🛎️የሁሉም ነገር እውነታ ሀይሚ ተናገረች😱

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 3K

  • @sadamu
    @sadamu 9 วันที่ผ่านมา +708

    ቅመሟና ብሩክ ተጋብተው ለማየት እንዴኔ የጓጓ እስኪ በላይክ አሳዩኝ😂❤

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatum164
      @fatum164 9 วันที่ผ่านมา +10

      እኔ ወላሂ 😂❤❤እደው ሀገርም ብገባ እነሱን ሳላይ አላድርም ወልደው እስከሚድሩ አያቸዋለሁ❤❤❤

    • @EiveShv
      @EiveShv 9 วันที่ผ่านมา +7

      ​@@fatum164እዲሜና ጤና ይሥጥሽ❤

    • @soos6412
      @soos6412 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤

    • @AswWew
      @AswWew 9 วันที่ผ่านมา +3

      @@sadamu እኔ ወላሂ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @HalimaHbintT
    @HalimaHbintT 9 วันที่ผ่านมา +429

    ልጅቷ ግን ንግግሯ ምትገርም ነች ❤እውነትም ሴት ነች😊😊😊😊

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 9 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 9 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም❤❤❤

    • @HxJd-f9m
      @HxJd-f9m 9 วันที่ผ่านมา +9

      በጣም ይሄን ያክል ትትናዋ በጣም እምትወደድ እምትደነቅ ልጅ ናት ዋው❤❤❤ ሃይሚዬ

    • @marfaalbloosgi9460
      @marfaalbloosgi9460 9 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 9 วันที่ผ่านมา +138

    ሃይሚቲዬ ንግግርሽንና አስተዋይነትሽ ከእድሜሽ በላይ በመሆኑ አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 วันที่ผ่านมา

      ስለ አብሪሽ እና ፍቅር መረጃ ከፈለጋቹ የኔን ቪዲዮ ገብታቹሁ እዩ

  • @RozaRoza-ng6nv
    @RozaRoza-ng6nv 9 วันที่ผ่านมา +325

    ነብሰ ጡር ነኝ ላይክ አማረኝ ውዶችየ🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 9 วันที่ผ่านมา +4

      ስትወልጅ ጥሪኝ

    • @RozaRoza-ng6nv
      @RozaRoza-ng6nv 9 วันที่ผ่านมา

      @@AlemMelaku-b9cyoutube እሽ ውዴ

    • @RozaRoza-ng6nv
      @RozaRoza-ng6nv 9 วันที่ผ่านมา

      @@AlemMelaku-b9cyoutube እሽ ውዴ

    • @MasaraGashu
      @MasaraGashu 9 วันที่ผ่านมา +3

      ገፎ ይዠ እመጣለሁ ስትወልጅ ጥሪኝ

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 วันที่ผ่านมา

      ስለ አብሪሽ እና ፍቅር መረጃ ከፈለጋቹ የኔን ቪዲዮ ገብታቹሁ እዩ

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 9 วันที่ผ่านมา +266

    ከሀይሚ የምወድላት ነገር ቢኖሩ ግልፅነቷን ከምር ግልፅናት ፈጣሪ እስከመጨረሻ አችለያችሁ 🥰🥰

    • @AaSs-bi4cu
      @AaSs-bi4cu 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AaSs-bi4cu
      @AaSs-bi4cu 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @makahalrawaly7758
      @makahalrawaly7758 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤

    • @bortkhalaaa1582
      @bortkhalaaa1582 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤👌

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv 8 วันที่ผ่านมา +3

      አወ የምረ የዋህ ግልፂነት ቅንነት 100/1000👌🔥😍

  • @LobTop
    @LobTop 9 วันที่ผ่านมา +70

    የሰዉ ልጀ መጭርሻው ሲምር ነው እና መጨርሻቸሁን ያሳምረላቸሁ

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 วันที่ผ่านมา

      ስለ አብሪሽ እና ፍቅር መረጃ ከፈለጋቹ የኔን ቪዲዮ ገብታቹሁ እዩ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 9 วันที่ผ่านมา +1123

    ቡቡን እና ሀይምየን የምትወዱ የምታደንቁ ላይክ👍👍👍👏👏

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hdh-h3f
      @Hdh-h3f 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Clkk-bx9sr
      @Clkk-bx9sr 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @መድመድናሙሀመድ
      @መድመድናሙሀመድ 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉

    • @KassuTades
      @KassuTades 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetiya-o5z
    @fetiya-o5z 9 วันที่ผ่านมา +232

    የኔ ቅመም ንግግርሽ ደስ ስል አለህ ይጠቦቅልን አሚን በሉ🤲🤲😰😰

    • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 9 วันที่ผ่านมา +3

      ኣሚን የኔ ማር🤲🥰🥰

    • @fetiya-o5z
      @fetiya-o5z 9 วันที่ผ่านมา +2

      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 🙏🙏🙏🙏

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 9 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን❤

    • @Fathya-s1f
      @Fathya-s1f 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍👍

    • @fetiya-o5z
      @fetiya-o5z 9 วันที่ผ่านมา +1

      @SSenaytgonderwa 🙏🙏🙏🤲

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 9 วันที่ผ่านมา +118

    ከብሩኬ የምጠላው ነገር ፋላጎቷን አከብራለሁ ብለህ አሳልፈህ የምሰጣት አይመቼኚም

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 8 วันที่ผ่านมา +3

      አወ ግን አሁን ለምሳሌ ሊላ ሰው አፈቀርኩ ብትለው በግድ ለሱ ላረጋት አይችልም ትይ ይላል ሊከላከል ይችላል እጂ በግድ እኔጋ ሁኝ አይላትም ለምን ልባ እሱጋ አይደለም

    • @TememayemerRehana
      @TememayemerRehana 8 วันที่ผ่านมา

      @zainabazainaba1936 ልክነሺ ግን እሷምኳ አትፍቀዲልኚ አሰልፎ እዲሰጣት አትፈልግም

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 วันที่ผ่านมา +1

      ስለ አብሪሽ እና ፍቅር መረጃ ከፈለጋቹ የኔን ቪዲዮ ገብታቹሁ እዩ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 8 วันที่ผ่านมา

      @@TememayemerRehana አረ አይሰጣትም በጣም ይወዳታል እሰይ አነጋገር አያቅበትም ትናግሮ ማሳመን አይችልም ለዛ ነውጂ አሳልፍማ አይሰጥም

