እሱ ሳያውቅ ሚሆን ነገር የለም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 313

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 20 วันที่ผ่านมา +2

    ዉይ ደስ ስትሉ ደሞ በመልክ እህትና ወንድም ነዉ የምትመስሉት ዘመናዙ ይባረክ❤❤❤

  • @ashemanall
    @ashemanall 6 หลายเดือนก่อน +56

    "ገብቶሽ ነው ወይ ካልከኝ ሁሉም አልገባኝም ነገር ግን ወስኛለሁ ። አቤት ጌታሆይ እምነት!!!
    የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛላችሁ ተባረኩ ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን 🙏🙏

    • @blenlema2437
      @blenlema2437 5 หลายเดือนก่อน +2

      እንዴት እንደወደድኳችሁ ዝም ብዬ ብሰማችሁ በኢትዮጵያ ኑሮ በዚህ ሁኔታ እያለፋችሁ ፈገግታችሁ ጌታ ምን ሊያደርግ እዳለ አይናችሁን ይክፈት እኔ ብዙዎችን በዚህ ለሚቸገሩ የምታገለግሉ ለብዙዎች መፅናናት ያደርጋችሃል ዝም አትበሉ በራሳችሁ ሚዲያ ወኝጥታችሁ እንደማያችሁ እርግጠኛ ነኝ ብርክ በሉ

    • @genettekle4477
      @genettekle4477 4 หลายเดือนก่อน

      በናንተ ትልቅ ስራ አለው አቤት ሀዋርያት አሉት

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 6 หลายเดือนก่อน +39

    የእውነት አሁንም የሚጋባ ደስታ አለባቹ ስለ እናተ ጌታ ይባረክ ። በመሳቅም ደግሞ በማልቀስም ነው የሰማዎቹ የእግዚአብሔር ነገር በምድር በምናልፍባቸው መንገዶች ብዞቹ ነገሮቻችን እሱ እንጂ እኛ አይገባንም ግን መልካምና መልካም መሆኑን እንረዳለን ስሙ ይባረክ። ድንቅ ምስክርነት ነው ስጣፍጡ በጣም ቅመም ሚስት ነሽ የእውነት ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ አዘጋጆችም ተባረኩ በብዙ። ❤❤👏

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናን 🙏🙏

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጌቱ ከልጅነቴ ጀምሮ የጌታን ቃል እንዳሰተማርከኝ አሁን ደግ ሞ በህይወህ ጌታ ጽናቱን ይስጥህ

  • @melatmelese7185
    @melatmelese7185 5 หลายเดือนก่อน +5

    No words mahiye and Getu

  • @tigisttadesse6766
    @tigisttadesse6766 5 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት እግዛብሔርን ፡ መታመን ዋው ፡ ብዙ ተምሬአለው ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @teferidemessie8088
    @teferidemessie8088 5 หลายเดือนก่อน +3

    በእሳት ተፈትኖ የወጣ ማንንት ነው:: ስታምሩ:: ቋጠራችሁን ሁሉን የሚችለው ጌታ እግዚአብሔር ይፍታላችሁ::🙏እኔም ጌታ እንደረዳኝ መጠን በፀሎት አስባችኆለሁ: ዘመናችሁ ይለምልም::❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @girmagetachew973
    @girmagetachew973 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጌቱ አገልግሎት ከተጠቀሙና ከተባረኩ ሰዎች መካከል ነኝ፣ በዚህ ሁሉ ነገር ዉስጥ እያለፍክ እኛን ስታገለግል አንድም ቀን ፊትህ ጠቁሮብን አያውቅም ነበር፤ እንደዉም አንተን ማግኘት ይናፈቅ ነበር፡፡
    ምን አይነት ፅናት፣ ምን አይነት እምነት፣ አንዴት ያለ ትጋት አንደሰጣችሁ???!!!
    ማሂዬ አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ!!
    እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ!!
    ድንቅ ምስክርነት❣❣❣🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @FikerBelay-q3g
    @FikerBelay-q3g 5 หลายเดือนก่อน +13

