እናቴ የት ነሽ? // ከሀገረ ፈረንሳይ መተው ቤተሰባቸውን የሚፈልጉት ድንቅ ኢትዮጵያዊያን ልብ የሚነካ ጉዞ //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

ความคิดเห็น • 268

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +56

    አይ ኢትዮጵያዊ መሆን ባለመታደል ተበታትነን ቀረን ሀገራችንን ስላም ያርግልን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀገሩን በልቡ ይዞ ነው የሚዞረው እስክስታው👍👍👍

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 2 ปีที่แล้ว +82

    በየተበተንበት ሀገር ሁሉ ሀገራችንን ይዘን ነው የምንኖረው ኢትዮጵያዊነት ትልቅ ሚስጥር ነው።

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @tewdie6297
      @tewdie6297 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የኔ እናት ማን እንደ አገር

    • @ethiojole
      @ethiojole 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @sulumkelati1579
      @sulumkelati1579 2 ปีที่แล้ว

      @@hulumlebgonew2902 636 36

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 ปีที่แล้ว +95

    እነ ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ የሀገርን ፍቅር ከእነዚህ ተማሩ
    የሀገር እና የእናት ዋጋው የሚታወቀው ከእናትም ስንለይ ከሀገርም ስንወጣ ነው። ከሀገር እና ከእናት በላይ ምንም የለም

    • @workneshdese2644
      @workneshdese2644 2 ปีที่แล้ว +4

      እነ ዳውን እኮ እንደ ሰው ተፈጠሩ እንጅ አውሬ ናቸው ሰው መሳይ👹

    • @emueimanyutub9726
      @emueimanyutub9726 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @meharitesfay520
      @meharitesfay520 2 ปีที่แล้ว +1

      ደኣውን ዳውን ይሚሉ ጠንካራውች ናችው ሊጀቻቸው አንደ ውሻ አንደዚ እይጥሉም ። ኣንተ የኣህያ ሊጅ ኣንተም እናትህን ፈልግ ። ሃጠራው

    • @SaraSara-zq1mh
      @SaraSara-zq1mh 2 ปีที่แล้ว

      @@workneshdese2644 በትክክል

    • @mmmm-nr6vs
      @mmmm-nr6vs 2 ปีที่แล้ว

      @@meharitesfay520 😤😤😤😤

  • @የግልየሽዋልጅ
    @የግልየሽዋልጅ 2 ปีที่แล้ว +39

    የዛሬዉ ቸሩ መድሀኒት አለም ሀገራችን ሰላም ያርግልን ቤተሰቦቻችሁን ያገናኛችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘💘💘💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +23

    በጣም የሚያሳዝን የሚገርም ታሪክ አላህ ከቤተሰቦቻቹ ጋር በሰላም ያገናኛቹ

  • @helenadonai1572
    @helenadonai1572 2 ปีที่แล้ว +25

    የሚገሪም ታሪክ ነዉ እግዚሀብሄሪ ከወላጆቻችሁ እና ከቤተሰብ ጋሪ ያገናኛችሁ!

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +22

    ኢትዮጲያዊነት እኮ ሱስ ነው እናት አለም ሀገሮ ሰላምሽን ያምጣው

  • @abametyub501
    @abametyub501 2 ปีที่แล้ว +33

    ወይኔ አስለቀሱኝ ይሄ እያየን በዘር እንባላለን ጌታ ልቦና ይስጠን ያለፈው ይብቃን ሀገራችን ሰላም አድርግልን በገዛ እጀችን ስቃያችን እናበዛለን እፉ ምን ይሻለናል

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 ปีที่แล้ว +186

    ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏

  • @seaditube7451
    @seaditube7451 2 ปีที่แล้ว +26

    ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ ወድሞቸ 🙏

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ወንድሞች እመብርሃን ትርዳችሁ ከወላጆቻችሁ አምላክ ያገናኛችሁ ነገር ግን እባካችሁ ዘመድ ያልሆናችሁ ነን እያላችሁ አታታሏቸው ልባቸውን አትስበሩ በሰው ሀገር ብቸኝነቱ ከባድ ነው እንተዛዘን እባካችሁ።

