ተወዳጅዋን ተዋናይት ዘነቡ ደስታዋን ምን ቀማት?.. ዶክተር በመድሀኒቱ ምክንያት ለሚደርስብሽ የተለያየ ነገር ተዘጋጂ ብሎኛል... | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ก.ค. 2021
  • አንጋፋው ተወዳጅ bit.ly/38H3ilw ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ
    ተወዳጅዋን ተዋናይት ዘነቡ ደስታዋን ምን ቀማት?.. ዶክተር በመድሀኒቱ ምክንያት ለሚደርስብሽ የተለያየ ነገር ተዘጋጂ ብሎኛል... | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 3.9K

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 2 ปีที่แล้ว +1083

    የጠራሻት አዛኝቷ ቅድስት ድንግል
    ማርያም በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ
    እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም!!! ❤🙏

    • @hikmaahmed7307
      @hikmaahmed7307 2 ปีที่แล้ว +11

      Maryam faxari nat inde

    • @temesgensidamo3914
      @temesgensidamo3914 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +16

      @@hikmaahmed7307 ምን አገባሽ 🙄😏😏

    • @bayatachnef4913
      @bayatachnef4913 2 ปีที่แล้ว +4

      Amen ewnet new eswan tertou miyafer yelim

    • @lilibelay8821
      @lilibelay8821 2 ปีที่แล้ว +7

      አወ ሳይታሰብ ነው ህመም የሚመጣው እግዚአብሔር ይሁንሺ ይማርሺ አድናቂሺ ነኚ እግዚአብሔር ይማርሹ የኔ ውድ እህት❤

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +521

    የጡት እና የማህፀን ምርመራ በሀገራችን ነፃ ቢሆን ጥሩ ነበር ነገሮች ሳይሰዱ መፍትሄ ይኖረው ነበር ።

    • @user-xm1ui2gv1r
      @user-xm1ui2gv1r 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-xm1ui2gv1r እህት ደምሪኝ በቅንነት

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว +1

      @@bisratab172 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @hawibenti6329
      @hawibenti6329 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰላምዬ ነፃ ነው ህብረተሰቡ ስላልተገነዘበ ነው

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sinedeyoutube9974
      Demerkwsh Ehita💐👏
      Ahim Demerign🙏

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 2 ปีที่แล้ว +81

    የሰራዊት አምላክ እባክህ በምህረት ጎብኛት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hq3de7gp3m
    @user-hq3de7gp3m 2 ปีที่แล้ว +84

    😭😭😭አሏህዬ የበሽታዎች ሁሉ መድሃኒት አለው እሱ መድሃኒቱን ልኮልሽ ለልጆችሽ እና ለልጅ ልጆችሽ ያኑርሽ እማዬ😭😭

  • @drdarim8249
    @drdarim8249 2 ปีที่แล้ว +170

    ሙታንን ያነሳ የ ድንግል ማርያም ልጅ በረከቱን,ረድኤቱን እና ምህረቱን ይላክልሽ🙏🏼

  • @letarikmekonen6878
    @letarikmekonen6878 2 ปีที่แล้ว +110

    ድንግል ማርያም ምህረትን ትላክልሽ የኔ እናት ትድኛለሽ ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም 🙏

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 2 ปีที่แล้ว +81

    ስምሽን ጠርቶ ያፈረ ማነው ይአምላክ እናት ስራሽ ግሩም ነው ማህደረ መለኮት የአምላክ እናት እመቤት👏👏👏👏

    • @abinaturaltube
      @abinaturaltube 2 ปีที่แล้ว +1

      amen.

    • @hanatube5802
      @hanatube5802 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዛመድ እመልሳለሁ

    • @abinaturaltube
      @abinaturaltube 2 ปีที่แล้ว

      @@hanatube5802
      ደስ ይለኛል ውዴ ፡- ዩቲዩብ እየጀመርሽ ነው ገብቼ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ፡፡ በርቺ እንግዲህ እኔም በሞራል ጀምሬአለሁ ፈጣሪ ይርዳን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +54

    የታመመች ዘመዴ ነበረች መዳኒቱ በጣም ክንድ ነው ፀጉር የተባለ እርግፍ ነው የሚያረገው መዳኒቱ በየዙሩ ባህሪው ይቀያየራል እግዚአብሔር ይፈውስሽ እናቴ

  • @kiyaalole9526
    @kiyaalole9526 2 ปีที่แล้ว +277

    ድንግል ማርያም ትማርሽ የኔ ናት 🙏

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      ደምሩኝ በቅንነት

    • @lanatube6070
      @lanatube6070 2 ปีที่แล้ว +2

      meyadene memere ande teleku Egzhabhre becha new

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@mahletyedgllj5499 እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@user-iz7ot5uw5r ውዴ ደምሪኝ

