ናስር ቤተሰቦችህ በህይወት የሉም ወይ😥የጥያቄያቹ መልስ እነሆ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @borenatube2379
    @borenatube2379 2 ปีที่แล้ว +10

    ፊረዶስየ በረች የኔውድ ናስረ ፊረዶስን በማግባትህ እድለኛነህ ምንም ነገረ እዳይከፍት ከጎኗ ያለኸው ባሏም ወድሟም ሁለነገሯነህ ከአላህ በታች አንተነህ ከዱንያ እስከ አኼራ ይሁን

  • @ለይላ-ቀ3ጸ
    @ለይላ-ቀ3ጸ 2 ปีที่แล้ว +92

    ነሲር ፍርዶስን በደብ ተካበካበት የፃፈችዉ ፁፍ አይቺ ልብ ይናከል
    የበለጣ እስልምናን እንድተዉቅ ዲን ትማር
    💐💐💐💐💐

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 2 ปีที่แล้ว +5

      ሳህ
      እኔም አንብቤው
      ወላሂ ልብይነካል
      ለቲጂ እህታችን አላህ
      ጥሩባል ይወፍቃት
      ብቻዋን የቤተሰብን
      ጫና ከብዷታል አላህ መግዛት
      ሰለምቴዎች በሙሉ አላህ ፅናቱንይስጣቸው

    • @ሮቢት
      @ሮቢት 2 ปีที่แล้ว

      ሣህ እህት

    • @ኑሮበዘዴ-ዀ5ጐ
      @ኑሮበዘዴ-ዀ5ጐ 2 ปีที่แล้ว +4

      የት ነው የፃፈችው

    • @ለይላ-ቀ3ጸ
      @ለይላ-ቀ3ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኑሮበዘዴ-ዀ5ጐ ቲጂ የምባል ፔጅ ለይ አለ

    • @ለይላ-ቀ3ጸ
      @ለይላ-ቀ3ጸ 2 ปีที่แล้ว

      @@nourasultan5619 አሚንንንንን

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 ปีที่แล้ว +67

    👉ዝም ያለ ነጃ ወጡ አሉ ውዱ ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም💐💐💐ወጀ ቻናላችን ጎራ በሉ🙏

    • @nosib7890
      @nosib7890 2 ปีที่แล้ว +2

      ዳምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @meramahmed7727
      @meramahmed7727 2 ปีที่แล้ว

      @@nosib7890 ነይ ደመርኩሽ

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 2 ปีที่แล้ว +26

    አቦ ጀግናነህ ናስር ምን ያስጠላኛል እካሜራ ላይ እሚላላስና እሚጃጃል እዉነተኛ ፍቅራችሁን አላህ ያቃል

    • @alemneshadane9901
      @alemneshadane9901 ปีที่แล้ว

      እውነት ለኔ። እውነተኛ ስርአት ያለው ባለትዳር እንድህ ያሉ ጥንዶች እማይላላጡ ደስ እሚሉ ❤❤❤❤

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 2 ปีที่แล้ว +93

    ሚስት በባሏ ባል በሚስቱ ካልቀና ፍቅሩ ከምን ላይነው ሲጀመር እውነተኛ ፍቅር ያስቀናል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😘😘😘😘

    • @zeynebebrahim981
      @zeynebebrahim981 2 ปีที่แล้ว +2

      ውይ መሥሎሽ ነው ወላሒ ተቃጠልኩልሽ ወንድሜ ሲደውል ማነው ውይ አረ ቅናተኛ ባልማ እፍፍፍፍ

    • @laylamo442
      @laylamo442 2 ปีที่แล้ว

      ሹኩርንየኬ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zeynebebrahim981 እንደዚም የሚጠረጥር ወንድ አለ እንዴ

    • @dfyy3953
      @dfyy3953 2 ปีที่แล้ว

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @zeynebebrahim981
      @zeynebebrahim981 2 ปีที่แล้ว +2