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 ปีที่แล้ว +26

    በርቱ በጣም ልብ የሚነካ ፕሮግራም ነው። እጅግ በጣም ብዙ ልጄች የዚህ እድል ስለባ ሆነዋል።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +12

    ወንድሜ አባትህን ዘመዶችህን በማግኘትህ ደስ ብሎኛል ነገር ግን አባትህ የእናትህ ቤተሰብ ሊያውቅ ይገባል የገጠር ሰው ጋብቻ ሲፈፅም ልጅህን ለልጄ ተባብለው ነው ማንነታቸውን ለማያውቁ ሰው አይድሩም ወይም ራቅ ካለ ስፍራ ከመጣች እኔጃ አባትህን አጥብቀህ ጠይቅ የእናቴ ቤተሰቦች የት ነው ያሉት እነማን ይባላሉ እሷ ባትገኝ የሷን ቤተሰቦች ሊያውቁ ይገባል በእነሱ በኩል እናትህን ልታገኝ ትችላለህ ።

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 ปีที่แล้ว +16

    ሙሉ አንተም እንደ ጓደኛህ እንድታገኝቸው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ😭

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 2 ปีที่แล้ว +4

    መስቀልክ በጣም ያምራል ጌታ ከቤተሰባችሁ ጋር ጌታ ያገናኛችሁ

  • @k.d.ethiopia1945
    @k.d.ethiopia1945 2 ปีที่แล้ว +3

    🇪🇹ኢትዬጵያዊነት🇪🇹
    ኢትዬጵያዊ መሆን ብዙ ነው ሚስጥሩ
    ተሠደው ቢወጡም ከሀገር ቢርቁ
    ረቂቅ ነገር ነው መች ይለቃል ፍቅሩ
    በልጅነት እድሜ ቢወጡም ከሀገር
    ፍቅሩ ይመልሳል የወገን የሀገር
    የ 3 ሺ አመት የታሪክ ባለቤት
    ኢትዬጵያ ሀገራችን የጀግኖች ተምሳሌት
    ብዙዎች ሞከሩ በቀኝ ሊገዟት
    ሳያውቁ ልጆቿ እንደማያስነኳት
    የሠው ልጅ መገኛ ብዙ ታሪክ ያለሽ
    ኢትዬጵያ ሀገራችን መሀፀነ ለምለም ነሽ
    🇪🇹💚💛❤🇪🇹

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ገታ ሳዝን ኢትዮጵያ ነቱን ሳይረሳ መስቀሉ ዛጎል በጁ አድርጎ በጣም አገተን በላኝ የአላህ ከቤተሠቦችህ ያገናኝክ

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube6689 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው ያሳዘኑኝ የጦርነት ክፋቱ እንደዚህ ቤተሰብ ያሳጣል 😳 እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @mekdealemetub2297
    @mekdealemetub2297 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ተስፋ አደርጋለሁ ልጄን አንድ ቀን አገኛታለሁ ብዬ ፡ጌታ ሆይ እባክህን እርዳኝ ልጄ መቅድዬ በጣም እወድሻለሁ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይርዳችሁ ልዩዎች የሀገር ፍቅር🇪🇹 በናንተ ውስጥ ይታያል ይሄ ታሪክ ሁሌም ይደጋገማል አሁንም😭ብዙሀን እዬተለያዩ ነው

  • @yeneqnie-8416
    @yeneqnie-8416 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ጌታዋይ(ጌች) እና ምርጥ ጓደኛው ሙሉ: ፍራንስ በነበረችኝ ቆይታየ አውቃቸዋለሁ።ጌች ቤቱ ደርስ ተጋብዘን ምርጥ የፈረንጆችን አዲስ አመት አክብረናል።
    ጌችየ እንኳንም ቤተሰቦችህን አገኘህ!! እናትህንም እግዚአብሔር ያገናኝህ ዘንድ ፀሎቴ ነው!!
    ሙሉየም በሰላም ቤተሰቦችህን ለማግኘት ያብቃህ ክንዳለም።

