ከ19 ዓመት በኋላ የተገናኙት ኤርትራዊ ቤተሰቦች በቤተሰብ ጥየቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ค. 2018
  • ቤተሰብ ጥየቃ በፋና ቀለማት ከ19 ዓመት በኋላ የተገናኙት ኤርትራዊት እናትና ልጅ።

ความคิดเห็น • 1K

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 6 ปีที่แล้ว +19

    ጋዜጠኛው ትልቅ ትልቅ የተፈጥሮ ተሰጥኦ ያላት ልጅ ነች በርቺ እህታችን።

  • @challengert5575
    @challengert5575 6 ปีที่แล้ว +9

    የአዲስ አበባ ህዝብ ሁሌም ፍቅር ነው ። የዛሬ 18 አመት ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ ስንሄድ እንዴት ከሰፈሬ ልጆች እና ከ ጎረቤቶች እንደተለያየን መቼም አልረሳውም።ይሀው እሁን ደሞ ታሪክ ተደገመ፤እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን አሁን ሰላም ሆነ።
    እኛ አምቼዎች
    ጸባያችን ወፎች
    ያባረሩን ጅቦች
    የተቀበሉን ዉሾች። LOVE ETHIOERI forever very touching video

  • @user-mf8yv8vc7x
    @user-mf8yv8vc7x 6 ปีที่แล้ว +158

    አይ አብይ ምን እንበልህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @helennazeriate9612
      @helennazeriate9612 6 ปีที่แล้ว +1

      ዉይይይይይይ ፈጣሪ ምን ይሳንሀል፣፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 6 ปีที่แล้ว +132

    ውይ ልጅየው ሲያለቅስ ልቤን ነካኝ ጥሎብኝ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ልቤ ይረበሻል

  • @robsky5795
    @robsky5795 6 ปีที่แล้ว +14

    I can't control my tears watching this because I'm also a victim of the war between the two countries. My dad is Ethiopian and my mom is Eritrean and I grew up with my mom in Eritrea. I saw my dad for the last time when I was just a two years old child and I don't know whether my dad is alive or not. I really hope to find my dad's family soon.

    • @latesahughes
      @latesahughes 6 ปีที่แล้ว +2

      Robel Nguse I pray to God you find your dad.

    • @yullagebere2840
      @yullagebere2840 6 ปีที่แล้ว +1

      God help you

    • @luwamabraham3195
      @luwamabraham3195 6 ปีที่แล้ว +1

      Robel Nguse god help you bro ajku taray amlak antay yesauno

    • @robsky5795
      @robsky5795 6 ปีที่แล้ว

      Thank you guys so much

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 ปีที่แล้ว +30

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጨዋ የሆነች ፍቅርነች ስትመች

  • @toptell50
    @toptell50 6 ปีที่แล้ว +32

    እልልልል ዶ/ር አብይ አህመድ ወጤቱ ጣፋጭነው የኔ ልዬ መሪ

    • @brightday5245
      @brightday5245 5 ปีที่แล้ว

      Subscribe argeny aregishalew

  • @mas-masdani5438
    @mas-masdani5438 6 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው በዶክተር አብይ ላይ እድሮ ስንት ፍቅር የተጠማ የተለያዩ ቤተስብ ያገናኘው እድሜ ከጤና ገር ይስጥልን ፍጻሜክን ያሳምረው ፍቅርን ያብዛልክ

  • @user-cm5ok9nl6e
    @user-cm5ok9nl6e 6 ปีที่แล้ว +27

    እንኳን ደስ አላችሁ ያልሞተ ሰው ይገናኛል ስንቶቹ ይችን ቀን እንደናፈቁ ሳያዩ አልፈዋል ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 ปีที่แล้ว +7

    *ይሄን ያደረገው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ያስለቅሳል መጨረሻችንን እግዚአብሔር ያሳምርልን እንኳንም ደስ አላችሁ*

  • @emahulemewedshalewuema4455
    @emahulemewedshalewuema4455 6 ปีที่แล้ว +208

    እረ በማርያም አታስለቅሱኝ
    ለስደተኛ እባው ቅርብ ነው በደስታውም ለሀዘኑም መናፋረቅ እንወዳለን እውነት እባዬ አልቆምም አለኝ
    ሰላም ለ ኢትዬ
    ሰላም ለ ኢርትራ
    ይሁን ሌላ ምንም አልልም

