ፍርዶስ ትቻት ሳውዲ ልሄድ ነው ልጆችህስ ብላ አለቀሰች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 734

  • @ትዝብት
    @ትዝብት 7 หลายเดือนก่อน +66

    የኔ ባል እኮ አደለም ፖስፖርት ወላሂ የቀን ውሎውን ሳይነግረኝ አይቀሳቀስም መሲጅድ ሂዶ ሰግዶ ጎደኞቹን ካገኘ ትንሽ እቆያለሁ ብሎ የሚደውል ነው የኔ ውድ ባል ከተጋባን 9 አመታችን አንድም ቀን ደብቆኝ አያቅም ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 7 หลายเดือนก่อน +4

      ማሻአላህ ከዘመኑ ክፋት ይጠብቅልሽ

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 7 หลายเดือนก่อน +1

      ያሠላም ማሻ አላህ ታድለሽ ወላሂ

    • @tabiagfddd
      @tabiagfddd 7 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላ ታድለሽ አላህ ፍቅር ይጨምርላችሁ

    • @ትዝብት
      @ትዝብት 7 หลายเดือนก่อน

      @@tabiagfddd አሚን

    • @hadrahadra6610
      @hadrahadra6610 7 หลายเดือนก่อน

      ማሽ አላህ

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 7 หลายเดือนก่อน +107

    ወላሂ በህይወቴ የምጠላዉ ነገር ቢኖር መደባበቅ ወላሂ ባሌ ደሜን ነዉ የሚያፈላዉ አላህ ለኔም ሶብሩን ለባሌም ግልፅነትን እንድሰጠን ዱአ አርጉልን ያረብ መደባበቅ ልብ ይሰብራል

    • @HawaHawa-to7bb
      @HawaHawa-to7bb 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን የኔ ዉድ ለሁላችንም
      በአሁኑ ሰአት ግልፀኝነት ጠፍተቀል

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 7 หลายเดือนก่อน +1

      አብሺረአላህይስጥልሺ

    • @امريان-ب7خ5خ
      @امريان-ب7خ5خ 7 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ውድ አላህ ግልፅ ያድርግልን ያረብ

    • @hajidemsie
      @hajidemsie 7 หลายเดือนก่อน +4

      አኔም አንዳችው ነው እህት አላህ ያስተካክልልን

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 7 หลายเดือนก่อน +3

      ወላሂ እኔም በሂው ነገር ተጣልቻለሁ ኢጭ

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 7 หลายเดือนก่อน +54

    ሚስትህን ምንም ነገር አደብቃት ደሞ ሲከፋት እቅፍ አርገህ የኔውድ ሚስት አይክፋብኝ በላት❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 7 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ እህት🙏 4:03

  • @أمينهإثيوبيا-ف4ن
    @أمينهإثيوبيا-ف4ن 7 หลายเดือนก่อน +175

    እኔ ፍርዶስ ስታለቅስ መየት አልፈልግም የኔ ውድ ፍርዶሴ ለአላህ ብይ እወድሻለው❤❤

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝማ ዉድ 0:30

    • @Seada11
      @Seada11 7 หลายเดือนก่อน +7

      እኔም ለአላህ ብየ እወዳታለሁ ወላሂ እነዛን ምቀኞች አላህ ይያዝላት

    • @امريان-ب7خ5خ
      @امريان-ب7خ5خ 7 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም እወዳታለሁ

    • @hindobasheer9896
      @hindobasheer9896 7 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም🍉🍉

    • @Kemila-ji2sg
      @Kemila-ji2sg 7 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉

  • @hkmetadem256
    @hkmetadem256 7 หลายเดือนก่อน +111

    እኔ ልምከርህ ሳኡድ ያለሁት ለስራ ከሆነ የምትመጣው ትለድማለህ ሀገሩ ተበላሽቷል ይቅርብህ ጎመን በጤና ወንድሜ

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 7 หลายเดือนก่อน +3

      በህጋዊ ከሆነ ችግር የለም ስራ አይታጣም

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 7 หลายเดือนก่อน +1

      ህጋዉይተሆነጡሩነው

    • @ሁዳhudatube
      @ሁዳhudatube 7 หลายเดือนก่อน +2

      ህጋዊ እራሱ ጠግበዋል

    • @madinamed5487
      @madinamed5487 7 หลายเดือนก่อน +13

      ሀገሩአደለም የተበላሸው ሠውነው ያበላሸው ሀገሩ ምን አደረገ

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@madinamed5487ሀገርማለት ሠዉ ሥለሆነ ነዉ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 7 หลายเดือนก่อน +9

    ፕራክ ነው መልሱን እየመለስ ነው😂😂😂😂 መደባበቅ ይደብራል እውነት ከሆነ ምንም ቢሆን አትደባበቁ በትዳር ማሀል መደባበቅ ከባድ ነው ሣትናገር ስትሄድ ደስ ይላታል ብለህ አስበሀል ሚስኪን እህቴዋ❤ማወቅ ነበረባት እውነት ከሆነ እሷ ትክክል ናት❤100%%

