ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለማንኛውም ትዛዝ ስልካችን 09 26 98 64 22 የትኛውም ቦታ አደርሳለሁ
ነሥሩ እንዴት ነክ
@@Hayuየቡቲዋ አው አደዛ ብለሽ ሼላም በይ ክክክክክ
አዲሳባ ታደረሳላቹ
@@ዛሬስራነጌስራየለም ዋጋዉን ለማወቅ ነበር ክክክክ
ብሩ እየተናገራቹ ቢሆ ደስ ይላል ናስር
ለሥራችሁ ማሻ አላህ ረሡል ሠለላህ አለይሂ ወሠም ፀጉራቸዉን እንደ ግመል ሻኛ የቆለለችን ሤት እረግመዋል ፍርዶሥ አሥተካክሊ እባክሽ ኢተቂላህ
በትክክል አሏህ የአህድና ያረብ
ስም: ሙሀመድ ﷺ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ ባረከላህ ፊኩም
እሺ ደምሩኝ አመልሣለሁ
ያልጋውን እናየቁምሣጥዋጋ አሥቀምጡልን ውዷ ጠክሪ መሻአላህ
ያደረጋቸሁ ካደረጋቹሁ በኅላ ሰውን ሳይሆን ወደ አላህ ነው መማፀን ያለብሽ ሀቂቃ ፀጉርሽን ሳይ በጣም ነው የደነገጥኩት ሲጀመር ማሻላህ ብዙ ጅልባብ ሀድያ እደመጣልሽ እናውቃለን ሌሽ አትለብሺም ?? እስልምና ማለት ቀልድ አይደለም?
ክክክክ ለኛ ነዉዴ ይቅርታ እምትይዉ አሏሕ ይቅር ይበልሽ እስልምና በሚያዘዉ መልኩ ልበሽ እህቴ በርቺ ከስራሽ ጎንለጎን ድንሽንም ተማሪ
ኮሜታተሮች አይተዉ ስለማያሳልፉነዋ
አላህ ይህዲነ በስ
መገን ሱበሀን አላ ምን አይነት ግዜ ደረስን. እኛን ነው እደ ይቅረታ እሜባለው
@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ ሣህ
ልቦና ይሥጥሺ ሰውን ነውደ ይቅረታ የምትጠይቂው. ሱበሀናላህ አላህ ይቅረ ይበልሺ የግመል ሻኛ ሀራም ነው ሱናውን ተከተይ ፈረዶስ
ይቅርታብሎ ነገር የለም ሠውን ሳይሆን መፍራትእና ማክበር ቅድሚያ አላህን ነው ነገአላህ ፊት መቆማችንን አንዘንጋ--!!
ፀጉርኮ ታዳ በካሜራ ብቻ ሳይሆን በማንኛዉም ጊዜና ሰአት ነዉ ወደ ላይ የማናስረዉ
ጎበዝ
ኡናት ነው ለሠው እቅርታ ምን አስፋለጋው ዋናው አለህ ያያኛል ብሎ መፍራት ነው ነስር አደራክን አንታ ሁል ነጋር ቀስ በቃስ አስታምራት
እውነት ሰው መሆን ከፈለጋችሁ 6 ነገሮችን ሰትናገሩ እውነትን ተናገርሩ ቃል ከገባችሁ ቃላችሁን ሙሉ አማናን መልሱ ሙሉ ይሉናል ነብዩ ሰለላሁ አለይሂወሰለም አይኖቻችንን ከሀራም መጠበቅ ለብቶቻችንን ከሀራም ከዝሙት መጠበቅ እጆቻችሁን ከሀራም ጠብቁ ደማሩኝ ኑኑኑ ብቅነንት
ነብዪ ሠለላህ አለይሒ ወሠለም እደግመል ሻኛ ፀጉሯን የምታሥር እረግመዋታል ለካሜራ ብቻ አደለም ከካሜራ በስተጀርባ ቢሆን
ማሻአላህ ሹክረን ምርጥነው
ኮሜታተሮች ይገርሙኛል የሆነ ነገር ሲያዩ ፈትዋ ለመስጠት ይሽቀዳደማሉ ፋሲካዬ በርቺ
እስቲ ኮመንቶክ አላህን ፍሩ ልጅቷን አበረታቷትት እጂ ያመዮን ነጋር አትነጋሩ ፍርዶስ ፀጉርን ወደላይ መሰረት አይፈቀድም ስቃጥል አላህ ለትክክለኛዉ ሂጀብ ያብቀሽ መላቴ በጣም ጎበዝ እደዉ እስልምነ ላይ ከደጉበት በለይ አንቺ ጎበዝ ነሽ ትክክለኛ ሂጀብ ጅልበብነ ንቀብ ነዉ እንሻ አላህ አላህ ይወፍቅሽ
ማሻአላህ ያምራል በጣም ፊርዱዬ እኔንም ትዛዝ ይኖረኝ ይሆናል ወደ መስቃን
ማሻአላህ በሀቅ ስለምትጋዝ አላህ ይርዳህ ካሰብከው በላይ በኸይር ስለምትጋዝ ማሻአላህ ተባረከላህ ሚስትህን ልጅህን አላህ ይህፈዝልህ
ማሻአላህ ድስ ይብር የቢላል አቦ ብረውታን አውጅነ
ማሻ አላህ እህለን ፈርዶስዬ ቢላል ደና ነው
