ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን• አሰሮ ለሰይጣን~ አግአዞ ለአዳም• ሰላም~ እምይእዜሰ• ኮነ~ ፍሥሐ ወሰላም።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫ዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ ቤሩት ሊባኖስ እንደ ምትመጣ አቃለሁ እባክህ የቅዱሱ ያሬድ እምነት ይዘህ ና ከይቅርታ ጋር
በጉጉት የምጠብቀው መርሃ ግብር በተለይ ክፍለ ሀገር ገጠር አካባቢ ተወልደን ያደግን ልማድና ክርስትናን ለየተን ያወቅንበት ብዙ ያተረፍንበት ይመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥልን።
በጣም
በጣም😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አዎ እህታችን በተለይ እኔ
😢😢😢😢❤❤❤
በንነት ደምሩኝ እህቶቸ የኔ ውዶች❤
እናንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🤲🤲🤲🙏!!
ይህን ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ ስምህ ለዘላለም ይክብር ይመስገን🤲🎤ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማየትን ያውርስልን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህሮችዬ❤️
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትንያሰማልን በእድሜበጠናይጠብቅልንአሜን❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናንተ መልካሞች በስደት በአሐዛብ ሀገር ለምንጨነቅ የሕይወትን ቃል የምትመግቡን አስተማሪዎቻችን የሕወትን ቃለ ያሰማልን የበረከቱን ፍሬ ይስጥልን. እኛንም በተማርነው እድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን ብዙ አትረፈናል በትምህርቶቻችሁ ቀንዲል ሚዲያን ያስፋልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ 30 60 1000 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን
አባታችን እዲሁም ወድማችን ቃሎት የሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የውነት አጥትን የሚየለመልም ትምርት ነው ብዙ ነገር አውቄበታለው እኔ በጣም ከትልቅ ይቅርታ ጋር በልማድና ክርስትና የምጠይቀው ጥያቄ የነብየት አፃማትን ብዙ ሰዎች ቄስ ነው የሚፆመው ይላሉ አብሶ በገጠራማው አከባቢ ለምሳሌ እኔ በምኖርበት አከባቢ አዋሽ መልካሳ ሰኔ ፆም ላይ እዲሁም ገናላይ ስጋቤት አይዘጋም እባኮት በዚህ አጠር የለ አስተምሮ ይስጡልኝ እኔ ሁሉንም ፆማለው ማለቴ ሰባቱንም ግን ብዙ የልማድና ክርስትና ትከታዎች ስላሉ ነው ይህንም ሚዲያ የሚከታተሉ ብዙ ስላሉ ነው መምህርዬ ፀጋውን የብዛላችሁ ከቤቱ ያኑርልን ውድ ወጋኖቼ ሼር ላይክ መድረጋችሁን አትርሱ አያስከፍልም እስከመጨረሻው ተከታተሉ ብዙ ትምርት ታገኘበታላችሁ አመሰግናለው
እኛም ጋር እዲህ እሚባል አለ በተለይ የሰኔ ፆም ግን ስህተት ነው ቤተክርስቲያን ፆም ናቸው ያለቻቸዎውን ሁሉ መፆም ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው
የኔም ጥያቄ ነበር 🎉🎉🎉
ይሄው እኔ እድሜ ልኪን 28 አመቴ አልፆም አልጸልይ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሩፋኤል እያላቹህ።
, በጣም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልነ በዕድሜ በጸጋ ይቆያችኹ ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልነ።ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠነ።
ስልካቸውን የምታቁ ከአላቹ እንዳታልፉኝ እህቶች በውስጥ የምጠይቀው ጥያቄዎች ስላሎኝ ነዉ በእግዚአብሔር 🙏🙏
ወደ ሗላ መለስ ብለሽ እይዉ አንድ ቦታ አስቀምጠዋል❤
አዎ እህቴ ጠፋብኝ እረሱ ምን ላይ ስልክ ቁጥር የተናገሩት ፈልጌ አጣዉት እሺ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ❤❤
እስፖርት ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም የሚል ትምህርት እሰጡበት ላይ ታገኝዋለሽ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ድቅ ትምህርት ኛኛም ቃሉን ሰመትን 30&60&100ያማረ ፍሬ እድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
መምህር እንዲሁም ወንድማችን ዳቆን በእውነቱ ቃለሒወትን ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ይጠብቃችሁ አሜን❤ እኔ ከበድ ያለጥያቄ አለኝ የመጣሁ ወደክርስትና በጣትልቅ ሆኜ ነው ክርስትናም የተነሳሁት ከወለድኩ በኋላ ከልጄ ጋር ሆኜ ነው ማንም እሚያግዘኝ አልነበረም ግን በቃ በውስጥ ክርስትና መነሳትም እንዳለብ አላቅም ነበር ክርስቲያን ነኝ ብዬ ብዙ ኖሬ ኖሬ ስረዳ ተነሳሁ ግን ክርስትና ከነልጄ ሲያነሱን ቅባዓ ሜሮን አልተቀባሁም ብሁላ ከተማርኩኝ ብኋላ በጣም ያስጨንቀኛል መቀባት ያለብንን ከሆነ ለምን እንደዛ አላረጉልንም ብዬ እጨነቃለሁ ግን ልጅነትን እንዳገኘሁ ጥርጥር የለኝም ቢመልሱልኝ እውነት ከሥላሴ ልጂነት የተከፈለብንን ነገር ይኖር ይሆን😢 ሌላ ክርስትና እናት እኔም ልጄም በሰአቱ የለንም ያነሳን የለም ግንለልጄን ለእማመምላክ እንደሰጠሁ በሙሉ ልቤ አስቤ አልጨነቅም እኔም እንደዛው እና ክርስትና እናት ስሌሌን ችግግ ይኖረው ይሆን?? ዳቆንዬ ባበዛብህምፈበትግስት እንድትቀበለኝ መምህርም እንድትመልሱኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹሁልን መምህራችን ❤ይህንን ትምህርት በእውነት በየ ክፍል ሀገሩ ብያስተሙረሉን ስንት ህይውት ይተርፍ ነበር በልማድኮ ስንት ነገር የማይደርግ ነገር ይለም😢
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ስሜ አለማዊይ ስሜ እፁብ ድንቅ መንፈሳዊይ ስሜ አስካለ ማርያም እባላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን መምህር ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ አለኝ እግዝኦ ማርነ ክርስቶስ እና ቤንተ ማርያም ማርነ ክርስቶስ በምንልበት ግዜ አብዛኛችን በልማድ ነው እምንለው ግን የጣታችንን አጀማመርና ከየት ወደየት መጀመርና መጨርስ እና ለምን እንደምንል አናውቅም ብትመልሱልን
ከዚህ በፊት ተመልሶ ወደሆላ ሂደሺ አዲምጪ
@@aelamabbg3541 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ግን ማወቅ አውቀዋለሁ የጠየኩበት ምክንያት የሆነ ሌላ ሚድያ ሳስተምሩ ሰምቸ ዝም ብየ አዳምጨ አለፍኩት እና ብዙምእልተማርኩበትም ነበር ከዚያ ከቆየ በኃላ ደግሞ ሰመሁትና በጣም አደመጥኩት እና እንደኔ ግራ የተጋባ ስለሚኖር ቢደገም ብየ ነው እህቴ
በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ድቅ ጥያቄና መልስ እኔ በፊት ሽት ቤት ነበር በስደት ሆኜ የምሰግደው አሁን ላይ ሌላ ቤት ቀይሬ እደምሰግድና እደምፆም በይፋ ተናግሬ ምንም ቢያስቸግሩኚም እንኳን ከምተኛበት ላይ እሰግዳለሁ ፀሎት ቤት ለማዘጋጀት ያለሁበት ሆኔታ ስለሚያስቸግረኚ የለኚም ፀሎትም ማደርሰው በስልክ ነው እግዚአብሔር ልጆቹን በተመቻቸ ሆኔታ ሆነን እናመሰግነው ዘድ ፈቃዱ ይሁን አሜን ተባረኩ ዘራችሁን ያብዛ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳካልሽ እህቴ ጸሎት ቦታ የምታገኝበት ቤት ያጋጥምሽ 🥰እኔስ ከክላሴም የሚመጣ የለም በዛላይ ሰፊ ነው እንደ ሰው ጸሎት ቦታ አዘጋጅቼ ግን ሰነፍኩ 😢😢
ቃለ ሒወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ እኔ ገጠር ተወልጀ ገጠር ያደኩ የገጠር ልጅ ነኝ እናም ወደሐረብ ሐገር ለመሄድ ፕሮሰስ ለመጀመር ወደ አድስ አበባ አቀናሁ እናም እዚያን በነበርኩበት ግዜአት ፕሮሶሴ በመዘግየቱ ምክንያት እሰዉ ቤት ተቀጥሬ መስራት ጀመርኩኝ እናም የተቀጠርኩባቸዉ ሰወች ጴኔጤ ስለነበሩ ቸርች ይዘዉኝ ይሔዱ ነበር እና ጌታን ተቀበይ አሉኝ ከዛን በቸርቻቸዉ አገልጋይ የሚሉኝን በማለት እዳሉኝ ሖንኩኝ እናም 8ወራት ከነሱ ጋር ፀሎት እያደረኩኝ ቆየሁ ከዚያም ወደቤተሰቦቸ ሔርኩኝ መፀሐፍ ቁዱስ አነባለሑ ግን በጣም ተፅኖ ስላደረብኝ በእግዚያብሔር ብቻ ነዉ የማምነዉ ስሰግድም በየሱስ ስም እያልኩኝ ነዉ የምሰግደዉ እባካችሑ አንድ በሉኝ 😭🤲
Eheta yensha abate yage kaza esachwe yerdoshale@@user-oc3sd2ku76
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራቸችን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ለኛም ለሰሚዎችከልማድ ወደ ተግባር ክርስትና እንድንገባ ማስተዋሉን ያድለን❤
በቅንነት ደምሬኝ እህታለሜ❤
ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. በድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን. እውነት ይህ ፕሮግራም. ሁሉም ኦርቶዶክስ. ሊከታተለው የሚገባ ትምህርት ነው
እኔም የስድብ አልለቅ ብሎኛል ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ብዙ ትምህርት እያሳወቃቹህን ነዉ እኔም ሶስት መስቀል ነዉ ያደረኩት ነገርግን አላዉቅም ነበር ይሄን በፀጋ ያቆይልን በርቱልን❤❤❤❤
ሠላም ውድ መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ብዙ ነገሮች በልማድ የምናደርጋቸው ነበር ግን ቀንዲል ሚዲያ ከተቀላቀልኩ ጀምሬ ብዙ ቁምነገር ተምሬያለው በእውነት ክብረት ይስጥልን በርቱ ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ 2,3,መሥቀል አንገት ላይ በማሠር ዙሪያ እኔ አሁን 3መሥቀል ነው ያሠርኩ አንዱ አንሶኝ ሣይሆን መሥቀል ከምገልፅላቹ በላይ እጅግ በጣም ከመውደዴ የተነሣ ነው ስለዚህ ከህጉ ወጥቼ ከሆነ እታረማለው ውድ መምህራን ።
ይሄንን ምርጥ ምግብ ሼርርርርር እያደረግን ወገን ሸርቱ ምእመናን ባለው ሚድያ ሁሉ መሸረት ግድ ይላል ልማድንና ክርስትናን ለይተን ማወቅ አለብን
እኳደህናመጣችሁልን የኛእቁ መምህራኗች ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜበፀጋ ያኑርልን 🙏የነገዋ ኪዳነምህረት ጭቀታችሁን ሁሉታቅልላችሁ አገራችንን ሰላምያርግልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እንካን ደህና መጣች ቤተሰብ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው እያስተላለፋችሁ ያለው አስበ መምህራንን ያድልልን እኛም በሰማነው 30 ፣60፣100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ ይርዳን የቅዱሳን አምላክ ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ካለችበት መከራ አምላክ ያላቃት
ቃለሂወት ያሰማልን በርቱልን የሚነሳዉ ጥያቄ ሁሉ ትምህርት ይሚስጥ ነው እናመሰግናለን
ረብኡኒ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ድንቅ ትምህርት ነው ቃሉን ሰምተን ያማረ ፍሬ እንዲያፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ረብኡኒ እዳታልፉኝ በቤተሰብ ትዳር መጣልኝ እቢ አልኩኝ ግን የቤተሰብ ጫና ነበረብኝ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ናቸው ምራቅ የዋጡ ናቸው እናም በስተመጨረሻ እሺ አልኩኝ ወድጄው ግን እድልም የሠርግ ቀን ተወሰነ በመሀል የውጪ ፕሮሰስ ጀመርኩኝ ቬዛ እስኪመጣልኝ ቀኑን አራዘምኩት ከዛም ተሳክቶልኝ ሔድኩ በፊቱንም ስለማልውደው እንደማልፈልገው ነገርኩ ይህ ሀጥያት ይሆንብኛልን
ሰላም እንዴት አመሻችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች
እግዚአብሔር ይመስገን ቸር አመሻችሁ ❤❤❤
እግዚኣብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
ቀለ ህይዉት ያሰማልን ❤❤❤❤
እኳን እደና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ጥሩ መርሀ ግብር ነው እስካሁን ልማድና ክርስትናን ጥሩ ትምህርትን አግቼበታለው እኔም ዛሬ አድ ጥያቄ አለኝ እናቴ ስለቆረበች አርብ ተቆልቶ ያልተፈጨ ቡና አትጠጣም እናም አዳዴ ከቤተክርስቲያን መልስ እኔቤት ይዣት ስሄድ ዛሬ የተቆላ አይደለም ብዬ መፍጫውስጥ የነበረ ነዉ ብዬ ዋሽቻት አጠጥቻት አቃለው ዉስጤ ግን እረፍት የለውም ጌታሆይ ሀጢያት ከሆነም ይቅር በለኝ እላለው ለምድነው ግን ስላት ጌታችን ያረፈበት ቀን ነው ትለኛለች ግን እኮ ድካም የለው እኛኮ በማሽን ነው የምንፈጨው ስላትም በፍፁም ትለኛለች ስለዚህ ስህተት ከሆነም የሰራውት የስካሁኑን ይቅር ይበለኝ ካሁን በኋላ እጠነቀቃለው አመሰግናለው እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችነ ወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርቱልነ
እወነት ምን እደምል አላቅም ቃልዮት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ የማላቀወን ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ይሰጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እንዲሁም ለ/ዲያቆን ትልቅ እውቀትእየመገባችሁን ነው በዚሁ አጋጣሚ አሁን ላይ የአረቡ ሃገር እሁድን የእረፍት ቀን አድርገውታል
መምህርኮ እንዴት የልቤን እንደምታወራ ማርያምን ተባረክ አቦ ❤❤❤❤
በእውት ደስስ እሚል ጥያቄና መልስ ጥያቄየ ሁሉ ተመለሰ ነኝ እመቤታችን ትስጥልን መምህር
በውነት የማላውቀውን አወቁ ቃለ ህይወት ያስማልን በውነት ካሁን ብሀላ እከታተል አለው ቃሌ ነው😢❤️✝️🙏
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በልማድና ክርስትና ብዙ አወቅኩ አምነቴ እንዳቅ አደረገውኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ወድማችን ቀዳሚ ፀጋየ ❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁውድ መምህር
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዉነት መምህራችን እድሁም ቀዳሚ ፀጋ ዘማሪ ወድማችን ለሁላቹህም አገልግሎታቹህ ሁሉ በቤቱ ይሁን አድ ትያቄ አለኝ እኛ ባደግንበት አካባቢ እፃናት ተወልደዉ ሳይጠመቁ ከሞቱ ዉጭ ላይ ይቀበራሉ እና ይህ ልማድ ነዉ ክርስትና ሰለምታስተምሩን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፕሮግራማችሁ ብዙ እውቀቶችን እያገኘሁ ነው። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛላችሁ
ቃል ህይወት ያሰማልንን❤❤❤❤ ብዙ ነገር አትርፊለሁ❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳን ይባርክ
ቃለ ሂወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
ቃለሂወት ያሰማልን እግዝኣብሄር እድመ እና ጤና ይስጣቹ ለሁላቹም በኡነት ጉሩም ትምርትነዉ በጣም እናመስግናለን ተባረኹ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቻችን
ጌታ ይመስገን በጣም ጥያቄ ነበረ የሚሆንብኝ ሁለት 3 መስቀል አርገው ሳይ ግራ ይገባኝ ነበር ዘመናቹ ይባረክ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ የዛረው ዶሞ ሁሉም የንየ ጥያቄ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እናመሰግናለን እንወዳቹዋለን ❤❤❤❤❤❤
ምፕስቀል በጣም ከመውደዴ የተነሳ ሶስት አራትም ባደርግ በጣም ደስ ይለኛል መምህር ❤
እድሜ ጤና ይስጣቹ በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤
እንኳን ደና መጣቹ
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንዴው መቶ ግዜ ላይክ መስጠት ብችል ደስ ባለኝ ብዙ ተምሬአለሁ በርቱልን
ሰላማቹ በክርስቶስ ፍፁም ሰላም ብዝት ይበል እንኳንደና መጣቹ
ቃለሒወትን ያሠማልን መምህሮቻችን ቃል የለኝም ለናተ ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሮቻችን በእድሜ በጤናይጠብቅልን በስደት አለም ብሆንም ብዙ እወቀት አግኝቻለሁ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የንሰሀ እድሜ ይስጠን ቸሩመድኃኔአለም❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት በጣም የሚገርም ጥያቄና መልስ እኔም በሳዑዱ ሳለሁ ጌታ ሆይ የውስጤ ችግር ኣንተ ታውቃለህ ብዬ ሽንት ቤት እፀልይ ነበር እና እኔ የሚጠይቀው ካለኝ ቤተክርስትያን ላይ ሁነን ወደ ምስራቅ ለመፀለይ ማይመች ቦታ ኣለ ወንዶች ወይም ሴቶች ወደ ምዕራብ ነው ምፀልየይ እና ኣባቶች ወደ ምስራቅ እንደ ምፀለይ እያወቁ ለምን ቦታው ኣየማቻችውም ህዝባችን ደሞ ወደ ትመቸው ነው ምፀልየው ማሌቴ ጥልቅ ፍልጠት የለዉም ብየ ኣምናሎ ። ሙስሊሞች ወደ ምእራብ ነው ሚሰግዱ ልምን ከመሪያቸው ኣንዴ ይዞ የመጡ ስለ ሆነ ። ለምን የኛስ ከኣባቶች ኣስተምህሮ ኣይሰጥም ?
አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ህይወትን የሚያድስ ትምህርት ነው የምትሰጡን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እኔ ሁለት መስቀል ነበር እማደርገው ከአሁን ጀምሬ አንዱን አነሳለው አንዴ ጥያቂ አለኝ መምህር መስቀል ስናስር አዳዶቻችን ከአንገታችን በጥማ አስጠግነት እስከሚያቀን ደርስ እናስራልን አንዳዶቻችን ደግሞ በጣም ዝቅ አደርገን እናስራለን ይህ እንዴት ያታያል ብትመልሱልኝ
እንኳን ደና መጣችሁልን ቃሌ ህይወት ያሰማልን ብዙ እየተማርን ነው በእውነቱ እና እኔም ጥያቄ አለኝ አንድ ድያቆን ስያገባ ጾም ከመግባቱ አገባ እንበል ማለተይ ለምሳሌ ፆመ ነነዌ ከመግባቱ አገባ ከዛ 40 ቀን እስክ ሞላቸው ድረስ አይፆሙም ፣ባዓላትን ደግሞ አያከብሩም ምክንያቱ ከነነዌ ቀጥሎ አብይ ፆም ነው ግን መፆም የለባቸውም ይላሉ እና አብራሩልኝ ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹህ❤❤❤❤
ወይኔ ድንቅ ምላሽ ቃለህይወትቃለ በረከት ያሰማልን ወድሞቻችን
እንኳን በደና መጣችሁልን ሁላችንም ሼርርር በማድረግ 🙏
😘😘🩵
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሳምራዊት እባላለሁ የኔ ጥያቄ ሳይሆን በዚ በልማድና ክርስትና መፅሓፍ እንደምታሳትሙት ተናግራቹ ነበር ኣማርኛ ስለማልችል መስማት ግን ጎበዝነኝ ኣላለው የኔ ሃሳብ ግን በትግርኛ ቋንቋ መፅሓፍ ቢወጣስ ማተርያሉ እኔም እስተፍሉ እወድችዋለሁ ከትምርታቹ ብዙ ተምራለሁና በእውነት ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ❤❤❤
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጣችው
መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በጣም ብዙ ዕውቀቶች እያገኘንበት ነው በርቱልን በሞገስ በፀጋ ከረጅም ዕድሜ ጋር ያኑራችሁ ቃለህይወትን ያሰማችሁ መንግስቱንም ያውርሳችሁ መምህር ሙሉውን ሳልከታተል ጥያቄ በመጠየቄ ይቅርታ እየጠየኩ ጥያቄ በቅዳሴ ሰዓት ብዙ ሰው አርፍዶ እኔም ጭምር ወደ ቤተክርስቲያን ስንሄድ ከቅጥረ ቤ/ክ ከመግባታችን በፊት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እየተባለ ከሆነ ቦታ እንኳን ሳንመርጥ የመኪና መንገድ ሳይቀር ዝም ተብሎ ይቆማል የአስፋልቱ መንገድ ላይ በጣም ብዙ ሰው ይቆማል ይህ ነገር አደጋም በተሽከርካሪዎች ሊያስከትል ይችላል መምህር ይህ ነገር ልማድ ነው ወይስ ክርስትና አመሰግናለሁ ከልብ እየተከታተልኖት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ደሥ ብሎኝ ያዳመጥኩት ትምሕርት ቃለሕይወትን ያሠማልን
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ መምህራኖቻችኝ ይህንን መርሀ ግብር ልማድ ወይስ ክርስትና ብላችሁ የጀመራችሁት አስተምህሮ የበርካቶቻችንን ስህተት እያረመ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡እኔ እቤቴ ለፀሎት የሚሆን እንኳን ስእለ አድህኖ የለኝም አብዛኞቹ የፈረንጅ ስእሎች ስለሆኑ ውስጤን ይረብሸኛል ሌላ ሰው ቤት ሳይም ጥሩ ስሜት አይሰማኝም፡፡ትክክለኛ ስእለ አድህኖ እንዴት እናውቃለን እባካችሁ መንገዱን ምሩን፡፡እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን በጉጉት የምጠብቀዉ መረሀ ግብር መምህር አንድ ጥያቂ ነበረኝ አንድ ሰዉ ስሞት ወደ መቃብር ገመግባታችን በፊት ካገታችን ያደረግነው መስቀል ይወልቃ ወይስ አይወልቅም
እንኳን በሠላም መጣችሁልን መምህር🙏🙏🙏
መምሕራችን እንዲሑም ወንድማችን ዳቆን በእውነት ቃለሕይወትን ያሠማልን በፀጋ በእድሜ ይጠብቃችሑ አሜን እኔ አንድ ጥያቄልጠይቅነበረ ያለሑት በሰው አገር ስለሆነ ሁለዬ ስሰግድልቤ ይወላውልብኛን ምንይሻለኝ😢
ቃለ ሂዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይል መምህራችንን❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁልን❤❤❤ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ❤❤🎉🎉🎉
በእዉነት የሕይወት ቃል ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህሮቻችን❤ እኛም የሰማነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫
አሜን፡መምህራችን፡እግዜአብሔር፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቆት።
ደስ የሚል ጥያቄና መልስና እግዚአብሔር እድሚቹህ ያርዝመው በቤቱ ያፅናቹ እወዳቹህ ኣለሆ❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማል ለምህራችን ለወንድማችን ሃርፍ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቡዙ እየተማርነበት ነው ❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ግን አንድ ነገር ማለትን ወደድኩኝ ካጠፉሁ አርሙኝ እኔ መጀመሪያ አንድ መስቀል በነፉስ አባቴ የተባረከ ለረጅም አመታት አብሮኝ የኖረ ነው እናም ወደ ደዱባይ ስመጣም ያው አንዲት መስቀል ነበረችኝ መምህር አባሉት መንገድ ምስክርነትን የምሰጥበት ጥልቅ እውቀት ባይኖረኝም በትንሹ ተመስገን ነው እናም በስደት እያለሁ ከእለታት ባንድ ቀን የምኖርባት የማዳም ልጅ ቤተሰቡ ሙስሊም ናቸው። ግን ፀሎቴን አድርጌ መስቀሌን አስሬ በነፃነት ነው የምሰራው ግን አንድ ቀን ልጆቹ አስከፉኝ የእማምላክን ምስለ አድኖ አድርገው በሚያስከፉኝ መልኩ ሲስቁ ሲሳለቁ አየሁ እናም እማምላክን እናቴን ምስለ አድኖ አድርገው በኦረር መልክ ሲስቁ ሲሳለቁ ከፉኝ ስሎኳን ነጥቄ አይቼ ለሳምንት አኳረፉኳት ከዛም ምስለ አድኖውን የእማምላክን አጠር መስቀሉን እረዘም አድርጌ ነው ያለው አንገቴ ላይ እናም እማምላክ ወላዲተ አምላክ ሚስጥሪ የስደት ስንቄን አማላጄን ሁሌ ሲያዮዋት ደስ ይለኛል እናም ከእውቀት ማነስ አደለም። ምን ትሉኛላችሁ እህት ወንድሞቼ ካጠፉሁ እታረማለሁ😢
የቤተ ክሕነት ማዕረግ የለኝም፤ ግን ከቅዱስ ነው፦አንድ ሰው እምነቱን ባግባቡ ሊፈጽም የሚችለው በአገሩ ላይ ነው። ክርስቲያን ሁኖ በሙስሊም እቸጋሪ ስለሆነ እምነትሽን በጸሎት እና በፍቅር እየተገበርሽ የምትኖሪባቸው ሰዎች ብታስቀምጪው ጉዳት የለውም። አነስተኛ መሥቀል የምናንጠለጥለው "ለክርስቶስ ካለን ፍቅር ወይም ክርስቲያን መሆናችንን ለመግለጽ እና መሥቀልን ሲያይ ሰይጣን ይሸሻል ብለን ስለምንገምት ነው። ጧት ስትነሽ ነው። ማተብ ማሠርና መሥቀል ማንጠልጠል ወይም መነቀስ የጌታችን አስተምህሮ አይድለም። በኋላ ዘመን የቤተ ክርስቲያን ሰዎች የደነገጉት ነው እንጂ። በምግብ እና በመጠጥ ምክንያት ጽድቅ ሆነ ኩነኔ እንደ ሌለ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል። ቁምነገሩ ባርኮና ቤትሽ ሁነሽ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰነ ገጽ የማንበብ ልምድ ብታዳብሪ በጣም ትበረቻለሽ። መጽሐፍ ቅዱስ ከሌለሽ በእጅ ይልልሻል።በተረፈ ሰላምና ጤንነትን እመኝልሃለሁ።🌷🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እኔ የምኖረው በአሕዛብ ሀገር ነው እግዚአብሔር አምላክ ከአፅናፍ አለም እስኪ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን በትዳር በልጅ ባርኩኛን ልይ ከወልድኳ ገና 10ቀኔ ነው እናም ልጀ ሴት ናት በ80 ቀኖ ልጅነት ጥምቀቶ ሳታገኝ ሊልፋት ነው ብየ ተጨንቂ አለሁ አንድ ልቤም እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ልጅን ደህና ሰው ካገኘሁ ልክ ሁለት ወር ሲሆናት እልካታለሁ እላለሁ ደግሞ መልሸ አይ ገና ሳነቃ እላለሁ እና በጣም ጨንቁኛን ምን ትሉኝ አላችሁ🥺🥺🥺🥺 ከይቅርታ ጋር ነው
በዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን በእውነት የሕይወት ቃል ያሠማልን ግሩም ነው 💖👏🌹 ቀጥሉበት💚 💛 ♦
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙ ነር ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእውነት የኔም ጥያቄ ነበር መስቀል ደራርቦ ማጥለቅ ሰንበት በማክበር ጉዳይ እንኳን አርብም የባሰ ስራ ነው እግዚአብሔር ይታደገን እንጂ ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም ከልማድ ወተን ትክክለኛ ክርስትያን እንሆን የእግዚአብሔር አምላክ መልካም ፍቃዱ ይሁን 🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁልን 😍😍😍
ቃለ ህወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰
የመስቀሉ ነገርመልስምፈልገውነበር መምህር❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህወት ያሰማልን መምራቸችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
እንኳን በስላም መጣችሁልን❤❤❤❤
ቃለሕይወትን ያሰማልን!!ዛሬም እንደሁልጊዜው በውስጤ ማስባቸው ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል:: በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣቹሁ የምንወዳቹሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች
ብዙ ጥያቄ የሆኑብኝን ነገሮች መልስ አግንቻለው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም ለናንተ ይሁን እንደምን አመሻቸቸሁ በመጀመሪያ ይቅርታ መኮታተል ከጀመርኩ ሦሥት ወር ይሆነኛልብዙ ተምሬበታለሁ ነገር ግን ኮመንት ና ላክ አድረጌ አላቅም ለምን እንደሆነ አላስታውስም ዝም ብዬ ትምህርቱን ብቻ ተከታትዬ ነው የምወጣ 😢 በተርፈ በርቱልን የአገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን ❤
አሜን።💙💚💜💚💙💚💜
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~ አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~ እምይእዜሰ
• ኮነ
~ ፍሥሐ ወሰላም።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
ዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ ቤሩት ሊባኖስ እንደ ምትመጣ አቃለሁ እባክህ የቅዱሱ ያሬድ እምነት ይዘህ ና ከይቅርታ ጋር
በጉጉት የምጠብቀው መርሃ ግብር በተለይ ክፍለ ሀገር ገጠር አካባቢ ተወልደን ያደግን ልማድና ክርስትናን ለየተን ያወቅንበት ብዙ ያተረፍንበት ይመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥልን።
በጣም
በጣም😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አዎ እህታችን በተለይ እኔ
😢😢😢😢❤❤❤
በንነት ደምሩኝ እህቶቸ የኔ ውዶች❤
እናንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🤲🤲🤲🙏!!
ይህን ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ ስምህ ለዘላለም ይክብር ይመስገን🤲🎤ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማየትን ያውርስልን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህሮችዬ❤️
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትንያሰማልን በእድሜበጠናይጠብቅልንአሜን❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናንተ መልካሞች በስደት በአሐዛብ ሀገር ለምንጨነቅ የሕይወትን ቃል የምትመግቡን አስተማሪዎቻችን የሕወትን ቃለ ያሰማልን የበረከቱን ፍሬ ይስጥልን. እኛንም በተማርነው እድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን ብዙ አትረፈናል በትምህርቶቻችሁ ቀንዲል ሚዲያን ያስፋልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ 30 60 1000 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን
አባታችን እዲሁም ወድማችን ቃሎት የሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የውነት አጥትን የሚየለመልም ትምርት ነው ብዙ ነገር አውቄበታለው እኔ በጣም ከትልቅ ይቅርታ ጋር በልማድና ክርስትና የምጠይቀው ጥያቄ የነብየት አፃማትን ብዙ ሰዎች ቄስ ነው የሚፆመው ይላሉ አብሶ በገጠራማው አከባቢ ለምሳሌ እኔ በምኖርበት አከባቢ አዋሽ መልካሳ ሰኔ ፆም ላይ እዲሁም ገናላይ ስጋቤት አይዘጋም እባኮት በዚህ አጠር የለ አስተምሮ ይስጡልኝ እኔ ሁሉንም ፆማለው ማለቴ ሰባቱንም ግን ብዙ የልማድና ክርስትና ትከታዎች ስላሉ ነው ይህንም ሚዲያ የሚከታተሉ ብዙ ስላሉ ነው መምህርዬ ፀጋውን የብዛላችሁ ከቤቱ ያኑርልን ውድ ወጋኖቼ ሼር ላይክ መድረጋችሁን አትርሱ አያስከፍልም እስከመጨረሻው ተከታተሉ ብዙ ትምርት ታገኘበታላችሁ አመሰግናለው
እኛም ጋር እዲህ እሚባል አለ በተለይ የሰኔ ፆም ግን ስህተት ነው ቤተክርስቲያን ፆም ናቸው ያለቻቸዎውን ሁሉ መፆም ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው
የኔም ጥያቄ ነበር 🎉🎉🎉
ይሄው እኔ እድሜ ልኪን 28 አመቴ አልፆም አልጸልይ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሩፋኤል እያላቹህ።
, በጣም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልነ በዕድሜ በጸጋ ይቆያችኹ ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልነ።
ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠነ።
ስልካቸውን የምታቁ ከአላቹ እንዳታልፉኝ እህቶች በውስጥ የምጠይቀው ጥያቄዎች ስላሎኝ ነዉ በእግዚአብሔር 🙏🙏
ወደ ሗላ መለስ ብለሽ እይዉ አንድ ቦታ አስቀምጠዋል❤
አዎ እህቴ ጠፋብኝ እረሱ ምን ላይ ስልክ ቁጥር የተናገሩት ፈልጌ አጣዉት እሺ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ❤❤
እስፖርት ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም የሚል ትምህርት እሰጡበት ላይ ታገኝዋለሽ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ድቅ ትምህርት ኛኛም ቃሉን ሰመትን 30&60&100ያማረ ፍሬ እድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
መምህር እንዲሁም ወንድማችን ዳቆን በእውነቱ ቃለሒወትን ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ይጠብቃችሁ አሜን❤
እኔ ከበድ ያለጥያቄ አለኝ የመጣሁ ወደክርስትና በጣትልቅ ሆኜ ነው ክርስትናም የተነሳሁት ከወለድኩ በኋላ ከልጄ ጋር ሆኜ ነው ማንም እሚያግዘኝ አልነበረም ግን በቃ በውስጥ ክርስትና መነሳትም እንዳለብ አላቅም ነበር ክርስቲያን ነኝ ብዬ ብዙ ኖሬ ኖሬ ስረዳ ተነሳሁ ግን ክርስትና ከነልጄ ሲያነሱን ቅባዓ ሜሮን አልተቀባሁም ብሁላ ከተማርኩኝ ብኋላ በጣም ያስጨንቀኛል መቀባት ያለብንን ከሆነ ለምን እንደዛ አላረጉልንም ብዬ እጨነቃለሁ ግን ልጅነትን እንዳገኘሁ ጥርጥር የለኝም ቢመልሱልኝ እውነት ከሥላሴ ልጂነት የተከፈለብንን ነገር ይኖር ይሆን😢 ሌላ ክርስትና እናት እኔም ልጄም በሰአቱ የለንም ያነሳን የለም ግንለልጄን ለእማመምላክ እንደሰጠሁ በሙሉ ልቤ አስቤ አልጨነቅም እኔም እንደዛው እና ክርስትና እናት ስሌሌን ችግግ ይኖረው ይሆን?? ዳቆንዬ ባበዛብህምፈበትግስት እንድትቀበለኝ መምህርም እንድትመልሱኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹሁልን መምህራችን ❤
ይህንን ትምህርት በእውነት በየ ክፍል ሀገሩ ብያስተሙረሉን ስንት ህይውት ይተርፍ ነበር በልማድኮ ስንት ነገር የማይደርግ ነገር ይለም😢
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ስሜ አለማዊይ ስሜ እፁብ ድንቅ መንፈሳዊይ ስሜ አስካለ ማርያም እባላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን መምህር ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ አለኝ እግዝኦ ማርነ ክርስቶስ እና ቤንተ ማርያም ማርነ ክርስቶስ በምንልበት ግዜ አብዛኛችን በልማድ ነው እምንለው ግን የጣታችንን አጀማመርና ከየት ወደየት መጀመርና መጨርስ እና ለምን እንደምንል አናውቅም ብትመልሱልን
ከዚህ በፊት ተመልሶ ወደሆላ ሂደሺ አዲምጪ
@@aelamabbg3541 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ግን ማወቅ አውቀዋለሁ የጠየኩበት ምክንያት የሆነ ሌላ ሚድያ ሳስተምሩ ሰምቸ ዝም ብየ አዳምጨ አለፍኩት እና ብዙምእልተማርኩበትም ነበር ከዚያ ከቆየ በኃላ ደግሞ ሰመሁትና በጣም አደመጥኩት እና እንደኔ ግራ የተጋባ ስለሚኖር ቢደገም ብየ ነው እህቴ
በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ድቅ ጥያቄና መልስ እኔ በፊት ሽት ቤት ነበር በስደት ሆኜ የምሰግደው አሁን ላይ ሌላ ቤት ቀይሬ እደምሰግድና እደምፆም በይፋ ተናግሬ ምንም ቢያስቸግሩኚም እንኳን ከምተኛበት ላይ እሰግዳለሁ ፀሎት ቤት ለማዘጋጀት ያለሁበት ሆኔታ ስለሚያስቸግረኚ የለኚም ፀሎትም ማደርሰው በስልክ ነው እግዚአብሔር ልጆቹን በተመቻቸ ሆኔታ ሆነን እናመሰግነው ዘድ ፈቃዱ ይሁን አሜን ተባረኩ ዘራችሁን ያብዛ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳካልሽ እህቴ ጸሎት ቦታ የምታገኝበት ቤት ያጋጥምሽ 🥰እኔስ ከክላሴም የሚመጣ የለም በዛላይ ሰፊ ነው እንደ ሰው ጸሎት ቦታ አዘጋጅቼ ግን ሰነፍኩ 😢😢
ቃለ ሒወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ እኔ ገጠር ተወልጀ ገጠር ያደኩ የገጠር ልጅ ነኝ እናም ወደሐረብ ሐገር ለመሄድ ፕሮሰስ ለመጀመር ወደ አድስ አበባ አቀናሁ እናም እዚያን በነበርኩበት ግዜአት ፕሮሶሴ በመዘግየቱ ምክንያት እሰዉ ቤት ተቀጥሬ መስራት ጀመርኩኝ እናም የተቀጠርኩባቸዉ ሰወች ጴኔጤ ስለነበሩ ቸርች ይዘዉኝ ይሔዱ ነበር እና ጌታን ተቀበይ አሉኝ ከዛን በቸርቻቸዉ አገልጋይ የሚሉኝን በማለት እዳሉኝ ሖንኩኝ እናም 8ወራት ከነሱ ጋር ፀሎት እያደረኩኝ ቆየሁ ከዚያም ወደቤተሰቦቸ ሔርኩኝ መፀሐፍ ቁዱስ አነባለሑ ግን በጣም ተፅኖ ስላደረብኝ በእግዚያብሔር ብቻ ነዉ የማምነዉ ስሰግድም በየሱስ ስም እያልኩኝ ነዉ የምሰግደዉ እባካችሑ አንድ በሉኝ 😭🤲
Eheta yensha abate yage kaza esachwe yerdoshale@@user-oc3sd2ku76
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራቸችን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ለኛም ለሰሚዎችከልማድ ወደ ተግባር ክርስትና እንድንገባ ማስተዋሉን ያድለን❤
በቅንነት ደምሬኝ እህታለሜ❤
ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. በድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን. እውነት ይህ ፕሮግራም. ሁሉም ኦርቶዶክስ. ሊከታተለው የሚገባ ትምህርት ነው
እኔም የስድብ አልለቅ ብሎኛል ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ብዙ ትምህርት እያሳወቃቹህን ነዉ እኔም ሶስት መስቀል ነዉ ያደረኩት ነገርግን አላዉቅም ነበር ይሄን በፀጋ ያቆይልን በርቱልን❤❤❤❤
ሠላም ውድ መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ብዙ ነገሮች በልማድ የምናደርጋቸው ነበር ግን ቀንዲል ሚዲያ ከተቀላቀልኩ ጀምሬ ብዙ ቁምነገር ተምሬያለው በእውነት ክብረት ይስጥልን በርቱ ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ 2,3,መሥቀል አንገት ላይ በማሠር ዙሪያ እኔ አሁን 3መሥቀል ነው ያሠርኩ አንዱ አንሶኝ ሣይሆን መሥቀል ከምገልፅላቹ በላይ እጅግ በጣም ከመውደዴ የተነሣ ነው ስለዚህ ከህጉ ወጥቼ ከሆነ እታረማለው ውድ መምህራን ።
ይሄንን ምርጥ ምግብ ሼርርርርር እያደረግን ወገን ሸርቱ ምእመናን ባለው ሚድያ ሁሉ መሸረት ግድ ይላል ልማድንና ክርስትናን ለይተን ማወቅ አለብን
እኳደህናመጣችሁልን የኛእቁ መምህራኗች ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜበፀጋ ያኑርልን 🙏የነገዋ ኪዳነምህረት ጭቀታችሁን ሁሉታቅልላችሁ አገራችንን ሰላምያርግልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እንካን ደህና መጣች ቤተሰብ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው እያስተላለፋችሁ ያለው አስበ መምህራንን ያድልልን እኛም በሰማነው 30 ፣60፣100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ ይርዳን የቅዱሳን አምላክ ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ካለችበት መከራ አምላክ ያላቃት
ቃለሂወት ያሰማልን በርቱልን የሚነሳዉ ጥያቄ ሁሉ ትምህርት ይሚስጥ ነው እናመሰግናለን
ረብኡኒ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ድንቅ ትምህርት ነው ቃሉን ሰምተን ያማረ ፍሬ እንዲያፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን
ረብኡኒ እዳታልፉኝ በቤተሰብ ትዳር መጣልኝ እቢ አልኩኝ ግን የቤተሰብ ጫና ነበረብኝ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ናቸው ምራቅ የዋጡ ናቸው እናም በስተመጨረሻ እሺ አልኩኝ ወድጄው ግን እድልም የሠርግ ቀን ተወሰነ በመሀል የውጪ ፕሮሰስ ጀመርኩኝ ቬዛ እስኪመጣልኝ ቀኑን አራዘምኩት ከዛም ተሳክቶልኝ ሔድኩ በፊቱንም ስለማልውደው እንደማልፈልገው ነገርኩ ይህ ሀጥያት ይሆንብኛልን
ሰላም እንዴት አመሻችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች
እግዚአብሔር ይመስገን ቸር አመሻችሁ ❤❤❤
እግዚኣብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
ቀለ ህይዉት ያሰማልን ❤❤❤❤
እኳን እደና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ጥሩ መርሀ ግብር ነው እስካሁን ልማድና ክርስትናን ጥሩ ትምህርትን አግቼበታለው እኔም ዛሬ አድ ጥያቄ አለኝ እናቴ ስለቆረበች አርብ ተቆልቶ ያልተፈጨ ቡና አትጠጣም እናም አዳዴ ከቤተክርስቲያን መልስ እኔቤት ይዣት ስሄድ ዛሬ የተቆላ አይደለም ብዬ መፍጫውስጥ የነበረ ነዉ ብዬ ዋሽቻት አጠጥቻት አቃለው ዉስጤ ግን እረፍት የለውም ጌታሆይ ሀጢያት ከሆነም ይቅር በለኝ እላለው ለምድነው ግን ስላት ጌታችን ያረፈበት ቀን ነው ትለኛለች ግን እኮ ድካም የለው እኛኮ በማሽን ነው የምንፈጨው ስላትም በፍፁም ትለኛለች ስለዚህ ስህተት ከሆነም የሰራውት የስካሁኑን ይቅር ይበለኝ ካሁን በኋላ እጠነቀቃለው አመሰግናለው እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችነ ወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርቱልነ
እወነት ምን እደምል አላቅም ቃልዮት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ የማላቀወን ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ይሰጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እንዲሁም ለ/ዲያቆን ትልቅ እውቀትእየመገባችሁን ነው በዚሁ አጋጣሚ አሁን ላይ የአረቡ ሃገር እሁድን የእረፍት ቀን አድርገውታል
መምህርኮ እንዴት የልቤን እንደምታወራ ማርያምን ተባረክ አቦ ❤❤❤❤
በእውት ደስስ እሚል ጥያቄና መልስ ጥያቄየ ሁሉ ተመለሰ ነኝ እመቤታችን ትስጥልን መምህር
በውነት የማላውቀውን አወቁ ቃለ ህይወት ያስማልን በውነት ካሁን ብሀላ እከታተል አለው ቃሌ ነው😢❤️✝️🙏
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
በልማድና ክርስትና ብዙ አወቅኩ አምነቴ እንዳቅ አደረገውኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ወድማችን ቀዳሚ ፀጋየ ❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ
ውድ መምህር
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዉነት መምህራችን እድሁም ቀዳሚ ፀጋ ዘማሪ ወድማችን ለሁላቹህም አገልግሎታቹህ ሁሉ በቤቱ ይሁን አድ ትያቄ አለኝ እኛ ባደግንበት አካባቢ እፃናት ተወልደዉ ሳይጠመቁ ከሞቱ ዉጭ ላይ ይቀበራሉ እና ይህ ልማድ ነዉ ክርስትና ሰለምታስተምሩን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፕሮግራማችሁ ብዙ እውቀቶችን እያገኘሁ ነው። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛላችሁ
ቃል ህይወት ያሰማልንን❤❤❤❤ ብዙ ነገር አትርፊለሁ❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳን ይባርክ
ቃለ ሂወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
ቃለሂወት ያሰማልን እግዝኣብሄር እድመ እና ጤና ይስጣቹ ለሁላቹም በኡነት ጉሩም ትምርትነዉ በጣም እናመስግናለን ተባረኹ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቻችን
ጌታ ይመስገን በጣም ጥያቄ ነበረ የሚሆንብኝ ሁለት 3 መስቀል አርገው ሳይ ግራ ይገባኝ ነበር ዘመናቹ ይባረክ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ የዛረው ዶሞ ሁሉም የንየ ጥያቄ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እናመሰግናለን እንወዳቹዋለን ❤❤❤❤❤❤
ምፕስቀል በጣም ከመውደዴ የተነሳ ሶስት አራትም ባደርግ በጣም ደስ ይለኛል መምህር ❤
እድሜ ጤና ይስጣቹ በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤
እንኳን ደና መጣቹ
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንዴው መቶ ግዜ ላይክ መስጠት ብችል ደስ ባለኝ ብዙ ተምሬአለሁ በርቱልን
ሰላማቹ በክርስቶስ ፍፁም ሰላም ብዝት ይበል እንኳንደና መጣቹ
ቃለሒወትን ያሠማልን መምህሮቻችን ቃል የለኝም ለናተ ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሮቻችን በእድሜ በጤናይጠብቅልን በስደት አለም ብሆንም ብዙ እወቀት አግኝቻለሁ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የንሰሀ እድሜ ይስጠን ቸሩመድኃኔአለም❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት በጣም የሚገርም ጥያቄና መልስ እኔም በሳዑዱ ሳለሁ ጌታ ሆይ የውስጤ ችግር ኣንተ ታውቃለህ ብዬ ሽንት ቤት እፀልይ ነበር
እና እኔ የሚጠይቀው ካለኝ ቤተክርስትያን ላይ ሁነን ወደ ምስራቅ ለመፀለይ ማይመች ቦታ ኣለ ወንዶች ወይም ሴቶች ወደ ምዕራብ ነው ምፀልየይ እና ኣባቶች ወደ ምስራቅ እንደ ምፀለይ እያወቁ ለምን ቦታው ኣየማቻችውም ህዝባችን ደሞ ወደ ትመቸው ነው ምፀልየው ማሌቴ ጥልቅ ፍልጠት የለዉም ብየ ኣምናሎ ። ሙስሊሞች ወደ ምእራብ ነው ሚሰግዱ ልምን ከመሪያቸው ኣንዴ ይዞ የመጡ ስለ ሆነ ። ለምን የኛስ ከኣባቶች ኣስተምህሮ ኣይሰጥም ?
አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ህይወትን የሚያድስ ትምህርት ነው የምትሰጡን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እኔ ሁለት መስቀል ነበር እማደርገው ከአሁን ጀምሬ አንዱን አነሳለው አንዴ ጥያቂ አለኝ መምህር መስቀል ስናስር አዳዶቻችን ከአንገታችን በጥማ አስጠግነት እስከሚያቀን ደርስ እናስራልን አንዳዶቻችን ደግሞ በጣም ዝቅ አደርገን እናስራለን ይህ እንዴት ያታያል ብትመልሱልኝ
እንኳን ደና መጣችሁልን ቃሌ ህይወት ያሰማልን ብዙ እየተማርን ነው በእውነቱ እና እኔም ጥያቄ አለኝ አንድ ድያቆን ስያገባ ጾም ከመግባቱ አገባ እንበል ማለተይ ለምሳሌ ፆመ ነነዌ ከመግባቱ አገባ ከዛ 40 ቀን እስክ ሞላቸው ድረስ አይፆሙም ፣ባዓላትን ደግሞ አያከብሩም ምክንያቱ ከነነዌ ቀጥሎ አብይ ፆም ነው ግን መፆም የለባቸውም ይላሉ እና አብራሩልኝ ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹህ❤❤❤❤
ወይኔ ድንቅ ምላሽ ቃለህይወትቃለ በረከት ያሰማልን ወድሞቻችን
እንኳን በደና መጣችሁልን ሁላችንም ሼርርር በማድረግ 🙏
😘😘🩵
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሳምራዊት እባላለሁ የኔ ጥያቄ ሳይሆን በዚ በልማድና ክርስትና መፅሓፍ እንደምታሳትሙት ተናግራቹ ነበር ኣማርኛ ስለማልችል መስማት ግን ጎበዝነኝ ኣላለው የኔ ሃሳብ ግን በትግርኛ ቋንቋ መፅሓፍ ቢወጣስ ማተርያሉ እኔም እስተፍሉ እወድችዋለሁ ከትምርታቹ ብዙ ተምራለሁና በእውነት ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ❤❤❤
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጣችው
መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በጣም ብዙ ዕውቀቶች እያገኘንበት ነው በርቱልን በሞገስ በፀጋ ከረጅም ዕድሜ ጋር ያኑራችሁ ቃለህይወትን ያሰማችሁ መንግስቱንም ያውርሳችሁ መምህር ሙሉውን ሳልከታተል ጥያቄ በመጠየቄ ይቅርታ እየጠየኩ ጥያቄ በቅዳሴ ሰዓት ብዙ ሰው አርፍዶ እኔም ጭምር ወደ ቤተክርስቲያን ስንሄድ ከቅጥረ ቤ/ክ ከመግባታችን በፊት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እየተባለ ከሆነ ቦታ እንኳን ሳንመርጥ የመኪና መንገድ ሳይቀር ዝም ተብሎ ይቆማል የአስፋልቱ መንገድ ላይ በጣም ብዙ ሰው ይቆማል ይህ ነገር አደጋም በተሽከርካሪዎች ሊያስከትል ይችላል መምህር ይህ ነገር ልማድ ነው ወይስ ክርስትና አመሰግናለሁ ከልብ እየተከታተልኖት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ደሥ ብሎኝ ያዳመጥኩት ትምሕርት ቃለሕይወትን ያሠማልን
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ መምህራኖቻችኝ ይህንን መርሀ ግብር ልማድ ወይስ ክርስትና ብላችሁ የጀመራችሁት አስተምህሮ የበርካቶቻችንን ስህተት እያረመ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡እኔ እቤቴ ለፀሎት የሚሆን እንኳን ስእለ አድህኖ የለኝም አብዛኞቹ የፈረንጅ ስእሎች ስለሆኑ ውስጤን ይረብሸኛል ሌላ ሰው ቤት ሳይም ጥሩ ስሜት አይሰማኝም፡፡ትክክለኛ ስእለ አድህኖ እንዴት እናውቃለን እባካችሁ መንገዱን ምሩን፡፡እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን በጉጉት የምጠብቀዉ መረሀ ግብር መምህር አንድ ጥያቂ ነበረኝ አንድ ሰዉ ስሞት ወደ መቃብር ገመግባታችን በፊት ካገታችን ያደረግነው መስቀል ይወልቃ ወይስ አይወልቅም
እንኳን በሠላም መጣችሁልን መምህር🙏🙏🙏
መምሕራችን እንዲሑም ወንድማችን ዳቆን በእውነት ቃለሕይወትን ያሠማልን በፀጋ በእድሜ ይጠብቃችሑ አሜን እኔ አንድ ጥያቄልጠይቅነበረ ያለሑት በሰው አገር ስለሆነ ሁለዬ ስሰግድልቤ ይወላውልብኛን ምንይሻለኝ😢
ቃለ ሂዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይል መምህራችንን❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁልን❤❤❤ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ❤❤🎉🎉🎉
በእዉነት የሕይወት ቃል ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህሮቻችን❤
እኛም የሰማነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫
አሜን፡መምህራችን፡እግዜአብሔር፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቆት።
ደስ የሚል ጥያቄና መልስና እግዚአብሔር እድሚቹህ ያርዝመው በቤቱ ያፅናቹ እወዳቹህ ኣለሆ❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማል ለምህራችን ለወንድማችን ሃርፍ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቡዙ እየተማርነበት ነው ❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ግን አንድ ነገር ማለትን ወደድኩኝ ካጠፉሁ አርሙኝ እኔ መጀመሪያ አንድ መስቀል በነፉስ አባቴ የተባረከ ለረጅም አመታት አብሮኝ የኖረ ነው እናም ወደ ደዱባይ ስመጣም ያው አንዲት መስቀል ነበረችኝ መምህር አባሉት መንገድ ምስክርነትን የምሰጥበት ጥልቅ እውቀት ባይኖረኝም በትንሹ ተመስገን ነው እናም በስደት እያለሁ ከእለታት ባንድ ቀን የምኖርባት የማዳም ልጅ ቤተሰቡ ሙስሊም ናቸው። ግን ፀሎቴን አድርጌ መስቀሌን አስሬ በነፃነት ነው የምሰራው ግን አንድ ቀን ልጆቹ አስከፉኝ የእማምላክን ምስለ አድኖ አድርገው በሚያስከፉኝ መልኩ ሲስቁ ሲሳለቁ አየሁ እናም እማምላክን እናቴን ምስለ አድኖ አድርገው በኦረር መልክ ሲስቁ ሲሳለቁ ከፉኝ ስሎኳን ነጥቄ አይቼ ለሳምንት አኳረፉኳት ከዛም ምስለ አድኖውን የእማምላክን አጠር መስቀሉን እረዘም አድርጌ ነው ያለው አንገቴ ላይ እናም እማምላክ ወላዲተ አምላክ ሚስጥሪ የስደት ስንቄን አማላጄን ሁሌ ሲያዮዋት ደስ ይለኛል እናም ከእውቀት ማነስ አደለም። ምን ትሉኛላችሁ እህት ወንድሞቼ ካጠፉሁ እታረማለሁ😢
የቤተ ክሕነት ማዕረግ የለኝም፤ ግን ከቅዱስ ነው፦
አንድ ሰው እምነቱን ባግባቡ ሊፈጽም የሚችለው በአገሩ ላይ ነው። ክርስቲያን ሁኖ በሙስሊም እቸጋሪ ስለሆነ እምነትሽን በጸሎት እና በፍቅር እየተገበርሽ የምትኖሪባቸው ሰዎች ብታስቀምጪው ጉዳት የለውም። አነስተኛ መሥቀል የምናንጠለጥለው "ለክርስቶስ ካለን ፍቅር ወይም ክርስቲያን መሆናችንን ለመግለጽ እና መሥቀልን ሲያይ ሰይጣን ይሸሻል ብለን ስለምንገምት ነው። ጧት ስትነሽ ነው። ማተብ ማሠርና መሥቀል ማንጠልጠል ወይም መነቀስ የጌታችን አስተምህሮ አይድለም። በኋላ ዘመን የቤተ ክርስቲያን ሰዎች የደነገጉት ነው እንጂ። በምግብ እና በመጠጥ ምክንያት ጽድቅ ሆነ ኩነኔ እንደ ሌለ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል። ቁምነገሩ ባርኮና ቤትሽ ሁነሽ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰነ ገጽ የማንበብ ልምድ ብታዳብሪ በጣም ትበረቻለሽ። መጽሐፍ ቅዱስ ከሌለሽ በእጅ ይልልሻል።በተረፈ ሰላምና ጤንነትን እመኝልሃለሁ።🌷🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እኔ የምኖረው በአሕዛብ ሀገር ነው እግዚአብሔር አምላክ ከአፅናፍ አለም እስኪ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን በትዳር በልጅ ባርኩኛን ልይ ከወልድኳ ገና 10ቀኔ ነው እናም ልጀ ሴት ናት በ80 ቀኖ ልጅነት ጥምቀቶ ሳታገኝ ሊልፋት ነው ብየ ተጨንቂ አለሁ አንድ ልቤም እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ልጅን ደህና ሰው ካገኘሁ ልክ ሁለት ወር ሲሆናት እልካታለሁ እላለሁ ደግሞ መልሸ አይ ገና ሳነቃ እላለሁ እና በጣም ጨንቁኛን ምን ትሉኝ አላችሁ🥺🥺🥺🥺 ከይቅርታ ጋር ነው
በዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን በእውነት የሕይወት ቃል ያሠማልን ግሩም ነው 💖👏🌹 ቀጥሉበት💚 💛 ♦
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙ ነር ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእውነት የኔም ጥያቄ ነበር መስቀል ደራርቦ ማጥለቅ ሰንበት በማክበር ጉዳይ እንኳን አርብም የባሰ ስራ ነው እግዚአብሔር ይታደገን እንጂ ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም ከልማድ ወተን ትክክለኛ ክርስትያን እንሆን የእግዚአብሔር አምላክ መልካም ፍቃዱ ይሁን 🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁልን 😍😍😍
ቃለ ህወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰
የመስቀሉ ነገርመልስምፈልገውነበር መምህር❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህወት ያሰማልን መምራቸችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
እንኳን በስላም መጣችሁልን❤❤❤❤
ቃለሕይወትን ያሰማልን!!
ዛሬም እንደሁልጊዜው በውስጤ ማስባቸው ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል:: በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