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 2 ปีที่แล้ว +126

    የኔናት 😭😭😭😭ኡፍፍፍ አስለቀሰችኝ ለልጄ ነው ማስበው አለች ኡፍፍፍ እነሱን ለማሳደግ እንደኔ እንዳትሆንብኝ አለች አይ እናት ኑሪላቸው እናቴ እመቤቴ አደራሽን እናቴ ማሪልን😭😭😭🙏🏽

    • @beletukasa3647
      @beletukasa3647 2 ปีที่แล้ว

      Motechi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @abdiawel538
    @abdiawel538 2 ปีที่แล้ว +31

    አይዞሸ ዘኑዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሸ
    እናቴም ካንሰር ታማሚ ነች ዱዐ አርጉላት

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይማራት🙏🙏🙏

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይማርልህ ወንድሜ አይዞህ ፀልይ ፀሎት ከመዳኒት በላይ ነው

    • @ahamadahamad8561
      @ahamadahamad8561 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርልህ ወንድሜ

    • @abdiawel538
      @abdiawel538 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen

    • @sofiyaeshete7368
      @sofiyaeshete7368 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽራት

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +88

    ለ4 ቀን ኤረሳዉ ለአላዘረ ሂወት የሰጠ ጌታ ይህ ለሱ ቀላል ነዉ እሱ ፈጥኖ ይደረሰ የኔ እናት አይዞሸ ተሰፈ የሰጠ ጌታ የታመነ ነዉ 😭😭

  • @rahelhailu6716
    @rahelhailu6716 2 ปีที่แล้ว +631

    የአቡነ ሃራ ድንግል እምነትና ጸበል ለካንሰር ፍቱን መድሃኒት ነው ብዙ ሰዎች ተፈውሰዋል

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 2 ปีที่แล้ว +16

      ስመኝማ አቡነ ሀራ ባለፈ ያች ልትሞች ነው የተባለችው የዳነችበት ፀበል ነውዴ ነገሪኝ በናትሽ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว +8

      አዎ ትክክል ነሽ ዋናው እምነት ነው
      እህት በቅንነት ደምሪኝ ቅንነት ለራስ

    • @linaenuofficial9919
      @linaenuofficial9919 2 ปีที่แล้ว +3

      ሀሀሀሀሀሀ ስማቸው ደስ ሲል

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 2 ปีที่แล้ว +6

      @@rayabisoberi ውይ ያክስቴ ባል ከ 5 አመት በላይ አልጋ ላይ ከተኛ አሁን አክስቴም አረጄች እንደት ታገላብጠው ሰው ባገኝ ቢወዱልኝ ደስስ ይለኛል ግን በሽታው ካንሠር አይደለም እንደ ልክፍት ነው

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว +3

      @@hamahyy7178 ልክፍት ከሆነ መድሀኒት ይኖረዋል ወደ ጸበል ይውሰዱት

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 2 ปีที่แล้ว +65

    ኡፍፍፍ,,,, በጣም ነው ያዘንኩት እናቴ ማርያም ትማርሽ ። ጸልይ የበረታሽ ቀን ትንሽ ትንሽ ስገጂ ንሰሀ ገብተሽ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ አባቴ መድሀኒአለም ይፈውስሻል። ለሱ የማይቻለው አንዳችም ነገር የለም አይዞሽ ትድኛለሽ ።

  • @user-be3bv1mw4f
    @user-be3bv1mw4f 2 ปีที่แล้ว +14

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ብርታቱን ምህረቱን ይስጥሽ የኔ ውድ እናት ኑሪልን

    • @user-gh6nw4if2r
      @user-gh6nw4if2r 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @getsi21entertainment
    @getsi21entertainment 2 ปีที่แล้ว +3

    የጠራሻት አዛኝቷ ቅድስት ድንግል
    ማርያም በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 ปีที่แล้ว +52

    ጀግና ዶክተር ነው ክብር ይገባዋል የዚህ አይነቱን ያብዛልን ዜድንም አላህ አፍያ ይስጣት

  • @birukayele04
    @birukayele04 2 ปีที่แล้ว +116

    ኑሮ ሲያስጠላ።።ህመም፣ሞት፣ጦርነት ፣ስቃይ መከራ ምን አይነት ጊዜ ነው።።ቸር ወሬ እምንሰማበት ይሁን።እግዚሐብሄር ምህረት ይሁንልሽ እማዬ።

    • @Brikti
      @Brikti 2 ปีที่แล้ว +1

      Ye profile simish dess sil. 😍

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +1

      ስው ሲሞት ድሮ ሞተ አይባልም አረፈ ነው የሚሉት ከዚህ ዓለም ውጣውረድ እዳልሽው ያስጠላል አሁን ደግሞ መጨረሻው ነው ጦርነት ፣ረሀብ፣ ህመሙ ……!!!