      @@zekiyatemam7901 ግን ሲቀና ደስሚል ነገር አለው😁😁

  • @hayutitube2525
    @hayutitube2525 2 ปีที่แล้ว +9

    እኛ ሙስሊሞች ነን እካሜራ ፊት መጃጃል አልተፈቀደልንም ሙስሊሞች እንደዚህ ያለ ጥያቄ አትጠይቁ አላህን ፍሩ

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 2 ปีที่แล้ว +36

    وَإِذْ قَالَ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ إِنِّي رَسُولُ اللَّهِ إِلَيْكُم مُّصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيَّ مِنَ التَّوْرَاةِ وَمُبَشِّرًا بِرَسُولٍ يَأْتِي مِن بَعْدِي اسْمُهُ أَحْمَدُ ۖ فَلَمَّا جَاءَهُم بِالْبَيِّنَاتِ قَالُوا هَـٰذَا سِحْرٌ مُّبِينٌ
    የመርየም ልጅ ዒሳም፡- «የእስራኤል ልጆች ሆይ! እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን ወደእናንተ (የተላክሁ) የአላህ መልክተኛ ነኝ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በግልጽ ተዓምራቶች በመጣቸውም ጊዜ «ይህ ግልጽ ድግምት ነው» አሉ፡፡
    (ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰዉ ይሁኑ)

  • @የኢትዮጵዊነኝ
    @የኢትዮጵዊነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማአሻአላህ። ናአስሩ። ብዙእንጠብቃለን። ካተ። ግን ፊርዶስ። በጣም። 5 ጥያቄውን ስታነቢ አጨርጭርሽ። ግን። ርጋ በይ እህቴ። ናስርን በደንብ ያዥው። እኔ በህልሜ። ብዙግዜ። አያችሁለሁ። ♥♥♥♥

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +31

    አንዳዶቻችን አቤት የሰው ቤት በግን ጨርሰን እንወቅ የሚሉ ሰወች አሉ አኡዙቢላህ ሲቀጥል እኔም በካሜራ ላይ የሚላላጡትን አሎድም

    • @nosib7890
      @nosib7890 2 ปีที่แล้ว

      ዳምርኝ በቅኝነት

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ
    @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመርያ ሰላም ዋሌኩም ኡሙ ቢላል እና ናስር
    ሲቀጥል ማነዉ ይህ ጥያቄ የጠየቀ ጤነኛ ነሽ ወይ ነህ
    ቆይ ሁሉምነገርግዴታ ሚድያ ማዉጣት አለበት አጂብ ናስር አትስማቻዉ ብዙም ነገር ሚስጥር በተለይ የናተና የቤተሰብ
    አታዉጡ ጉድእኮነዉ

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውድ 😘 ነይ ጉድሽ ሰሜ በስመ ሙስሊም ቲክቶክ ላይ የምተላላጭ ሁሉ. ፊሪዱስ ከሚድያ እርቃለሁ አለች ሌላው ቢሆን ምን አገባችሁ ነበር የሚለው ባትሪቂ እንኳን ማስብሽ በስርአት መመለሽ በቂ ነው. ኑሮሽ ሁሉ በደስታ የተሟላ ይሁን ሀዘንን ክፉን ነገር ያርቅልሽ ያረብ.
    እንደት ደስ እንዳለን ወንድማችን ናስርም ማሻአላህ ጀግና ነህ እንዳዱቹ ደዮስ አይደለህም አላህ አይለያያችሁ

    • @tube-hd6bk
      @tube-hd6bk 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-hd6bk ደምሪኝውዴዋ

    • @tube-hd6bk
      @tube-hd6bk 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሺ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ ናስር እናመሰግናለን አቶ ናስር ጥያቄያችንን ስለመለስክ 🙏🙏 ፈርዶስ ደሞ ፍጥነት ቀንሽ ። በተረፈ በርቱ✌✌✌👍👍

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +13

    ያኡመተል ሙሀመድ ❤❤❤ ሱበሀን አላህ ሮመዳናችን አለቀብን ፆማችንን አላህ ይቀበለን

  • @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
    @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፊርደውስዬ ዝም በያቸው አይንሽ ያምራል ፍጥነትም ቀንሰሻል
    ናስር በጣም አስተዋይ ነህ ሁሉ ነገር ባንዴ ይከብዳል ቀስ እያልክ በፍቅር አስተምራት ቢላልዬን አላህ ያሳድግላችሁ በርቱ ውዶቼ

  • @emuemanhulet1110
    @emuemanhulet1110 2 ปีที่แล้ว +1

    ናስርየ ፍሲን ስለድናቺን በደብ እድታዉቅ ቁርአንና ሀድሶቺን እድታዉቅ አስተምራት ከዚያም ሜድያዉንም በራሷገዜ ትተወዋለቺ ስለድኑ ሲገባት

