ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ለቅዱሳን ስእላት ስለመስገድ ጥያቄ እና መልስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, መዝሙር ያሬድ, ጋዲሳ, Mezmur yared, Gadisa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มิ.ย. 2024
  • ለቅዱሳን ስእላት ስለመስገድ ጥያቄ እና መልስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, መዝሙር ያሬድ, ጋዲሳ, Mezmur yared, Gadisa
    ለቅዱሳን ስእላት ስለመስገድ ጥያቄ እና መልስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, መዝሙር ያሬድ, ጋዲሳ, Mezmur yared, Gadisa
    ለቅዱሳን ስእላት ስለመስገድ ጥያቄ እና መልስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, መዝሙር ያሬድ, ጋዲሳ, Mezmur yared, Gadisa

ความคิดเห็น • 14

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy หลายเดือนก่อน

    እረ ያ ጨርቅ ቢኖርና ቤተ መቅደስ አሰቀምጠን ዝቅ ብለን ፀጋው እንዲያድርብን በሰገድንለት የፀጋው ባለቤት አምላክ አይደል ?

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 หลายเดือนก่อน

    ዳኒ የትእቢት ጥግ!!! መዝሙረ ያሬድ ማለት እንደነብር ፍጥርቅ አድርጎ ይዞ መናፍቃንን የሚያናዝዝ የቤተክርስቲያን ትሁት ልጅ ነው::

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዳንዔል የሚሉት ሰው ይንቀዠቀዣል አንደንድ ጊዜ roach (በረሮም ) ይመስለኛል ? ሁልጊዜ በዕውቀት ተገድሎ ነው የሞሄደው ደሞ ይመጣል ተንተባትቦ ይሄዳል ምን ጉድ ነው ?

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 หลายเดือนก่อน

    እረ ዳንኤል ቅሌታም የሆንክ ስውዬ😂😂😂😂

  • @ChristianNegn-tl5px
    @ChristianNegn-tl5px หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ስዕላትና ቅዲሳን ልዩነት አላቸው ብየ ስለማስብ ለስዕል አልሰግድም😫😫 ለማስተማርያ ይጠቅማሉ ብየ አስባለሁ

    • @user-fx1ut5gw6l
      @user-fx1ut5gw6l หลายเดือนก่อน

      ማን ለስእሉ ይሰግዳል ለስእሉ ባለቤት እንጂ አንተ መናፈቅ😮

    • @ChristianNegn-tl5px
      @ChristianNegn-tl5px หลายเดือนก่อน

      @@user-fx1ut5gw6lኧረኔ መናፍቅ አደለሁም 😳

    • @ethiopiahagere9433
      @ethiopiahagere9433 หลายเดือนก่อน

      የመናፍቃን ኮመንት😂😂😂😂እኔም መናፍቅ እያለሁ እንዲህ ነበር የምኮምተው😂😂😂😂😂😊

    • @ChristianNegn-tl5px
      @ChristianNegn-tl5px หลายเดือนก่อน

      @@ethiopiahagere9433 ንስሀ ግቢ ማማ

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy หลายเดือนก่อน

      ማን ስገጂ አለሽ ? እኔ ግን መፅሠፍ ቅዱሱን ሳነብ ዻውሎስ ይታየኛል ዝቅ ብዬም አከብረዋለሁ “ለፀጋውም እሰግድለታለሁ የማሪያም ፀጋ ደግሞ ወልደቱና ትንሳአኤውን ያስታውሰኛል ከሁሉም በላይ
      ለእኔ የሚታየኝ በመስቀል ላይ ለእኔ ድሕነት ሲል የተሰቀለውን እየሱስ ነውና ዝቅ ብዬ “በአምልኮ እሰግድለታለሁ “ maximize your knowledge!!!