂዎች በዚህ ገለፃ የሞራል የዕውቀት ማስተካከያ (አጀስትመንት) ስሩ።
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መ ምህር።
መምህር ፈንታሁን ሁልግዜ ክበርልን 🙏🏽🙏🏽
መአዚ you look great keep it up🦾🦾
መአዚ ማር በርችልን ጀጀግናችን ❤
በጣም የማከብረው ንፁህ ኢትዮጵያዊወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
የእርሶ ገልጻ ለኔም እኔን ለመስሉ ኢትዮጵያውያን የተስፋ ና የሕይወት ምግብ ነው:: ሁልጊዜም እንደምለው ዕድሜን ጤና ቸሩ እግዚአብሔር ቸር ይሁንልሆ::
What a knowledge !! We need more people like you father
ጀግኖች 💚💛❤️
ድንቅ ክፍት ነው እግዚአብሔር ይባርክዎት እግዚአብሔር በጤና በፀጋ ያኑርልን ከነቤተሰቦት
የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ ከፍለን፣ አገራችንን እንረከባለን። እሳት ትውልድ ተነስቷል። የፍረኃት ቅር ፊት ተሰብሯል። የሚፈራ የለም።
ኢትዮጲያውያን በዘመናት ታሪካቸው ውስጥ ያገኙት ብርቅዬ ሰው። የኢትዬጲያን መሠረት ሊንዱ መከራቸውን እያዩ ላሉ የውስጥና የውጪ ሀይላትን በመረጃና በዕውቀት እየተፋለመ ያለ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድንቅ ልጅ መ/ር ፋንታሁን ዋቄ። እግዚሐብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
መአዛ መሀመድን እና መስከረመ አበራን ሳይ በሴትነቴ የበለጠ እንድወድ ያደርጉኝአል
Good job ❤
መምህር ፈንታሁን ዋቄና ጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለን
ድል ለዐማራ ሕዝብ!!!
ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ አገዛዝ!!!
ፋኖ ያቸንፋል!!!
ክብር ለመምህር ጌታ እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ
መምህር እንኳን ደህና መጡ
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህርፋንታሁንዋቄቃለህይወትያሰማልን
The best Memher ever respected Memher God be with you 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን::
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ያበርታህ::
እግዚአብሔር የእውነት ዘመንህን ያብዛልን። እውነትን መናገር ሁሉም ይፈሯታል ለምን ሞትን ፈርተው ሰይሆን ሆድ አደር ስለሆኑ ብቻ ነው። እውነትን እማ የበታችነት ስሜት የሚያሰቃያቸው ሁሉ ያውቁታል ግን ለም ? የሚለውን መልሱን ለበታችነት ተውለት 48:04 48:06 48:08 48:12
መምህር ጌታ ይባርኮት አቤት ያለኝ ክብር ለእርሶ
ባለ አራት አይን መምህር ናቸው በጣም ይገርሙኛል እይታቸው እውቀታቸው መንፈሳዊነታቸው🥹 እሳቸውን ስሰማ ተስፋዬ ይለመልምና ከኩጣ በረድ ያደርጉኛል እግዚአብሔር የርሶን አይነቱን ወደፊት አምጥቶ ይታደገን🙌🏽
እግዚአብሔር ያቆይልን መምሕር ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ጀግኖች በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤💪
መምህሬ 🙏
ምርጥ ሰዉ እዉነትን ይዞ የሚኖር
እዉነት ታሸንፋለች የኢትዮጽያን
ተንሣያን ያሳየን🙏❤️
መዓዚ ረጅም እድሜና ጤናን እግዚአብሔር አምላክ ያድልሽ😍 ዘወትር ለሀገር ለእውነት ለእምነት ለፍቅር የቆመን አወቅን ነቃን እናነቃለንም ብለው ከሚንጨረጨሩ የሀሰት ፕሮፌሰሮችና ዶክተሮች የተሻለ አዋቂ ስስታችን የሆነውን መምህር ፋንታሁን ዋቄን እንግዳ አድርገሽ በማቅረብሽ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏❤
መዓዝዬ ሰላም ነዉ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል
ሰላም ሁኝልኝ ልጄ በርቺ
መምህር ፋንቱ ዋቄ እኔምእንደርሶ ዘር የለኝም:: ፍትህ ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ! እውነትን ይዞ ወደፊት ❤️
በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ያደሎት ሙሉ ሰዉ ኖት እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🏿
መምሕር ጥንካሬውን ይስጦት እስከ ኢትዮጵያ ትንሳኤ!!! አሉ የምንላቸው አባቶች በየ ስቴቱ እየዞሩ ለመንግሥት ገንዘብ መሰብሰብ ቀጥለዋል። ለ ድሮን መግዣ!!
