ለምን ትሞታለች? መንግስቱ ዘገየ ከደሴ - ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 559

  • @endrisworku6715
    @endrisworku6715 ปีที่แล้ว +21

    አንበሳዬ ሀሳብህ እየዘገየንም ቢሆን ገብቶናል ላልገባቸው የጭፍን ጥላቻ ያደርባቸውም ይገለፅላቸው ለክብራችን ለዱሮው ግዙፍ ማንነታችን እየተጋህ ያለህ ጀግና ሠው ነህ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +23

    አቤት አማራነት ቅኔው
    አይቻልምኮ ለአዳመጠው ሰው።

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +45

    ቅኔው ለሚገባው ሰው ትልቅ መልክት ነው።
    አይጠዬፍ ሆኖ
    ይታዬል ከሚሴ
    ፍቅር ያልገባው ሰው
    ምን ያረጋል ዴሴ።

    • @hara4787
      @hara4787 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደሱ አይደለም ፍቅር እምትል የወሎን ህዝብ ማታለያ ናት የልጁ ግጥን ጭብጡ የወሎህዝብ ተጨፍጭፎ እሚደራደርልን ሌላ ነው ነውያለ እራያ ወሎነው ትግሬ አይደለም ነው ። የወሎህዝብ እስላምና ክርስቲያን ነው አንድነው ነው

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว

      @@hara4787 እኮ ጋላ መሆን አለባት ወሎ ቤተ አማራ ሁሉን በፍቅር ያቀፈች መልከአ ምድር ነች

    • @mestawetbekele711
      @mestawetbekele711 2 ปีที่แล้ว

      @@hara4787 8

    • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
      @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

      Malal Mala yalu Ende misirici Gena ahun zeleku xumuga lijoci kemisen Ke waloo meleyet zebet new ye Walloo xeren yalew Eza new

    • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
      @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

      @@adisfikir3502 walo malet gala new ye hulum Enat abat ye honew gin ye waloo gala fikir nacew Ende Lela bota gala adelum inji

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 2 ปีที่แล้ว +6

    አኔም ወሎዬ ነኛ uffffffff my ወሎ Love ነው eku❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️i love you ኋልሸመ my wollo

  • @mulugetaasnake1042
    @mulugetaasnake1042 2 ปีที่แล้ว +7

    መንግስቱ ዘገዬ የጥበብ ፈርጥ::
    ዘንድሮ ለድርድሩ ነው ዱላው ሸገር ገባ!!!✍✍✍✍

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ባለቅኔው መንግስቱ ዘገዬ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋአዉ እንደት ድንቅ ሰዉ ነህ የምር ቃል አጣሁልህ

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 2 ปีที่แล้ว +2

    አዎ ወለዬ የእትጌ መነን የወይዘሮ ስሕን ሐገር ውል የአባሰል ንጉሶች ይመስክሩ የጊይሸን ማርያም ትመስከር

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ገሩ ገራገሩ የወሎ ስው እንደበትህ እንደማር ነው የሚፈስው ወሎዬ እኮ ምርቃቱም እርግማኑም ጠብ አይልም ወንድማለም ልክ ብለሀል የማያገባው እኮ ነው ነገር እያበላሽ ያለው ሁሌም ብቅ በል ትችላለህ👍👍👍❤️

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 2 ปีที่แล้ว +29

    ወሎ የትልቁ የአማራነታችን ቅመም!