    • @brookhaile6862
      @brookhaile6862 2 ปีที่แล้ว

      አይዞኝ ደገኛው ንጉስ ቴዎድሮስ ብቅ ሲል ይሄ ስቃያችን ከሳጥናዔል ጋር ዐርባ ዓመት ይታሰራል።

    • @bisratab172
      @bisratab172 2 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkk,,,,your name though. and you are absolutely right.

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@Brikti በቅንነት ደምሪኝ

  • @genemo1159
    @genemo1159 2 ปีที่แล้ว +29

    May Mary the mother of Jesus bring healing through the power of her son Jesus.

  • @zablontube
    @zablontube 2 ปีที่แล้ว +22

    የእምነት ጽናት ዋጋ አለው እናም የእምነትሽ ፍሬ ይገለጥ!
    እግዚአብሔር ይማርሽ!!!

    • @user-gh6nw4if2r
      @user-gh6nw4if2r 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @tsiontefera4878
    @tsiontefera4878 2 ปีที่แล้ว +53

    ደጋግመሽ የምትጠሪያት ድንግል ማርያም ትማርሽ የሱዋን ስም ጠርቶ ያፈረ የለም

  • @meryalemayehu2733
    @meryalemayehu2733 2 ปีที่แล้ว +61

    ዘንዬ የኔ እናት በወሬሽ መሀል ሁሉ በተደጋጋሚ የጠራሻት ድንግል ማርያም በተአምር ታድንሻለች ምንም ጥያቄ የለውም የድንግልን ስም ጠርቶ ያፈረ ማንም የለም አይዞሽ በርቺ በፀሎት አብረንሽ ነን በድጋሚ ቀርበሽ ድነሽ እንደማይሽ አምናለሁ የኔ ጎበዝ፡፡

  • @haimhayimnot2142
    @haimhayimnot2142 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠንካራ ነሽ ያመንሽው አምላክ ቅድስ አማኑኤል ከእናቱ ጋር በምህረት ይጎብኝሽ😍😍❤️❤️💗💗

  • @user-og1kt4lz6y
    @user-og1kt4lz6y 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም እምንወድሽ በጣም ጎበዝ አርቲስት ነሽ ዘኒ ፈጣሪ ይማርሽ እመብርሐን ትርዳሽ 🙏

    • @kibrethaile3586
      @kibrethaile3586 2 ปีที่แล้ว

      Cherso yemrsh zanye ayzosh gata melkm yadrgal

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u 2 ปีที่แล้ว +129

    የኔ እናት 😭😭እነዛ መንቃራ አርቲስቶች ልደት እያሉ ብር ከመመፈጁ ምን አለ ተባብረው ሚያሳክሞት እፍፍፍፍ የሰው ፉት እንደማያት ምን የሚከብድ ነገር አለ 😭😭

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 2 ปีที่แล้ว +1

      Demeign Ehita💐👏Enam
      Edmirshalu🙏

    • @user-on7ld7xp8l
      @user-on7ld7xp8l 2 ปีที่แล้ว +5

      አሁን ቢመናቀሩ የነሱም መጨረሻ ኢሄው ነው ኑሯቸው ጊዜዊ እንጅ ተቀማጭ አይደለም

    • @user-hl6tt3ly1l
      @user-hl6tt3ly1l 2 ปีที่แล้ว +3

      የኔ መልካም ልል የነበርውን ተናገርሽው የኔ ቅመም

    • @linamartine7578
      @linamartine7578 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ ኢትዮጵያውያን ቅናት እኮ እንደ ከሰል ነው የሚያነደን..ንጉሱ አማኑኤል እና እናቴ አማላጄ ይድረሱላት እንጂ እነሱ ምን እዳ እለባቸው ....ሁሌ እነሱን መውቀስ

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 2 ปีที่แล้ว

      @@user-hl6tt3ly1l ደምሪኝ ውዴ

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 2 ปีที่แล้ว +314

    ጌታ እየሱስ በደሙ ደምሽን ይጠበዉ የበሽታ ሀይል የተመታ ይሁን በ እየሱስ ሰም አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mahitesfaye1111
      @mahitesfaye1111 2 ปีที่แล้ว +2

