ሰዎች ቢዝነስ ሲጀምሩ እሚሳሳቷቸው ነገር @DawitDreams | ቢኒያም ጎልደን | Biniyam Golden | Podcast|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @SeffaKedir-xn3sn
    @SeffaKedir-xn3sn 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቢኒ አላሕ የደበቀልህን ያሣለፍከውን መጥፎ አመል በራሥህ አታጋልጠው የሚሰሙ ሰዎች ለራሱ ጨርሶ ነው እኛን ተው የሚለን ይሉሀል /ምርጥ ሠው ነህ ትመቻለህ

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የገረመኝ ቢኒ የተናገረው ታሪክ ስለእውነት አንዲት ሳይጨመር ሳይቀነስ የኔው ታሪክ ነው እንዴት ታሪክ ይሄን ያህል ሊመሳሰል ይችላል አሁን እየሰራነው ያለው ስራ ከመለያየቱ ውጪ እያንዳንዱ ያደረገው የሄደበት መንገድ እኔ ያረኩት ነው ሁሉም ነገር ይመሳሰላል ይገርማል

  • @jl-dk1qx
    @jl-dk1qx 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትልቅ እውቀት የሚያስጨብጥ ውይይት ነበረ እናመሰግናለን ❤

  • @elshgir
    @elshgir 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ቢኒ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ብዙ እውቀት አግኝቼበታለሁ thanks

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዩኒቨርሲቲ በአብዛኛው ምዕናባዊ ሳይንስ ያስተምረናል፤ ውድቀት ግን ህይወትን በተግባር ያስተምረናል!

  • @AsratWolde-u3i
    @AsratWolde-u3i 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከብንያም ብዙ ነገር ተምረበታለሁ። አመሰግናለሁ!!🙏👍

  • @NigussieGedion
    @NigussieGedion 2 หลายเดือนก่อน +1

    Big respect and thank you for your give us experience.

  • @numarsiietu5988
    @numarsiietu5988 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing idea really bin

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቢንዬ. የተቀመመ አንደበት ነው. የተዋህዶ እቁ እንወደሀለን. ኑርልን. ቢንዬ ምን ልስራ ትንሽ ብር አለኝ. በስደት መኖር ድክም ብሎማል.

  • @AbdisaNure
    @AbdisaNure 2 หลายเดือนก่อน +2

    Peace for all ethiopians

  • @MeseretAbiyu-t6f
    @MeseretAbiyu-t6f 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቢኒ አንተ ጋር ሰልጠና ወስጄ ነበር ግን ምንም የስራ እድል አላገኘሁም ያለኘን የረጅም ጊዜ ልምድ እናንተ ጋር ባገኘሁት ትምህርት ታግዤ ጥሩ ስራ አገኛለሁ ብዬ ነበር ነገር ግን አላገኘሁም ሽያጭ ሠራተኛ ነበርኩ ስራ አጣው

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha หลายเดือนก่อน

    ለምትሰጡን የህይወት ተመክሮዎች እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @abdelaismael3305
    @abdelaismael3305 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊት ይመቸኛል 1k

  • @azebt3802
    @azebt3802 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዘመናችን ጀግና

  • @tibebuaskejay
    @tibebuaskejay 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣሞ ፍሬ ያለዉ ነገር ያወራህ፡፡

  • @LIULTEWODROSTESFAYE-gp3if
    @LIULTEWODROSTESFAYE-gp3if 26 วันที่ผ่านมา

    i don`t want to see this video and then by mistake i click it the hook or the intro of the video got me so i stay the end of the video perfect video, and for advice when video start d what you do now perfect dawit dream editor

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing guy

  • @mikiyasshewaferaw
    @mikiyasshewaferaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቢኒ በጣም ትመቸኛለህ

  • @millionkibret9787
    @millionkibret9787 2 หลายเดือนก่อน

    Wade Cook - a textbook example of inspiring gurus
    Wade Cook was an American self-anointed inspirational teacher.
    Like most of the inspirational speakers, he claimed to his followers that he climbed the wealth ladder from humble beginnings. He even wrote books on financial freedom.
    In reality, whatever money he made, he sourced from his followers who believed he could teach them their way to financial freedom.
    Finally, he ended up filing for bankruptcy. He also served 88 months in prison for tax evasion.
    Chances are - someone crossed your mind from this story.

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳዊት ድሪምስ ዶክትሬት ሽልማት ይገባል. ብዙ ሰዎችን. አሳውቆናል እውነት የዘመናችን ጀግና ነው ዴፍ. ቢምኒ የኛ።እቁ

  • @סלםלגסה
    @סלםלגסה 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ye adamawen aderasha betenegeregh biniye

  • @ethiojournal
    @ethiojournal 2 หลายเดือนก่อน +1

    bini golden God bless you

  • @davearsenal
    @davearsenal 2 หลายเดือนก่อน +1

    wow amazing podcast

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ilov. You. binab. ❤

  • @AbFaf7
    @AbFaf7 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዳዊት ይመቸኛል የምትሉ እስቲ ቤተሰብ 1k አስገቡኝ 😍👍

  • @MekiyaMam
    @MekiyaMam หลายเดือนก่อน

    Adama adrashachu yet new

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳውቲን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @SadazeynuSusu
    @SadazeynuSusu 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @GebreDolebo
    @GebreDolebo หลายเดือนก่อน

    ፓራዳይም ማለት ምን ማለት ነው?

    • @GebreDolebo
      @GebreDolebo หลายเดือนก่อน

      ምሳሌ (Pradigm) ሰዎች ስለ አንድ የተወሰነ የጥናት መስክ ወይም የእንቅስቃሴ መስክ እንዴት እንደሚያስቡ እና እንደሚቀርቡ የሚቀርፅ ሞዴል ወይም ማዕቀፍ ነው። በተለምዶ ተቀባይነት ያላቸውን ግምቶች፣ ጽንሰ-ሐሳቦች፣ እሴቶች እና ልምዶች ስብስብ ይገልጻል። በቀላል አነጋገር ሰዎች አንድን ነገር የሚያዩበት እና የሚረዱበት መነፅር ነው።
      ፓራዲም ጥቅም ላይ የዋለባቸው ጥቂት አውዶች እዚህ አሉ።
      1. ሳይንስ እና ፍልስፍና፡- በሳይንስ ውስጥ፣ ፓራዲዝም ምርምርን የሚመራ የበላይ አካል ንድፈ ሃሳብ ወይም የእምነት ስብስብ ነው። ለምሳሌ፣ የኒውቶኒያን ፊዚክስ ለዘመናት የአንስታይን አንጻራዊነት ንድፈ ሃሳብ አዲስ ምሳሌን እስካስገባ ድረስ ለዘመናት ምሳሌ ነበር።
      2. ሊንጉስቲክስ፡- በቋንቋ ጥናት ውስጥ፣ አንድ ምሳሌ የሚያመለክተው አንድ የተወሰነ ስርዓተ-ጥለት የሚከተሉ ተዛማጅ የቃላት ቅርጾች ስብስብን ነው (ለምሳሌ ፣ የግሶች ግሶች በተለያዩ ጊዜያት)።
      3. የእለት ተእለት አጠቃቀም፡- በሰፊው አገላለጽ፣ ፓራዳይም የማንኛውም ነገር ስርዓተ-ጥለት ወይም ሞዴል ሊያመለክት ይችላል። ለምሳሌ፣ ሰዎች ስለ "ፓራዳይም ፈረቃ" የሚያወሩት መሠረታዊ የአስተሳሰብ ወይም የሥርዓት ለውጥ ሲኖር ነው፣ ለምሳሌ ከወረቀት ወደ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ሽግግር።
      ስለዚህ፣ አንድ ምሳሌ በዙሪያችን ካለው ዓለም ጋር የምንረዳበትን እና የምንገናኝበትን መንገድ ይቀርፃል።

  • @HenoktesfaldetHenokaheni
    @HenoktesfaldetHenokaheni 2 หลายเดือนก่อน +2

    10q

  • @Eyerus-o9z
    @Eyerus-o9z 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