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 3 หลายเดือนก่อน

      ወሎ ጥሩ አገር

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 ปีที่แล้ว +21

    የጥበብ ዋጋዋ ግን ስንት ነው!?? የምር እንደ ጥበብ ብሶትንም ደስታንም እሚገልፅ አለ ይሆን!? የጥበብ አምላክ ሆይ !ጥበበኞቹን አብዛልን የአገር ሸክም የሆኑትን ማስተዋሉን ስጥልን።
    ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ፈጣሪ ይስጥልን ።

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወሎየው ያገሬ ሰው መጌ ክበርልኝ

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 2 ปีที่แล้ว +7

    መንገዱ ተዘግቶ መንገድላይ ቆመዋል
    ምስኪን ዘመዶቼ
    መቸ ተስርቶያውቃል እንዲህያለነገር
    ያሳዝናል መልሱን አይችሉትም
    ሞልቶሲፈስ ቀን የገጠማቸው
    ባለተራወቹ ጠብቁ ያገሬስወች ቀንበር የተጫናችሁ ምስኪን ዘመዶቼ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +13

    መንጌ የኔ ምርጥ ወሎየ 🥰ቅኔውን አንተ ተናገረውወላህ

  • @abrarawyoutube7938
    @abrarawyoutube7938 2 ปีที่แล้ว +2

    በውነት ሙቸነው የምወድህ ካለባበስህ እስተ ድምፅህ. ሞገስነገርነክ. ጀግነ. ተገባቸው ነግርሀቸዋል. ግን አይገባቸውም እነ ሙህ ማፌ. ጣያራው. ነገር

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዛብኤረ ይባረክ አቤት ለዛ እድሜ ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @woseneassfie9586
    @woseneassfie9586 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ወሎየ! መንግስቱ ዘገየ ክበርልን!

  • @bekastube
    @bekastube 2 ปีที่แล้ว +5

    እዉነትም ወሎዬ ደስ ሲል ወግና ቅላጼዉ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 ปีที่แล้ว +11

    ድንቅ እጅግ ውብ ሊባል የሚችል ጥበብ ነው።

  • @almawood2394
    @almawood2394 2 ปีที่แล้ว +5

    This man is very very skillful and smart Comedian . I put him in 1950 generation.
    But he was hidden in wallo.

  • @asseb9842
    @asseb9842 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ውነተኛና ስሜት ቀስቃሽ ነው🙏👍👍❤️❤️

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 2 ปีที่แล้ว +24

    ስወደው ይሄን ሰው የሆነ ንግግሩ ደስ ይለኛል ለዛው

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 ปีที่แล้ว +38

    ያገሬ ልጅ እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ ኑርልኝ የኔ ልዩ

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 2 ปีที่แล้ว +3

      እንዴት አደርሽ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ዉይ ወንድም በጣም ደስ የሚል መልእክት ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል መልእክቱ የገባዉ ቅኔዉን ይፍታዉ

    • @zenebechmekonnen2769
      @zenebechmekonnen2769 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yemekerworku9931 5

    • @negstimesfen7812
      @negstimesfen7812 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yemekerworku9931 11111111111111111111111111111111111111111111111111

    • @almaztadesse4938
      @almaztadesse4938 2 ปีที่แล้ว

      @@yemekerworku9931 p

  • @Biniban_21
    @Biniban_21 2 ปีที่แล้ว +13

    "ዘጊውንም ይክፈተው የተዘጋውም ይከፈት!" 🙏

  • @sewasew
    @sewasew 2 ปีที่แล้ว +3

    በሬው አምና ሞቶ ቆዳው ቢሰቀልም፣
    መዥገር ታማኝ ሊባል ተጣብቋል አሁንም!!
    ሰላም ምጧ ለከበዳት ሀገራችን ኢትዮጵያ።
    ሰላም አይለፍልህ ተብሎ በየጊዜው መከራውን፣ አሳሩን፣ ፍዳውን ለሚያዬው ምስኪን ኢትዮጵያዊ።

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 ปีที่แล้ว +9

    መንግስቱ፣ በጣም፣ የምወድህ፣ ሰው ነህ ፣እውነት የወሎ፣ ሰው ፣ ምስኪን ፣

  • @zedsdetegawa7114
    @zedsdetegawa7114 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ9ሐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ9ሐ 2 ปีที่แล้ว +11

    ሀገሬ ኢትዮጵያየ እማማየ አች ሰላም ሁነሽ ልጆችሽ አንድ ሁነው የማይበት ቀን ናፈቀኝ❤❤❤❤❤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tigisttesifay8078
      @tigisttesifay8078 2 ปีที่แล้ว

      ይሄ ሁሉ ጥቁርና እንባ የመልካም ምኞት መግለጫ ነው ታድያ ??? አንድ ቀይ ልብና አንድ ባንዲራ ይበቃ ነበረ❤️🇪🇹

    • @bettybiruk2159
      @bettybiruk2159 2 ปีที่แล้ว

      @@tigisttesifay8078 😁💛💙🖤💝💜

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว +1

      የንፁሀኑን እንባ ይመልከትልን ፈጣሪ የሀገራችንን በጎ የምንሰማበትን ቀን ያምጣልን የእምዬን ትንሳኤዋን ያሳየን

    • @אסתרבריהון-ט2ש
      @אסתרבריהון-ט2ש 2 หลายเดือนก่อน

      6😅😮😢😂😂❤😂😂🎉9y🎉7hb 🎉nj77,i ל ם😂😂❤​@@bettybiruk2159

  • @abazizo6107
    @abazizo6107 2 ปีที่แล้ว +5

    ሸጋዋ ወሎዬ እዩት አለባበሱ
    ድንቅና ውብ አለባበሱ ልዩ ግርማ ሞገሱ 💙💙💙😍

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks bero !!
    You are the right person !!
    Stop Amhara genocid ::

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 หลายเดือนก่อน

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

  • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
    @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 2 ปีที่แล้ว +3

    እኒም ወሎየነኝ!!

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 2 ปีที่แล้ว +6

    መንጌ ጣፍጭ
    ይሄው ነው ጌታየ !!

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 2 ปีที่แล้ว +14

    How nice I am so impressed proud to be Ethiopians !!!!! Peace

  • @ኡሙእሬደዋን
    @ኡሙእሬደዋን 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔሥመጥቻለሁ ባውዱንአውጥቸ መገዱተዘግቶእምገዲቁመዋል ምስኪንዘመዶቸ።😭😭😭

  • @nebaH1214
    @nebaH1214 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ አረጅም ጊዜ ያኑርህ የወሎ ምሶሶ

  • @አማራብአዴንንይዘሕመቸምአ
    @አማራብአዴንንይዘሕመቸምአ 2 ปีที่แล้ว +3

    ራያ ላይ ከፍተኛ የዘር ፍጅት እየተደረገባቸው ነው ሰው የሆኑ ሁሉ ልንጮሕ ይገባል 🙏🏿

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውቀት ጥበቡ ምንጩ ብእር ሳይራባ ቢቀጥል ምን ነበር ወሎን አይክፋው
    አማራ የስነምግባር ያስቻለው የህሊና የታሪክ ማህደር በሆደሰፊነት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለት በቁራ መልእክተኞች ዋናውን አጥቶ ዋናውን ለማስመለስ ይቀኙለታል ጥበበኞች የበክሩ ልጆቹ የአማራ እናት ማህፀነ ለምለሟ
    አይቸግሪትም አሳምነውን ዳግመኛ መውለድ ፀንሳ መውለድ ለጊዜው የተጋረደው ድቅድቅ መከሪ ድቅድቅ ጨለሜ ማልዶ ይነሳል የብርሃን ጌታ

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ቅኔ ለሁሉም ጊዜ አለዉ የፍቅር ያአንድነት ሀገር ትንሿ ኢቶጵያ ነች ወሎ ማለት ሁሉም ከዎሎ ቢወለድ እንዴዚህ መርዝ ባልሆኑ ነበር

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 ปีที่แล้ว +6

    በመላው አለም ሰላም ይስፈን ወሎ ህዝቡ ሀገሩ ልዪነው አላህይጠብቀው

  • @እናቴማርያም-ቐ5ቸ
    @እናቴማርያም-ቐ5ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወሎዬ

  • @Mu20000
    @Mu20000 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆ የወደደ እና ቃሪያ የበላ አንድ ነው።ሁለቱም እንደተቃጠሉ ይኖራሉ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች ይሁን💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🙏

  • @vincentvan680
    @vincentvan680 ปีที่แล้ว +1

    ወግ አዋቂ ድንቅ ሰው🙏

  • @dilnesa
    @dilnesa 2 ปีที่แล้ว +12

    I can't have enough of Mengistu's artistic work. He is a borkena Jewel!

  • @የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ
    @የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ብቃት
    የሚያሳዝነው እንደዚህ አይነት በእውቀት የተካነ ምሁር በመሀይም መረበሹ ነው

  • @iecjdgjdksgys552
    @iecjdgjdksgys552 2 ปีที่แล้ว +12

    አጂብ ለዉ ወላሂ!!! ክበርልን
    ጋሸመንግስቱ

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 ปีที่แล้ว +1

    በሼሁ ዶአና በቁራኑ መቅራት
    ሁሉንም ይስምራል በፀሎቱ መና
    ፈጣሪ ይስምራል ከተለማምኑው
    አምላክ የሚጠላው የሰይጣንን ስራ

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥበብአለችካተጋርግንእምታራምደውፖለቲካአይመቸኝምእደገባኝከሆነወሎንከአማራየመነጠልሥለሆነአክሤፕትአላደርግህም

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወሎ ወሎ ወሎነት የእውነተኛ የዋህነት ፍቅር ደግነት መፍለቂያ እማየኮ ሀበሻየየየየየ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 2 ปีที่แล้ว +7

    what a talented lovely man. This makes history. This is beautiful. gentle and soft touch of the truth about Raya.
    love ❤ and prosperity to all

  • @የቤተአማራፋኖ
    @የቤተአማራፋኖ 2 ปีที่แล้ว +12

    ወሎ ቤተአማራዬ አላህ ሰላምሽን ያብዛልን

    • @muhammedbin885
      @muhammedbin885 ปีที่แล้ว

      ቤትህ ይፍረስ ....የምናባህ አማራ ነው
      ወሎ ኢትዮጵያዊ በቃ

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda 2 ปีที่แล้ว +5

    ፖለቲካው ቢገማብንም ጥበብ ግን አብባለች

  • @applered4091
    @applered4091 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው መንጌ

  • @Danielasham
    @Danielasham 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔስ ደህና መጣሁ ገንዘቤን አውጥቼ😥
    መንገድ ላይ ብቆመዋል😪 መንገዱ ተዘግቶ ምስኪን ዘመዶቼ😪😫😪

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 2 ปีที่แล้ว +4

    ትልቅ መልክት ነው ነገሩ ለገባ ወሎ ሲናገር ለዛው ገራገርነትው ግልጽነትው ያለውን የጊዜውን ሁኔታ እየገለጸልን ነው።

  • @bdvj5191
    @bdvj5191 2 ปีที่แล้ว +6

    የራያ ህዝብ በያኔ ታፍኖ በግድ ተዋጋ ብር አጣ እያለወያኔ ችጋራሙ እያሰቃያቸው ነው ፍትህ ለራያ ድምፁ ታፍኑዋን ለራያ ህዝብ ማነው እሚደርስለት መንግስት እየተደራደረበት ነው የራያ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ነው

  • @rimbintbaba7288
    @rimbintbaba7288 2 ปีที่แล้ว +1

    የምነወፈልገውን እየሰማን ሂወታችን ተመሰቃቀለ ኡፍፍፍፍፍ
    አረ ያረብ ፈረጃህን መውላየ!!!

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔጀግና 💚💛❤️👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว +6

    አይ የወሎ ሰው 💗💗💗ምርጥ አነጋገር

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ከልብ አመሰገንኩ አትጥፋ ራይኛ በምንልክኛ 💋💋💋💋

  • @zenane2012
    @zenane2012 2 ปีที่แล้ว +8

    Great poetic speech. Thank you, Mengistu.

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 2 ปีที่แล้ว +18

    ጦቢያ የሚለው ፅሑፍ አረንጓዴ ፣ ብጫ ፣ ቀይ ቀለም አልነበር እንዴ ! ምን ነካችሁ ጦቢያዎች !

    • @bisratmelese3633
      @bisratmelese3633 2 ปีที่แล้ว +1

      YENAM. TEYAKE. NEW 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯👍👍👍👍👍👍

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ባለጊዜዎች አስነሱት

    • @endrisworku6715
      @endrisworku6715 2 ปีที่แล้ว

      ኧር ነው እንዴ

    • @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo
      @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo 2 หลายเดือนก่อน

      ሁሉን ነገር እየቀየሩት መሆኑ ጠፋባችሁ እንዴ ኢትዮጵያ እኮ የለችም

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +5

    መገን ቅኔ ኸረ እናተሆየ አጃይብ ነው ።
    እዛ መንደር ይገባቸው ይሆን።
    መገን ቤተአማራ ወሎ ።

    • @solomonredda35
      @solomonredda35 2 ปีที่แล้ว

      ጓል Ghebre አንቺ ከገባሽ ሌላውም ይገባዋል ።

  • @natnaelwondafrash5840
    @natnaelwondafrash5840 2 ปีที่แล้ว +3

    መጀን ወሎዬ ጨዋታው ማይጠገብ ፡፡ ጥሩ ወግ አፍ ያጣፍጥልን፡፡

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 2 ปีที่แล้ว

    ምን ቁመትህ ብቻ ድምፅህም ግርማ ሞገስ አለዉ ጀግናዉ ኑርልን

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ አገር ባህል አንጥረህ የምታውቅ ሰሚ ቢገኝ!

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ካለበደላችን ተበድለናልና አንተ መልስ ስጥን ያረብ

  • @abebemhiret6181
    @abebemhiret6181 2 ปีที่แล้ว +2

    ወነት ነው

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁለየ ወሎየን ግን ለምን ሁለየ ጉዳት 77 ቢመጣ ወሎ ላይ ስደት የሚበዛው ወሎ ላይ ጦርነቱ ወሎ ላይ

  • @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
    @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ግሩም💚💛❤👏 ራያየ😘😍👌

  • @meram123
    @meram123 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የኔማደግ ትልቅ ድርሻ የሚኖረው ከአጠገቤ ያለወ ወንድሜ ማደግ ሲቸል ነው በዚች አለም ላይ የብቻስኬት የለም ሌላውን እየጣሉ ከፍ ማለት የለም ይበልጥ ከፍ ለማለት ለልሎች መንገድ መከፈትእና ከልብ መረዳዳት የግድ ነው

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 2 ปีที่แล้ว +2

    የራያ ልጅ ባልሆንም የራያ ባህሉ እሴቱ ሰዉ አፍቃሪነቱ በጣም ደስ ይላል አነጋገርህ አማርኛዉ ማር ለዛ ያለው ነዉ ተባረክ የአገሬ ልጅ ግጥሞችህ መነባነቦችህ ለዛቸዉ በጣም ደስ ይላል።

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ማር ያን ሥራ

  • @woinshetabera
    @woinshetabera 2 ปีที่แล้ว +2

    Enem walleye negn 😍
    WereAbun... Wello Mejen. When is the next *Tobiya* program ??? I want to join you before I go back to overseas please.

  • @Geez-AM
    @Geez-AM 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ።

  • @Tesla-2black
    @Tesla-2black 2 ปีที่แล้ว +3

    አውነት ተናግረሃል ከገባው አማይመለከተው ይደራደርብናል

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 ปีที่แล้ว +5

    ስወድህ ወግህ ይጣፍጣል መንጌ

  • @abdelahahmed7300
    @abdelahahmed7300 ปีที่แล้ว +1

    ወሎየ ይመቻችሁ የሰው ልክ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 ปีที่แล้ว +1