      Alean

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ

    • @linaenuofficial9919
      @linaenuofficial9919 2 ปีที่แล้ว +8

      አሜን ይመታ የስሙ ሀይል የደሙ ጉልበት ይችላል ።

    • @selamnaty5014
      @selamnaty5014 2 ปีที่แล้ว +2

      እሜን እሜን

    • @addisw1713
      @addisw1713 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፣ሀሌሉያ

  • @jordana7775
    @jordana7775 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህት አለም ትድኛለሽ እመቤቴን አምኖ ያፈረ ማንም የለም ክብር ለእመቤታሽን ወርቅ ይፍሰስላት ።

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሰው ልጅ ትልቁ ሀብት ጤና ነውና ጤናችሁን የስጣችሁ !! እናቴ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @dandobabbb6970
    @dandobabbb6970 2 ปีที่แล้ว +142

    እኔን እስከ ሀፅያቴ የጠበቀችኝ እናቴ እመብርሀን በምረትዋ ትጎብኝሽ እናአት

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 2 ปีที่แล้ว

      @@rayabisoberi ነይ እኔጋ

    • @mahederalemu3756
      @mahederalemu3756 2 ปีที่แล้ว

      Ye eyesuse sim yadenale be geta be eyesuse sim tefeweshi

    • @dandobabbb6970
      @dandobabbb6970 2 ปีที่แล้ว

      @@mahederalemu3756 አያድንም ያለሽ ማነው?

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +37

    ድንግል ማርያም በምልጀዋ ትማርሽ ሀዘንሽን በደሥታ ትቀይርልሽ አያልቅባትም አዛኝቷ🙏🙏🙏

    • @hanatube5802
      @hanatube5802 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ ውዴ

  • @himanotmengistehimi3902
    @himanotmengistehimi3902 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት የኔ ውድ ኪዳነ ምህረት ትማርሽ ሰማእቷ አለው ትበልሽ ሁፍፍፍ አይዞሽ

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 2 ปีที่แล้ว +22

    ፈጣሪ በምህረቱ ይዳብስሽ ዘኒዬ♥️🙏

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 ปีที่แล้ว +44

    የኔ ሳቂታ አንች ስትስቂ ነው እሚያምርብሽ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ እናት 😢😢‼

  • @mesfinefentaye2040
    @mesfinefentaye2040 2 ปีที่แล้ว +159

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ! እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ!

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ቅንነት ለራስ ነው

  • @blackangel3847
    @blackangel3847 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ እዴምም ጤናም ይሰጥሽል 😍😍

  • @konjo7249
    @konjo7249 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት በእውነት እልሻለው የእመቤቴ እመብዙዋን ድንግል ማርያም በስማ የተሠየሙ ቤተክርስቲያን እጣ አውጥተሺ የወጣልሺን የፀበል በስሟ የተሠየሙት ቤተክርሲያን ሄደሺ ተጠመቂ እርግጠኛ ነኝ ትምርሻለቺ እኔ አኪም ያለውቀውን አይነስውር ነበርኩ እጣ አውጥቺ እመቤቴ ኪዳነምህረት ወቶልኝ በ3ቀን ፀበል ጥምቀት አይኔ በራልኝ ዛሬ ከዳንኩ 22አመቴ ሆኖኛል እሙዬ በጣም ነው የምወድሺ እግዚያብሄር ጤናሺን እድሜሺን ይስጥልን አይዞሺ 😭😭😭😭

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +27

    እኔም እህቴ ድናለች ያውም ጡቷተቆርጦ ነው በጣም ረጅም አመት ነው 20 አመት አካባቢ ነው ትኖራለች በሰላም አብሽሪ የኔ እናት ትድቻያለሽ ቀላል ነው ኢንሻ አላህ ረጅም እድሜ ይለግስሽ

    • @user-um9vq9ze3w
      @user-um9vq9ze3w 2 ปีที่แล้ว +3

      አልሃምዱሊላህ እንኳን ዳነችልሽ እኔም እናቴ ጡቷ ተቆርጥ አሁን ደና ነች

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@user-um9vq9ze3w እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ውዴ

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 2 ปีที่แล้ว

      @@sinedeyoutube9974 ደምሪኝ እደምርሻለሁ

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u 2 ปีที่แล้ว +95

    የጠራሻት ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ትዳብስሽ እባሽን ታብስ የኔ እናት እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ ወይኔ ስደት ሆኜ ነውጂ ጎረቤትሽ ብሆን አምጥቼ የፃዲቁ አቡነ ሐራ ድንግል እምነት በሰጠሁሽ። ስልኳን ምታቁ። ለጥፉልኝ። እሱን ብትቀቢ ትድኛለሽ እናታችን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ🙏

    • @lovedream217
      @lovedream217 2 ปีที่แล้ว

      Afelalegesh sechati addsi abeba kehonshi uuuffffff

    • @user-xz9yi6bc4u
      @user-xz9yi6bc4u 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lovedream217 አዲስ አበባ አደለሁም አረብ ሀገር ነኝ

    • @atnafuchekol7476
      @atnafuchekol7476 2 ปีที่แล้ว

      Silkunim bihone afelalgesh dewulesh binegriyat......

