ፍርዶስ ትዳራችን እንዳይበተን ከሚድያ ራቅልኝ ብላ አለቀሰች😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @nasrtube9523
    @nasrtube9523 2 ปีที่แล้ว +430

    ውድ ቤተሰዎቼ ሆን ብለው በሚዲያ ያልሆነ ወሬ የሚያናፍሱትም አላህ ቀልብ ይስጣቸው

    • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
      @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 2 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል አላህ ይቅር ይበለን

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 ปีที่แล้ว +9

      አሚን ደግመህ እንዳትመጣ ስማት እኔ ከፍርዶስ ጎን ነኝ

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +10

      አሚን አብራችሁ ስሩ በራሳችሁ መተማመን አለባችሁ ።

    • @ፋፊወሎየዋአማራዬኩራቴ
      @ፋፊወሎየዋአማራዬኩራቴ 2 ปีที่แล้ว +5

      ኸረ ከሚዲያ አትራቅ እደዉም ከሚዲያ ተራክ ተፋቱነዉ የሚሏችሁ አትራቅ

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +12

      @@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ እንደውም እሷ መደበቅ አለባት እሱ ይስራ ወይም አብረው ይስሩ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 ปีที่แล้ว +119

    ናስርም ተረዳት ስለምትወድህ ነው አላህ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ እኔ እንዳንች ሰለምቴ ነኝ የ7 አመት ትዳሬ ፈርሷል አላህ የተሻለውን እንደሚሰጠኝ አላህ አምናለው /ومي يتقي الله يجعله مخرجا

    • @كنفيكون-ت2س
      @كنفيكون-ت2س 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ

    • @ኡሙአብደሏህወሎየዋ
      @ኡሙአብደሏህወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ እህት አይዞሽ አሏህ የተሻለዉን መልካም ባሪያዉን ይስጥሽ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 ปีที่แล้ว +2

      የሚበጂሽ ከሆነ አሏህ ነገራቶችን ያመቻችልሽ እማይጠቅሙሽ ከሆነ አሏህ የተሻለና የሚበጂሽን ይስጥሽ ኢነሏሀ መአ ሷቢሪን መልካሞች የመልካሞች ናቸው አብሽሪ በርች ኦክቲ ፊላህ

    • @فاطمهحبش-ق7غ
      @فاطمهحبش-ق7غ 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል እቴ ወየርዙቁሁ ሚን ሀይሱ ላ የህተሲብ

    • @ليلىجابر-ق7م
      @ليلىجابر-ق7م 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ

  • @ረምላ-ኈ8ቈ
    @ረምላ-ኈ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +98

    አንቴ ምድያ ካልወጣሁ ብለህ ከምትከራከር እማን ካለህ ምስትህም ምድያ ላይ ተጥዳ የሁሉም ወንዶች አይን ማረፊያ ከምትሆን ለብር ብላችሁ ወንጀል ከምትሰበስቡ የምጠቅማችሁን ቁረአን ዲን ብታስተምራት ከይር ነው የምስትህ ሀቅ አለብህ ትጠየቅበታለህም

    • @ኡሙአብደሏህወሎየዋ
      @ኡሙአብደሏህወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል እሷ የድን ግንዛቤ ያንያክል ይኖራት አይመስለኝም እሱ ነዉ ሊሰትራት ሊያስተምራት የሚገባዉ ጭራሽ በሚድያ ልዉጣ ብሎ ክርክር ተሚገጥማት እንደዉም በደስታ ተቀብሎ እስከሷ ከሚድያ ማራቅ ነበር ያለበት

    • @LAL-fn8zv
      @LAL-fn8zv 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰህ

    • @vusumziherbert4328
      @vusumziherbert4328 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክሊ

    • @мєимнммєутвє
      @мєимнммєутвє 2 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @fetihassen9317
      @fetihassen9317 2 ปีที่แล้ว +1

      Tekkle selmet nate

  • @madiyoutube2659
    @madiyoutube2659 2 ปีที่แล้ว +2

    ደበረሽኝ በጣም በሆነው ባልሆነው መኮፈስ ይደብራል ለራስሽ ማን ፈቀደልሽ ሜዳ ላይ መውጣት

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 2 ปีที่แล้ว +38

    ~በመጀመሪያዉ 10 ቀናት ከታዘነላቸዉ;
    ~በሁለተኛዉ 10 ቀናት ከማርካቸው
    ~በሶስተኛዉ 10 ቀናት ከእሳት ነፃ ከምትላቸው
    ባሮችህ መካከል አድርገን አላህዬ♥
    ረመዷን (12)😥
    እስክ ዱአ አርጉ

  • @ጦይባነኝኢልምፈላጊዋ
    @ጦይባነኝኢልምፈላጊዋ 2 ปีที่แล้ว +135

    ኧረረረረረረ ቅናት
    ደብቂ በእጅ የያዙት መዳብ ከወርቅ ጋር እኩል ይባላል።
    የናስር አድናቂዎች አፋችሁን ያዝ

    • @ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ
      @ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ 2 ปีที่แล้ว

      ተጀመረ ኡኡኡኡ

    • @Rahma-rj8wv
      @Rahma-rj8wv 2 ปีที่แล้ว +1

      አስም

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 2 ปีที่แล้ว +15

      እናቱ ወድነው ወይስ ሴት ከሚድያመራቅ ያለበት

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ ደምሪኝ እህት

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

  • @ekram2819
    @ekram2819 2 ปีที่แล้ว +78

    ረባክሽ አታካብጁ ወለቀዷ ወልቀድር ነው በአላህ ተማመኒ ሱባሀን አላህ

    • @jamanisjamanis2309
      @jamanisjamanis2309 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክልልልል

    • @ekram2819
      @ekram2819 2 ปีที่แล้ว

      @@jamanisjamanis2309 እስከመጨረሻው ያንቺ ነው ብሏት ከሆነ አላህ የትም አይሄድም ወላሂ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +136

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

  • @mmedina6068
    @mmedina6068 2 ปีที่แล้ว +47

    ፈራሽደ ፊፊየ 😂😂😂😂😂😂 አይዞን እኛስ ላጤወቹ አይሞቀን አይበርደን 😂😂 የኔ ውድ ቀደረሏሁወመሻዕ አላህ የቀደረው ነገር አይቀርም በአላህ ተማመኝ አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያርግላችሁ

  • @sfsddf9252
    @sfsddf9252 2 ปีที่แล้ว +3

    መረሺ ደብቂ አንዲቱ መጥታ እዳመነጪቅሽ ዋ ይደብቁትም በቃነዉ ቡሀላ መጥተሺ እዳታለቃቅሺ ምርር ብሎናል ማባበሉ እኔም ደብቄነዉ ያለሁት

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  2 ปีที่แล้ว +33

    ጉድ መጣብን ዘንድሮ ሹ ሀዳ🙄

    • @Nነኝየስልጤዋወረቤናፋቂ
      @Nነኝየስልጤዋወረቤናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ምንም አይፈጠርም

