ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጋሽ አሼ በጣም አመሰግናለሁ !!! 22 አመቴ ነው በጣም ድብርት እና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ ለምንም ነገር ፍላጎት አጥቻለሁ ምክንያቱ ደግሞ ገብቶኛል የልቦናዬን አይን ስለገለጥክልኝ አመሰግናለሁ !!! ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው !!!!!❤❤❤❤❤❤❤
አቶ አሸናፊ እውነትም ማሸነፍ በፍቅር በውቀት በትህትና የሁላችን ከልጅ እሰከ ሽምግልና መልካም መንገድ መሪ እረጅምእድሜእመኝልሃለሁ❤❤❤❤❤❤
አሹ እንደ ጓደኛ እንደ አባት ነው የማይህ በአሁኑ ሰአት ከዚ ጉዳይ የሚበልጥ ሌላ ጉዳይ የለም! የተሰራ ሃገር እንኳ በፈረሰ ትውልድ ይፈርሳል አብረን እንደምንሰራ ተስፋ አለኝ በርታልን አሼ!እኔ ወጣቶችን ለማንቃት መስራት ጀምሬአለሁ !ዩቱቤን አሳድጌ የወጣቱን ሰነልቦናዊ፣ማህበራዊ፣መንፈሳዊ፣ጾታዊ ግንኙነቱን ከአካላዊ ማነቱ ጋር አብሮ የሚያበለጽግበትን መድረክ የመፍጠር ታላቅ ህልም አለኝ አምላኬም እየረዳኝ ነው!
For the first time I found someone who has something useful for the community. God bless you Sir. I hope people will listen your advice and take it seriously. I will we all go back and live in that old age where we were real human beings.
በጣም ከባድ ዘመን ላይ ነን እግዚአብሔር ካርዳን መልካም ቤተስብ ለመሆን እግዚአብሔርን ጥበብ ማስተዋል ይስጣን❤❤❤አባቴ ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
አሁን ላለንበት ወጣቶች ምርጥ ትምህርት ነዉ በጣም የምፈልገዉ ርእሥ ነበር ትምህርትዎ እንደ ሡሥ ሆኖብኛል በጣም በትምህርቶችህ ለዉጥ አግቻለሁ በጌታየም እገዛ
አቶ አሸናፊ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በጣም የሚገርመው በአጋጣሚ የዛሬ ሳምንት ዩቱብ ስከፍት የቀጥታ ውይይቱን አይቼ ተቀላቀልኩ ዛሬ ግን በጉጉት ነው ስጠብቅ የነበረው፡፡ እኔ የ4 ልጆች እናት ነኝ፤ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በርታ እናመሰግናለን፡፡
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እስክዛሬ እንህ ያለ ልጄን የምረዳበት ዘዴ ተምሬ አላውቅም ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤🙏❤🙏❤
የኢትዬጽያ ሀገራችን በፈረሰው አጥርዋ በኩል የቆምክ ትውልድን ከጠላት መንጋጋ እንድታስመልጥ እግዛብሄር ያስነሳህ ጀግና አባት ነህ ተባረክ ዘር ይውጣልህ ጆሮ ያለው ሰው ሁሉ ይስማው እና ይጠቀምበት ❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ሳደርግ የነበረውን ስትናገር በመስማቴ አመሰግናለሁ
ከልጆቻችን ጋር ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ ለማድረግ እንድንችል ጠንካራ ትስስር መመሥርት በጣም አስፈላጊ ነው ። ከልጆቻችን ጋር ጓደኝነት በመመሥረት ፣ የእነሱን አመኔታ በማትረፍና በቤተሰብ ውሳኔዎች ላይ በማካተት አዎንታዊና ግልጽ የሆነ ዝምድና መመሥረት እንችላለን ። እኛንና ልጆቻችን የሚያቀራርቡ መንገዶችን በመፈለግ እንዲሁም በመተግበር አብረን እንዴት ማደግ እንደምንችል መማር ያስፈልገናል ። ይህንም ጠቃሚ የሂዎት ትምህርት እያስተማርከን ስለሆነ ፤ አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ፡፡
በእውነት በጣም ድንቅ እና ጠቃሚየሆነ ትምህርት ወስደንበታል። አላህ መልካም ነገርይስጥክ አመሰግናለው።
ትወልደን የማደን ራዕይ መልካም ስወ ፣መልካም ቤተሰብ፣መልካም ልጆች ፣መልካም ትወልድ መልካም ሀገር ኑ አብረን እንስራ❤❤❤
በመስኩ ለምትሰጠው ጠቃሚ ትምህርትና ትንታኔ አድናቆትን በመግጽ በእጅጉ በርታልን እላለሁ !!