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ኡሙ ቢላልየ ደምሪኝ

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 7 หลายเดือนก่อน +69

    ባልና ሚስት ደባብቀው ሚሰሩት ነገር ደሜን ያፈላዋል ለምድነው ግልፅ ማትሆኑት የብዙዎች ቤት እየበጠበጠ ያለ ነገር ቢኖር ድብቅነት ነው እናም ናስር ለሚስትህ ምንም አትደብቃት 😢😢😢

    • @Mነኝየናቴናፋቂ-f2l
      @Mነኝየናቴናፋቂ-f2l 7 หลายเดือนก่อน +5

      አወ መደባበቅ አያስፈልግም ለትዳር ማጣፈጫ ግልፅነት ነው

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 7 หลายเดือนก่อน +1

      መደባበቅ አያስፈልግም

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤❤❤

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ውበት ያላት ገዘብ ያላት እዳታታልልህ የሠው ሸይጧን በየቦታው አለ የልጂህ እናት ተከባከባት መጥፎ ቃል እዳትናገራት አደራ በአላህ ናስር

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 7 หลายเดือนก่อน +23

    እኛ ሴቶች የዋህ ነንኮ😢😢ፊርዶስ ትክክል ነች❤❤❤

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 7 หลายเดือนก่อน +4

    ፊርዶስ ፕራክ ታይ ብየ ነበር አሁን ቻይው እህታለም ይሄ ዝም የሚል ሰው ከባድ ነው 😂😂😂ይመቻችሁ 🥰👌

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 7 หลายเดือนก่อน +59

    ፖራክ ተዉ በደካማ ጎኖ አትጣ በጣምነዉ የምወዳት የኔ ምርጥ እህት

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኔምጥንካሬወሀቀኛዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም

    • @مريماول-س5و
      @مريماول-س5و 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ስወዳት ወላ❤❤❤❤

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 7 หลายเดือนก่อน +10

    እውነትከሆነ እዲጠላህአረከኝ

  • @HeyahH-rm1cu
    @HeyahH-rm1cu 7 หลายเดือนก่อน +8

    ማልና ሚሰት አድን ነገር ሰጀምሩ ተመካከሩ ፍቅር ይጨምራል

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 7 หลายเดือนก่อน +14

    ትልቅ እድል መቶለት የኔ ባለቤት ሳኡድ የድርጅት አለቃ ለመሆን ግን ምንም ሳይወስን እኔን ነበር ያማከረኝ ሚስት እስከሆነች ድረስ መደበቅ የለባትም ቅምጥህ ናትደ የምትደብቃት ሚስት ናትጅ እኔ እሷን ብሆን ቀድጀ ነበር የምጥልልህ ያወጣሀውን ፓስፖርት

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ማሬ

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 7 หลายเดือนก่อน +14

    የልደቱን የመልስ ምት ነው የምትሉ😂👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ያገሬልጂ

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 7 หลายเดือนก่อน +1

      አኪድ

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 7 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @yimerShumu
    @yimerShumu 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔና እሷ ተራርቀን ነው የምኖረው ወላሂ እንኳን ልደብቃት ይቅርና የበላሁትን ጭምር ነው የምነግራት የሆነ ስራ እንኳን ልታሰራ ካሰበች ነግራኝ ነው ግልፀኝነት ለትዳር ወሳኝ ነው ።ሌላ ሴት ከሷ ዉጭ ያለ ሁሉ አይመስለኝም ❤❤❤እንደ

    • @HasenYimam-g4h
      @HasenYimam-g4h 7 หลายเดือนก่อน

      ያንተ አይነቱን አላህ ይወፍቀን ያረብ ሲበዛ ግልፅ ሰው እወዳለሁ እኔም ግልፅ ነኝ

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 7 หลายเดือนก่อน +4

    ደስየሚለዉ ባልየዉ ቻይነዉ ሚስትየዋ ተናዳጅ ናት

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ሁቢ❤

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 7 หลายเดือนก่อน +15

    ጥርስሽን አስተካክይው እደፍቅር ቆጆ ጥርስ ነውያለሽ ታደጋው በፊት አሁንም ማስተካከልይቻላል እደፍቅር

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ከሚላየ ደምሪኝ

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ 7 หลายเดือนก่อน

      እንደት አደረገው

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 7 หลายเดือนก่อน

      እኔእደት እሚምሪጥሪሴተበላሽእድሜለስኡድ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 7 หลายเดือนก่อน +25