    • @betimitiku4444
      @betimitiku4444 2 ปีที่แล้ว

      Yena enbet adrashaw yet nw

    • @user-xz9yi6bc4u
      @user-xz9yi6bc4u 2 ปีที่แล้ว

      @@atnafuchekol7476 ስልኳን። ካወቃችሁ ለጥፉልኝ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት 🙏😭የድሮ አርቲስቶች ለሀገር ብዙ ስራ አበርክታችኋል እንደ ሚገባቹ ክፍያ አላገኛችሁም ከሰው ፍቅር ውጪ

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እግዚአብሔር ወደቤቱ ሊያቀርብሽ ፈልጎ ይሆናል ፀበል ሞክሪ የኔናት እናትና ልጁ ይዳብሱሽ!!!

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 ปีที่แล้ว +20

    አመበታቺንን ጠርቶ የሚያፍር የለም ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ አሜን 🙏

  • @seifusirahbzu6381
    @seifusirahbzu6381 2 ปีที่แล้ว +89

    እመ አምላክ በምህረት እጆዎቹዋ ትዳብስሽ::

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ድንግል ትዳብስሽ 💖🙏

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት እንደስሟ ሰሚናት አይዞሽ ትምርሻለች ንስሀ ግቢ ቁረቢ በፃም በፀሎት በስግደት ተወስነሽ ለምኛት በእርግጠኝነት ትምርሻለች ።

  • @raheltewolde4240
    @raheltewolde4240 2 ปีที่แล้ว +36

    የጭንቅ አማላጅዋ ትዳብስሽ 😌😌 የኩኬልሿ ማርያም ትሰማሽ!!

    • @hopewalsh2689
      @hopewalsh2689 2 ปีที่แล้ว

      እመብረሃን ፀሎታችንን ታስማልን😭🙏

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @user-zk3kt6ss1b
      @user-zk3kt6ss1b 2 ปีที่แล้ว

      አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @helutube9275
      @helutube9275 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @temesgenamlak6552
    @temesgenamlak6552 2 ปีที่แล้ว +6

    God bless u sister 🙏we pray for u Eritrea 🇪🇷 people 🙏

  • @mube8885
    @mube8885 2 ปีที่แล้ว +13

    እእግዚአብአሂኧአር ይማርሽ እናትአለም 🙏🙏🙏🌸🌵💞💞💞👏👏👏🌴🌴🌵🌸🌸

  • @fevensweet3942
    @fevensweet3942 2 ปีที่แล้ว +176

    ስሚት ነሽ ማሪያም ጸበል ሂጂ ።የኔ እናት ።ትድኛለሽ እሱዋ ትዳብስሽ

    • @mube8885
      @mube8885 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን እመቢተ ትማርሽ💞💞💞🙏🙏🙏

    • @tsegaestifanos3275
      @tsegaestifanos3275 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Eso trdat

    • @selamyeshetu6506
      @selamyeshetu6506 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet new zenawa ayechalew semechalew dejwam hejalew tamrwa bezu new besedetem hogne emnetun eyetetaw new

    • @user-kn5qw7mt3p
      @user-kn5qw7mt3p 2 ปีที่แล้ว

      @@selamyeshetu6506 የት ነው የምትገኘው የኔ ውድ

    • @tigsetmulugita8118
      @tigsetmulugita8118 2 ปีที่แล้ว +3

      ውሸት፡ማርያም፡አትፈዉስም

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 2 ปีที่แล้ว +63

    እናቴ አላህ ያሽርሽ እናት ለምን ታልቅስ😢😢😢ስትስቅ ነው ደስ የሚለን እድሜና ጤና ለእናቶቻችን😭😭

  • @arayaferede1298
    @arayaferede1298 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳት ቁልቢ ገብርኤል እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @gangokayro4118
    @gangokayro4118 2 ปีที่แล้ว

    I really appreciate this doctor. His words are precise and his explanation is very clear.

  • @asteraster3063
    @asteraster3063 2 ปีที่แล้ว +106

    እናንተ የኪነጥበብ ባለሙያዎች የትዉልድ ፈርጦች ናችሁ ! ልዑል እግዚአብሔር ይማርሽ !