Thank you wdu Mem.Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesema❤Selamtaye ke Eritrea 🇪🇷Tekebel
እናመሰግናለን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
መምህር ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረው ሁሉም ሰው በደንብ እንዲረዳህ እንግሊዘኛ በንግግርህ ዉስጥ ቢቀንስ መልካም ነው ::ሰላምህ ይብዛ!!
Thank you so much, please keep it up and please keep updating us the knowledge 🎉🙏🏽❤️
Thank you very much!
እግዜአብሄር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ለትውልድ የሚጠቅም ማህበራዊ እና ሀየማኖታዊ አስተምህሮትን አስተሳስሮ የያዘ ለሁሉም በሁሉም ቦታ መሠጠት ያለበት የዘመኑን እና የትውልዱን ስብራት የሚጠግን ሀሳብ ነው ምናለ ወደ tv ፕሮግራም አሳድጋችሁት ብንድንበት
ከ❤❤❤ እናመሰግናለን !ብዥታችንን ስለምታጠራልን።እረጅም እድሜ ይስጥልን ጋሼ
ዋው ኑ ቤተሰብ እንገንባ። እናመሰግናለን❤🎉
ትውልዳችንን እየበላ ባለው የማህበራዊ ሚዲያ እሳት ሳንቃጠል በእሳቱ ራሳችንን በማብሰል ከራሳችን አልፈን ቤተሰባችንን ብሎም አገራችን ለመለወጥ እንድንችል የምታደርገው ጥረት ያስደንቃል ለምታደርገው ሁሉ እግዜብሔር ይስጥልኝ። ይህ ስራችሁ ይበልጥ ተደራሽ ይሆን ዘንድ በሚኒስትሪም ሚዲያ የአየር ሰዓት በመጠቀም መምጣት የምትችሉበትን ሁኔታ ብትፈጥሩ መልካም ይመስለኛል።
በጣም እመሰግናለሁ እኔም ግራ እየገባኝ ነበር እንዴት ነው የማስተዋቸው የሚለውን እዚህ ላይ ጥያቄ አለኝ ብቻቸውን ለሚያሳድጉ ወላጆች ምን ትመክራለህ የእንደኛው ወላጅ አለመኖር የሚፈጥረውን ተፅኖውን ለመቀነስ። ሌላው አስተያየት ለመስጠት መንፈሳዊ ቦታ መውስድና የልጆች ሰጪና ባለቤት የሆነውን የአምላክን እርዳታ ወላጆች በፆም በጸሎት እንዲጠይቁ ብትመክር ለማለት ነው እንዱም መፍትሄ መንፈሳዊ አቅም ማግኘት ስለሆን አመሰግናለሁ።
Thank you for sharing your knowledge. You're a wonderful person. We appreciate you so greatly for your contributions.
bexam Arif sera new
ፈጣሪእረጅምእድሜከሙሉጤናዪስጥልንብዙተምሬአለሁአመሰግናለሁ❤🙏
እናመሰግናለን ❤❤❤
ልጆች ወላጆቻቸው ለነሱ የሚከፍሉት መስዋእትነት አይገባቸውም! ካልተባረኩ በቀር😢ለልጆቹ ብሎ ጠውልጎ የሚያነክስ አባታቸው ጋር አብሮ መታየት የሚያፍሩ ልጆች አውቃለሁ😢ከእናታቸው ብር እየተቀበሉ የሚቅሙ የሚጠጡ ልጆች አውቃለሁ😢😢😢
እውነት እውነት እልሀለው
እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥህ።
አቶ አሽናፊ ፕሮግራምህን ከአንድም ሁለቴ ጊዜ አየዋለሁ።በጣም ከምወዳቸዉ ፕሮግራሞች አንዱ ነዉ!ትንሽ ቅር የሚለኝ ነገር ቢኖር ብዙ እንግሊዘኛ ቆንቆ ትጠቀማለህ! እንደ እኔ እንጊልዘኛ በደንብ የማያዉቁ ይኖሩ ይሆናል😢
VERY INTERSTING, LONG LIVE
Thank you sir.
ASHE I LOVE YOU, YOU ARE AN EXELLENT PERSONAL DEVELOPMENT TEACHER.
በጣም አናመስግናለን
እጅግ በጣም አንገብጋቢ ሃሳቡ ነው ያነሳሀው አቶ አሼ
Hi good afternoon
Ashe! Thank you very much. .
በጣም እናመሰግናለን
Great 😊👌😊 ashe❤❤❤
Thank you very much 👍 amazing I can wait for the next.
አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ በርታ
በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
Thank you so much. What a wonderful topic❤❤❤much respect 🙏
Thank you Dear!!!
Thank you so much for your unreserved teaching. Please provide us more videos on how to raise kids 🙏🙏🙏
Thanks!
Very important information to know Thankyou for sharing
አንተ ኢኮ በታም ደስ ቲለአኛለ በርታ
ጀግንነት እንዲህ ነው
ድንቅ መልእክት❤❤❤
God bless you ,you are amazing
ደስ ብሎኛል ስላየዉህ ጌታ እድሜ ጤና ይስጥህ🙏🏼
የኔ መምህር ክበርልን ❤
Thank you, Ashuye 🙏🏽
በቃ እኮ መልስ አገኘሁ I have no more questions to raise,ፈጣሪ ይባርክህ ጤናህ ይብዛ ፡፡
አቶ አሼ እድሜና ጤና ይስጥልን መድሀኒአለም መልካም እውቀት ነው እየለገስከን ያለህው
Thank you so much 😊
Thanks you ❤🙏
Thanks
Thank you so much ❤❤❤
በረከታችን ነህ።
Wow
🎉🎉🎉
ሰላምነህ አሽዬ! ናፍቄሃለሁ!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🌲merci beaucoup
❤❤❤🙏💯
አባቴ እግዚአብሄር ይሰጥልን።ባአንድወቅት ላአንድ።ወዳጄነገርኩት ያንተ ጓደኛ እንደነበርና መልካም መሆንህን ነገረኝ።ወዳጀ ተወልደ ይባላል
አሽዬ በረከታችን ነህ …, በምንም ዋጋ የ ማይገኝ ጥበብ ነው
ቀጣዩን ክፍል በተለይ ቴክኒካቹ ላይ ሰፋ ካለ ማብራሪያ ጋር ብትለቁልን
❤❤❤❤❤❤
የት
WOWWWWWWWW❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቶ አሸናፊ ምን እንደምልህ አላቅ ም አንተ ከምትናገረው አንፃር እራሴን ስገመግመው እንዴት እራሴን መቀየር እንዳለብኝ አላቅም በልጅነቴ ያሳለፍኩት ጥሩ ያልነ ግዜ ምክንያት በጣም በፍራት እና በውጥረት ነው እየኖኩ ያለሁት ሁለት ህፃናት ልጆች አሉኝ ግን በተሳሳተ መንገድ ነው ልክ ባልሆነ አስተዳግ ነው የማሳድጋቸው ብዙ ግዜ ለመለወጥ ሞከርኩኝ ግን ከትንሽ ግዜ በዃላ እራሴን እዛው አገኘዋለሁ ግን እራሴን መቀየር እና ለልጆቼ መልካም እናት መሆን እጅግ በጣም እፈልጋለሁ ግን እንዴት ልሁን
መጽሀፍ ቅዱስ አንብብ ጸልይ ሌላ ምንም የኔ እህት በቃ እግዛብሄር ላይ አድጥጭ ❤❤
እራስሽን አውቀሽ አስተዳደግሽ ስህተት እንደሆነ ማወቅሽ እራሱ ጉብዝናሽን ያሳያል። የስነ ልቦና ባለሙያ አማክሪ...የአንቺ ፍርሃት እነሱ ላይ መተላለፍ የለበትም
ንዴት ነህ ወንድሜ?
Maneu endene eyfra Yahdmetu😮??
የርሰወን ሴሚናር እዲሳተፍ የምፈልገው ሠው አለ እደት ነው ቁጥረወን የማገኘው
አንተ ሉዩ ናህ ወንድሜ
አኔ አላገባሁም ፣ ላላገባን ነገሩ ቀላል ይሆንልናልና ምን ትመክረናለህ ?
Jesus is the only way!! with out Jesus everything is nonsense! teach Jesus beside your teachings!
ጋሽ አሼ በጣም አመሰግናለሁ !!! 22 አመቴ ነው በጣም ድብርት እና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ ለምንም ነገር ፍላጎት አጥቻለሁ ምክንያቱ ደግሞ ገብቶኛል የልቦናዬን አይን ስለገለጥክልኝ አመሰግናለሁ !!! ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው !!!!!❤❤❤❤❤❤❤
አቶ አሸናፊ እውነትም ማሸነፍ በፍቅር በውቀት በትህትና የሁላችን ከልጅ እሰከ ሽምግልና መልካም መንገድ መሪ እረጅምእድሜእመኝልሃለሁ❤❤❤❤❤❤
አሹ እንደ ጓደኛ እንደ አባት ነው የማይህ በአሁኑ ሰአት ከዚ ጉዳይ የሚበልጥ ሌላ ጉዳይ የለም! የተሰራ ሃገር እንኳ በፈረሰ ትውልድ ይፈርሳል አብረን እንደምንሰራ ተስፋ አለኝ በርታልን አሼ!እኔ ወጣቶችን ለማንቃት መስራት ጀምሬአለሁ !ዩቱቤን አሳድጌ የወጣቱን ሰነልቦናዊ፣ማህበራዊ፣መንፈሳዊ፣ጾታዊ ግንኙነቱን ከአካላዊ ማነቱ ጋር አብሮ የሚያበለጽግበትን መድረክ የመፍጠር ታላቅ ህልም አለኝ አምላኬም እየረዳኝ ነው!
For the first time I found someone who has something useful for the community. God bless you Sir. I hope people will listen your advice and take it seriously. I will we all go back and live in that old age where we were real human beings.
በጣም ከባድ ዘመን ላይ ነን እግዚአብሔር ካርዳን
መልካም ቤተስብ ለመሆን እግዚአብሔርን ጥበብ ማስተዋል ይስጣን❤❤❤አባቴ ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
አሁን ላለንበት ወጣቶች ምርጥ ትምህርት ነዉ በጣም የምፈልገዉ ርእሥ ነበር ትምህርትዎ እንደ ሡሥ ሆኖብኛል በጣም በትምህርቶችህ ለዉጥ አግቻለሁ በጌታየም እገዛ
አቶ አሸናፊ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በጣም የሚገርመው በአጋጣሚ የዛሬ ሳምንት ዩቱብ ስከፍት የቀጥታ ውይይቱን አይቼ ተቀላቀልኩ ዛሬ ግን በጉጉት ነው ስጠብቅ የነበረው፡፡ እኔ የ4 ልጆች እናት ነኝ፤ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በርታ እናመሰግናለን፡፡
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እስክዛሬ እንህ ያለ ልጄን የምረዳበት ዘዴ ተምሬ አላውቅም ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤🙏❤🙏❤
የኢትዬጽያ ሀገራችን በፈረሰው አጥርዋ በኩል የቆምክ ትውልድን ከጠላት መንጋጋ እንድታስመልጥ እግዛብሄር ያስነሳህ ጀግና አባት ነህ ተባረክ ዘር ይውጣልህ ጆሮ ያለው ሰው ሁሉ ይስማው እና ይጠቀምበት ❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ሳደርግ የነበረውን ስትናገር በመስማቴ አመሰግናለሁ
ከልጆቻችን ጋር ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ ለማድረግ እንድንችል ጠንካራ ትስስር መመሥርት በጣም አስፈላጊ ነው ። ከልጆቻችን ጋር ጓደኝነት በመመሥረት ፣ የእነሱን አመኔታ በማትረፍና በቤተሰብ ውሳኔዎች ላይ በማካተት አዎንታዊና ግልጽ የሆነ ዝምድና መመሥረት እንችላለን ። እኛንና ልጆቻችን የሚያቀራርቡ መንገዶችን በመፈለግ እንዲሁም በመተግበር አብረን እንዴት ማደግ እንደምንችል መማር ያስፈልገናል ። ይህንም ጠቃሚ የሂዎት ትምህርት እያስተማርከን ስለሆነ ፤ አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ፡፡
በእውነት በጣም ድንቅ እና ጠቃሚየሆነ ትምህርት ወስደንበታል። አላህ መልካም ነገርይስጥክ አመሰግናለው።
ትወልደን የማደን ራዕይ መልካም ስወ ፣መልካም ቤተሰብ፣መልካም ልጆች ፣መልካም ትወልድ መልካም ሀገር ኑ አብረን እንስራ❤❤❤
በመስኩ ለምትሰጠው ጠቃሚ ትምህርትና ትንታኔ አድናቆትን በመግጽ በእጅጉ በርታልን እላለሁ !!
Thank you wdu Mem.Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesema❤
Selamtaye ke Eritrea 🇪🇷Tekebel
እናመሰግናለን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
መምህር ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረው ሁሉም ሰው በደንብ እንዲረዳህ እንግሊዘኛ በንግግርህ ዉስጥ ቢቀንስ መልካም ነው ::
ሰላምህ ይብዛ!!
Thank you so much, please keep it up and please keep updating us
the knowledge 🎉🙏🏽❤️
Thank you very much!
እግዜአብሄር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ለትውልድ የሚጠቅም ማህበራዊ እና ሀየማኖታዊ አስተምህሮትን አስተሳስሮ የያዘ ለሁሉም በሁሉም ቦታ መሠጠት ያለበት የዘመኑን እና የትውልዱን ስብራት የሚጠግን ሀሳብ ነው ምናለ ወደ tv ፕሮግራም አሳድጋችሁት ብንድንበት
ከ❤❤❤ እናመሰግናለን !ብዥታችንን ስለምታጠራልን።እረጅም እድሜ ይስጥልን ጋሼ
ዋው ኑ ቤተሰብ እንገንባ። እናመሰግናለን❤🎉
ትውልዳችንን እየበላ ባለው የማህበራዊ ሚዲያ እሳት ሳንቃጠል በእሳቱ ራሳችንን በማብሰል ከራሳችን አልፈን ቤተሰባችንን ብሎም አገራችን ለመለወጥ እንድንችል የምታደርገው ጥረት ያስደንቃል ለምታደርገው ሁሉ እግዜብሔር ይስጥልኝ። ይህ ስራችሁ ይበልጥ ተደራሽ ይሆን ዘንድ በሚኒስትሪም ሚዲያ የአየር ሰዓት በመጠቀም መምጣት የምትችሉበትን ሁኔታ ብትፈጥሩ መልካም ይመስለኛል።
በጣም እመሰግናለሁ እኔም ግራ እየገባኝ ነበር እንዴት ነው የማስተዋቸው የሚለውን እዚህ ላይ ጥያቄ አለኝ ብቻቸውን ለሚያሳድጉ ወላጆች ምን ትመክራለህ የእንደኛው ወላጅ አለመኖር የሚፈጥረውን ተፅኖውን ለመቀነስ። ሌላው አስተያየት ለመስጠት መንፈሳዊ ቦታ መውስድና የልጆች ሰጪና ባለቤት የሆነውን የአምላክን እርዳታ ወላጆች በፆም በጸሎት እንዲጠይቁ ብትመክር ለማለት ነው እንዱም መፍትሄ መንፈሳዊ አቅም ማግኘት ስለሆን አመሰግናለሁ።
Thank you for sharing your knowledge. You're a wonderful person. We appreciate you so greatly for your contributions.
bexam Arif sera new
ፈጣሪእረጅምእድሜከሙሉጤናዪስጥልንብዙተምሬአለሁአመሰግናለሁ❤🙏
እናመሰግናለን ❤❤❤
ልጆች ወላጆቻቸው ለነሱ የሚከፍሉት መስዋእትነት አይገባቸውም!
ካልተባረኩ በቀር😢
ለልጆቹ ብሎ ጠውልጎ የሚያነክስ አባታቸው ጋር አብሮ መታየት የሚያፍሩ ልጆች አውቃለሁ😢
ከእናታቸው ብር እየተቀበሉ የሚቅሙ የሚጠጡ ልጆች አውቃለሁ😢😢😢
እውነት እውነት እልሀለው
እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥህ።
አቶ አሽናፊ ፕሮግራምህን ከአንድም ሁለቴ ጊዜ አየዋለሁ።
በጣም ከምወዳቸዉ ፕሮግራሞች አንዱ ነዉ!
ትንሽ ቅር የሚለኝ ነገር ቢኖር ብዙ እንግሊዘኛ ቆንቆ ትጠቀማለህ!
እንደ እኔ እንጊልዘኛ በደንብ የማያዉቁ ይኖሩ ይሆናል😢
VERY INTERSTING, LONG LIVE
Thank you sir.
ASHE I LOVE YOU, YOU ARE AN EXELLENT PERSONAL DEVELOPMENT TEACHER.
በጣም አናመስግናለን
እጅግ በጣም አንገብጋቢ ሃሳቡ ነው ያነሳሀው አቶ አሼ
Hi good afternoon
Ashe! Thank you very much. .
በጣም እናመሰግናለን
Great 😊👌😊 ashe❤❤❤
Thank you very much 👍 amazing I can wait for the next.
አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ በርታ
በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
Thank you so much. What a wonderful topic❤❤❤much respect 🙏
Thank you Dear!!!
Thank you so much for your unreserved teaching. Please provide us more videos on how to raise kids 🙏🙏🙏
Thanks!
Very important information to know Thankyou for sharing
አንተ ኢኮ በታም ደስ ቲለአኛለ በርታ
ጀግንነት እንዲህ ነው
ድንቅ መልእክት❤❤❤
God bless you ,you are amazing
ደስ ብሎኛል ስላየዉህ ጌታ እድሜ ጤና ይስጥህ🙏🏼
የኔ መምህር ክበርልን ❤
Thank you, Ashuye 🙏🏽
በቃ እኮ መልስ አገኘሁ I have no more question
s to raise,ፈጣሪ ይባርክህ ጤናህ ይብዛ ፡፡