የእስር ቤት ህይወት አስተሳሰቤን ቀይሮታል! | Netsanet Zenebe | breakthrough Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 351

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye 9 หลายเดือนก่อน +15

    ሙሰሊሙች እንኳን ደስ አላችሁ ከሰንት ሺ አመታት በፊት ነው የኛ ነቢይ ከግበረ ሰጋ ግንኙነት በፊት ዱኣእ አድርጉ ያሉን
    አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም ያደረገኝ ጌታ

  • @LERASE
    @LERASE 9 หลายเดือนก่อน +45

    ልክ ነህ ገንዘብ በራሱ ሀጥያትም ፅድቅም አደለም ዋናው ገንዘቡ ምን ላይ ይዉላል ነው በመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ ብዙ ሀብታሞች ነበሩ እግዚአብሔርን እያከበሩ እየፈሩ + ባለፀጎች። ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ

    • @hebiAbey
      @hebiAbey 7 หลายเดือนก่อน

      Selam

  • @AffectionateDominoes-ml2yd
    @AffectionateDominoes-ml2yd 9 หลายเดือนก่อน +26

    ወላሒ ሁሉም የነቢዮ አስተምሮት ነዉ ኑርልን

    • @rahmatidrees-ds9fy
      @rahmatidrees-ds9fy 9 หลายเดือนก่อน

      Sah wallaahi❤❤❤❤

    • @nuurstudio
      @nuurstudio 6 หลายเดือนก่อน

      Alahamdulilah
      Tetekami yargen engde❤

  • @abukilove7320
    @abukilove7320 9 หลายเดือนก่อน +38

    >
    The great message Thank you man 🙏🙏

    • @finagizaw
      @finagizaw 9 หลายเดือนก่อน +1

      yes wedjewalew

    • @yonastsehaye9529
      @yonastsehaye9529 9 หลายเดือนก่อน

      C
      😮x h. By y h eee opjk
      ccxxxccc m. M an? C😢
      C

  • @prettytube1580
    @prettytube1580 9 หลายเดือนก่อน +18

    ሰምቼህ አልጠግብም እኮ የተለየ ፀጋ ነው ያለህ ትምህርቶችህ በብዙ ለውጠውኛል ላንተ ቃል የለኝም ነፂ ኑርልን:: challenge accepted from Kuwait 🙏🏽

    • @Birukmola-nw5wq
      @Birukmola-nw5wq 9 หลายเดือนก่อน

      የሌብነት ፀጋ ነዋ ያለው

  • @dawit21
    @dawit21 9 หลายเดือนก่อน +29

    ያንተስ ይለያያል 👌👌👌 አቤትት... ለባለቤትህ ያለህ ፍቅርና አክብሮት 🤔🤔🤔 ክብር ያድልህ

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 6 หลายเดือนก่อน +3

    አቦ ምን አይነት አንደበት ነዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለኢትዮጰያ አንዳንተ አይነት ሠዉ ያብዛልን እረጀም አድሜ ከነ ሙሉ ቤተሠብህ ይስጥህ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን የተዋህዶ እቁ ነጻነት ዘነበ ስወድህ. ዘርህ እደ አሸዋ ይብዛ. አንተ የተባረክ ሰው ነክ

  • @mohamedhasene-y4g
    @mohamedhasene-y4g 9 หลายเดือนก่อน +5

    በርግጠኝነት የዛሬ ስድስት ወር ተሳክቶልን እንገናኛለን፡፡ i am sure i will accomplish my big dream

  • @SariMulugeta
    @SariMulugeta 9 หลายเดือนก่อน +6

    ነፂ የኔ መምህር ስወድህ ጀግና ምርጥ ሰው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሁሌም መማር ለፈለገ ሁሉም መምህር ነው😊

  • @rebcca_kinfe
    @rebcca_kinfe 6 หลายเดือนก่อน +2

    Will be back in this comment section after 1 year after all my dreams come true thanks God for giving me all this things ❤

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 9 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ትልቅ ሰው እዳንተ ይብዙ GOD BLESSED YOU keep up 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @hebiAbey
      @hebiAbey 7 หลายเดือนก่อน

