አዕምሮህ በሀሣብ ይጦዛል? እነዚህን አድርግ! - Ashenafi Taye - Effect of Social Media on our Mind - Impact Podcast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 115

  • @ImpactSeminars
    @ImpactSeminars  5 หลายเดือนก่อน +63

    ስለምትመለካቱን ከልብ እናመሰግናለን! ይጠቅማቸዋል ብላችሁ ለምታምኑ ሰዎች ሁሉ እባክዎትን ያጋሩ! እናመሰግናለን!

    • @eastend758
      @eastend758 5 หลายเดือนก่อน +3

      Thank you my dear brother Ashenafi Taye ❤ Daniel from Kampala 🙏

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  5 หลายเดือนก่อน

      ​@@eastend758Thank you my dearest, brother, Daniel. We appreciate your presence with us.

    • @Wedieritrea323
      @Wedieritrea323 5 หลายเดือนก่อน +1

      ብዙ ነገር እየተማርን ነው በጣም እናመሰግናለን
      አንድ የቆየ ቪድዮ ሊንክ እዚህ አስቀምጥላችኋለሁ ብለኸን ነበርና የት ነው ምናልባት ተረስቶ ከሆነ ብዬ ነው .

    • @Godisgood-yd7xv
      @Godisgood-yd7xv 5 หลายเดือนก่อน

      Thanks for sharing, dear brother 🙏

    • @michaeleneyew941
      @michaeleneyew941 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/q60yPRVdtKk/w-d-xo.htmlsi=dEp-O7mDOJ9i11de
      this could be helpful for IOS or Apple users to deactivate their sensor.

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 27 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለዚህ ቤተሰቦች ይሁን አሼ በጣም ልብ አመሰግናለሁ ላንተ ያለ አድናቆቱን ልገልጽ አልችልም ፈጣሪ ከጤና ጋራ ረጅም እድሜ ይስጠው

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 5 หลายเดือนก่อน +9

    ሰዎች እንዲህ ከህይወታቸው ተሞክሮ ስያስተምሩ፣ እውነት በጣም ደስ ይላል። አቶ አሸናፍን የሚገልጽበት ቃል የለኝም። You saved me from wondering in wilderness😍🌹🦁long life❤

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 5 หลายเดือนก่อน +10

    ይህንን የሀገር መሠረት ርዕስ በጥሩ ማብራሪ ስላመጣህልን እናመሰግናለን አቶ አሹ! የእውነት ልጆች ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታዎች መሆናቸውን የተረዳሁት ልጆቻችንን አለ የተባለ ድንቅ ሰው ማድረግ መቻላችንን በ2ት ልጆቸ ማየት ከጀመርኩ ወዲህ ነው።

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 5 หลายเดือนก่อน +22

    ይህን የምታነቡ ሁላችሁም አግዚአብሄር ደስታና ሰላምን ያብዛላችሁ፡፡

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 5 หลายเดือนก่อน +9

    የምወድህ የማከብርህ አሼ የሚገርም ድንቅ የውስጥ ብርሀንህን በዚህ መልክ አጥርተን እንድናይ ስለገለጥክልን ከልቤ አመሰግናለሁ በህይወቴ ውስጥ አንተን በማግኘቴ በጣም ፈጣሪን አመስጋኝ ነኝ። ለማህበረሰባችን ይዘህ የመጣኸው ልዩ ስጦታህ እና ችሎታዎችህ በማህበረሰባችን ስነልቦና ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያሳድራሉ። አሼ በማህበረሰባችን ውስጥ እንደምትወደድ እና እንደሚያከበሩ እምነቴ ነው። እርግጠኛ ነኝ ለማህበረሰባችን ያንተ በዚህ መልክ መገኘት ታሪካዊ ለውጥ ያመጣል፣ እና ደግሞ ሀገራችን እንደ አንተ ያሉ ብዙ የውስጥ ብርሀናቸው በደመቀ ሁኔታ የሚያበሩል ብዙ ሰዎች ያስፈልጓታል። "ልጆች ላይ የማትሰራ ሀገር ትጠፋለች፣ አገር በልጆች ትታነፃለች አገር በልጆች ትጠፋለች"

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you my dearest Yidne. We will keep on doing good for our people because we owe them a responsibility to give back what they gave us in the processing of becoming what we have become. Thank you for your kind compliments.

