የኔ ካርታታ ዱበይ መዳም ቤት ወድቀ ሞተች😭ስራ በገበች በ8ቀኗ እድህ ሆነች ተጠንቀቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 234

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 25 วันที่ผ่านมา +8

    እፍይ ምን ይሻለነል ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ነፍሳን ይማረው ይኔ ከረታታ😢😢😢😢

  • @aktelmobile5023
    @aktelmobile5023 25 วันที่ผ่านมา +21

    እኔም እየፈራሁ ነው እክላሴ ሞቸባልተገኘሁ የልብ ድካምየኩላሊት እንፌክሽን አለብኝ ምንይዘን እንግባእያልን ቀረንን😢😢😢😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 25 วันที่ผ่านมา

      ጸልይ ስገጅ

    • @NajatHussien
      @NajatHussien 25 วันที่ผ่านมา

      አላህ ዩሽፊክ

    • @Emu-r1d
      @Emu-r1d 24 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይማርሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ውዴ

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 24 วันที่ผ่านมา

      Much wha tch

    • @Fatima-l8x
      @Fatima-l8x 24 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ እኔም የልብ ኬዝ አለብኝ አላህ ይርዳን ፈርቻለሁ😢😢😢😢😢

  • @FatimaF-j8q
    @FatimaF-j8q 19 วันที่ผ่านมา +1

    አላህወቶተመቅረትይጠብቀን እሳንምጀነትንይወፍቃት ቤተሠቦቼንምሶብርይስጣቸዉ እኔንምልቤንያመኛል የታመመዉንሁላአላህያሽረዉ በሠላምለሀገራቺንያብቃን

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 25 วันที่ผ่านมา +5

    ያአላህ ያረቢ አላህ ይራሃማት ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

    • @KadjaAhmed
      @KadjaAhmed 24 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንን ያረብብብብብ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @KadjaAhmed
      @KadjaAhmed 24 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንን ያረብብብብብብ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Yohh-r6o
    @Yohh-r6o 25 วันที่ผ่านมา +10

    መጬራሽችንን ያሳምሪልን😭😭😭😭😭

    • @ShowNogosi
      @ShowNogosi 23 วันที่ผ่านมา

      😮😮😮

  • @TTt-oy5km
    @TTt-oy5km 25 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ይራሀምሺ የኒከርታታ ይብላኝ ለቤተሰብሺ እዱናፈቁ ቀሩ

  • @zinabu7286
    @zinabu7286 25 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን ነብስ ይማር

  • @ZinetM-k4f
    @ZinetM-k4f 25 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢ዋ ነፍሴ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @rasharasha244
    @rasharasha244 25 วันที่ผ่านมา +2

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን

  • @YihunlebegonewYihunlebegomew
    @YihunlebegonewYihunlebegomew 22 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን አውይይይ ወቶ መቅረት

  • @SekinaSeku-c9r
    @SekinaSeku-c9r 24 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም

  • @Aishah000-w9c
    @Aishah000-w9c 22 วันที่ผ่านมา

    አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን😭😭😭😭

  • @Aisha-q4t4b
    @Aisha-q4t4b 24 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ 😢😢😢😢😢😢 አላህ ይዘንላት😢😢😢 እህቴ አላህ አፊያ ያድርግሽ

  • @MrVip-k2b
    @MrVip-k2b 19 วันที่ผ่านมา

    አላህየ. መጨረሻ የን አሳምርልኝኝኝ😢😢

  • @AsnakoAlhammadi
    @AsnakoAlhammadi 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ይጠብቀን ውዴ እኔም ልክ እዳች ነው የሚያመኝ በጣም በሰላም አገራችን ያብቃን

  • @HegajoHedajo
    @HegajoHedajo 24 วันที่ผ่านมา

    ፍጣሪ ሁይ ያርቢ የርሂሙ የክሪሙ ወተን ክመቅርት ያርብ ያርብ አተጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሏህ ነብሱን ይማራት የአሏህ የአሏህ የአሏህ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @Almanal-q5b
    @Almanal-q5b 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢አቤቱ አቤቱ ጌታሆይ ወቶ ከመቅረት አንተው ጠብቀን የኔ ከርታታ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw 18 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ይኑረው አንጂ ከመጣች 7አመቱ ነው 8ቀን ላልሽው

