ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤቱ ማረኝ ይቅርም በለኝ🙏በፀሎት እምተጋበትን ሀይል ከእኔ አታርቅብኝ🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
Amen amen amen hulachinnm yagzen
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ልብ የሚገባ ትምህርት ለኛም እመ ብርሃን ልቦና ይስጠንየሰማነውን በልቦናችን ለመላው ኦርትዶክስ ክርስቲያኖች ያበርታን 🙏🏽
ምን አለ እንዳንተ አይነቱ ሺ ቢሆን ሃገሬ ሰላምዋ ይሰፍን ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
,መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በፀጋ በበረከት ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን እግዚአብሔር አምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የተዋሕዶ ልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ ጭንቅ ብሎኛን😢😭
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር ❤በእድሜ በጤና ይጠብቅልን.
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 😢 ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን መምህራችንእንኳን ለ እናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ሰኔ ጎለጎታ ክብረ በዓል አደረሳችሁ❤
መድኃኔዓለም እንዳንተ ያለ ሠው ያብዛልን ተበረክ አቦ ትምህርትህ ሁሉ ይመቻል
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህርችን እግዚያቢሔር ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜንበእውነት❤
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን የሰማነውን በልቦናቸን ያሳድርብን ❤❤❤
አዎ እምባዬን አብሶልኛል ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን እውነት ነው 🙏😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኢዮብ በጣም ድንቅ የሆነ አጥንትን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው
አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልንእድምናጤናህንይስጥልንልኡልእግዚአብሄር🎉🎉🎉
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
ቃለ ሒወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤
እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይስማን አሁንም አስችለኝ ሁሌም ፀሎቴን እንድተጋ ፈጣሪዬ 😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን መምህር ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። የአባቶቼ አምላክ ሆይ ቅን ልቦናን ስጠኝ። ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ። ቅዱስ ቃልህ ይለውጠኝ እኔ ደካማ ነኝና አሜን!
አሜንአሜንአሜን፧ቃለህይወት፧የሰማልን፧መምህር
አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን..መምህር.በእድሜ.በጠጋ...ያኑርንን.አሜን.❤❤🙏🙏🙏💖💖💘💖
ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌሉን ቅዱስ ቃል ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን አቤቱ ልቤን ለውጠው😢😢ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን በእድሜ በጤና በጸጋ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይበርክልዎት አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜንአሜን።
ማረን ማረንማረን መመኪያችን❤❤❤❤❤ፅናቱን ሰጠን ከነቀበራችን ከቤትህ አታርቀን❤❤❤ ቀበራችንም እዲወርድልን ፍቃድህ ይሁንልን😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወይባረግክ ለኛም ያማረ 30 60 100ያመረፍሬእናፈራዘድይርዳል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
አንተ መልካም አባት ስወድህ እግዚብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
አሜንአሜንአሜንቃለህወትንያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን ትምህርት በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን አሜን !
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም መድሐኒ አለም ልቦና ይስጠን በቸርነቱ ወደሱ ይመልሰን
በእውነት ለመምህራችን መምህር ኢዮብ ቃለ ህይወት ያስማልን ለእኛም ቅዱስ ቃለ በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን
መምሕራችን አንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሰኽ በእድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ሁላችንንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ለሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
amen Amen Amen kale hiwet yasemaln ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 🤝🕊የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን "አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር በለኝ" 🤲💓✝️ እግዚአብሔር ሆይ ያንተ ፍቃዱ በህይወት ዘመኔ ይፈፀም🤲 ነገር ግን የኔ ፍቃድ አይፈፀም አንተ ያልከው ይሆን ግድ ነውና አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሥማልን ውድአባታችን የእድሜየ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን፫👏✝️ በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት አባታችን✝️👏
እሰይ ልክ ልካችንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🙏🙏❤🎉❤
ቃላህ ይወት ያሰማን እድሜ ጤና ይሰጥልን መምህርችን እግዚብሔር ይጠብቅልን
በፆለታችሁ አሥቡን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 😍😍😍🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን በማስመሰልና በመሰይጠን እግዚአብሔርን እያሳዘንን እንዴት ይስማን😢😢😢😢😢😢
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
Amen
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin IGIZIHABER yeminismawan bilibonchin yasdiribn 💒 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን መምሕራችን አቤቱ እግዚ አብሔርሖይ እደበደላችን ብዛት ሳይሖን እደቸርነትሕብለሕ ማረን ይቅርም በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል ሠናይ ቃል በረከት ያሰማልን ክቡር መምህራችን ❤❤❤
መመህራችን ውስጣችንን የሚኮረኩረን ድንቅ ትምህርት ነው እድሜና ጸጋ ይስጥልን እንደ አንተ አይነት መምህራን ያብዛልን እድለኞች ነን
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
እግዚሐብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን!!ክበርልን!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራህችንን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ያሳደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አስችለኝ😢አስችለን😢አሜን አሜን አሜን❤🙏
😢😢
ቃሌህይወት ያሰማልን ዉዴ መምህሬ እግዚኣብሄር ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ፫
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሔ ትምህርት ለእኔ የላከው መልእክት ነው እግዚአብሔር😥ስጋወ ወደሙን ከተቀበልኩ ጀምሮ ለነፍሴ ምግብ እሚሆነኝን ጸሎት በእንቅልፍ ማብዛት አዳክሞኛል በቸርነቱ ሲጠብቀኝ ነው እንጂ አምላኬ ሆይ😢ይቅር በለኝ እኔን ደካማዋን ልጅህን😢ባሪያሀን ማረኝ አበርታኝ አግዘኝ አምላኬ😢
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ትምህርትህ ብዙዎችን ቀይሮአል እግዚአብሔር ፅናትና እምነትን አብዝቶ ይስጠን ❤🙏✝️✝️✝️✝️❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅል ወየዉልሽ ነፍሴ 😢 በስደት ያለነዉን በሰላም አገራችን መልሶ ለንስሃ ሞት ያብቃን አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን አሜን /3/
Amen kale hiwoten yasmalen memehir egezabeher erjem edeme tena yestelen egezabeher masetawolen yesten❤
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን በረከቱን ይደረብን😢
kale hiwet yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን እኛም በሰማነው 30 60_100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርደን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልንና ወንጌላችን ይስፋ ከመወላወል ይጠብቀን❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤
አሜን ፫ ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ እግዝአብሔር አምላክ እኛም የስማነዉ 30.60.100 ዬምናፈራ ያሬጌን ቼሩ መድኃኔ አለም❤
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህርችን እግዚያቢሔር ይጠብቅልን። ካሜራ ማኖች ምእመኑን በመሃል ስታሳዩ በጋር ሁሉንም ብአንድ ላይ አሳዩ እንጂ በተናጥል በተለይም ሴቶች እህቶቻችንን ብቻ እየለያችሁ ባታስገቡ መልካም ነው።
ቃለ ሂወትያሰማልን መምህር ጤናዎን ያብዛሎት
አሜን(፫) ቃለህይወት ያሰማልን ወላድተ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ትስጥልን የቅዱሳን መላእክት ጥበቃቼው አይለይብን መምህራችን
Memher kal hiwot yasemalen be ewnt Edemena Tena yibarkot medihanialem abate 🙏🙏🙏
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህዎት ያሰማልን ማምራችን እድሜን በፀጋ ያቆይልን. እኛም ያሰማኖ 30,60,80,100,እንድነ ፋራ ቅዱስ አምለከችን አሰታዋይ. ልቦና. ያቀነ መነፋስ በዉስጣችን ያሰድሪልን .ቅድስት ድንግል ማርያም ወለድተ አምለክ በምልጃዎ አትለይን.🙏 ልኡል .ቸር.ጌታችን.እግዚአብሔር ሃገረችን ለአለም ሁሉሉሉሉ.ምህራትን ይለክልን🙌🙌 ያቅዱሰን.ጻሎት.ያመለዕክት ጥበቃ. ያአበቶቻችን ፀሎት. በረከት ይድራስልን. አሜን.አሜን.አሜን🙏🙏🙏💒💒💒
መ/ር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ።
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin abate Amen Amen 💒💒💒✝️✝️✝️🕯🕯🕯🕯🙏🙏🙏🙏🔥💔💔💔
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወትን ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤
ደስ የሚል ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን💖💖💖
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ🥰🙏 በእዉነት የእግዚአብሔር ታምር ልክ ፀሎት ለለማማድረስ ቆይ ትንሽ ትንሽ እያልክ ልክ ስብከቱ ሲመጣ ድንግጥ አልሁ😢 ኡፍ ልዑል እግዚአብሔር ብርታት ሁነን ዋዣቃ አታድርገን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ቃል ህይውት ያስማልን መምህር እኚም 30ው60ው100ብልባችን ያስድርብን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
አቤቱ ማረኝ ይቅርም በለኝ🙏በፀሎት እምተጋበትን ሀይል ከእኔ አታርቅብኝ🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
Amen amen amen hulachinnm yagzen
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ልብ የሚገባ ትምህርት ለኛም እመ ብርሃን ልቦና ይስጠንየሰማነውን በልቦናችን ለመላው ኦርትዶክስ ክርስቲያኖች ያበርታን 🙏🏽
ምን አለ እንዳንተ አይነቱ ሺ ቢሆን ሃገሬ ሰላምዋ ይሰፍን ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
,መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በፀጋ በበረከት ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን እግዚአብሔር አምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የተዋሕዶ ልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ ጭንቅ ብሎኛን😢😭
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር ❤በእድሜ በጤና ይጠብቅልን.
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
😢 ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን መምህራችን
እንኳን ለ እናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ሰኔ ጎለጎታ ክብረ በዓል አደረሳችሁ❤
መድኃኔዓለም እንዳንተ ያለ ሠው ያብዛልን ተበረክ አቦ ትምህርትህ ሁሉ ይመቻል
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህርችን እግዚያቢሔር ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜንበእውነት❤
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን የሰማነውን በልቦናቸን ያሳድርብን ❤❤❤
አዎ እምባዬን አብሶልኛል ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን እውነት ነው 🙏😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኢዮብ በጣም ድንቅ የሆነ አጥንትን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው
አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልንእድምናጤናህንይስጥልንልኡልእግዚአብሄር🎉🎉🎉
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
ቃለ ሒወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤
እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይስማን አሁንም አስችለኝ ሁሌም ፀሎቴን እንድተጋ ፈጣሪዬ 😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን መምህር ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። የአባቶቼ አምላክ ሆይ ቅን ልቦናን ስጠኝ። ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ። ቅዱስ ቃልህ ይለውጠኝ እኔ ደካማ ነኝና አሜን!
አሜንአሜንአሜን፧ቃለህይወት፧የሰማልን፧መምህር
አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን..መምህር.በእድሜ.በጠጋ...ያኑርንን.አሜን.❤❤🙏🙏🙏💖💖💘💖
ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን
አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌሉን ቅዱስ ቃል ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን አቤቱ ልቤን ለውጠው😢😢
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን በእድሜ በጤና በጸጋ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይበርክልዎት አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜንአሜን።
ማረን ማረንማረን መመኪያችን❤❤❤❤❤ፅናቱን ሰጠን ከነቀበራችን ከቤትህ አታርቀን❤❤❤ ቀበራችንም እዲወርድልን ፍቃድህ ይሁንልን😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወይባረግክ ለኛም ያማረ 30 60 100ያመረፍሬእናፈራዘድይርዳል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
አንተ መልካም አባት ስወድህ እግዚብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
አሜንአሜንአሜንቃለህወትንያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን ትምህርት በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን አሜን !
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም መድሐኒ አለም ልቦና ይስጠን በቸርነቱ ወደሱ ይመልሰን
በእውነት ለመምህራችን መምህር ኢዮብ ቃለ ህይወት ያስማልን ለእኛም ቅዱስ ቃለ በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን
መምሕራችን አንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሰኽ በእድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ሁላችንንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ለሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
amen Amen Amen kale hiwet yasemaln ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 🤝🕊
የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን "አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር በለኝ" 🤲💓✝️ እግዚአብሔር ሆይ ያንተ ፍቃዱ በህይወት ዘመኔ ይፈፀም🤲 ነገር ግን የኔ ፍቃድ አይፈፀም አንተ ያልከው ይሆን ግድ ነውና አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሥማልን ውድአባታችን የእድሜየ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን፫👏✝️ በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት አባታችን✝️👏
እሰይ ልክ ልካችንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🙏🙏❤🎉❤
ቃላህ ይወት ያሰማን እድሜ ጤና ይሰጥልን መምህርችን እግዚብሔር ይጠብቅልን