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
    @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ አምላኬ ሆይ ትግስቱን አድለኝ አማረኛ የማይችለው ልጅ ልቤን ትርትር ሰጠው ደግነቱ ዋግምራ አይደለንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድሞቸ የሰላም እጦት ይህ ነው መጨረሻው

  • @hannge7073
    @hannge7073 2 ปีที่แล้ว +3

    አውግሪሩ ይዘክሽንወይ ወንድም አለም እኔም የአቅሜን አላርፍም ሰቆጣ ሃገሪ ከወልድያ ጀምሮ።በተለይ ፈረንሳይ ለጋሲዮና ጨርቆስ አፈላልግ ብዙ አገው እዛ አለ እኔም አፈላልግልሃለሁ ለሁለትችሁም አይዞአችሁ ማንንም አትመን ትክክል ነህ

  • @meserettsegaye1368
    @meserettsegaye1368 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙልዬ እግዚአሄር ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነቱን ነው ከሰቆጣ አካባቢ ስም አወጣጥ ጌታወይ እህትወይ ትክክል ነው እግዚአብሔር ያገናችሁ!!

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናሉ በእዉነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 2 ปีที่แล้ว +7

    i am proud of u my brothers i hope u can find ur familys

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ያገናኛችሁ የማንነት ጥያቄ ማለት ይህ ነው። ወላጆቻቸው ሳያጡ የማንነት ጥያቄ ብለው ሀገር ከሚበጠብጡ ፈጣሪ ይሰውረን

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว +1

    እደው ጉድ እደው ጥር አይሁንብኝጂ ሰው እየወለደ ነውደ እሚጥለው ድሮ ያአሏህህህህ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @R.A52
    @R.A52 2 ปีที่แล้ว +11

    ከቤተሰባቹ እድትገናኙ እመኝላችሃለው😍😍

  • @tsigeferede9587
    @tsigeferede9587 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒና ፀዲ ዘመናችሁ ይባረክ ቅዳሜን ከሰአትና የነ አስፋው መሸሻም ፕሮግራም በጣም መልካም ስለሆነ በርቱ።

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 ปีที่แล้ว +21

    እናትም ሆነች ሀገር ያጣት ነው በጣም ዋጋዋን የሚያውቀው ቤተሰቦቻችሁ ጋር እንድትገናኙ እመኝላችሃለሁ

  • @emu8244
    @emu8244 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚሉ ፍቅር የሆኑ ልጆች ሃገር ወዳድ ፈጣሪ ይርዳቹ ሃሳባቹ ይሳካ

  • @Tell2025
    @Tell2025 2 ปีที่แล้ว

    Those guys are amazing betam ደስ ይላል አስነካው እስክስታውን

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሆይ ሀገሬን እምዬን🇪🇹💪 ኢትዮ አደራህን ካአለችበት ጭንቀት አንተ አውጣት🇪🇹👍🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +6

    ሌላው ሃገሩን ይክዳል በተቃራኒው እነዚሀ ደግሞ ሃገራቸውን እና ቤተሰ ቦቻቸውን ሲፈልጉ ያስገርማል ።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +7

    Good luck both 🤞🏽 I hope you find your family soon…

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
    @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወድሞቺ እግዚአብሔር ከቤተሰብጋ ያገናኛቹህ ኢትዮጵያዊ ነት ደምነዉ አገሬ ሰላምሺ ናፈቀኝ

  • @NahutaTube
    @NahutaTube 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደ ጋና ሴኔጋል ያሉ አንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት እንደ ኢትዮጵያ አረንጓዴ : ቢጫ : ቀይ🇪🇹 ቀለም ያላቸው ባንዲራወችን አስማምተዋል።ምክንያቱም የአውሮፓ ወታደራዊ ሀይል በማሸነፍ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሀገር ነች።💪💪
    ፈጣሪ አንድ ያድርገን🙏 ከተመቻችሁ ቤቴን ይጎብኙ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 ปีที่แล้ว +3

