ለውጥ ምንድነው? ዶ/ር ቢላል ሽኩር ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @hilaltube8014
    @hilaltube8014 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ እርእስ ነው እናመሰግናለን

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቢላል ወንድማችን ለሁሉም ሰዎች የሚጠቅም ትምህርት ቢሆን ይጠቅማል ሞስሊም ተኮር ሠሆኑ ባይከፋም ሌላውም የእምነት ሰው ከአንተ እውቀት ተጠቃሚ ቢሆን አይከፋም

  • @rahel236
    @rahel236 2 หลายเดือนก่อน

    Thank You!

  • @zenabakadir1504
    @zenabakadir1504 4 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 4 หลายเดือนก่อน

    እንደዘንድሮ ለለውጥ አስቤ አላቅም እንደት እንደመለወጥ ዋላውቅም እራሴን እስኪያመኝ ነው የማስበው ያለሁት በአረብ ሀገር ነው ደህና ደመወዝ አለኝ ነገር ግን ተጨማሪ ያስፈልገኛል ወጨ ጋ አልተመጣጠነልኝም ተጨማሪ ለማገየት ብዙ እድል የለኝም
    አብዝቸ አስባለሁ
    ያሮጊት ስራ ሁለት ቤት መስራት ምግብ ስራ ናቸው በጡበበ መንገድም ቤሆንም ያሉት አማራጭ
    ያለኝን እንደት ላብቃቃ ለራሴ የማወጣው ወጪ ቢሆን መቀነስ ያለብኝን እቀንስ ነበር ለበተሰብ የሚወጣ ወጪ እንደት መቀነስ ይቻላል
    ሀገሬ ለመግባት በጣም ጓጉቻለሁ ነገር ግን እንደት ማስተካከል ያለብኝን ነገሮች ላስተካክል 😢

  • @Yitbe_BM
    @Yitbe_BM 4 หลายเดือนก่อน

    Y alemachen kurt 1 temhert 💪💪💪💪

  • @mukeremmustefa5623
    @mukeremmustefa5623 3 หลายเดือนก่อน

    Dr. Endet seminar mesatef felegalehu address please

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 3 หลายเดือนก่อน

    ለምንድ ነው ግን ወደ ሰው የማይደርሰው ?ጥሩ ትምህርት ነው ግን ቻላቹ አሰትዋውቁ ወደ ሰው እንዲደርሰ በእርግጥ የሙስሊም ሚዲያ ለምን ወደኋ እንደለ ሙስሊም የት እንደሚውል አይገባም የቴሌግራም ቻላል ክፈቱ ለወጥ በተመለከተ በግል ለማግኛት ሰልካቹ አሰቀምጡልን በተረፈ በረቱ

  • @jaferworku
    @jaferworku 4 หลายเดือนก่อน

    lemen gen 1 geleseb lay tokeret madreg tefeleg hulum media woch?

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 4 หลายเดือนก่อน

    ቀውስ የዓረብ ውሻ

    • @hawa-mo3ha4me9d
      @hawa-mo3ha4me9d 4 หลายเดือนก่อน

      እብድ የሰይጣን ባሪያ