    ብልህ እና ጠበበኛ ሴት ተባረኪ እሱም አክብሮቱ እርጋታው ደስ ይላል ተባረክ ጌታ ያለበት እረፋት ያለበት ነው በምንም ሁኔታ ደስ ብሎኝ የሰማሁት የተማርኩት አቅራቢዎቹም ብሩክ ናችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏

  • @fbdfish
    @fbdfish 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚሀብሔር እኮ ድንቅ ነው, እ/ር በህይወታችን ውስጥ ያደረገውን ታላቅ ነገር መናገር መታደል ነው, ተባረኩ ብዙ ነገር ተመሬያለው

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @hanagebeyehu7106
    @hanagebeyehu7106 5 หลายเดือนก่อน +5

    ስለእናንተ ጌታን ባረኩት በእርግጥ የታገዘ ቤተሰብ እንደታገዘም ያመነ ቤተሰብ በጣም ደግሞ የምታምሩ በደስታ በፍቅር የተሞላቸሁ እኔ ወድጃችኃለው እያለቀስኩም እያመሰገንኩም እያደነቅኩትም ጌታን ነው ያዳመጥዃችሁ ተባረኩ ውድድ ነው ያረኳችሁ

  • @TsionEshetu-li6sb
    @TsionEshetu-li6sb 5 หลายเดือนก่อน +14

    ድምምምም አልኩ አቤት ጌታ ና ሰው ተቀላቅለው ተረኩን :: ምን ይባላል ዋጋችሁ ትልቅ ነው በርቱ ይህ ሕያው የሚናገር ሕይወት ነው እስከመጨረሻው ጌታ በእምታችሁ ያፅናችሁ !

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ። ተባረኪ

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 4 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም አሰተማሪ ምስክርነቴ ነው።በማይመቸው ጎዳና ላይ ከጌታ ጋር ተሰማምቶ መቀጠል።ታማሚ ልጆች ቤት ሲኖሩ ብዙ አባቶች ቤትን ጥለው ይጠፋሉ ወንድሜ ጌታ ረድቶህ አገልግሎትህንም ቤትህንም ታማኝ ኾነህ የዘለክ ተባረክ!እህቴ ስለበዛልሽ ፀጋ ጌታ ይመክገን ከጌታ የተሰጠሽን ምንም ይሁኑ ምንም ልጆችን የመጠበቅና የማሳደግ አደራ ተወጥተሻልና ብሩክ ሴት ነሽ!
    እባካቹሁ የመስካሪዎችን ድምፅ ከፍ አድርጉት።

  • @henokbela
    @henokbela 5 หลายเดือนก่อน +11

    ምን አይነት ድንቅ ቤተሠብ ነው እምነት;ፅናት የእግዚሐብሄር ፀጋ በእናተ ውስጥ በግልፅ አየነው ተባረኩ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tigistmezgebu2055
    @tigistmezgebu2055 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማዲዬና ጌት ወደ ልጁ መልክ ስላደጋችሁበት ከባዱ የህይወት ውጣ ውረዳችሁ ያጸናችሁን ጌታ አከብረዋለሁ።እናንተ ለራሳችሁ ብቻ ሳይሆን ለትውልድ የሚሆን ያተረፋችሁ ድንቅ ስጦታዎቻችን ናችሁ።አሁንም እናንተና ልጆቻችሁ የገንዘብነት አቅማችሁ እየጨመረ ላመናችሁ ጌታ ክብር ለትውልድ በረከት ሁኑ።

  • @aiduf1334
    @aiduf1334 5 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ስለሰጣችሁ ፅናት ፍቅር እሱ ይባረክ. እግዚአብሔር በዘመናችሁ ሁሉ ከፊታችሁ ይቅደም ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 5 หลายเดือนก่อน +17

    በጌቱ እና በማህደር ላለች ቤተክርስቲያን ሠላምታ አቀርባለው በእምነታቹ መፈተን ትህግስን ተቀብላቹ ለእውነተኛ አምላክ ፍቃድ እራሳችሁን በመስጠት እምነትን ፍቅርን ድልን ደስታን በረከትን ለብዙዎች ምንም እንድንናገር እስከማያስፈልግ ድረስ ምሳሌ የሚሆን ድንቅ ምስክርነት ቀሪ ዘመናቹ በተትረፈረፈ ባርኮት ይባረክ የተወደዳቹ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ይብዛልህ ወዳጃችን። እናመሰግናለን 🙏

    • @ayalneshshuke6142
      @ayalneshshuke6142 5 หลายเดือนก่อน

      ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ይህ አስተያየት አስለቀሰኝ

  • @jemo5716
    @jemo5716 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእናንተን ፈተና መዉጣት መዉረድ እና በዚሕ ሑሉ የእናንተን የፀና እምነት ሣይ ሥሠማ ኦ እግዚአብሔር ለኔ አለ ቀን የለቅሦ ዘመኔ አሑን ያዘንኩበትና የተከዝኩበት ጌታ ያሥረሣኛል አልኩኝ።ተባረኩልኝ ለኔ እንዳፅናናችሑኝ አሉ ለሌሎችም የእናንተ ፅናት መፅናናትን ይሠጣል።ተባረኩልኝ።።።

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @meazabekele9917
    @meazabekele9917 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ቃል የለኝም .ጌታን እንድትኖሩት ስለረዳችሁ ክብሩን እሱ ይውሰድ.ለዘላለም ብቻውን በሂወታችሁ ይድመቅ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ይድመቅ

  • @martagetachewhabetselasse7442
    @martagetachewhabetselasse7442 5 หลายเดือนก่อน +7

    ልል የምችለው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምምምም❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌🙌amen

  • @tihitinazekariyas102
    @tihitinazekariyas102 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኡኡኡኡ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 የሆነ ሚጋባ መንፈስ አለባችሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @misrakbelay4225
    @misrakbelay4225 5 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you for inviting this couple. We are blessed with their testimony.

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @WeynshetMekonnen-g5i
    @WeynshetMekonnen-g5i 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ዘመናቺሁን ይባርክ እዴት እደተፅናናሁ አብሬ በታቺሁን ልጆቻቾሁን ኑሯቺሁን እያጎበኘሁ እዴት ውስጤ እደተፅናና omg ብዝት በሉ ለምልሙ አሁንም አብራቺሁ አርጁ ❤🙏🥰

  • @eneyetesfaye9814
    @eneyetesfaye9814 5 หลายเดือนก่อน +7

    እጅግ የተባረኩበት የተደነቅሁበት ምስክርነት ነዉ። ከአንደበታችሁሲወጣ በጣም ጣእም አለዉ ።ክብሩን ጌታ ይዉሰድ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @NewCreation-r4x
    @NewCreation-r4x 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጌት አሁንም እኮ አለ ያ ስላም ያ እምነት
    ግሩም ናችሁ የሚጋባ ህይወት ነው ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tizitamekonnen3631
    @tizitamekonnen3631 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ! ተባረኩ ብዙ ያስተምራል።

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @betselotaddisu7777
    @betselotaddisu7777 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእናንተ ምስክርነት ስሰማ እራሴን ታዘብኩት እግዚአብሔር ላይ ያጉረመረምኩበት ነገር 😢በጣም ትክክል እንዳልሆንኩ ገብቶኛል መቼስ መሀሪ ስለሆነ እንጂ 🤲 ቀሪ ዘመናችሁን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 5 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ያለው ሁሉም አለው የሚለውን ሐረግ በአካል አየሁ በናንተ የእናንተ መቀባበል ብዙ ግዜ የሚታየው በእድሜ በገፉት ባለትዳሮች ነው ያደላቸውን ማለቴ ነው አሁንም ሁሌም ጌታ ይኑራችሁ እናንተ ካለሱ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @kassuedae4961
    @kassuedae4961 2 หลายเดือนก่อน

    ምስክርነታችሁ ከጌታ የተነሳ ወደ ሰwe ይጋባል ተባረኩ ሁል ጊዜ ደግሜ ደጋግሜ ነው የምሰማችሁ በእናንተ ምስክርነት ብዙዎች ይፈወሳሉ እኔ ጌታን በናንተ ሕይወት አየሁት ተባረኩ፡፡

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 5 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ ድንቅ ምስክርነት ገና ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 5 หลายเดือนก่อน +4

    ባለፈው ምስክርነትህ በጣም ታንፀንበታል ለብዙ ሰው አጋርተነዋ ተባረኩ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 5 หลายเดือนก่อน +18

    ጌታ ሆይ ስምህ ይቀደስ ።ይህን ቤተሰብ ለኛ ለክርስቲያን ማህበረሰብ አንተን የምናይበት ምስክር አድርገህ ስለሰጠኸን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 5 หลายเดือนก่อน

      አምን🙏🙏🙏

    • @SurafelSolomon-ef7yo
      @SurafelSolomon-ef7yo 5 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ታድለን ሊያስተምረን የፈለገው ነገር አለ

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 5 หลายเดือนก่อน +7

    ❤ ውዱ ኢየሱስ አሁንም ፀጋ ያብዛላችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏

  • @AbelLele-te1mn
    @AbelLele-te1mn 5 หลายเดือนก่อน +4

    ማሂ እና ጌቱ መልካም ጎረቤቶቼ በውነት ይሄን ሁሉ ከባድ ፈተና የተሸከሙ አይመስለኝም ነበር። እግዚአብሔር ጉልበት ሞገስ የሆናችሁ ስሙ ይባረክ🙏
    እንዲሁ ሁሉ ነገራቸው አርአያ የሚሆን ድሮ ድሮ " ጴንጤ ይመስላሉ" የሚባሉ አይነት መልካም ባህሪ ያላቸው ጥንዶች....... ለናንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ። እናመሰግናለን

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 หลายเดือนก่อน +4

    ማህደር ታድለሻል ምርጥ ባልነዉ ጌቱ

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 5 หลายเดือนก่อน +8

    ደስ ብሎኝ የኔ በሆነ ብዬ እየተመኘሁ የሰማሁት ምስክርነት ።
    የጌታ ሰላም የሞላበት የሚታይ ህያው ምስክርነት።
    አምናለሁ አንድ ቀን ለባርኮት መዳን ይሆናል።
    ጌታ በድንገት ይመጣል🎉🎉
    ብሩክ ሁኑ😊

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዋዉዉ ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው ጌቱዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማውቀው ትሁት እግዚአብሔር የሚወድ ሰው ነው ዘመንህን ይባርክ ባለቤትህም ልጆችህንም እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ ይባርካቸው ❤🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን እናመሰግናለን ትዝታ።

  • @tadelchdaba1536
    @tadelchdaba1536 2 หลายเดือนก่อน +1

    ,እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ምስክርነት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 5 หลายเดือนก่อน +4

    የሚገርም መቀባበል ደስ ስትሉ ደሞ መልካቹ መመሳሰሉ ብዙ ትምህርት ቀስሜያለሁ ከምስክርነታቹ ተባረኩ አቃችዋለሁ ምንም አላረጃችሁም ተባረኩ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulugetaalemu9996
    @mulugetaalemu9996 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው እጅግ ግሩም ነው! እግዜር አስቀጣይ… የህይወት ትርጉም… የሆነለት ተፈትኖ የጠራ ያህያው ቤተሰብ! ጌች፣ማሂ፣ዳጊ፣ባርኮ እና ናፍቆት… ተባረኩ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @yosephayele9626
    @yosephayele9626 5 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነፍስ አልቀረልኝም.... ጌታ እየተናገረ ነበረ በአፋቹ .... ተባረኩ ምስክርነታቹን እየሰማው... ከእውነት መቆጣጠር በማልችለው ሁኔታ እግዚአብሔር ሳመሰገረን ነበር... "ተባረክ!! እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ተባረክ!!!" ስል ነበር። ዛሬ እግዚአብሔር ከልብ ለማመስገን ምስክርነታቹ ውስጤን ፈንቅሎታል.... አሁንም እያመሰገንኩ ነው......

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน +1

      እስይ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mahederbiltibo2749
    @mahederbiltibo2749 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ:: "ጌታ እኮ ነው የሚያስቀጥለን" እውነት ብርክ በሉልኝ::❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን 🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ የተወደዳችሁ እንዴት እንደወደድኳችሁ በእዉነቱን የክርስትናን እዉነተኛ ጠረን አሸተታችሁን በጣም ብዙ ሞገስ ተሰጥቷችኋል ብዙ ፀጋ ይታይባችኋል የዘመናችን አማኞች ብያችሁኋለሁ ጌታን ታምኑታላችሁ ይህን ነዉ የማየዉ የምትዋደዱ የምትቀባበሉ መዋደዳቾሁ ለሌሎች የሚታይ ነዉ ግን ምን ማለት እንዳለብኝ አላዉቅም ጌታ አዋቂ አይደል? ልቤን ነካችሁት የጌታችንን ፀጋ አየሁባችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን 🙏

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጌቱ አንተ ብሩክ ነህ ። ከዚያ ሁሉ መከራ የታደገህ እና መውጫ ያዘጋጀልህ ጌታ ለቀሪውም ዘመንህ የተሻለ ነገር እንዲያደርግልህ አምናለሁ ። ደግሞም መናበብ የምትችል የትዳር አጋር ስለሰጠህ እድለኛ ነህ ! ሦስቱ ልጆችህ በፎቶም እንኳ ቢሆን መግባት ቢችሉ ደስ ይለኝ ነበር ።
    የውትድርና ህይወትህን የተረክህበትን ኢንተርቪው ነበር አስቀድሞ የተመለከትነው ። ልጆቼም ቁጭ ብለው ፊልም የመከታተል ያህል ነበር በምሽት እንቅልፋቸውን ሰውተው የተከታተሉት ! ዛሬ ደግሞ ይህንን የቅብብሎሽ ምሥክርነታችሁን ከጀመሩት በኋላ ለማቋረጥ እንደሚቸግር መጽሐፍ ሳላቋርጥ ነው የተከታተልኳችሁና የጨረስኩት !
    ዶ/ር ማሙሻ " እግዚአብሔርን ሙሉ በሙሉ አናውቀውም ፤ እንዲህ እንዲህ ነው ብለን ሙሉ ነገሩን ብናውቀው ለማምለክ እንቸገር ነበር ያለው ነገር ትውስ አለኝ ። ማኅደር እንዳልሽውም የእግዚአብሔር ነገር ሙሉ በሙሉም ባይገባሽ ያደረግሽው ውሣኔ ተገቢ ነው ።
    ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 5 หลายเดือนก่อน +2

    Des silu betam example yemitihonu couples Egiziabiher yibarkachu

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @zerfeworkdebebe7538
    @zerfeworkdebebe7538 5 หลายเดือนก่อน +9

    ተፈፈትናችሁ ነጥራቹ ያለፋቹ የምትገርሙ ቤተሰብ በዚህ ዘመን ሰዉ በትንሽ ምክንያት ከጌታ ይርቃል በትዳሩም ሰላምን ያጣል እናንተ ግን ህያው ምስክር ናችሁ ዘመናቹ ይባረክ ለምልሙ ደግሞ የምትመሳሰሉትስ ነገር ወንድምና እህት እኮ ነው የምትመስሉት

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na 5 หลายเดือนก่อน +5

    እስከዛሬ ባቀረባችሁት ሁሉ ተባርካለሁ በዚህ ግን በጣም በጣም … ዘመናችሁ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 5 หลายเดือนก่อน +2

    እስከሚያልቅ በሳቅ ጨረሱኩት ልቤም ትንሽ አዘነ ተባረኪ ድምጽሽ ስያምር መዝሙር ብትዘምሪ ❤❤የቀሩልጆቻቹ ልባቹ የሚያሳርፉ ያገር መፍት የማሰጡ ያርግላቹ ያአገር መፍቴ የሜሰጡ ያርግላቹ በኢየሱስም❤❤❤አሜን

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @emebetgodana8486
    @emebetgodana8486 19 วันที่ผ่านมา

    Their testimony is infectious, very good piece of teaching!

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 5 หลายเดือนก่อน +2

    Dessssss selu,,,,irigatachew,,,,, waaaaaaaaaaw you are blessed,,,,,,❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Kibir legeta yihun

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ምስክርነ። እግዚአብሔር አዋቂ ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @FritihoneyFrehiwet
    @FritihoneyFrehiwet 6 หลายเดือนก่อน +9

    " ብልሃተኛ ሴት ቤትዋን ትሠራለች፤ ሰነፍ ሴት ግን በእጅዋ ታፈርሰዋለች። "
    (መጽሐፈ ምሳሌ 14:1) ye ewent ejeg belh nech eregatawa erasu des sil hulum setoch lumarubet emigeba hiwet nw betam temrebetalew tegeseten
    Menm bihon bayhon beqa እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው.emigerm meredat eko nw ahun geta kenant gar yehun bezi lek eresun maweq metadel nw tebareku 😇

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @HassetAlemayehu-i3c
    @HassetAlemayehu-i3c 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ይክበር ጌታ ይመስገን ስለናንተ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ይባረክ

  • @bethelhemnigussie2762
    @bethelhemnigussie2762 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር እንዴት ሰው ማጠንከር እንደሚችል በእናንተ አይተናል።ክብሩን ይውሰድ።ተባረኩ በብዙ ተምሪአለሁ ከእናንተ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 5 หลายเดือนก่อน +2

    አምላካችን ያመነው ፤ አምነንም የተከተልነው፤ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። ተባረኩ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 20 วันที่ผ่านมา

    ስለጽናታችሁ ጌታ ይባርካችሁ❤❤

  • @simegnendeshaw906
    @simegnendeshaw906 5 หลายเดือนก่อน +2

    Gech my big brother my mentor.your life influenced us all LDP students. Mahiye after i become a mother i fell u and i understand u more. U are a wise mother and wife with big heart

  • @selamfessahaie3454
    @selamfessahaie3454 5 หลายเดือนก่อน +3

    I love your testimony. You’re write Egziabher yasqetilal. Mihitetu bizu
    I partially understand what you are passing through because I have an adorable handsome boy with autism. I can’t imagine my life without God. But despite the fact the situation is still very difficult I sometimes feel like my son is my way to seek out God every day.
    I want you to listen apostle Yohannes song. If you don’t mind “Eregnaye” Especially the part
    Aynochihin Bmidir lay yayalu
    Kenew gara ynikeratetalu
    Hod sibsegn Kelay tiwerdaleh
    Bedemenat tiremamedaleh” yemulew.

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏🙏

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኡ፡ የማይጠገብና ፍፁም ግልፅነት ያለው ነው፡ጌታ ይባርካችሁ❤❤😊😊

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @merongetachew7061
    @merongetachew7061 4 หลายเดือนก่อน +2

    I love your laughs!! 😂😂 ❤️❤️❤️ blessed family!

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma 5 หลายเดือนก่อน +3

    " The ordinary miracles " I like it!
    May God bless your marriage & family more and more!
    You both are a good examples.

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @betelehemkebede1136
    @betelehemkebede1136 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይገርምም እግዚአብሔር ችግሩን ላይቀይረው ይቻላል ግን መወጣጫውን ያዘጋጃል ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁን ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሱ ክብር ይሁን

  • @kidistaberra5101
    @kidistaberra5101 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሂ ጀግኒት ነሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ። ጌታን መደገፍ ክፍያ እንዳለው አሳይተሽናል። ጌቱ በዚህ ሁሉ እያለፉ ጌታን በትጋት ማገልገል እንደሚቻል ማሳያ ሆነህልናል። ተናግራችሁ ሳይሆን ስትታዩ በጣም ደስስስስስስስ ትላላችሁ። ከዚህ የበለጠ አብራችሁ የምታገለግሉበት ዘመን ጌታ ይስጣችሁ። አብራችሁ በፍቅር አርጁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን እናመሰግናለን

  • @rahuwesen
    @rahuwesen 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing your wonderful testimony!
    The Lord bless you!

  • @tigistkibru1012
    @tigistkibru1012 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዚ ሁሉ ስታልፉ ያበረታቹ ጌታ ይባረክ ። እናንተም ለብዙዎች በረከት ሁኑ ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @yeabsiraasefa4959
    @yeabsiraasefa4959 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for your honest and candid testimony. You are amazing fighters.
    It is difficult for me to even phantom your pain but you are living it daily.
    May God give you strength evermore. 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @fasikaasfaw3872
    @fasikaasfaw3872 5 หลายเดือนก่อน +2

    I can’t stop crying you guys so beautiful blessed you more i learned so much about life ❤thank you ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያለኝ ይበቃናል ያለው የጳውሎስ መልእክት በውነት በሥራ ላይ ያዋላችሁት እናንት ብቻ ናችሁ እውነተና ፍቅር ሁሉን ያሽፍናል እግዚአብሔር ማን እንደሆነ ከሕይውት ኑሮአችሁ በጣም ነው የተረዳሁት ችግርን ገርፎ ማባረር ሳይሆን ለችግራችሁ መውጫና መንገድ ሲሆናችሁ ነው ያየሁት ጌታ ስሙ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ደማስቆዎች በስዎች ምስክርነት ጌታ እያሳያችሁን ስለሆነ በርቱ ተባረኩ🙏🙏🙌🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏. እናመሰግናለን

  • @zewditunay9050
    @zewditunay9050 5 หลายเดือนก่อน +1

    How great is the grace of God? I'm so blessed in this caple testimony they are a very blessed people. I give honer to our heavenly father GOD for his love and grace!!!
    God bless you all the servants of God! Thank you for sharing

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Well said! Thank you

    • @Kiyou-n8l
      @Kiyou-n8l 5 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም የተባረኩበት እና ቤቴን የእለት ኑሮዬን እምነቴን ያየሁበት ምስክርነት ነው እግዚኣብሄር ይባርካችሁ

  • @fenan3708
    @fenan3708 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wow God bless you guys.

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @MesiMamo-oh1qj
    @MesiMamo-oh1qj 6 หลายเดือนก่อน +8

    በብዙ መከራውስ ያለ ጠንካራ ቤተሰብ የእውነት እግዚአብሄርን ከሁኔታ በላይ መውደድ የትኛውም ነገር ያልቀየረው ደስታ በብዙ ለብዙዎች የተረፈ አብሮነት ከራስ አስቸጋሪ ሁኔታ ውጥቶ ለሌሉች መድረስ አረ ብዙ ብዙ መልካምነት ከእናንተ አገኘን የእውነት በዘመናችን ጌታ በእናንተ ቤት ተስሎ በእናንተ ቤት ከብሮ ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ሆናችሁናል በብዙ ጥያቄውስ ጌታን ማመስገን ማመን የእውነትም ይሄ ከጌታ የተሰጣችሁ ፀጋ ነው በጣም እወዳችኅለሁ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @Eyob.T
    @Eyob.T 5 หลายเดือนก่อน +1

    What a soul-empowering testimony! what resilience and faith!!! God bless you madi and Get!

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እንድወዳችሁ ታውቃላችሁ 😇😍🥰

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ድንቅ ሴት

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @addistedla
    @addistedla 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow you guys been tested like my three kids just like me. I a crying. God Gave us በልኡልመጠጊያ ዳዊት 90

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄር መልካም ነው

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነውኮ ምትመሳሰሉት❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @Yeabfikad
    @Yeabfikad 5 หลายเดือนก่อน +2

    The person i could not forget... Met in 4 trainings. Blessed getuye🥰🥰🥰🥰

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 5 หลายเดือนก่อน +2

    waw.grate testimony 🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @nebyouyonas3496
    @nebyouyonas3496 5 หลายเดือนก่อน +2

    Getu and Maheder may God bless you. If life is only talks it will be cheap and nasty.But here we see life beyound mere talks full of practice , tear , blood ,labour , and laughter paid for the true King Jesus and to live him here as he lived ours in this broken life. We love you and saw this truth in u

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching and your words

  • @bemhretu
    @bemhretu 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት የተባረካቹ ናቹ!
    እግዚያብሔር አሁንም በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን! ተባረኩልኝ ፡፡ንግግራቹም፡ ህይወታቹም ክርስቶስን የሚመስል ብሩካኖች❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @mahiichant661
    @mahiichant661 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርካቹ ደስ ስትሉ ብዙ ነገር ጌታ ከናንተ አስተማረኝ ተባረኩ🙏❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁም 🙏

  • @zufanberheberhaneberhe1577
    @zufanberheberhaneberhe1577 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ ኣሁንም በብዙ ተባረኩ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ምስክርነታችሁ በብዙ ያጽናናል ያስተምራል ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @aidam6784
    @aidam6784 5 หลายเดือนก่อน +1

    What a beautiful family!
    I like how you presentation the importance of having family time!
    May God bless you ,keep you and provide you with everything you need!

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      You are so kind

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 5 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደዳችሁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @ufaysemenza9622
    @ufaysemenza9622 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የሚያስቀጥል አሜን

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @alem8640
    @alem8640 5 หลายเดือนก่อน +2

    We love you too ,you are blessed and a blessing for us

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏.

  • @MituEshetu-c4x
    @MituEshetu-c4x 5 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful couples with beautiful thoughts may God bless them abundantly!❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale7824 5 หลายเดือนก่อน +1

    Praise the Elishadai Lord, God who do miracles in His way and sustains in our going each and every day…. May the able Lord bless you beyond measures🤲🤲🤲

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Praise God 🙏

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 5 หลายเดือนก่อน +2

    ብሩካን ናችሁ❤❤🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @ASMAHI546
    @ASMAHI546 5 หลายเดือนก่อน +2

    ውዶቼ በፀጋው ብዛት በርቱልኝ በዚሕ ሁሉ መንገዳቹ ሁሌም እኮ ከጎናችን አላቹ የኔ ውዶች ሁሌም እወዳቹሀለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @Mamite926
    @Mamite926 5 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you! All have their own challenges. What I have learned from you ‘ follow up the love’ I don’t know exactly where that verse is but I remember somewhere, today that is my revelation. God bless your home and kids and all.❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Praise God. We are glad you Enjoyed the Testimony.

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 5 หลายเดือนก่อน +2

    ባላችሁፅናት እግዚአብሔር አመስግናለሁ 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @bethelehemtadesse4078
    @bethelehemtadesse4078 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጸጋ ይብዛላቹ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @berhanegemechu1780
    @berhanegemechu1780 5 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ተባረኩ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን 🙏

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ ባአድ ወዝ የተቀዳቹ ትመስላላቹ ማለቴ በጣም ትመሳሰላላቹ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wonderful!!!
    I needed to hear that. You are truly blessed and you can see Christ is the centre of your life.
    May the Lord God Almighty continue to increase you, bless you, may people come to know Jesus because of the way you live your life.
    Perfect example of how one should live life.
    Loved your testimony.
    Thank you for sharing. XXX

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching. God bless you

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 5 หลายเดือนก่อน +2

    Egzabiher yebarkachehu kalate ylegnem geta lezlaleme kenante gar yehune

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 amen 🙏

  • @betheltamiru9196
    @betheltamiru9196 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, such a beautiful couple and full of God's abundant grace. This is impossible without the help of God. May the grace and power of God multiply in your life. May the Holy spirit use you and your house to impact many ❤️❤️🙏🏼❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @hirutkidane5100
    @hirutkidane5100 5 หลายเดือนก่อน +4

    Wow ደስታችሁ ብቻ ይበቃል። እናንተን ኣይቶ ኣለ መጽናናት ኣይቻልም ። ደስታችሁ በብዙ ኣጥፍ ይጨምር። ቤተሰባችሁን ጌታ ይባርክ። ጌታ ካለ ለካ ሁሉ ይቻላል።

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ከብር ለሱ ይሁን