  • @Amina-v9m
    @Amina-v9m 14 วันที่ผ่านมา

    ያረብ መጨረሻየን አሣምርኝ😢😢😢

  • @zumra-j5j
    @zumra-j5j 23 วันที่ผ่านมา

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @YihunlebegonewYihunlebegomew
    @YihunlebegonewYihunlebegomew 22 วันที่ผ่านมา

    እህታለም ነብስሽን ይማረው

  • @marifaaihulam
    @marifaaihulam 22 วันที่ผ่านมา

    ያረብመጨረሻችንንያሣምርልንእሡአንምአላህለጀነትይበላት

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 20 วันที่ผ่านมา

    ረሀቡ ድካሙ ሁሉም እድሜ ያሳጥራል😢

  • @TaibaMohmad
    @TaibaMohmad 24 วันที่ผ่านมา

    ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን

  • @AminaAmina-y6x
    @AminaAmina-y6x 23 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ አብሽሪ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @semhalsara2133
    @semhalsara2133 21 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢ነፍሳን ይማረው

  • @Tigist-l9j
    @Tigist-l9j 23 วันที่ผ่านมา

    አይድረስ ነው 😥ነፍሷን ይማረው 😭😭

  • @አታዬ
    @አታዬ 24 วันที่ผ่านมา

    ነብስ ይማር ያሳዝናል ፈጣሪ ይጠብቀን ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጠልን

  • @MrVip-k2b
    @MrVip-k2b 19 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይማራት😢😢😢

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y 25 วันที่ผ่านมา

    በስመአም ወቶ ተመቅረት አተጠብቀን ጌታየ😢😢😢😢😢

  • @zayedanassir7534
    @zayedanassir7534 23 วันที่ผ่านมา

    አራ በአላህ ፎቶዋ አንሱ አላህን ፌሩ

  • @KadjaAhmed
    @KadjaAhmed 24 วันที่ผ่านมา

    ያረብብብብብብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😭😭😭😭😭😭

  • @ነኢማሠይድ-አ1ጀ
    @ነኢማሠይድ-አ1ጀ 22 วันที่ผ่านมา

    የአላህ አላህ ይጠብቃን

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ነፍሳን ይማረው

  • @HayatMohamed-d7f
    @HayatMohamed-d7f 24 วันที่ผ่านมา

    ያጎቴ ልጅ የኔ ከርታታ

  • @Alima-r6j
    @Alima-r6j 25 วันที่ผ่านมา

    የኔ ከርታታ አላህ በጀነት ያኑራት

  • @ZenbZenba
    @ZenbZenba 25 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይራህመት እናአልላህ ወእኔ እላህራጅኡን። ወተ ከመቀራት ይጠበቅን

  • @SnaietDame
    @SnaietDame 25 วันที่ผ่านมา +1

    Uffffff yamal be Ewenate 😢😢😢egzbeyer amelke yetbegen

  • @AgikcfXhgch
    @AgikcfXhgch 11 วันที่ผ่านมา

    ነፋሰ ይማር

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ተክፉ ሁሉ ይጠብቀን እህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @NewVip-dt2rc
    @NewVip-dt2rc 24 วันที่ผ่านมา

    የኔከርታታ.አይዱኒያ.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hatebelete
    @hatebelete 22 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቀን ያረብ 😢

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y 24 วันที่ผ่านมา

    አግዚአብሔር ሆይ አደር ዎቶ ከምቅርት 😢😢😢😢😢😢😢uuuufff የመል 🙆😭

  • @AminaAmina-f8t
    @AminaAmina-f8t 24 วันที่ผ่านมา

    አለህ፡ሆይ፡የሁለችንም፡መጨረሸ፡አንተ፡አሰምርልን፡የረብ፡አንተ፡አአለም

  • @BelgTsega
    @BelgTsega 24 วันที่ผ่านมา

    ነብስሽን ይማረው ስቃይሽ በምድር ይቅር የኔከርታታ

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ወጥቶ ከመቅረት ይሰወረን ለህታችን ነብስ ይማር