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +5

      በራስሽ መተማመን አለብሽ ዲንሺን ተማሪ ቁርአን ቅሪ

    • @ቢንትአህመድነኝየወለ-ዐ2ወ
      @ቢንትአህመድነኝየወለ-ዐ2ወ 2 ปีที่แล้ว +3

      ፍርዳስ አብሽሪ እህቴ ሁሉም ስው የራሱን ሂወት ነው የሚኖረው ///ሹ ሀዳ ክክክክክ

    • @umuneg
      @umuneg 2 ปีที่แล้ว +3

      ይልቅ እሷን ከሚዲያ ቆጥባት ናስር እናደሞ ሁሉም አሏህ የቀደረለትን ነው የሚኖረው በዚ መሄዲ የለባትም ከሚዲያ መራቅም ካለባት ፌርዶስነች የነ ብሬክስ ነገር ለሁሉም ባለትዳር ት,ት ሊሆን ይገባል የባለትዳር ገመና ከአልጋ አያልፍም ይሉ ነበር ቤተሠቦቻችን ብቻ አላህ ልብ ይስጠን

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 2 ปีที่แล้ว

      በየቀኑ አታኩርፍ ሀራም ነው ግልፁን ተናገር አላህ የቀደረው ነው የሚሆነው ወጣ አልወጣ መብቱን አትጋፍ

  • @ኡሙአብደሏህወሎየዋ
    @ኡሙአብደሏህወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +100

    ያለማመን አይደለም ወንድሜ ተረዳት የእሷ ደግሞ ለየት የሚያደርገዉ ሠለምቴናት በመካከላችሁ የሆነ ነገር ቢፈጠር ከባድ ህይወትነዉ የሚሆንባት በሚድያ ብዙ አሳዳጊ የበደላቸዉ ክስ ያልተባሉ ሴቶች አሉ አሏህ የወሰነዉ ነዉ የሚሆነዉ ናአም ወላኪን ከእኛ ሰበብ ማድረስ ይጠብቅብናል ተረዳት የምትናገረዉን አትቆልምምባት ሴትልጅናት ትልቅ አማና አለብህ ዉዱነብይ አደራ ብለዋችኋል ወንዶች ስትር ብላችሁ ቤታችሁን ያዙ።

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @eimumuradyoutube9756
      @eimumuradyoutube9756 2 ปีที่แล้ว +2

      ልክብለሻልተመቸችሁኝ

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 ปีที่แล้ว

      ክስ ያልተባሉ ሴቶች ክክክክክክክ ብቻ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@eimumuradyoutube9756 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ

    • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
      @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 2 ปีที่แล้ว

      ትክክክል

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 ปีที่แล้ว +60

    ይቺን ኮመት የምታነቡ በመሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ በሙሉ ከድገት አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ወዶቼ ☑️

  • @ጦይባዩቶብ
    @ጦይባዩቶብ 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ አስተሳሰብ አለህ እዳተ ያለውን ውድ ያብዛው አችግን ትንሽ ይቀርሻል በአላህ ተወከሊ

  • @ሙአዝሀቢቢ
    @ሙአዝሀቢቢ 2 ปีที่แล้ว +38

    አላህ ፈቅራችሁን ለዘላለም ያደርግላችሁ ቀዳ ወልቀደር የሚባል ነገር አለ እራስሽን አሳምኝ እና ተማምናችሁ መኖር ይሻላል 😍

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 ปีที่แล้ว +50

    ፊርዱስ ባልሽን ደብቄ እህቴ የሚዋጣሽን ትክክል ነሺ
    ጥሩ አይደል አይን ሀቅ ነው ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    👍እኔ ከፊርዱስ ጎን ነኝ 👏

    • @jemilatube9272
      @jemilatube9272 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ከሷ ነኝ መውጠት ዬለበትም ከለችው መውጠት ዬለበትም

    • @hytoubhytoub536
      @hytoubhytoub536 2 ปีที่แล้ว

      @@jemilatube9272 ደብቃ የት ልታደርገው እሱ ሌላ ካሰበ እ ከሚዳ ቢርቅ ከሌላው እንደት ነው ሸሽጋ ምትኖረው ከማህበረሰብ

    • @ያሩብሰአዲኒ
      @ያሩብሰአዲኒ 2 ปีที่แล้ว

      እረ ፈርዶስ እኔን ያየ እዳያይብሽ ።ያሁን ግዜ ሴቶች ልጥፍ ታሉ መላቀቅየለም

    • @modinaibrahim685
      @modinaibrahim685 2 ปีที่แล้ว

      አው እኔ ከፍረዶስ ጎንነኝ ጡሩ ብላለች

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 ปีที่แล้ว +34

    እሱሳይሆን አንች ነሽ ከሚዲያ መቅረት ያለብሽ እህታችን እና ሲቀጥል እምነት ይኑራችሁ ሌላዉ ደሞ የቤታችሁን ችግር ሚዲያ አታውሩ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @madinharapo8702
      @madinharapo8702 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ሴትልጅ ናት መደደበቅያለባት ክክክክክየተገላቢጧሺ ኑሮ አንተተደበቅ እኔልታይ ክክክክ

    • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል
      @ያማራዋነኝየወሎጠበለል 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ😁

    • @ድንቅሴቶች
      @ድንቅሴቶች 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል እሶ ናት መራቅ ያለባት ሴት ልጂ ናት በዛ ላይ ችግርም አለባት ነገረኛ ነገር ናት ስለዚህ በዚህ ሁኔታ ብዙ ኮሜንት ብዙ ሲሎት በዛ ይብስባታል ተሰትራ መቀመጥ አለባት

    • @ራህመት-ደ3ኈ
      @ራህመት-ደ3ኈ 2 ปีที่แล้ว

      @@madinharapo8702እውነት ነው እህት

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 2 ปีที่แล้ว +64

    ማትዋሹ ምርጥ ጥንዶች እናንተ ናችሁ እስካሁን እንዳየሁት ምርጥ ምርጥ ነገር አቅርቡልን እንወዳቹዋለን በርቱልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

    • @hayemiethiotube3564
      @hayemiethiotube3564 2 ปีที่แล้ว

      እስማርት ውሸት ቀስ እያለ ነዉ የሚወለደው

    • @Tube-xr2nv
      @Tube-xr2nv 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @hubihubi3800
    @hubihubi3800 2 ปีที่แล้ว +2

    ናስር ጀዛከሏህ ኸይር ሀቂቃ ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ንግግር ነው የተናገርክ አላህ ከቀደረው ውጭ ሚፈጠር ነገር የለም ነው ያልክ ትክክል ነህ ጀሊሉ ከቀደረው ውጭ ምንም ነገር አይፈጠርም።
    በአላህ ውሳኔ እመኝ ፋፊዬ 😔😞

  • @abhgt6919
    @abhgt6919 2 ปีที่แล้ว +1

    በፈጣሪ እመኝ እንጂ ከሶሻል ሚዲያ ውጪ እኮ ላደርግ ይችላል እሱ ፈጣሪ ካልፈራ እና ናርዶስ ረጋ በይ አትጠራጠሪ ሁሉን በፈጣሪ ላይ ጣይ ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ነው የሚሆነው ስለዚህ መጥፎ ነገር እንዳይገጥመው ፅልይለች እንጂ ከሚድያ ጥፍ አትበይው