      Selam

  • @fekadu_Bayissa
    @fekadu_Bayissa 9 หลายเดือนก่อน +6

    I can accept the challenges and after 6 Months I will be add 300,000 ETB

  • @tigista1977
    @tigista1977 9 หลายเดือนก่อน +28

    አሜን የዛሬ 6 ወር ዱባይ መተክ ኢንተርቪ ስታደርገኝ እያየው ነው ራሴን። አመሰግናለው ነጺ

    • @maymrobi
      @maymrobi 9 หลายเดือนก่อน +2

      ትግስትዬ በፈጣሪ ቤተሰብ እንሁን

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 9 หลายเดือนก่อน +4

    🎤🎤🎤👂👂👂😮😮😮🤭🤭🤭🤔🤔🤔👌👌👌🙏🙏🙏
    ዋው!!! የሚገርም የህይወት ትምህርት፤ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩህ 🙏🙏
    ቃለ-ህይወት ያሰማልን !!!!!!!!

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 7 หลายเดือนก่อน +2

    I completely agree with my brother, thank you for everything. I am going to start my own business with the help of God I will become a good nurse I am I have 18 years of experience. I will tell you after 6 months. May God give you good health in the company of your family.

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 9 หลายเดือนก่อน +7

    ነፂ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ህይወቴን የሚቀይሩ ነገሮችን ከአንተ ተምሬያለሁ አሁንም በዚሁ ቀጥል

  • @የአረብሀገፘሴት
    @የአረብሀገፘሴት 9 หลายเดือนก่อน +2

    I am here Kuwait ተቀላቅያለሁ ከቻሌንጅ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መሰሎቻችሁን አላህ ያብዛልን ❤

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 9 หลายเดือนก่อน +5

    ልዑለ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዕፁብ ድንቅ ምክርና አስተምህሮ ፀጋው ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @YoDaha
    @YoDaha 9 หลายเดือนก่อน +8

    ድንቅ ነው በኡነቱምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችን እናመሰግናለን በጣም ጎበዝነህ በተለይ በእምነትህ ያለ ይለያል

  • @tewedajgebreselassie4818
    @tewedajgebreselassie4818 9 หลายเดือนก่อน +4

    You speak the truth. I live in USA. You nailed it. I got three of my job because of doing volunteer service which i did it for free for few years which most hebesha are against & not willing to do it. I always encouraged everyone to do it free at least you build your confidence, you know your boundaries & you learn how to navigate the system. I personally benefit & achieved what I need here. Keep up the good work!

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 9 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጀግና ነህ ጌታ ይባርክህ ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ እባክህ ትንሽ ነገር እርዳኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ከልጆቼ ጋር መኖር እፈልጋለው የሀረብ ሀገር ኑሮአልገፋም አለኝ ልጆቼ ናፈቁኝ ተባረክልኝ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @meklitabel5268
    @meklitabel5268 9 หลายเดือนก่อน +3

    ነፂ አደበትክ የተባረከ ሰው ነክ አንተን አምላክ ስለሰጠን አመሰግነዋለው በአንተ ስልጠናዎች ህይወቴ ተቀይሯል ያለፍክባቸው የህይወት መንገዶች አሁንም ያለህበት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ

    • @tamirubayu2570
      @tamirubayu2570 9 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ.....?
      እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደና ነኝ🙏 በርግጥ አውርተን አናውቅም ግን TH-cam ላይ አግኝቼሽ ነው ታምሩ እባላለው ማርኬቲንግ ላይ እሰራለው አሁን ላይ አንድ የ90 ቀን ኘሮጀክት ጀምሬ አብሮኝ የሚሰራ ሰው እፈልጋልው ላንቺ ይሁን አይሁን አላውቅም ግን ሀሳቤን ላካፍልሽ ብዬ ነው
      ያንቺን ስሜት ብታሳውቂኝ መልካም ነው👍

  • @alem7785
    @alem7785 9 หลายเดือนก่อน +8

    I love how he always praise God ❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚል ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ❤❤❤

  • @nyalatedros7301
    @nyalatedros7301 9 หลายเดือนก่อน +4

    I am in with the challenge. See you in six months with testimony of my breakthrough 🎉

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ዳዊት ብዙ ነገር አልፈልግም ትንሽ ነው ወደሀገሬ መግቢያ ብቻ

  • @edentsegaye4408
    @edentsegaye4408 8 หลายเดือนก่อน

    ነፂ የሚገርም ትምህርት ነው ያስተማርከን ከ6 ወር በኋላ ከብዙ ሰዎች ውጤቱን ትሰማለህ ዘመንህ ይባረክ🙏

    • @hebiAbey
      @hebiAbey 7 หลายเดือนก่อน

      Selam

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ! የእግዚአብሔር ን ቃል ነው ያተመገብኩት።ምስጋና የሃይማኖት ሰብክያን እንኩዋን እንድህ አልገላፁልንም ።ይባርክ ወንድሜ።

  • @welensa3725
    @welensa3725 9 หลายเดือนก่อน

    ናጺ ጻጋ አለህ ተሰምቶ አይጠገብም እያዛናናህ ነው የምታስተምረው መንገድላይ እሰማሁ ሲሄድ ንቻየ እስቃለው ኑርልን

  • @yirgufitness
    @yirgufitness 9 หลายเดือนก่อน

    በመጀመርያ እግዚአብሔርን ከዛን ሁለታችሁንም አመስግኛለሁ የአብሪሽ እርጋታ የሚገርም ነዉ እና የነጽ መልሶች እና ተሞክሮዎች ገራሚና አስተማሪ ናቸዉ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ
    Thank you men!

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 9 หลายเดือนก่อน +9

    አግዚአብሄር ባለህ ላይ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @SelamBirhanu-oz6gm
    @SelamBirhanu-oz6gm 9 หลายเดือนก่อน

    I have joined the challenge. I will get paid 100,000 birr per month in the next 6 months.
    Thank you Netsanet and Abrham!

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ፣ ጠቃሚ ፣አስተማሪ ዕውቀት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን።
    ነፂ ሁሌም ቅንነትህ አይወሰድብህ!!!
    አቀራረብህ የኢትዮጵያውያኖችን፡ባህሪ፡ የተረዳ፡ አስተሳሰብ ነው ።
    እንደ አንድ የቤተሰቤ አካል ነው ሁሌም በምትቀርብበት ፕሮግራም ስከታተልህ።
    የፕሮግራሙ አቅራቢ አቀራረብህ ትትና የተሞላበት እና ለሰዎች ጠቃሚ የሆኑ ጥያቄዎችን መርጠህ ስለምጠይቅ አደንቅሀለው እየጠቀምከን ስለሆነ በጣም እናመሰግንሀለን።
    ለነፂ እና ለሰብሊ
    የሱባለው ይታየውን
    እንደወይን የሚለውን ሙዚቃ በእኔ በኩል ጋብዣቸዋለሁ።

  • @workumotivation5290
    @workumotivation5290 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው ነፂ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 በየ ወሩ 100,000 እያገኘው ነው ከ6 ወር በኋላ እንገናኝ

  • @OummuYusuf-nz8dr
    @OummuYusuf-nz8dr 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን ፈጣሪ ምን ይላል ማለት አለብን❤❤❤❤

  • @kelemworkalemu4025
    @kelemworkalemu4025 9 หลายเดือนก่อน

    ህይወትን ጥሩ ተረድተሃታል። እግዚአብሔር ይመስገን። በትውልድ ተፅዕኖህ ሰፍቶ ማየትና ኢትዮጵያ ተባርካ ማየት ይሁንልን።

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው ወንድሜ ነፃነት የሚሰጠው።ስለገንዘብ ያለን እይታ በጣም የተንሽዋረረ ነው።በጣም ወጣት ስለሚመስል 7ልጆች አባት መሆኑ ይደንቃል።

  • @Aura_red8
    @Aura_red8 9 หลายเดือนก่อน

    Netsiyee thank you leader.
    Breakthrough lay 1bill dersenal bezuwoch hiwot tekeyrual...Temesgen amlake yezi part mehone.
    Gratitude ye Breakthrough beteseb life style nw and challenge will last forever!
    Thank you!!!

  • @tsegaabreham-cs5nw
    @tsegaabreham-cs5nw 9 หลายเดือนก่อน +1

    I m crazy about Netsi speech. Amazing challenge accepted!!!

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩልኝ ረጅምእድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ትምሀርት ነበር።

  • @welensa3725
    @welensa3725 9 หลายเดือนก่อน

    አብርሽ / ናጺ ያንተ ትምህርት በጣም ይገባኛል በጣም አመስግናለው

  • @munatube5308
    @munatube5308 9 หลายเดือนก่อน

    ነጺ የኛ ሞዴል አላህ ይጨምርልህ እንደናንተ ያሉ ያገር የህዝብ ተስፍዎችን ያብዛልን

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx 8 หลายเดือนก่อน

    እሼ ክርስቶስ ወደምድር መቶ ስለሀጥያታችን ደሙን አፍስሶ እዳችንን መክፈል ያስፈለገውኮ ማንም ሰው በስራው መፅደቅና ገነት መግባት ስላልቻለ ስለማይችልም ነው:: ቃሉ ሁሉ ሀጥያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል ይላል:: ምህረት ለወደደ ወይ ለሮጠ ሳይሆን ከሚምር ከእግዚአብሔር ነውም ይላል:: ወደ መንግስተ ሰማይ መግባት የሚሆንልን እዳችንን ከነካሳው በከፈለልን በክርስቶስ ደም ብቻ ነው:: እለት እለት በንስሀ እየታጠብክ በፍርድ ቀን በከሳሽህ ፊት የክርስቶስን ደም ይዘህ ወደ እግዚአብሄር ዙፋን ቅረብ እንጂ የሰራሀቸውን የፅድቅ ስራዎች ይዘህ ቁጠርልኝ ብለህ ቀርበህ ጉድ እንዳትሆን:: የፅድቅ ስራዎችን የምንሰራው እንዲሁ በፀጋው ስለዳንን እዳችን ስለተከፈለልን ጌታችንን ደስ ለማሰኘትና ፍቅራችንን ለመግለፅ ነው እንጂ በስራችን ፅድቅን ለማግኘት መንግስተ ሰማይን ለመውረስ አይደለም:: ፀጋው እንዲሁ አድኖናልና ለዘላለም ትዛዙን እያከበርን እየተገዛንለት ለመኖር እንሞክራለን

  • @noormazin9051
    @noormazin9051 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉ እዳንተ ቢሰብ ሀገር የት በደረሰች ወገን እዲህ ባልተሰቃየ በሰደት በአልተንገላታን ወገን ወደ ፈጣሬ ተመለሱ አመሰጋኝ ሆኖ ወንድም አላህ ይጨምርልህ እዳንተ ያለ ያብዛልን በጣምእናመሰግናለን

  • @henokbrhane-wf3dz
    @henokbrhane-wf3dz 9 หลายเดือนก่อน

    የዘመኑ ጅግና መምህሬ ወንድሜ ነፂ ረዥም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ይሁንልህ።

  • @luwamyemane6008
    @luwamyemane6008 9 หลายเดือนก่อน

    You know Netsi lives in abundance state because he never thinks twice to share what he learned from where he learned it and how he practiced it. Thank You so much Netsi.

  • @dagmarosg
    @dagmarosg 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you my mentor Hypnotherapist Netsanet Zenebe. Ethiopia will honor you soon. You are an icon. I'm proud to be trained and coached by you.
    Abrsh thank you🙏🙏🙏

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary 9 หลายเดือนก่อน +1

    Challnege enem ekalakelaew Btammm mamsgen eflgalew endzi konjo yehone zegjite sele metakrbulen
    Thank you so much Abrhse And Nasti
    Ke zaire ejmralew challenge one today
    I hope I achieve all what I want
    We see together after 6 months ❤❤❤
    Thank you all family dreamers from holland

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 9 หลายเดือนก่อน +2

    Betikikil Steliyo miweledew Lij Yeteleye mesret yalew timihirit New FETARI Yibarikih!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Danidani-bz5fe
    @Danidani-bz5fe 5 หลายเดือนก่อน

    You know what makes you special man, you are free like your name and you helped me find it, thank you brother.

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle 9 หลายเดือนก่อน +44

    Challenge ጁን ተቀላቅያለሁ ✍️😆thank you “ Abrish & Netsy 🙏🏼 😆 I hope this will be helpful 😅 , we will see after 6 months ✍️🕊️

    • @pawlossime-om8ts
      @pawlossime-om8ts 9 หลายเดือนก่อน +5

      Selam indet Nesh Ehte

    • @sintayehuabush3656
      @sintayehuabush3656 8 หลายเดือนก่อน

      Hi endet neshe Ande were honene chalenegun eytegebereshe new weye

    • @MartaMarti-dp7qm
      @MartaMarti-dp7qm 21 วันที่ผ่านมา +1

      Challengu endet hone??

    • @sema1506
      @sema1506 17 วันที่ผ่านมา

      coaching endiyaregen felgen neber

  • @LovelyBurrito-kn5fd
    @LovelyBurrito-kn5fd 9 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @OummuYusuf-nz8dr
    @OummuYusuf-nz8dr 9 หลายเดือนก่อน

    ነፂ እውቀት ከተግባር ጋር ይታይብሀል❤❤አብርሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @Abenezer-z3c
    @Abenezer-z3c 9 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AbelMekonen-w1x
    @AbelMekonen-w1x 9 หลายเดือนก่อน

    Tanxs netsi anddawt dreams podcast. ሁሌም መምህርቻችን ናችሁ።I joined the chaleng

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 9 หลายเดือนก่อน +10

    ደዊት ድሪምስ ቅን ልብ ! አንዱ Aስፈዉ መሻሸ😊

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 8 หลายเดือนก่อน

    There are a lot of lessons we can learn from this outstanding interview which can give great insight about life thanks Net

  • @kenatesfaye3233
    @kenatesfaye3233 6 หลายเดือนก่อน

    After 6 month I will achieve 700 million birr starting from now as challenge and I believe I'm at podcast for testimony

  • @henokabdissa7754
    @henokabdissa7754 9 หลายเดือนก่อน +1

    I have joined the challenge.Thank you so much Netsi

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ene dubaye nwe yeleuti baqirbu agare gabecha yersan bezinasi majamar falegaleu egzaber yerdashi balugn wdocha ❤❤❤

    • @Aura_red8
      @Aura_red8 9 หลายเดือนก่อน

      Egzer yerdash enate...le hagersh yabkash.

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 9 หลายเดือนก่อน +4

    Andenya comachi neny zare nesidet lay yalachihu wud ehit wendimoche fetari ye erfti enjera yisten ❤❤❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 9 หลายเดือนก่อน

    አይደለም የስኬቴ ምንጭ የመኖሬም ምክንያት እግዚአብሔር ነው::ስለዚህ እሱ በህይወቴ ትልቅ ቦታ አለው::የልቤም ዙፋን ለሱ ነው::ጠዋት በጤና አድሬ ስነሳ ስተነፍስ ለማመስገን ከበቂም በላይ ነው ለኔ::ሁሉም ነገር በሕይወት ከመኖር ነው የሚጀምረው::ባልተነፍስ ሁሉም ነገር እዚያ ጋር ይቆማል::ስለዚህ ለማመስገን በሕይወት መኖር በራሱ በቂ ነው::ገንዘብ ደግሞ መያዝ ግዴታ ነው::ምክንያቱም ገንዘብ ከሌለ መኖር አንች ልም::ገንዘብ ከሌለን መኖር አንችልም::ጠንክረን መስራት ደግሞ ወሳኝ ነው::ደህነት ያዋርዳል እንዳንሰማም ያደርገናል::ወንድሜ እንደተናገረው በሃብታም ሀገሮች መጫወቻ የሆነው ደሃ ስለ ሆንን ነው::ለገንዘብ ያለን አመለካከት መቀየር አለበት::በገንዘብ ፍቅር መውደቅና ክፋት መስራት ነው ኃጢያቱ እንጂ በትክክል መጠቀም ኃጢያት አይደልም::ሲጠቃለል ገንዘብ ከለልህ የለህም ባጭሩ::በርቱ እንበርታ እንጣር እንተባበር ተጠላልፎ መጣጣል ይብቃ::ስንፍና ኃጢያት ነው::ሊሰራ የማይወድ አይብላ ስላለ መፀሐፉ የሚበላ ሁሉ ይስራ መስራት ከማይችል በስተቀር::ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @AdilAsgo-cd5sf
    @AdilAsgo-cd5sf 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሞክሬው ሰርቶልኛል አልሀምዱሊላህ አመሰግናለሁ ነፂ

  • @fufutube2293
    @fufutube2293 9 หลายเดือนก่อน

    ነፂ ሁሌም ትለያለክ ካንተ ብዙ ተምሬአለው አመሰግናለው ቻሌንጁን ተቀላቅያለው

  • @alulaalemu3865
    @alulaalemu3865 9 หลายเดือนก่อน +1

    you know what is the powerfull word here is ''sle asasebkegn amesegnalhu'' for me.

  • @SummerTsegayeAdal
    @SummerTsegayeAdal 4 หลายเดือนก่อน

    I really like the challenge I'm in 💯🔥 thank you so much 🙏...i just started today i will definitely come back after six months 👉

  • @bezigirma7295
    @bezigirma7295 9 หลายเดือนก่อน

    ነፂን በጣም እወደዋለሁ ሁሌም አይጠገብም እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @surafelsime3054
    @surafelsime3054 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ I love netse በአካል አጊንቼዋለው so this man best succsid then base on foun breakthrthrew personal development so netsh is amazing man ❤❤❤❤

  • @ShewanehAmare
    @ShewanehAmare 2 หลายเดือนก่อน

    Yes, your idea is very good ,acceptable and also valuable specially for people who want to be trustful for God .Your idea not mentioned only about some limited thing but also........God bless you!!!!!

  • @Bless37919
    @Bless37919 9 หลายเดือนก่อน

    What an amazing speech is it may God bless your lifetime naxi you know what I can't sleep because of your words you knock me thanks dawit dreams family ❤❤.

  • @hanandesalegn9375
    @hanandesalegn9375 9 หลายเดือนก่อน +2

    Woooooooow......ነፂ የኔ አንበሳ ወንድም ድሪምህ እውን እንደሚሆን አምኛለው ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦች ይጠብቅህ እንደ አንተ አይነቱን ለ ኢትዮጵያዬ ያብዛላት አሜን❤❤❤ one love 4 Ethiopian's

    • @tamirubayu2570
      @tamirubayu2570 9 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ.....?
      እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደና ነኝ🙏 በርግጥ አውርተን አናውቅም ግን TH-cam ላይ አግኝቼሽ ነው ታምሩ እባላለው ማርኬቲንግ ላይ እሰራለው አሁን ላይ አንድ የ90 ቀን ኘሮጀክት ጀምሬ አብሮኝ የሚሰራ ሰው እፈልጋልው ላንቺ ይሁን አይሁን አላውቅም ግን ሀሳቤን ላካፍልሽ ብዬ ነው
      ያንቺን ስሜት ብታሳውቂኝ መልካም ነው👍

  • @tikmahder
    @tikmahder 9 หลายเดือนก่อน +3

    Break through 50,000 eyaskefele alamahn lasawkeh yemilew organization aydelem ende😂😂😂. God , enezih sewoch kemisetut course befit sewe bekentu neber sinore yenebere belugna. Adamem ahun biteyek ke beles mebelatu belay break through trading 50,000 eyekefele sele life alememaru yebelete mikochew yemeselegnal endatlun becha😢. Beterefe yemechachu ye ceo mindset gene saladenk alalfem how to sell strategy bedenb gebtotal👍👍

  • @yemisrachwoledeyes7508
    @yemisrachwoledeyes7508 9 หลายเดือนก่อน

    ሀሳቦችህ ድንቅ ናቸው!!! ቻሌንጁን ተቀላቅያለው!!

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 9 หลายเดือนก่อน

    Wonderful bro great speech I don't know how to explain to you amazing wisdom good heart Bravo

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 9 หลายเดือนก่อน

    wow bewunet astesaseben mulu bemulu newu yekeyerkewu tebarek wondime

  • @tegegntadesse9685
    @tegegntadesse9685 9 หลายเดือนก่อน

    wow! thank you dear for your lessons and advice. It was among the great ones I have ever heard. May God bless you and your and yours all.

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 9 หลายเดือนก่อน +2

    Greatest Of All The Time Podcast ❤

  • @nuramahamed5529
    @nuramahamed5529 9 หลายเดือนก่อน

    ቻሌንጅ እኔም እቀላቀላለው ከስድስት ወር ብሃላ ሀገሬ ገብቼ የራሴ ስራ ጀምሬ ከዛ ትልቅ ደረጃ ስደርስ የኔ ትልቅ ማንቅያ ደውል የሆነኝ ነፃነት ነው እላለው ዋና ያንተ ትምህርት አናቴ ያለኝ ቆጣሪ ጋደኛ ይኑራቹ የሚለው ግን ነፅየ ይንተ ቻናል ለምን አታስተዋውቅም እኔ እንካን ያንተ ያንተ ስይ አገኛሁት ቅን መድረክ በጣም እናመስግና ለን

  • @Seid-c8r
    @Seid-c8r 9 หลายเดือนก่อน +4

    Wuy bisamaw yemlselchew netesanet zenbe❤❤❤

  • @atutu3621
    @atutu3621 20 วันที่ผ่านมา

    "የሰው ልጅ ማደግ ካቆመ መሞት ይጀምራል" ❤❤❤

  • @YimamSeid-u6q
    @YimamSeid-u6q 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ተቀላቅያለሁ .ድንቅ ሀሳብ ነው 10q

  • @munatube5308
    @munatube5308 9 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ እኔም የብሬክሰሩ አባል ነኝ እና የዛሬ 6ወር ከሱ መጥቸ ኢንተርቪው አደረጋለሁ የልቤን መሻት አሳክቶልኝ😊

  • @helenasfaha6709
    @helenasfaha6709 9 หลายเดือนก่อน

    Amazing person I love the way he think positively ❤

  • @zinabugirma
    @zinabugirma 9 หลายเดือนก่อน

    i Was so excited to hear such an amazing idea and information with an elegant speech Dear big respect!!

  • @demekeniguse2010
    @demekeniguse2010 9 หลายเดือนก่อน

    Challenge accepted. See you after six month with great accomplishment.

  • @bezamelkamumekonen8292
    @bezamelkamumekonen8292 9 หลายเดือนก่อน

    Nethi yemerdateh lek betam yegrmgnal😮 betam yaskenal fethari yibarkeh😊. I accepte this challenge.

  • @AddisEndalew
    @AddisEndalew 9 หลายเดือนก่อน

    ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው ይላል መፅሀፍ ቅዱስ

    • @demidahizkiel8605
      @demidahizkiel8605 9 หลายเดือนก่อน

      Congra🎉

    • @abdulfatahredwan9735
      @abdulfatahredwan9735 9 หลายเดือนก่อน

      Yedehoch ababal new

    • @tolewakbelda5129
      @tolewakbelda5129 9 หลายเดือนก่อน +1

      It is not a matter of loving money, it is a matter of shaping your mind, finding wisdom and having freedom of time and money!

  • @masrugypsumdecoranddesigns7943
    @masrugypsumdecoranddesigns7943 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ነፂ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SimegnGetahun-p1z
    @SimegnGetahun-p1z 9 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ከልቡ ጀግና ነዉ

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያውያን ሁሉም ሰው ሊሰማው ሊተገብረው የሚገባ የህይውት መርህ ነው አመሰግናለሁ🙏

  • @hayutibest
    @hayutibest 8 หลายเดือนก่อน

    ለምን ተፋህ ወንድሜ😢 tolo tolo video siralin Please 🙏
    I'm really addicted to listen your voice wlhi Masha allah 😊

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj 9 หลายเดือนก่อน

    Ymigrme ekith liyu new Netsy &Abrish enameseginalen bertu❤

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 9 หลายเดือนก่อน

    I accepted the challenge I hope after six month I will be blessed

  • @YesharegTeshome-e7j
    @YesharegTeshome-e7j 9 หลายเดือนก่อน

    አቤት ሰወድህ ነፂ እግዚአብሔርን በዚህ አመት ነው እንዴት እንደሚወደድ እደሚመስገን ያወኩት ለምን 2015 መጨረሻ ሰለሆነ ያወኩህ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልኝ ከልቤ እዳመሰግንህ ቻለጁን ተጀምሮል አብርሽ ተዘጋጅ ከዱባይ

  • @SeblewengeleBekele
    @SeblewengeleBekele 9 หลายเดือนก่อน

    እኔም ቻሌንጁን ተቀላቅያለው ነፂዬ ተባረክልኝ❤❤❤

  • @bettyw205
    @bettyw205 9 หลายเดือนก่อน +1

    Temesgen yne medhanialem 1,000,000 birr slesetehegn🙏🙏🙏

  • @Betisha-pr6fv
    @Betisha-pr6fv 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wendmachn netanet betam new mnwedk abatachn neh bewnetu ye mengedachn trigya teragi bewnetu ine bebekule betam akebrhalew iwedhalew abatachn ine sme betelhem geza ibalalew inam ye 12 ye nachural temari negn indihum yezi breakthrough company ye golden ina ye yellow bale 2 account balebet negn ina netsinwedhalen beamm andebee rtu neh ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ዳዊት ስለ በጎ አመለካከትህ አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehtemariamayele7554
    @ehtemariamayele7554 9 หลายเดือนก่อน +2

    Am not listening , just drinking your interview ❤❤❤❤❤❤❤