    ወድሜ፣ቤተሰብህ፣ፈጣሪ፣ያገናኝህ፣መስቀሉ፣ግን፣ትክክለኛ፣የኦርቶዶክስ፣ተዋህዶ፣አደለም፣ሰላምሽ፣ይብዛ፣🇪🇹🇪🇹💚💛❤️📖📖✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ ወንድሞቸው ስታሳዝኑ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርመኝ የሚያሳዝነኝ ወላጆች ሳይፈልጉ ልጆቹ ግን ቤተሰቦቻቸውን ይፈልጋሉ እፍፍፍ እግዚአብሔር ከወላጆቻችሁ ያገናኛችሁ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይርዳቹ ወድሞቼ እሱ ያፈላልጋቹና ቸር ያሰማቹ🙏☝️🥲

  • @Sነኝየናቴናፋቂ
    @Sነኝየናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህዋ ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @demazatube6030
    @demazatube6030 2 ปีที่แล้ว

    ኢቢኤስ በጣም የሚደነቅ ስራ እየሰራችሁ ነዉ ። ጋዜጠኞች እኔ ጎንደር አዘዞ ተወልጀ ያደኩ ልጅ ነኝ ስለ ከተማዋ ብዙ ታሪኮች አቃለሁ እናነት ጋ የሚመጡ አዘዞ ካንፕ ተወልደዉ ዘመዶቻቸዉ የጠፋባቸዉ እየሰማሁ ነዉ ስለዚህ የከተማዋ ድህረ ገፅ የፌስ ቡክ ፔጂ አለ የዚህ አዘጋጅ ነኝ በቀላሉ የተጠፋፉትን እኔ ላገናኛችሁ እችላለሁ በደንብ እረዳችሁለዉ ። ብዙ ሰዎች ያለ አባት ያለ እናት የሚኖሩ አሉ እኔን የዚህ የእናንተ አጋዥ ልሆን ፍቃደኛ ነኝ

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 2 ปีที่แล้ว

    አዘዞ የነበረው ካምፕ መጠለያ ነበር የሚባለው ።ብዙ ልጆች ነበሩ እድሜ ለወያኔ ብትን አረጋቸው።

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 ปีที่แล้ว +3

    je suis tres contente que vous etes dans la recherhce de vos familles

  • @godblessethiopianegeya3313
    @godblessethiopianegeya3313 ปีที่แล้ว

    May GOD be with you it touches to heart.

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 2 ปีที่แล้ว +4

    እናቴ የትነሽ 😰እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢

  • @Tube-py6lb
    @Tube-py6lb 2 ปีที่แล้ว +1

    እሄልጅ እናቱን አገኘ ወይሥ አላገኝም መጨረሻዉን ለምን አታሣዩንም መጨረሻዉን ለማየት ጓጉተን ነበር

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @mistiregirmasimee6517
    @mistiregirmasimee6517 2 ปีที่แล้ว

    Y
    EBS you are doing excellent social service to the peoples. Keep it up I admire Yonas and many of y working there. God bless y all! I wish these young men will find their parents. Good luck. As a mother I petty the mother.

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች 💚💛❤

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያገናኛቸሁ

  • @mdvip1265
    @mdvip1265 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ደሰታን አሰማን ያረብ

  • @betiethiopia4786
    @betiethiopia4786 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችሁጋ ያገናኛችሁ

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ
    @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ለሰው ልጆች ተቆጥረው የማይዘለቁ ውለታዎችን ውሏል ፤ ሆኖም ታላቁን ነብይ ﷺ የሚስተካከል ውለታና ፀጋ ግን የለም።
    ﷺ، ﷺ، ﷺ th-cam.com/video/RGFGjw0Q6Bs/w-d-xo.html