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +64

    ትዳራቹን ከሰው ትዳር ጋር አታነፃፅሩ ሀያቲ አላህ ትዳራቹን የአሊና የፋጢማ ትዳር ያድርግላቹ ሀያቲ ተማመኑ ናስርም ተረዳት ስለምትወድህ ነው የምትሳሳልህ

    • @asiay8063
      @asiay8063 2 ปีที่แล้ว

      እቤት ፅባይህ ደስ ትላለህ እሱም ውዳ እይደለም እተን ይምስልክ ባል ሚዲያለይ ማውጣቴብለነው ውናው መትማምን ነው

    • @murshidatube1147
      @murshidatube1147 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ውድ ደምሪኝ

    • @hgdch976
      @hgdch976 2 ปีที่แล้ว

      ሰሪ

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 ปีที่แล้ว +126

    የሁሉም አድአደለም ውዶች ተማመኑ ተዋደዱ❤❤👍

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል በተርፍ ይቱቤንደምሪኝ🌹🌹

    • @fikirtube4084
      @fikirtube4084 2 ปีที่แล้ว

      Nay endamamar

    • @Tube-xr2nv
      @Tube-xr2nv 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @nuryimam7173
    @nuryimam7173 2 ปีที่แล้ว +23

    የኔ ምስኪን ግልጽነቶል. ውደድላላት ስለምትወድህ ነው እንደኔ የራሳችሁ ውሳኔ ነው እናንተ ናችሁ ውስጣችን የምታውቁት

  • @hajerkitchen178
    @hajerkitchen178 2 ปีที่แล้ว +4

    አትሳሳቺ እህቴ መራቅ ካለብሽም አንቺ ነሽ እንደውም ከሚድያ መራቅ ያለብሽ !!! ሴት ልጅ መሰተር እንጂ አደባባይ መውጣት የለባትም በሸሪያችን. ይሄን ደሞ አንቺ ብዙ ላታውቂው ትችያለሽ ናስር አንተ ልታስረዳት እና ልታስተምራት ይገባል.

  • @fatuma5472
    @fatuma5472 2 ปีที่แล้ว +1

    Fatuma ያላህ ባሪያ በድኔ አልደራደርም ፊዳ እሆናለሁ
    1 second ago
    ሴት ወላ ወድ ከሜድያ የሚርቀዉ የሚለዉ ⁉ደሞ ቅናት እዳለሁኖ ግን መተማመን ይኑረን ዘሎ ጥርጣሬ የሽይጧነዉ ችግርሽን በዉስጥጅ በሜዲያ አታዉሪ የሚያጣላጂ የሚያስታረቅ ብዙም የለም ካየሽ ኮመቴን

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 2 ปีที่แล้ว +34

    😁😁😁 በገመድ ታስረኝም እደሁ ስትል አሳከኝ አቡ#ቢላል ሁለታችሁም ራቁ በተለይ ሴት ነች መሠተር ያለባት ይህ የኔ እና የሸሪአው ብይን ነው

    • @حليمةزين
      @حليمةزين 2 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ክክክክክ
      በገመድ እስሪው

    • @ZD8679
      @ZD8679 2 ปีที่แล้ว

      ሀሳብሽ 👍

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 2 ปีที่แล้ว +66

    አብሽሩ በራስ መተማመንካለ አላህን መፍራት ነው ውዴታቹ እስከ መጨረሻ ያድርግላቹ

    • @khjg2387
      @khjg2387 2 ปีที่แล้ว +1

      አነዲ ሴት አመጢተ ቢረክ አድሪገት

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰኪነኘ ማማ ደመርኩሸ ደመርኘ ወዴ

    • @sekinatube5180
      @sekinatube5180 2 ปีที่แล้ว

      @@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ ኢሻአላህ ኮሜት ተይልኝ የምወድሽ እህቴ ክበሪልኝ💐🙏

    • @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
      @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sekinatube5180 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ

  • @ሀዩቲናyoutube
    @ሀዩቲናyoutube 2 ปีที่แล้ว +29

    እህቴ ትዳራቹ አላህ ይጠብቅላቹ ትዳርሽ ከሌላ ትዳር አታወዳድሪ ነስር በሳል ልጅነው ግን አማና የፈለገ ነገር ቢፈጠር የባልሽን ሚስጥር እዳታወጭው አስተውይ ባልሽ ጀነትሽ ነው

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 2 ปีที่แล้ว +1

    No No ናሥር ሙህተረም ዲንያለው አሣቢነው ቆይ ግን ይቅርታ ፊርዶስ ይሄ እራሡ እንዲህ መቅረብየለም አይደለም ተዉ ውዴ ፊርዶሥ ትዳር ትዳርነው ዩቱብ ሥራመሆኑን እወቂ አይደለም አንቺ ጠንካራ ባለትዳር መሆንአለብሽ እሺ እደኔ የቤት ገበናችሁን አታውጡነው ባይነኝ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውድ ማማየ አሳዘነችኝ አብሽሪ ሂወትሽን ከሰው ሂወት አታወዳድሪው ባልሽ አስተዋይ እርጋ ያለ አላህን እሚፍራ በቀዳ ና ቀድር እሚያምን ነው እላሎቹ ጋር እኩል አታርጌው ግንፅነትሽ ጥሩ ነው አብሽሪ ዱአ አርጌ ነስርየ አማና እዳታስክፍት ወድሜ ችግር ቢኖር እኮ ታገሳት

  • @سعدابراهيم-ك5ز
    @سعدابراهيم-ك5ز 2 ปีที่แล้ว +15

    እኛ ሙስሊሞች ነን እንዲህ አይነት አታውሪ በአላህ እጂ ነው ሁሉም በደብ አርገሽ እመኚው በአላህ እምናምን ሰው ነን በጣም አሳቅሽኝ

  • @አላህዬእዘንልኝ
    @አላህዬእዘንልኝ 2 ปีที่แล้ว +43

    ፍርዶሰ ዋናው የልብ ተቅዋ ነው ነሰር እንደዚህ አይነት ነገር አይንካካው አላህ አይለያቹ ቢላልም አላህ ያሳደገው🙏🙏🙏🙏። እወዳቹዋለው 😍😍😍😍

    • @mesitube1679
      @mesitube1679 2 ปีที่แล้ว +1

      Wude demring

    • @ኡሙአብደሏህወሎየዋ
      @ኡሙአብደሏህወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

      አይነካም አትበይ አሏህነዉ የሚያዉቀዉ መጨረሻችንን የሠዉ ፍፁም የለም

    • @rehmamare1995
      @rehmamare1995 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኡሙአብደሏህወሎየዋ ትክክል

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኡሙአብደሏህወሎየዋ ትክክክ መሠሠት በሳውልጅ ያለ ነው ፍፁም ዬለም