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 ปีที่แล้ว +9

    ፈረዶስ በአላህ ካሁን በላይ ስለአይንሺ ቤጠይቁሺ አመልሺ ወላሄ ምረጥ ነው ውደ ዝም ብያቸው 🌹🌹

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 7 หลายเดือนก่อน

    ያኑርልህ ወንድምዋ ቤተሠቦችህን ማሻአላህ ግድ አይደለም ሜዳያላይ አታዉጣ አያሠፈልግም ማሻአላህ በዱኒያም በአከይራ አይለያያችሁ ልጁቻችሁንም አላህ ያሣድግላችሁ ያርብ ተፈጥሮህ በጣም A በሚድያላይ ልሣምሺ ምናም ሀርካት የለለብህ ሰዉ ማሻአላህ

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ ናስር አፌ ቁርጥ ቁርጥርጥ ይበልልህ ያንቺን ባል ማነው ሚፈልገው በትክክል አፊያ ምን አስበሽ እንዴ ለምን የሰው ባል እንቀማለን

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ሚዲያ ላይ መሳሳም ጥሩ አይደለም ናስር ትክክል ነው

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ የሚለዉ ቃል እንዴት ደስ ይላል የእዉነት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክ ሊጀምርሽ ነው መሰል አለ ስለሁለተኛ ሲነሳ
    የኔውም መጣብሽ ደሞ ይለኛል

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 ปีที่แล้ว +37

    ማሻአሏህ ነህ ናስር ጀግና ወንዳወንድ ነህ ኮስታራ ማሻአላህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ያረብ

    • @nosib7890
      @nosib7890 2 ปีที่แล้ว

      ዘ ዳምርኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @zainatza3817
      @zainatza3817 2 ปีที่แล้ว

      የኔማርፍዶሥአላህባልሺንያችያግልሺየኔወዲ።የዘዲሮሤትእደህአብልአላህይጠብቅልሺ

    • @zainatza3817
      @zainatza3817 2 ปีที่แล้ว

      ናሥርደሞየሦንሀቅእራሡታሟላህነጀወጣህ

    • @zainatza3817
      @zainatza3817 2 ปีที่แล้ว

      አደራህንናሥርተከባከባት።

  • @ramlaredihassan4074
    @ramlaredihassan4074 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ አፍያዬ አይንሽን በጣም እወደዋለው ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህ ብርሃንሽን ያነርልሽ ! ብዙዋቹ ያንችን አይነት አይን አላህ ስላልሰጣቸው አርተፈሻል አይን ይለብሳሉ !

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞

  • @hayathimam
    @hayathimam 7 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ምርጥ ጥንዶቺ ናቺሁ አሁንም ውለዱ ክበዱ ውደታቺሁ እስከጀነት ያድርግላቺሁ ፍርዶስ እህቴ ስለ አይንሺ ሆነ ስለ አካልሺ ሲጠይቁሺ መልስ አመልሺ ሁቢ ሰው ብዙ ያወራል መንም ቆንጆ ብንሆን ሰው አንድ አሰር ማውጣቸው የታወቀ ነው ሁቢ❤❤❤❤❤

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 ปีที่แล้ว +1

    ናሥር ወንድሜ የፊርዶሥት ኮመንት አይቼው እውነት ውሥጤ ደምቷል በጣም ተካራ ሚሥት ነች ያለች ተከባከባት ሚሥቶች የባሎች አደራ አማና ናቸው ወንድሜ እንደተረዳሁት ከአላህ በታች አንተነህ ለሧ ቅርብ አማናህን ተወጣ ወንድሜ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ቢላልን ም አላህ ሧሊህ ልጅ ያድርግላችሁ በንግግሬ ካሥቀየምኳችሁ አፉ በሉኝ በተረፈ አላህ ከናተ ጋ ይሁን

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 2 ปีที่แล้ว

      ምን ብላ ፅፋ ነው ያጀማአ አልገባኝም

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +8

    ቢላል እየተቁነጠነጠይ ነው አብሮ ያውራ አንሱት አቦ ልጅ እወዳለሁ የኔ ማማር 🌺

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ
    @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ላሀውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላ አጠያየቅ ማስጠላት ቤተሰብ የለለው ሰው አለዴ ያለቤተሰብ ሰው ይወለዳንዴ

  • @መኪያሰኢዲ
    @መኪያሰኢዲ 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ የኔ ማር ፍጥጥ አትበይባቸው አለ ሀቢበቲ ያምራል አይንሽ ዝበያቸው ሰው ብዙ ያወራል

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁም ስረአት ስላላችሁ ነው ከካሜሬ ፊት መሳሳምና መጃጃል አልወድም አለ ናስር በጣም ትክክል አክባሪህ ነኝ ጌታን🥰🥰🥰