  • @fiker1816
    @fiker1816 9 วันที่ผ่านมา +299

    እኔ የታየኝ ከኋላ ያለዉን ስእላአድኖ መዳህንያለምን ነዉ ያየሁት 🙏🙏🙏

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SameeraFahed
      @SameeraFahed 9 วันที่ผ่านมา

      የሠዉምሥህነዉየታየኝ😅

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 9 วันที่ผ่านมา

      ​@@SameeraFahedገደል ግቢ ቆሻሻ

    • @Eman-n6q7b
      @Eman-n6q7b 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@SameeraFahed

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤🎉🎉

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi 9 วันที่ผ่านมา +292

    ቡራ ጓደኞቻችሁን አትመኑ የሚለው ላይ በጣም አስምርበት ትክክል ነህ እደግፍሀለሁ

  • @HxJd-f9m
    @HxJd-f9m 9 วันที่ผ่านมา +24

    ሃይሚዬ ንግግርሽ እኮ መሬት ጠብ አይልም አቤት ሁሉን ነገር አሟልቶ ሰጥቶሻል. የኔ የትንሽ ትልቅ ቅመም እኮ ነሽ መልክሽ እፈፀሃይ ታበሪያለሽ በጣም ነው እምወድሽ ሃይምዬ ❤❤❤

  • @HddhxXgxhc
    @HddhxXgxhc 9 วันที่ผ่านมา +141

    የነዚህ ልጆች ፍቅር ደፍቶሊጥለኝ ነው❤❤🎉🎉🎉

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉዴዋ❤🎉

  • @gghh7656
    @gghh7656 9 วันที่ผ่านมา +319

    ሀይሚ የኔ በሞሆኑዋ ደስተኛ ነኝ ብሎዋል ሰምታቹዋል

    • @DhFj-g3q
      @DhFj-g3q 9 วันที่ผ่านมา +4

      ሰምተናል

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 9 วันที่ผ่านมา +1

      አመሰምተናል

    • @gghh7656
      @gghh7656 9 วันที่ผ่านมา +1

      @@LUBABAAHMED-kd1uf ደስ ስልⒷⒽ🔐💓✅

    • @SonySony-b1w
      @SonySony-b1w 9 วันที่ผ่านมา +7

      አለደ ገና እያደመኩት ነዉ ባይል ነበር እሚገርመን

    • @gghh7656
      @gghh7656 9 วันที่ผ่านมา

      @@DhFj-g3q ደስ ስል💓✅

  • @Yiyguc
    @Yiyguc 9 วันที่ผ่านมา +20

    ሚገርም ትምትርት ነዉ የምር እስከመጨረሻዉ አዳምጫለሁ የኔ ጠካሮች የኔ ጀግኖች እግዛያብሔር አምላክ
    ከዚህም በላይ እዉቀትን ያድላችሁ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 9 วันที่ผ่านมา +111

    ሀይሚዪ ማሪያምን የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ ቡርኬን ቀረሁብህጅ አልቀረህብኝም ያልሽዉ ንግግር ያሥከፍ ነበር ሢቀጥል ቡርኬ ሂወቴናት ያልካት ቃል ለሀይሚ ተጠቅመሀዉ ሥለነበር ደብሮኝ ጥያቄ ፍጥሮብኝ ነበር ሥለተመለሰልን ደሥ ብሎናል እኖዳችሀለን❤❤❤❤❤

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @GgGg-n2x
      @GgGg-n2x 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @سلامهحبشي-ك3ب
      @سلامهحبشي-ك3ب 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @SaAz-b6w
    @SaAz-b6w 9 วันที่ผ่านมา +111

    እዚህ እምታናቡ ሁላ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን

    • @Ysj-c1d
      @Ysj-c1d 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን {3} 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @EiveShv
      @EiveShv 9 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲❤❤

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 9 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜን

    • @soos6412
      @soos6412 9 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን

    • @shaauahshauaau
      @shaauahshauaau 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን🙏🎉❤

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 9 วันที่ผ่านมา +32

    አንችን አለማድነቅ ንፋግነት ነው በእውነት የተለየሽ ሴት ነሽ በእድሜሽና በአንች አሰተሳሰብ ትልቅ ልዩነት አለ ምን ያህል ቡራ እድለኛ እና የእናቱ ምርቃት በአንች ደርሶታል ግን ቡራ አጠገብህ ቅመምዋ ባትኖር እውነት በቀላሉ ወድቀህ ነበር ፈጣሪ የእናትህን ፀሎት አይቶ ይችን የመሰለች የምታሳሳ የምታጠነክር የፋቅር ሰው ሁሉን አማልቶ የሰጣት ሰቶሀል ፈጣሪ አመስግነው በደንብ ገና ታድጋላችው ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 9 วันที่ผ่านมา

      እሷም እድለኛ ናት የሙሽዬ ን ቀብራራ ስላገኘች ፈጣሪ ን ታመስግን የቡራ ሸጋ ንግስት❤ጨረቃዬ❤

  • @SameraUniqe
    @SameraUniqe 9 วันที่ผ่านมา +101

    ማርያምን ቡቡየና ሀይሚዬ እኮ እምትገርሙ አስተዋይ ልጆች ናችሁ እኮ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @Etutube22
    @Etutube22 9 วันที่ผ่านมา +367

    ሁለት አንድ አይነቶች የኔ አስተዋዬች❤💫

  • @ሀሚ..2
    @ሀሚ..2 9 วันที่ผ่านมา +44

    ሀይሚ የኔ ጣፋጭ የኔውድ እኔ ሚገረመኝ በዚ እድሜሽ ይሄን አክል አስታወያነትሽ ባያከሳሽ ነበረ ሚግረመኝ በጣምነው የምወድሽ አሏህ ይጠብቅሽ ስስቴ❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina 9 วันที่ผ่านมา +142

    የኔ ቅመም ንግግርሽ እኮ እንዴት ደስ እንደሚለኝ የኔ አዋቂ ❤❤❤

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HddhxXgxhc
      @HddhxXgxhc 9 วันที่ผ่านมา +2

      ላዳመጠው ሰው ትልቅትምህርት ነው በተለይ እኛ በሰው ሀገር ያለን እራሳችነን ማወቅ አለብን ሁልጊዜ የሚነገረንን ነገር አንሰማም ሁሉም ነገር ቀልድነው እሚመስለን ግን እንወቅበት ሴቶችየ❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @Fitsetube21
    @Fitsetube21 9 วันที่ผ่านมา +120

