- 29
- 852 082
Nasr tube ናስር ቲዩብ
Canada
เข้าร่วมเมื่อ 11 พ.ค. 2021
วีดีโอ
እኔ እና ፍርዶስ ለምን ተለያየን እውነታው እናተም ስሙ አበዛቺው
มุมมอง 43K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
እኔ እና ፍርዶስ ለምን ተለያየን እውነታው እናተም ስሙ አበዛቺው
🛑እኔ እና የፍርዶስ አብረን መቀጠል አልቻልንም#nasrtube
มุมมอง 39K3 หลายเดือนก่อน
🛑እኔ እና የፍርዶስ አብረን መቀጠል አልቻልንም#nasrtube
ጥራታችን ወበታችን ነው ሁሉ እቃ የዋጋ ቅናሽ እስከ መስከረም 16 ብቻ ተጠቀሙበት
มุมมอง 14K2 ปีที่แล้ว
ጥራታችን ወበታችን ነው ሁሉ እቃ የዋጋ ቅናሽ እስከ መስከረም 16 ብቻ ተጠቀሙበት
ቅሬታዬን መግለፅ እፈልጋለሁ ሁለቹሙ ሰሙ 09 26 98 64 22 ናስር
มุมมอง 28K2 ปีที่แล้ว
ቅሬታዬን መግለፅ እፈልጋለሁ ሁለቹሙ ሰሙ 09 26 98 64 22 ናስር
የሁላቹም ትዛዝ ተቀብዬ እያስተናገድኩ ነው የፍርዶስ ብፌ ሰንት ተገዛ ላላቹ መልሰ
มุมมอง 31K2 ปีที่แล้ว
የሁላቹም ትዛዝ ተቀብዬ እያስተናገድኩ ነው የፍርዶስ ብፌ ሰንት ተገዛ ላላቹ መልሰ
ለመጀመርያ ጊዜ ዩቱዩብ ብር ከፈለኝ ሁላቹም አመስግናለሁ#Fasikatube#nasirtube
มุมมอง 33K2 ปีที่แล้ว
ለመጀመርያ ጊዜ ዩቱዩብ ብር ከፈለኝ ሁላቹም አመስግናለሁ#Fasikatube#nasirtube
ፍርደውስ በመላው አለም ለሚገኙ ውድ ቤተሰዎቼ መልእክቴን አድርስልኝ አለቺኝ። 🙏🙏🙏🙏
มุมมอง 26K2 ปีที่แล้ว
ፍርደውስ በመላው አለም ለሚገኙ ውድ ቤተሰዎቼ መልእክቴን አድርስልኝ አለቺኝ። 🙏🙏🙏🙏
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት በግፍ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን #ሼር #Nasr tube#fasika tube
มุมมอง 14K3 ปีที่แล้ว
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት በግፍ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን #ሼር #Nasr tube#fasika tube
ደስ የሚል ጊዜ ከምርጥ ጓደኞቻችን Nasr&Afiya @fasika Tube
มุมมอง 18K3 ปีที่แล้ว
ደስ የሚል ጊዜ ከምርጥ ጓደኞቻችን Nasr&Afiya @fasika Tube
ናስር ታረቁልጆች አሉ❤ እሶ ትስተካከል ሚድያላይ ትቀንስ ሀሜቶን ከዛውጭ ስራዋን ትስራ ከዛውጭ ትመከር❤
