First of all, I would like to say Congratulations Y'all from the bottom of my heart and then I really appreciated his mather she talked the truth about shabya. (Eritrean fighters) everyone should talk the truth at anywhere at any time to keep our peace, mama I respect you deeply and may God bless your hall of life with hall of your family.!!!
Betam des yemil beteseb. Egziabher tedarachihun yebarkew🙏. Emama sele Shaebia also known as (Eritrean People's Liberation Front ) seletenagerut Ewnet betam enamesegenotalen enakebrotalen hulum Ethiopiawi mawek yalebet HAK selemesekeru. Egziabher destawon yabzalot Edmena tena yestewo🙏 God bless Eritrea and Ethiopia 🙏❤much love from Eritrean daughter/sister ❤
ያርብ አሥለቀሣቹኝ እፉ እናት የአላህ ስጦታ ናት አባት ያአላህ ስጦታ ለወላጆቻችን እርጅም እድሜ ከጤናጋ
ወይኔ የልጁ እናት ሁላችንም እንደዚህ አይነት አማት ይስጠን
አሚን
አሚንሁቢ
Amen ysten
አሚን
AMEN
AMEN
AMEN
እናቴ ታድለው እግዚአብሄር ይመስግን 1 ልጆትን ለዚህ ቁም ነገር ያበቃሎት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት። ብቸኛእናት ያሳለፈችውን አውቃለሁ። ልጅዊት ውልዶ አያት ለመሆን ደግሞ ያብቃዎት💕
ሐሐሐሐሐ
💋❤️💋💋💋
ጨረር ፡❤️❤️❤️❤️❤️
አሜንንንን
መልካም ጋብቻ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ እህት አለም አደራ ከባድ ነው አይዞሽ ፈጣሪ ያበርታሽና እናቱን እንደናትሽ አድርገሽ ያዥ
እግዚአብሔር ይባርካቹ !
እግዚአብሔር እሰከ መጨረሻ ይዝልቃቹ !
አማላኬ ሆይ ጌታ ሆይ እኛም ለዚ ክብር አብቃን!
Amen
በጣም ደስ ይላል በተለይ አባት ከምንም በላይ ክብር ነውና ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እስከመጨረሻው ያዝልውላችሁ።
አባቴ የለኝም እደናትም እዳባትም ሆኖ ያሳደገኝ አባቴ ሞቶብኝ በስደት እባየን እረጫለሁ እስኪ አይዞሽ በሉኝ መወለድ ቋቋ ነው
አይዞሽ ማር
*እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው እንኳንም እግዚአብሔር በሰላም ከአባትህ ጋር አገናኝህ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ወልዳችሁ ሳሙ*
Fana Television ጠያቂት ውይ ጥያቄሽ ሲያስጠላ ። የምትጠይቂው ጥያቄ በጣም ፕርሰናል የሆነ ጥያቄ ነው። እንምከርሽና አንቺ መጠየቅ የማትፈልጊውን ሰውንም አትጠይቂ። ተጠያቂውን የሚያሳፍር እና የሚያሸማቅቅ ጥያቄ አትጠይቂ።
Fana Television እንዴ ኢትዮጵያውያኖች ስታለቅሱ ንፍጣችሁ እና እንባችሁን በናፕኪን ለምን አትጠርጉም። በዛው እጅ ተናፍጣችሁ፣ በዛው እጅ ጨብጣችሁ፣ በዛው እጅ በልታችሁ። ኧረ እንሻሻል? ሴቶችም ሆናችሁ ወንዶች ቦርሳችሁ እና ኪሳችሁ ውስጥ ሁሌም ናፕኪን ያዙ። እናቶችም እንዲሁ ነጠላችሁን በንፍጥ እና በእምባ አትለውሱት። በጣም ያፀይፋል።
Elroi Tube men
Elroi Tube z.ok
Wuyi yenatem nat man wodaderal egziyaber yitabekachihu
ወይ ፈጣሪ እንዴት ደስ ይላል ልጅ ከዚህ ብዙ አመታት በዃላ በህይወት ኖረዉ ለመገናኘት መብቃት ያዉም የሰርጉ ቀን ድርብርብ ያለ ደስታ ደስ ይላል ሌላዉ የልጁ እናት በጣም ደስ የምትል ወሬዋ ሁሉ የማይሰለች አስተዋይ እናት ነች እንኴን የልጅሽን ሠርግ ለማየት አበቃዎት የልጁ ሚስቱም ቁምነገረኛ ወልዳቹ ሳሙ
First of all, I would like to say Congratulations Y'all from the bottom of my heart and then I really appreciated his mather she talked the truth about shabya. (Eritrean fighters) everyone should talk the truth at anywhere at any time to keep our peace, mama I respect you deeply and may God bless your hall of life with hall of your family.!!!