    • @user-em1vb1rw4m
      @user-em1vb1rw4m 6 ปีที่แล้ว +2

      ema hulem ewedshalewu ema ለስደተኛ እባው ቅርብ ነው ስትይ እኔንም እስለቀሽኝ

    • @magicglass4533
      @magicglass4533 6 ปีที่แล้ว +1

      ema hulem ewedshalewu ema 💚💛❤️🇪🇷🇪🇷

    • @user-bn1fn8dm7o
      @user-bn1fn8dm7o 6 ปีที่แล้ว

      ema hulem ewedshalewu leke nashe aselksuge

    • @Tomas-tk7ye
      @Tomas-tk7ye 6 ปีที่แล้ว +1

      ዕድመን ጥዕናን ለአ ዓቢ

    • @user-ms6ig4wg6b
      @user-ms6ig4wg6b 6 ปีที่แล้ว +1

      ema hulem ewedshalewu ema እኔም እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @senychief1955
    @senychief1955 6 ปีที่แล้ว +136

    ወይኔ በድንግል ከደስታዬ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ተመስገን የኔ ጌታ ምን ልበህ አባቴ ቃላት አጣሁልክ የድንግል ማርያም ልጅ ። አብይ +ኢሱ = እኛ

    • @africawiwedi5943
      @africawiwedi5943 6 ปีที่แล้ว +1

      Seny Chief esseyas mnm alaregem esu nw legna eyegedelen ke betesebochachn teleyayten endinor yeferedebn slezi wedaje pendezva atbel ahun ye ertra hzb destaw mlu aydelem bezi ye ahunu selam betam destognoch nen gin hagerachn wst betam bzu yemistekakel neger alen yikrta gin esu stl sle yanadidal snt eht wendmchachn sahra bahr lay aleku hager wst bewtdrna bemaserti ye sew hiwet ye sew selam zemto yetegna sew eko nw slezi esseyas metfo kehadi nji selam felagi aydelem Dr abiym metenqeq yigebowal ehe jib betam asmesay nw

    • @senychief1955
      @senychief1955 6 ปีที่แล้ว +3

      Africawi Wedi አውቃለው ወንድሜ ስንት ህዝብ አለቀ ስንት ቤተሰብ ተለያያ ለቤተሰቦቹ መካሻ ሊሰጣቸው ይገባል በርግጥ ኤርትራ ገና ብዙ መሰልጠን ይቀራታል እድሜ ለ መለስ እሱ ነው እድገቱን የቀበረበት አይዞክ ወንድሜ አሁን ሰላም ወርዳል ድንግል ማርያም እሳ ትጨመርበት ፍቅራቸው ይብዛ

    • @user-cm5cw1vc7m
      @user-cm5cw1vc7m 6 ปีที่แล้ว

      Seny Chief እኔም እንዳችዉ

    • @user-yi5pm8te7u
      @user-yi5pm8te7u 6 ปีที่แล้ว

      Seny Chief 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @addisabeba4381
      @addisabeba4381 6 ปีที่แล้ว

      Seny Chief I am from Eritrea it wasn’t weyane fault it was esayas

  • @user-xr6wo5xh6o
    @user-xr6wo5xh6o 6 ปีที่แล้ว +33

    ዋው ማማየ ማዓርይ ለ19 ኣመት ቃይተው ኣማሓርኛ ኣልጠፍብሽም ጎበዝ

    • @user-ih5gn5hq3m
      @user-ih5gn5hq3m 6 ปีที่แล้ว +1

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ። ኣዎ በናትሽ ማማየ አለም
      እድሜሽ ያርዝምላቹ ኣይለያቹ

  • @rezeneg8627
    @rezeneg8627 6 ปีที่แล้ว +3

    I just can't stop Crying
    What an amazing amazing are Ethiopians

  • @user-gh2kw7kt6b
    @user-gh2kw7kt6b 6 ปีที่แล้ว +61

    እድሜ ለዶክተር አብይ አህመድ አልሀምዱሊላ አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @fatumaali9223
    @fatumaali9223 6 ปีที่แล้ว +23

    ጋዜጤኛዋ ያላትን ትህትና ሳላደንቅ አላልፍ ዋው ዋው ብያለሁ አላህ 👍👍👍👍

    • @abuwelde5297
      @abuwelde5297 6 ปีที่แล้ว

      elelelelel betam des yelal kefkir ena kebteseb ke gorebet yeblte man ale egziabeher yehe yeegzeabher sera new

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 6 ปีที่แล้ว +18

    .ደስታም.ያስለቅሳል.እማማ.በጣም.አሰለቀሱኝ..ሕግዚያአብኤር. በፈቀደ.እለት.ዛሬ.በመገናኘት. በጣም.ደሰ.ብሎኟል.ደሰታችውን
    ያብዛላችው.

  • @tewodrosmengistu242
    @tewodrosmengistu242 6 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የእውነት አስለቅሶኛ። ግን ግን ምን አስዋሸኝ በሰፈሩ ሰው ፍቅር ቀናሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @user-nn4cb7ho7k
    @user-nn4cb7ho7k 6 ปีที่แล้ว +15

    Uffffffffffffffffffffff
    ያስለቅሳል ደግሞም ያስደስታል
    ደስታ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም
    እንኩዋን ደስ አላቹ

  • @elhammohammed7323
    @elhammohammed7323 6 ปีที่แล้ว +71

    ምነው በደሥታም አልቅሽ ሢከፍኝም አልቅሸ ምን ይሻለኛል

    • @filimonluul2346
      @filimonluul2346 6 ปีที่แล้ว +1

      Elham Mohammed ened eni neshe yeni mare

    • @stdff6856
      @stdff6856 6 ปีที่แล้ว

      Elham Mohammed አይዞሽ ማር

    • @weleyewayeshunege5217
      @weleyewayeshunege5217 6 ปีที่แล้ว

      Elham Mohammed
      efuuu Deseta eko new yemeyaselekesew

    • @happyaccount9780
      @happyaccount9780 6 ปีที่แล้ว

      Elham Mohammed አይዛንልዩ

  • @user-tz1nb4mz5t
    @user-tz1nb4mz5t 6 ปีที่แล้ว +21

    እፍፍፍፍፍ ጋዜጠኛዉም ከሚስቱና ከልጆቹ በተገናኝ 😢😢

  • @yodithaile9129
    @yodithaile9129 6 ปีที่แล้ว +1

    Very talented reporter. I like her. I can’t control my tears, very touching. Bless Ethiopian & Eritrean Union.

  • @user-xv8ng2on9b
    @user-xv8ng2on9b 6 ปีที่แล้ว +35

    efffffffff እንዴት፡ያማል አስለቀሳችሁኝ፡እንኳን ደስ አላችሁ

    • @DrawMeToYouLord
      @DrawMeToYouLord 6 ปีที่แล้ว +2

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም።
      በጣም የኔ ወሎየዋ

    • @habtamadane2495
      @habtamadane2495 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ደስስስ ይላል እውነት ደስታ ያስለቅሳል ኦፍፍፍፍ

    • @lubabamohamed820
      @lubabamohamed820 6 ปีที่แล้ว

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ህ

    • @mikielegebremedhn9283
      @mikielegebremedhn9283 6 ปีที่แล้ว

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። V

    • @lubabaabdo4101
      @lubabaabdo4101 6 ปีที่แล้ว

      enkwanm.das.alache.ellllll

  • @hymayhyamanot6708
    @hymayhyamanot6708 6 ปีที่แล้ว +47

    የፍቅር ዘመን እፍፍፍፍፍ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 6 ปีที่แล้ว +15

    ክብር ለእግዛብሄር ይሁን we are one

  • @dubisatalkiye7712
    @dubisatalkiye7712 6 ปีที่แล้ว +2

    That’s so emotional! I couldn’t stop tearing ! Thanks to God who created the condition.

  • @hikmasaeed3035
    @hikmasaeed3035 6 ปีที่แล้ว +114

    Wow ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል

    • @filimonluul2346
      @filimonluul2346 6 ปีที่แล้ว

      hikma Saeed betaemi des ketebel

    • @GGATT684
      @GGATT684 6 ปีที่แล้ว

      Betammm

    • @be8cab
      @be8cab 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ቅልጥም ያለች።

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 6 ปีที่แล้ว

      hikma Saeed በጣም ደስ ትላለች ባንድራዋ ሲያምር የኤርትራ ባንድራ ለአሮጊቷ ሲያሲዙ የኢትዮጵያንም አብሮ ነበር ማስያዝ የነበረባቸው አሁንም ኤርትራውያን ውስጣቸው ምስጥ ነው ማለት ነው።

    • @belulsemere5564
      @belulsemere5564 6 ปีที่แล้ว

      hikma Saeed betammm

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 6 ปีที่แล้ว +19

    እር እኔ ዘንድሮ አይኔ ቢጠፋ ተጠያቂ ንጉሳችን አንብሳችን ዶክተር አብይ ነው
    በጣም ታምራላቹ እግዚያአብሄር ኢትዮ ኤርትራን ይባርክ እድሜ ጤና ለአብይ ነብይ ይሁንልን ከላይ የተሰጠን ስጦታችን

    • @najatnajat200
      @najatnajat200 6 ปีที่แล้ว

      Cristina የእማምላክ ልጅ

  • @user-dk1jp5lt6t
    @user-dk1jp5lt6t 6 ปีที่แล้ว +48

    እረ ደሰ የላለ እኔም 19 እመት ሆነኝ ቄራ ነው የተወልድኩ 8 እመት ኣያለው ነው የተባረርኩት ግን ደም የ እዲስ የ እስመራ ልጀ ሁንኩ ተመስገን ነው ቄራ የምውዳው ሰፈሪ ነው።

    • @rahelyoseph6461
      @rahelyoseph6461 6 ปีที่แล้ว +1

      ሰብ ክቡር አዩ ተስፋ ፍቅሪ እምነት enem yekera lej negh weyne des yelal.

    • @Mesi-px6xu
      @Mesi-px6xu 6 ปีที่แล้ว +1

      ሰብ ክቡር አዩ ተስፋ ፍቅሪ እምነት አይዞን እድሜ ላብይ ተመልሰሽ ታያለሽ ሁለተኛ አገርሽን

    • @martawegrawegra8422
      @martawegrawegra8422 6 ปีที่แล้ว

      ሰብ ክቡር አዩ ተስፋ ፍቅሪ እምነት

    • @selamselam1756
      @selamselam1756 6 ปีที่แล้ว

      Betam des yilal, tadia yesfer lijoch nen. Enem ye 10 amet eyalehu new wede eritrea yehdkuit

    • @susuooo559ooo9
      @susuooo559ooo9 6 ปีที่แล้ว +3

      ሰብ ክቡር አዩ ተስፋ ፍቅሪ እምነት ፡ውይ እኔም የቄራ ልጅ ነኝ ጎፍ በጣም ደስ ይላል

  • @user-qi7ql8ut2d
    @user-qi7ql8ut2d 4 ปีที่แล้ว +2

    እቤት ኢትዮጵያ ፍቅር የተሞላበት ሀገር ፍቅራችንን ያብዛው 💚💛❤️

  • @MerhawiWBMWB
    @MerhawiWBMWB 6 ปีที่แล้ว +2

    This is what we need: Love, peace, and reconciliation!!! No more war, separation, or displacement.

  • @hawaabdualrahman5527
    @hawaabdualrahman5527 6 ปีที่แล้ว +8

    ዶክተር አብይ አህመድ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ኑርልን ዘላለም

  • @selamina8445
    @selamina8445 6 ปีที่แล้ว +15

    I'm really happy for them. I can't stop crying because the same thing happen to my family. Thank you soooo much Dr Abiy

    • @siyalfwazafikir0683
      @siyalfwazafikir0683 6 ปีที่แล้ว

      Sel Paul enkuwan des alesh mare

    • @shaamsyriaa
      @shaamsyriaa 6 ปีที่แล้ว

      Sel Paul
      Hi can u please please translate ...I kind of understand its a re-union.. much appreciated.. Im from a very mixed background ...and love Eritrean and Ethiopian music

    • @umaraly
      @umaraly 6 ปีที่แล้ว

      Najwa Ibrahim Muhajeb
      Where r u from ?!

  • @jonmichael8595
    @jonmichael8595 6 ปีที่แล้ว +1

    YES LOVE WINS. #Eritrea and #Ethiopia will always be like this. No more war no more hate ! God is good!

  • @user-wf8rs2hk7y
    @user-wf8rs2hk7y 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውው ጋዜጠኛዋ ግን ተመቸሽኝ ማሻ አላህ

  • @user-vd3nc4qw2e
    @user-vd3nc4qw2e 6 ปีที่แล้ว +4

    እደት ደስስስ ይላል እኔማ እንባየም እያቃተኝ መመልከት ተሳነኝ😢😢😢🇪🇹🇪🇷አብይ አብዝቶ አብዝቶ ያኑርህ

  • @safiahebrahim7093
    @safiahebrahim7093 6 ปีที่แล้ว +4

    ዉይይይይይይ ዶክተር አብይ ስም አጣሁልህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለዘልአለም ሁልጊዜም የኢትዮጵያ መሪ ሁንልን

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 6 ปีที่แล้ว +2

    I don't have words Glory for GOD very good family. May GOD bless you.

  • @user-rw2vn7wc9f
    @user-rw2vn7wc9f 6 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያን ሰላምና ፍቅር ያብዛላት ደስ ይላል ያልሞተ ሰው ይገናኛል

  • @user-xr6wo5xh6o
    @user-xr6wo5xh6o 6 ปีที่แล้ว +41

    ማሻ አሏህ እንቓዕ ደስ በለኩም ደስ በለና ርቢ ሓጎሰና ሙሉ ይግበርልና ያርብ

    • @dogi9495
      @dogi9495 6 ปีที่แล้ว

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ alhamdulla

    • @user-xr6wo5xh6o
      @user-xr6wo5xh6o 6 ปีที่แล้ว

      Abrhame Asemlashe ናይ ባሃቂ "alihamdulilaheee"

    • @MohammedAhmed-di2ll
      @MohammedAhmed-di2ll 6 ปีที่แล้ว

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ الف الحمد لله

    • @arayagoitom6881
      @arayagoitom6881 6 ปีที่แล้ว

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ amen

    • @saidaahmad1746
      @saidaahmad1746 6 ปีที่แล้ว

      ጋዜጠኛዋ የገባው ናት

  • @burtukansisay9991
    @burtukansisay9991 6 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛዋአ ዋውውውውውውውውውው እር ይመችሽ የኔ ወለላአ እንኮአን ደስ አላችሁ

  • @mahletsisay413
    @mahletsisay413 6 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ያስለቅሳል
    ወይኔ ፍቅር የመሰለ ነገር ያለም
    አምላኬ ሆይለዘላለም ፍቅርን አብዛልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @mahraahmed5453
    @mahraahmed5453 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል እያለቀስኩ ነው ያየሁት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jossysmith7436
    @jossysmith7436 6 ปีที่แล้ว +2

    Very humble wife... God bless you...
    Happy moment union of familyy..

  • @user-xr6wo5xh6o
    @user-xr6wo5xh6o 6 ปีที่แล้ว +41

    ኣሕሕሕ ምፍልላይ ሕሱም

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 6 ปีที่แล้ว

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ .....mara eske

    • @k123dkd4
      @k123dkd4 6 ปีที่แล้ว

      አላህ ለሁላችንም በሰላም ያመገናኘት እድልን ይስጠን ያረብ እናተም እኳንደስአላችሁ

  • @hqygthayaysiedsipd5522
    @hqygthayaysiedsipd5522 6 ปีที่แล้ว +18

    ውውይይይይ ያስለቅሳል

  • @asagirtworedaastedader2520
    @asagirtworedaastedader2520 6 ปีที่แล้ว +6

    አማች አይባልም አማት በይ በተረፈ ደስ ይላል እኛን ጭምር ደስብሎናል

  • @user-vo6bv9zg5s
    @user-vo6bv9zg5s 6 ปีที่แล้ว +4

    አቀራረብሽ በራሱ በጣም ደስ ይላል

  • @be8cab
    @be8cab 6 ปีที่แล้ว +2

    Weyne i was raised in 7 area i know the feeling geta hoy ተመስገን ቃላት የለኝም ።አዘጋጆች ይህ ነው ኢትዮጽያዊነት። ...አስለቀሳችሁን በስደት ሀገር ሆነን።

  • @medhenitkasaa6628
    @medhenitkasaa6628 6 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ ይላል ግዜው ቢረዝምም ያልሞተ ሰው ይገናኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @sarakongo8952
    @sarakongo8952 6 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ልብ ይነካል ፍቅራችን አሁንም እመቤቴ ታብዛልን

  • @Koki1993
    @Koki1993 6 ปีที่แล้ว +5

    I love the interviewer. YEne mitmita

  • @zamzamjamal7887
    @zamzamjamal7887 6 ปีที่แล้ว +31

    እፊፊፊፊፊፊ ስሞኑን አይኔ ሊጠፋ ነው በለቅሶ

    • @lelaadam8657
      @lelaadam8657 5 ปีที่แล้ว

      እድሜላብይየጠፍእስርቤትየበሰበስፍርፍሮእየ

  • @cheetahgirl8533
    @cheetahgirl8533 6 ปีที่แล้ว

    What's the report of Fana TV name?? Ezanawit Bekurezion?? Someone please let me know...

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል በእውነት እግዛብሄር ይመስገን

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 6 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እባዬ አልቆም አለ ወይ የእናት አንጀት እንኩዋን በሰላም ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hiyabmehari4793
    @hiyabmehari4793 6 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጣኛዋ ተመቸችኝ ጎበዝ

  • @fnotkesimahray4468
    @fnotkesimahray4468 6 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ የመደመር ብቻ ስለ ፍቅር ስለሆነ ለሃገራችን እግዚአብሔር ይባርክ በጣም እግዚአብሄር ፍቅርና ሰላም ያብዛልን እና እንኳን ደስ አለ እናቴን ለአስራ ዘጠኝ ዓመት አይገባም ነበር

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 6 ปีที่แล้ว +1

    Touch my heart 😢😢😢 amazing Nebourhood thank God for this day

  • @lemgg1452
    @lemgg1452 6 ปีที่แล้ว +6

    አይ ጠላት ምን ይዋጥህ ክብር ለድግ ል ማርያም ልጅ ተመስገን አምምላክ

  • @xxcxd880
    @xxcxd880 6 ปีที่แล้ว +4

    መጅምሪያ ሰላም ስላም
    ንቢዕ ምስ ስዳርቤትይ ኣብ ስድት እየ ዝሉኹ 40 ዓመትይ
    ብ ስንኪ ኩይናት ቀጺሎ 2 ኩይናት ዝኽፍእ ዝምረር ።
    ኣዳለውቲ እዚ ምድብ ብርቱዑ ቅጽሎዉ ኢኹም ስባት ካብ ክምዚ ዓይነት መድባት ቡዙሕ ከነማሃር ከነፋቅር ይሕግዝና እዩ ፡
    መስቲ መንግስታት ዝጽዕርዉ ናይ ስላም ማስሚድያ እዚ እዩ ግድኹም ኣይትቐርጽዉ ብጃኹም። ናይ መጅሪያ ኣየር ናብ ኤርትራ ዝኹዱ ዝምጹን
    ኣብ ኣየርቦርት እና ኽድኩም ርክብ ኣካይዱ ኢኹም
    ሓውኹም ኤርትራዊ ካብ ስደት።

  • @user-qb4hv6zd1h
    @user-qb4hv6zd1h 6 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ ወንድም ስታለቅስ እኔም አብሬህ አነባሁ ወንድ ልጅ ሲያልቅስ ያሳዝነኛል አይዞህ ጋዜጠኛዋ ስነምግባርሽ ይማርካል ፋናዎች እናመሰግናለን

  • @willbeldom8936
    @willbeldom8936 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ የዉስጥ ደስታችሁን ፣የኣመታት ናፍቆታችሁን ተወጡ ክፉ ዘመን ከሃገራችን ተጠራርጎ ይጠፋል ለክፈዎች እግዚያብሄር ሃቀኛ ፍርዱን ይስጥ ባሉበት ፣፣የሃገራችን ሃብት ለሁላችንም ይበቃል ስደት ልመና በሰዉ ሃገር መሸማቀቅ ይቀራል፣፣ መጀመሪያ አነድ ሰሃን ዕንጀራ በሰላም እንበላለን ከዚያአም ሁለት ሶስት ይልና አነደሌሎቹ አምሰት ግዜ እየመረጥን ዕያመራረጥን ዕንበላለን ብዙ ተዝቆ የማያልቅ ሃብት በኣባቶቻችን ተሰጥቶናልና