  • @samigerma1089
    @samigerma1089 2 ปีที่แล้ว +36

    ዘነብዬ አንቺን የኢትዮጵያ ህዝብ ውላ ይወድሻል ስራሽም አስከብሮሻል ውላችንም ላንቺም ፍቅር አለን በቻልነው ነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ነን የኛ ብርቅዬ ከሁሉም ግን እመብርሃን ጤናሽን ትመልስልን

    • @enkuthallo9606
      @enkuthallo9606 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ትድኛለሽ አዳኙ እግዚአቤር ነው እምነቱንም ፅበሉንም ሞክሪ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว +1

      @@enkuthallo9606 እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እናቴ ተስፋ የሚሰጥ የታመነ ነው
    አብዝተሽ ከእግዚአብሔር ጋር ተጠጋጊ

  • @LADA28304
    @LADA28304 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እመቤቴ ማርያም ብርታቱን እና ጥንካሬውን ትስጥሽ 🙏

  • @yonilove4816
    @yonilove4816 2 ปีที่แล้ว +23

    አይዞን በመገረፉ ቁስል ተፈውሳቹሃል ተብሎ ተጽፎዋል::እግዚአብሔር መልካም ነው ❤️

  • @yehilenaenattube3463
    @yehilenaenattube3463 2 ปีที่แล้ว +13

    አወ ድንግልን ጠርቶ ያፈረ የለም።አቡነ ሐራ ድንግል ፀበል ሒጂ የእውነት ትድኛለሽ።እመብርሐን ትርዳሽ።

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 2 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ተስፋ አይቆርጥም የፈጠረሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እናቴ እድሜ ይስጥሽ

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት የእመቤታችን ፀሎት ምልጃዋ አይለይሽ

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j 2 ปีที่แล้ว +68

    አንቺን የጠራ ማን አፍሮ ያውቃል
    ማድጋው ሞልቶ ይትረፈረፋል
    ፍቅርሽ ልዩ ነው ቃልኪዳንሽ
    በምልጃሽ ድኗል ያመነብሽ
    ኪዳነምህረት በምህረት እጇ ትዳስሽ 🤲

    • @tigraya4426
      @tigraya4426 2 ปีที่แล้ว +1

      ማንም አፍሮ አያውቅም🙏

  • @user-xy5fu6xf8y
    @user-xy5fu6xf8y 2 ปีที่แล้ว +89

    ዜድየ የኔ እናት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ 💔😭🇪🇹

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘንዬ እምነትሽ ያሰደስታል በዚው ቀጥዬ እመቤታችን ትዳብስሽ 💚💛❤🙏🙏🙏100%ትድኞለሽ እመቤታችንን ጠርቶ ያፈረ የለም እኔም እፀልይልሻለው አይዞሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏🌹

  • @jadamac7427
    @jadamac7427 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ የኔ እናት ጌታ አለ መድሀኒትሽን በፍፁም እዳታቆሚ ከእግዚአብሔር ጋ ❤️❤️❤️

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 2 ปีที่แล้ว +37

    በጣም የምትወደድ አርቲሰት ጤናና እድሜ ይሰጣቸው የድሮዎቹ የተከበሩ ናቸው

  • @Ekram317
    @Ekram317 2 ปีที่แล้ว +26

    የተሠጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አላህ ሆይ ስላደረክልኝ ነገር ሁሉ አልሀምዱሊላህ
    ከምንም ነገር በላይ ጤና ይበልጣል
    አላህ ያግዝሽ ❤

  • @user-kn5qw7mt3p
    @user-kn5qw7mt3p 2 ปีที่แล้ว +10

    እመብረሀን ትማርሽ የኔ እናት🙏🙏🙏🙏❤

  • @ethiopiainme6779
    @ethiopiainme6779 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረት ይላክልሽ ለልጆችሽ ያኑርሽ

  • @selamhailu2382
    @selamhailu2382 2 ปีที่แล้ว +21

    እመብረሀን ሸክምሽን ታቅልልሽ እናቴ ጨርሶ ይማርሽ የኔ የዋህ ምህረትን ይላክልሽ መሀኒኖሪው ጌታ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት ድሕነቴን በጣም እወደዋለሁ ዋውውው ሽ አመት ኑሪልኝ የኔ እናት በጣም ነው የምወድሽ ሰይፍሻ በጣም እናመሠግናለን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ እማ

  • @user-bg4qd1yj9o
    @user-bg4qd1yj9o 2 ปีที่แล้ว

    ስሟን ጠርተን የማታሳፍረን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ የኔ እናት አይዞሽ

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube1723 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ሃያል አምላክ ነው እመቤቴን ማርያም በሙሉ ልብሽ ይዘሽ ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ፀበል ሂጂ እኔ ምስክር ነኝ ብዙ ተአምር የታየበት ፀበል ነው እናቴ

