ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሳዳምጣቸው ብውል አልሰለችም ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ😍 ታላቅ አክብሮት አለኝ ለእርሶ
እውነት ነው!!"ኢትዮጵያ ባንተ አልተጀመረችም?ባንተ አትጠፋም ነበር ያሉት።እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
Thank you Brother Haile, you're a true Ethiopian, I am glad, and great full that you gave me a little piece from one of your movies BUSH MOMA, 50 + years ago. God Bless you Brother
you need work otherwise this narration will not work
ከዚ በላይ እንዴት ትጥፋ
@@ethiopiantourismandhospita8782የጠፍህ እንተ ነህ
ማህበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን ትልቅ ሰው ፕሮፈሰርን ስለጋበዛችሁልን🙏🙏🙏 እሳቸው መማር ለፈለገ ትምህርት ቤት ናቸው
የተከበሩ ፕሮፈሰር ሀይሌ ገሪማ እባክዎ አንዳንዴ ገባ እያሉ ስለ ኢትዮጵያ ይመስክሩ ይናገሩ አሁን ለኢትዮጵያ ያስፈልጓታል 💚💛❤️
የኢትዮጵያ ታሪክ ስሰማ የሚያስለቅሰኝ እኔ ብቻ ነኝ?እናመሰግናለን ፕሮፌሰር 🙏🙏🙏❤
"ማን የአውራ የነበረማን የአርዳ የቀበረ"እንዲሉ ፕሮፌሠርን ለምስክርነት የአቈየፈጣሪ ይመስገን 🙏 ለትውልድ ጠቃሚ ታሪኩን እንዲረዱ የአደርጋልና ፕሮፌሠር እድሜ ከጤና ይስጦት 🙏💕
ኘሮፌሰን ሀይሌ ገሪማ ኢትዮጵያን በእርሶ ውስጥ አያታለሁ💚💛❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏
ጋዜጠኛ መስኪ ተባረኪ ኑሪልን ዘመንሽ ሙሉ ትምይሁን ውዱ
ተመስጪ ነው የጨረስኩት እድሜ ከጤና ፕሮፌሰር እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን❤❤❤❤።
"ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ፤ ኢትዮጵያዊነትን ሰጪ እና ነጣቂ ነኝ የሚለው ነው ህዝቦችን ያማረረው" ይህን ንግግራቸውን አልረሳውም። 💚💛❤️
በብዙ ቁጭት አለን በተለይ በፊልም ሙያ በግሌ መስራት የምፈልግ ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ የሚያስታርቅ ስራ እንዲሁም የሀገራችን ታሪክ በሰፊው መስራት ፈልጋለሁ ነገ ተስፍ አለ አይዞን
I wish u all the best and ur plan may be fulfilled ❤
የኛ ሆሊውድ ምድጃችንን ከበን እየሰማን ያደግነው ነው።አሉ ፕሮፌሰር ኃይሌ።
እንደው ቃለመጠይቁ ለእድሜ ልክ ቢሆን እንዴት ደስ ይለኝ ነበረ መሠለሽ! ሳምንት እኪሆን እንዴት እንደጓጓሁ! አይ እኛ ኢትዮጵያውያን እንቁዎቻችንን እንዳናከብር, ታሪካችንን እንዲህ እንድናዋርድ, በሐይማኖቻችን እንዳንጸና ከተደረገብን አዚም በፈቃዳችን ከገባንበት ቅኝ ግዛት የምንላቀቀው መቼ ይሆን????????!!!!
ምናለ የድሮቹ እስከዘላለም ቢኖሩ
ውዱ አባታችን ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁሉም ነገር ይገባናል ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ስለኢትዮጵያ እንዲህ እያዋዛ የሚነግረን አያሳጣን ውዱ አባታችን ፕሮፌሰር እድሜ ጤና ሰጥቶ የሚመኟትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃዎ ያብቃን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን። ማህበረቅዱሳን ከልብ አመሰግናለሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልኝ አሜን።
ለዚህ አጥፊ ትውልድ እውነቱን የሚነግረው አባት ታሪክን የሚያውቅ አባት ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ።ማኅበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየዉኸ ደስ ብሎኛል ፕሮፌሰር ኋይሌ ገራማ🙏🙏🙏 የጀግና ዘር ኢትዮጵያ ወዳዱ እንጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
እንደ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ያሉ ኢትዮጵያንን ያብዛልን፡፡ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ፡፡
ፕሮፊሰር በጣም ደስ የሚል አስተሳብ እና አገላለጽ ነዉ🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ምንግዜም አትጠፋም ፡ እኔም አያቴ በጣልያን መርዝ እንደሞቱ አባቴ አብዝቶ ስለኢትዮጵያ ጀግኖች ነግሮኛል🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️
Ene demo lemin endehone alawikim enbayen mekotater aktogn new yayehut !!!❤❤❤
H666 38:43 8@@kor405
አው እውነት ነው ኢትዮጵያን ለማፍርስ እግዚአብሔር መሆን አለብህ ጥሩ አባባል ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እም ድንቅ ትንታኔ ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ኢትዮጵያ ልዩ ናት ኢትዮጵያን ለማጥፋት ለሚፈልጉ የውጭ ሃይል እንዲሁም አገሬን ትፈርሳለች ብለው እየፈረሰች ነው ብለው ለሚያስቡ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሁሉ አገሬ ጠላቷ ክፉ የሚመኝላት ይፈርሳል ይጠፋ እርሷ ግን ከፍ የሚያደርጋት የሚጠላትን የሚያደቅቅ ስውር ክንድ አላት ተመስገን
ማኅበረ ቅዱሳን በአርትኦት አይታማምና ርዕሱ ላይ ኢትዮጵያ ተብሎ ይስተካከል በማለት ጋሽ ኃይሌ ዕድሜ ይስጥልን።
👍
"ኢትዮጵያ ኃላ ቀር አይደለችም እነሱ ናቸው ኃላ ቀር" በትክክል💚💛❤️
ኋላ ቀርማ አምላክ እንደ እሱው በአምሳሉ ፈጠርሁት ያለውን ወንድም እህቱን ቀለሙ ጠቆረ ብሎ እንደ እንስሳ ሊገዛው የሚሞክር ሁሉን ለእኔ ሆድ ላድርግ የሚል የስግብግብ ጅብነት የአሳማነት ባህርይ የነገሰበት ነው ።ኋላቀርነትማ ከክቡር የሰው ልጅ ባህርይ ወርዶ ፈጣሪአብዝቶ እንደሚጠየፈው የሚታወቀውን ከእንስሳት ባህርይም የወረደን የድቁርና ና የነውር ስራን ስልጣኔ እየመሰለው የሚጨማለቀው ቆሻሻ ድርጊትን እንደ መልካም የመሰብከው ከንቱ አመለካከት ነው።ከየትኛውም ህዝብ በፊት መንግስታዊ አስተዳደር መመስረቱ የተረጋገጠ,ከምግብ መርጦና ለይቶ የሚመገብ (ስለተራበ ብቻ ያገኘውን ሁሉ የማያጋብስ የሚፈቀድ የማይፈቀድ ያወቀ)እንግዳን እጅግ የሚያከብር የዋህ በክብሩ በእምነቱ በሚስት በርስቱ የሚመጣበትን ደግሞ አይቀጡ ቅጣት መቅጣት የሚያውቅ መቼ ምን የት የሚያደርገውን የሚያውቅ ህዝብን ማነው ኋላቀር ለማለት የሚደፍር ?