አፊያ የ ውዴ ያው እንች አድስ ሰለምቴ ነሽ አይደል ውደ እናማ ምልልሽ ነው ፀጉራቸውን እንደ ግመልሻ ኛ የሚቆልሉ ሴቶችን እርገሟቸው ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እና
@@ዘሀራ-ሐ2ረ እናማ ፀጉርሽን ዝቅ አድርገሽ አሲዢ ነው
በርቺ እህቴ ጠክር ፈጣር ይርዳሺ በተረፈ ኮመታታሮች ከአፊ የሚወጣ ከምትለቅሙ ሞራን ሰጡ ግን ይሄም ሰላቹ ሁሉ አደለም ወደኔም እዳትመጡ ደሞ
ሀቢብቲ የያዳዱ እቃ ስታሳዪ ዋጋው ተናገሪ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርከላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን የኔ ውድ እህት ሰላምሺ ይብዛ ውደ ባለሺበት ቦታ ከነ ባለቤትሺ ከነ ባቢየ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሁሉም ነገር አለ አገራችን ማሻአላህ ተባርከላህ እስኪ ወደ ቤቴ ጐራ ብለሺ ሸር አርጊልኝ ሁቢ
የሆነ ነገር ለመፃፍ ፈልጌ ተዉኩት አላህ የህድና
እኔም
ያምራል በርቱ
ፋሲካዬ እኔ አልጋ እፈልጋለው መልሺልኝ ባአላህ
ለሠዎች ፊትና ከመሆን ይጠብቀን ለብር ለጤዛው አለም ለጠፊ አለም
እኔ ኮመንት መስጠት ብዙም አይመቸኝ ግን እንዳየሁት ገረመኝ ቁይ ባለቤትህ ፀጉሯን እነደዚህ ሆኖ ሳታይ ለምን አትቆጣትም ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምንድን ነው ያሉት ሀዲሱን ላንተ አልነግርህም መቸም ከኛ የበለጥ ስለምታውቀው
ይቀርታ አለች አኮ
እርፍ ነው በርቺ
ማሻአላህ አሪፍሥራነው በርቱ
አሰለምወለይኩም ወራህመቱላህማአሻላህ የምራል ፍርደወስ ፃጉርሽ ምድነው
masha allah birru sant new
አራ ፃጉሪሽ አስታካኪዪ ኡሙ ብለሊ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 💐 ነስራ እና ፋሲካ 💐 እደትናቺሁ የኔቅንወቺ ማሻአላህ በጣም ያምራሉ ታዳምን ይደረጋል እኔ እሩቅነኝ እናም በርቱልኝ ከዚህም በላይ አድጋቺሁ ማየት እንፈልጋለን ጠንክሩ 👏👏👏👏👏ሱሩ እኔአድሥ ጀማሪነኝ ዉዶቸ ብትተባበሩኝ ደስይለኛል ለአላህ ብለን ኸይር ሥራ ስንሰራ መጡሩነዉ የኔ መልካሞቺ 💐💐💐 ስቀጥል ቢላልየ እደትነዉ አላህ ጠቃሚ ልጂ ያድስግላቺሁ 📖 ሀፉዝ ያድርገላቺሁ ዉዶቸ ከቻላቺሁ ቻናሌን አስተዋዉቁልኝ በአላህ ፍቃድ በናተ ሥበብ ባድግ ወለታቺሁን ከፍየ አልዘልቀዉም አላህ ይከፍላቺኋል Medina Wolo You Tube ተባበሩኝ ቅን መሆን ለራስነዉ 🍺🍺
ፍሪዶስየ የኔ ውድ ፃጉርሸን ዝቅ አረገሽ አሸዝው
መሻአላህ ጠክሩ
ጃማ ዴጎሎ ታዴርሣላችሁወይ
የኔም ጥያቄነው
እረ በለዉ ዋጋዉ ሌሽ አትናገሩም ሹ ሀዳ ዋጋዉ ካልተናገራቹ እዴት ነዉ ምንገዛዉ
ባአላ እኔም ወደ ወልቂጤ ነኝ ፍርዶስ
ይቻላልዐ
*ሁሌም ፀጉርሽን አስተካክዬ ለካሜራ ብልሽ አይደለም ውዴ*
እህቴ። ጎጃም። ትሀጃለሽወይ
Mashalhi ferdawse and naser
እኔ ጎጃም ነኝ ማዝዝ እፍልግ ነበር ታድርሳላቹህ ጎጃም
ዋጋቸዉን አብረሺ ተናገሪ
ማሻአላህ. ሁሉም ያምራል
ለመናኛዉም ግዜ ለካሜራዉ ሰይሆ ለአለህነዉ መታዘዝ የለብሽ አንዲ በአለህን ና በመጨረሻዉ ቀን የምታምን ሴት ፀጉራን ወደ ለይ አትቆልልም
Wudua Tsagureshen Endagemal Shagha Atdergiwe Lalela Geze Astakakeyi Inshallaha
እኔ ምለው ግን እኛ ሤቶች ሁንም እናሟላ አበዛንኮ ቆይ ባልዬው ምን ሊያሥብ ነው ሀልጋ ሣይቀር
እሱ ብቻ ይዞ ይምጣ ሊባል ነው
@@ኡሙአህላም-ወ5ዐ እ?