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሚሥኪን አፉ ደሥ ይላል😘😘😂😂

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በስላም ከበተስቦች ጋር ያገናኛችው

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 ปีที่แล้ว +3

    ዊ አስለቃሱኝ የኢለሂ አላህ የገነኛቹ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዬኒ ሰው አክባሪ ነህ አላህ ቤተሰቦቻችሁን ያገናኛችሁ ኡፍፍፍ ሲያሳዝኑኑኑ ወላሂ አንጀቴን አላወሱት ያኢላሂ አይቸግርህም አንተ አገናኛቸው የሀገርን ውለታ የሚያውቀው ተሰዶ የሰውን ሀገር ያየ ነው ኢላሂ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን. አማርኛ የማያውቀው ልጂ ልቤን ነካኝ ወላሂ አይዞህ እምዬ ኢቶ ሀገራችን ሰላምሽን አላህ ይመልስልን ስለ ኢቶ አብዝተን ዱአ እናድርግ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሞቼ አይዞአችሁ ሀገር ሰላም ሲሆን ቤተሰቦቻችሁን ታገኛላችሁ ።

  • @danielola9852
    @danielola9852 2 ปีที่แล้ว

    its is good program...there are many ethiopisn kinds...who are born out of ethiopia.

  • @etocompton8699
    @etocompton8699 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ትኩል የሚባለው ድርጁ ወደ ብራዩ S.O.S ተዘዋውሯል በርግጠኝነት ሙሉ information ታገኛላቹ S.O.S ቡራዩ👍👍😭😭

  • @habeshawit5281
    @habeshawit5281 2 ปีที่แล้ว +2

    የሠላም ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ የምንማርበትን ይመስለኛል ቤተሠቦቻችሁን ለማግኘት እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
    አስተርጎሚ የነበረችው ልጅ ቆንጅዬ ሚዲያ መጀመሪያሽ መሠለኝ
    ከዚህ በፊት በጎ ስራ ላይ አውቅሻለሁ በርቺ ተባረኪ🙏🙏

  • @munaali4698
    @munaali4698 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳህ ከቤተሰቦችጋር ያገናኝህ

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 2 ปีที่แล้ว

    በሜገርም ሁኔታ በውያኔ ስረአት ማሳደግያ የህጽናት እየተባለ ተከፍቱው ልጅውች ለውጭ ስውች በመስጥት እስክ 10ሺ ደውላር ይቀበሉ ነበር ትክክል አልነበረም አስራር በጣም ብዙ ልጅውች Spain 🇪🇸 ውስጥ አሉ ። i wish you Goodluck the two brothers

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 2 ปีที่แล้ว +6

    War is really worst and disasters. In Ethiopia you can imagine that war is always continued for the last 50 years. Look at this two Ethiopians are in serch of thier famies this time very hardly. At same time there are lots of Ethiopians children are losing their families with the war going on. This is life you can think deeply to understand the feelings. I am very sad and sick of this situation.
    Yonas MCR UK 🇬🇧

    • @yonasgede7258
      @yonasgede7258 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mulumengistu6707 Thank you so much my dear Mulu. MERCI BOKO. I am so sick and fed-up of this war you can imagine that how long we should waite?? we are born with war, grownup, and get older with out returned back to our country.

  • @nasta3808
    @nasta3808 ปีที่แล้ว

    አላህ በስላም የገነኛቹ የኔ ምስኪኖች

  • @meseretosman5383
    @meseretosman5383 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ እባክህን ለኔም ይህን እድል ስጠኝ ከልጄ ጋር አገናኘኝ 14 አመት ሞላው ልጄን ካጣሁት

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    እመብዙሀን ከቤተሰቦችህ ታገናኝህ

  • @emebetasrese2543
    @emebetasrese2543 2 ปีที่แล้ว

    እናተ ፈረንሣይ የመጣችሁ ኢትዮጵያዊያንእናተን ፈጣሪ ያገናኛችሁ
    አመቤት ሽባባው እባላለሁ ሠሞኑን ኢትዮ ኢንፎ ቀርቤአለሁ ወንድሞቸ ፈረንሣይ ነው የሚኖሩ እባካችሁ