ሰው ተማረ ሚባለው እንደ ህጻን ሲሆን ነው፤የተሰማውን፣ የሚያውቀውን፣በነጻነት ይናገራል።ፕሮፌሰር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ሀገሩን ለሚወድ ሠው ብዙ የሚያስተምሩ ድንቅ መምህር::
ማኅበረ ቅዱሳንን እንደዚህ ዓይነት ታሪክ አዋቂ አባቶችን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን!ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
Abate beretalege hayele gerema ❤❤❤❤❤❤weshetega eteyopa alodeme
ኢትዮጵያዊ ጎንደሬ የተከበሩ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቅርስ መዝገበ ቃላት እረ ስንቱ ...❤!!
አፍ ቁርጥ ይብልሎት 💚💛❤️🙏 የጀግና ልጅ ጀግና💚💛❤️🙏
ጋሽ ሀይሌን በዚህ መልኩ ከማቅረብሽ ባሻገር ስርአትሽን በጣም እያደነቅኩ ነው የሰማሁት:: ለዚህም ኢትዮጵያዊ ማንነትሽ እያመሰገንኩ በርቺልኝ ወጥይልኝ እላለሁ
ከልቤ ከምወዳቸው አንዱ የሀገሬ ባለውለታ ❤❤❤❤❤
እውነትም መሠረቷን የማያውቅ ማንም ተነስቶ የማይንዳት ኢትዮጵያ መንፈስ ናት‼😍 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፕሮፌሰር ኃይሌ💜🙏🙏🙏
Thank you very much 💚💛❤️🙏we like you ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ ትልቁን ተስፋዋን ማስተዋል አቅቶንነበር እናመስግናለን ትልቁ ተስፋ አለን 👌ምቀኞች, የበታችነት ሲሰማቸው የኖሩ ፖለቲከኞች ክፍዎች ሀገርን በዘር ያመሱ እግዚአብሔር ያጥፋልን :;
Really??
ቃለሕይወት ያሰማልን እዉነት ነዉ የተናገሩት ሁሉ:: ብቻ አምላክ በጥበቡ በቃ ይበለን::
እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን! ከታሪክ ማደር ተመግበን! ከንቱዎች የደበዘዙትን የታሪክ የእይታ መነፅራችን አንዲጠራ የሚያደርግ ምርጥ ዝግጅት ነው።
Ethiopia is rising❤❤❤
እውነት ነው ድንቅ ንግግር ኢትዮጵያን የሚያኖር እግዚአብሄር ነው 🙏
ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትላቸው ሰዎች አንዱ እና ታላቅ ሰው ለአሁኑ ዘመን ትውልድ ላለፈውም ትውልድ ታላቅ መምህር ኢትዮጵያ መንፍስ ናት እውነትም መንፈስ እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት የማረሳውጠቃለ መጠየቅ ነው 💚💛❤ እናቴ የገፋሽ ይገፋ እዴሜና ጤና ይርጥልን ፕሮፌሰር
ሁሌም ባዳምጣቸው የማይሰለቹኝ እውነት ኢትዮጵያን እንዳውቃት በደንብ ያደረጉኝ ድንቅ አባት ናቸው ❤ቸሩ መድሀኒያለም ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው እወዳቸዋለሁኝ በፍቅር❤❤❤❤❤
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ዕድሜና ጤና ይስጦ 🙏
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እና አስተዋይ !
ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ እኔ በጣም ነው የምወደው ❤🙏ሁሌ ተረጋግቶ ነገሮችን ሲተነትን ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ከነ ሙሉ ማንነቱና ግርማ ሞገሱ ሁሌ አንድ አይነት ሰው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ 🙏❤
ኑሩልን አባታችን🙏🙏🙏 እንደ አፈዎት ያርጉልን🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይስጥልኚ🙏🙏🙏💚💛❤️
ፕሮፌሰር ሀይሌ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ጠና ይስጥልን ተሰምቶ የማይጠገብ የኢትዮጵያ ታሪክ ሰለምታሰተምረን፣ እግዚአብሔር ጋንተ ጋር ይሁን፣ እናት ኢትዮጵያ ታመስግናሀለች ወላጆችህ ይባረኩ ብርቅየ ኢትዮጵያዊ ነህ 💚💛❤
ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅልን ልብን የሚያሞቅ ቃለ ምልልስነዉ🥰🥰🥰ጋሽ ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጦት ከጥላቻ የፀዳ በቅን በንፁ ልብነዉ ታሪኮችን የሚሰንዱት ጋዜጠኛ መስከረም ደሞ ጀግና ሞያሽን አክባሪ በጣም ነዉ ምወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ገና ብዙነገር ታሳይናለሽ እኔ በዚሰአት25 አመቴነዉ ልጆች እያለን ብዙ ዶክመንተሪዎች በኢቲቪ ሲተላለፍ በጣም እንከታተልሽነበር 🥰🥰🥰
ጋሽ ኃይሌ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።ብዙ ነገር እንድትነግረን ቆይልን🙏
በረከቱን እግዚአብሔር ያብዛልዎት ወንድም ዓለም
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ማኀበረ ቅድሳን እንዲህ ዓይነቱ አባት ስላቀረባቹልን ረጅሜ እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏
ፕሮፌሰር የብህር ነፍጠኛ የታሪክ ማህደር ነህና እናከብርሃለን እንወድሃለን ኩራታችን ነህ🎉 በዚሁ አጋጣሚ የማህበረ ቅዱሳን ጋዜጠኛ እጅግ ሳላደንቅሽ አላልፍም ትህትናሽ የአጠያየቅ የቃላት ፍሰትሽ ይደንቃል በርች
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ላባታችን ለጋሼ ሃይሌ ገሪማ በእዉነት የእግዚአብሔር ፀጋዉ ከእርሶ ጋር ነዉ እንዲህ እንደምሣሱላት የምዬ ኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳዮት ።አመሰግናለሁ !
ትክክል የዛር መንፈስ በኢትዮጵያ ሰፍኖአል ። እግዚያብሔር ያንሳዉ ከምድራችን ።
እግዚአብሄር እንደርስዎ ያለ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ያኑርልን🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንደ ጋሽ ሀይሌ የመሰሉ ጥቂት ኢትዮጵያዊያኖች ስላሉን ተስፋችን ብዙ ነው።እህታችንም የጋዜጠኝነት ሙያ ምሳሌ ነሽ።የምትመርጫቸው ቃላቶች፣ትህትናሽ፣አለባበስሽን ሁሉ ኮራሁበት።እግዚአብሄር ይባርካችሁ።
እንዲህ ያሉ ሰዎችን አያሳጣን ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ እናመሰግናለን
ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመሰግናለን። ፕሮፌሰርን ስላቀረባችሁልን።ቢቻል ይሄ ቃለምልልስ በተቻለ መጠን በተለያየ የሃገራችን ቋንቋ ቢቀርብ ጥሩ ይመስለኛል።ኢግዜር ይስጥልን።
ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅናቸው እግዚአብሔር ረጅምእድሜንከጤናጋር ይስጥልን
ማህበረ ቅዱሳን እስኪ አሁን እንኳ ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ተረዱ ይግባችሁ። አዚሙን ያንሳላችሁ። ፕሮፌሰር በእውነት እናመሰግናለን፣ የኢትዮጵያ አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይዎት! አሜን።
እውነት:ነው::ኢትዮጵያን:አላወቋትም::እግዚአብሔር:ይስጥዎት:በደንብ:ነው:የተረዳሁት::ያለመረዳት:ጭምር:ታሪኳን:የሚያዛቧት:እነዚህም:ሰዎች:ቢረዱ:ለአገሪቱ:መልካም:ነው::አሁንም:ቢሆን:ኢትዮጵያ:ኢትዮጵያ:ሆና:ትቀጥላለች::አገራችንን:እግዚአብሔር:ያስባት ❤❤❤
ከአክብሮት ጋር ማናቸው እነዚህ ስዎች? ታሪኳን ያዛቡትስ እነማን ናቸው? እግዚአብሔር አገራችንን አስቧት ታሪክን የሚመልስ ውድ መሪ ስቶናል:: ማንም ሊንቀው አይችልም የኢትዮጵያን ስብራት እየጠገነ የአገራችንን ትልቅነት እየመለስ ነው:: እየመረረህ ዋጠው!!
የተከበሩ ፕሮፈሰር ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሄት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ እባኮትን አንዳንዴ በሌሎችም ሚዲያ የህንን ቃለ መጠይቅ አቅርቡልን
Thanks Meski it was a great interview. We need Ethiopians who loved their country and never forget their history,hence the Ethiopian Orthodox Church 🙏
የሀገር ወዳድ ልጅ ሀገሩን ወገኑን በፀና ይወዳል ።ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የአባታቸዉን ፈለግ በመከተል ሀገራቸዉን በተለያየ መልኩ እያገለገሏት ሲሆን የፊልሙ እንዱስትሪ እንዲሰፋና ኢትዮጵያንም ብሎም አፍሪካን ለሌላዉ አለም ለማስተዋወቅ የሚሰሩት ስራ በታሪክ መሀደር በሰፊዉ ተፅፎ ለቀጣዩ ትዉልድ አስተማሪ ይሆናል።እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን!!!
“የገዛ ዘመዶቼን ታሪክ ከፈረንጆች በውድ ዋጋ እየከፈልኩ ነው የገዛሁት” በፍቅር የተሞሉ ገራሚ ሰው ነዎት
ምን የሚደንቅ ቃለ መጠይቅ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ
Ethiopia ye dawit kokobi ❤liyatefewati yemifetunu yetefalu ❤
Thanks!
Bro sera yelegnme birr lakelegne please bro chegerogne new
ጋሽ ኃይሌ ልዩ ሰው የኢትዮጵያ ስጦታ ለኔ በቲያትሩ ዓለም አርቲስት ዓለም ፀሐይ ወዳጆ በፊልሙ ዓለም ጋሽ ኃይሌን የሚያክል ጉምቱ የለም። ከዓለምዬ ጋር ብዙ ቲያትሮችን ሰርቻለሁ የቀረው ህልሜ ከጋሽ ኃይሌ ጋር እረዳትም ሆኜ መስራት ነው። ጋሽ ኃይሌ በሀገራችን የተሰሩትን አዳዲስ ሀውልቶች ብትተችልን ደስታችን ነው ታሪኩን በሚገባ ታውቀዋለህና። መስከረም ግሩም ነሽ በርቺልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
ኢትዮጵያን በቁሟ ሊግጧት ለሚሹ ፣ ፈርሳለች እያሉ በየለቱ ለሚያሟርቱ ሁሉ መርዶ ነው፣ ሙሾ አውራጆቹ ያፍራሉ ሐገሬ ትቀጥላለች 💚💛❤
በጣም አመሰግንሽለሁ እንዴው ማን ፍርጥ አድርጎ በጠየቀልኝ እሄን ትልቅ ሙህር ጀግና እና ባለ እውቀት ባለሞያ ፕሮፊሰር ሀይሌ ገሪማ ጀግናየ እድሜ ይስጥልኝ !!!