    ግን መደባበቅ ካለ መተማመን አይኖርም አይ አብራችሁ ብትመጡኖሮ እቀበላችሁነበር ያው መካን ሙሉ አስጎበኛችሁነበር

    • @azainab2799
      @azainab2799 7 หลายเดือนก่อน

      ውዷዬ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኡሙ ኢምራን ደምሪኝ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@Zehara9 እሽ

    • @yimerShumu
      @yimerShumu 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@emuemran-zw9vjእኔም ልምጣ እንደ በህጋዊ እንደት ነው ምከሩኝ በአላህ ❤❤

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 7 หลายเดือนก่อน

      @@yimerShumu በህጋዊ ከሆነ ነይ

  • @HapHap-wm9ng
    @HapHap-wm9ng 7 หลายเดือนก่อน +6

    አልሀምዱሊላሂ ባሌ ምንም ነገር አይደብቀኝም ወላሂ ምንምቢሆን ቤተሠቦቹ እራሡ የሆነ ነገር ሢፈልጉ ሚስቱን ጠይቁነዉ የሚሉት እደማይደብቀኝ ያቃሉ አልሀምዱሊላሂ አላህ ይጠብቅልኝ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 አይ የሰው ልጄ ነው ማይደብቅ የለም

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 7 หลายเดือนก่อน +13

    እሙ ቢላል ማናደድም ማስለቀስም እንዳለ ሁሉ ማልቀስም መናደድም አለ 😂😂 እኮ ይሄን አታውቂም ነበርን እንግድህ ቻይው😂

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน +2

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 7 หลายเดือนก่อน

      @@TemimaNasir-cv2jw በርሀባ ደመርኩሽ በርች የኔ እህት

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂alsebechum nber

  • @tube2433
    @tube2433 7 หลายเดือนก่อน +63

    አውቆ መሆን አለበት የምትሉ😂👍🤓 አንድ ሺ አስገቡኝ 😢 ተምሩኝ

    • @kierkm5305
      @kierkm5305 7 หลายเดือนก่อน +1

      ነይ

    • @ጀሚላጋይንቴjmeelalov
      @ጀሚላጋይንቴjmeelalov 7 หลายเดือนก่อน

      እንደማመር

    • @arsemareta1786
      @arsemareta1786 7 หลายเดือนก่อน +1

      ብራክ ነው

    • @tube2433
      @tube2433 7 หลายเดือนก่อน

      @@arsemareta1786 🌹

    • @azainab2799
      @azainab2799 7 หลายเดือนก่อน

      ​@user-os7iw6irደምሪኝ ደምሬሻለሁ❤9m

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም እየተቃጠልኩ እየኖርኩ ነው ልጆቸኖ ብየ ከዛሬ ነገ ይስተካከላል በማለት አለሁሲጠና ድብቅ ነው ባሌ ዉነቱን ላለመናገር ሌላ ዉሸት ያመጣል እኔ ደግሞ ማድበቅበቅ አልወድም ታዳ በጣም እናደዳለሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 7 หลายเดือนก่อน +75

    ናስር አያራጋውም 😂😂ያምትሉ ለይክ 😂😂😂

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 7 หลายเดือนก่อน +2

      ፕራንክ

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት🙏 0:02

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer 7 หลายเดือนก่อน +24

    በትዳር ዉስጥ መደባበቅ ሀራም ነዉ እርጋታህ ደስ ይላል ልጃችንን አታስለቅስ❤😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ውደ ደምሪኝ

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 7 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 ደምሪኝ እህት🙏 0:30

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂ሀራም ነው እኔ 😂5አመት ሁሉ እየደብቁት

    • @Maimuna-xq6ux
      @Maimuna-xq6ux 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ ከባል እናዳቢቃቂለኔ ግእኔ አለዉቁም እኔ የድኔ ታማሪ ነኜ

  • @ZeynebaZeyneba-fd1ic
    @ZeynebaZeyneba-fd1ic 7 หลายเดือนก่อน +192

    ግን ናስር ሚስትህን እስከሆነች ድረስ ምንም አደብቃት.

    • @መድነኝየማሜተናሽ
      @መድነኝየማሜተናሽ 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @Zippo915thZippo91th
      @Zippo915thZippo91th 7 หลายเดือนก่อน +15

      ትክክል መደባበቅካለ ትዳር ትርጉምየለው

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Zippo915thZippo91th ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@መድነኝየማሜተናሽ ዉድ ደሚሪኝ

    • @ZainabEthopiya-px1eb
      @ZainabEthopiya-px1eb 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል እኔ ምንም ነገር አንዳባብቅም

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 7 หลายเดือนก่อน +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ፊርዶስ አትደግጭ ውዴ ብራንክ እንደረገሽ ነው. ኢሻአላህ ለወደፊት ለሃጅ ትመጣላችሁ. የምን መለያየት ነው እዛው ሀገራችሁ ላይ እየሰራችሁ ልጄቻችሁ. አሳድጉ. በስ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน +1

      ፎዚየ ደምሪኝ

  • @Sulhiya-y1g
    @Sulhiya-y1g 7 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ሲበዛ ድብቅ ነህ ከይር ኢንሻአላህ

  • @እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
    @እራህማይቱብ-ጰ9ጘ 7 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ግን ይቅርታ እና ተግባብተው እሚኖሮ አይመስለኝም በሀሳብ😢😢😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 7 หลายเดือนก่อน +5

    ፕራክ ሊረግሽ ነዉ 😂 አያረገዉም አፊየ አይዞሽ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      አስያየ ደምሪኝ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 7 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 እሽ

  • @abuyehyaedris3164
    @abuyehyaedris3164 7 หลายเดือนก่อน +2

    _በትዳሬ ውስጥ ልቤን የሰበረኝ ነገር ቢኖር መደባበቅ ነው ተስፋ ቆርጨ ተቀምጫለሁ የትዳር መፍረስ ዋናው መሰኤ መደባበቅ እና ፍቅርን ቅልፅ አለማድረግ ነው 😢 ባሌ ድንን ወፍቆት ሳለ ግን ድብቅ ነው አድቀን የሆዳችንሰ ወይም የወደፊት ኑሮችንን አውርተን አናቅም 😢

    • @ZeynebEbrahim-j2t
      @ZeynebEbrahim-j2t หลายเดือนก่อน

      የኔ ውዴ እህት ለምን አታወረወም የኔም ባል ዝም ያለ ነው ባህሪው መሸአላህ በዱኖ መሸአላህ ነው ግን ዝም ያበዛል እኔ እህትሸ ውድፌት ምንድነው አላማህ የኔ አላማ ይይህ ነው ኢንሸአላህ ይሰማማሀል ወይስ ያንተ ሀሳብ ልስማ እኔ አላማ የለለው ሰው አልውድም ለዋለሁ በግልጥነት አወረዋለሁ ወላሂ አንድ ቀን ነቅፎኝ አያቅም አላህ ያሰድስተወና እሸ ነው የሚለኝ አላህ የጠየቀውን እሸ ይበለው እና አንችም ድህ ድህ ነው የውዱፌት ሂውታችን በይው አላህ ህልማችንን ያሳካልን ያረብ😢😢

    • @abuyehyaedris3164
      @abuyehyaedris3164 หลายเดือนก่อน

      እሽ እለዋለሁኝ እሲ ውደዋየ 😢​@@ZeynebEbrahim-j2t

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ 3:47 3:49 3:49 3:50 3:50

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 หลายเดือนก่อน +4

    😂😅😅😅ናስር አያደርገውም በባለፈውየቢላልንልደትአከበርኩስትይው ጨስስስ ስላረግሺው ብድሩን ነው አታልቅሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 7 หลายเดือนก่อน +5

    አብሽር( አይዞህ)"ማለት ቀላል ቃል አይደለም
    "ሰወችን አብሽር በሚል ቃል መጠገን ይቻላል እና አይዞን ሁሉም ያልፋል።

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔኮተይ ከናሰርጋ አትሳፈጭብያለሁ የመልሰምትነው ቻይውማማየ ግንሰታለቅሺ አሳዘንሺኝ ዝያራውንአላህ ያሳካላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ኮሜታትሮችደሞ በስውትዳር ባንገባይመረጣን 🙏🙏

  • @skettube4149
    @skettube4149 7 หลายเดือนก่อน +3

    ምንም ይሁን ምን ቃል ግቢልኝ አትበል እሽ እራስ ወዳድነት ይመሥላል

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ስኬትየ ደምሪኝ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 7 หลายเดือนก่อน

    ልጁ ገራገር ነገር ነውያስታውቃል ግን ቢሆንም በፍፁም ባልና ሚስት ባል ራስ ነው ሚስት ደግሞ አካል ነች ስለዚህ ራስህ ያሰበውን ሌሎች አካላቶችህ አያውቁም ማለትኮ ነው ወንድሜ አትደባበቁ ልክ ነች ያናድዳል ፋሲካ እሱ እየቀለደ እንደሆነ ያስታውቅበታል እርጠኛ ባልሆንም ፕራንክ ነው 😅 ደስታ ደስታውን አሳዩን ያገሬ ልጆች የሚያሳዝን ነገር አዝናችሁ ማየት አያስደስተንም እኛ ሰላም ለሐገራችን ሰልም ለምድራችን ሰላም ለኢትዮጵያ❤❤❤

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሚሥኪንሥታሣዝን
    አጀቴንበላችኝወላሒብቻየንትተኸኝሥትል
    አይውድልጅማነውግንእሚታመነው

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 6 หลายเดือนก่อน

    ታው በአላህ ናስር😢 ፉሲካ የሚስት ጀግናናት ጀግናም አይገልፆት ወላሂ አታስከፉት አይይይይይይ🙆😭

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 7 หลายเดือนก่อน +10

    አሁንስ ጥሎሺ በሄዴ ግን ስቃይ ስላለው ለልጆችህ ታስፈልጋቸዋለህ አርፈህ ተቀመጥ ፋሲካ ግን እኔ ተመቅኚቼ አዴለም ግን በሰው መታ ነገር ስትመላለስ ጠልቸባት ነው

    • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
      @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 7 หลายเดือนก่อน +4

      ክፉ ምቀኝ ነሺ ታስታውቂ አለሺ የሠው መከፍት እሚሥደሥትሺ

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@ይማምሀሰን-ዠ8ደ አትዘበራርቂ ተፈለግሺ እየገባሺ እዪ ሁለየ ነው የምመክራት ግን አትሰማም ትትሰዳደብ ትውላለች ለራሷ አዝጨነው ለሠው ልጂ ምቀኛ ወሏሂ ሱመ ወላሂ አልሆንም

    • @HayaArgaw
      @HayaArgaw 7 หลายเดือนก่อน

      ለማንም ዝሙተኛወች ወገነሽ ነው ቱ ወላሂ ትያለሽ​@@የኮሜቶችታዛቢ

    • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
      @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 7 หลายเดือนก่อน

      እኮ ካልሆንሺ እሱ ነው የያዛት አንች ምን ክፉነገር አፃፈሺ ቱቱቱቱቱ

    • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
      @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 7 หลายเดือนก่อน +1

      የሠው ልጅ በመልካም ነገር ምከሪው ካልቻልሺ ዝም በይ ዝም ማለቱ ለራሥሺ ይጠቅምሻል እንጅ አይጎዳሺም ከቻልሺ ምክር ለግሻት እንደሠው ነው እምሰራው ከሠው የበለጠ ምን ተናግራለች ሆሆሆሆ

  • @abibaalkmal8551
    @abibaalkmal8551 3 หลายเดือนก่อน

    የሙስሊም ወዶች ሰለምቴ እህቶቸችንን የገባቹ አላህን ፈርተቹ ተከበከቧቸዉ 😢😢😊

  • @avip1257
    @avip1257 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለ በደዚ አይነት ቦታ ሰሩለን ደሰ ሲል❤❤❤

  • @SomaliBro-e2h
    @SomaliBro-e2h 7 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በስርአት ያዛት ገና ተናጋሪ ናት ፅባይ ብትባል ❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ ፊርድወስ ንፁህ ነው ልቧ

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
    @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ወድማችናስር ግትርያለ ፕራክነው ወላሂ አሳዘነችኝ የዋህሚስትህን ተከባከባት በጅየያዙትወርቅ ከመዳብእኩልነው ይልነበርአባቴ አሏህይረሀመውእና
    ባልናሚስአድ አቃልነው ምንም አልደብቃት ከሚስቴ ምክንያቱምአካሌነች
    ፕራኩተሳክቶልሀል 😅😅

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 7 หลายเดือนก่อน +14

    መቸም አያደረገውም ነሰረ 😅😅

  • @HazebMenjo
    @HazebMenjo 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እየቀለድክ ነው ልቦና ይስጥክ አደብ ገዝተህ ልጆችህን አሳድግ በራስህ ምትወስነው ዋጋ ትከፍላለክ አንቺም ጠንከር በይ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተመካክረው ይሆናልጂ እደት ፖስቦርትን ያህል ነገር ሲያወጣ ሳይናገር😮😮😮

    • @azainab2799
      @azainab2799 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዴዛ የመሰለኝ ደምሪኝ

    • @صفيبنتاحمد
      @صفيبنتاحمد 6 หลายเดือนก่อน

      ረበጣም ተናዳለች አይመስለኝም😢

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 7 หลายเดือนก่อน

    ቲክቶክ ይቱብ አላህ እዳያስከፍተኝ አላህ ይጠብቀኝ ሰዉ ባል እና ሚስት እቤታቸዉ የሚያወሩትን በሚደያ አኡዙቢላህ

  • @fatimasaciid1224
    @fatimasaciid1224 7 หลายเดือนก่อน

    ናሰር ግን መደበቅህ ስተት ነዉ ፋርዶስ አሳዘነችኝ❤❤❤❤

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂ደግ አረካት በቃ ተይ ተብለሻል. ደጋግማት. በማብሸቅ 😂

  • @Raheema-xe1gx
    @Raheema-xe1gx 7 หลายเดือนก่อน

    ጉልጃ የመሰለ ሰዉየ ሊጫወትባት ነዉ ዴነዝ😳🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @UmuEkramBintHussen
    @UmuEkramBintHussen 6 หลายเดือนก่อน

    😳እዉነት ነው ግን ልቴሄድ ነው???

  • @GhfhcGhfjfgc-td1vj
    @GhfhcGhfjfgc-td1vj 7 หลายเดือนก่อน

    አረባክህ ወድሜ አላህን ፍራአረ ተው ባሎች ለሚስቶቻችሁ አስብላቸቸው አስቡልን በሆነ ባልሆነ ጉዳይ አትፈታተኑን ስትደናገጥ በሽታምኮ አለ አላህ ሰውን መፈታተንን አይወድም አልፊትነቱ አሸድ ሚነል ቀትል ይላል በተከበረውቃሉ አላህን እንፍራ

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 7 หลายเดือนก่อน +1

    ናስር በጣም ድብቅ ሰዉ ነዉ ያስታዉቃል

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ራቢቲየ ደምሪኝ

  • @JembereAhmedAhmed
    @JembereAhmedAhmed 7 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ደግ አደረገሽ አንቺ ሁለት ጥርስ በማያገባሽ ገብተሽ ስታቦኪ ረልነበር ሲያስሽ ነው

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ሆነች ምቀኛ ምንም የሆነችዉ የላትም ደሥ አይበልሽ ነገረኛ

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤ትክክክል ሚለሰማ ነት

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 7 หลายเดือนก่อน +3

      የሩታና የአብርሽ የዝሙት ደጋፊ ምነው ተጋጋጥሽ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน

      እስማርት የሚባል ውሽማ አላት

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ቺግር አለው ኡምራ አርጎ ቢመለስ

  • @Shahdenaser
    @Shahdenaser 7 หลายเดือนก่อน

    ድብቅ ባሎች የእድሜ ልክ ዋጋ ያስከፍላሉ በትዳር ዉስጥ መደባበቅ ትልቁ የትዳር መፍረስ መስኤ ነዉ የእድሜ ልክ ረመጥ አለዉ የደረሰበት ያዉቀዋል

  • @fatimasaciid1224
    @fatimasaciid1224 7 หลายเดือนก่อน

    ጥያቂዉ ከባድ ነዉ❤❤❤❤

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 7 หลายเดือนก่อน

    አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለን አህ አታስለቅሳት የኔ የዋህ አይዞን 😢😢😢

  • @MM-vf6so
    @MM-vf6so 7 หลายเดือนก่อน

    መደባበቅ በጣም ያስጠላን ይሄው እኔ በጣም እምወደውን ልጂ በጠም ብዙ አመት እያፈቀርኩት ኑሬ ሁለየ ትልቁን ትንሹን እሱ ሳይነግረኝ ከሌላ እሰማለሁ ስጠይቀው እሱም ቀለል አርጎ አወ ቀላል ነው ብየ አልነገርኩሽም ይለኛን ከዛ ሲደጋገም እየጠላሁት መጣሁ አሁን ጪራሽ ፍቅሬ አለቀ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 7 หลายเดือนก่อน

      በቂጣችሁ ነው ምትሰሙት 😂😂😂ፕራንክ ብሎአል እኮ እያንዳንድችሁ 😂ያስጠላል ባል እና ሚስት ስድባብቅ ምትሉት ነገር

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 7 หลายเดือนก่อน

    ወንዶች ግን ምን ያክል ግልፅ ናቼው ብለን ብናምናቼውም የሆነ ድብቅ ነገር አለባቼው።እኔም ባሌን በጣም አምነዋለሁ በጣም ግልፅ ነው ብየ አስባለሁ ።ግን ብር ለሰው ሲያበድር አይነግረኚም በዚህ ድብቅነቱ በሆነ ጊዜ ሳውቅ በጣም ነው የምናደደው ።አስጠንቅቄዋለሁ ሁለተኛ እንድህ ቢደብቀኝ እንደምንጣላ በሰው ፊት አስጠንቅቄዋለሁ።በሌላው ነገር እንኳ አይደብቀኝም ብየ አምናለሁ ።

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 7 หลายเดือนก่อน

    ትክክል በመሄድህ ሳይሆን ሳትነግራት ማሰብህ ማስተካከልህ ያናድዳል ስለዚህ ሁለታችሁም አብራችሁ ኑ ዘያራ ከሆነ ስደት ለስራ እዳትሰደዱ አማና ጠንክሩ ባገራችሁ ላይ

  • @ZeynebaZeyneba-fd1ic
    @ZeynebaZeyneba-fd1ic 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ለመስራት ነው. ገአገር የወጣው መሮታል

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ ጥፍት ነው ናስር
    ትዳር ላይ ድብቅነት የለም

  • @iiff3757
    @iiff3757 7 หลายเดือนก่อน +8

    ተው ናስር ፌርዶስን አታናድብን 😢❤❤❤❤

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 7 หลายเดือนก่อน

    በትዳር ውስጥ መደባበቅ ያስጠላል ወዶች ግን ለምን ሴትን ታስለቅሳላችሁ እረረረ ተው እንኑርበት ግን😢😢😢😢 ደምሩኝ እመልሳለሁ ውዶቼ

  • @Zamzam-vv9pn
    @Zamzam-vv9pn 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ናት

  • @Aminathasen-b6h
    @Aminathasen-b6h 7 หลายเดือนก่อน +7

    ልጂ ይዞ መሄድ ይቻላል አላለም ከሱ ወደዚ አወል መራ😂😂😂😂

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዉድ ደሚሪኝ 2:23

    • @azainab2799
      @azainab2799 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@TemimaNasir-cv2jwደምሬሻለሁ ደምሪኝ ውዴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 7 หลายเดือนก่อน

      ክክክ ሰለማያቅ ነዉ አሜሬካ ይመሰል ሰዉዲ ሌጅ ይዞ መምጣት ተደሬጎም አያቅ

    • @SsSs-ic8qm
      @SsSs-ic8qm 7 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል ሁቢ ለምሳሌ የኔ የእህቴባል ልጁን ሊያመጣትነው ትምህርት ስለሌለ ክረምትን ከዛየሚመጡ ይዘዋት ይመጣሉ

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 7 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል ማሬ በዚያራ ቪዛ ማምጣት ይቻላል አቅምሽ ነው ወሳኙ መላሽ ነው እማ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 7 หลายเดือนก่อน +4

    እሷንም ይዘህ ባድ ሀጅ አርጉ ልጆቻችሁ ጠገር ይበሉና

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ሀቢብቲ ደምሪኝ

    • @ktube8920
      @ktube8920 7 หลายเดือนก่อน

      ጠገር😂 ገጠር😂

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ባለቤቴ ሳይነግረኝ ሳኡድ መቶ በጣም አናዶኛል ያዉበብሀር ነዉ መቸም ሰላም ተገባ ይሆን ብያለሁ ግን ዉሰጤ እደከፋዉ ነዉ

    • @turyetoore6938
      @turyetoore6938 7 หลายเดือนก่อน

      አላነሳም አትጣ ትለኛለች ብሎ ነው አትቆጪ

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w 7 หลายเดือนก่อน

      @@turyetoore6938 እሺ ሁቢ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 7 หลายเดือนก่อน +2

    መደባበቅ በትዳር. ውድቀትነው ናስር

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ያገሬልጂ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 7 หลายเดือนก่อน

    እረበአላህ አትጉዳት መሲኪን ሰታሳዝን😢😢😢

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 7 หลายเดือนก่อน

    ሳውዲ ሰው እየመጣ እየተኛ ነው ስራ የለም እያሉ ብዙ ሰዎች እያማረሩ ነው ሀገር መኖር ያልተቻለው ችግሩ ምንድን ነው?? የንሮ ውድነቱ ነው? የሰላሙ እጦት ነው? ወይስ የስራ ማጣት ነው??

  • @ሪሀናአሊ
    @ሪሀናአሊ 7 หลายเดือนก่อน

    ናስር ግን የሆነ ዉስጡ መሪዝ ይመስላል ሆዱ ቁጥር ያለ ነዉ 😣😣😣😣😣😣አላህ ይሁንሽ ፍሲካ

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 7 หลายเดือนก่อน +1

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፖራክ ነዉ ኮሜቶች አረጋጉት 😂😂😅

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 7 หลายเดือนก่อน

    ባልሚስትን አድምነገረ የሚደብቅ ከሆነ እመኑኝ ከኔተሞክሮ ኸይረ የለውም ባልናሚስትም ሆኖ እሱም ሆነ ሚስት ምንም መደ ባበቅ አያስፈልግም በዚህአጋጣሚ ናስረ አደራእዳደብቃት አተምለሷ እዘንላት እሷምላተ እያዘነች መረጥ ባለትዳሮች ሁኑ አላህይረዳችሁ ወላሂ ባልናሚስት ተመ ካክረው ሲኖሩ አላህምይረዳቸዋል🎉

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደግ አደረካት 😂😂😂😂

    • @DhhdhDbhdb
      @DhhdhDbhdb 7 หลายเดือนก่อน

      ኤጭ አላህ ልቦና ይሥጥሽምን አይነትነሽ እሡብራክ እያረጋት ነው

  • @RahmaSaid-kh3mp
    @RahmaSaid-kh3mp 7 หลายเดือนก่อน +8

    ትክክል ጥያቄ ነዉ የጠየቅሽዉ

    • @azainab2799
      @azainab2799 7 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ

  • @عَےمِےكے
    @عَےمِےكے 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደግ አረገሽ
    ምላስሺ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ውደ ደምሪኝ

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk 7 หลายเดือนก่อน

      ይህን ፎቶ ፕሮፋይል ያደረጉት ሁሉ ተሳዳቢ በፈጣሪ

  • @ktube8920
    @ktube8920 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂 የበቀደሙ በቀል ነው 😹😹 ቻይው ፋፊ ክክክክ ናስሮ አተቻልክም