ወላልኪምሰላም አራ ተይ ኡሙ ቢላል ወዳ ቤተሽ ተማልሽ የህ ሚዲያ አላህ ሄዳዬ የስጧ እስ ከማጠ ነው ትዳር አልበረክት የል አራ ታው ሴቶች ትዳራችን በሚድያ አትውጡ አላህ ልቦና የስጣችሁ እንዳ እናቶችን እንኑር ፈርዶስ አት ሞኝ ወዳ ቤትሽ እና ወዳ ትደርሽ ተማልሽ ለልጅሽ ስትይ ተማልሽ
ያረብ አላህ ያስታርቃችሁ
ፊርዶስ ወደቤተሽ ተመለሽ ቤትሽን አትበትኒ የሚያዋጣሽ ባልሽ ነዉ ረመዳን ደርሱዋል ከባልሽ ጋር ፏ ብለሽ ፁሚ ሴት ልጅ ክብሩዋ ትዳሩዋ ነዉ
በሚድያው ሌላ አሉባልታ ወሬ አትስራበት ሠራ ብቻ ትስራበት
አብሽሩ
እንዴ ታርቀናል ብላ ለህት ቡና አፍልታ አሎሰደችም ነበር እንዴ ደሞ ታርቃቹሀል ምሰሩበት ቤት አንድ ነው አረ ተው እናተም እየተጫወትክብን ነው
ፎርዶስ ተይተይተይ ትክክልአልሰራሺም የባልሺንሀቅ አክብር ናስርደሞ አስተዋይና ረጋያለወንድ ነው ሁሉነገርበላይ ባል ሀቅ አውጭ የቤታችሁንፕራቤስ ሚድያአታውጭ ትዳርሺን ጠብቂ እህቴ❤❤ ልጆችሽ የልጆችሽንአባት የሚልሺን ስሚ
ኡሙ ቢላልየ ተይ አብራችሁ ሁኑ ተመካከሩ ዩቱቦን መተዉ ከባድ ነዉ የለፋችበትን ለራሥህ ሠብስክራይብ አርጉኘ እያልክ እሶ ታቁም አይሰራም ተጋገዙ ተመካከሩ።
😂😂😂😂እናተም ዲራማ ጀመራችሁ አጅብ ትዳር በሚዲያ መቀለጃ ሆነ😢😢ዲራማም ቢሆን ዘጋኝ የኢትዬ ዩቱበር
😢ውሸት መስሎኝነበር ናስርከተናገር አመንኩ እረ ፎርዶስዬ ተመለሽማማዬ ናስርጥሩባልነው ቤትሺን አትበትኝ
ታርቁ ለልጆቻችሁ ስትሉ አላህያስታርቃችሁ
አሁንም ቢሆን ምከሩልኝ እያልክ የማደርገውን አቃለሁ እያልክ ነው እስዋ ግን ስላንተ አውርታ አታቅም ስለ እህቶችህ መልካምነት ሰምቻታለሁ እስዋ ጠንካራ ሱት ናት ወድ ልጅ ዛቻ ከጀመረ ለትዳርህ ብቁ አይደለህም አንገት ደፊ አገር አጥፊ ይባላል በሀይማኖትዋ ፀንታ ለልጆችዋ አርያ ነች
ስለፈርዶስ ቃላት ያጥረኛል መናገር በጣም መልካም ሴት ነችበጣም ኮፊደስ ያላት ታታሪ ሰራተኛነች ለምን ሚድያ አቁሚ ትላታለህ ይሄ የተረዳሁት ብቁ የትዳር ሰው አይደልህም
መብቱ ነው ሚስቱ እስከ ሆነች ድርስ ሚድያ አቁሚ ካላት እሺ ማለት አለባትእኮ እህት
አላህ ያስማማችሁ❤❤❤
ፊርዱስ ውዴ አረ ወደቤትሽ ተመለሽ ወላሂ ጡሩ አይደለም ለልጁችሽም ጡሩአይደለም ውዴ ባልሽ የሚልሽንሰሚ ደሞ ውዴ ኢሻአላህ ታርቃቹሁ ያሳየኝ ያረብ 😢😢
ተረቁ ፈረዲሲ ተመለሺ በልጅች በልሺ🎉🎉🎉
አስለን ሚዲያ ላይ ሴት ልጅ ምን ትሰራለች
ከመጣች ዲኗን አስተምራት መሰጅድም ልከህ ሆነ እቤትም ቀጥረህ ዲኗ የሚያዛትን ሰታዉቅ ትሰተካከላለች አልመጣም ብላ ካስቸገረች እና የማትመለስ መሆኗን እርግጠኛ ከሆንክ ዲን እና መልካም ባህሪ ያላትን አግባ
እውነት ነው መለያየታችሁ እውነት ከሁነ ታረቁ ተማለሱ አላህ በዚህ ምድር ላይ ሀላል አድርጎት የጠላው ነገር ፍችን ነው ተማልሳችሁ እደማይ ተስፋ አለኝ በረበና
አችይ አትሞኝ ትዳር ማለት ቀልድ አይደለም ልጆችሽ አባት ያስፈልጋቸዋል ትዳር ያስከብራል ለሴት ልጅ በተለይ ንፍስ አታስገቢ ሁሉም ነገር በበረካ ነው ሞኝ አትሁኝ ጊዜው ከባድ ነው ፈጥነሽ ወደ ሰላም ተመለሺ የኔ እህት እያ የሸርሸራ መደር ገረድኩ አሺ ኢሌሽ የባክሽ ሲመ ይያ እተም ናስር ይያ ጏቤ ሰብር ሰክቶ ዌትማሁ እንም ቃር በሰብሩ
ይቶብህን ለማሳደግ ነውጅ ተጋጪታችሁ አይደለም በውሸት እና በፕራክ ስም ሚመጣው ብር ቢቀርስ
እሙ ቢላል ትዳር ከሶሻል ሚድያ አይበልጥም ባልሽን የሚልሽን ስሚ በኻላ እዳይቆጭሽ
ፊርዶስ እህታችን ትዳርሽን ቀጥብለሽ ያዥ ምንም ቢሆን እስካሁን የባል ሀቅ ምንያክል ከባድ እደው ታውቂያለሽ ቢያንስ እሱ የወደደልሽን እንጅ ባልሽ እሚጠላውን አትስሪ እና ለልጆችሽ ስትይ ተመለሽ
የኔውድነሥር አብሺር እራሥህ አባትችህ ዪዘህ ሂድ ለሼጣን ቦታአትሥጥ ሚዲያ ቡዙምአትመነው ሽማጊሌአለ ኢሻአላህዱአአርግ አባትእናትቻችን እያሉ በራሣችን ቢጤ መሽመገል ጡሩአደለምሼጣን 😮😢😢😢እጅከሠጡትአደልም😢ትዳርሀገር😢ያፈርሣልኢሻአላህ❤❤ነሥርአብሺር
ወላሂ እንደዘመኑ ፕራንክ መስሎኝ ነበር በመከላቹ ያለን ሼይጧን አላህ ያውጣላቹ
ፍርዶስለትዳራክብርየላትም
ይሄን ሚዲያ ዩቶብ አላህ ያጥፋው ብሩ ሀራም ስራው ሀራም አላህ ከሀራም ይጥብቀን ሲጀመር አተ እራሱ ከሷ አትልሻልም ሂድ ፈታዋ ጠይቅ በዩቶብ እሚመጣ ብር ሀላል ነው ሀራም ብለህ ጠይቅ ከዛ መልሱን ታገኛለህ በሀራም የተመሰረተ ነገር ዘላቂነት የለውም
የሰቀላችሁትን ፕሮፋይል ሳታወርዱ ታጃጅሉናላችሁ ሳህ 😂😂 እረ ተው ለማንኛውም ቀጣይ አመት ሶስተኛ ልጅ እንጠብቃለን
ታረቁ
ወደ ቤትሽ ተመለሺ ምድያውም የዛሪ ሆይሆይታ ትዳርሽ አይሆንም፡ አሁን ላይ ሴቱ ፈታሁሽ እስክትባል ጀግና ጀግና ያጫውታታል ነገሩ ካለቀ በሃላ ግን ብዙዎች ለጸጸት ሲጋለጡ እያየን ነው ተይ ይቆጭሻል
አው እኔም ባሌ ከልክሎኝ ለቅቂአለዉ ወላሒ
ናስር ደግሞ ብትሰራ ለቤቷነው ሚድያ እደት ተይ ትላለህ
እስኪ ይያት እሙዙዙ በሐይማኖቷ አትደራደርም
ፍርዶስ እኔግን ተቀይሜብሻለሁ እደት ባደየ ወደሐይማኖተ ተመልሻለሁ አልሽ ችኩል ነሽ
መቸ ተመለሰች እረ እያረጋገጣችሁ ሆ እሷ ሙስልም ናት ቸም አቀይርም ቱ አች አሁን አዳምጠሽ ነው ማን አለሽ
እህቴ ኡሙ ቢላል ለባልሽ ምድር ሁኒለት ሰማይ ይሆንልሻል ተይ ሁላ ይቆጭሻል
ምን አለ እኔ ባገኝህ ናስር መርሀባ ብየ ነበር የምይዝህ😢
ደምሩኝ
አላህይረዳችሁ 🎉🎉🎉
ፍርደውስዬ ዎዳቤትሽ ታመለሽ መመዬ ፍቺ ለዩቱብ ብለሽ አትጠሉ ነገ ዩቱብ ቢቆምስ ምን መራጃ አለው ሁቢ ልጆች ሲያድጉ ዳስ ያምለው በነት እነ በበት መሀል ነው አብራቹ እዳ ምትመጡ በል ሙሉ ታስፈ ነኝ
ሁልግዜ አትጠቀም እንጅ ስራዋ ሰለሆነ በሳምንት የተወሰነ ቀን ሚድያ ላይ ብትሰራ ምን ችግር አለው?? ሙሉ ለሙሉ ዩቲውብ አትስሪ ባትላት ጥሩ ነው:: ፃነቷን ስጣት ከዛ አብሯችሁ ኑሩ ::🙏🙏
ወአለይክ ሰላም ወራህማ አህለን ናስሩ እንደት ነህ አላህ እርቀ ሰላሙን ያውርድላችሁ አደራ እዳትፈጥን በትግስት እድትመለስ ሞክር እሽ የኔ ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉 #ፍርዶሳ# ያገልቢ እርጀኢ አለ በቲክ
በትዳር መሃል ግጭት ተፈጥሮ በጣም የከበደ በይቅርታ በንግግር በውይይት ሊፈታ የማይችል ነገር እስካልሆነ ድረስ ሴት ቤቷ ትታ መሔዷ ልክ አይደለም ባይ ነኝ ሲጀምር ቤተሰብም ቢሆነ በትዳር መሃል ሰው ማስገባት ጠባቡን ግጭት ማስፋፋት ነው የሚሆነው። ያው አላስችል ያሉ ችግሮች ካልተፈጠሩ በቀር
ኡሙቢላል🎉🎉ወደቤትሺተመለሺ🎉🎉አላህያስታርቃችሁ
አንተ ታድያ መጀመሪያ ሚድያ ተጠቃሚ መሖኖን እያወክ አይደለም እንደ ያገባሀት ??? አደሥ ሚድያ ተጠቃሚ ብትሆን አደሥ ነገር አመጣቺ ትላለህ አንተ ሚድያ ላይ ወተህ እየሠራህ አይደለ እንደ ???ሥትፈር በሠው ለይ አንተ ላይ ያለውን ዞወር ብለህ አሥብ እንጂ ሌላ ችግር ካለ እንጂ ሁለታቺሁም ሚድያ ተጠቃሚ ናቺሁ!!!!!!!
ሁሉንም ተውትና ለልጆቻቹህ ስትሉ ታረቁ😭እኔን አይታቹህ ተቀጡ
ፍረዶስ ተይ ትዳረሽን ያዠ አጥብቀሽ ይህ ቂን ቂን ቡኋላ ይቆጭሻል አንዶ የመዳም ቅመም እንዳልፍሽ ተጠንቀቂ የማይጠቅም ነገር አያታልሽ የሴት ልጂ ጀነት ከሚያስገቡት ነገሮችአንዱ በባልዋ ነው እና ለባልሽ ክብር ይኑረሽ ተከባብራችሁ ኑሩ
እኔ ኮሜን መስጠት የመጀመሪየ ነው ኡሙ ቢላል ትዳርሺን አታፍርሺ እቤትሺ ተመለሺ ልጆችሺ የናት ና ያባት ፍቅር ያስፈልጋቸዋል ስለዚህ ባልሺ እሚልሺን ሶሻል ሚዲያ አትጠቀሚ ካለሺ አስተዳድራለሁ ካለ እሺ በይው ልጆችሺን ከባልሺ ጋ ሆነሺ ብታሳዲጊ ነው እሚሻልሺ አንችም ልጆችሺም ሀይማኖታዊይ ትምህርት ተማሩ እናት መድረሳ ናት ቡሀላ እንዳይቆጪሺ ዱኒያ ጠፋነች ሶሻል ሚዲያው ብቀርብሺ ምንም አይቀርብሺም
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ያስማማችሁ ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ
ተመለስበአላህ❤❤🎉🎉