በጣም ደስ በሚል አገላለፅ ነው 31:11 ኢትዮጵያ
በእውነት ትልቅ ሰው: የእግዚአብሔር ፀጋና እውቀት የተላበሳቸው አዋቂ የታሪክ መምህር ናቸው:: እኚህን ሰው የታሪክ አዋቂ የሆኑ ሁሉ ሊማሩባቸው ይገባል:: ጠያቂዋ በጣም ጎበዝ ግሩም ጥያቄዎችን የማቅረብ ችሎታ ያለሺ ስለሆነ በርችልን እልሻለሁኝ::
ምናለ እንደርሶ ያለውን ቢያበዛልንተስፋ ኖት ባጭሩ ስገልፆት እድሜና ጤና ይስጦት
I wish everyone one of us know the importance of Ethiopia ❤❤❤
እናመሰግናለን ስለጋበሽልን 🙏🙏 እውነት እኮ ነው ብለዋል ታሪክና ቅርስ ሀገሪቱ ሰብሳቢ አላገኘችም በጣም ነው የሚገርመኝ። አስተዋይና ጥሩ አስተማሪ ኢትዮጲያዊ አከብሮታለሁ..!!
😢😢😢እኔ የለሁም በራሴ አዘኛለሁ በውነት ከዛሬ ጀምሮ የሃገሬን ታሪክ መማር አለብኝ። ረጅም እድሜ ጤና ለነዝህ ጀግና ለበረከት ሁኑ።😊 እግዝብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
ስሰማው የማልሰለቸው ታሪክ ያለው ትምህርት ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ነብሷን ይማር እናቴ ስለ አባ ግሪማ ታፈረ ታሪክ ትነግረኝ ነበረ መልካም ሰው !!!
የተከበሩ ፕሮፌሰር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት ከልብ ነው ያዳመጥኩ።የቅርስ ጉዳይ በጣም ያሳዝነኛል ሆዳም ተሰብስቦ
እውቀት እና አዋቂ የሆነ ሰው ሲገናኝ ለማንም ሰው የሚመጥን እንደማር የሚጣፍት እውቀት ታገኛለህ! አቦ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያላብሶት!!!
እውነት ነው ድንቅ ንግግር ኢትዮጵያን የሚያኖር እግዚአብሄር ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን👏👏👏
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤንነት ይስጥልን 🙏
ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው። ባንዳ ያልሆነ እግዚአብሔር ይመስገን።
በእውነተ ለዘላለም ኢትዮጵያ ትኖራለት ጋሸ❤
እኔ እደለኛ ነኝ።እረሰውን በዙህ ዘመን በመስማቴ። ሺ ! አመት ኑሩልን።
Professor HAILE GERIMA you are amazing Egezabeher edeme yesetelen
በጣም እናመሰግናለን በጣም እናመሰግናለን እንደገና በጣም እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም የሚደንቅ ቃለ መጠየቅ ነው እጅግ ድንቅ አባት ነው የማይጠገብ ነው ሳይዘመርላቸው የቆዩ በእውነት በእጃችን እያሉ ሰለ ሐይሌ ገሪማ ብዙም አላወራንም በጣም ድንቅ ሰው ናቸው በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ድንቅ አባት❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ እማማ ሀገሬ ኢትዩጽያ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚
መስኪ ለመጠይቅ የምትመርጭው ሰው በጣም አስተማሪ ነውና ለዚህ መልካም ተግባርሽ እናመሰግንሻለን።
እድሜ ከጤና ይስጦት ለኢትዮጵያ ያስፈልጓታል
እውነት እንዳያልቅ ብየ ተመኘሁ ግሩም ነው አምላክ ቅዱሳን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ፕሮፌሰር❤❤❤ማህበር ቅዱሳን ኑሩልን እናመሰግናለን❤❤
እውነት ታላቅ ምክር ነው ለሚሰማ ለትውልዱ ጥሩ ትምሕርት ናቸው ፕሮፌሰር እድሜና ጤና ሰጥቶ እግዚአብሔር ያሰምበትወት
Wow,I love much and respect more professor Hile Grima!!
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ። የመማር የማወቅ ልክ ይህ ነው ። ያስተማሩን የተናገሩት እውነትና ሀቅ ነው ። በጣምምም አስተምረውኛል ። እጅጉን አመሰግናቸዋለሁ ። የመማር የማወቅ ልክና ጥግ! !
Egziabher yimesgen edme ketena yistlin amen amen amen
መስኪ አንቺም ከጀርባሽ ይህ መጠይቅ እንዲሣካ ያደረገውም ሰው ሁሉ ትልቅ ሥራ ነው የሠራችሁት ። ደግሞም የፕ/ር ኃይሌ ገሪማን ታሪክ ማስቀመጥ በጣም እድለኞች ናችሁ ።
በስመአብ እንዲህ ያሉ አባቶችን አጽናኝ ሲገኝ መታደል ነው ❤️❤️❤️🌹✝️🙏
እውነት ነው አሁን የለውን ትውልድ ለመግራት በጣም በጣም ታስፈልገናለህ ።መላበለን። የአንተም ስራ ለሁሉም እንዲደርስ እንሻለን ።እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን።
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ታሪካችንን ጠብቀው የያዙልን እርሶን የመሰሉ ሊቃውንቶች ስላሉን ደስ ይለኛል ። እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያጎናጽፍልኝ 🙏🙏🙏
ሳዳምጣቸው ብውል አልሰለችም ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ😍 ታላቅ አክብሮት አለኝ ለእርሶ
እውነት ነው!!