    ሀይሚዬ እወድሻለዉ የኔ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @ShoshySs
    @ShoshySs 9 วันที่ผ่านมา +14

    የኔ ኣስተማሪዎች ትለያላችሁ እኮ ከኣስመሳይ ሰው እግዚኣብሄር ይጠብቃችሁ እወዳችሃለው የኔ ታታሪዎች 🎉🎉🎉🎉

  • @MelatTube-v4q
    @MelatTube-v4q 9 วันที่ผ่านมา +81

    የኔ ጨረቃ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ 🥰🥰🥰🇪🇹 በስደት ያላቸው እህቶቼ ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HayatA-i6z
      @HayatA-i6z 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotFentaw-c9v
    @HiwotFentaw-c9v 9 วันที่ผ่านมา +60

    አይለያችሁ የረገጣችሁት ይለምልም የነካችሁት ሁሉ ወርቅ ይሁን የሰራችሁት ይባረክ የተመኛችሁትን 4 ልጆች ይስጣችሁ❤❤

    • @omersenayt905
      @omersenayt905 8 วันที่ผ่านมา

      Ameen Ameen Ameen

  • @beyidajeml2616
    @beyidajeml2616 9 วันที่ผ่านมา +70

    ሀይሚዬ በጣም እንደምወድሽ ማን በነገራሽ 😢❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 9 วันที่ผ่านมา +96

    ቡሩኬ እና ሃይምዬ የኔ ጨረቃውችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ኑሪልኝ የምትሉ ❤❤❤❤❤💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @ShazeaMostafa
    @ShazeaMostafa 9 วันที่ผ่านมา +66

    አስታዋይ ነክ አላህ ይጣብቅህ አሚንን

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 9 วันที่ผ่านมา +2

      ደኘዝ ብቻውንነው አብራያለችው አትታይሽም

  • @ምሊጋልትግራይ
    @ምሊጋልትግራይ 9 วันที่ผ่านมา +5

    ነጋ እኮ ኣበሳሪ ቅዱስ ገብርኤል ነው ✝️ባላቹ ቦታ ይጠብቃቹ 👏ደሙሩኝ ♥️♥️

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 9 วันที่ผ่านมา +46

    አስተማሪ ናችሁ የምንለው በምክንያት ነው ትለያላችሁ እኮ ዋው ከዚህ በላይ መልስ የለም ስለሁሉም ነገር እናመሠግናችኋለን በመካከለችሁ ሌላ ሰው አይግባ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @zuzuty-l2u
    @zuzuty-l2u 9 วันที่ผ่านมา +51

    ሁሉም ወንድ አንድአይነት ናቸው የምንለውእኮ ሁሉንም ወንዶች ቀርበን ስላየናቸው ሳይሆን ከምንም በላይ አምነናቸው የቀረብናቸው ሰዎች ሲጎዱንብቻነው ብሩኬ

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 9 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

    • @HadiyaHadiya-v5d
      @HadiyaHadiya-v5d 8 วันที่ผ่านมา

      ሳህ 🎉

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 วันที่ผ่านมา

      ስለ አብሪሽ እና ፍቅር መረጃ ከፈለጋቹ የኔን ቪዲዮ ገብታቹሁ እዩ

  • @AbiyemariyamlijeAbiyemariyamli
    @AbiyemariyamlijeAbiyemariyamli 9 วันที่ผ่านมา +27

    ፈጣሪ ፈፃሜያቸሁን ያሳምርው ብሩክ በትክክል አራሳችሁን ጠብቁ አምትላቸው ነገሮች ሁሉ ትክክል ነው ሀይሜ ፈጣሪ ይባርክሸ አወዳችዋለሁ

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 9 วันที่ผ่านมา +295

    ይህ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ሁሌ በሳምንት ኣንዴ ብታቀርቡልን ደስ ይለናል ብዙ ትምህርት ኣለው ጨረቃዎቼ❤

    • @aboaboo8875
      @aboaboo8875 9 วันที่ผ่านมา +10

      አይ በወር አደየ እደዚህ ቢጫወቱ ይበልጥ ይጠነክራሉ

    • @Aየቴዲ
      @Aየቴዲ 9 วันที่ผ่านมา

      👌👌👌👍👍

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 วันที่ผ่านมา +1

      ስለ አብሪሽ እና ፍቅር መረጃ ከፈለጋቹ የኔን ቪዲዮ ገብታቹሁ እዩ

    • @AskwalGebre
      @AskwalGebre 8 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 9 วันที่ผ่านมา +123

    በቃ ሂሉ ና ሀይሚ ለጓደኚነት ያላቸው ጥንካሬ ደስ ይላል ያውቃሉ ማን እደሚወዳቸው ማን እደሚጎዳቸው የምወዳቹ በምክኛት ነው ሂሉ እና ሀይሚ TH-cam ጀግኑች ናቹ እኮ

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaadSaad-gl1uz
      @SaadSaad-gl1uz 5 วันที่ผ่านมา

      ሂሉ ከሀይሚ ጋር ማወዳደር አይቻልም ሀይሚ ቅመም ትለያለች❤❤🎉🎉

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 9 วันที่ผ่านมา +13

    ሀይምዬ የኛቅመም ጀግና ሴት አነጋገር ደግነት ትትና ለብራ ያላት ክብር ስትጠራው ሲያናድድአትእንኮን ቡርኬ ብላናው የምትጠራው በጣም የምንወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 9 วันที่ผ่านมา +437

    ጨረቃዎቼ❤❤ሚዲያውንኮ ነፍስ ትዘሩበታላችሁ ዬኔ ጀግናዎች❤

    • @Najeebh-t5s
      @Najeebh-t5s 9 วันที่ผ่านมา +2

      የኔ እባቦች 😘😘😘

    • @halenLove
      @halenLove 9 วันที่ผ่านมา +3

      የኔ እውነታዎች❤❤

    • @Jemela-u5b
      @Jemela-u5b 9 วันที่ผ่านมา

      ምርጦቼ❤❤❤

    • @ጨረቃዎችፎምላBH
      @ጨረቃዎችፎምላBH 9 วันที่ผ่านมา

      ትክክል🦋🦋😘😘😘

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb 9 วันที่ผ่านมา

      የኔ ተወዳጆች❤❤❤❤

  • @fawziyaawal
    @fawziyaawal 9 วันที่ผ่านมา +95

    ሁለት ቆንጆዎች ንግግራቸ ራሱ ሲጣፍጥ አይለያቹ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