ክክክክ በናቶቻችን ግዜ ወድነበር የሚያሟለዉ አሁንእኛ
መሸአለ በሪቱ💕💕💕💕💕
አሰላም አለይኩም ናስር ወንድሜ ቦታ አላቹ ገዝታቹ ቢታስቀምቱልኝ በአላህ አሳውቁኝ ቁጥራቹ የለኝም
09 26 98 64 22
@@nasrtube9523 እስቲ ደቡብ ወሎ ከላላ የምትባል ታደርሳላችሁደ መልስ
ማሻ አላህ ግን ለደሴወች ትታዘዣለሽ ፊርዶስስ ውደ
ደሴ ነሺ እኔም ደሴ ነኝ ሰታገኝ አሳዉቂኝ
@@ሡሡየቦሩዋ ኢሻ አላህ
በነ አሚሮ አሰገዙ
@@ali-tk7rw አልመልሥ አሉ
የጫንኩት የጫንኩት አብዛሽ ሲቀጥል ደሞ መስታወት እያየሽ አይደል እራስሽን አታይም
ክክክክ
ናስር የእቃው ዋጋ ተናገር
አራራ ከወጋ
ዋዉ ማሻ አላህ ደስ ስል
ዋጋዉን ብነገራን
ወይ ጉድ ፀጉርሽን ቆንንነሽ በቀሚስ ተወጣጥረሽ መጣሽ አሏህ የህድነ ቢስ
ራሳን ሰትጠብቅ ችግረ ትፈጠራላችሁ ብሰቁል ሰትል ደግሞ ራሰሺን ጠብቂ ትላላችሁ
ዋጋውን ለምን አትናገሪም
መጅልስ አረብያ ከነ ምንጣፉ እና መጋረጃ ካለ ንገሪኝ
አለ ግን ውደ ነው
@@nasrtube9523 አለ እንዴ ቡታጀራ ውሥጥ
@@nasrtube9523 are kale sle isum btnegrun pls
ያምራ ግን እኮ ሚድያው ጭራሱ አልጋ ሆነ የሚሽጠው ጨርሶ የጣውላ ቤት ሆነ ሌላም ነገራ አሳዩን
ኢላህ አላሆይ እያወቁ ተማጥፋት አላህይጠብቀን ያርብ መጀመሪያ እኛንይቅርታተማለትሽበፊት ተቤትሥትወጭ ለምን አላሥተካከልሽውም የካሜራ አማኑ ምን አገባው ሥለ አለባበሥሽ ላከሥ በሚድያ ሥትወጭነው ማለትነው አለባበሥሽን እምታሥተካክይው እንደ መጀመሪያ ፀጉርሽን ሥታሥሪ ነው መሥተካከልያለበት ተልብ ታለቀሡ እባ አይገድም ይባላል ጉድ ጉድ
አራ ሴቶች ቃልብ ግዙ ባቃ ባል አይጋዛም ያዘድሮ ባል ታድሎዋል
ክክክክክክ ያኔም ጥያቄ ነው
ሤቱ ባል ሆነ መሠል ከከከከ እኔስ ነካም አላረገዉ
ዘመኑ ተቀይሮል እኮ
@@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ እኔም ክክክክ ምንም ያመጠዉ ይምጠ ከነቴ በስተቀር ።።
አተይኝ ያሁንሳአት ባል አልፎለታል ቁጭ ባለበት ጭራሽ በሮቶ ማካ ሳይቀር ገዝታቹ ስፕራይዝ አድርጉ አላሉን ብላቹነው ጉድ በል አለ ጓደር
ዋጋ ካልተነገራችሁ ምን ፋይዳለዉ ዋጋ ተነገሩ
እኔም እፋሌጋላዉ
ማሻአላህ በርቱ እህትዬ
ማሻ አላህ👍
አችትንሽእፈርበይባድቀንጥፋትለምለምንሰወችበለለምለምሳይሆባችነዉየሚስቁትምክንያቱስተዉለተዉላልሻለች
Wagawun bitinagirun aref naw inam masarat faligalaw gin wagawun angarchum
ማሻአላህ፣በረታ
ያምራል,በረት
ኢሻአላህ ለኔም ትገዙኛላቹ ፍርዶስ
ፋሢካዬ መጅልስ አረብያ አለ
ለምን የእቀዎቹን ዋጋ አትናገሩም
ለካሚራነው እዴየ የምታስተካክይው ሲጀመር ራሳችንን አቆሞ ማሰር አይፈቀድም
ምንነው ቅዱስ ቁራሀንን እኔኝ የፃፍኩት አላቹ ስሊ እስልምና ከአረብ የበለጠ እናንተ ታውቃላቹ
ማሻ አላህ በጣም ያምራሉ
ወሌኩምሰለም ወረህማቱላሂ ወበረካቱሁ 🍓🍎🍇🍒🍒