"ኢትዮጵያ ባንተ አልተጀመረችም?
ባንተ አትጠፋም ነበር ያሉት።
እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
Thank you Brother Haile, you're a true Ethiopian, I am glad, and great full that you gave me a little piece from one of your movies BUSH MOMA, 50 + years ago.
God Bless you Brother
you need work otherwise this narration will not work
ከዚ በላይ እንዴት ትጥፋ
@@ethiopiantourismandhospita8782
የጠፍህ እንተ ነህ
@@ethiopiantourismandhospita8782
የጠፍህ እንተ ነህ
ማህበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን ትልቅ ሰው ፕሮፈሰርን ስለጋበዛችሁልን🙏🙏🙏 እሳቸው መማር ለፈለገ ትምህርት ቤት ናቸው
የተከበሩ ፕሮፈሰር ሀይሌ ገሪማ እባክዎ አንዳንዴ ገባ እያሉ ስለ ኢትዮጵያ ይመስክሩ ይናገሩ
አሁን ለኢትዮጵያ ያስፈልጓታል 💚💛❤️
የኢትዮጵያ ታሪክ ስሰማ የሚያስለቅሰኝ እኔ ብቻ ነኝ?እናመሰግናለን ፕሮፌሰር 🙏🙏🙏❤
"ማን የአውራ የነበረ
ማን የአርዳ የቀበረ"
እንዲሉ ፕሮፌሠርን ለምስክርነት የአቈየ
ፈጣሪ ይመስገን 🙏 ለትውልድ ጠቃሚ ታሪኩን እንዲረዱ የአደርጋልና
ፕሮፌሠር እድሜ ከጤና ይስጦት 🙏💕
ኘሮፌሰን ሀይሌ ገሪማ ኢትዮጵያን በእርሶ ውስጥ አያታለሁ💚💛❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏
ጋዜጠኛ መስኪ ተባረኪ ኑሪልን ዘመንሽ ሙሉ ትምይሁን ውዱ
ተመስጪ ነው የጨረስኩት እድሜ ከጤና ፕሮፌሰር እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን❤❤❤❤።
"ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ፤ ኢትዮጵያዊነትን ሰጪ እና ነጣቂ ነኝ የሚለው ነው ህዝቦችን ያማረረው" ይህን ንግግራቸውን አልረሳውም። 💚💛❤️
በብዙ ቁጭት አለን በተለይ በፊልም ሙያ በግሌ መስራት የምፈልግ ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ የሚያስታርቅ ስራ እንዲሁም የሀገራችን ታሪክ በሰፊው መስራት ፈልጋለሁ ነገ ተስፍ አለ አይዞን
I wish u all the best and ur plan may be fulfilled ❤
የኛ ሆሊውድ ምድጃችንን ከበን እየሰማን ያደግነው ነው።አሉ ፕሮፌሰር ኃይሌ።
እንደው ቃለመጠይቁ ለእድሜ ልክ ቢሆን እንዴት ደስ ይለኝ ነበረ መሠለሽ! ሳምንት እኪሆን እንዴት እንደጓጓሁ! አይ እኛ ኢትዮጵያውያን እንቁዎቻችንን እንዳናከብር, ታሪካችንን እንዲህ እንድናዋርድ, በሐይማኖቻችን እንዳንጸና ከተደረገብን አዚም በፈቃዳችን ከገባንበት ቅኝ ግዛት የምንላቀቀው መቼ ይሆን????????!!!!
ምናለ የድሮቹ እስከዘላለም ቢኖሩ
ውዱ አባታችን ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁሉም ነገር ይገባናል ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ስለኢትዮጵያ እንዲህ እያዋዛ የሚነግረን አያሳጣን ውዱ አባታችን ፕሮፌሰር እድሜ ጤና ሰጥቶ የሚመኟትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃዎ ያብቃን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን። ማህበረቅዱሳን ከልብ አመሰግናለሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልኝ አሜን።
ለዚህ አጥፊ ትውልድ እውነቱን የሚነግረው አባት ታሪክን የሚያውቅ አባት ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ።
ማኅበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየዉኸ ደስ ብሎኛል ፕሮፌሰር ኋይሌ ገራማ🙏🙏🙏 የጀግና ዘር ኢትዮጵያ ወዳዱ እንጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
እንደ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ያሉ ኢትዮጵያንን ያብዛልን፡፡ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ፡፡
ፕሮፊሰር በጣም ደስ የሚል አስተሳብ እና አገላለጽ ነዉ🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ምንግዜም አትጠፋም ፡ እኔም አያቴ በጣልያን መርዝ እንደሞቱ አባቴ አብዝቶ ስለኢትዮጵያ ጀግኖች ነግሮኛል🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️
Ene demo lemin endehone alawikim enbayen mekotater aktogn new yayehut !!!
❤❤❤
H666 38:43 8@@kor405
አው እውነት ነው ኢትዮጵያን ለማፍርስ እግዚአብሔር መሆን አለብህ ጥሩ አባባል ነው
እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እም ድንቅ ትንታኔ ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ኢትዮጵያ ልዩ ናት ኢትዮጵያን ለማጥፋት ለሚፈልጉ የውጭ ሃይል እንዲሁም አገሬን ትፈርሳለች ብለው እየፈረሰች ነው ብለው ለሚያስቡ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሁሉ አገሬ ጠላቷ ክፉ የሚመኝላት ይፈርሳል ይጠፋ እርሷ ግን ከፍ የሚያደርጋት የሚጠላትን የሚያደቅቅ ስውር ክንድ አላት ተመስገን
ማኅበረ ቅዱሳን በአርትኦት አይታማምና ርዕሱ ላይ ኢትዮጵያ ተብሎ ይስተካከል በማለት ጋሽ ኃይሌ ዕድሜ ይስጥልን።
👍
"ኢትዮጵያ ኃላ ቀር አይደለችም እነሱ ናቸው ኃላ ቀር" በትክክል💚💛❤️
ኋላ ቀርማ አምላክ እንደ እሱው በአምሳሉ ፈጠርሁት ያለውን ወንድም እህቱን ቀለሙ ጠቆረ ብሎ እንደ እንስሳ ሊገዛው የሚሞክር ሁሉን ለእኔ ሆድ ላድርግ የሚል የስግብግብ ጅብነት የአሳማነት ባህርይ የነገሰበት ነው ።
ኋላቀርነትማ ከክቡር የሰው ልጅ ባህርይ ወርዶ ፈጣሪአብዝቶ እንደሚጠየፈው የሚታወቀውን ከእንስሳት ባህርይም የወረደን የድቁርና ና የነውር ስራን ስልጣኔ እየመሰለው የሚጨማለቀው ቆሻሻ ድርጊትን እንደ መልካም የመሰብከው ከንቱ አመለካከት ነው።
ከየትኛውም ህዝብ በፊት መንግስታዊ አስተዳደር መመስረቱ የተረጋገጠ,ከምግብ መርጦና ለይቶ የሚመገብ (ስለተራበ ብቻ ያገኘውን ሁሉ የማያጋብስ የሚፈቀድ የማይፈቀድ ያወቀ)እንግዳን እጅግ የሚያከብር የዋህ በክብሩ በእምነቱ በሚስት በርስቱ የሚመጣበትን ደግሞ አይቀጡ ቅጣት መቅጣት የሚያውቅ መቼ ምን የት የሚያደርገውን የሚያውቅ ህዝብን ማነው ኋላቀር ለማለት የሚደፍር ?
ሰው ተማረ ሚባለው እንደ ህጻን ሲሆን ነው፤የተሰማውን፣ የሚያውቀውን፣በነጻነት ይናገራል።ፕሮፌሰር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ሀገሩን ለሚወድ ሠው ብዙ የሚያስተምሩ ድንቅ መምህር::
ማኅበረ ቅዱሳንን እንደዚህ ዓይነት ታሪክ አዋቂ አባቶችን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
Abate beretalege hayele gerema ❤❤❤❤❤❤weshetega eteyopa alodeme
ኢትዮጵያዊ ጎንደሬ የተከበሩ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቅርስ መዝገበ ቃላት እረ ስንቱ ...❤!!
አፍ ቁርጥ ይብልሎት 💚💛❤️🙏 የጀግና ልጅ ጀግና💚💛❤️🙏
ጋሽ ሀይሌን በዚህ መልኩ ከማቅረብሽ ባሻገር ስርአትሽን በጣም እያደነቅኩ ነው የሰማሁት:: ለዚህም ኢትዮጵያዊ ማንነትሽ እያመሰገንኩ በርቺልኝ ወጥይልኝ እላለሁ
ከልቤ ከምወዳቸው አንዱ የሀገሬ ባለውለታ ❤❤❤❤❤
እውነትም መሠረቷን የማያውቅ ማንም ተነስቶ የማይንዳት ኢትዮጵያ መንፈስ ናት‼😍 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፕሮፌሰር ኃይሌ💜🙏🙏🙏
Thank you very much 💚💛❤️🙏we like you ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ ትልቁን ተስፋዋን ማስተዋል አቅቶንነበር እናመስግናለን ትልቁ ተስፋ አለን 👌ምቀኞች, የበታችነት ሲሰማቸው የኖሩ ፖለቲከኞች ክፍዎች ሀገርን በዘር ያመሱ እግዚአብሔር ያጥፋልን :;
Really??
ቃለሕይወት ያሰማልን እዉነት ነዉ የተናገሩት ሁሉ:: ብቻ አምላክ በጥበቡ በቃ ይበለን::
እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን! ከታሪክ ማደር ተመግበን! ከንቱዎች የደበዘዙትን የታሪክ የእይታ መነፅራችን አንዲጠራ የሚያደርግ ምርጥ ዝግጅት ነው።
Ethiopia is rising❤❤❤
እውነት ነው ድንቅ ንግግር ኢትዮጵያን የሚያኖር እግዚአብሄር ነው 🙏
ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትላቸው ሰዎች አንዱ እና ታላቅ ሰው ለአሁኑ ዘመን ትውልድ ላለፈውም ትውልድ ታላቅ መምህር ኢትዮጵያ መንፍስ ናት እውነትም መንፈስ እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት የማረሳውጠቃለ መጠየቅ ነው 💚💛❤ እናቴ የገፋሽ ይገፋ እዴሜና ጤና ይርጥልን ፕሮፌሰር
ሁሌም ባዳምጣቸው የማይሰለቹኝ እውነት ኢትዮጵያን እንዳውቃት በደንብ ያደረጉኝ ድንቅ አባት ናቸው ❤ቸሩ መድሀኒያለም ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው እወዳቸዋለሁኝ በፍቅር❤❤❤❤❤
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ
ዕድሜና ጤና ይስጦ 🙏
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እና አስተዋይ !
ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ እኔ በጣም ነው የምወደው ❤🙏ሁሌ ተረጋግቶ ነገሮችን ሲተነትን ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ከነ ሙሉ ማንነቱና ግርማ ሞገሱ ሁሌ አንድ አይነት ሰው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ 🙏❤
ኑሩልን አባታችን🙏🙏🙏 እንደ አፈዎት ያርጉልን🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይስጥልኚ🙏🙏🙏💚💛❤️
ፕሮፌሰር ሀይሌ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ጠና ይስጥልን ተሰምቶ የማይጠገብ የኢትዮጵያ ታሪክ ሰለምታሰተምረን፣ እግዚአብሔር ጋንተ ጋር ይሁን፣ እናት ኢትዮጵያ ታመስግናሀለች ወላጆችህ ይባረኩ ብርቅየ ኢትዮጵያዊ ነህ 💚💛❤
ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅልን ልብን የሚያሞቅ ቃለ ምልልስነዉ🥰🥰🥰ጋሽ ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጦት ከጥላቻ የፀዳ በቅን በንፁ ልብነዉ ታሪኮችን የሚሰንዱት ጋዜጠኛ መስከረም ደሞ ጀግና ሞያሽን አክባሪ በጣም ነዉ ምወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ገና ብዙነገር ታሳይናለሽ እኔ በዚሰአት25 አመቴነዉ ልጆች እያለን ብዙ ዶክመንተሪዎች በኢቲቪ ሲተላለፍ በጣም እንከታተልሽነበር 🥰🥰🥰
ጋሽ ኃይሌ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።ብዙ ነገር እንድትነግረን ቆይልን🙏
በረከቱን እግዚአብሔር ያብዛልዎት ወንድም ዓለም
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ማኀበረ ቅድሳን እንዲህ ዓይነቱ አባት ስላቀረባቹልን ረጅሜ እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏
ፕሮፌሰር የብህር ነፍጠኛ የታሪክ ማህደር ነህና እናከብርሃለን እንወድሃለን ኩራታችን ነህ🎉 በዚሁ አጋጣሚ የማህበረ ቅዱሳን ጋዜጠኛ እጅግ ሳላደንቅሽ አላልፍም ትህትናሽ የአጠያየቅ የቃላት ፍሰትሽ ይደንቃል በርች
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ላባታችን ለጋሼ ሃይሌ ገሪማ በእዉነት የእግዚአብሔር ፀጋዉ ከእርሶ ጋር ነዉ እንዲህ እንደምሣሱላት የምዬ ኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳዮት ።
አመሰግናለሁ !
ትክክል የዛር መንፈስ በኢትዮጵያ ሰፍኖአል ። እግዚያብሔር ያንሳዉ ከምድራችን ።
እግዚአብሄር እንደርስዎ ያለ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ያኑርልን🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንደ ጋሽ ሀይሌ የመሰሉ ጥቂት ኢትዮጵያዊያኖች ስላሉን ተስፋችን ብዙ ነው።እህታችንም የጋዜጠኝነት ሙያ ምሳሌ ነሽ።የምትመርጫቸው ቃላቶች፣ትህትናሽ፣አለባበስሽን ሁሉ ኮራሁበት።እግዚአብሄር ይባርካችሁ።
እንዲህ ያሉ ሰዎችን አያሳጣን ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ እናመሰግናለን
ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመሰግናለን። ፕሮፌሰርን ስላቀረባችሁልን።
ቢቻል ይሄ ቃለምልልስ በተቻለ መጠን በተለያየ የሃገራችን ቋንቋ ቢቀርብ ጥሩ ይመስለኛል።
ኢግዜር ይስጥልን።
ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅናቸው እግዚአብሔር ረጅምእድሜንከጤናጋር ይስጥልን
ማህበረ ቅዱሳን እስኪ አሁን እንኳ ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ተረዱ ይግባችሁ። አዚሙን ያንሳላችሁ። ፕሮፌሰር በእውነት እናመሰግናለን፣ የኢትዮጵያ አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይዎት! አሜን።
እውነት:ነው::ኢትዮጵያን:አላወቋትም::እግዚአብሔር:ይስጥዎት:በደንብ:ነው:የተረዳሁት::ያለመረዳት:ጭምር:ታሪኳን:የሚያዛቧት:እነዚህም:ሰዎች:ቢረዱ:ለአገሪቱ:መልካም:ነው::አሁንም:ቢሆን:ኢትዮጵያ:ኢትዮጵያ:ሆና:ትቀጥላለች::አገራችንን:እግዚአብሔር:ያስባት ❤❤❤
ከአክብሮት ጋር ማናቸው እነዚህ ስዎች? ታሪኳን ያዛቡትስ እነማን ናቸው? እግዚአብሔር አገራችንን አስቧት ታሪክን የሚመልስ ውድ መሪ ስቶናል:: ማንም ሊንቀው አይችልም የኢትዮጵያን ስብራት እየጠገነ የአገራችንን ትልቅነት እየመለስ ነው:: እየመረረህ ዋጠው!!
የተከበሩ ፕሮፈሰር ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሄት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ እባኮትን አንዳንዴ በሌሎችም ሚዲያ የህንን ቃለ መጠይቅ አቅርቡልን
Thanks Meski it was a great interview. We need Ethiopians who loved their country and never forget their history,hence the Ethiopian Orthodox Church 🙏
የሀገር ወዳድ ልጅ ሀገሩን ወገኑን በፀና ይወዳል ።
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የአባታቸዉን ፈለግ በመከተል ሀገራቸዉን በተለያየ መልኩ እያገለገሏት ሲሆን የፊልሙ እንዱስትሪ እንዲሰፋና ኢትዮጵያንም ብሎም አፍሪካን ለሌላዉ አለም ለማስተዋወቅ የሚሰሩት ስራ በታሪክ መሀደር በሰፊዉ ተፅፎ ለቀጣዩ ትዉልድ አስተማሪ ይሆናል።
እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን!!!
“የገዛ ዘመዶቼን ታሪክ ከፈረንጆች በውድ ዋጋ እየከፈልኩ ነው የገዛሁት” በፍቅር የተሞሉ ገራሚ ሰው ነዎት
ምን የሚደንቅ ቃለ መጠይቅ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ
Ethiopia ye dawit kokobi ❤liyatefewati yemifetunu yetefalu ❤
Thanks!