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +9

    የአንቺ እና የነሱ ትዳር ምን አገናኚው እናተ ሙስሊሞች ናችሁ ናስር ደግሞ በጣም ጎበዝ ነው ሰነስረአት ያለሁ ልጂ ነው ።

    • @tonyantoury7834
      @tonyantoury7834 2 ปีที่แล้ว

      muslim aybesm bemefatate😂😂

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 2 ปีที่แล้ว +2

    እድለኛ ነሽ እኮ አስተዋይ የተረጋጋ 😍😘❤❤🙏🙏ዋናዉ መተማመን ነዉ😘የቤታቹን ገበና አደባባይ እንዳታሰጡ😳😳አደራ

  • @ያአላህበመዳፍነኝ
    @ያአላህበመዳፍነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ስልክሽን በየት አገኛለሁ።

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 2 ปีที่แล้ว +55

    ከወደደሸ የትም ጠሎሸ አይሄደም ሙሰሌም አይለከሰከሰም

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

    • @birhanyemane8097
      @birhanyemane8097 2 ปีที่แล้ว +1

      የሚያሰሩ አረቦች አይደሉም እንዴ እህቶቻችን የሚያሰገድደት እህቴ በማንኛውም ሐይማኖት ባለጌ አይጠፋም።

    • @bilalteacher5192
      @bilalteacher5192 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢሳም ሀበሻ ክርስቲያነው ከሀይማኖት ጋር ለምን ታገናኛላችሁ

    • @txm8826
      @txm8826 2 ปีที่แล้ว

      @@birhanyemane8097 አዉ በብዛት ከፍሮች ላዝህ ነገሪ ቅርብ ነቹ

    • @banchukonjo4974
      @banchukonjo4974 2 ปีที่แล้ว +4

      መስሊም አይልከሰከስም አላለችም😂😂😂 ለማያቅሽ ታጠኝ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 2 ปีที่แล้ว +22

    ባላህ ተመኪ አላህ እፈቀደዉ ድርሰ ነዉ የሚኖረዉ እህት አቸብቻ ባልሸን ተከባከቤ በምክክር ፍቶ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @GhGh-dz9eh
      @GhGh-dz9eh 2 ปีที่แล้ว

      ነሲሮ ሚርጥሰሁነሁ. አታኪሁ. በጠሙአበሺሩ

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 2 ปีที่แล้ว +50

    ዋናው ልብ ነው እጅ ከሾል ራቀ አራቀ ምንም አይገድበውም አላህን መፍራት ነው. ለባልሺ እምነት ይኑርሺ ባልሺ የሚፈልገውን አር አርጊለት አላህ ከቀደርው ውጭ የሚሆን ነገር የለም ዋናው መተማመን ነው

  • @rhma2238
    @rhma2238 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለማት ፊርዲ አብሽር. ነስር እንደዚህ አይነት ሰው አይማስልም ነሱካ አብ ሽር ተስመምተችሁ ሚጠቅማቹን ነገር ሁሉ ስሩ ካዲነቹ ጀሚረች ነሱዬ አንተ ፊሪዲን በመጊበትህ ትልቅ ሚንደ አለኪ እስልሚናን በደብ አስተሚረት ከፈርዲ እስከ ሱና ተስመሙ እወደቹዋለው !!!

  • @ኡሙሱመያ-ለ1የ
    @ኡሙሱመያ-ለ1የ 2 ปีที่แล้ว +2

    በሚዳያ ሴት ነው መውጣት ያለበት እሱ ሳይሆን አችነሽ እደግሌ አሳቤን ነው

  • @سبحانكالله-ظ1ج
    @سبحانكالله-ظ1ج 2 ปีที่แล้ว +26

    ፊርዶስየ የኔ ግልፅ ስወድሽ ግልፅነትሽ ማሻአላህ ናስር ተረዳት እጅ እንዳታጣህ ስለፈራች ነው ስለምወድህ ያረቢ አላህ ይጠብቃችሁ ከምቀኛ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +13

    ውይ ያረብ ናስር ያንተን ጭንቅላትና እርጋታ ለሁሉም ቢሆን ብዬ ተመኘሁ እውነቱን ነው እምነት ነው ዋናው ያለውንም የሌለውንም ሚዲያ አታውጡ የምንለው ለዚህ ነው እውነቱን ነው ተቆጠቢ ሁሉን በውስጣቹ ያዙት ሚስጥርሽን ለማንም አታውሪ ታምነሽ ኑሪ የሚዲያ መሸቀያ እንዳያደርጉሽ

  • @zeynebtube6006
    @zeynebtube6006 2 ปีที่แล้ว +7

    አይዞሽ ፌሪዶስየ በአላህ ተማመኝ አላህ እሰከሞት አይለያቹህ ውዴ ናሰር አላህን ሚፍራ ነው

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ፍርዶስ አሳቅሽኝ አፍ አውጥተሽ ከሚዲያ አንተ እራቅ ሴት ልጅ እኮነው ሚዲያ መራቅ ያለባት

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወዲ በመጀመሪያ ትዳረ የእግዚአብሔረ ሥጦታ ነዉ ደሞ ፈጣሪ ያጣመረዉን ማንም አይለያየዉ ግን ያች ጥያቂ ትክክል ነዉ ብየ አምናለዉ ምክንያቱም ቭራክ ብላችሁኳ ብሠሩ እደትፍቱ ምክንያት እንሆናል እኛ ኩሜቶች ወንደሜ እረጋታህ ደሥ ይላል እሧ ደሞ ሥለምትወደህ ነዉ ተረዳትሥለዚህ ያሥፈራል

  • @የትምልኑርስደተኛነኝ
    @የትምልኑርስደተኛነኝ 2 ปีที่แล้ว +49

    አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍቅራችሁ እስከ ጀነተል ፊርዳስ ይወፍቃችሁ🇪🇹🇸🇦🕋❤💯👍

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +17

    #ረመዳንን እንጠቀምበት አሏህ ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን!! ውድ የፊርድዎስ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች አዳድስ ዳዓዋዎችንና ቁርአንን ለማዳመጥ የምትፈልጉ ቻናላችንን ፕሮፋይላችንን በመጫን ይቀላቀሉ!!

  • @medi45672
    @medi45672 2 ปีที่แล้ว +3

    የሰይጦን ጆሮ ይደፈን ፍቅራችሁ እሰከጀነት አላህ ያዝልቀዉ ፊረዶስየ አላህ ያለዉ ነዉ እሚሆነዉ የቡዙወች ትዳር ሰለፈረሰ ያችን ትዳር ይፈረሳል ማለት አይደለም አነዛ እሚለያዩት እኮ አድ ሴት ነገር ሰራታ ብታላያያቸዉ አላህ ስለቀደረዉነዉ እጂ በሶ ነገር መሰራት አይደለም ደሞ አትፊሪ ፊረዶስየ ፍቅራችሁ እሰከ ጀነት ኢሻአላህ

  • @kkh4901
    @kkh4901 2 ปีที่แล้ว +1

    መጀመራያ አሰላሙአለይኩም ጥንዷች ግን ከዚህ ላይ ይቅራታ ፍራዷወስየ እዳስታያየት እኔ ስት ልጂ ናት መራቅ ያለባት እኔነኝ መጀመራያ የወጣሁት ልትይ ትችያለሽ እደዛአደለም ድናችነም አይፈቅደም ወላሂ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m 2 ปีที่แล้ว +1