  • @SakinaSultan-z8m
    @SakinaSultan-z8m 22 วันที่ผ่านมา

    የረቢ የአለሀ 😢😢😢

  • @kshuohffhj8420
    @kshuohffhj8420 24 วันที่ผ่านมา

    አላህ ወቶከመቅረት ይጠብቀንያረብ😢😢😢 የኔህትአድምክር ልምከርሽ ያኼራዋ እህትሽ ስለሆኩ ኒቃብለብሰሽ ስላየሁሽደስብሎኛል ግን አለባበስሽን ሙሉ አድርጊዉ እጀሙሉ ልብስ ልበሽ ሰዉነትሽን እማስገምትልብስ አትልበሺ እኔም እዳችነበር የምለብሰዉ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ አለባበሴን አስተካከልኩኝኒቃብየለበሳችሁእሥቶች አለባበሳችንሙሉ መሆን አለበትእጀሙሉ ልብስና ሰፊልብስ ነዉ መልበስያለብን እኔ ከናተ የበለጥኩኝ አደለሁም አላህሁላችንንም ኢማናችንንሙሉ ያርግልንአብሽሩ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SterPhone
    @SterPhone 24 วันที่ผ่านมา

    ፍጣር ሆይ ለአገራችን አብቃን አደር

  • @seadaKebede-c9w
    @seadaKebede-c9w 25 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይይይይ የኔ ከረታተ ሰደት ኧረረረረረ

  • @SsXx-jx8hs
    @SsXx-jx8hs 21 วันที่ผ่านมา

    መጨረሻንያሣምርልን

  • @Tsige-xv9rf
    @Tsige-xv9rf 24 วันที่ผ่านมา

    እዉይ ሓፍተይእግዚአቢሄር ነብሰኺ አብገነት የንብሮ

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l 25 วันที่ผ่านมา

    ያማል ስደት እፍፍፍፍፍ 😭😭

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 24 วันที่ผ่านมา

    ኢኒሊላሂወኢናኢለይሂራጀኡን።።። የጀነትፍርዶስይወፍቅሽ ቤተሰቦቿንአላህሶብሩንይስጣቸው

  • @NAFISA-u4u
    @NAFISA-u4u 25 วันที่ผ่านมา

    የወይት አገር ልጅ ናት ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን

  • @ትግስትአንሽሶ-መ4ጀ
    @ትግስትአንሽሶ-መ4ጀ 24 วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @AminaAmina-f8t
    @AminaAmina-f8t 24 วันที่ผ่านมา

    አለህ፡ጀነተል፡ፍርደውስን፡ይወፍቅሽ

  • @tamerali3218
    @tamerali3218 25 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያሣካልሺ ውደ

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 23 วันที่ผ่านมา

    እግዞ😢😢😢😢

  • @SudeysKedru
    @SudeysKedru 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @TizitaTadese-u7o
    @TizitaTadese-u7o 24 วันที่ผ่านมา

    😢ሁላችሁም ህመም ነው የሆነ ነገር እማ

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 25 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይረሃማት😢

  • @Emamaአበሻ-v3r
    @Emamaአበሻ-v3r 24 วันที่ผ่านมา

    እውነት በጣም ያሣዝናል ።

  • @BdhgsVdhsg
    @BdhgsVdhsg 19 วันที่ผ่านมา

    አላህይራህማት

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ 25 วันที่ผ่านมา

    አህለን ወሳሂለን አላሂ ይጠበቅን🎉

  • @FhDu-xd3qv
    @FhDu-xd3qv 15 วันที่ผ่านมา

    ኢናሊ ላሂ ወኢ ናሊ ላሂ እራ ጆኦል😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😥😥😥😥💔💔💔💔

  • @AmdisaAppi
    @AmdisaAppi 20 วันที่ผ่านมา

    Abshir❤❤❤❤

  • @DibbaUae-r8w
    @DibbaUae-r8w 23 วันที่ผ่านมา

    ኢና ሊላህ ወኢና ሪጁና 😢😢😢😢😢😢

  • @saidaithupia2599
    @saidaithupia2599 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን👌

  • @NajatHussien
    @NajatHussien 25 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቀን ስደት ፈተና ነው

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 24 วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @Fatma-x7t7m
    @Fatma-x7t7m 24 วันที่ผ่านมา