እግዚአብሔር ያጽናዎት እናሸንፋለን!!!
አባት ለመባል ግን የእውነት አባት ሆኖ መገኘትን አይጠይቅም እንዴ ?እኔ አባቴ ከአባት ተግባር ይልቅ የጠላት ሚና ከተጫወተ እንዴት አባቴ ልለው እችላለሁ?ብዙዎች አባትመሆን ያልቻሉ ወንበዴዎችን አባት እያልን ለመኮነን ,ለመክሰስ,ወንጀላቸውን ለማጋለጥ እንዴት እንደሚቻል አይገባኝም።
እግዚአብሔር ጤናዎትን ይጠብቅልን እርሶ ሲናገሩ እኮ በእውቀት የታጨቁ ሀሳቦችን ነው እየፈነቀሉ የሚያወጡት እንደእርሶ ያሉ ሰዎችን ስንሰማ መምህር የቤተክርስቲያናችንና የሀገራችን ተስፋ ይለመልማል መድኃኒአለም እንደእርሶ ያለውን ሰው አብዝቶ አብዝቶ ይስጠን መላ ቤተሰብዎን ፈጣሪ ይጠብቅልን።
Wow, Excelant explanation. God bless you our lovely teacher.
መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልን!!! የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅዎ!!! የባንዲራውን አቀማመጥ በማስተካከልዎ ደስ ብሎኛል።አሁንም ትንሽ ይቀረዋል። ወደ ጎን ከግራ ወደ ቀኝ አረንግዋዴ ቀይ ብጫ ቢሆን በትክክል ደስ ይለናል።ከላይ ወደታች አረንግዋዴ ብጫ ቀይ አይደለም። በታላቅ አክብሮት ጋር።
መምህር ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት የመኘው ይህንን እውነት መላው ኢትዮጵያዊ ቢያዳምጠው በተለይ በፓለቲካና በዘር አብደው ህዝብን ሊያሳብዱ የተነሱት የእውነት ፣የእምነት የታሪክ ጸሮች ቢያዳምጡት ብዙወቹ ከእብደታቸው ይመለሱ ነበር ፣ቢሆንም ግን የእውነት አምላክ ህዝባችንን ለክፉወች አሳልፎ አስጥም ።
መምህር ፋንታሁን ዋቄ አንተ የተለየህ ሰው ነህ በዘር ሳይሆን በሰብዐዊነት በህያው አምላክ የምታምን ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔርም ለአንተም ለእኛም ይሄን የክፋት ዘመን አሳልፎ ደጉን ዘመን ያምጣልን በዚህ ዘመን አማራ ወገኑን ከጠላት ጋር የሚወጋ ክፉ ግን የእጁን ያገኛል እያገኘም ነው።
መምህር ፋንታሁን ዋዌ እናመሰግናለን።💚💛❤🙏
ክቡር ፡ መ/ ር ፡ ፋንታሁን ፡ ዋቄ ፡ ረጅም ፡ ዕድሜ ፡ የተሟላ ፡ ጤና ፡ ይስጥልን። እርስዎንና ፡ መሰል ፡ መ/ራንን ፡ ያበርክትልን። መድኃኔዓለም ፡ ይታደግልን።
Very brilliant individual both intellectually and spiritually. You are very whole. God made you confident,, bright, truthful and light in the dark. Memeher Fantahun, words fail me to describe your personality, wisdom, knowledge and integrity❤❤❤❤❤ ❤❤
እድሜ ይስጥልን መምህር ትክክለኛ ትምህርት የእወነት ሰውእኔ አማራም አኦሮሞም ነኝ የሚገርመው ትግሬም አለብኝ የሁሊም አትዩዽያዊ ደም አለብኝ ኩሩ አኦርቶዶክስ ነኝ።
ማዚ አይዞሽ ይህ ግዜ ያልፋል : በወገኖችሽ ስቃይ እና ሰቆቋ የተነሳ እንቅልፍ እንደሌለሽ ይገባኛል : ህመምሽ የሁላችን ህመም ነው: በርቺ አይክፋሽ እህትዬ, ክስት ብለሽ ስላየሁሽ ነው::