    ለወንድ ብለሽ ሀይማኖትሽን ቀይረሽ ምነው ትቶሽ በሔደ አቤት ደስ ሲል

  • @ፍትህለወልጋንፁሀንአማራ
    @ፍትህለወልጋንፁሀንአማራ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይይ ፋሲካ አንቺ ደሞ ጉድ አመጣሽኮ ከሚደያ መራቅ ያለባቹ ሴቶች ነበራቹኮ ዋናው ነገር ከሚደያ መራቅ ሳይሆን አላህን መፍራት ነው ወትሮ ነበርጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድሰት ጥዶ ማልቀስ አለች አያቴ ክክክክክክክክ ትጠራጣሪ አትሁኝ እህቴ

  • @foz2810
    @foz2810 2 ปีที่แล้ว +34

    እወነት ነው ባላችሁን አታምጡ እህቶች ምክናቱም ስውች ማሻ አላህ አይልም እና

    • @SamiraMTube
      @SamiraMTube 2 ปีที่แล้ว

      ትክክልወዴ ነይ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @fatmuamohamed8689
      @fatmuamohamed8689 2 ปีที่แล้ว

      Sah masha Allah yayelum Kkkkkk🤣👌

    • @nas7117
      @nas7117 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @zaraosman3936
      @zaraosman3936 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkk

  • @الحمدلله-ق7ف4ن
    @الحمدلله-ق7ف4ن 2 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክክ እደዛሬ አሥቀሽኝ አታቂም ወይ ሥታምሩ አይለያችሁ እዳጠፋ እዲህ አይነት ነገር የለውም አሊህ ነው የሚያቅ ውዴ አብሽሪ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂእንዘረወአሰቀሸኛአተወቀም

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ መጀመሪያ በቀዳና ወልቀደር ማመን አለብሽ ሲጀመር ትዳርሽን ከሌላ ትዳር ጋ አታወዳድሪ በትዳራችሁ ዉስጥ መተማመን አለባችሁ ሲቀጥል መራቅ ያለብሽ አንቺ ነበርሽ ሴት ልጅ ማንም አልፈቀደላትም በሚዲያ እንድትወጣ ???? በተለይ በተለይ ያለኒቃብ ስለዱንሽ በደንብ ተማሪ ፊርዶሴ ከዚያ በኃላ ሁሉንም ነገር ለአሏህ ተይዉ የምትፈሪበትን ሁሉ አሏህ( ሱ•ዓ)ይጠብቅልሻል ከምትፈሪዉ ነገር ሁሉ

  • @rahmathrahmath1087
    @rahmathrahmath1087 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሪ ያዱ ሥለፈረሠ የሁሉም አይፈርሥም ግልጥነትሽ ደሥ ይላል 😁 ፍራ ጠርጥር በሠኔ ጦርአለ ይላል ያገሬሰው ታማኝሁን ተሚድ ያም አትራቅ ሁን ያለው አይቀርም አፈያየ አላህንተወከይ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @medinawoloyoutube3960
    @medinawoloyoutube3960 2 ปีที่แล้ว +4

    አልገባኝም ፋሲካ ለምንድነዉ በአላህ ዉሳኔ የማታምኝዉ ለምን ትጠራጠሪ አለሺ ለምንሥ ትፈሪአለሺ ዉደ አላህ የለዉ አይቀርም ስለዚህ በትዳራቺሁ ላይ ጪቅጪቅ አትፍጠሩ ጡሩ አይደለም ሥቀጥል በባልሺ እምነትሺን አጥብቂ አተማመን ካለሁምነገር ጡሩ ይሆናል ዉደ አድነገር በክፉ ጥርጣሬ ካደረብሺ ኸይሩም መጥፎ መስሎ ይታይሻል

  • @ሰላቴህይወቴነው
    @ሰላቴህይወቴነው 2 ปีที่แล้ว +5

    ራቅ ካለቺህ ራቅ እሥኪ ሣትከራከር ደሥ ይበላት እሽ ይበልጣል ከሺ አለ ወድሜ እሧንም አደኢማን ኒቃቢሥት አድርጋት ሤት እናት እህት ሚሥት ልጅ የቤቷ የባሏ ንግሥት ናት።

  • @halfyatube
    @halfyatube 2 ปีที่แล้ว +4

    ፊርዶስ ተወከለ አላህ አትጥረጠሪ ዉዴ የአላህ በሳቅ 😂😂😂😂 ወይ ዘንድሮ የተቢ እስከ መቼ ነዉ የደበቀችዉ ጡሩ። ሪዕስ አመጠሽልኝ ፊርዶስ 👌 እኔ አለወጠዉም😂👌 በቃ 😔😔

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ነሥር ተረዳት ድኖን አሥተምራት እሶ ሠለምቴናት አተን አግብታ ሣይ እረጋ ያልክ ሥለሆክ ሀቂቃ ደሥብሎኛል የመጀመሪያ ቀን ሣያቺሁ እናም ድኖን አሥተምራት አብሺሪ በላት የምትቀናዉ ሥለምትወድህ ነዉ ነሥር ወድሜ ሀቂቃ እሶ ጠለቅ ያለ የድን እዉቀት ሥለለላት ግን አላህሁን ያለዉ አይቀርም ፋፊየ ዋናዉ መተማመነዉ ዉዴ አይዞሺ

  • @yusribamiss649
    @yusribamiss649 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አስተሳሰብ ፍርዶስ ናስር ከሚዲያ ስለራቀ አይደለም ቢርቅም ባይርቅም በቀደር እመኚ ውዴ ከሚዲያ አራቅሺው እንበልና ከቤትስ አይወጣም
    ስተት ልስራ ቢልኮ ልጁ ከቤት ሲወጣ ብዙ ነገር ማድረግ ይችላል በአላህ ተወከይ ዱዓ አድርጊ ባልሽን በሙሉ ልብ እመኚ ማመን ከመታመን ይበልጣል ገባሽ በዱዓ አጥር ጠብቂው

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 ปีที่แล้ว +7

    እረ በጌታ ፋስካ ተይዉ በናትሽ በጣም የተረጋጋ ሰዉ ነዉ እግዚአብሄር አይለያቹ ዉዶቼ ዉለዱ ክበዱ አብራቹ አርጁ

  • @mesiyoutube5936
    @mesiyoutube5936 2 ปีที่แล้ว +11

    አንች ደሞ ጥርጥር አታብዢ እመነት በልብ ከምድያ ብታስርቅ ከፉ ነገረ ካሰበ ይቀራል እንደ እመነት ይኑረሽ❤🙏

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 ปีที่แล้ว +1

      አወ ከጥርጣሬዋም በላይ ወደ ጭቅጭቅ እየሄደች ነዉ ልጁ ጨዋ ነዉ በስነ ስርአት ያዥዉ

  • @jamalmala1317
    @jamalmala1317 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈረዶስየ።ሾሻልሜዳላይ።ጠፋአልጠፋ።ትረጎምየለውም።ዋናውነገረ።ይህንን።ትምረትለተውሶዶበተ
    ይግባል።እደሙሰሌም።ደሞ።ትልቅአየብነውና
    በትዳምሀል።ብዙነገረ።ያጋጠማል።ነሰሩ።አስትዋሰውነው።ምንም።ባጋጠማችሆ።አደሪ።እናትውፈቱት