    • @fawziyaawal
      @fawziyaawal 8 วันที่ผ่านมา

      ደመርኩሽ

  • @shewitfsaha7779
    @shewitfsaha7779 9 วันที่ผ่านมา +38

    ቡሩኬ በጣም የምታናድደኝ ነገር ፍላጎትሽን ኣከብራለው የምትለው ነገር ለ ሁሉ ነገርምገደብ ኣለው , ለ ኣንድ ሰው እኮ በ ግድ ወደ ህይወትህ ልታስገባው ኣትችልም, ኣንዴ ወደ ህይወትህ የገባ ሰው ግን እስከ ጥግ ልትከራከርም ልትጫነውም ይገባል ,ኣንተ ግን ለ ምን ነው ልክ ይፈልገው እንደነበረ ሰው ተሎ እጅህን የምትሰጥ, በተለይም በኛ ሴቶች እንደዚህ ነው ምናስበው የማይከራከርልን ሰው ከ ሆነ በእኛ ኣምሳ ኣምሳ ወይም ካለች ጥሩ ከሄደችም ኖርማል ነው እንደ ማለት ነው ምናስበው . ስለዚ ኣንተ የምትናገራቸው ነገሮች ያንተ መልስ ለስዋ ትልቅ ትርጉም ኣላቸው.

    • @worqiteworkicho8747
      @worqiteworkicho8747 8 วันที่ผ่านมา +7

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ፣ ልክ ብለሻል

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 8 วันที่ผ่านมา +3

      Abo yimechish ye wuseten new yetenagershiw ena adiresulet biruke semethal commenet anebeb

    • @SosunaKasa
      @SosunaKasa 7 วันที่ผ่านมา +1

      እወነት በጣም ነው የልቤን ነው የገለፅሽለት ተባረኪ

  • @abebechsemere3615
    @abebechsemere3615 9 วันที่ผ่านมา +41

    ,, የኔ ቅመሞ አንች በጣም ትልቅ አስተዋይ ነሽ ምክንያቱም ያን ሁሉ ፈተና አልፈሽ እዚህ ላይ የደረሳችሁበትየደረሳችሁ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 9 วันที่ผ่านมา +129

    ሀይምዬ ስነስርአትሽ ብቻ ይበቃናል የኔ ቆንጆ እንወድሻለን ብሩኬ አደራ ሀይምዬን ቆንጆ ❤❤❤❤

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 9 วันที่ผ่านมา

      ኧረ ተበለሽተሌች ድሮ ነበር ስነስርአት

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 9 วันที่ผ่านมา

      ​@@SaidSaid-vp4kgአይደል😂

    • @haset21212
      @haset21212 9 วันที่ผ่านมา

      ምን አረገች ጉድ ሰው ራሳችሁ እማታደርጉትን እሷ ሚዲያ ላይ ስለሆነች እንጂ ሁሉም ያው ነው​@@SaidSaid-vp4kg

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 9 วันที่ผ่านมา

      ምኟነዉየተበላሸዉየተበላሸሽስአች

    • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 9 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@SaidSaid-vp4kgምን ኣደረገች ዝም ብሎ ስም መጥፋት ጥሩ ኣይደለም

  • @tsehayalemu3623
    @tsehayalemu3623 9 วันที่ผ่านมา +18

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ በዚህ ልክ አስተዋይ ፣ንግግግር ቁጥብ፣አስድማሚ፣ውብ፣ማራኪ፣አላየውም። ለኔ መምህር ሁነሽኛል በጣም አመሰግናለው

  • @dessalech899
    @dessalech899 9 วันที่ผ่านมา +99

    አስመሳይ ወደእንሶች የሚያልፊ ቀን የማልፍቃል አትናገሩ ለዛሬ ቃላት ትምህርት ውሰዱ. ወደፊትም ይጠቅማል ልክ ነው የሚትሉ በላይ ካሳዩ 😊

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @dessalech899
      @dessalech899 9 วันที่ผ่านมา

      thank you ❤

    • @LawaysheMekurya
      @LawaysheMekurya 9 วันที่ผ่านมา +1

      ብሩኪ🎉ወዶችማ🎉አድናቸው🎉ጥሩወዶች🎉በቁጥርንው🎉ሚገኁት🎉ብሩኪ🎉አብዛኂወቹ🎉ሞትሁልሽ🎉ፈሰስሁልሽ🎉ብለው🎉ካገቡ🎉በሆላ🎉መፈጠርሽን🎉እስክጠይ🎉ያረጉሻል🎉ብሩኪበኂ🎉ቦታሁንህ🎉ብታያቸው🎉ጥሩንበር🎉ትምርቱበጣም🎉ጥሩአስተማሪንው🎉ወድማችን🎉እሽ🎉አተምትለፍው🎉እኂእዳንጐዳንው🎉እንረዳሀለን🎉ሀይሚጀግናሴትንሽዛሪደሞአምሮብሻል🎉ስወዳችሁ🎉ወድልጅብወድምንት🎉ወይምጐደኝንታቸውንውጅ🎉ሚመቸው🎉በፍቅር🎉ወይምለትዳር🎉ሚሆኑት🎉በጣምትንሽ🎉ወዶችናቸው🎉ከሲትጐደኂ🎉የወድ🎉ጐደኂ🎉ንውሚመቸኝ🎉🎉ጐደኝነታቸው🎉ምርጥንው🎉ትዳርወይም🎉ፍቅርውስጥ🎉ስትገባግን🎉ሁሉምንገር🎉ይቀያየራል🎉እደዚያ🎉ጐደኂሞችእያላችሁ🎉እደምትዋደዱት🎉አይሆንም🎉ወዶች🎉ይቀየራሉ🎉ከግዚበሆላ🎉እውንቲን🎉ንውምላችሁ🎉በሳይስ🎉የተረጋገጠንው🎉አይዘና🎉ላርጋችሁ🎉ብየንው

    • @drr8432
      @drr8432 9 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍❤❤❤

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 9 วันที่ผ่านมา

      ሳህ❤❤❤❤

  • @MilonBd-gs8xv
    @MilonBd-gs8xv 9 วันที่ผ่านมา +30

    ንግግርሽ እኮ ስወደው ሃይሚዬ 🥰

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 9 วันที่ผ่านมา +35

    ዛሬ ልኮምት ቀረሁብህ እንጅ አልቀረህብኝም ሊያስብልሽ የቻለው. በጣም ስለምቶጅው እና ስለምታስቢለት እንጅ በሌላ ነገር አይደለም ምክንያቱም የምኖደውን ስናጣ ለሱ ነው የምንቀርበት የሚወደንን ስናጣ ደግሞ እኛ ነንየሚቀርብን እና ደስ ትላላችሁ እውነት እና ፍቅር እዚህ ቤት ሸቶኛል ያዝልቅላችሁ❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 9 วันที่ผ่านมา +251

    የቡቡ እና የጨረቃዋ ወዳጆች በፀሎት በዱአ አስቡኝ😢😢😢😢💔💔

    • @Hadu_8
      @Hadu_8 9 วันที่ผ่านมา +3

      ደምርኝ❤

    • @ሁን
      @ሁን 9 วันที่ผ่านมา +5

      እማምላክ ታስብሽ🙏

    • @FatyaBNT
      @FatyaBNT 9 วันที่ผ่านมา +4

      አብሽር 😢😢😢😢

    • @tellm-m6h
      @tellm-m6h 9 วันที่ผ่านมา +3

      ,በሰዉ.ስም አትነግጅ😂😂

    • @Bereket842
      @Bereket842 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂​@@tellm-m6h

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 9 วันที่ผ่านมา +84

    የኔ ልዩዎች የኔ የፍቅር መምህሮች
    የኔ ጅግኖች የኔ አንደኞች
    የኔ ወርቆች ስስት ብዬ ነው የምወዳችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ የኔ ጨረቃዎች ማስመሰል የማታውቁ በራሳቹ ሙድ የምትኖሩ ሁሉ አማልቶ የታደሉ የኔ ሁለት አንድ አይነቶች የምትለዩብኝ😍💚

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb 9 วันที่ผ่านมา +4

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤🎉🎉

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @soos6412
      @soos6412 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @نبيلهعبيد-ذ4ذ
      @نبيلهعبيد-ذ4ذ 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

  • @abebaasefaw
    @abebaasefaw 9 วันที่ผ่านมา +27

    በመጀመሪያ እጅግ የምፈልገውን የምናፍቀውን በእስቲድያችሁ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ልጆቼ እመብርሀን ከክፉ እይን ትጠብቃችሁ ሲቀጥል ሰው ሁሉ እንደ እናንተ ንጹህ ነጭ ወረቀት ብሆን ብዬ ተመኘሁ እናንተ የሜገባችሁ ቦታ ትልቅና ሰፊ ቦታ ነው የአይምሮ ምግብ ናችሁ ላወቀበት ቃላት አጠቃቀም የአረዳድ ችሎታ ምን ልበላችሁ ሀይሜዬ የኔ ትንሽዬ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ እውቀት ይስጥሽ ተማሪ በበዛበት አለም እናንተን የመሰለ አስተማሪ ያብዛልን ምንግዜም ብሆን መልካም ስራ የክፋ ቀን ስንቅ ነው አይለያችሁ ጤና ፍቅር እይለያችሁ እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 วันที่ผ่านมา

      ስለ አብሪሽ እና ፍቅር መረጃ ከፈለጋቹ የኔን ቪዲዮ ገብታቹሁ እዩ

  • @ShyShay-wq7do
    @ShyShay-wq7do 9 วันที่ผ่านมา +117

    ስሙማ ወዱቸ ወቶ ከመቅርት ፈጣሪይጠብቀን በሰላምላገራችን ያብቃን

    • @Alify-r8f
      @Alify-r8f 9 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን

    • @BirukB-u4s
      @BirukB-u4s 9 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን

    • @LubabaSeid-zx2ij
      @LubabaSeid-zx2ij 9 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን ያረብብብ❤❤❤❤

    • @HfhrFhhf
      @HfhrFhhf 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን🙏🙏🙏

    • @FatumaAhmed-g5d
      @FatumaAhmed-g5d 9 วันที่ผ่านมา

      አሚን እህት አለም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MerryKerros
    @MerryKerros 9 วันที่ผ่านมา +41

    እናንተ በጣም ትለያላቹ ሁለታቹ ፈጣሪ ነው የገናናቹ ፈጣሪ ደሞ ኣለያቹ 🙏በጣም እንወድዋቹዋለን ኩፉ ኣይንካቹ ልጅ ያሰያቹ ኣሜንምርጦች

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @محمدالمحمد-ه4ز4ل
    @محمدالمحمد-ه4ز4ل 9 วันที่ผ่านมา +26

    እኔግን ግርም ይለኛል እራሴኑ ማለትነው ይቱም አያለሁ እነሀይሚን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ግን ሌሎቹን ሳይ ሁላ እያሳለፍኩነው እማየው ግን እናተን ሳላሳልፍነው ሁላጊዜ እማያችሁና ከልቤ እወዳችኋለሁ የኔ ልዩወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምሬነው እየቀለዲኩ አይደለም ወላሂ

  • @YerosanTadasa
    @YerosanTadasa 9 วันที่ผ่านมา +94

    ለእናንተ የሚሆን ቃል የለኝም ነገር ግን እመቤቴ ማርያም ከነ ልጇ ትባርካችሁ ትጠብቃችሁ በልጅ በትዳር ትባርካችሁ 🤲🥀💫🌹💝

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 9 วันที่ผ่านมา +162

    ሁሌ ቪዶ ይለቀቅልን የሚል🙌💓💓 Ⓗ&Ⓑእወዳችኋለሁ 😊🎉❤❤
    ደግሞ ቪዶዉ ረዘም ይበል የኔ ሀሳብ ነው 😜🙌😂

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 9 วันที่ผ่านมา +2

      እኛ ይመቸናል❤

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 9 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም ሢረዝም ያሠለቻል ሥራ አለብን ማዳም ጋር እንጋደል ግማሽ ሠበላይ አይርዘም😅

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 9 วันที่ผ่านมา

      ​@@jshsuwu5558ኧረ እኛ አይ ሰለቸነም

  • @MebratGeremew
    @MebratGeremew 9 วันที่ผ่านมา +20

    የእውነት የምትገረሙ ልጆች ናቹ የኔ አሳቢዎች በዚው ቀጥሉበት እግዚሐብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 9 วันที่ผ่านมา +169

    ሀይሚዬ እና ብሩኬ የምር ቀን በቀን ልቀቁልን ቪደው ትናፍቁናላችሁ የምትሉ 🤲🥰

    • @አሀምዱሊላ
      @አሀምዱሊላ 9 วันที่ผ่านมา

      አዉ

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatum164
      @fatum164 9 วันที่ผ่านมา

      አወን የምር በናፍቆት ገደሉንኮ❤

    • @soos6412
      @soos6412 9 วันที่ผ่านมา

      አወ

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 9 วันที่ผ่านมา

      አውውው❤

  • @AwekechAneley-p7p
    @AwekechAneley-p7p 9 วันที่ผ่านมา +12

    በናተ በጣም ብዙ ነገር ተምራለዉ እመብረሀን እናቴ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ❤❤😘😘

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 9 วันที่ผ่านมา +25

    ቡራየይ እና ሀሚየይ በጣም ነዉ የምወዳቹ ወደ ፊት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdenaAladena
    @AdenaAladena 9 วันที่ผ่านมา +51

    እኔ እኮ በምክንያት ነዉ ምወዳችሁ የኔ እንቁዎች አቤት አነጋገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 9 วันที่ผ่านมา +50

    አይለያቹ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ከሠው አይን ይጠብቃቹ ከጓደኛ ሸረኛ ምቀኛ ይጠብቃቹ🤲 የሚድያው ድምቀቶች እኮ እናንተናቹ 👑

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senihailu7633
    @senihailu7633 9 วันที่ผ่านมา +7

    አሚውዳችው በምክንያታ ነው አኮ የኔ ሊዮወች ሃይሚያ 🤍💥💫 ቡራየ 🤍💥💫💯

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 9 วันที่ผ่านมา +121

    ሴቶችየ እንደ ቡቡ አይነት ባል ይስጣችሁ የኛ ጨዋ ሴት አክባሪ🎉🎉💖💖

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 9 วันที่ผ่านมา +6

      አንቺ ስምሽን ቀይሪ ብዙዎቹ ሄሉ እየመሰላቸዉ ነዉ😪😪😕

    • @shamsya-t5w
      @shamsya-t5w 9 วันที่ผ่านมา

      አሰማም ብዙ ግዜ ትነግርለይ ​@@EkimaIemlem

    • @Letishsdetegnawa
      @Letishsdetegnawa 9 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@EkimaIemlemእንዴ ሄሉ ኣደለችም እንዴ

    • @soos6412
      @soos6412 9 วันที่ผ่านมา

    • @shamsya-t5w
      @shamsya-t5w 9 วันที่ผ่านมา

      @Letishsdetegnawa አይደለይም እኮ

  • @Lemraaman
    @Lemraaman 9 วันที่ผ่านมา +103

    መልካም ንግግር ሰዳቃ ነው B&H💝💝🌺🌺🌺ግን ወደሃላ መመለሳቹ ተገቢ አይደለም የምትሉ👍👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉዴዋ❤🎉

  • @ግሬስፋምሊ
    @ግሬስፋምሊ 8 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት ስታምሩ እኮ በአለም ላይ ቆንጆ ከናንተ ውጭ ያለም አይመስለኚ😘😘😘😘😘💋👌 ሀይምዬ የጀግናው እህት እኖድሻለን🎉🎉 በርች ጠክሪ ጀግና ሴት ነሺ እተማመንብሻለሁ🎉🎉🎉

  • @sitheena
    @sitheena 9 วันที่ผ่านมา +51

    የጨራቃዎቼ በትክክል የኔ ጀግናች❤ሀይሚ ና ብሩኬ አቤት ስታምሩ❤❤

    • @SahaySahay-wj9og
      @SahaySahay-wj9og 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @HayaUmar-d5s
    @HayaUmar-d5s 9 วันที่ผ่านมา +41

    የኔ ልዩዎች የኔ ጅግኖች የኔ አንደኞች የኔ ጨረቃዎች የኔ ማሮች❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹👌💘💘💘💗💋💋💋💋❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሕልናዊትጋልውቅሮ
    @ሕልናዊትጋልውቅሮ 9 วันที่ผ่านมา +58

    ኣንድ ቀን ስትጠፉ ምጨንቀኝ ነገርስ ሱስ ሁናቹሁናል ጨረቃዎችየ የኔ ጠንካሬ ሴት የኔ ጀግና የሴቶች ብላይ የኔ የዋህ የኔ ልእልት የኔ ንግስቲ❤😘

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ ❤🎉

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 9 วันที่ผ่านมา +158

    ከማርኬ ቤት አቆርጦ የመጣ የኔ ጨረቃወች 😊❤❤

    • @DhFj-g3q
      @DhFj-g3q 9 วันที่ผ่านมา +5

      እኔ

    • @Ethiopian-o6b
      @Ethiopian-o6b 9 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ🎉❤

    • @ሁን
      @ሁን 9 วันที่ผ่านมา +4

      እኔ

    • @AswWew
      @AswWew 9 วันที่ผ่านมา +4

      እኔ

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s 9 วันที่ผ่านมา +4

      እኔ🤣🤣👌👌👌❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 9 วันที่ผ่านมา +48

    ቡሩኬህ ያለ እድሜ የበሰለ ልጅ እግዛቤር አይለያቹሁ ሁለት አስተዋይ ናቸው ትክክል ነህ የምያቆቹሁ የምጎዶቹሁ ሰዎች መራቅ በአብዛኛው ምቀኛ ነው ተጠንቀቁ

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LubabaSeid-zx2ij
    @LubabaSeid-zx2ij 9 วันที่ผ่านมา +11

    ሥሥቶቺ እደዉ እናተን በምን ቃልልግለጣቺሁ እናተን መግለጫ ቃል ከየት ላምጣ የእኔ ተምሣሊቶቺ እደዉ ሙትት ብየነዉ የምወዳቺሁ እደዉ አላህ ከሁሉም ነገር ይጠብቃቺሁ ሌላአልልም የእኔ እቁወቺ የእኔ አሥተማሪወቺ ተምሣሊቶቺ እናተ በሁሉም ቦታ ለማሥተማር የምታረጉት ጥረት ሁለት አዲ አይነቶቺ ይህቢደወ ለሁሉም መልሥነዉ ትምርትነዉ በተለዪ ለእኛ ለሤቶቺ በጣም ጥንካሬን እና ብርታትን ኮፌደሥን ያሥተምራል እደገና አዳዲ ሤቶቺ በዉዲ ምክናየት እራሤን አጠፋለሁ የምትሉ አላቺሁ ወዶቺም እደዛዉ ለሁሉም በአጠቃላይ ትምርትነዉ የእኔ እቁወቺ አሁንም በዲጋሚ አላህ ከሁሉም ነገር ይጠብጣቺሁ የእኔ የትንሺ ትልቆቺ ሥሥት ብየ እወዳቺሆለሁ ሠላማቺሁ ዬብዛልኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 9 วันที่ผ่านมา +41

    አኔ ኮ በምክንያት ነው ምወዳቹህ የኔ እንቁዎች አቤት አነጋገር አቤት ኣስተሳሰብ ፈጣር ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹህ የኔ ጨሪቃዎች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikrteyeheyes4194
    @fikrteyeheyes4194 9 วันที่ผ่านมา +50

    ነፍስ እኮ ናችሁ የሚዲያው ግርማ ሞገስ ናችሁ ክብር በሉልኝ ሚፍታ አቤቱታ አቅርቤ ነበር አሁን ገብቶኛል ይቅር ብያለሁ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 8 วันที่ผ่านมา +4

    ሀይሚዬ አብየት የንግግር ቁጥብነት የትንሽ ትለቅ ሰነስርዓትሽ የሚገርም ነው ብርኬ ሲበዛ የዋህ ነህ❤❤❤ የነዚ ልጆች መጨረሻ አንደኔ ለማየት የጓጓ👍👍👍👍👍

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 9 วันที่ผ่านมา +18

    ልክኘቹ ቡሩዬ ሀይሚዬ ትልቅ ምክር ሰለ መከረችልን ከልብ ከልብ እንመሰግንል እግዚአብሔር መጨረሽችን የሰምሪለቹ ሁሉም እንወደቹሁለን ጉዞ ወደ ፊት ብቻ ነዉ 🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @Mekiya2
    @Mekiya2 9 วันที่ผ่านมา +46

    አላህ ካስመሳይ ጋደኛ ይጠብቃችሁ💞💞💖💖የኛ ሱሶች ጨረቃዎች💖💖💖H💝B ,አላህ ይጠብቃችሁ ሁለት ተወዳጆች❤❤❤

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 9 วันที่ผ่านมา +7

    ብሩኬና ሀይሚዬ የኔ ድምቀቶች በኡነት እደኔ የሚወዳቸው ካለ👍👍👍ደግሞ ሀይሚ ያተ እደሆነች እኛም እርግጠኛ ነን❤🥰🥰

  • @AlemazWebtu
    @AlemazWebtu 9 วันที่ผ่านมา +98

    የትንሽ ትልቅ የሆናቹሁ ልጆች 🔥💪🤗❤️🤌🥰

    • @Aየቴዲ
      @Aየቴዲ 9 วันที่ผ่านมา +1

      አወ❤❤❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 9 วันที่ผ่านมา +90

    አንችን እና ሂሉን ያለማድንቅ አይቻለም እውነት ጀግና ሴቾች ናቹ አረቆ ማሰባቹ ሴትንታቹን ክብራቹ የምታስከብሩ ጀግኖች ናቸው ❤❤ ሂሉ ና ሀይሚ እኮ ትለያላቹ እውነት ነው

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HxJd-f9m
      @HxJd-f9m 9 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 9 วันที่ผ่านมา

      በጠም😘አለህ ትልቅ ደራጀ ያድርሰቸው😘🥰

  • @wudieassheber-mn5de
    @wudieassheber-mn5de 9 วันที่ผ่านมา +12

    የልጅ አዋቂ እንደ እናንተ የለም አይቀይርባችሁ ፈጣሪ

  • @aleemlove3832
    @aleemlove3832 9 วันที่ผ่านมา +39

    ቡሩኬ እና ሀይሚየይ የኔ ጨረቃውችሁ ፈጣሪ አይለያችው❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 9 วันที่ผ่านมา +40

    ነገሮችን በትግስትን ማሳለፍ የፍለጉትን የስኬት ማማ ጫፍ ለመጎናጸፍ ይጠቅማል ሀይሚ እና ብሩክ የዘመኑ ጀግኖች ናችሁ ፍቅራችሁ ልክ አንደ አደይ አበባ ይጨምርላችሁ አይለያችሁ🌺💝🥰🙏

  • @ሂዳያSadik-y6c
    @ሂዳያSadik-y6c 9 วันที่ผ่านมา +3

    የኔአባት አይዞኝ እናትክ ርጅምእድሜ ይሰጥልኝ

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 9 วันที่ผ่านมา +31

    ሁለት አንድ አይነት ሠዎች ሁሌዬ ታስደምሙኛለችሁ የኔ ጀግናዎች 🔥🥰

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @soos6412
      @soos6412 9 วันที่ผ่านมา

      😊

  • @አላህወኪል-ዠ1ኘ
    @አላህወኪል-ዠ1ኘ 9 วันที่ผ่านมา +60

    ሁለት አድ አይነት
    ሀይሚ የኒ ጨረቃ ስወድሽ እኮ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ 😊

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 9 วันที่ผ่านมา +12

    ሐይሚዬና ብሩኬ ትላንት ጠፍታችሁ ነበር ዛሬ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል የኔ ነጉስና የኔ ንግስት ጨዋ የጨዋ ልጆች ከአንደበታችሁ የሚወጣው ቃላት እራሱ የሰዎችን ልብ ይገዛል የኔ አንደበተ ርቱዎች ስወዳችሁ በምክንያት ነው የሚዲያ ድምቀቶች

  • @Zyne-z1u
    @Zyne-z1u 9 วันที่ผ่านมา +25

    ሀይ ቡራ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን ዛሬ የተወያያችሁበትን ጉዳይ እኔ በፕራንኩ ወቅት ተናግሬ ነበር እናንተ ስላላነበባችሁት ነው ሀይሚ ያለብሩኬ ጀግና አትባልም ብሩኬም ያለ ሀይሚ ጀግና አይሆንም ይሄ ፈጣሪ የፃፈላቸው ፀጋ ስለሆነ በቃ ፀጋችሁን ተከባብራችሁ ጠብቁ።

  • @GdcdcJwdwd
    @GdcdcJwdwd 9 วันที่ผ่านมา +50

    ሀይሚዬ ቡሩኬ እመብርሀን እናቴ ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ ፅቡቃተይ❤❤❤❤🎉🎉

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 9 วันที่ผ่านมา +22

    ቡራነቴ ሀይሚነቴ የኔ አስተዋዬቺ አቤት አስተሳሠብ አነጋግር ሁሉን አሟልቶ የስጣቺሁ
    እኛም እንወዳቺሁ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤ አሏህ ከከፉ ነግር ይጠብቃቺሁ
    የጨርቃ ፋሚሊ በጣም ብዙ ትምህርት አለው በተለይ በኛ በሴቶቺ ዙሪያ በትንሺ ነግር ቶሎ ተስፋ ለምንቆርጥ እህቶቺ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @Qabbane
    @Qabbane 9 วันที่ผ่านมา +39

    Wowowo Baga nagani dhufitani akka walini bareddani gorisaa kessanifi galatoma walini umuri dhera nufi jiradha Burke ❤ Hamiyee ❤❤❤ yeroo hudduma pirak salphatu hojadha❤

    • @DemoAlshaykh
      @DemoAlshaykh 9 วันที่ผ่านมา

      Dhugaa keeti ❤❤🙏🙏

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 9 วันที่ผ่านมา +42

    የአሁን ዛራና ቻንድራ የወደ ፊት ደሞ ምርጥ ባልና ሚስት ስታምሩ እኮ አደራቹ መውደዳችን አቃቹ እንደ ሌሎች ቆይታቹ በድራማ እንዳታቃጥሉን በዚሁ ቀጥሉ ታዳጊዎቼ አደራ ከአስመሳይ ወዳጅ ይጠብቃቹ❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማሬ 🎉❤

  • @worqiteworkicho8747
    @worqiteworkicho8747 8 วันที่ผ่านมา +10

    ሐይሚ የኔ ቅመም በዚህ ዘመን የተፈጠርሽ የማትመስይ እንቁ ነሽ የሴት ጀግና ነሽ።
    ብሩክ ከሐይሚ ጋር ያለህ ነገር ለምን ግልጽ አታደርግ? አስር ጊዜ ህይወቴ ነሽ ማለት የጥሩ ወንድ ቃል አይደለም፣ በስራ አለም ነው ህይወትህ የየሆነችው ወይስ በፍቅር? አንድ ሰው ህይወቴ ነሽ የሚላትን ሰው አስርጊዜ ፍላጎትሽን አከከብራለሁ ማለት የራስሽ ጉዳይ ማለት ነው ስለዚህ አቅዋምህን ለይ ግራ ተጋብተህ እኛንም ግራ አታጋባን። ሁለታችሁንም በስለምወዳቹ እና ልክ እንደልጆቼ ስለምሳሳላቹ ነው።

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 9 วันที่ผ่านมา +76

    እንዴት እንደምታምሩ ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችው ቡቡ ሀይሚቲኮ ጀግና ሙሉ ሴት ናት ነበር ማርያምን አለማድነቅ አይቻልም ብቻ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችው ብቻ ዳይመንድ ናት ቡቡ አንተም ጀግና ነክ ማርያምን ልክእንደናቴ ልጅ ነው የምተማመንብክ የኔ የዋህ ሰው ነክ ፈጣሪ ልቦናህን አይለውጠው ወንድሜ🙏💖💖💖💪💪💪

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @soos6412
      @soos6412 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 วันที่ผ่านมา +37

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤❤

    • @user-fj7mx1jz5l
      @user-fj7mx1jz5l 9 วันที่ผ่านมา

      ሠለለሁ አሌህ ወሠልም❤❤❤❤

    • @TamkeenNoraldeen
      @TamkeenNoraldeen 9 วันที่ผ่านมา

      ሰ አ ወ❤❤❤❤

    • @MervaGobezi
      @MervaGobezi 9 วันที่ผ่านมา

      saw❤saw❤saw❤

    • @Sahiba-s7o
      @Sahiba-s7o 9 วันที่ผ่านมา +1

      ,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💔💔

    • @TGg-g5h
      @TGg-g5h 9 วันที่ผ่านมา

      ሠ አ ወ

  • @AmnaSaeed-x8c
    @AmnaSaeed-x8c 9 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ብልጥ ሴት ስወድሽ ንግግሮችሽ ሁሉ ማራኪ ናቸው የቡቡዬ ልእልት B💝H🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @Fadela-s9s
      @Fadela-s9s 8 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 9 วันที่ผ่านมา +18

    እግዝያብሄርን ማመሰግንበት ምክንያት ሃይሚ የኔ ስለ ሆነች ነው አለ ጀግናው ብሩኬ ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንድ ቀን ደግሞ አፈቅርሻለሁ ሚላት ቃል ለዛ ቀን ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamrawitZemene
      @SamrawitZemene 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemoAlshaykh
    @DemoAlshaykh 9 วันที่ผ่านมา +14

    Wow wow bagaa Nagaani dhuftni Burke ❤ hayimi ❤❤ Waaqaayyoni Umurii isni haa dheresuu Wojinin ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰👍👍💪💪🥰💯🙏🙏🙏💕💕💕🥰🥰😍💪

  • @LemlemSebhat
    @LemlemSebhat 9 วันที่ผ่านมา +6

    እውነት ጌታ ይባርካችሁ። ትክክል ብለሃል ቡራየ ይቅርታ መስጠትና መቀበል ቀላል ባይሆንም ግን ትልቅነትና ወደ ቅድስና መንገድ የሚመራን ትልቅ ክብር ወይም ከጌታ የተሰጠን ትልቅ ስጦታ ነው።

  • @Fitsetube21
    @Fitsetube21 9 วันที่ผ่านมา +54

    ሀይሚ እና ᎅራ እወዳችዋለዉ

    • @ZenatAtybe
      @ZenatAtybe 9 วันที่ผ่านมา +1

  • @BusyLine-fq4sb
    @BusyLine-fq4sb 9 วันที่ผ่านมา +64

    እኔ እናተን በጥበቃ መሞቴነው
    ሀይሚየ የኔውድ
    ብሩኬ የኔቀብራራ❤ የኔ ሚስኪን
    እወዳችኋለሁ

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UuKk-l5w
    @UuKk-l5w 9 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ጨረቃወቺ የምር እናተ ሁለት ልጆቺ ትለያላቺሁ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 9 วันที่ผ่านมา +21

    ❤❤❤❤❤ቡራዬ ሀይሞዬ እናቴ ኪናንብረት መጨረሻችሁን ታሣምርልኝ የኒማሮች በማ ያልቀው እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