  • @mistredereje1988
    @mistredereje1988 2 ปีที่แล้ว +2

    Bonne chance mon ami

  • @tigestteklemariam
    @tigestteklemariam 2 ปีที่แล้ว +2

    Mulu ante melkam sew betesebihen endetagenge emengalehu France Paris lay techegra agengetehenge yarekilengen aletesawem yena melkam geta kebatesebih yagenangek

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 2 ปีที่แล้ว

    የእነዚህ ልጆች ታሪክ እንዴት ሆነ ውጤቱስ የአንዱ እናት ተገኝተው ምርመራ አድርገው ነበር ምን ሆነ ውጤቱ ዮኒ?

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว

    ገጠር ስለሆኑ ትቢ የለም እንዴት ያዮታን በጣም ያሳዝናል 😭❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AAa-ww3co
    @AAa-ww3co 2 ปีที่แล้ว

    እንደው የነዚህ ልጆች መጨረሻ ምን ሆነ?? አገኟቸው ቤተሠቦቻቸውን?? የሚያቅ ካለ ንገሩኝ ወይ ሊንኩን ልቀቁት ዮኑየ ይህን ፕሮግራም ስወደው

  • @andualembahru9032
    @andualembahru9032 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ የእናቴ ስም አማረች አይሌ አዳሙ ትባላለች እና የመጀመርያ ልጅ እንዳላት እና አብራን እንዳላደገች እናውቃለን እታችን የተወለደችበት አመተምረት 1967 ነው እና የህታችን ስም የናቴ ጓደኞች እንደነገሩን መስከረም ትባላለች እና በ7አመቷ ነገሌ ቦረና ይዛት እንደመጣች ጓደኞቿ ነግረውናል አውን ግን ከሀገር ውጪየምትኖረው የሚባል ኢንፎርሚሽን አለን እና እናታችን ይዛት የመጣችበት አገር ከባሌ ጎባ ነው እኔየምፅፍልሽ ከነገሌ ቦረና ነው ከወንድምሽ አንዱአለም

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ያህል ወስጡ የናቱ ነገር እምቅ አርጎታል

  • @bettybetty5064
    @bettybetty5064 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ትኑር

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 ปีที่แล้ว +2

    Nu mdire zerenga hagerachun yemtishetut Kenezi temaru💃💃💃💃💚💚💛💛💛❤❤❤🕴🕴🕴

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰው ልጅ? የትም ቢሰደድ? ቋንቋውን ባይችልም? ባህሉን አይረሳም::

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ኢትዮጲያ ስንቱ ይከዳሻል ስንቱ ያለቅስልሻል እኔስ አለቀስኩ በእውነት በጥልቀት ለሰማው ያስለቅሳል ።

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያገናኛቹ

  • @shewitmedia
    @shewitmedia 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ከሙሉ ቤተሰባችሁ ያገናኛቹ

  • @alganesharaya4779
    @alganesharaya4779 2 ปีที่แล้ว +2

    Weyneeeee rikbkiyeeeeee omjjjjjj sayish betam new yegeremgn demo u look rly rly gud

  • @rekiyatube5005
    @rekiyatube5005 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰላም ከቤተሰብችሁ ገረ ያገናኘችሁ 😥😥😥

  • @selam427
    @selam427 2 ปีที่แล้ว +3

    Ufff ke Enatachu yagenagnachu Fetari wendmoche!♥️🙏

    • @cherymekuria329
      @cherymekuria329 2 ปีที่แล้ว

      የኔልጂ፡አንደዚፈልገከኝ፡በመጣ፡ሳልሞት፡ሄድክየተባለው፡ጣልያነው፡ፈልገከኝከመጣ፡በሕይወት፡ዓለው፡የተወሰ ድከው፡ከቀበና፡ኪዳነምህረትነው፡ምልክትይሆንዘንድ፡ዓብራክ፡ሌላኢትዮጵያ፡ወንድም፡አፈልጋለውብላ፡ካሳዳጊዎቻጋር፡መታዓንተየተወሰድከው፡ያለሁት፡መገናኛዓካባቢነኝ፡ፈልገኝ፡ልጄ፡የግርአሳትሆነክብኛል