በትክክል ዉድ ህፃን ልጅ ጥላ ነዉ የወጣችዉ በዛላይ ታናሽ ወንድሟን በቅርብ ነዉ ያጣችዉ😢😢
ዕውቀት ቦታዋን አገኘች! ጥበብም ማረፊያዋን ወደደች! አቤት ምን አይነት የማይጠገብ አንደበት ነው? እግዚአብሔር አህምሮን ሲከፍትና ማስተዋልን ሲያድል እንደዚህ ነው፡፡ የመምህር ፋንታሁንን ንግግር ማድመጥ ማለት ምርጥ የተባሉ 100 መፅሐትን ከማንበብ በላይ ነው! በጆሮዬ ብቻ ሳይሆን በ12ቱም የሰውነት ክፍሌ ነበር ስሰማው የነበረው…መላ አካላቴን ስላነቃቃው በሁለመናዬ ነው ያደመጥኩት..ዕንቅርፌ ህምጥ ይግባ ስምጥ አላውቅም…ከተመስጦዬ የባነንኩት ንግግሩን ሲቋጭ ነበር…ሌላው የገረመኝ ነገር የመዓዚዬ በእኔ አይነት ሙድ ውስጥ መሆኗ ነው…በጣም ከመደመሟ እና ከመመሰጧ የተነሳ ደስታዋ ፊቷ ላይ ከመነበብ አልፎ መደነቋ በግልፅ ይታይ ነበር፡፡ ምን ይሄ ብቻ አንድም ቦታ ላይ አቋርጣው ጣልቃ ልትገባ አልወደደችም…ኸረ እንዲያውም ልክ እንደኔ ንግግሩን መቋጨቱን የፈለገችው አትመስልም፡፡ እኔ በበኩሌ ማርያምን! 10፡00 ቢያወራ እያዳመጥኩት አነጋ ነበር….
ጅግናና እውነተኛ ሰው አዋቄና የተማረ ሰው በንድላ እንዲህ ሲወያይ ያምርበታል
በሰውም በእግዚአብሔር ይወደዳል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምሳሌው ቻችን
መምህር ፋንታሁን በዘር ቋት ያልተያዘ ለህሊናውና ለእምነቱ በፍፁም እውነት የሚኖር ጀግና ሰው ነው ።
God bless you today and everyday you are so amazing my dear father we always love you ❤❤❤
ከዚህ አንደበተ ርቱህ እና ስለ እምነቱ በድፍረት እየተናገረ ከሚታገል ምርጥ መምህራችን ጎን በመቆም አጋርነታችንን አለመግለፅ ኃይማኖታችንን እንደመካድ ነው። እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ዝምታችን ይብቃ! ሌሎች ባፈሰሱት ደም ለመክበርና ፅኑአን በሰጡት ነብስ እኛ ለመኖር ማሰባችንን አቁመን ሁላችንም የአቅማችንን ለመክፈል ቁርጠኛ እንሁን!! ያለበለዚያ በድክመታችን ጉልበተኞችን እንፈጥራለን! መብታችንን ሸጠን ተረግጦ መገዛትን እንፈቅዳለን! በራሳችን ይሁንታ ውድቀታችንን እናፋጥናለን! በገዛ እጃችንም ለሞት እጅ እንሰጣለን! ተስፋሁን ዋቄን የመሰሉ አንቂዎች እያሉን ካልነቃን መቼም አንነቃም!!!!
እግዚአብሔር ይባርካህ መምህር
መምህረ በረታ
መዓዚ ድምጻችሁ ይቆራረጣል ውይይቱን በጉጉት ስለምንጠብቀው ቢቻል ድምጽ ለማስተካከል ሞክሩ እናመሰግናለን
As always, Thank you very much MEMHER...!!
መምህር ፋንታሁን : ዓለም አቀፍ ሴራው ከሀገራዊ ፖለቲካ ተሰናስሎ ኦርቶዶክስን የማጥፋቱ እንቅሰቃሴ የተረዱ መምህር ናቸው።
መምህር ፋንታሁን ከጎጥ እና ጎሳ ሰንሰለት ፈልቅቀው የወጡ : በክርስቶስ ባገኙት ማንነት ከፍታ ላይ ያሉ መምህር ናቸው።
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!
ምን አይነት መሰጠት እና እውቀት ነው
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት