ቤተሰብ ጥየቃ ከሰቆጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2018
  • ፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰቆጣ።

ความคิดเห็น • 581

  • @minylukebede636
    @minylukebede636 5 ปีที่แล้ว +80

    አይ ኢትዮጵያ በሐብታም ሲያምርብሽ በደሓው ሲያስጠላብሽ!
    እኔ ግን ምኞቴ ሁሉም ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ የተሻለ የኑሮ ደረጃው ጥሩ ሆኖ እንዲሕ ደተስቶ እንዲኖር ትልቅ ምኞቴ ነው!!
    ዲቦራ መልካም ልደት ለወደፊትም መልካም የትምሕርት ዘመነ ይሁንልሽ🙏🙏😍😍!
    🍰🍦 🍥🍡
    🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
    🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
    🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
    🍥🍬🍬🍬🍰
    🍡🍬🍧
    🍇

    • @user-zz9tw7ip5r
      @user-zz9tw7ip5r 5 ปีที่แล้ว

      Minylu Kebede 😍

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ማልካም እንዳ አሰብሽ ይሁን ድቦራ ማልከም ልዳት

    • @dennisraymond6580
      @dennisraymond6580 2 ปีที่แล้ว

      you all prolly dont give a shit but does someone know of a method to get back into an instagram account?
      I was dumb lost my account password. I love any tips you can give me.

  • @user-pg2yc4ek4w
    @user-pg2yc4ek4w 5 ปีที่แล้ว +41

    ፋናዎች ጭስ የጠገበች ጎጆ ቤት አለችኝ መታችው ብጠይቁኝ ደስ ይለኛል

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 5 ปีที่แล้ว +58

    እኔ የሚገርመኝ ግን በድራማውም በ ቤተስብ ጥያቃውም በምኑም በምኑም ሀብታም ቤት እና ሀብተም ማየት ነው የስለቸኝ
    እስኪ ከ አብይ ታማሩ ከ ደሃው ቤትም ሂዱ እና ጎብኙ እስኪ።።።

    • @labddjd9919
      @labddjd9919 5 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል የኔም ሀሳብ ነው
      ድሀው ቤት ከሄዱ እደ ሀብታም ቤት ጥሩ የምሳ ግብዣ አይኖራቸውም ጥሩም መቀመጫ አያገኙም የዛ ነው ሀብታም ቤት መርጠው የሚሄዱ ወላሂ በጣም ያሳዝናል ይህ ፕሮግራም በጣም እከታተለዋለሁ ግን አንደም የድሃ ቤት ሲገቡ አላየሁም
      ደስ የሚለው ሀብታሙም ደሃውም እኩል ነው ሚሞተው እደዚህ የመረጡ ሞት የለም እኩል

    • @ethiopianatbete9730
      @ethiopianatbete9730 5 ปีที่แล้ว +1

      @@labddjd9919 ትክክል ስውን ሁሉ እኩል የሚያደር ሞት ብቻ ሀብታምና ፍርንጅ ማየት ነው ያስጠላኝ

    • @asiintelaashewaa8834
      @asiintelaashewaa8834 5 ปีที่แล้ว

      Kkk redat rasoa d.r abiy mahon alechi

    • @user-ow4gk2nw4y
      @user-ow4gk2nw4y 4 ปีที่แล้ว

      Nmkp

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete 4 ปีที่แล้ว

      Tikikil kabey mayet sayeon ysebuateu

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว +30

    👍👍👍 ደሢ ሢሉ አለባበሣቸው አረጏደ ቢጫ ባድራ ደሜነው ውሥጤነው

  • @user-rr8xf3jq4v
    @user-rr8xf3jq4v 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ደስ ስትሉ በእድሜና በጤና ያሩናችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ፫

  • @kumlachewayelign1850
    @kumlachewayelign1850 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ያምራል በፍቅር የተደመረ ቤተሰብ እግዚአብሄር ይመሰገን!!

  • @awekesidlel5790
    @awekesidlel5790 5 ปีที่แล้ว +6

    ልጆቹ ስጦታ ሲቀበሉ አባታቸው ጎንበስ ብላችሁ ተቀበሉ ይላቸዋል፣ይህን ትህትና ሁላችንም ለልጆቻችን ማስተማር ከቻልን በሀገር ደረጃ ውጤታማ እንሆናለን።