ዋውውው በጣም ድስ ይላል የአብርሀም የሳራ ትዳር ይርግላችሁ
እንደኔ ያለቀሰ ላይክ!!!! እኔም አባቴን አግቸ ለዚህ ቀን ያብቃኝ ኡፍፍፍፍፍ!!!!!
እኔም አባቴን
hayu negni
እግዚዓብሄር ይርዳን እናት ማንነት ያማል እኔ ጀግና እናት አሳዲጋኛለች!!! ብቻ ግን አባቴን ባለማወቄ ዘወትር ባዶነት ይሰማኛል!! እረ ስንቱ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@@y.ty.t5719 የኔቆንጆ አይዞን በጣም የኔውድ እኔም እደዛው ከመሰደቤ ይበልጥ አባቴን አባቴ አባየ ብየ መጣራት በጣም ያጓጓኛል
Egzaber be salam yagengnachu
Ayzoshe Mar geta yawkal
የኔ እናት ጠንካራ አረያ እናት ነሽ እነኳን ለዚህ ክብር በቃልሽ ወልደው አያት ለመሆን ያብቃሽ
ከምነም በላይ መረቃንሽ አጀቴን አራሰዉ
አገር መሪ ቤተ ክርሰቲያን አስከባሪ ልጅ ይስጣቸዉ ያልሽው አሜን ያድርግላቸው
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ደሰ ይላል ወልዳቹ ሳሙ ።
Amin
AmenAmenAmen
እፍፍፍ ደስ ሲሉ በእግዚአብሄር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ለኔም ጡሩ ባልና ጥሩ አማት ጥሩ ቤተሰብ አገጣጥመኝ እኔ ጥሩ ሚስ እሆን ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን አተ እሚሳንህ የለምና ጌታ ምን እድምል ግራ ገባኝ ምኑን ፅፌ ምኑን ልተው በቃ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ በፍቅር ያኑራችሁ
እረ በመድዬ አታስለቅሱኝ
በሆነዉ ባልሆነው አይኔ እምባ ትቃጥራለች ኦፍፍፍፍ የስደት አለም
ቅዱስ ገብርሄል ለጥዶቹ ሰላምና ፍቅር በቤታቹና በኑራቹ ገብቶ እድሜና ጤናዉን እንደማቱሳላ ስቶ ያኑራቹ ዉለዱ ክበሩ
ለኛም ለስደተኞች ትዳርና ልጅ ለምንመኘው ቅዱስ ገብርኤል የፈቀደቀዉንና የወደደዉን ያድለን
ቅድስ ገብርኤል ያመነ ወድቆ አይወድቅምብዙ ነው ታምሩ የቅድስ ገብርኤል
አሜን አሜን አሜን
በእውነት አባት አልባ መሆን ያማል ምን አለ ልጀን ባገኘሁዋት በእንባ እየታጠብኩ ነው የተከታተልኩት የቀድሞው ሰራዊት አባል ነኝ እና ተፀንሳ የተለየሁዋት ሚስቴን እስካሁን አላገኘሁዋትም ልጀንም እናቴን አላቅም በህይወት እንዳለች አቃለሁ ስላልፈለገችኝ አልፈለኩዋትም በምርጥ አባት እና በመጥፎ እንጀራ እናት አ አ አድጌ አባቴ ስለሞተብኝ አሁን ከወያኔና ሻቢያ የ11አመት እስር ወጥቸ ራሴን ለማኖር ክፍለሃገር ተሰድጀ ተምሬ ስራ ይዠ ብቻዬን እየኖርኩ ብሆንም ሴት ልጅ አባቴን እያለች ትረብሸኛለች በሃሳቤ ይሄን ፕሮግራም ሳይ ጭራሽ በእንባ እየታጠብኩ ነበር በፍፁም ፕሮግራሙን ብዬ ሳይሆን ለጋዜጠኛዋ ባለኝ ልዩ ክብር ነበር ለመከታተል የፈለኩ እንኩዋን ወደድኩሽ አከበርኩሽ ባላገኛትም በእንባ ወጣልኝ በርችልኝ ቆንጆ ምርጥ ምርጡን ነው እና የምታሳይን ባይ
ይሄ ልጅ የኔን የህይወት ነው እናትው የምታወራው እኔ ህፃን እዳለው ያባቴን ፎቶ አቅፌ ነበር የምተኛው ልብሶቹንም እንደዛው መኪና በቆመ ቁጥር አባቴ የሚመጣ ነበር የሚመስለኝ አሁን ድረስ ያስሜት አለ የወታደር ልብስ ባየው ቁጥር አባቴን ይመስለኛል
አይዞሽ/ህ
ኣይዞሽ እህት
እኔ በጣም ነው ያደነቁት አንተነህን ዲያቆን.. ጋዜጠኛ... ፊልምም ትሰራለህ ዋው በጣም ነው ያደነቅኩህ ቀሪ ዘመናችሁ ፈጣሪ ይባርክ
እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ያደረሳችሁ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ የአብርሀምና የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
Masha Allah Allah is Great..
አንተነህዮ በጣም ደስ ብሎኛል ደስታቹ አስደሰተኝ፡፡
ይህ ደስታህ እስከ መጨረሻ እንዲሆን ተመኘሁልህ፡፡
አላህ ከናንተ ጋር ይሁን፡፡
ወይኔ በአላህ እረ በለቅሶ እራሴን አመመኝ ኡፍፍ እህቶቸ እደዚች አይነት አማት ፈጣሪ ይስጠን
እንኳን ለዚህ እግዚዓብሄር አበቃህ እኔም አንድ ቀን ወንድሜን እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለው
የኔም ወንድምአሥር አመትሞላው እህት በፀሎት አሥቢኝ እኔም በዱአየ አረሣሽም♥♥♥
የፍቅር አምለክ ፍቅሩን ያብዛለችሁ ቀረ ዘመናችሁ የተባርካ ይሁን አይለያችሁ ከዚህ ቦኃለ
የእኔ እናት እኔም አነባሁኝ አየቼሺ ዘአየዝሺ ለለማየት ፈለጌ ነበረ ሆኖም አለስችለኝሸብሎ ተመለከትኩኝ ።እንኳን ለዚህ አበቃሺ ታማኝ ሴት ለሰላሳ አመታት ለአርባመት ተለይው መኖር ቀላል አይደለም የእኛ ጀግና ነሺ ከአንገቴ ዘንበል በማለት ከወገቤ ጎንበስ በጎልበቴ በርከክ በማለት በእግዛአብሄር ሰም ሰላምሺ የብዛ ከእየሩሳሌም
የአላህ ፈተና ቢከብድም ግን ያልፋል አልሀምዱሊላህ።የችግር ጋር ምቾት አለ የአላህ ቃል እውነት ነው
በጣም ሁሉም ደስ ሲሉ ዘላቂ ያርግላችሁ
ያማር ፍሬ እሚፈራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እኔም እንደች ያለይ አማት ነበር ያለችኝ ሳቀብጠኝ ትቻቸው ወጣም ወደፊ እንደት ያለይ አማት እንደምገጥመኝ አላቅም በጣም ትወደኝነበር
የድሮ ሴትና ወንድ የትዳር አጋሩን ከሞት እንኳ ተመልሶ እንደሚመጣ ይጠብቃል እናም ፈጣሪ ይጠብቃቸዋል የአሁን ግን አብራው ሁነንም አንጠባበቀም
ወይ ደስ ስትሉ ባለትዳሮችም ትዳራችህን ይባርክላችህ
ትክክል
ውይይይ ኣስለቀሳቹሁኝ ምነለ የሞተንሰው ማግኘት ቢቻል እና ከስደት መልስ ኣባቴን ባገኘሁት 😭😭😭 ስታምሩ የልጁን እናት በጣም ወድጀወታለሁ ማሚየ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር እንደእርሰዎ ኣይነት ኣማት ይስጠን ኣሜን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ቀሪ ግዜያችሁን ይባርከው
እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሰላማችዎይብዛለች
እኔም ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን ይህ ነገር አየዋለሁ እግዚአብሔር ምክንያት አለው
በትክክል ፈጣሪ የልባችንን ያቃል እዲ በስደት አንቀርም ፈጣሪ መልስ ይሰጠናል
@@sonaethiopia2071 አዎ እማ እኔ ደሞ የዚህ ታሪክ ተመሳሳይ ነዉ አባቴ ናፋቂ
@@የናቴነኝ-ጸ2ሰ አይዞሽ የኔ እህት በእግዚአብሄር ተስፋ አትቁረጪ ለሁሉም ቀን አለው በተስፋ ጠብቂ አይዞሽ ሁሉም ይሆናል
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 እሺ የኔ ዉድ
አይዞሽ ሁሉም በእግዚያብሄር ይሳካል
ኦፍፍፍፍፍ መታደል ነው እኔስ አባቴን መች ነው የማየው 28 አመት አላቀውም ፆለት አድረጉልኝ
አይዞሽ ማማየ
ማማየ
የአላህ በእርጥ ከችግር ጋር ምቾት አለ እደት እዳስለቀሳችሁኝ ስቃይና መካራ አልፎ እደዚህ ሲያወሩት ቢያስለቅስም ደስ ይላል ያልሞተ ሰው ይገናኛል
እውነት ነው ያልሞተ ይገናኛል
ዋው በጣም ደስ ይላል ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነው እኛ ስለቸኮልን እነሳካለን ማለት አይደለም ድንግል ማሪያም ክብሯ ይስፋ የአብረሃምና የሳራን ጋብቻ ያድሪግላቹ ለፊሬ ያብቃቹ
አማቷ አስቀናችኝ ምንኛ መታደልነው
ያረቢ አህላቁ ያማረ ባል
ለኔ ልዩ ፍቅርና እንክብካቤ መልካም የሆነን ነገር የምትመኝልኝን አማት ወፍቀኝ አሚንንንን
እኔንም አስለቃሳችሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ልጅትዋ እንላኛ ነሽ አመችዋን ይዘህ መጣች። እግዚአብሔይ ለዘከርያስ የለከው ቅዱስ ገብርኤልን ለእናንተም ልኮ አባታችሁን አስመጣለችሁ። ይክበር ይመስገን አምላክ
ፈጣሪ ሆይ ለኔም እንደዚች አይነት አማት ይስጠኝ አምላኬ በጣም ደስ ይላሉ
Wow
አሚን
አንችም ለአማትሽ መልካም ከሆንሽ ይሰጥሻል
@@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ ውይ ይስጠኝ እንጂ እናቴን ስለምወዳት አማቶቼም እንደናቴ ነው እናት የማደርጋቸው
Amen
ምርጥ አማች ዋውውውውው ሕግዚያቤር እድሜና ጤና ይስጣቹ መርጥ እናቶች❤❤❤❤😘😘😘😘👍👍👍
ፈጣሪ አምላክ ለልጀ እንደርስወ ያለ አማት ይስጥልኝ እኔም ልጀ አንዲት ናት አሜን በሉኝ ሁላችሁም 💚💛❤
Amen amen amen enem endanchi 1 lij alechign egziabher tiru amet yistachew
Amen
Amen Amen Amen
አሜን
Salma Tefitu s
Wow betam Teri leje. Trmslalech. Adera. Yebalrshrn enat. Ende rasesh Enat wedeje. Ljochesh. Yetbarku. Yehonalu. God bless you guys!!!!
በጣም ደስ ሚሉ ጥንዶች ናቸው ፋና ቀለማት ሰአቱ በጣም ያጥረናል
እፍ እንዴት ደስ ይላል አምላኬ ሆይ እኔንም እኔንም አባቴን የማይበት ቀን አብቃኝ !!!እኔም አባቴ ይሙት ይኑር አላውቅም አይቶ የማያምነኝ አባቴ
ያረብ ጥሩ ባልና ጥሩ አማት ሥጠኝ ፍቅር የሞላበት
Amen
አሚን
Amiiin
Aa Aa እኔ አማቶቼ በጣም ጥሩ ናቸው ባሌ ነው እጂ
አሚንንን
አሳዛኝ የህይወት ጉዞ ከ ሰላሳ አመት በፊት ኑሮውን ሚኖረው ልጅ ይቅር አለ ውስጡን የሚያቅ እግዚአብሔር ና እናቱ ናቸው ለዚህ ጊዜ በቅቷል መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ እኛስ ይቅር ብለን ተስማምተን ብንኖር አገራዊም ሆነ ፖለቲካዊ ሁነቶች ከዚህ ቤተሰብ ብዙ አስተማሪ ነገሮችን አይተናል ሰምተናል
Ke Ertra negn egziabher ybarkachu abzito abzito
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜና ጤና በእግዚአብሔር ስም እመኛለሁ እናት ስሟ ትንሽ ተግባሮ ሚሊዮን ቢሊዩን እማማማማማ የማትሰለች ምን ግድም እናት እናት ውድድድድድድ ኑሩልንንንን
ሲያሳዝን ደስም ይላል ግን ዲስ ላይክ ለምታደርጉ ትገርሙኛላችሁ
ፋና በርቱልን ውስጤ ናችሁ።
በፈጣሪ መጨረስ አቃተኝ እዉነት ጥሩ አማት ነች ሴትዮ እኔ ትዳሬን የፈታዉት በባሌ እናትና እህት ነዉ አምላክ ሆይ ለሁላችን መልካም አማት ስጠን አሜን አሜን አሜን
ያረቢ የባሌን ቤተሠቦች ጥሩ አድርግልኝ እኔስ በስንቱ አልቅሸ ልሙት ዩቶብ በገባሁ ቁጥር መነፋረቅ
እናቴ አባቴ ሒወቴ ናችሁ ሠአድቾ የሀይቋ ቀበጥ ayezone atalekesh whenever atalekese mekeneyatume egzabhare ayechekuleme lehulume geze alewe one day,,,,,,,,, One day
ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ መጨረሻዉ ደስ የሚል ቤተሠብ በተለይ ለልጁ እናት እንኳንም ፈጣሪ እድልሽን አልሠበረዉ በደስታ ላይ ያዋለሽ ትልቅ እምነትሽና ደግነትሽ ነዉ ሠላማችሁን ያብዛልን አሜን
ስታምሩ እግዚአብሄር አምላክ ከናተ ጋ ይሁን ዉድድድ ነው ያደርኳችሁ እወነት💐
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እኔንም አስለቀሳችውኝ ግን ከአውን በዋላ እዳታለቅሱ በናታችው እግዚያቤኤር ይባርካችው ወላዲተ አምላክ ልጅ ታሳቅፋችው አሚን
የኔ ምስኪን እናት የኔ እንባ ይፍሰስሎት😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭
መታወቂያ መጠሪያዬ ናት ኢትዮጵያዬ
😅😅😅😅😅😅😅
@@hdhdhbdbdb8320 😐😐😕
ይሄኔ የኔ አማት ቢሆኑ አስገድዳ ነው ያገባችው ይሉ ነበር
ዋው እዴት ደስ ይላሉ በማሪያም እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ዋው እንዷት ደስ ይላሉ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
እኔም ደሰ ብሎኛል የአባቴን ልጅ እህቴን በሃያ አመታ ተገናኘን እፍፍ አባቴ ባዪ ኖረም እሳን አገኘሁት ደስ ዪላል
ማሻ አላህ ጥሩ ባልና ጥሩ አማት ይስጠኝ ያርብ
እንኳን ደስ አለቹ በእውነት በጣም ደስ ለል ስለ ሁሉም ነገር ስለ ማይነገር ሥጦት ሉዑል እግዚአብሔር ይማስገን
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያስለቅሳል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እንዴት መታደል ነው ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
እንኳን ደስ ያለህ በስመአብ እኔንም እንዴት እንዳስለቀሳችሁኝ እሄንን ወግ ማእረግ አባትህን ያሳየኽን አምላክ በምስጋና አመስግነው እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከው በጣም ደስ ይላል
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ይገርማል እንኩዋን አባትህን አገኘህ አንቱ
ቤቲዬ መልካም ጋብቻ የኔ መልካም ሰው ህፃናትን ምታቀርብ ልጅ ናት ስወዳት ተባረኩልኝ
Hawi Altu ehe lij Artist new aydel yehone film lay yayehut meslogal
አዎ ጋዜጠኛም ነው አዲስ ቲቪ ላይ እሷም እንደዛው እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ደስ ይላሉ
Hawi Altu yamare yesemre gabcha yehunlachu betam des yelalu
😉@@hawialtu2139
የወላጅን ፍቅር የሚያቀው ወላጆቹን ያጣ ነው በህወት እያሉ ምንም አይመሰሉን እበከችሁ በህይወት እያሉ እንከባከባቸው እንታዘዛቸው እናስደስታቸው ይሄ እድል ስንቶች አለን ያልታደልን
አስለቀሱኝ
እደዚህ አይነት አማአት ለኛም ይስጠን
Hi Samri
Offffff.betam.yaselekesale
aminn allah yismash mare
Betam des yemil beteseb. Egziabher tedarachihun yebarkew🙏. Emama sele Shaebia also known as (Eritrean People's Liberation Front ) seletenagerut Ewnet betam enamesegenotalen enakebrotalen hulum Ethiopiawi mawek yalebet HAK selemesekeru. Egziabher destawon yabzalot Edmena tena yestewo🙏 God bless Eritrea and Ethiopia 🙏❤much love from Eritrean daughter/sister ❤
አስለቀሳችሁኝ እግዝአብሔር ቀን አለዉ እናቴ አስለቀሱኝ መጨረሻችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
Wee wallh enanm aslakasachgn betam dase telalachu batelay yaleju enat leju damo labatu yanabaraw fekirna gogot kamer dasi telalach enkonm Allah baselam aganagnch
ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም የታመነ መልአክ ነው ለእኛም ለልጆችህ ምልጃህና ጥበቃህ አይለየን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ እምትሉ ናችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ ባልና ሚስት ማለት የሱ ህመም ህመሟ የሷህመም ህመሙ ሲሆን እንደት ደስ ይላል ፍቅር ይጨምርላችሁ የፍቅር አምላክ የድንግል ማርያም ልጂ ♥
ኧረ እኔስ ዘንድሮ ሐዘንም ያስለቅሰኛል ደስታም ያስለቅሰኛል ምንም መቋቋም አልቻልኩም እናት አይዙሆት ፈጣሪ ረዳሆት እናንተም ወልዳችሁ ሳሙ
ፉናዎች በጣም ምርጦች እናመስግናለን👌🏾 በእማች መመረቅ ማለት በትዳር ዘመን ሁሉ እስከመጨረሻው የህይወት ዘመን በረከት የሞላበት የፍቅር ቤት ሆኖ የሚኖርና ለትውልድ የሚተላለፍ ትልቅ ምሶሶ መሆኑን ከወላጆቼ ያየሁት በመሆኑ ሙሽሮቹም ትዳራችሁ ይባረክ እላለሁ 🙏🏽
የሚያሳዝን ታሪክ ነው አስለቀሳችሁን እንካንም መጨረሻው አማረ
ኡፍ እግዚአብሄር ይመሥገን ሥለ ሁሉም ነገር ያሥለቅሠኛል ዘድሮ
Etophi
እንኳን:ደስ:አላችሁ:መልካም:ጋብቻ:ይሁንላችሁ:የአብርሃም:የሳራ:ጋብቻ:ያድርግላችሁ:እንዴት:የተባረከ:ቤተ ስብ:ነው:ሙሽሪት:ታድለሽ:ጥሩ:አማቾች:አሉሽ:ወልዳችሁ:ሳሙ።
ኡፍፍፍ እጅግ ያስለቅሳል ብቻ ተመስገን ምናለ አባቴ እንዲሕ አድጌ ቢያዬኝ ደስታዬ እጥፍ ነበር አዬ ሞት ክፉ ሰው አንገቴን አስደፋኝ
አይዞሽ እናትዬ ነፍሳቸው ይማር
አይዞሽ ማሬ
ሁላችንም ነን ላሳልፍለት ስል አጣውት ግን እናቴ ስላለች እፅናናለው
እፍፍፍፍ የኔ እናት እኔ ላልቅሥ እሺ ሢያሣዝኑ ሢያሥደሥቱ ከብዙ ሀዘን በውሀላ ደሥታ አለ በአጭሩ በዚህ መማር ይቻላል ብዙ ተባዙ የተባረከ ፍሬ አፍሩ የኔ መልከ መልካሞች
ዋው እንዴት ያስቀናሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
እንካንደስአላችሁ
ኡፍ እንዴት ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም ፍቅር ናቹ ሙሽሮቹም ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ
እኛም ከስደት መልስ እንደ አንች አይነት እውነተኛ አፍቃሪ አማት ይስጠን ሴትዬዋ አማት ሳይሆኑ እናት ነው የሚመስሉ 😍😍😍😍😍
ያአላህ ወላሂ
አማቴን እደዚች አማት አድርግልኝኝ ወላሂ
።
ሂሻ አለህ
@selam selam አሚን ያረብ ወላሂ
Yadrgilsh yene wud
አሜን
እግዚአብሔር ቀን አለው ስለሁሉም ነገር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ዉለዱ ክበዱ ለቤቴሰቦችህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ
አማቲቱ ከእናትም በላይ ናት የእውነት ከእናቷ ይበልጥ የተደሰተች የምትመስለው እማቷ ነች። ፈጣሪዬ ሆይ እንደዚች ያለች እማት ይስጠኝ
አወ እኔ እናቴና አባቴ ሞታለዋል አማቶች ግን የእናቴን ያባቴን ቦታ ሽፈነውልኛል አልሃምዱሊላህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያረብ በጣም ጥሩ አማቶች ናቸው እወዳችሃለሁ ልጆቸን በደንብ ተከባክባችሁ ሰላሳደጋችሁልኝ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ ያማረ ይሁን እደማዘር አይነት መልካም አማት ለሁላችንም ያድለን
ታምራላችሁ አወ አማት ጥሩ ሲሆን ደስ ይላል
ደሰ የሜል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ለኛም እድህ አይነት አማት ይስጠን ጋብቻችሁን የስሀራ እና የአብርሀም ይሁን ላችሁ
በጣም ደሥ ይላል እናት ም እኳን ደሥ አላቹህ
በጣም ደስ ይላል( ፈና ቀለማት በርቱ በጣም አዝናኝ ነው አቅራቢዋ ፈገግታሽ ደስ ይላል ቀጢዪበት )
የእናትየዋ እምነት እዴት ደስ ይላል እኳንም ደስ አላቹ
I can’t stop crying I it’s very hard my dear sister Asey Enkan Desta aregelsh 🥰🥰😍❤️❤️💐💐💐🌹🌷
በመጀመርያ እንካን ደስ ኣለቹ
ግን እኔ ምለው የዲያቆን ሚስት በኣክልል እና በስጋ ወደሙ የተጋቡ
የምን ጥፍር ቀለም የምን ጥፍር ማርዘም ነው
የምን ሌላ ፀጉር ማረግ ነው አረ ተው ጥሩ ኣይደለም
አቤቱ ይቅር በለን
Abiyetu yeker ybelen
ወይኔ ጎዴ እኔም ከናቴ ከተለየሁ 9 ዓመት ሆነኝ እፉ ስደት
እንኳን ደስ አላቹ ስለተገናኛቹ ደስ ብሎኛል
እኔም ተስፍ አለኝ አባቴን አፕው ይሆናል አምላኬ እርዳኝ እባክህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላለ
Betam des yeml enat tebarku
ጠንካራ እናት ነች በትእግስት ሁሉንም ነገር ማሳለፋቸው? ልጁም ለቁም ነገር ሊበቃ ችሏል እግዚአብሔርም ፀሎትዋን ሰምቶ አባትየውም መምጣታቸውም ደስ ይላል:: እግዚአብሔርይመስገን🙏🏾
እ/ር ይመስገን ለዝህ ቀን ስላደረሳቹህ ደስ ይላል በጣም
በዘመናት ለአገሩ መከራውን የበላ የኢትዮጵያ ሰራዊት ያለምንም ጥቅም ኢትዮጵያ ሲል ብቻ የኖረ ልጄ እንኩዋን አባትህን በህይወት አገኘህ አይዞህ እንኩዋን ለዚህ ወግ ማእርግ አደረሳቸው።
ወላሂ ልክእደ እኔ አማትናት አልሀምዱሊላህ እናት ባይኖረኝም ልክእደእናት የሚሳስሉኝ አማት ሰቶኛል አማት ስል ይከብደኛል
enam enat yelagnm yene konjo gin yebalebete enat lik ende enate nachew rejim edme yestlgn
ማሻአላህናቹሁ
መጨረሻቸውን፣ያሳምርልን፣እህቴ፣አለሀምዱሊላህ፣ክብር፣ምስጋና፣ላለማቱ፣ጌታ፣እኔም፣ጥሩ፣አማት፣አለችኝ
ፍቅር የእግዚአብሔር ነው ስለሆነው ነገር ሁሉ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ሁሌም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ለመላውም ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ ።
ውይ እማን ክፍ አያግኘት
ያረብ እንባየን መቆጣጠር አቃትኝ
እፍፍፍፍፍ
አሜንንንንን
ጌታ ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ አባቴ ይሞት ይድን አላውቅም 22 አመት ሙሉ.ሃገር ገብቸ ለማፈላለግ እያሰብኩ ነው ኡፍፍፍፍ !
ውይይይይይይይ እንዴት ደስ ይላሉ 😍😍😍
Amlke enbashen yabslsh