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ

    • @rutaruteee2244
      @rutaruteee2244 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 እሽ እማ

  • @amaamm741
    @amaamm741 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲካ ኧረ ተይ ባልሽን እመኝ የኮሜታትሮች ነገር ይዘሽ ደምሽ አይፍላ እባክሽ ኧጋ በይ

  • @amfwzanamfwzan1611
    @amfwzanamfwzan1611 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ግደታ ሚደያ ላይ እውድሻለሁ ማለት የለበትም ሲጀመር ፊርድ አቺ ሶሻል ሚደያ መውጣት የለብሽም ባልተቤትሽ መሻአላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ትግስትህ በጣም ደስ ይላል

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 2 ปีที่แล้ว +11

    አምሮብሻል አፊያዬ🥰

  • @fafiguragetube5123
    @fafiguragetube5123 2 ปีที่แล้ว +5

    አህለን ነስር እንኳን በሰላም መጣህ ዛሬ አንድ ነገር ፈሲካ የፀፈችውን አንብቤ አስለቀሳችኝ ነስር አማና ፍርዶስን ተንከበካበት ሁሌም እንደይከፈት ባልም ቤተሰብም ጓደኛም ሁሉም ሁናት ወላሂ በጠም አለቀስኩ በእስልምናወ ብዙ ፈተና እንግልት እንደዳራሰበት ፅፋ አንብቤ ነው የካፈኝ😥ሁሌም በፍቅር በሰላም ወልደችሁ ተከብራችሁ ኑሩልኝ😍😍 ፍርድዬ አብሽሪ እስልምና ከጥንትም ብዙ ፈተና አለው ራሱል ሰለላሁ አሌይ ወሰለም ሰሀባዎች ብዙ ተፈትነወል ስለዚ ጠንክሪ ውዴ😍😍

    • @የተኝቢ
      @የተኝቢ 2 ปีที่แล้ว +2

      አወ ወላሂ እኔም አየሁት በጣም ከፋኝ ትክክክል ነሽ

    • @meryam800
      @meryam800 2 ปีที่แล้ว

      አወ ወላ እኔም አይቸዋለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@meryam800 ደምሪኝውዴዋ

    • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
      @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 ปีที่แล้ว

      ምን ብላ ነው👁👀👀👀👀👀

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 ปีที่แล้ว +11

    የሆነ ጥሁፍ ፅፋ አብቤ ልቤ ተሠብሮል ወረቢ አደራ አለንልሽ ፍርዶየ አላህ የበለጠ ይሠጥሻል ይህ ደሞ ያለነው ከኢሥልምናሽ አይበልጥም ዱንያ የበለጠውን ይወፍቃቹ ለዚች ሂወት አላህ ከለመንሽው ይብለጥ ይሠጥሻል ያረብ ወዳንተ መጥቻለሁ ካንተሌላ አልገዛም አነተ የሀላል እርዝቅ ሥጠኝ በይው ከባልሽ ከልጅሽ አላህ ያቆያቹ

    • @umuabdurehman579
      @umuabdurehman579 2 ปีที่แล้ว

      ምን ፅፋ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      @@umuabdurehman579 ደምሪኝውዴዋ

    • @tube1601
      @tube1601 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ነይ

  • @cffccc2453
    @cffccc2453 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአለይኩም
    ናስር እኔምልህ
    እኔ ከአሁን በፊት ለማንም ኮሜትጥፌአላውቅም
    እስቲ ለእናንተ ልፃፍ
    እናም በድንህ ለምን ጠንካራ አትሆንም
    የማንምጅል እየመጣ እናተነን እደረትጃጃሉ የሜጠይቅአትመልስ
    እተ ሚስትህን
    ቁርአንማቅራት ለራስህመቅራት
    በሂጃብ አውባት
    ኮሜትታቶች
    እናተ እየተሳሳማችሁ እድትጃጃሉነው የሜፈልጉት

  • @gsvggwfg2148
    @gsvggwfg2148 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ብለሀል በካሜራ ሚላላጡት ሲጀመር እቤታቸው እንደዛ ፍቅር አይኖራቸውም ለማስመስል በሚድያ ይላላጣሉ እፍረት ሚባል ነገር የላቸው ለሁሉም ነገር ቦታ አለው

  • @ሀዩነኝቢንባባ
    @ሀዩነኝቢንባባ 2 ปีที่แล้ว

    የናስር ጥያቄ እደት እዳሣቀኝ ወላሂ ችግር ያለቀት አይን እደዚህ ነዉ እደ ሲል ክክክክክክ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @medinabetgerage6156
    @medinabetgerage6156 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ አላህ ይጨምርልክ ናሲር በዲንህም ጠክር ንግግርክ ምኞትክ ያሳካልክ አቺብ በጣም ታታሪ ልጅ ነሽ ና ጠክሪ በዲንሽም ጠክሪ በርቺ☝☝☝☝👍👍👍👍🌷🌹🌱

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ታምራላቹ ❤❤ ፍጥነቱዋንም አትጥለው ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል።

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 2 ปีที่แล้ว +1

    የሁልጊዜጥያቄዬነበር ኦዎየሸርሸራ ልጅነውእንዴ ማሻአላህ የስልጤነበር ሚመስለኝ ደስትላላቹማሻአላህ ፍቅራሁ እስከጀነት የህንኩ. ኮመተታሮች ምነው ናስር ብላቹዝም አረ ሴቶች አደብይኑራቹ ምንያርጋቹ እጭ
    አይንሽ ያመምራልበቃ ዝምበያቸው ኮመ

  • @الحمدلله-ق7ف4ن
    @الحمدلله-ق7ف4ن 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ እዚህ ካሜራላይ መላላሥ ለምደውነው የሚኮምቱት

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍሲካዪ እንዴት ናችሁ ናስር ፍስዪን ተንከባከባት አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሰለአይንሺ ሁለተኛ ቢተይቁሺ እንዳመልሺላቸው ቆንጆ አይን ነው

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይውደድህ አንተ ልጅ ማሻ አላህ እርጋታ ተሰጥኦ ነው የልብ እርጋታ ይስጠን

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
    @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ነሣሥር በካሜየራ ፊት መሣሣም ያልከው ነገር ተመችቶኛል ቀጥልበት በጣም አክባሪህ ነው

  • @zebibahayiluyimer8541
    @zebibahayiluyimer8541 2 ปีที่แล้ว

    ፍርዶስ ደሞማሻአላህ አራስነት ተመችቶሻል እዳወጭ ትንሽ ቆይ

  • @bdbdbhdhdjd1323
    @bdbdbhdhdjd1323 2 ปีที่แล้ว

    ናስር ወንድሜ አላህ ይጨምርል ውላሂ በጣም ደስ እሚል እርጋታነው ያለህ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ አላሕ ይጨምርላቹሑ ናሥር በጣም አድናቂሕነኝ እሚዲያለይ አለመጀጃለሕ ወድነሕ ማሻአላሕ ቢላል እያወራነው

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
    @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሸአላህ አፍያ አምሮብሺአል መዉለድመታረሥያሣምራልእደ ግን ማሸአላህ አላህ ልጂሺንያሣድግልሺማማየ አብሺሩ ፍቅር እሥተጀነትያርግላችሁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪

  • @ጦይባወሎ-ጘ1ዀ
    @ጦይባወሎ-ጘ1ዀ 2 ปีที่แล้ว

    አሠላምውለይኩም ፋሥካየ የኔውድ እህት ናሥር ወድሜ እሥማኢል ወድሜን ነው እምትመሥለኝ በርቱልኝውድች አላህይጠብቃቹሁ

  • @allahkarim7417
    @allahkarim7417 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጁግነ ውንድ ነህ አላህ ይጨምርላችሁ መልሶችህ ትክክለኛ ሸሪአውይ ናቸው እዲህ ጀግና

  • @foziya7435
    @foziya7435 2 ปีที่แล้ว

    አንበሳ ልጂቱ ምን አስባነው የጠየቀችው የምን መጃጃልነው

  • @user-ct5po3xy3i
    @user-ct5po3xy3i 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ የሁለተኛው ነገር አቃጠለሺ እሳ እህቴ ቢያገባ አላህ ነው የፈቀደለት ያኢላሂ. እሷንም በሚዲያ አትውጣ ትሰተር. ጐበዝ ስለቤተሠብህ ያልከው ነገር በጣም አዲቄሀለሁ ሰውባለጌነው ደሞ በሚድያ ግደታ መጃጃል አለባቸው ሆ

  • @emumohmedyoutube692
    @emumohmedyoutube692 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ናስር በጣም እርግት ያልክነህ አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ መሻአላህ ብያለሁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል አኺ ሰዉ እንዴት ሚዲያ ሰዉ ይጃጃላል በጣም ያስጠላሉ እናንተ በዚህ ቀጥሉ ፊርዶስ ኢንሻአሏህ አሏህ በኒቃብ ያስዉብሽ የምን ጊዜም ዱእዬ ነዊ

  • @bxbzb7567
    @bxbzb7567 2 ปีที่แล้ว +2

    ውነትህ ነው የኔ ባል ሰውጋ ተቀምጥን እደማንተዋወቅ ነው የምንመስለው የብቻችን ስንሆን ግን እደፈልኩ ያቀብጠኛን ሰውጋ ሁነን ግን ከበጣገቡ ቁጭ በይ እጀንኳ እዳሳርፍበት አይፈልግም የብቻችንግ እፈፈለግን አይወድም

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

    ብልየ ማሻአላህ እድግ በል እያወራህ ነው አተም ብቻህን
    ናስርና ፊርዶስ አዘኩባችሁ የኔን ጥያቄ የት ጥላችሁት ነው ኸይር ኢሻአላህ ያልመለሳችሁት አ

  • @አርሒብዩቱብ
    @አርሒብዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላሕ ይናመደር ኧርጅከ አላሕ ፍቅራሑ እስከ መጨረሻ ያዝልቅኩ

  • @መኖር-ጀ2ነ
    @መኖር-ጀ2ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ናስር በካሜራ ፊት መላላጥ በጣም ያስጠላል👌👍ሲጀመር በካሜራ ፊት የሚላላጡ የሚዋደዱ የሚመስሉ ሰዎች ከካሜራ ጀርባ እሳት እና ጭድ ናቸው አይንህ ላፈር አይንሽ ላፈር ነው የሚባባሉት

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq 2 ปีที่แล้ว +13

    ውዴታ እስከ ጀነት የኔ ውቦች ከሰው አይን አላህ ይጠብቃችሁ ቢሉንም አላህ ያሳድግላችሁ ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበል♥

    • @nosib7890
      @nosib7890 2 ปีที่แล้ว

      ዳምርኝ

    • @RS-nr1sq
      @RS-nr1sq 2 ปีที่แล้ว

      @@nosib7890 እሽ አንችም ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@RS-nr1sq ደምሪኝውዴዋ

  • @ainaadrus6914
    @ainaadrus6914 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ስታምሩ የባለቤትሽ አስተያያየት ስለ አይንሽ አስቆኛል ክክክ ልጃቹ እድግ ይበልላቹ ለኡመተል ሙስሊም ሚሆን ጀግና አላህ ያድርግላቹ ለሁላችንም ይረዝቀን ያረብ

  • @መክያቢንትአወል
    @መክያቢንትአወል 2 ปีที่แล้ว

    አይኖ በጣም ያምራል ለምድነዉ ስለ አይኖ የምትጠይቁት እምድር ምቀኛ ሁላ

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +7

    በነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች ይቺን ዱአ እናብዛ!!
    اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
    አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 2 ปีที่แล้ว

    ፍርዶስ ፉስታኑን የለበሽውን የት ነው የገዛሽው በጣም ነው የወደድኩት ሹክ በይኝ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว

    ከተጠየቀው ጥያቄ አንድ እንኳን የሚረባ ጥያቄ የለውም የሴቶች ጥያቄ እንደሆነ ያስታውቃል ፋሲካ አብሽሪ ጠንካራ መሆን ይጠበቅብሻል

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 ปีที่แล้ว +3

    Mashaa Allah ምርጦች ሰወዳችሁ ከልቤ ነው አላህ ከኔ በላይ ይውደዳችሁ 🙏😍

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላሕ ወሊሕ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ጎበዝ ሠዉ ጆሮ ከሠጠኸዉ ብዙ ይላሉ ሠዉ ያለ ቤተሠብ እንዴት ይፈጠራል የአላሕ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 7 หลายเดือนก่อน

    እ አገባ አለልሽም ነበርደ ወይስ የቆየ ነው ???

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    አዳድ ደነዝ ጠያቂውች አላቹ ካልወደዳት እዴት አገባት በጣም መልካም ወድነው ያስታውቃል

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว +1

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 አደረከሽ ማሬ

  • @munasayidasayida7300
    @munasayidasayida7300 2 ปีที่แล้ว

    ፍርዶስ ወላሂ የእዉነት ትንብርሽ ወበሩ በጭራሽ ያጨብጫቢ ወሬ እየሰማሽ አትፍጤን አቦኛ ትብሬ ቃር ባነ ግን አትቸኩል ረጋ የባረ ብጭወ ቅብ ይወጣን ንቡሪ ስለዚ የሚዲያ ወሬ እየሰማሽ አትቸኩል ጎበዝኩ በርቶ አላህ የግዝኩ ምክሩ የተማሽ ሀያቲ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ፍቅራችሁን ውደታ እስከ ጀናት ያድርግላቺሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

  • @መድናመኮነን
    @መድናመኮነን 7 หลายเดือนก่อน

    ሚስኪንእረጋታህደስይላል፡ሰቀጥል፡ቤተሰቦቸንሜዳ፡ላይአላወጣም፡አልክ፡ጉበዝ፡አላህ፡ይጨምርልህ

  • @Toybayoutube-t5b
    @Toybayoutube-t5b 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሁለተኛ ሚሥት።
    ማሻ አላህ አይንሺ በጣም ነው የሚያምረው ።
    ችግር ያለበት አይመስልም።

  • @heimahelima1463
    @heimahelima1463 2 ปีที่แล้ว

    ሊጀምርሽ ነው መስል ወላሂ አቅምህ ከቻለ አግባ መብትህ እንደ

  • @rabeyakamel5190
    @rabeyakamel5190 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር ደስ ስትዪ እሺ ስቲው አላህ ያክብርሽ ቦሏን የምትታዘዝ በጣም አደንቃለው አላህ አይለያያቹው እናተ የራሶቹው የሆነ ውበት አላቸው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪

  • @ቢንትከወሎቦረና
    @ቢንትከወሎቦረና 2 ปีที่แล้ว

    ናስር አላህ ይጨምርህ እርጋታህ ደስይላል ፌርዶስ እህቴ በርች በድንሽ

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
    @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ 2 ปีที่แล้ว +1

    የናስር እርጋታ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ እናም ቤተሰው ሞልቶታል እኔም አቃቸዋለው

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰለማላኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    ናስር ማሻ አላህ ናህ ወላሂ እንደውም ሚደያ ላይ የሚጃጃሉ ውዲ እና ሴት በቤታቸው ፍቅር የላቸውም ሁለት ጥንዶቺ አይለያቺሁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪

  • @አላህዬእዘንልኝ
    @አላህዬእዘንልኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ወላሂ ሁለታቹም ሰዉዳቹ 💞💞 ለቢላል የተለየ ፍቅር አለኝ 💋💋💋 እኛም ብሰደት መልሰ ለዚህ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪

  • @ሃሲነት-የደሴዋ
    @ሃሲነት-የደሴዋ 2 ปีที่แล้ว

    ፊርዶስ ግን አንዳንደ ፖሊስ ነው ምትመስሊኝ

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ጥዶች ናችሁ ማሻ አላህ ናስርየ ጎበዝ ቀስ በቀስ አርገህ ተሚደአ እንድጠፊአ አርጋት

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 2 ปีที่แล้ว

    እውነቱን ነው የአንቺን ባል ማን ያገበዋል አለ እሱ ማግባት ካልፈለገ በስተቀር ሁለተኛ አያገባም ሁለት ፈላጊ አንዲን አጪ ይባላል ተረቱ እራሱ ባንዱ መፂናት ነው ጥሩ በረቱ አይዞችሁ

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 2 ปีที่แล้ว +2

    አ5ጥያቄ እውነት ነው ጥርጥር አለብሽ እምታምኒው አይመስለኝም. ትክክል ነህ እንኮን ቤተሰቦቸህን ሰተርክ በቤታቸው ጎበዝ
    ኧሯ ኮሜንት ምረጡ መላላስ እካሜራ ላይ አለባቸው እንደ ፍቅር እሚገለጽበት መንገድ እኮ ሸሪአችን አለ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክሽ መስቃንኛዪ ናፈቄም ባነ አቤም ሰማክኩ ፊርዶስዬ ይያ ውድ ምሳሽ በጣም ተወውደዳሽ የትነሳ አቴምኒ ሳህ እያም ያሽትኩ ኽማት በጣም ኧወጅጅ ምሰኛ እና አላህ ኤላይኩ ያረብ ውድድድ አበይኩ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ ናስር ወላሂ እዴት ያለ መልስ ነው እቦ አላህ ይጠብቅህ በሚድያ መጃጃል መላላጥ አልወድም ምርጥ መልስ ነው ምችት ይብልህ ወላሂ ለሚላላጡ ምርጥ መልስ ነው

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ናሰረ አዳዶቹ ሚደያላይ እደሚጃጃሉት እዳትሆኑ አደራ ብቅራቺሁን ተኮሜራ ጀረባ👍👍👍💐💐💐💐💐

  • @مكيةال
    @مكيةال 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ናስር በርታ ወድም በዲንህ ኢህዋኖችን እንጠቀቅ እነሱ ሴቶቹ እድገላለጡ በሚዳያ እድው ስበብ ናቸው
    ይስለፎችን ምንግዲ እንከተል አላህ እዲለኛ ያርገን መ የሳዳቱ ተማር ስብስክርይብ አደርኩህ ትክክል ነህ ማማየ ታዲለሽል ጠክር አችም በዲንሽ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
    @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ቢላል እደት ነህ ደድምፁን እየሠማሁ ነው

  • @ayantukayo7303
    @ayantukayo7303 2 ปีที่แล้ว

    አህቴ እንደዚህ አትሁኚ እግዚያብሄር የሰጠሽን በስነስርአት ያዢዉ እንደዚህ ማድረግ ወንድን መገፋፋት ነዉ

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه 2 ปีที่แล้ว +2

    አትምኮ ግድነውያስለምደችህ እንደኔ የሜዳሰውአይለህም

  • @Shjoon-is4lc
    @Shjoon-is4lc 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ የናተይበልጣል ለኢቱብ ሲሊ መላላስ ምርጦች አላህይጠብቃችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +1

    ናስር በጣም ባህሪህ... ስከን ያለ ነው
    አልፎ አልፎ...ነው.... እማያችሁ
    እረጋ ያልክ ነህ... ፋሲካም እንደዛው
    አሁን... ስብስክራይብ ገጨውህ
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሚዲያ ገና ያናግርሀል አብሽር በመስቃንኛ ያወራሀት ነገር 👌👌😂 ሴትልጅ ሚዲያ እደማትወጣ ለመልቀቅ ምንም ልምምድ አያሥፈልገውም ቁርአኑላይ ሀራም ብሎ ፅፍታል አበቃ።

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 ปีที่แล้ว

    ትክክል 100%እውነት ነውብይልለው በካሜራ ፍት እና በካሜራ ጀርባ እምሰራ ይለያል እወድሻለሁ ምናምን እያሉ እሚላላጡ ወንዶች ለኔ በፍፅም አልስማማም ተፈጥሮየም ማካበድ አልወድም ከወደርኩ በልቤ እንጅ ባፎ ባካበድ አልወድም

  • @emuhayat2848
    @emuhayat2848 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እኔ እገድፍህ አለሁ እዚህ በየሚዲያው መላላጥ አይመጥነንም ቀጥሉበትወላሂ ደሞ አይኖ አይኖ አትበሉ ማሻ አላህተባርክ አላህ ተፈጥሮነው የሠውን አናሣቅ እኔ አንድነገር ልምከርሽ የህትነቴን አታሥመሥይ ባይነኝ ሁለየምነው የምለው

  • @sdetegnawar8292
    @sdetegnawar8292 2 ปีที่แล้ว

    Naser masha allah ergath bcha aydelem astesasebhm allah ychemrlh gn firdews degmo amarebshi

  • @እማዬናፈቅሺኚ
    @እማዬናፈቅሺኚ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እናተ የቀራቺሁ ያልጋዉንም እደትአርጋቺሁነዉ የምሰሩት ማለታቸዉ አይቀርም kkkkkkአኡዙቢላህምናገባቺሁ

  • @ኡሙአብድላህ-ጠ1ዘ
    @ኡሙአብድላህ-ጠ1ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ ቤተሰቦች ጀገና ነህ ናሰር አላህ ይጠብቃቸሁ ይች ሁለተኛ ሚስት ስተነሳ አቤት የሴቱ ነገር ክክክክክክክ አብሽሩ ለማንኛውም

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪

  • @semira1604
    @semira1604 2 ปีที่แล้ว +1

    የታባቱ የእውነት ሁለተኛ አግባ አቅም ካለህ ምን ታረጊያለሽ ካገባ ዝም ብለሽ ፊጥ አትበይ

  • @مكهقيتو
    @مكهقيتو 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ግን ሁለተኛ ሚስት ሲባል ፍስካዩ ተኮፋተረች ክክክክክ ግን ደግሞ ናስሮ ድገሚው አላለም ጥያቄውን አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @jaharajara5545
    @jaharajara5545 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ ናሲር ወለሂ ትክክክክል ነህ አለህ ዪጫምርልህ መጀጀል አይቸልም ፍቅር ለምስትህ ቢቸ ነወጀግነ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