ማሻአላህ ደስ ሲል
ዋጋወን አብራችሁ ብትናገሩ ጥሩ ነበር
አሁን እኮ በየ ቀኑ እቃ እየጨምረ ነው
ዋጋ ተናገር
ውዴ ፀጉረሽ በጣም ከፍ አድረገሽ አታስዚ አይፈቀድም
አዎ ይቅርታ ጠይቀች
አህለን ማሻአላ
ለም የቃው ዋጋ አትነገሩም
ማሻአላህ በረቱ
ኣቤት በአንድ አፍ ሁለት ምላሥ ከመቸው አዛችሁ ነው ያለቀው ባለፈው የተቢ ሰረቀችብን ብላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ብላችሁ ነበር😃😃😂😂
ማሻ አላህ ያምራል
ማሻአላህ ያምራል
Wowo👍👍👍👌🌹
ማሻ አላህ
ሜከብ መደርደረ ስትነው እፈልገለው
ደሴ ታደርሳላችሁ
አልጋውሥንትነው
ማሻአላህ
ኮሜሼን ወይም የለፈንበት አትሉም ወይ ? እስቲ እሔን መልሱ
አይ ቢቃርብሽ ይሻላል ውዴ
ክክክክ እሄማ ግድ ነዉ በነፃ የሚሆን ነገር ዬለም እህትሽ ከልሆነች በስታቀር
ክክክ በነጻ የለም ማር የሰው ጉልበት ውድ ነው ዛሬ በደንብ ነው የሚበሉት
@@ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ ማሌሽ የይቱብስ ብቻ ቪዲዬ አይደለም ለካ የሰደትዋ ምሰኪን ከቤተሰብዋም ወጭ የይትዬጺያ ይቱበሮችም ወጪ መቦጨቅ ጀመሯት በሰበቡ አይ የሰደትዋ እህቴ ክክክክክክክክ ሃሃሃሃሃሃሃ አይሰው
@@montahauae607 እኔ አብሽሪ እህቴ እደዛ የምፎገር አይደለሁም ቤተሰዊ ከረዳሁ በቂዬ ነው የኢቲጲያ ይቱበሮች በሰበቡ ለመርዳት አልሞክርም የስደትዋ እህቴ አይዞሽ ገለቴ
ቲሽ የው በኮማንት ይሰድቡኘል ብለሽነው ለተማልከች እቅርተ ምጠይቂው አላህ ይቅር ይበልሽ ጎደነ ለይ ስንት ሰው እየየሽ ማተሽ በሚድያ ስቶጪ እቅርተ አርጉልኝ ትየለሽ ለነገሩ ስህተቱ የንቺ ብቻ ሰይሆን የበልሽ ነው አንደኘ ሚድያ ልቶጪ መፍቀዱሁለተኘ አለበበስሽን አለማስተከከሉ
አህለን
ለሰወ አይደለም እቅረታ አለባ አሳሚሪ
ዋወወወ👍👍👍👍
አሠላማሊኩምሠላምናችሁ
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹 ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹👉እውነትን ይናገራሉ👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ👉ዝምድናን ይቀጥላሉ👉ለደካሞች ያዝናሉ👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸውእኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹🌹ኑ
መጀመሪያ ፈጣሪሽን ይቅርታ ጠይቂ አንቺ መጀመሪያ ሥታሥሪው ጠፍቶሻልን ነው ለካሜራ ብቻ ነው ተሥተካክሎ መልበስ
ለምንለኛአታደርሡም
መቸነውእደሴቶቹሚያምርብሺ፣ጎፋፋ
ቴፒ ካደረሳችሁ ንገሩኚ
ለማንኛውም ትዛዝ ስልካችን 09 26 98 64 22 የትኛውም ቦታ አደርሳለሁ
ነሥሩ እንዴት ነክ
@@Hayuየቡቲዋ አው አደዛ ብለሽ ሼላም በይ ክክክክክ
አዲሳባ ታደረሳላቹ
@@ዛሬስራነጌስራየለም ዋጋዉን ለማወቅ ነበር ክክክክ
ብሩ እየተናገራቹ ቢሆ ደስ ይላል ናስር