  • @DyiDt
    @DyiDt 7 หลายเดือนก่อน +1

    ናስር ፕራንክ ነው የምትሉ እደኔ😂😂😂😂

  • @kadeejakadeeja-nq6lx
    @kadeejakadeeja-nq6lx 7 หลายเดือนก่อน +6

    የወድ ሆድ አይገኝም እኛ ሴቶችኮ የዋህ ነን የምር መደባበቅ ለትዳር ጠክ ነው አትደባበቁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከድጃየ ደምሪኝ

  • @19h88-h
    @19h88-h 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ እህት ስወድሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ሱመያየ ደምሪኝ

  • @HalimaIsa-cl4nw
    @HalimaIsa-cl4nw 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሲጋ፡ነስሩ፡ሚሲኪኒነው፡ካቺበፊት፡ሌላሴትአያቅም፡፡

  • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
    @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፋሲካ ከጨቅጫቃ ሴቶች አንዷ ናት ዝም በየ ሳያት😂😂😂😂 አትጃጃሉብን ፓስፖርት ደግሞ ኢትዮጲያ ላይ አድስ አይደለም ከ3አመት በፊት በጁንታው ጦርነት ጊዜ ነው ማንኛውም ሰው ያለ ፓስፖርትና ያለ መታወቂያ እንዳይንቀሳቀስ የተባለው ህግ ደንግጎታል ያው አሁን ህግ ባይኖርም

  • @ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ
    @ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂ናሥርትችላለህ ፕራክ ሠራህላት

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 7 หลายเดือนก่อน

    ፕራንክ ነው በለኝ ናስሮ😢😢😢

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብድሩን የማይመልስ ወንድ አይወለድ ባለፈው የቢላል ልደት ብለሽ ፕራንክ ያረግሽው የመልስ ምት ነው ቻውይው ፍርዶ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 7 หลายเดือนก่อน +33

    እኔ ባልና ሚስት የሚያደርጉት ነገር በጋራ ነበር የማውቀው በድብቅ ቫዝቦርን የመሰለ አውጥቶ ሳኡዲ ልሄድ ነው ማለት ምን ማለት ነው በድብቅ ብዙ ነገር ታደርጋለህ ማለት ነው 😅😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @ZainabEthopiya-px1eb
      @ZainabEthopiya-px1eb 7 หลายเดือนก่อน

      ኪኪኪኪኪኪኪ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 7 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ መገጨት ይሉተል

    • @SumeyNur
      @SumeyNur 7 หลายเดือนก่อน +2

      ተመልካች ለመሳብ ነው

    • @umremoon2502
      @umremoon2502 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም ይሄ ነገር ማባባስ ነዉ

  • @نبتبقنلس
    @نبتبقنلس 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወሌኩሚ አሰለሚ ወረመቱለህ ፈሲካ ተረረገጊ ናሲር እርገታክ በጠሚ ደሲ ይለአል ወንድ ልጅ ድቢቅ በህር አለው ሁሉሚ ነገር ለሴት መነገር ጎዴተ አዬዴለሚ በለፈዉ ከገበ የገበ ልጆቼን አሰድገአለው እየልሺ አነበረሚ ክክክ ልየነድዳት ነው

  • @zahraahmed5031
    @zahraahmed5031 7 หลายเดือนก่อน +1

    አታሽቃብጡ የላይክ መስብስቢያ እያደርጋችሁ በስው አትቀልድ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሣዉድ ከመጣ የሣዉድ ጥርዝ አያሣልፉትም በተለይ ኢጃዛወች

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 6 หลายเดือนก่อน

    አታሥለቅሣት እምትሉ😢አትደባበቁ😮

  • @ZebibaLgbicho
    @ZebibaLgbicho 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከሜረ አብርቶ መጨቀጨቅ ምን የምሉት ነው መታማመን ይኑረቹ

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል

  • @Aisahwollo
    @Aisahwollo 7 หลายเดือนก่อน

    ተረጋጊ ፋርዲወስየ አብሽሪ ላናዲዲሽ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @azainab2799
      @azainab2799 7 หลายเดือนก่อน

      ​@ekramemohamad7392ደምሪኝ ደምሪሻለሁ

  • @AyshaTube-v7c
    @AyshaTube-v7c 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፊርዶስየ ቅጥል እሚያርግሽ ነገርስ😂እዴኔባል የኔባልም ስናዴዲ ዴስ ይለዋል

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 7 หลายเดือนก่อน +1

    ናስር ደስትላለህ ባህሪህ

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 7 หลายเดือนก่อน +6

    በሰዉ ቤት ገብተሽ አታቡኪ ከአሜት ዉጪ

  • @fnvnfhghh6901
    @fnvnfhghh6901 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደግአርገሺባልሺ ሚዲያአምጭአለሺ😂😂😂😂