  • @user-ALOHA777
    @user-ALOHA777 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 5 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን።

  • @KassahunYifru-ek3pv
    @KassahunYifru-ek3pv 5 หลายเดือนก่อน +3

    አቶ አሸናፊ ታየ እድሜህን እና ጤናህን እግዛብሔር ይባርክልህ እኔ በግሌ ብዙ ነገር አትርፌብሃለው

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 หลายเดือนก่อน

    አቶ አሼ በእውነት ዛሬ ገና በደንብ ማስተካከል የሚገባኝ ነገረ ጠቆምከኝ❤እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @fasikabera
    @fasikabera 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏👍

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አሼ አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም።ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 5 หลายเดือนก่อน +2

    Betam Thank you Wed Me.Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesema❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emnetabraham8067
    @emnetabraham8067 5 หลายเดือนก่อน +6

    በብዙ የረዳሄኝ ሰው🙏🙏🙏

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቶአሸናፊ ታዬ አሏህ መልካም ነገርን በሙሉ ይለግስክ ከልብ አመሰግናለው።

  • @belachewbizuneh5290
    @belachewbizuneh5290 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጋሽ አሸናፊ ከትልቅ ነገር ነው የገላገልኀኝ። አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 5 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን እቶ አሸናፊ እኔ ኣሁን TH-cam ብቻ ነው እመጠቀመው እሱም በጣም ትምህርት ኣገኝበታለው

  • @shafajirata7680
    @shafajirata7680 5 หลายเดือนก่อน +2

    Umurii dheeraa rabbii siif haa kennu Ashee keenyaa!
    Baay'ee si galateeffannaa❤❤❤❤

  • @YanetBetseha
    @YanetBetseha 5 หลายเดือนก่อน +2

    Betam tiru yehon hasab new yanesute ato ashenafi betam enamsgenalen

  • @MEZEGEBUYENESW-m4p
    @MEZEGEBUYENESW-m4p 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ :: ሂወቴን ቀይሬዋለሁ በእውነት ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ አንድ ቀን መድረክ ላይ ወትቼ አመሰከራለሁ::መዝገቡ የኔሰው ከእንጅባራ

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku6964 5 หลายเดือนก่อน +3

    በረከታችን ነህ!

  • @millala7327
    @millala7327 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስፈላግጊ መረጃ ነው thank you 🧠🙏🙏

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki 2 หลายเดือนก่อน

    አቶ አሼ ሰላምህ ይብዛ አንደኛ ነገር አምላኬን እንዳቅ ደጣሪዬን እንዳምን በጣም ረድተከኛል ሁለተኛ ነገር ሶሻል ሚድያን እንዴት መጠቀም እንዳለብኝ በደንብ አስረድተከኛል አሁን ድጋሚ ከሁለት ወር ብዋላ ነው ደግሜ ስሰማው ይሄን ኮመንያት የጻፍኩት በፍጹም ተለውጫለው አመሰግናለው ከልብ መልካም ጤና ይስጥህ አንድ ቀን በሆነ ቦታ ላይ ስኬት ማማ ላይ ሆኜ ስምህን እጠራዋለው ❤❤❤

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 5 หลายเดือนก่อน +1

    Really very amazing...thanks a lot bro....very much grateful...keep it up!!!

  • @nsritube4232
    @nsritube4232 5 หลายเดือนก่อน

    Amaizing... This will set free so many ppl... No matter when🙏.. Tnx Ashe I love your Spirit❤️

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለው😍❤🙏

  • @apromisinglifeትስፉዉናብራ
    @apromisinglifeትስፉዉናብራ 5 หลายเดือนก่อน +1

    Btam migerm mikir new Egzabher yagzen 🙏❤🙏 thank you teacher Ashye

  • @emnetabraham8067
    @emnetabraham8067 5 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 አቶ አሸናፊ

  • @mercymoygetahun
    @mercymoygetahun 5 หลายเดือนก่อน

    It's amazing and relevant messages. I appreciate that... Keep it up, Mr Ashenafi!!!!

  • @birhanuabey8385
    @birhanuabey8385 5 หลายเดือนก่อน +1

    Great Lesson !

  • @Usman-p3u
    @Usman-p3u 5 หลายเดือนก่อน +1

    Mr ashe you change my life . 10Q i wish long live 4 u .

  • @itcanbe2114
    @itcanbe2114 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ashee le hulum setotawechik ejig betam amesgagnik negn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Wedieritrea323
    @Wedieritrea323 5 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ነገር እየተማርን ነው በጣም እናመሰግናለን
    አንድ የቆየ ቪድዮ ሊንክ እዚህ አስቀምጥላችኋለሁ ብለኸን ነበርና የት ነው ምናልባት ተረስቶ ከሆነ ብዬ ነው .

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam 5 หลายเดือนก่อน +1

    ካንተ ብዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ አመሰግናለሁ

  • @user-6688u
    @user-6688u 5 หลายเดือนก่อน

    ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤መምህር አሸናፊ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን💚💛❤😘

  • @HewanMengiste
    @HewanMengiste 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for sharing 🙏

  • @besushorts5178
    @besushorts5178 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሼ አንተን መስማት ሱስ ሆኖብኛል ❤❤❤❤

  • @tekollawoldemariam4675
    @tekollawoldemariam4675 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you !!🎉🎉🎉

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 5 หลายเดือนก่อน

    አሼ እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤

  • @EdenteklayGebreyesus
    @EdenteklayGebreyesus 4 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesegnalen ashe gn social media mezgat alchlm sraye be social media slehone mn yshalal

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 5 หลายเดือนก่อน

    Tebark , Ashuye agote❤

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ameseggnalehu.

  • @seidfentaw8380
    @seidfentaw8380 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you boss

  • @Mebri19
    @Mebri19 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤enamsgenalen ashe yihe lene new

  • @WorkuAssefa-p9b
    @WorkuAssefa-p9b 4 หลายเดือนก่อน

    Beautiful beautiful idea

  • @DemelashZemede
    @DemelashZemede 5 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @TesfayBoyka
    @TesfayBoyka 5 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari ysth memhr ashie

  • @wintaluv337
    @wintaluv337 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር❤

  • @FshaMahari
    @FshaMahari 5 หลายเดือนก่อน

    እንመስግናለን

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ashuye edime ketenagar yisitilegn 😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g หลายเดือนก่อน +1

    Impact seminar

  • @TheAluta40
    @TheAluta40 5 หลายเดือนก่อน +1

    ክብረት ይስጥልኝ

  • @muktarabdulkerim7163
    @muktarabdulkerim7163 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤❤❤❤

  • @MeskeremKoye
    @MeskeremKoye 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው አሼ

  • @DiEg-f9y
    @DiEg-f9y 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውው❤❤❤❤

  • @Balge-hl3ty
    @Balge-hl3ty 5 หลายเดือนก่อน

    Enamsegnalen❤

  • @Marta-n2l5f
    @Marta-n2l5f 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @ኤሌትሪክኢንስታሌሽንETHIOP
    @ኤሌትሪክኢንስታሌሽንETHIOP 5 หลายเดือนก่อน

    ሰዉ ነህ😊❤

  • @brhanujenberu7928
    @brhanujenberu7928 5 หลายเดือนก่อน

    Sile lijoch astedadeg bedenb bitasredan❤❤❤

  • @johnalebachew2835
    @johnalebachew2835 2 หลายเดือนก่อน

    ጠዋት ጠዋትስ አነቃቂ ነገሮችን ማየት መስማት ይቻላል?

  • @atozbusinessgroup8449
    @atozbusinessgroup8449 5 หลายเดือนก่อน

    Jiraadhu abbaa koo!❤❤❤

  • @RefikTofik
    @RefikTofik 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tileyaleh ashe

  • @mubarek466
    @mubarek466 22 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @BelayAsfaw-mo2fi
    @BelayAsfaw-mo2fi 5 หลายเดือนก่อน +1

    I promiss not to browse my social midiya at a time you said.

    • @RozaAbabe
      @RozaAbabe 4 หลายเดือนก่อน

      Me too😊

  • @senaithailu-g5u
    @senaithailu-g5u 5 หลายเดือนก่อน +1

    e/r yakibrilen Ato Ashenafi

  • @saraaraya1934
    @saraaraya1934 5 หลายเดือนก่อน

    Could you please tell me the title of documentary

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ የአንተ ቪድዮ ብቻ ነው ሱስ የሆነብኝ ዝም ብየ መስማት መች ነው ወደ ተግባር ምገባው እንዳው አሸ መስማቴ ብቻ ይቀይረኝ ይሆን?

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  5 หลายเดือนก่อน +4

      ወደ ተግባር የሚገባበት ብቸኛው ጊዜ አሁን ነው፤ ስላልገባህ ነገር በፍጹም አትጨነቅ፤ አሁኑኑ የገባህን ነገር ማድረግ ጀምር! ሂደቱ እራሱ ብዙ ያስተምርሃል። በርታ!

    • @GenetDesalew
      @GenetDesalew 5 หลายเดือนก่อน

      @@ImpactSeminars አመሰግናለሁ ኑርልኝ

    • @Semu-vo6zs
      @Semu-vo6zs 5 หลายเดือนก่อน

      You are sourse

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemalYimam-gt2oo
    @JemalYimam-gt2oo 4 หลายเดือนก่อน

    እሚገርምነው

  • @bereketleta417
    @bereketleta417 5 หลายเดือนก่อน

    #❤❤ GBU

  • @kelemeworkyehalashet5449
    @kelemeworkyehalashet5449 5 หลายเดือนก่อน

    እድሚያቸዉ ስንት ሲሆ ነዉ መወያየት ያለብን ??

  • @samiraahmed1142
    @samiraahmed1142 28 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉🎉🎉

  • @MuluAbewa
    @MuluAbewa 5 หลายเดือนก่อน

    ልጆች ስንት አመት ሲሆናቸዉ ነዉ ምክር የሚስፈሌጋቸዉ ??

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Gojjamshegaw
    @Gojjamshegaw 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ አሸናፊ የሴንሰር ቪድዮው ሊንኩ ጠፋኝ

  • @YonasLema-ek9fy
    @YonasLema-ek9fy 5 หลายเดือนก่อน

    Eshi ene endet rasen lekyir.?er erdugn

  • @ZemenayWendale
    @ZemenayWendale 4 หลายเดือนก่อน

    Address please

  • @user-addisalemayehu
    @user-addisalemayehu 5 หลายเดือนก่อน

    የ video link የት ነው የምናገኘው

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  5 หลายเดือนก่อน

      የዚህ Video Description ላይ አለ

  • @AkaluGebere-b2x
    @AkaluGebere-b2x 5 หลายเดือนก่อน

    ሶሻል ሚዲያ እንዴት ነው

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hulu wenet new.Aymroachenen tekotatrotal.

  • @Kedir2110
    @Kedir2110 4 หลายเดือนก่อน

    Liinkuun alganyanim izi ly

    • @Kedir2110
      @Kedir2110 4 หลายเดือนก่อน

      Vedio bxm ariif ngar iyserachu nw brtu

  • @RabiaAmel-xu4oe
    @RabiaAmel-xu4oe 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🪴

  • @EthiopiaAI
    @EthiopiaAI 5 หลายเดือนก่อน

    እኛን ብቻ አዳምጡ ማለትም ተገቢ ነው ቢዬ አላስብም
    የራሴ የምለውን እከታተላለሁ

    • @johnalebachew2835
      @johnalebachew2835 2 หลายเดือนก่อน

      እኛን ብቻ አዳምጡ አላለም መርጣችሁ የሚጠቅማችሁን አዳምጡ ነው ያለው

  • @user-qz3pm6zq6b
    @user-qz3pm6zq6b 4 หลายเดือนก่อน

    thank you ❤❤❤

  • @shambeljira3394
    @shambeljira3394 5 หลายเดือนก่อน +1

    THANKS

  • @AbebayhuTariku
    @AbebayhuTariku 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @JemalYimam-gt2oo
    @JemalYimam-gt2oo 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @MahletBezabih-n1x
    @MahletBezabih-n1x 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TahirTahir-s7s
    @TahirTahir-s7s 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