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጭፈራው ሲምር የኔ ወዲም አላህ ያገናኝው

  • @ሪሀናየፎዚታናሺ
    @ሪሀናየፎዚታናሺ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ከቤተስቦቻችሁ ጋ ያግናኛችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ያርብ ሀገራችንን ስላምን መልስልንንን

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 2 ปีที่แล้ว +1

    ያስለቅሳል ኢትዮጵያን ከአገር ውጪ ሲወጡ እዴት እደምትናፍቅ እዴት እደምታስለቅስ እዴት እደምታስቆጭ የአድውር ደሞዝ ከበሉ በዋላ በሁለተኛው ፊታችላይ መታ ድቅን ትላለች አብሶ ጥሩ ስትበሉ ጥሩ ስትለብሱ መታ አይናቹላይ ክርትት እያለች ታሰቃያለች ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት አላት ነገር በደላቹ ቁጥር ናፍቆቷ ይጨምራል ጥሩ ምግብ ስትበሉ ምነው አገራችሁን ስለምታስቡ ምግቡ እራሱ እውነተኛ ምግብ አይመስል ሰው አገር ስጋው አይጣፍጥ ኬኩ የኪጣችንን ያክል እኳ ጣእም የለውም አይጣፍጥም ትንሽ እኳን ባለንበት አገር ቤተክርስቲያን ወስደን ስበላ ትንሽ ጣእሙ ይቀየራል ይጣፍጣል አለበለዚያ እጨትእጨት ነው የሚለኝ ለኔ ማለትነው

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 2 ปีที่แล้ว +4

    የጠፋ ወንነድም አለኝ ባገኘሁት

  • @hiwotabera3099
    @hiwotabera3099 2 ปีที่แล้ว

    እናት ነኝ ያሉትስ የዲ.ኤን.ኤውስ ውጤት

  • @ets-studio192
    @ets-studio192 2 ปีที่แล้ว

    que Dieu t'aide...mulu bro

  • @yergalemmesfin3555
    @yergalemmesfin3555 2 ปีที่แล้ว

    Vous êtes courageux que Dieu vous aide à trouver vos familles.. Je prie pour vous de Genève.

  • @rrr5704
    @rrr5704 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያገናኛች

  • @see5404
    @see5404 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ በተሰቦቻችሁ ጋር ያገናኛችሁ

  • @sofiyerashed6967
    @sofiyerashed6967 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ መች ይሆን ስቀይ የችን ሚየቆማው በያ ቦተው በሀገረችን በሰው ሀገር መከራና ስቃይ የረብብብብብብብብብ በቃ በለን

  • @andualembahru6785
    @andualembahru6785 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመርያ የእናታችን ስም አማረች አይሌ አዳሙ ትባላለች ተወልዳ ያደገችው ባሌ ጎባ አጋርፋ የሚባል መንደር ነው በምትኖር አካባቢ የመጀመርያ ልጇን 1967 አመተምረት ተወለደች የልጅቷም ስም መስከረም ትባላለች እና ነጌሌ ቦረና በ7አመቷ እናቴ ይዛት እንደመጣቻት ሰምተናል እና መስረም እናቴ ለእህቷ እንደሰጠቻት እናውቃለን እና ከሀገር ውጪ እንደሆነች ኢንፎርሜሽ ሰምተናል መስረም እህታች እፈልግሻለን

  • @ሲሳይግርማ-ዀ2የ
    @ሲሳይግርማ-ዀ2የ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከቤተሰቦቻችሁ ያናኛችሁ