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 2 ปีที่แล้ว +15

    ውድ የኢትዮጵያ ደጋግ ልጆች ሁላችንም ለዝች እንቁ እና ተወዳጅ አርቲስታችን አንረባረብላት ህይወቷን እንታደጋት ሰው የለኝም ብላ ተስፋ እንዳትቆርጥ

  • @berreg7370
    @berreg7370 2 ปีที่แล้ว +38

    My mother was stage 4 triple negative very aggressive cancer, but she is cured...all I want to say keep on the treatment that given by ur doctors...if you need any help I will give you my contact

  • @narobibirhanu2953
    @narobibirhanu2953 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እናቴ ስሟን የጠራሻት የለመንሻት እመብርሀን አታሳፍርሽም እኛም ሁሌ በፀሎትም በሌላም አጠገብሽ ነን። እየሱስ ክርስቶስ ተሽሎሽ የልጅልጆችሽን አሳድገሽ ለጥሩ ነገር ምታበቂበትን እድሜ ፈጣሪ ይስጥሽ። ሰይፍሻ አንተም ለምታደርጋቸው ጥሩ ስራዎች በሙሉ በሚያልፈው በዚህ አለም ነገር ሳይሆን በማያልፈው በበረከቱ እግዚአብሔር ይጎብኝህ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት ድንግል ማርያም እንድትምርሽ ጸሎቴም ምኞቴም ነው🙏🏽🙇🏽‍♀️ thank you for sharing Doctor 🙏🏽

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 ปีที่แล้ว +26

    የኔ እናት አይዞሽ አቡነ ሀራ ድንግል አባቴ ትምህርቱን ይላክልሽ ድነሽ ለማየት ያብቃን

    • @fikeraschenaki4449
      @fikeraschenaki4449 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ምህረቱን ያምጣላት

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 2 ปีที่แล้ว

      @@fikeraschenaki4449
      Demerign Ehita💐👏Enam
      Edmershalu🙏

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Bewnet🙏
      Legzabihar Min Yisanewal🙏

    • @kindachewmunaye7970
      @kindachewmunaye7970 2 ปีที่แล้ว

      ሀይዞሽ እናታችን ለነሱ ሲል ፈጣሪ የልብሽን አይቶ ይማርልን ።

    • @abdulnaserjamsheer7914
      @abdulnaserjamsheer7914 2 ปีที่แล้ว

      ማናቸው አቡነ ሀራ ድንግል አባቴ? ወይ ጉድ የኦርቶዶክስ አማልክቶች እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላችሁ ይህ ሁሉ የዓለም መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳትሉ የሚከልል የሰይጣን የአጋንንት መንፈስ ነው አዳኝ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ማንም የለም

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 ปีที่แล้ว +7

    ዘኒዩ እመቤቴን ጠርቶ ያፈረ የለም ከግራ ከቀኝ ትቁምልሽ ትማርሽ !! እወድሻለሁ እርጅም እድሜ ይስጥሽ!!

  • @marshett9849
    @marshett9849 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይጎብኝሽ!

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማርያም እስከ ልጃ ምህረት እጃቸው ይዳብሱሽ ምህረቱን ይላኩልሽ አይዞሽ

  • @sofiad782
    @sofiad782 2 ปีที่แล้ว +25

    አይ እዱኒያ አስቀሽ ታስለቅሻለሽ የኔ እናት አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ ፍልቅ ልቅ ወደ ድሮሽ ማንንትሽ ይመልስሽ ሂዲያም ይስጥሽ ያረብ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +24

    ሚስኪን በማረፊያዋ ጊዜ እንዲያለ ነገር ነገር በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ 🙏

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ምህረቱ ይስጥሽ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 ปีที่แล้ว +7

    I love her so much. She truly is talented. I love her works.

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 ปีที่แล้ว +36

    የጠራሻት እመብርሃን እርሷ ትማርሽ የኔ እናት

  • @enataleme375
    @enataleme375 2 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህቴ ።ትድኛለሽ እመብርሃን ትለመንሽ!! እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ እወድሻለሁ!!

  • @alemneshheyi626
    @alemneshheyi626 2 ปีที่แล้ว

    እህት ዘነቡ ከሁሉ በላይ ፍቅር ነውና ፍቅርን ያበዛልሽ አምላክ ይክበር። ደግሞም መፈወስ ይችላልና ይፈውስሽ፣ እግዚአብሔር የሚወዱሽን ያብዛልሽ እርሱም ይጠብቅሽ ጸሎትሽንም ይስማሽ።

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 2 ปีที่แล้ว

    እማምላክን ጠርቶ ያፈር የለም እማ እማምላክ ትዳብስሽ የኔ ውድ እናት ለምስጋና ያገናኘን ዶክተር በጣም እናመስግናለን ወገኖቼ ካልታሰብ አደጋ ከአቅም በላይ ከሆነ በሽታ ይሰውረን የማምላክ ልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 2 ปีที่แล้ว +166

    ዘነብየ አላህ ይሺርሺ የኔ እናት አይዞሺ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሺ የኔ ደርባበ እናት ሳቅሺን ነው እማውቀው ለቅሷሺን አልስማ😢😢

    • @tube6676
      @tube6676 2 ปีที่แล้ว +1

      የምወዳት ተዋናይ አላህ ደስታዋን ይመልስላት ደምሪኝ ውደ

    • @mubaado4032
      @mubaado4032 2 ปีที่แล้ว

      Allah cariso ymarish

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@tube6676 እህቴ ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@mubaado4032 ወንድም በቅንነት ደምረኝ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tube6676 እንዴማመር እህት እኔጋ

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 2 ปีที่แล้ว +148

    ድንግልን ጠርቶ ማን አፍሮ ያውቃል ። እመብርሃን ታማልድሽ ያመንሽው ይርዳሽ ።እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

    • @zenash4659
      @zenash4659 2 ปีที่แล้ว +1

      ማንም አያፍርም አሜን አሜን አሜን😥😂😂

    • @healingtube9082
      @healingtube9082 2 ปีที่แล้ว

      Cartoon

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ሂጂ እመብርሃን ትርዳሽ

  • @firahiwotchekol6366
    @firahiwotchekol6366 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ ብድራቱ በልጆችህ አግኘው በውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ዘነብዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እናቴ አይዞሽ ከጎንሽ ነን እሱ ይረዳሻል ድነሽ ወደ ቀድሞ ስራሽ ትመለሻለሽ እኖድሻለን ።

  • @sis36211
    @sis36211 2 ปีที่แล้ว +14

    አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልን ።
    ረጅም እድሜን ከጤና ተመኘሁልሽ።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +14

    እህቶቼ ለውበት ብላችሁ የሚወጥር ብረት ያለው ጡት መያዣ እንዳታደርጉ ስትገዙ ፓንትም ሆነ ጡት ማሲያዣ ጥጥ የሆነ ሰፋ ያለ ተጠቀሙ እቤት ውስጥ ስትቀመጡ ጡት መያዣውን አውልቁ አደራ ወደ ውጭ እንድትሄድ እርዷት አሁን በጡት ካንሰር የሚሞተው ሰው በጣም ቀንሷል እክምና በደንብ አለ ኪሞ ወይም ሆፕሬሽን በመዳኒት ይዳናል ጥሩ እየተመገቡ ውሃ እየጠጡ ህክምናውን መከታተል ብቻ ነው ።

  • @beckytadesse711
    @beckytadesse711 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት አዛኝቱ ድንግል ማርያም ምህረቱን ትስጥሽ ማማዬ

  • @ermiasseleshi3016
    @ermiasseleshi3016 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እናታችን ዘንዬ ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርሽ ።ቢጂአይ ኢትዮጵያ እናመሰግናለን

  • @mahletmahi1094
    @mahletmahi1094 2 ปีที่แล้ว +123

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ እማ

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 2 ปีที่แล้ว +13

    እመብርሃን የጠራ አፍሮ አያውቅም አይዞሽ ጨረሳ ትማርሽ እናቴ

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት አይዞሸ የምታመኛት ወላዲት እማምላክ ትዳብስሽ ትድኛለሽ እምነትሽ ደስ ይላል

  • @mimim836
    @mimim836 2 ปีที่แล้ว

    አየሱስ ክርስቶስ እውሩን ያበራ ሽባውን የተረተር የሞተውን ያስነሳው በእንዚያ ፈዋሽ እጆቹ ይዳስሽ ይፈውስሽ ይፈውስሻልም ተማፀኚው ትፈወሻለሽ!!
    አይዞሽ ፀልዪ ዳስኝ በይው
    እምዬ ማሪያም እመ ብርሃን የብርሃኑ እናትም ልጄ ሆይ ፈውስልኝ እንድትልልሽ ተማፀኛት የፈውሱ ባለቤት ክርስቶስ ብቻ ነው ተማፀኚ የነፍስም የሥጋም ፈውስ በእጁ ነው!! በርቺ ስኳር የሚባል አስወግጅ ይላሉ አትጠቀሚ አእምሮሽን ለፈውስ አዘጋጅ negative አስወግጅ በርቺ እፀልይልሻለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g 2 ปีที่แล้ว +33

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ😭😭😭