    መነገጃ አርጋቹሆት አላህ ይይላቹሁ

  • @mariamm8239
    @mariamm8239 21 วันที่ผ่านมา

    Yamal miskin😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @IiAria-q5u
    @IiAria-q5u 24 วันที่ผ่านมา

    Subhaanallla 😢😢😢😢😢

  • @KadijaAhmed-d3u
    @KadijaAhmed-d3u 25 วันที่ผ่านมา

    አሚን ያረብ

  • @remrem5369
    @remrem5369 24 วันที่ผ่านมา

    Allah yekederew aykerm medanitm btwesji allah kefeleve

  • @AmeenaSaiyd
    @AmeenaSaiyd 21 วันที่ผ่านมา

    ኢናኢለይና ወኢላረጁኢን አላህ ይጠብቃን ያረብ

  • @mizna-on7px
    @mizna-on7px 23 วันที่ผ่านมา

    Ayisho ❤❤❤

  • @ميمونه-س2ط
    @ميمونه-س2ط 24 วันที่ผ่านมา

    Allha yexabikani ☝️

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 25 วันที่ผ่านมา

    ዶክተሩልክነው ያለሺ እራስሺን ጠብቂ

  • @shimelsshawol3146
    @shimelsshawol3146 23 วันที่ผ่านมา +1

    Ye Allah Allah yizenlsh

  • @ToybaaweluAli-o6m
    @ToybaaweluAli-o6m 24 วันที่ผ่านมา

    ያረብ

  • @Mayimuna-k6b
    @Mayimuna-k6b 22 วันที่ผ่านมา

    Uuuufa😢😢😢😢

  • @Rahelተመስገን
    @Rahelተመስገን 23 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ወቶ ከመቅረት እሱ ይጠብቀን ነፍሷን ይማር 😢😢😢😢😢😢😢

  • @tablusht3048
    @tablusht3048 25 วันที่ผ่านมา

    በስማም ፍቶ የተነሳችበት እኮ ብህራ ነዉ

  • @SefanJimmaa-k2h
    @SefanJimmaa-k2h 24 วันที่ผ่านมา

    Yaa Allah 😢🤲

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 24 วันที่ผ่านมา

    ጣፋጭ ምግብ መብላት አቁሙ የልብ በሺታ ይሆናል::በድንገት የሚገድል እሱ ነው::አተክልት ተመገቡ እህቶቼ::

  • @HawaAli-td1db
    @HawaAli-td1db 25 วันที่ผ่านมา

    የኔ ከርታታ

  • @AyshaBaderu
    @AyshaBaderu 25 วันที่ผ่านมา

    Ayezsh ehte😢😢

  • @burtukanfanta7444
    @burtukanfanta7444 24 วันที่ผ่านมา

    Ayizosh❤

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 22 วันที่ผ่านมา

    ግፌት ነው

  • @desbelegango5220
    @desbelegango5220 25 วันที่ผ่านมา

    So sad R.i.p 😢😢😢

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 24 วันที่ผ่านมา

    Amen
    Rip😢😢😢uufffff

  • @SarahHaithem-x3j
    @SarahHaithem-x3j 25 วันที่ผ่านมา

    Weyy😢😢😢

  • @KsaSaid
    @KsaSaid 24 วันที่ผ่านมา

    አገርአዳገቢተብ ለሻል ግቢያ

  • @ميمونه-س2ط
    @ميمونه-س2ط 24 วันที่ผ่านมา

    Enalilahi. Woina, elahah, rajuni😢

  • @RhametHabtemuመካነሠላሟ
    @RhametHabtemuመካነሠላሟ 24 วันที่ผ่านมา

    ሽታእሡየለበሽዉልብስሽእንላይጠልቤዉበሌላከርር፣ሥሥነዉ፣ከዉስጥየለበስኩትያሳያል አችእደትለበሽዉ፣አንድሁለቀንለብሽዉ፣ተዉኩት፣ኮሜትንካየሽመልሽልኝ፣ቁጥርሽንላኪልኝወይም

  • @Madina-y1g5x
    @Madina-y1g5x 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @HalemaSaaed
    @HalemaSaaed 25 วันที่ผ่านมา

    ነፍሰይማረ

  • @HmdeahKsa
    @HmdeahKsa 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @almasmas6481
    @almasmas6481 24 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