  • @aminaalisa4408
    @aminaalisa4408 6 ปีที่แล้ว +24

    ዘንድሮ ዶክተር አብይ ታሪክ ሰራ

    • @user-vo8yw8be5z
      @user-vo8yw8be5z 6 ปีที่แล้ว

      Amina Alisa በጣም ወላሂ

    • @be8cab
      @be8cab 6 ปีที่แล้ว

      ትልቅ ታሪክ።

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 6 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛዋ ገራሚ ናት ዋዋዋዋ

  • @Yetm113
    @Yetm113 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አሁንም ኢትዮጵያን ና ግዝቧን ይባርክ እንዲህ ካለቀስኩ ቆየው

  • @aberafeyissa1441
    @aberafeyissa1441 6 ปีที่แล้ว +1

    የምትመሰገኑ የአገሬ ልጆች ጋዜጠኛዋን ጨምሮ እግዝያብሄር ነገርን ሁሉ ውብ አድርጎ ስራው።

  • @user-lp3wi6cz9u
    @user-lp3wi6cz9u 6 ปีที่แล้ว +28

    አብያችን አላህ እድሜህን መሉ ደስታ ጤና ሰላም ፍቅር ይሄ ሁሉ የሆነው ባንተ ጊዜ ዘረኞች እባካቹሁ አብይን አታስከፉብን

    • @wasilamohammed8501
      @wasilamohammed8501 6 ปีที่แล้ว

      እናቴን ናፋቂ ዘይነብ ነኝ የቢላል ዘር
      Ameeen yerba

    • @KampalaAhmadkamaaalAhmed
      @KampalaAhmadkamaaalAhmed 6 ปีที่แล้ว

      እናቴን ናፋቂ ዘይነብ ነኝ የቢላል ዘር አብይ አብይ አብይ ምን ቃል የሚገልጨው የለም

    • @MohammedAhmed-di2ll
      @MohammedAhmed-di2ll 6 ปีที่แล้ว +1

      እናቴን ናፋቂ ዘይነብ ነኝ የቢላል ዘር الف الحمد لله

    • @be8cab
      @be8cab 6 ปีที่แล้ว

      እኮ።

  • @saraazzam2567
    @saraazzam2567 6 ปีที่แล้ว +5

    አብያችን ታምሪ ሠራህ እድሜህ ይሪዘመልን

  • @tsionhabeshawit5168
    @tsionhabeshawit5168 6 ปีที่แล้ว

    Dr Abiy Egziabher abzto yebarkeh🙏

  • @bekeleashagre5434
    @bekeleashagre5434 6 ปีที่แล้ว

    What a story it is! This describes the story of Ethiopia and Eriteria for the last 20 years. Now a time to celebrate and stand for the good work. I am proud of the community in Addis Ketema W 2. You did a great job!

  • @gebeye6878
    @gebeye6878 6 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ በጣም አለቀስኩ የደስታየ ብዛት የኔም አጓት ከተለየን 20 አመቶነው

  • @lemfromdubai5386
    @lemfromdubai5386 6 ปีที่แล้ว +3

    በእግዚአብሔር ይህን እያየ የማይደሰት እውነት ሳአያየው መጥፎ መንፈስ አለበት ።

  • @mohammedmohammedberhan5361
    @mohammedmohammedberhan5361 6 ปีที่แล้ว +1

    Yes I miss my family need to go back to Eritrea see my lovely mom brothers friends

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 6 ปีที่แล้ว +1

    I am so happy to many story to tell about past l glad it’s over god please Ethopia and Eritrea from Canada 🇨🇦

  • @desu2455
    @desu2455 6 ปีที่แล้ว +10

    እንኻን ደስ ኣላቹ ፡ እግዚኣብሔር ይመስገን ። እኔም ኣባቴን የሚያገኘው ኣይነት ስሜት ይመስለኛል ።

  • @asmarech591
    @asmarech591 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፍጣሪ እንኩን ለዚህ አበቃችሁ በልቅሶ ልሞት ነው ዶክተር አብይ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኦፍፍፍፍፍፍ

  • @monafatma9577
    @monafatma9577 6 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እኔንም አስለቀሳችሁኝ ፍቅራችን የዘላለም ይሁን

  • @user-bc3xk7wc6v
    @user-bc3xk7wc6v 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይይ እምባየ መቆጣጠር አልቻልኩም እድሜና ጤና ለእብይ አህመድ ውይይ ምን አለበት እንየም አያቴ ባገኘሁበት የአያቴ ታሪክ ነው የመሰለኝ አያቴም በደርግ ግዜ እዛው ነው የቀረ በፈጣሪ ስም ለንየም ፀልዩልኝ አያቴ እንዳገኝው

  • @soliyanasoliyana6137
    @soliyanasoliyana6137 6 ปีที่แล้ว +5

    Egzihbher ken alew

  • @ilovejesusjesusislive6700
    @ilovejesusjesusislive6700 6 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉም ነገር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!እንኳን ደስ አላችሁ ♥፨

  • @Azilove744
    @Azilove744 6 ปีที่แล้ว +1

    WOW this make me cry and remind me when I visited addis last 2 yrs ago . I wish my parents to go addis and see our neighbors in Addis but unfortunately every one is moved. I am glad I did visit before.

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 ปีที่แล้ว

    ማልቀስ ማቆም አቀተኝ 😭😭😭እግዚአብሔር ታላቅ ነው ክብር ለድንግል ልጅ 💚💛❤🙏🙏

  • @eyerusalemkeder2138
    @eyerusalemkeder2138 6 ปีที่แล้ว +2

    I can’t stop crying 😢 😭

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስስስስስስ ኢላል

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በማምላክ አልቅሼ ልሞት ነው ዋናው እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛችሁ ይሔንንም ደስታ ለማየት ያልታደሉ በሒወት የሌሉ አሉና !!።

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የቤተሰብን ደስተ ከማየት የበለጠ ምን አለ!!

  • @mulugetahaile5276
    @mulugetahaile5276 6 ปีที่แล้ว +2

    we know each other in Scotland even we worked together.
    I am going call you when you come back
    see you soon

  • @alem2375
    @alem2375 6 ปีที่แล้ว +14

    እፍፍፍፍፍፍ እኔም እስለቀሱኝ
    እንኻን ደስስስ እላችሁ

  • @SuperJimad
    @SuperJimad 6 ปีที่แล้ว +2

    Here is the Result - Dr. Abiy Good Job! Good journalist!

  • @adamia3883
    @adamia3883 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks God am happy for u.congregation.

  • @frezerasfachew6787
    @frezerasfachew6787 6 ปีที่แล้ว +3

    ስድተኛ እንባውም ደስታውም መቆጣጠር አንችልም ውይይይይይይ ከደስታዬ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ኡፍ

  • @nuhamins6672
    @nuhamins6672 6 ปีที่แล้ว +3

    Yehan laderga egezabeher yemasgen

  • @user-ey2oj2gc6q
    @user-ey2oj2gc6q 6 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምን ይሰናሃል ለአንተ

  • @waffiki
    @waffiki 6 ปีที่แล้ว +2

    i am so happy they are united. i hope never anything like this will happen again. the youing generation united us.
    no more hate.

  • @mulugetahaile5276
    @mulugetahaile5276 6 ปีที่แล้ว +3

    congratulation Tecle

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 6 ปีที่แล้ว +3

    ከደስታ ብዛት ደስታየ መቆጣጠር ኣልቻልኩም፡፡

  • @lijinet
    @lijinet 6 ปีที่แล้ว +2

    I'm still crying 😪 inkuwan des alachu

  • @seyumbrhane6001
    @seyumbrhane6001 6 ปีที่แล้ว +1

    ኢግዛብሀር ይምስገን ኣብይ ተባረክ

  • @jamelasade5099
    @jamelasade5099 6 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍፍፍ..በስቱ..አልቅሼ..ልሙት..ድስስስይላል።

    • @maydamayda1240
      @maydamayda1240 6 ปีที่แล้ว

      Jamela Sade
      Ayzoniiiii hodea