  • @abhgt6919
    @abhgt6919 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለደበቅሽው አይደለም ውዴ ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ነው

  • @Madina-sx5ov
    @Madina-sx5ov 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ አይጠፋም ከሚድያ ጠላታቹ ይጥፋ አብሽሪ አተሟች አትስሬፍ የኸድ

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt 2 ปีที่แล้ว +8

    የሰይጣን ጆሮ ይደፈን በፍቅር ያኑራቹ ናስር ከሌላው ማመሳሰል የለብሽም አይለያቹ ❤

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 ปีที่แล้ว +9

    አቦ ተረዳት ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔማር ፋፊየ አብሽሪልኝ እማ💕አብሽሩልኝ አትጨቃጨቁ

  • @ggvggvv42
    @ggvggvv42 2 ปีที่แล้ว +4

    አስለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ስላማቺሁ ይብዛ እንድ ነገር ልገራቺሁ ናስር እና ፍርዶስ ተወከል አለአሏህ ብላቺሁ ኑሩ ከሚድያ ቢርቅ ባይርቅ አሏህ የፈቀደው ነገር አይቀርም እና ስለዚህ አትራቅ

  • @raheemamohamed9800
    @raheemamohamed9800 2 ปีที่แล้ว +1

    ናሥር ተረዳት ሥለምትወድህ የምታጣህ ሥለመሠላትነው ፊርዶሥ አንችም ተወክሎሺ በአላህብቻይሁን አይዞሺእህቴ በሚዳያሥለወጣብቻአይደለም ችግርየሚፈጠረው

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን አንች ማለት ያለብሽ ስለዲንህ አስተማር በይው ሚዲያ ላይ መጥፍት ጥሩ አይደለም

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi 2 ปีที่แล้ว +7

    ዉዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ ዋናዉ የልብ እምነት ነዉ ጠፋ ቀረ ዋናዉ የልብ እምነት ነዉ ዉደ ሚዲያ ስለጠፋ አንለያይም ብሎ ማሰብ የዋህነት ነዉ

  • @hgff6424
    @hgff6424 2 ปีที่แล้ว +21

    ናስር አንተን መጠራጠሯ አይዴለም ላንተም ጥሩ አይዴለም ወላሂ ላንተም አይመጥንህም አንተ ማሻአላህ በድንህ ጎበዝ ነህ ለማንኛውም ከሚዴያ እራቅ ፊርዶስ ትክክል ናት ከሚድያ እራቅ ከቻልክ እሷንም አርቅ ግን ከሚዴያ እራቅ ማለቷ መጠራጠር አይዴለም እሽ ተርዳት በአላህ እኔራሱ ዴስ አላለኝም ሚዴያ ላይ በመውጣትህ

  • @sailermoon6871
    @sailermoon6871 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ የወሰነው ነገር ምንም አይቀርም በአላህ ተወከይ ደሞ ናስር በጣም መልካም ሰውነው አላህ ይጨምርለት ማሻ አላህ ብያለው

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊርዶስ እንተደዚህ ማለትሽ ጥሩ ነው ግን አላህያለው ነው ሚሆነው ከሚዲያ ስለራቀ ብቻ አይለም አላህ የስቱር ነው ተይው ይስራ አብሽሩ ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 ปีที่แล้ว

    የኔዉድ አብሽሪ ተወከቱ አላህ ብለሽ ተማምናችሁ ኑሩ ባልሽ ደግሞ ጨዋነዉ አትጠራጠሪ አብሽሪ እናንተ ላጤ ሴቶች እባለትዳረ ወድላይ ፊጥአትበሉ ህይወታችሁም አያምረም

  • @ሰለምለገሬቱዩብሀበሸውት
    @ሰለምለገሬቱዩብሀበሸውት 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡም ቢለል አይበልም ሁሉም ሰው አንድ አይድለም ራሰቹን ከማንም አታወዳድሩ የትዳራ አገሪሺን ከመን በለይ ወድጂው ይገበውል ኢናትም አበትም ልያዩሺ ያምታፊሪ ውን ለበልሺ ሲሆን ግን አያሰፊሪም ቢሪቅም በይሪቅም የራሱ አቃም ይውሰ ናውል አበራቹ ሰትማጡ ነው ድምቅ የምትሉት ❤❤❤❤

    • @gupufj9707
      @gupufj9707 2 ปีที่แล้ว +1

      አትጃጃሉ

  • @mabezashajm4937
    @mabezashajm4937 2 ปีที่แล้ว +17

    በዳር ውስጥ መተማመንና ግልፀኝነት መኖር አለበት እና መተሳሰብ ስለዚህ በፍቅር ያኑራቹ

  • @semiratube2095
    @semiratube2095 2 ปีที่แล้ว +14

    ወንድ ልጅ ስትቆጣጠሪይ ይብስበታል። አላህን ተወከይ

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
    @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካትሁ. ሱበሀን አላህ. ፍርዶስ. እህቴ. ባልሺን. እመኝው. የሁሉም ትዳር. አንዲ አደለም. እኔ ልገርሺ ወላሂ. ጥፍ ስትይ በጣም ነው የደነገጥኩት. እንጥፍ ብትይ ይሻላል. እጂ ጥፍ ማለት. ከባዲ. ነው ይህን ብለው ምን ይሰማዋል. ብለሺ. እሰቢ. ቅናት. ትልቅ በሺታነ. መዲሀኒት. የለለው. እሱ አጠፍቶ. አች ልሰሪ ነው ወይስ ? ነስርም ስተት. አለብህ. ጥፍ ስትልህ. አችም ጥፊ. ማለት አለብህ. ባል ሚስቱን ያሳዲራልጂ ሚስት. ባሎን ውይይይ. ግን ይቅርታ. ፍርዶስ በትዳር ውስጥ. መተማመን. ነው ዋናው. ምሰሶ. የምትናገሬቸውን ነገሮች. ባሌን ያስከፍዋል ወይስ አያስከፍውም. ብለሺ. እሰቢ. ለባልሺ ማመንሺን ግለጭለት. ሁል ግዜ. ጥርጥር. አትግቢ. ውደ. ሚዲያ ስለወጣ. በጭራሺ. አትጠራጠሪው. እህታለሜ🌹ስለባልሺ ምንነት. እወቂ. አተም ስለሚስትህ. ምንነት. እወቅ. ከዛ በተርፈ. አላህን. ይፈጥመዋል. ሁለታቹሁ. ተተማመናችሁ. በተረፈ. አላህ ነው ፈፃሚው. እጂ. ያች. ጥሪጣሬ 0?ነው. ትግስት. ከአሏህ ሲሆን ጥርጣሬ. ከሰይጣን ነው ።በንግግሬ. ታስቀየምኳቹሁ. ለአላህ. ብላቹሁ. ይቅር በሉኝ👈

  • @naemanaema6710
    @naemanaema6710 2 ปีที่แล้ว

    ፈርደወስየ ባልሽን በቅናት አትጠርጥር ወደማይፈልገው ነገር መምራት ነው

  • @Jነኝወሎየዋ
    @Jነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +46

    በጭራሽአይሆንም፣እንዳትጠፋ✅❤❤💚💚

    • @userbvggjy
      @userbvggjy 2 ปีที่แล้ว +1

      ምነው አንች የሱ ተቆጣጣሪ ነኝ አልሽ ደግሞ የሌላ ነው ገልብ ማድረግ ምን አስፈለገ መብቷ ነው ከሚድያ ማራቅ ከሰው ባል ላይ ፊጥ የምትሉ ሴቶች ግርም ትለኝ አላችሁ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      @@userbvggjy አይገርምም

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@userbvggjy ،አረ በሳቅ ኢ ወላ የሰዉ ባል አዛዢ መሆን 😂😂

    • @emyoutube7827
      @emyoutube7827 2 ปีที่แล้ว

      ምነው አንቺ የሱ ፕሊሥ ነሽ 😏😏😏

    • @jamanisjamanis2309
      @jamanisjamanis2309 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😏😏

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 ปีที่แล้ว +3

    ሚዲያ ላይ ብቻ አይደልም ችግር ሚፈጠረ ሀያ አራት ሳአት ቤት አይቀመጥ ስንት ቦታ ይሄዳል ከስንት ሰው ይገኛል ናስር ልክ ነው አትፍሪ ዋናው የልብ መተማመን ነው ከራቅሽ አንቺ ነሽ መራቅ ያለብሽ ሀጅ ነብያ ወንዶች አትፈታተኚ

  • @adgcvhggg7754
    @adgcvhggg7754 2 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ጥዶች ነቹ አለህ ትደራቹን የሰምርለቹ ወደድሜነስር አትፈራድበት ዘመኑ በጠም ከፉቶወል አየምጠውበል እጂ የጨሰው ልጆች ስለሆነን ደከመ ፉጡሮች ነን

  • @shhsjdshgdibd7594
    @shhsjdshgdibd7594 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በአላህ መተማመንህ አርፍ ነው ነገር ግን ከሚዲያ ሴት ልጅ እጂ የምትርቀው ወድ አይደለም እዳውም እስዋ ኒቃብን አልብሰህ እንኳን በሜዲያ ውጪ እዳትዎጣ የቤት እመቤት አድርገህ አስቀምጣት እደ ሸሪአችን ከሆነ እደዛ ነው ሴት ልጅ የወዶችም እዳትፈትን በወዶችም እዳትፈተን እቤት መቀመጥ አለባት

  • @bintmuhemed7529
    @bintmuhemed7529 2 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ በአላህ ተማመኝ አላህ ካለውጭየሚሆንነገርየለም ማግባትም መፋታትም የአላህ ውሳኔ ነው አላህያልጻው ነገርአይሆንም ናስርጥሩ ብሎሻል አላህ እስካለ ድረስትኖራላችሁ ።

  • @ኡሙከሊድሲደተኘዋ
    @ኡሙከሊድሲደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +58

    ጥንዶችዬ መተመመን አለበቹ የሁሉም ሂወት አንደይነት አይደለም

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

    • @fatmuamohamed8689
      @fatmuamohamed8689 2 ปีที่แล้ว

      Sah ba tikeki 🤣👌

    • @ኡሙአብደሏህወሎየዋ
      @ኡሙአብደሏህወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

      ምን ቢተማመኑ የሠዉ ፍፁም የለዉም የሠዉልጅ ሁሉ ተሳሳችነዉ በተለይ በዚህ በሚድያ ላይ

    • @meceretlimi4253
      @meceretlimi4253 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatyoutube7172 ሰላም እደዚህ አይባል ም ተርጋግ የምልሽን ስሜ

    • @ffffd6070
      @ffffd6070 2 ปีที่แล้ว

      በመካከላችሁሾይጣንአትዱሉ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 ปีที่แล้ว +11

    እንደሀቁ ከሆነ እኛ ሙስሊም ሴቶች እንኳን በሶሻል ሚድያ ቀርቶ ከባላችን ውጭ ሌላወንድ እንዳዬን አይፈቅድም እምነታችን አንች ደግሞ ገልብጠሽ ወንድን ከሶሻል ሚድያ ተደበቅ ትያለሽ ትልቁ ነገር መተማመን ጨዋነት ነው ሲቀጥል ናስር ነበር አንችን ከሶሻል ሚድያ ትራቅልኝ ማለት ያለበት አጃቢ ነው ጊዜችን ክክክ አንች ደግሞ በተቃራኒው ወንዱን እራቅ ትያለሽ ወይ ቅናት

    • @playp9590
      @playp9590 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ ግን እየሆነ ያለውነገር አላሁሙስተዓን

    • @maremmuhamed9921
      @maremmuhamed9921 2 ปีที่แล้ว

      asun ako nu😂😂😂😂😂

  • @እትዮጵያሀገሬ-ኀ5ኰ
    @እትዮጵያሀገሬ-ኀ5ኰ 2 ปีที่แล้ว +12

    እህቴ ፍርዶስ ጥርጣሬን ከውስጥሽ አስወግጂ ጥርጣሬ ጥሩ አይደለም እህቴ ማንም ሴትም ሆነ ወንድ በሚስቱ የማይቀና የለም እና ግን ጥርጣሬውን በልክ ሲሆን እንጂ ገደብ ካለፈ ጥሩ አይደለም ያአንድ ሰው ሂወት ማለት የናንተ ሂወትም ይበላሻል ማለት የለብሽ ፍርዶስ ይህንን ማድረግ በፊት ሚዲያ አለማውጣት ነበረብሽ አሁን ይልቅ በእልህ አታስገቢው እህቴ ወንድልጅ እልህኛ ነው እና እንዲህ ስትይው እራሱ እልህውስጥ እያስገባሽው ነው እውነቱን ካልሆነ ሁለታችሁም ከሚዲያ ማራቅ አለቀ አላህ ትዳራችሁን እስከ ጀነተል ፍርዶስ ያርግላችሁ ትክክል ጥርጣሬ የሰይጣን ነው

  • @ኡመርከድር
    @ኡመርከድር 2 ปีที่แล้ว

    እደት አዳ ገባን ጎበዝ እደው ይሄ ኢቲዮብ አያመጣው የለ

  • @ሱሱቢንታበበ
    @ሱሱቢንታበበ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አለህ ዳስ የሚትሉ ጥድች እነ ፍርዶስ ልቡ ይወስነዉ እጂ ከሚድየ በመረቁ ጥቅም ዬለዉሙ ይልቅ ሴት ልጂ ፈቀደኘ ኮነች ረሱወን ተርቀለች እጂ ለች ነስራ ከፂሱ ለች አለህ ፈቅዶልሽ ኮነ ዬትም አይሄድም እሄንን የህል ዉስጥሽ ስገት አይሰመወ كن فيكن በይ የኔ ልዪዎች አለህ አይለያቹ ከሚድየ መረቁ ቢቸ አይወስነዉሙ አለሀን ያማይፈረ ኮነ በስተጀርበ የሚፈፂመዉ ሌለ ነዉ አለህ ይሰዉረቹ ከመጥፎ ነገር አብሽሩ ከተቀየመቹኑ እቅርተ አሁኑ ጊን በሚድየ መረቅ አይጠቅመዉሙ ሀቢቢት በመጀመረ ሰይወጠ ነበር እጂ መረቁ ጥቅም አይኖረዉሙ ስረቹኑ ቀጥሉ ደይ እደጠፉ

