"የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር ሁለት ሙሉ ዝማሬ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @NaziraAdiss-fz6gi
    @NaziraAdiss-fz6gi ปีที่แล้ว +37

    ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው እጅግ ጣፋጭ ነፍስን ሀሴት የሚያደርግ ድንቅ መዝሙር አምላክ መርጦኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ።

  • @KaiVibesOnly44
    @KaiVibesOnly44 8 หลายเดือนก่อน +164

    ሁልጊዜም መዝሙሮችህን ስሰማ ከድካሜ ያበረታኛል መንፈሴም ይረጋጋል ሰላም ይሰማኛል ።ዝማሪ መላእክት ያሰማልን።

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od 7 หลายเดือนก่อน +6

      Eshe

    • @kidist1955
      @kidist1955 7 หลายเดือนก่อน +3

      እኔስ 💖 ኣሜን 🙏🙏🙏

    • @EnaneNidaw
      @EnaneNidaw 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@AlAin-sz1odeeeei

    • @fasikaamene587
      @fasikaamene587 7 หลายเดือนก่อน

      ​@AlAin-sz1odkwdwdddkwdk7gf4p4fkdwdk 5

  • @tayetadesseayele3231
    @tayetadesseayele3231 ปีที่แล้ว +14

    Egzhabiher yimesgenew egzhabiher yibariki edemena tena chemiro chemamiro yistik

  • @drphone9773
    @drphone9773 ปีที่แล้ว +525

    እንደኔ ይህን ዘማሪ የሚወደው ከልቡ በላይክ ❤❤❤እንደት ደስ እንደሚለኝ እኮ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @Tiringo-r7i
      @Tiringo-r7i 10 หลายเดือนก่อน +16

      betam gobez zemari

    • @EyobEyoba-vg2kw
      @EyobEyoba-vg2kw 9 หลายเดือนก่อน +9

      ላንቺ ወይስ ለመዝሙሩ

    • @HayatShiferaw-zu8tz
      @HayatShiferaw-zu8tz 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh

    • @HayatShiferaw-zu8tz
      @HayatShiferaw-zu8tz 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh

    • @danieltamirat6797
      @danieltamirat6797 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@EyobEyoba-vg2kwl😂kio😂😅i

  • @ሀናዩትዩብ
    @ሀናዩትዩብ 8 หลายเดือนก่อน +12

    Ufff erkataw EYESUS keber EYESUS🙌🙌🙌🙌🙌😍😍🙏❤️🙏❤️

  • @NanaBena-k3p
    @NanaBena-k3p ปีที่แล้ว +26

    egziaber ande gize yetenagerw
    Enem yehn beacha sense
    zemare melaktn yasemalen
    Fetari abzto yebarekk

  • @AlemneshDamtew
    @AlemneshDamtew 8 หลายเดือนก่อน +7

    nefs yemzera mezmur new zmare melktyasemaln

  • @makdesabay5650
    @makdesabay5650 ปีที่แล้ว +11

    እሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MmMm-ls9iy
    @MmMm-ls9iy 9 หลายเดือนก่อน +24

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🍒💒🍒 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን👏👏👏🌻🌻🌻🔋🔋🔋♥♥♥💒💒💒🌄🌄🌄🍒🍒🍒🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌾🌾🌾💙💙💙💠💠💠🌿🌿🌿💒💒💒💐

    • @SenuAlem
      @SenuAlem 8 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊

    • @kidist1955
      @kidist1955 7 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን 🙏
      ኣሜን 🙏
      ኣሜን🙏

    • @tesfayetakele1723
      @tesfayetakele1723 7 หลายเดือนก่อน

      Lĺĺòķķgvvcçghjkhghb
      Ygg000😮08008oi9auķe😊poop09😊😊😊😅99😊😊😊p0000oo​@@SenuAlem

  • @EK-mx4xw
    @EK-mx4xw 9 หลายเดือนก่อน +81

    በጣም ነው መዝሙሮችህን የምወድልህ ዘማሪ ገብረዮሀንስ ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን፡፡

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 9 หลายเดือนก่อน +39

    ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ የሰጠን እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው 🙏

    • @Meheretmercy
      @Meheretmercy 3 หลายเดือนก่อน +1

      Because of mary

    • @Goku-w3o
      @Goku-w3o หลายเดือนก่อน +1

      ⁠Please read the bible understand trinity.Medihane Alem is above all. Let us be positive and do our part our faith is different from politics.

  • @kidist1955
    @kidist1955 7 หลายเดือนก่อน +22

    ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ❤❤❤💖💖💖🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 🙏ኣሜን🙏

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 ปีที่แล้ว +20

    ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና ጸግኡን በረኸቱን የብዘሓልካ ን እግዚኣብሄር ከተመስግን ዝሃበካ ጸጋ ወደር ዘይብሉ እዪ ።
    ንዞም ዝወደቅናን ዝጠፋእናን ቤዛነ ኩሉዓለም አልዕለና ድለየና ይቅረ በለና ባርኸና።
    አሜን(3).,፡,።,። ።

  • @elsabethiyihun1636
    @elsabethiyihun1636 ปีที่แล้ว +5

    🙏አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏

  • @SaraKube-ss9xg
    @SaraKube-ss9xg 11 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amane 3

  • @AaA-x5c9k
    @AaA-x5c9k ปีที่แล้ว +2

    Admana.tana.ystlg.kalat.yelegm.zmamara.melak.yasemalg.zemenh.ybarek.wedma

  • @messiti8268
    @messiti8268 2 ปีที่แล้ว +77

    መዝሙሮችህ የልብ እረፍት ናቸው
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

    • @Jasmine-xs1hi
      @Jasmine-xs1hi 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/HsHMODpvHus/w-d-xo.html

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +13

    ''የወይን ግንዱን የተደገፈ
    ያልፋል ሁሉንም እያሸነፈ"
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @MTeddyLdebele
    @MTeddyLdebele 9 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም የምወደው ዘማሪ 😍😍😍እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍የሱ መዝሙሮች መጽሐፍ ናቸው 😍😍😍

  • @keanamestawot4889
    @keanamestawot4889 ปีที่แล้ว +37

    ስለወደደኝ አዳነኝ በቸርነቱ ፈወሰኝ

  • @geberemaryamterefe7721
    @geberemaryamterefe7721 2 ปีที่แล้ว +60

    በኃጢያት ደክሜ ብሆንም ኮልታፋ፤
    ድንግል ሆይ ምልጃሽን አድርጊያለሁ ተሰፋ፡፡
    እመ- ብርሀን አንች ጠብቂኝ

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว +2

      እባክህ gabera mareyam ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

    • @2BriezDwomen
      @2BriezDwomen 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen❤

  • @MakiAbebe6
    @MakiAbebe6 11 หลายเดือนก่อน +64

    እየሱስ ልበል እየሱስ
    እሱ ነው ህይወቴ
    የምኖርበት ተስፋ
    እሱ ነው እረፍቴ
    ያለ ጌታ ብኖርማ
    እንዴት እሆናለሁ
    ስለ ስሙ ብነቀፍም ነፍሴን እሰጣለሁ። አሜን✝✝

    • @hailemelekotgirma9978
      @hailemelekotgirma9978 8 หลายเดือนก่อน +3

      አሁንምበዚችሠአትደጋግሜስሰማውእንደገናየተፈጠሩክያክልነዉየሚሰማኝ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 11 หลายเดือนก่อน +25

    እንደው የዚህ መልካም ሰው ዝማሬ ስሰማዉ ውየ ባድር አልጠግብዉም ማለቴ የእግዚአብሔር ቃል አይጠገብም ሁልጊዜም አድስ ነው የእሱ ስጦታ የተለየ ነዉ በእውነት😢 ምን አይነት ፀጋ ነዉ በማርያም 😢

  • @YesharegTeshome-e7j
    @YesharegTeshome-e7j 9 หลายเดือนก่อน +12

    አቤት ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር ሲከፍኝ ሁሉም ነገር ሲከብደኝ ሰውነቴ ሲዝል እየሱስ ልበል እየሱስ ነው መፅናኛየ እውነት በህይወቴ ትልቅ ድርሻ አለህ ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን አጥንትን የሚለመልም የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 2 ปีที่แล้ว +15

    አሜንንን አሜንንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ይብዛህ ዘማረ መልክት ይስማልን

  • @auanyway2275
    @auanyway2275 ปีที่แล้ว +6

    AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏
    🥀🥀🥀ክብር ምስገና ላንተህ ይሁን።
    ልዑል እግዝአብሔር ኣምላኬ የመኖሬ ምስጢር ምንጪ ደስታዬ።✝️💒✝️
    🌷🌷🌷👏👏👏💝💝💝💋💋💋🌹🌹🌹💘💘💘💘እልልልልልል🤲🤲🤲💐💐💐💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 2 ปีที่แล้ว +73

    እዉነት ነዉ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻዲቅ አንተን ለመግለጽ ችሎታየ ባይፈቅድም እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ያድልልን የኦርቶዶክስ እንቁ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤😍😍😍❤❤❤🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹

    • @Jasmine-xs1hi
      @Jasmine-xs1hi 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/HsHMODpvHus/w-d-xo.html

    • @samigola1344
      @samigola1344 2 ปีที่แล้ว +4

      ፀጋውን ያብዛልህ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልን

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +157

    ያንተ መዝሙሮች ይለያሉ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤

  • @mekedemola-cj9rv
    @mekedemola-cj9rv ปีที่แล้ว +3

    Betam new emnwedhi wedmachn kale hewet yasemaln

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn ปีที่แล้ว +15

    አቤቱ አምላኬ ሆይ። ለኑሮየ ሠላምን ለአላማየ ማሣካትን ለጉልበቴ ብርታትን ለገዘቤ ረዴትን። ለእደሚየ። ጸጋን አቤቱ ጌታየ ሆይ አትንፈገኝ ለዘላለሙ አመሠግናለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @yonatan8956
    @yonatan8956 ปีที่แล้ว +23

    የ በርትዖሚዮስን አይን ያበራ አምላክ ያንተንም ያብራልክ !!!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @AsegedeAsegedeLove123
    @AsegedeAsegedeLove123 ปีที่แล้ว +5

    💚💛💞መዝሙር

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤ yekedest dengel maryam lij kalesu man alen kidanemereten west nek yene zemari ulem kidanemeret tetebekek

  • @MeskiAssefa-n3s
    @MeskiAssefa-n3s 11 หลายเดือนก่อน +11

    I Love you muzmur

  • @SamiMillion-i1d
    @SamiMillion-i1d ปีที่แล้ว +44

    መዝሙሮችህ የልብ እረፍት ናቸዉ እልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሜን

  • @Tig2127
    @Tig2127 4 หลายเดือนก่อน +131

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ስደት ሳልመጣ ከወንድሜጋ የምናዳምጠው ያንተን ዝማሬ ነበር 😢ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን👏🌿🌿🌿

    • @RedietAlemayehu-h6p
      @RedietAlemayehu-h6p 3 หลายเดือนก่อน +8

      Ye liven nw yalikew meche alixegibewim

    • @YaredBelete-eo3em
      @YaredBelete-eo3em 24 วันที่ผ่านมา +2

      አኔም የእሱን መዝሙሮች ጠዋትም ማታም ነው የማዳምጠው

    • @TAlqhtan
      @TAlqhtan 10 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🪴💐❤❤❤

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@RedietAlemayehu-h6pቨ

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 7 วันที่ผ่านมา

      ​@RedietAlemayehu-h6😊😊p

  • @ZeregiLegesse
    @ZeregiLegesse 9 หลายเดือนก่อน +12

    ስለ እውነት መክሊትህን ተጠቅመሀል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @alemazal-rx5kh
    @alemazal-rx5kh 8 หลายเดือนก่อน +7

    ተመሠገን ተመሠገን ጌታዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏😍😍

  • @Shitaenatemariyaamnat
    @Shitaenatemariyaamnat ปีที่แล้ว +3

    Zemari melkt yesemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤betam new des yemelag mezmur

  • @abiyalex3268
    @abiyalex3268 ปีที่แล้ว +15

    መንፈሴ ይታደሳል ይህን መዝሙር ስሰማ

    • @abiyalex3268
      @abiyalex3268 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayworku5553
    @tsehayworku5553 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ከልብ ዝማሬ ዎችህ ውሰጤን ስለሚነካኝ በዕንባ ነው የማዳምጠው አንዳንዱም ለእኔ የተዘመረ እስከሚመስለኝ ታድለሀል አንተ የተዘጋጀልህ ታላቅ ክብር አለ አደራ በርታ ቦታህ ከጻድቃን ሰማዕቶች ጎን ነው መድኃኒዓለም ፍጻሜህን ያሳምረው አሜን።

  • @merryzebrabruk1527
    @merryzebrabruk1527 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላኣክት ያስማን❤❤

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 9 หลายเดือนก่อน +18

    ልዩና ድንቅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን 🙏

  • @frehiwot4618
    @frehiwot4618 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melakt yasemalegn emebete kanet gar tehun

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +24

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከቱን የብዛልህ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ አሜን🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 10 หลายเดือนก่อน +25

    ዝማሬ መላክትን ያሰማል አሜን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว +9

    ❤❤❤❤ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሳማልን❤❤❤✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐

  • @temesgentekle-ee6dc
    @temesgentekle-ee6dc 8 หลายเดือนก่อน +7

    "እውነት ነው አዎ እውነት ነው መንገድ ነው አዎ መንገድ ነው ሕይወት ነው በእርግጥ ሕይወት ነው " ደስ ይላል

  • @asteraster3044
    @asteraster3044 ปีที่แล้ว +4

    አሜአሜንንንንንንንልልልልልል

  • @tenayetademu2105
    @tenayetademu2105 11 หลายเดือนก่อน +12

    እኔም ትውልድ ነኝ በፅዕይት እልሻለሁ
    እንደ አባቶቼ ስምሽን አከብራለሁ!!! ዝማሬ መላይክት ያሠማልን!

  • @abdiabera3101
    @abdiabera3101 11 หลายเดือนก่อน +28

    who is listening to this 'mezmur' every day like me? God bless you all

  • @sintayehunigussa1952
    @sintayehunigussa1952 ปีที่แล้ว +3

    zemare melaekten yasemalen

  • @egigayehudamtew6832
    @egigayehudamtew6832 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽነልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workeago426
    @workeago426 ปีที่แล้ว +8

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሜን እሜን እሜን ዝማሬ መለእክ ያስማልን

  • @gashawasfaw5547
    @gashawasfaw5547 ปีที่แล้ว +5

    ❤ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ❤❤

  • @SurprisedBirdBath-ok9lg
    @SurprisedBirdBath-ok9lg 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤ I love you

  • @tighist331
    @tighist331 ปีที่แล้ว +14

    መፅናኛዬ በተለይ ይሕን መዠሙርክን ስሰማ እንባዬ ይፈሳል ስላም ፈላጊዉን ልቤን ሲያረሰርስው ይታወቀኛል። እመቤቴ ከነልጆ ሑሌም ከፊትክ ትቅደም

  • @tighist331
    @tighist331 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አንድ ግዜ የተናገረው
    እኔም ይሕን ብቻ ሰማው
    ኀይል የእግዚአብሔር ነው ። ደም ግባትም ይጠፋል በቅፅበት ፣ የከነዳም ይሰበራል ጉልበት ፣ ዛሬን በአለም ብንኖሖንም ባለዝና ፣ ሌላ ቀን ነው ነገ አይሞላምና ። እውነት ነው ሑሉም የከንቱ ክንቱ ነው ከእግዚአብሔር ውጭ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏼 መፅናኜ ውንድሜ ፈጣሪ በሰላም በጤና ያኑርልን ።

  • @MohammedAhmed-p2p9k
    @MohammedAhmed-p2p9k 11 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አንድጌዜየተናገርው
    እኔምይህንብቻሠማሁ
    ሀይልእግዚአብሔነው
    ዝማሬመላክትንያሠማልን፡ፀጋውንያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @abebanatiabebanti9006
    @abebanatiabebanti9006 ปีที่แล้ว +6

    አንተ የተባረክ ሰው እግዚሐቤር በንተ ላይ ድንቅ ሥራ ሰርቶል አንደበትህ ይባረክ የዝማሬ መልዕክት ያሰማልን❤

    • @elanlove9353
      @elanlove9353 ปีที่แล้ว +1

      Amennn❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaFikr-hg8fw
    @EthiopiaFikr-hg8fw 11 หลายเดือนก่อน +7

    🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏ዝማሪ መላእክት ያሠማልን መግስተሰማያትን ያዋሥል ፍጣሪሆይ ለንሥሀ አብቃን😢👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል👏👏

  • @sinteteshome6104
    @sinteteshome6104 ปีที่แล้ว +128

    እግዚያብሄር ግን የማመሰግነው ኦርቶዶክስ አርጎ ስለፍጠረኝ ነው ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጁ🙏🙏🙏❤

  • @mahletmahlet5789
    @mahletmahlet5789 2 ปีที่แล้ว +65

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጣም ከምወዳቸዉ ዘማሪዎች መሀል አንዱ አንተ ነህ መዝሙሮችህን ሰሰማ እጅግ አፀናናለሁ ክበርልኝ አምላከ ቅዱሳን አብዝቶ ፀጋዉን ይስጥህ።

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽ maheletእህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 ปีที่แล้ว +1

      ​@@zake4061😘

    • @YeneneshBelew
      @YeneneshBelew 11 หลายเดือนก่อน

      ..jnnmkioluuu

  • @woynitu
    @woynitu ปีที่แล้ว +20

    የተደበቀ እዩኝ እዩኝ የማይል የእግዚአብሔር እቁ ስወድህ

  • @amsalutamene3131
    @amsalutamene3131 2 ปีที่แล้ว +13

    ዘማሪ ገብረዮሃንስ በቅደወሚያ አድናቆቴን ልገልፅልህ አወዳለሁ። በመቀጠል ስለ አገልግሎትህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶህ እንዲህ መልካም የሆነውን የህይወት ስንቅ እንድትመግበን ይርዳህ እላለሁ። አከብርሃለሁ እወድሃለሁ።

  • @maskremtuluu2822
    @maskremtuluu2822 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ በቤቱ ያኑርህ ፀጋው ይብዛልህ አሁንም❤❤❤

  • @almazsemere6802
    @almazsemere6802 2 ปีที่แล้ว +17

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ጌታ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹

    • @Jasmine-xs1hi
      @Jasmine-xs1hi 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/HsHMODpvHus/w-d-xo.html

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽ almaze እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

    • @betretesefamariam7799
      @betretesefamariam7799 ปีที่แล้ว

      L!0000000000

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያ ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅዱሥት ማርያ መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምን ሥጠን ለሁልግዜም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn ปีที่แล้ว +3

    አንተ ታላቅ ነሕ ቸሩመድሐኒያለም ቤተ

    • @DaniLaliba-hv3pn
      @DaniLaliba-hv3pn ปีที่แล้ว +1

      የሚመካ። በእግዚኀብሔር ይመካ

    • @DaniLaliba-hv3pn
      @DaniLaliba-hv3pn ปีที่แล้ว

      ቤተ። መድሐኒያለም ጠብቀኝ

  • @ሰላመለኪድንግል
    @ሰላመለኪድንግል 2 ปีที่แล้ว +30

    ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን እውነት ኤርትራዊት ነኝ ዝማሬዎቹ ሁሉ ስወደው እውነት ተባርክልን ከሚለመልሙት ያርግልን ሃይማኖታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ማህተማችን ኣናላላ ኣደራ በጊዜኣዊ ሃይማኖት እራሳችንን ኣሳልፈን ኣንስጥ ተኩላዎች ቢበዙም የድንግል ማርያም ልጅ ለኛ ኣያንቀላፋም በሰደት ያለነው በጸሎታቹ ኣስቡን

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 2 ปีที่แล้ว +1

      ክርስቲያን ከሆንሽ ስምሽን ቀይሪ እህት

    • @sanioortega1650
      @sanioortega1650 ปีที่แล้ว

      Amen wdy

  • @አዲስምዕራፍ-ለ5ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ለ5ጰ ปีที่แล้ว +7

    "መዝሙሮችህ ስብከት ናቸው ልብ ላለው"እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @surafeltesfa7864
    @surafeltesfa7864 ปีที่แล้ว +7

    Zemen yemayshrew yetbark zemare ftary ftsamhin yasamerilin

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 ปีที่แล้ว +120

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የምወደውና የማደንቀው የኦርቶዶክስ እንቁ ዘማሬ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ 🥰🥰🥰

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ጥሩ ዝም ማሪ ከመልክት ጋር!!!

  • @mydearsho3178
    @mydearsho3178 11 หลายเดือนก่อน +8

    አሜንንን። አሜንንን አሜንንንን

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫?ዝማሬመላእክትያሰማልን እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል በቤቱያፅናህ ወንድማችን የገገልግሎትዘመንህ ይባርክልህ የድንግል ማርያምልጅ❤❤❤❤❤

  • @gracycharislaughs
    @gracycharislaughs 2 ปีที่แล้ว +42

    ሁሉን በሁሉ የሚገዛ
    ሁሉን በሁሉየሚሰራ
    አርሱ ነው እግዚአብሔር
    በግርማው የተፈራ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ሰማይና ምድር የዘረጋ
    ሁሉን በቃሉ ያረጋ
    ባለፀጋ ነው የማይሾሙት
    በመዳፉ ነው ሞትና ህይወት
    አዝ
    ባህርን ከፍሎ ያሻገረ
    የሞትን ቀንበር የሰበረ
    ነፍሱን የሰጠ ለወዳጆቹ
    ምህረት ይቅርታን አየን ከእጆቹ
    አዝ
    እስከሞት ድረስ የታገሰ
    የአዳምን ቁስክ የፈወሰ
    የገዛ አለማትን ፈጥሮ
    ነፃ ያወጣን ሲኦልን ሰብሮ
    አዝ
    ፀሀይ ጨረቃን ያዘጋጀ
    ጠፈርን ያበጃጀ
    በስልጣን ያለ በሀይል በብርታት
    ማነው ሚመስለው እሱን ከአማልክት

    • @Handel313
      @Handel313 11 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ShewayeSeyifu-u5x
    @ShewayeSeyifu-u5x ปีที่แล้ว +4

    "አሜንአሜን

  • @solomonmulugeta9590
    @solomonmulugeta9590 ปีที่แล้ว +5

    Zemare Melaekete yasemalenn!!!Eneku ye Oretodox leje koranbehe Dengele Eme Berehne tela kelela teunhe!!!Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤

  • @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
    @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ ปีที่แล้ว +48

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘማሪህን ፍጣሪ ይቀበልህ የተዋህዶ እንቁ የታላችሁ የተዋህዶ ልጄች እነበረታው ሺረ ላይክ እያረጋችሁ ለሁሉም እነስተላልፍ የህ የመስል ዘማሪ ተስምቶ ያማይጣገብ እኮ ነው ቅዱስ ሚካኤል በሄድክበት ይከተልክ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว +47

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት ያለምልማል 🙏❤🙏

  • @SaraKube-ss9xg
    @SaraKube-ss9xg 11 หลายเดือนก่อน +2

    Zemara malaekete yasamalene

  • @Israel9563
    @Israel9563 9 หลายเดือนก่อน +5

    ደስስስስስስስ የሚል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @sarkalemganale2281
    @sarkalemganale2281 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว +67

    "በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል
    ዘመን የሚያውጅ አለን ምስጋና
    መድሐኒዓለም ሰምህ ገናና"
    ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

    • @selamawitfisseha6292
      @selamawitfisseha6292 11 หลายเดือนก่อน +1

      እልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @selamgilla3002
    @selamgilla3002 11 หลายเดือนก่อน +17

    "እውነት ነው
    አዎ እውነት ነው
    ህይወት ነው
    በእርግጥ ህይወት ነው....
    እየሱስ እርሱ ጌታ ነው!"

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን 💗💗💗💗🌹🌹🌹🕌🕌🕌🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍😊

  • @amsalutamene3131
    @amsalutamene3131 2 ปีที่แล้ว +35

    በሀገሬ ቲቪ ቀርበህ ስላየሁህና ስለሰጠኸውም መልካም ምክርህና ስላካፈልከው የህይወት ተሞክሮህ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም ምስጋናየን አቀርብልሃለሁ። መዝሙሮችህ ሁሉ እጅጉን የህወት ስንቅ ናቸው። ተባረክልኝ።አሜን/3/።።።።።

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 ปีที่แล้ว +1

      በቲቢ ቀርቦ ነበር እንዴ እስኪ ሊኩን ላኪልኝ በዮቱብ ተለቆ ከሆነ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 2 ปีที่แล้ว

      @@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ እኔም እፈልጋለሁ

    • @mariouset142
      @mariouset142 ปีที่แล้ว

      እኔም እፈልጋለሁ

  • @adanchifikire926
    @adanchifikire926 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠሜልን

  • @yawrk4047
    @yawrk4047 2 ปีที่แล้ว +24

    ሰባኪ ነህ በመዝሙርህ ❤

    • @demekeatnafu6888
      @demekeatnafu6888 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም የምስማማበት አስተያየት ነው የሚዘምረው የመጽሐፍ ቅዱሳን ቃል ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @AsyaAlmutery-tr3zb
    @AsyaAlmutery-tr3zb หลายเดือนก่อน +2

    Elelelelele elelelelele elelelelele Elelelelele elelelelele elelelelele Elelelelele elelelelele elelelelele Elelelelele elelelelele elelelelele Elelelelele elelelelele elelelelele Elelelelele elelelelele elelelelele Elelelelele elelelelele elelelelele Elelelelele elelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶❤️🫶

  • @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
    @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 2 ปีที่แล้ว +138

    በጣም የምወድህ የማከብርህ የምሳሳልህ በክርስቶስ እየሱስ ወንድሜ በእዉነት ያንተን ዝማሬ ስሰማ መፃሀፍ ቅዱስ የማነብ ነዉ የሚመስለኝ ዘመንህ ይባረክ 🙏💖

    • @lamaasene1019
      @lamaasene1019 2 ปีที่แล้ว +5

      Des ylal Bxam
      👍👍👍👍👍
      🙏🙏🙏🙏🙏
      👏👏👏👏👏
      💞💞💞💞💞
      💗💗💗💗💗

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl 8 หลายเดือนก่อน +4

    Amen Amen Amen Zmare Melaekt yasemaln Temesgen EGZIABHEIR AMLAK ❤❤❤.

  • @yoditasfaw6667
    @yoditasfaw6667 2 ปีที่แล้ว +106

    እግዚአብሔር አንድ ጊዜ የተናገረው
    እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ
    ኃይል የእግዚአበሔር ነው"
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

    • @tirstabere2814
      @tirstabere2814 2 ปีที่แล้ว +1

      amen

    • @tirstabere2814
      @tirstabere2814 2 ปีที่แล้ว +1

      betam yemiwdew zemary new

    • @z_amen87
      @z_amen87 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላክትን ያሠማልን

    • @sarahahmed1767
      @sarahahmed1767 11 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @YeKanacinema
    @YeKanacinema 11 หลายเดือนก่อน +2

    ድኝ አለሁ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን የግዚያብሄር ድንቅ ታምር ባተላይ ተገልፆል እመብርሀን ታቆይክ የጋታየ እናት ትጠብቅህ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @kidist1955
      @kidist1955 7 หลายเดือนก่อน

      ፊደል ይስተካከል ውዴ 🙏🙏🙏

  • @እናንየነጋአስበኝአምላኬ
    @እናንየነጋአስበኝአምላኬ ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🎤👏👏👏👏👏👏👏🎤🌻🌿🌺🏵💒🙏👏💕🎤🌻🌿🌻🌺🏵አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💕🙏💕

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +2

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @KidusEyob-x8q
    @KidusEyob-x8q ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ልበ ብርሃን ዘማሪና አመስጋኝ ነኽ አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን በዕድ ያቆይኽ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayeneshkebeda8934
    @tesfayeneshkebeda8934 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅህ ውድ ወድማችን እኔ ማዝሙሮችህን ሰልሰማ ዉዬ ማደር አልችልም ስለ ዝማሬ የዝማሬ በላ ቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