በፆለታችሁ አሥቡን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 😍😍😍🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን በማስመሰልና በመሰይጠን እግዚአብሔርን እያሳዘንን እንዴት ይስማን😢😢😢😢😢😢
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
Amen
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin IGIZIHABER yeminismawan bilibonchin yasdiribn 💒 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን መምሕራችን አቤቱ እግዚ አብሔርሖይ እደበደላችን ብዛት ሳይሖን እደቸርነትሕብለሕ ማረን ይቅርም በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል ሠናይ ቃል በረከት ያሰማልን ክቡር መምህራችን ❤❤❤
መመህራችን ውስጣችንን የሚኮረኩረን ድንቅ ትምህርት ነው እድሜና ጸጋ ይስጥልን እንደ አንተ አይነት መምህራን ያብዛልን እድለኞች ነን
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
እግዚሐብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን!!ክበርልን!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራህችንን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ያሳደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አስችለኝ😢አስችለን😢አሜን አሜን አሜን❤🙏
😢😢
ቃሌህይወት ያሰማልን ዉዴ መምህሬ እግዚኣብሄር ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ፫
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሔ ትምህርት ለእኔ የላከው መልእክት ነው እግዚአብሔር😥ስጋወ ወደሙን ከተቀበልኩ ጀምሮ ለነፍሴ ምግብ እሚሆነኝን ጸሎት በእንቅልፍ ማብዛት አዳክሞኛል በቸርነቱ ሲጠብቀኝ ነው እንጂ አምላኬ ሆይ😢ይቅር በለኝ እኔን ደካማዋን ልጅህን😢ባሪያሀን ማረኝ አበርታኝ አግዘኝ አምላኬ😢
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ትምህርትህ ብዙዎችን ቀይሮአል እግዚአብሔር ፅናትና እምነትን አብዝቶ ይስጠን ❤🙏✝️✝️✝️✝️❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅል ወየዉልሽ ነፍሴ 😢 በስደት ያለነዉን በሰላም አገራችን መልሶ ለንስሃ ሞት ያብቃን አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን አሜን /3/
Amen kale hiwoten yasmalen memehir egezabeher erjem edeme tena yestelen egezabeher masetawolen yesten❤
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን በረከቱን ይደረብን😢
kale hiwet yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን እኛም በሰማነው 30 60_100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርደን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልንና ወንጌላችን ይስፋ ከመወላወል ይጠብቀን❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤
አሜን ፫ ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ እግዝአብሔር አምላክ እኛም የስማነዉ 30.60.100 ዬምናፈራ ያሬጌን ቼሩ መድኃኔ አለም❤
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህርችን እግዚያቢሔር ይጠብቅልን። ካሜራ ማኖች ምእመኑን በመሃል ስታሳዩ በጋር ሁሉንም ብአንድ ላይ አሳዩ እንጂ በተናጥል በተለይም ሴቶች እህቶቻችንን ብቻ እየለያችሁ ባታስገቡ መልካም ነው።
ቃለ ሂወትያሰማልን መምህር ጤናዎን ያብዛሎት
አሜን(፫) ቃለህይወት ያሰማልን ወላድተ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ትስጥልን የቅዱሳን መላእክት ጥበቃቼው አይለይብን መምህራችን
Memher kal hiwot yasemalen be ewnt
Edemena Tena yibarkot medihanialem abate 🙏🙏🙏
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህዎት ያሰማልን ማምራችን እድሜን በፀጋ ያቆይልን. እኛም ያሰማኖ 30,60,80,100,እንድነ ፋራ ቅዱስ አምለከችን አሰታዋይ. ልቦና. ያቀነ መነፋስ በዉስጣችን ያሰድሪልን .ቅድስት ድንግል ማርያም ወለድተ አምለክ በምልጃዎ አትለይን.🙏 ልኡል .ቸር.ጌታችን.እግዚአብሔር ሃገረችን ለአለም ሁሉሉሉሉ.ምህራትን ይለክልን🙌🙌 ያቅዱሰን.ጻሎት.ያመለዕክት ጥበቃ. ያአበቶቻችን ፀሎት. በረከት ይድራስልን. አሜን.አሜን.አሜን🙏🙏🙏💒💒💒
መ/ር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ።
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin abate Amen Amen 💒💒💒✝️✝️✝️🕯🕯🕯🕯🙏🙏🙏🙏🔥💔💔💔
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወትን ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤
ደስ የሚል ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን💖💖💖
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ🥰🙏
በእዉነት የእግዚአብሔር ታምር ልክ ፀሎት ለለማማድረስ ቆይ ትንሽ ትንሽ እያልክ ልክ ስብከቱ ሲመጣ ድንግጥ አልሁ😢
ኡፍ ልዑል እግዚአብሔር ብርታት ሁነን ዋዣቃ አታድርገን🙏🙏🙏