  • @Tube-gh2vf
    @Tube-gh2vf 2 ปีที่แล้ว +35

    አሰለሙ አለይኩም ውረመቱለሂ ውበረከቱ ፈረዱሲዬ አብሸሪ መውጠቱ አለመውጠቱ አደለም ውነ መተመመን ነው👍👍👍🌹🌹

    • @Nነኝየስልጤዋወረቤናፋቂ
      @Nነኝየስልጤዋወረቤናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው አንድ አላህን ተወክይ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Nነኝየስልጤዋወረቤናፋቂ እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ

  • @sailermoon6871
    @sailermoon6871 2 ปีที่แล้ว +13

    ናስር ከሚድያ ከቀረ ኮመታተሮች በናፍቆት ይሞታሉ

    • @bintbaba2099
      @bintbaba2099 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @zk3815
      @zk3815 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @niymafatma1101
      @niymafatma1101 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክ

  • @hgff6424
    @hgff6424 2 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ ውሳኔ ነው እህት ባልሽን ከሚዴያ አርቂ ከቻልሽ አንችም እራቂ ትዳርሽን ከሚዴያ እራቅ ብለሽ ምሪ እህቴ ወላሂ እኔ ብሆን ብየ ነው የማስበው እሽ ጥሩ አይዴለም አሁንም አርፈዴም አርቂ አንችም እራቂ

  • @meriamawol6888
    @meriamawol6888 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም አይቸ ዝም ነው እኔስ መልስምየለኝ ባልሽ በጣም በድኑ ጠካራ ነው ያስታውቃል አችም እደሱ በድንሽ ጠክሪ ከዛም ሁሉንም ለአላህ ትተየዋለሽ በምንም ነገር ጥርጣሬም አይኖርሽ ባልሽ ደሞ ማሻ አላህ ነው አጥብቀሽ ያዠ ልቡን አትስበሪ ልክ እደኔ ባል ይመስለኛል ሳየው የኔ ባል የሰው ወሬም አይሰማ በጣም ነው አላህን የሚፈራው ስለዚህ በምንም ነገር አልጠረጥረው ሽ አመት ይኑርልኝ በዱኒያም በአኸይራም አላህ አብሮ ኢንሻ አሏህ ያረብ ማሻ አላህ በሉ ኳሜተሮች

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አብሽሪ ሀያቲ በአላህ እመኝ አብሽሪ ናስርየ ተርዳት የምታየው ነገር አስፍርቶት ነው እሶ ደሞ ሰለምቴ ነች ችግር ቢፍጠር እጎዳለሁ ብላ ስላሰበች ነው ተርዳ አማና በአላህ ተከባከባት ወላሂበጣም አሳዘነችኝ

  • @اموعمار
    @اموعمار 2 ปีที่แล้ว +4

    እሙ ብላል በጣም ነው የሳቁት ኣላህ ይጠብቃቹ ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @ወሄነትየገጉ-ገ7ኸ
    @ወሄነትየገጉ-ገ7ኸ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍርዶስ ሁሉም ወንዶች አንድ አይደለም ናስር ጨዋ ነው አላህ የጀነት በለቤቱ ያድርግሽ

  • @citynaser239
    @citynaser239 2 ปีที่แล้ว +34

    ወይ ናስር ወድማችን አይሞቅህ አይበርድክ😁

    • @mariama7939
      @mariama7939 2 ปีที่แล้ว +1

      😄😄😄😄😄

    • @zk3815
      @zk3815 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @dardar1895
      @dardar1895 2 ปีที่แล้ว +2

      በሳቅ 😂😂😂

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @rahmaomar1567
      @rahmaomar1567 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

  • @መዲነኝየቡቴዋ
    @መዲነኝየቡቴዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የሀገሬ የቡቲዬ ልጆች እንዴት ናቹ የዛሬ አመት አንቺም ፍርዶስ ነበር ምትባዪው አንተም ናስር ብቻ ነበር ምትባለው ዘንድሮ ግን አልሀምዱሊላህ አቡ ቢላልና ኡሙ ቢላል ሆናቹዋለ አልሀምዱሊላህ እኔ በጣም እወዳቹዋለው በጣም እከታተላቹዋለው ግን ኮምንት ፅፌ አላውቅም ግን በዛሬ ቪዲዮዋቹ ለምን ሀሳቤን አልገልፅም አልኩኝ ከመጀመሪያ ሚዲያ ላይ ባይወጣ እሰየው ግን የራሱ ቻናል ከፍተሽለት ቤተሰው አፍርቶ አሁን ላይ ከሚሰሙ ከሚታዩ ነገሮች ተነስተሽ ከሚዲያ ጥፋ ማለቱ ጥሩ ነገር መስሎ አይታየኝም ምክንያቱም እሱ አላህን ካልፈራ አላህ ላንቺ ካላለው ከሚዲያ ጠፋም አልጠፋም ሚፈጠረው ነገር ይፈጠራል በርግጥ ለሁሉም ነገር ስበብ ያሰፈልገዋል ፍርዶስዬ ይቅርታ እንደዚ ስላልኩኝ በርግጥ አንቺንም ተረድቼሻለው ለምን እንደዛ እንዳልሽ ለሱ ልዩ ቦታና ልዩ ፍቅር ስላለሽ ነው ግን መተማመን ይኑራቹ አላህ መቼም አይለያቹ ውዴታ እስከ ጀነት ያድርግላቹ። ፍርዶስዬ ግን ኢንሻ አላህ አላህ ካለ በቅርቡ ወደ ቡትዬ ለመጣ ስለሆነ ፍቃደኛ ከሆሽ ላገኝሽ እፈልጋለው ይሄ ሁሉ ጊዜዬን ጨርሼ የፃፍኩትን ኮመቴን ታነቡታላቹ ብዬ አስባለው ካነበባቹት የሆነ ምልክት አሳዩኝ ሰምታቹዋል

  • @nicelady6474
    @nicelady6474 2 ปีที่แล้ว +2

    ፊሪዶስ ወላሂ በአላህ ልታምኒ ይገባል ኢናላሀ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር አላህ ከቀደርው አትለያየዩም ትለያያላችሁ ቡሎችሁ ከሆነ ረበል አለሚን ትለያያላችሁ አትለያዩም ካላችሁ ወላሂ ማንም አይለያችሁም እንደውም ሴት ነች ከሚዲያ መራቅ ያለባት እንደ ሸሪአ ቀዲዋ ወል ቀደር ማመን አለብሺ እና ፊሪዶስ ማንኛው ሴት በባሎ ትቀናለች ስለዚህ እህቴ አላህ እስከ ጀነተል ፊሪዶስ አይለያያችሁ ግን ከሚዲያ ስላራቅሺው አትለያዩም ማለት አይደለም በሚዲያ ስለመጣችሁ ትለያያላችሁ ማለት አይደለም በአላህ ቀደር ልታምኒ ይገባሻል እህቴ