Bro sera yelegnme birr lakelegne please bro chegerogne new
ጋሽ ኃይሌ ልዩ ሰው የኢትዮጵያ ስጦታ ለኔ በቲያትሩ ዓለም አርቲስት ዓለም ፀሐይ ወዳጆ በፊልሙ ዓለም ጋሽ ኃይሌን የሚያክል ጉምቱ የለም። ከዓለምዬ ጋር ብዙ ቲያትሮችን ሰርቻለሁ የቀረው ህልሜ ከጋሽ ኃይሌ ጋር እረዳትም ሆኜ መስራት ነው። ጋሽ ኃይሌ በሀገራችን የተሰሩትን አዳዲስ ሀውልቶች ብትተችልን ደስታችን ነው ታሪኩን በሚገባ ታውቀዋለህና። መስከረም ግሩም ነሽ በርቺልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
ኢትዮጵያን በቁሟ ሊግጧት ለሚሹ ፣ ፈርሳለች እያሉ በየለቱ ለሚያሟርቱ ሁሉ መርዶ ነው፣ ሙሾ አውራጆቹ ያፍራሉ ሐገሬ ትቀጥላለች 💚💛❤
በጣም አመሰግንሽለሁ እንዴው ማን ፍርጥ አድርጎ በጠየቀልኝ እሄን ትልቅ ሙህር ጀግና እና ባለ እውቀት ባለሞያ ፕሮፊሰር ሀይሌ ገሪማ ጀግናየ እድሜ ይስጥልኝ !!!
በጣም ደስ በሚል አገላለፅ ነው 31:11 ኢትዮጵያ
በእውነት ትልቅ ሰው: የእግዚአብሔር ፀጋና እውቀት የተላበሳቸው አዋቂ የታሪክ መምህር ናቸው:: እኚህን ሰው የታሪክ አዋቂ የሆኑ ሁሉ ሊማሩባቸው ይገባል:: ጠያቂዋ በጣም ጎበዝ ግሩም ጥያቄዎችን የማቅረብ ችሎታ ያለሺ ስለሆነ በርችልን እልሻለሁኝ::
ምናለ እንደርሶ ያለውን ቢያበዛልን
ተስፋ ኖት ባጭሩ ስገልፆት እድሜና ጤና ይስጦት
I wish everyone one of us know the importance of Ethiopia ❤❤❤
እናመሰግናለን ስለጋበሽልን 🙏🙏 እውነት እኮ ነው ብለዋል ታሪክና ቅርስ ሀገሪቱ ሰብሳቢ አላገኘችም በጣም ነው የሚገርመኝ። አስተዋይና ጥሩ አስተማሪ ኢትዮጲያዊ አከብሮታለሁ..!!
😢😢😢እኔ የለሁም በራሴ አዘኛለሁ በውነት ከዛሬ ጀምሮ የሃገሬን ታሪክ መማር አለብኝ። ረጅም እድሜ ጤና ለነዝህ ጀግና ለበረከት ሁኑ።😊 እግዝብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
ስሰማው የማልሰለቸው ታሪክ ያለው ትምህርት ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ
ነብሷን ይማር እናቴ ስለ አባ ግሪማ ታፈረ ታሪክ ትነግረኝ ነበረ መልካም ሰው !!!
የተከበሩ ፕሮፌሰር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት ከልብ ነው ያዳመጥኩ።የቅርስ ጉዳይ በጣም ያሳዝነኛል ሆዳም ተሰብስቦ
እውቀት እና አዋቂ የሆነ ሰው ሲገናኝ ለማንም ሰው የሚመጥን እንደማር የሚጣፍት እውቀት ታገኛለህ! አቦ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያላብሶት!!!
እውነት ነው ድንቅ ንግግር ኢትዮጵያን የሚያኖር እግዚአብሄር ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን👏👏👏
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤንነት ይስጥልን 🙏
ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው። ባንዳ ያልሆነ እግዚአብሔር ይመስገን።
በእውነተ ለዘላለም ኢትዮጵያ ትኖራለት ጋሸ❤
እኔ እደለኛ ነኝ።እረሰውን በዙህ ዘመን በመስማቴ። ሺ ! አመት ኑሩልን።
Professor HAILE GERIMA you are amazing Egezabeher edeme yesetelen
በጣም እናመሰግናለን በጣም እናመሰግናለን እንደገና በጣም እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም የሚደንቅ ቃለ መጠየቅ ነው እጅግ ድንቅ አባት ነው የማይጠገብ ነው ሳይዘመርላቸው የቆዩ በእውነት በእጃችን እያሉ ሰለ ሐይሌ ገሪማ ብዙም አላወራንም በጣም ድንቅ ሰው ናቸው በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ድንቅ አባት❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ እማማ ሀገሬ ኢትዩጽያ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚
መስኪ ለመጠይቅ የምትመርጭው ሰው በጣም አስተማሪ ነውና ለዚህ መልካም ተግባርሽ እናመሰግንሻለን።
እድሜ ከጤና ይስጦት ለኢትዮጵያ ያስፈልጓታል
እውነት እንዳያልቅ ብየ ተመኘሁ ግሩም ነው አምላክ ቅዱሳን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ፕሮፌሰር❤❤❤
ማህበር ቅዱሳን ኑሩልን እናመሰግናለን❤❤
እውነት ታላቅ ምክር ነው ለሚሰማ ለትውልዱ ጥሩ ትምሕርት ናቸው ፕሮፌሰር እድሜና ጤና ሰጥቶ እግዚአብሔር ያሰምበትወት
Wow,I love much and respect more professor Hile Grima!!
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ። የመማር የማወቅ ልክ ይህ ነው ። ያስተማሩን የተናገሩት እውነትና ሀቅ ነው ። በጣምምም አስተምረውኛል ። እጅጉን አመሰግናቸዋለሁ ። የመማር የማወቅ ልክና ጥግ! !
Egziabher yimesgen edme ketena yistlin amen amen amen
መስኪ አንቺም ከጀርባሽ ይህ መጠይቅ እንዲሣካ ያደረገውም ሰው ሁሉ ትልቅ ሥራ ነው የሠራችሁት ። ደግሞም የፕ/ር ኃይሌ ገሪማን ታሪክ ማስቀመጥ በጣም እድለኞች ናችሁ ።
በስመአብ እንዲህ ያሉ አባቶችን አጽናኝ ሲገኝ መታደል ነው ❤️❤️❤️🌹✝️🙏
እውነት ነው አሁን የለውን ትውልድ ለመግራት በጣም በጣም ታስፈልገናለህ ።
መላበለን። የአንተም ስራ ለሁሉም እንዲደርስ እንሻለን ።
እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን።