"ትቀብራታለ ወይም ትቀብርሃለች"___ትቀባበራላችሁ....የማይለወጠው ለዋጭ በፓ/ር ቸሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

ความคิดเห็น • 56

  • @zizikitchen7766
    @zizikitchen7766 7 วันที่ผ่านมา

    ተባረክልኝ ፓስተር ቸሬ ኑርልኝ ብዛልኝ ሁሌ እእዳምጥሃለሁ ❤❤❤❤

  • @meklitabel5268
    @meklitabel5268 หลายเดือนก่อน +2

    ቸርዬ ተባረክ አንተ ለኢትዮጵያ የተሰጠክ በረከታችን ነህ ::

  • @debreworkbitew9901
    @debreworkbitew9901 28 วันที่ผ่านมา +2

    ኑርልን !!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +3

    ቸርዬ ወንድማችን ቃለህይወትን ያስማህ🙏🏾 የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ሁለገብ መምህር ነህ❤

  • @EtuP-vj8mr
    @EtuP-vj8mr 27 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @YafateAberha
    @YafateAberha หลายเดือนก่อน +2

    የማትጠገብ መምህር ሁሉም እኩልነት የምታይ ገንዘብ ያልማረከው ጀግና መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ቼሬየ❤❤❤❤❤

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 25 วันที่ผ่านมา +1

    የእግዚአቤር ቃል እንዴት ደስ ይላል ❤

  • @SadaAhmed-n5e
    @SadaAhmed-n5e 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይባርክህ🎉🎉ቸሬ

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርትህ እኮ ከማር የጣፍጠ ነው ስወድህ ፍጣሬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤🎉

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉እገዚቤረአተንየመሰለ ሰወ መምህረ ሰለሰጠንእገዚቤረ ይመሰገን

  • @abenezerassefa7783
    @abenezerassefa7783 26 วันที่ผ่านมา +1

    Geta abezeto yebarkhe megabii Chere.... enewedehalen beza sefa tsegaw ye chemerelehe

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 7 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር ቸር እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግንትምህርትህ በጣም ልብ የሚነካ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን።ተባረክልን ኑርልን።ጌታ የመረጠህ ሰው ነህ አንተ ብሩክ ሁን።

  • @tigist9810
    @tigist9810 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SusuSisay
    @SusuSisay หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @BezaelyasBeza
    @BezaelyasBeza หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @botin6076
    @botin6076 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @user-nj4lw6kw5g
    @user-nj4lw6kw5g 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤tebarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edomlaike7257
    @edomlaike7257 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @tigistassefa6002
    @tigistassefa6002 หลายเดือนก่อน

    Pastor Chery tebarek

  • @hannatmekasha3021
    @hannatmekasha3021 23 วันที่ผ่านมา

    Tebarek

  • @user-tt1dg5cy6c
    @user-tt1dg5cy6c หลายเดือนก่อน +1

    Well come ቸሬ❤

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 16 วันที่ผ่านมา

    Thank you!!!

  • @abrahamhailu4570
    @abrahamhailu4570 17 วันที่ผ่านมา

    Wow igzaber yibarki

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 หลายเดือนก่อน +2

    Pastor Chere May God bless you with many more. I’m glad you mentioned about people body shaming others. That’s the one thing we need let go of this bad habit. Even here in habesha community in the US people seems to have their opinion about other people’s body weight or how they look as if they know their situation. Not only this worsens the situation, but also leads to hatred and low self esteem. This is a very sensitive issue. People need to learn how to respect other people’s privacy.

  • @MistrTelake
    @MistrTelake หลายเดือนก่อน +1

    Yebetekrstiyanua adrasha ebakachihu

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  หลายเดือนก่อน

      ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ እምዬ ትርዳህ

  • @aswowas115
    @aswowas115 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uf1zl4th4n
    @user-uf1zl4th4n หลายเดือนก่อน

    God bless you are amazing

  • @w.h167
    @w.h167 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤

  • @SabliiDaba
    @SabliiDaba 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 หลายเดือนก่อน

    May God bless AL your life time Woth Your families and All People Around I am telling you this is a very big blessed workshop.veey very interesting class. It love it at my age 65, thank you.

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 หลายเดือนก่อน

    AMEN 🙏

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m หลายเดือนก่อน

    Esh tebarek be bizu 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-xg2rj3gf4l
    @user-xg2rj3gf4l หลายเดือนก่อน

    🐝 🐝🐝🐝patient people 😇😇😇😇 important for success life

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tursityonas1759
    @tursityonas1759 หลายเดือนก่อน

    geta yibarkih

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @tegestabebe9943
    @tegestabebe9943 หลายเดือนก่อน

    Cela m'as beaucoup aidé merci❤❤❤❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 หลายเดือนก่อน +1

    Carebu,,,,,(welcome)

  • @LiyaMeshesha-d7e
    @LiyaMeshesha-d7e 24 วันที่ผ่านมา

    Ahun yehenene temeheret bemesemabet seat ejegunu yetkefahubet seat ena tesfa yekoretkubet seat nate

  • @Mentwab
    @Mentwab 29 วันที่ผ่านมา

    አገርም የምትታመሰው ባለፈ ታሪክ ነው

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamwitladesaw7661
    @selamwitladesaw7661 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

    • @tegestabebe9943
      @tegestabebe9943 หลายเดือนก่อน

      Bonsoir je suis très satisfait de votre expériences et de votre aide

  • @tsedaytube
    @tsedaytube หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @gabelavebast
    @gabelavebast 26 วันที่ผ่านมา

    እኔ እኮ እውነቱን ስለምትናገር ሁሊም እኔ የምኖረውን ነው የሰው ልጅ ውስጡ የማይታወቅ ባህሪ አለው

  • @YalemKiya
    @YalemKiya 12 วันที่ผ่านมา

    ፖስተር ግራ ገብቶኛል በጣም ተጨንቄአለሁ ምናልባት ችግሬ የሚያስጨንቅ ላይሆን ይችላል። አንተን ማግኘት ፈለግሁ ማማከር ግን ደ/ማርቆስ ነኝ ምን ላድርግ

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  12 วันที่ผ่านมา

      በ0921664858 ላይ በመደወል የስልክ አገልግሎት ለማግኘት ያናግሩ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 27 วันที่ผ่านมา +5

    እረ ፓስተር ቸሬ እስታዲየም ህዝቡን ሙስሊሙንም ኦርቶዶክሱንም ሌላውንም እምነት የያዘ ኢትዮዽያዊ ሁሉ ሰብስበህ የሄንን የቤተሰብ ትምህርት አስተምር እንዲህ የሚሰብኩ የሚያስተምሩ ስለጠፉ ነው ህዝቡ የተጨካከነው ፍቅር የጠፋው ፍቺ የበዛው:: የዛሬ 20 አመት ስለ ፍቅር ስለ ቤተሰብ የኦርቶዶክስ ሰባክያን ነበሩ አሁን ግን ምንም አላይም ጩኸት ብቻ አንተ ደግሞ እምነትን ሳትነካ ሰውን ብቻ የሚሰራ ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀስክ ምሳሌም ቀልዳንም እያከልክ እንቅጩን ታስተምራለህ:: ብዙ ኦርቶዶክሶች እንከታተልሃለን የትም ተጋበዝ እንከታተልሃለን እናም ጠቅላላ ህዝቡን ያማከለ ትምህርት አስተምር እባክህ::

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 7 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ።እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ የኔም ምኞት ነው ስታድየም ትምህርት ብናገኝ የህይወትን እንጀራ እንበላለልን ። በእግዝአብሄር ቃል የሚድን ይድናል።ጎበዝ ሰው ወጣቱ ሁሉ ይከተለዋል ደስ ሲል ።

  • @woynihad7312
    @woynihad7312 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @ayalneshwondwosen
    @ayalneshwondwosen หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