ለሥራችሁ ማሻ አላህ ረሡል ሠለላህ አለይሂ ወሠም ፀጉራቸዉን እንደ ግመል ሻኛ የቆለለችን ሤት እረግመዋል ፍርዶሥ አሥተካክሊ እባክሽ ኢተቂላህ
በትክክል አሏህ የአህድና ያረብ
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ ባረከላህ ፊኩም
እሺ ደምሩኝ አመልሣለሁ
ያልጋውን እናየቁምሣጥዋጋ አሥቀምጡልን ውዷ ጠክሪ መሻአላህ
ያደረጋቸሁ ካደረጋቹሁ በኅላ ሰውን ሳይሆን ወደ አላህ ነው መማፀን ያለብሽ ሀቂቃ ፀጉርሽን ሳይ በጣም ነው የደነገጥኩት ሲጀመር ማሻላህ ብዙ ጅልባብ ሀድያ እደመጣልሽ እናውቃለን ሌሽ አትለብሺም ?? እስልምና ማለት ቀልድ አይደለም?
ክክክክ ለኛ ነዉዴ ይቅርታ እምትይዉ አሏሕ ይቅር ይበልሽ እስልምና በሚያዘዉ መልኩ ልበሽ እህቴ በርቺ ከስራሽ ጎንለጎን ድንሽንም ተማሪ
ኮሜታተሮች አይተዉ ስለማያሳልፉነዋ
አላህ ይህዲነ በስ
መገን ሱበሀን አላ ምን አይነት ግዜ ደረስን. እኛን ነው እደ ይቅረታ እሜባለው
@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ ሣህ
ልቦና ይሥጥሺ ሰውን ነውደ ይቅረታ የምትጠይቂው. ሱበሀናላህ አላህ ይቅረ ይበልሺ የግመል ሻኛ ሀራም ነው ሱናውን ተከተይ ፈረዶስ
ይቅርታብሎ ነገር የለም ሠውን ሳይሆን መፍራትእና ማክበር ቅድሚያ አላህን ነው ነገአላህ ፊት መቆማችንን አንዘንጋ--!!
ፀጉርኮ ታዳ በካሜራ ብቻ ሳይሆን በማንኛዉም ጊዜና ሰአት ነዉ ወደ ላይ የማናስረዉ
ጎበዝ
ኡናት ነው ለሠው እቅርታ ምን አስፋለጋው ዋናው አለህ ያያኛል ብሎ መፍራት ነው ነስር አደራክን አንታ ሁል ነጋር ቀስ በቃስ አስታምራት
እውነት ሰው መሆን ከፈለጋችሁ 6 ነገሮችን ሰትናገሩ እውነትን ተናገርሩ ቃል ከገባችሁ ቃላችሁን ሙሉ አማናን መልሱ ሙሉ ይሉናል ነብዩ ሰለላሁ አለይሂወሰለም አይኖቻችንን ከሀራም መጠበቅ ለብቶቻችንን ከሀራም ከዝሙት መጠበቅ እጆቻችሁን ከሀራም ጠብቁ ደማሩኝ ኑኑኑ ብቅነንት
ነብዪ ሠለላህ አለይሒ ወሠለም እደግመል ሻኛ ፀጉሯን የምታሥር እረግመዋታል ለካሜራ ብቻ አደለም ከካሜራ በስተጀርባ ቢሆን
ማሻአላህ ሹክረን ምርጥነው
ኮሜታተሮች ይገርሙኛል የሆነ ነገር ሲያዩ ፈትዋ ለመስጠት ይሽቀዳደማሉ ፋሲካዬ በርቺ
እስቲ ኮመንቶክ አላህን ፍሩ ልጅቷን አበረታቷትት እጂ ያመዮን ነጋር አትነጋሩ ፍርዶስ ፀጉርን ወደላይ መሰረት አይፈቀድም ስቃጥል አላህ ለትክክለኛዉ ሂጀብ ያብቀሽ መላቴ በጣም ጎበዝ እደዉ እስልምነ ላይ ከደጉበት በለይ አንቺ ጎበዝ ነሽ ትክክለኛ ሂጀብ ጅልበብነ ንቀብ ነዉ እንሻ አላህ አላህ ይወፍቅሽ
ማሻአላህ ያምራል በጣም ፊርዱዬ እኔንም ትዛዝ ይኖረኝ ይሆናል ወደ መስቃን
ማሻአላህ በሀቅ ስለምትጋዝ አላህ ይርዳህ ካሰብከው በላይ በኸይር ስለምትጋዝ ማሻአላህ ተባረከላህ ሚስትህን ልጅህን አላህ ይህፈዝልህ
ማሻአላህ ድስ ይብር የቢላል አቦ ብረውታን አውጅነ
ማሻ አላህ እህለን ፈርዶስዬ ቢላል ደና ነው
አፊያ የ ውዴ ያው እንች አድስ ሰለምቴ ነሽ አይደል ውደ እናማ ምልልሽ ነው ፀጉራቸውን እንደ ግመልሻ ኛ የሚቆልሉ ሴቶችን እርገሟቸው ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እና
@@ዘሀራ-ሐ2ረ እናማ ፀጉርሽን ዝቅ አድርገሽ አሲዢ ነው
በርቺ እህቴ ጠክር ፈጣር ይርዳሺ በተረፈ ኮመታታሮች ከአፊ የሚወጣ ከምትለቅሙ ሞራን ሰጡ ግን ይሄም ሰላቹ ሁሉ አደለም ወደኔም እዳትመጡ ደሞ
ሀቢብቲ የያዳዱ እቃ ስታሳዪ ዋጋው ተናገሪ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርከላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን የኔ ውድ እህት ሰላምሺ ይብዛ ውደ ባለሺበት ቦታ ከነ ባለቤትሺ ከነ ባቢየ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሁሉም ነገር አለ አገራችን ማሻአላህ ተባርከላህ እስኪ ወደ ቤቴ ጐራ ብለሺ ሸር አርጊልኝ ሁቢ
የሆነ ነገር ለመፃፍ ፈልጌ ተዉኩት አላህ የህድና
እኔም
ያምራል በርቱ
ፋሲካዬ እኔ አልጋ እፈልጋለው መልሺልኝ ባአላህ
ለሠዎች ፊትና ከመሆን ይጠብቀን ለብር ለጤዛው አለም ለጠፊ አለም
እኔ ኮመንት መስጠት ብዙም አይመቸኝ ግን እንዳየሁት ገረመኝ ቁይ ባለቤትህ ፀጉሯን እነደዚህ ሆኖ ሳታይ ለምን አትቆጣትም ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምንድን ነው ያሉት ሀዲሱን ላንተ አልነግርህም መቸም ከኛ የበለጥ ስለምታውቀው
ይቀርታ አለች አኮ
እርፍ ነው በርቺ
ማሻአላህ አሪፍሥራነው በርቱ
አሰለምወለይኩም ወራህመቱላህ
ማአሻላህ የምራል ፍርደወስ ፃጉርሽ ምድነው
masha allah birru sant new
አራ ፃጉሪሽ አስታካኪዪ ኡሙ ብለሊ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 💐 ነስራ እና ፋሲካ 💐 እደትናቺሁ የኔቅንወቺ ማሻአላህ በጣም ያምራሉ ታዳምን ይደረጋል እኔ እሩቅነኝ እናም በርቱልኝ ከዚህም በላይ አድጋቺሁ ማየት እንፈልጋለን ጠንክሩ 👏👏👏👏👏ሱሩ እኔአድሥ ጀማሪነኝ ዉዶቸ ብትተባበሩኝ ደስይለኛል ለአላህ ብለን ኸይር ሥራ ስንሰራ መጡሩነዉ የኔ መልካሞቺ 💐💐💐 ስቀጥል ቢላልየ እደትነዉ አላህ ጠቃሚ ልጂ ያድስግላቺሁ 📖 ሀፉዝ ያድርገላቺሁ ዉዶቸ ከቻላቺሁ ቻናሌን አስተዋዉቁልኝ በአላህ ፍቃድ በናተ ሥበብ ባድግ ወለታቺሁን ከፍየ አልዘልቀዉም አላህ ይከፍላቺኋል Medina Wolo You Tube ተባበሩኝ ቅን መሆን ለራስነዉ 🍺🍺
ፍሪዶስየ የኔ ውድ ፃጉርሸን ዝቅ አረገሽ አሸዝው
መሻአላህ ጠክሩ
ጃማ ዴጎሎ ታዴርሣላችሁወይ
የኔም ጥያቄነው
እረ በለዉ ዋጋዉ ሌሽ አትናገሩም ሹ ሀዳ ዋጋዉ ካልተናገራቹ እዴት ነዉ ምንገዛዉ
ባአላ እኔም ወደ ወልቂጤ ነኝ ፍርዶስ
ይቻላልዐ
*ሁሌም ፀጉርሽን አስተካክዬ ለካሜራ ብልሽ አይደለም ውዴ*
እህቴ። ጎጃም። ትሀጃለሽወይ
Mashalhi ferdawse and naser
እኔ ጎጃም ነኝ ማዝዝ እፍልግ ነበር ታድርሳላቹህ ጎጃም
ዋጋቸዉን አብረሺ ተናገሪ
ማሻአላህ. ሁሉም ያምራል
ለመናኛዉም ግዜ ለካሜራዉ ሰይሆ ለአለህነዉ መታዘዝ የለብሽ አንዲ በአለህን ና በመጨረሻዉ ቀን የምታምን ሴት ፀጉራን ወደ ለይ አትቆልልም
Wudua Tsagureshen Endagemal Shagha Atdergiwe Lalela Geze Astakakeyi Inshallaha
እኔ ምለው ግን እኛ ሤቶች ሁንም እናሟላ አበዛንኮ ቆይ ባልዬው ምን ሊያሥብ ነው ሀልጋ ሣይቀር
እሱ ብቻ ይዞ ይምጣ ሊባል ነው
@@ኡሙአህላም-ወ5ዐ እ?
ክክክክ በናቶቻችን ግዜ ወድነበር የሚያሟለዉ አሁንእኛ
መሸአለ በሪቱ💕💕💕💕💕
አሰላም አለይኩም ናስር ወንድሜ ቦታ አላቹ ገዝታቹ ቢታስቀምቱልኝ በአላህ አሳውቁኝ ቁጥራቹ የለኝም
09 26 98 64 22
@@nasrtube9523 እስቲ ደቡብ ወሎ ከላላ የምትባል ታደርሳላችሁደ መልስ
ማሻ አላህ ግን ለደሴወች ትታዘዣለሽ ፊርዶስስ ውደ
ደሴ ነሺ እኔም ደሴ ነኝ ሰታገኝ አሳዉቂኝ
@@ሡሡየቦሩዋ ኢሻ አላህ
በነ አሚሮ አሰገዙ
@@ali-tk7rw አልመልሥ አሉ
የጫንኩት የጫንኩት አብዛሽ ሲቀጥል ደሞ መስታወት እያየሽ አይደል እራስሽን አታይም
ክክክክ
ናስር የእቃው ዋጋ ተናገር
አራራ ከወጋ
ዋዉ ማሻ አላህ ደስ ስል
ዋጋዉን ብነገራን
ወይ ጉድ ፀጉርሽን ቆንንነሽ በቀሚስ ተወጣጥረሽ መጣሽ አሏህ የህድነ ቢስ
ራሳን ሰትጠብቅ ችግረ ትፈጠራላችሁ ብሰቁል ሰትል ደግሞ ራሰሺን ጠብቂ ትላላችሁ
ዋጋውን ለምን አትናገሪም
መጅልስ አረብያ ከነ ምንጣፉ እና መጋረጃ ካለ ንገሪኝ
አለ ግን ውደ ነው
@@nasrtube9523 አለ እንዴ ቡታጀራ ውሥጥ
@@nasrtube9523 are kale sle isum btnegrun pls
ያምራ ግን እኮ ሚድያው ጭራሱ አልጋ ሆነ የሚሽጠው ጨርሶ የጣውላ ቤት ሆነ ሌላም ነገራ አሳዩን
ኢላህ አላሆይ እያወቁ ተማጥፋት አላህይጠብቀን ያርብ መጀመሪያ እኛንይቅርታተማለትሽበፊት ተቤትሥትወጭ ለምን አላሥተካከልሽውም የካሜራ አማኑ ምን አገባው ሥለ አለባበሥሽ ላከሥ በሚድያ ሥትወጭነው ማለትነው አለባበሥሽን እምታሥተካክይው እንደ መጀመሪያ ፀጉርሽን ሥታሥሪ ነው መሥተካከልያለበት ተልብ ታለቀሡ እባ አይገድም ይባላል ጉድ ጉድ
አራ ሴቶች ቃልብ ግዙ ባቃ ባል አይጋዛም ያዘድሮ ባል ታድሎዋል
ክክክክክክ ያኔም ጥያቄ ነው
ሤቱ ባል ሆነ መሠል ከከከከ እኔስ ነካም አላረገዉ
ዘመኑ ተቀይሮል እኮ
@@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ እኔም ክክክክ ምንም ያመጠዉ ይምጠ ከነቴ በስተቀር ።።
አተይኝ ያሁንሳአት ባል አልፎለታል ቁጭ ባለበት ጭራሽ በሮቶ ማካ ሳይቀር ገዝታቹ ስፕራይዝ አድርጉ አላሉን ብላቹነው ጉድ በል አለ ጓደር
ዋጋ ካልተነገራችሁ ምን ፋይዳለዉ ዋጋ ተነገሩ
እኔም እፋሌጋላዉ
ማሻአላህ በርቱ እህትዬ
ማሻ አላህ👍