    ውነትም መንጌዋ ለዱአእንጂ ቀለበት ለማሰር መንበርከክ የወሎየ ባህል አደለም

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 2 ปีที่แล้ว +9

    "ዘጊውንም ይክፈተው የተዘጋውም ይከፈት"
    አሜን።

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት አንተን እና ወሎን ሳስብ እባየ ይመጣል

  • @ነፍጠኛዋወሎየነኝ
    @ነፍጠኛዋወሎየነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ውበይ

  • @manab5446
    @manab5446 2 ปีที่แล้ว +4

    መንግስቱዬ የወሎዉ ጀግና 💝 የሀገሬ ልጅ ♥

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 2 ปีที่แล้ว +2

    የዘገየ ልጅ ነው ብለው የሚያሙት:
    እየቀዴማቸው እያዩት ከፊት::

  • @brookebekele612
    @brookebekele612 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow 😯 thanks

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 ปีที่แล้ว +4

    ቆቦወቺ የትአላቺሁ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 ปีที่แล้ว +5

    አሚንንንንንብ

  • @husstube4214
    @husstube4214 2 ปีที่แล้ว +1

    መንጌ ገምሻራው የወሎ አድባር 🙏

  • @blackink9
    @blackink9 2 ปีที่แล้ว +1

    "ወሎ ይግደለኝ ብለው ነበረ ፀሃፊ ተውነትና ገጣሚ ፀጋዬ ገብረመድኅን"

  • @hara4787
    @hara4787 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +23

    መግስቱ ደስ ይለኛን ንግግሩ 😢

  • @amilahiwi
    @amilahiwi 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ደሴን በቅርቡ ነው የምታውቃት ደሴን ለደሴ ልጆች ተዋት። ወሎ ኬኛ ሴራህን አቁምምምምምምምም!!!!

    • @kidistmelaku6772
      @kidistmelaku6772 2 ปีที่แล้ว +1

      Kinattam..kinnat

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 2 ปีที่แล้ว

      You bastard gojjame...You are always envious of the outsmart success of WOLLOYE...I know zat Mengistu will not give a sheet for little man like yours.. He desises the voice of donkeys..Mengistu Zegeye is always the KING of WOLLO..Wollo is A land of Amhara,Agew,Argoba and Wolo oromo A little Ethiopia indeed.Mengistu is our symbols of freedom !!!

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 2 ปีที่แล้ว

      ቅናትህን በዝቶ ገነፍሎ ወደ ውጭ ወጣ ምስኪን ስታሳዝን ፡፡ አቅምህን የማታውቅ ሆዳም፡፡ጋሽ መንጌ ወርጅናሌው ወሎየ ነው ፡፡ መሪያችን ነው፡፡ አትቅና፡፡አንተ ለአህያነት ነው የተፈጠርከው ፡፡አምነህ ተቀበል ፡፡ጋሽ መንጌ ንጉሳችን፡፡፡

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 ปีที่แล้ว +44

    አጀብ ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል መንጌ ክበርልኝ አባቴ 💚💛❤

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 2 ปีที่แล้ว +2

    Oh my goodness it’s true!!

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว +4

    አቦ በረካ ሁነልኝ ❤❤❤❤💐💐💐❤👏👏💐

  • @ashenafidenboba9239
    @ashenafidenboba9239 2 ปีที่แล้ว +5

    I love your Scholarly insult! All the art society has to do the same

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 2 ปีที่แล้ว +4

    ስወድህ መንግስቱ ዘገየ እረጂም እድሜ ከአ ና ይስጥህ

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህንን ሰውዬ ስወደው አይገልፀውም

  • @betelhemkebede3210
    @betelhemkebede3210 2 ปีที่แล้ว +1

    Megen raya yimechehi abo melekam meleket new bewenete hagerachenene selam yaderegelen

  • @endrisworku6715
    @endrisworku6715 2 ปีที่แล้ว

    የወሎው ንጉስ ትለያለህ እየሄድክበት ያለው መንገድ በጣም አግባብቶናል ይሳካልም ወደ ድሮው ክብራችን የምንከበርበትም ሠአት ይመጣል