አችትንሽእፈርበይባድቀንጥፋትለምለምንሰወችበለለምለምሳይሆባችነዉየሚስቁትምክንያቱስተዉለተዉላልሻለች
Wagawun bitinagirun aref naw inam masarat faligalaw gin wagawun angarchum
ማሻአላህ፣በረታ
ያምራል,በረት
ኢሻአላህ ለኔም ትገዙኛላቹ ፍርዶስ
ፋሢካዬ መጅልስ አረብያ አለ
ለምን የእቀዎቹን ዋጋ አትናገሩም
ለካሚራነው እዴየ የምታስተካክይው ሲጀመር ራሳችንን አቆሞ ማሰር አይፈቀድም
ምንነው ቅዱስ ቁራሀንን እኔኝ የፃፍኩት አላቹ ስሊ እስልምና ከአረብ የበለጠ እናንተ ታውቃላቹ
ማሻ አላህ በጣም ያምራሉ
ወሌኩምሰለም ወረህማቱላሂ ወበረካቱሁ 🍓🍎🍇🍒🍒
ማሻአላህ ደስ ሲል
ዋጋወን አብራችሁ ብትናገሩ ጥሩ ነበር
አሁን እኮ በየ ቀኑ እቃ እየጨምረ ነው
ዋጋ ተናገር
ውዴ ፀጉረሽ በጣም ከፍ አድረገሽ አታስዚ አይፈቀድም
አዎ ይቅርታ ጠይቀች
አህለን ማሻአላ
ለም የቃው ዋጋ አትነገሩም
ማሻአላህ በረቱ
ኣቤት በአንድ አፍ ሁለት ምላሥ ከመቸው አዛችሁ ነው ያለቀው ባለፈው የተቢ ሰረቀችብን ብላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ብላችሁ ነበር😃😃😂😂
ማሻ አላህ ያምራል
ማሻአላህ ያምራል
Wowo👍👍👍👌🌹
ማሻ አላህ
ሜከብ መደርደረ ስትነው እፈልገለው
ደሴ ታደርሳላችሁ
አልጋውሥንትነው
ማሻአላህ
ኮሜሼን ወይም የለፈንበት አትሉም ወይ ? እስቲ እሔን መልሱ
አይ ቢቃርብሽ ይሻላል ውዴ
ክክክክ እሄማ ግድ ነዉ በነፃ የሚሆን ነገር ዬለም እህትሽ ከልሆነች በስታቀር
ክክክ በነጻ የለም ማር የሰው ጉልበት ውድ ነው ዛሬ በደንብ ነው የሚበሉት
@@ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ ማሌሽ የይቱብስ ብቻ ቪዲዬ አይደለም ለካ የሰደትዋ ምሰኪን ከቤተሰብዋም ወጭ የይትዬጺያ ይቱበሮችም ወጪ መቦጨቅ ጀመሯት በሰበቡ አይ የሰደትዋ እህቴ ክክክክክክክክ ሃሃሃሃሃሃሃ አይሰው
@@montahauae607 እኔ አብሽሪ እህቴ እደዛ የምፎገር አይደለሁም ቤተሰዊ ከረዳሁ በቂዬ ነው የኢቲጲያ ይቱበሮች በሰበቡ ለመርዳት አልሞክርም የስደትዋ እህቴ አይዞሽ ገለቴ
ቲሽ የው በኮማንት ይሰድቡኘል ብለሽነው ለተማልከች እቅርተ ምጠይቂው
አላህ ይቅር ይበልሽ ጎደነ ለይ ስንት ሰው እየየሽ ማተሽ በሚድያ ስቶጪ እቅርተ አርጉልኝ ትየለሽ ለነገሩ ስህተቱ የንቺ ብቻ ሰይሆን የበልሽ ነው አንደኘ ሚድያ ልቶጪ መፍቀዱ
ሁለተኘ አለበበስሽን አለማስተከከሉ
አህለን
ለሰወ አይደለም እቅረታ አለባ አሳሚሪ
ዋወወወ👍👍👍👍
አሠላማሊኩምሠላምናችሁ
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
👉እውነትን ይናገራሉ
👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
👉ለደካሞች ያዝናሉ
👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹
የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹🌹ኑ