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 5 ปีที่แล้ว +16

    ጋዜጠኛዋ ልጆች በስርአት ሆነው እንዲያድጉ ያስፈልጋል፤ አለች፤ ነገር ግን በህጻናት ፊት ነው ፤የአዋቂዋች ወሪ በልጆች ፊት የምትጠይቀው። ይህንን ጽሁፍ የምታነቡም ይሁን፤ ይህንን ቪዲዬ የምትጭኑት። የሀገራችን ህብረተስብ በእንግሊዘኛ ቃላት ቅኝ ግዛት ዉስጥ ገብቶል። ድሮ ሳንወድ የቅኝ ገዝዎች ተጭነውን ነበር፤ አሁን ግን በገዛ ፈቃዳችን የራሳችንን ቃላቶች ያባረርን የእንግሊዘኛ ቃላት እረቀላቀላች ሁ፤ አንድ የአማረኛ አርፍተ ነገር መስራት አትችሉም። ተጠያቂዋ። ስታዋራ፤ ፕሮፌሽናል፤ ሳፖርት፤ምናምን ከምትል፤ ከትክክለኛ አማረኛ፤ ሙያተኛ፤ ድጋፍ ተብሎ ይተረጎማል፤ አዳሜ የእንግሊዘኛ ቃለ መጠይቅ ይደረግልሽ ብትባይ።እርብትብሽ ነው የሚወጣው። እናንተ ምታረጉ፤ ከሀገር መሪው አንስቶ እስከታች ድረስ በየአደባባዩ እንግሊዘኛ እና አማረኛ እየቀላቀላች ሁ፤ እያወራች ሁ፤ እዚ በነጮች ፌት እንዲሾፍብን አርጉ፤ለምድ ነው የእንግሊዘኛ ቃላት የሚቀላቅሉት ቋንቋች ሁን ሲያወሩ ተብለን አፍረን ቀርተናል። ለዚህ ነው የድሮ አባቶቻችን፤ ማፈሪይን ጥሯት፤ ወይም ማፈረያን ጥሩት የሚባለው፤ የጣቢያውም ባለቤት ፤ ሰራተኛችም እንዲሁ የለምንም የጋዜጠኝነት ሙያ በአንድ አጋጣሚ ተቀጥረው ይገባሉ፤ ወይም ፤እንደ ድሮዋቹ፤ በጋዜጠኝነት ሙያ ምንን ያካትታል የሚለውን ነገር መጽሀፍም ይሁን በመስማት ልምዳቸውን አያዳብሩም። የውጩን ብዙ ነገር ስትለቃቅሙ፤ ምናለበት፤ የዉጭ ሀገር ዜኛ ያላቸውን የቴሌቭዝን ስርአት እና ደንብ እየጠበቃች ሁ። ብታውሉ። አንዴ ለአለም ከተሰራጨ በሃላ ስንት አይነት የህብረተሰብ ክፍል እንደምታስተግዱ እወቁት፤ለስሙ የአማረኛ ዝግጅት ነው የምታቀርቡት፤ ነገር ግን እናቾቻችን እንዴት ሀሳባቸውን ቆጭተው ንግ ግራች ሁን ይረዱት። አማረኛ እና እንግሊዘኛ፤ እየቀላቀላች ሁ እያወራች ሁ። እዚህ ላይ ይብቃኝ። በሀበሻ ህብረተሰብ ላይ በጣም ያልታወቀው በሽታ ይሄ ነው። እንዴት አርገው ታዳጊ ህጻናትን መልምለው እንደሚያወጡ አላውቅም፤ ሳፖርት እያላች ሁ የእንግሊዘኛ ቃላት ስታወሩ፤ ድጋፍ የሚለውን ቃል ከሰዎች የአይምሮ መዝገብ ላይ በሂደት እያወጣች ሁ እንደሆነ አይታወቃች ሁም።

    • @fraotebkla3503
      @fraotebkla3503 5 ปีที่แล้ว +1

      ልክንአው

    • @ethioseny8028
      @ethioseny8028 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ትክክል እውነት ኢትዮጵያ ያለ ህዝብ እንግሊዘኛ ካልቀላቀሉ ፉራ የሆኑ ነው ሚመስላቸው እንዴ ተሰደን የኖርን ሰዎች እንኳን ላለመቀላቀል በጣም እንጠነቀቃለን እኔ በፊት በ90ዎቹ ተማሪ እያለሁ እንግሊዘኛ መናገር አፍር ነበር።አሁን በቃ ልክ እንደዚች እንደ ተጠያቂዋ ኦፍኮርስን ምላሷ ላይ የተነቀሰች ያሰማናል
      ሁሉም ነገር ያለቦታው ያስጠላል እውነት።

    • @msblen6577
      @msblen6577 5 ปีที่แล้ว

      Tkekel

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 4 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ምክር ነው የልቤን አወራችሁልኝ

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 5 ปีที่แล้ว +16

    ኦፍኮርስ በጣም ያስጠላል. ስልጣኔ መሰለሽ እንዴት እንዳስጠላብሽ ውይ

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 5 ปีที่แล้ว +50

    ውይ የምመኘው ነገር ቢኖር ቤተሰብተ ሰብስቦ ውልጀ ከብጅ መሰብሰብ ነው

    • @user-vw1yy4zs2b
      @user-vw1yy4zs2b 5 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም የምመኘው ሁሌም እንደዚህ አይነት ግዜ ማሣለፍ ነው ደስ ሲሉ ግን ጠያቂወቹ ሁሌም ከሀፍታም ቤት ነው የሚጠይቁት ይሳዝናሉ የዳሀ ጠያቂ መቸነው ሚጀምር

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 3 ปีที่แล้ว

      ሑላችንም ነን እንሸአላሕ

  • @memeseid4752
    @memeseid4752 4 ปีที่แล้ว +2

    በደሳሳ ጉጅ ስንት አይነት የሚስቀና የሚወራለ ቤተሰብ አለ እነሱንም አቅርቢልን ከነሱም ብዙ ማለት ይቻላል በተረፈ እናመሰግናለን ሀሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ታምራላችሁ እርጀም እድሜና ጤና ይስጣችሁ😍

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 5 ปีที่แล้ว +23

    ኦፍ ኮርስን ስሰማ ሳላዳምጥ ልተወው ነበር ግን ኦፍ ኮርስ መጀመሪያ ላይ ሆነና መጨረሻ ላይ ደስ እሚል ቤተሰብ አየን ተመስገን

    • @maithamaitha4444
      @maithamaitha4444 5 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክክ ሀያቲ በሳቅ ገደልሽኝ እኔ እራሱ ቆቅ ሊለኝ ነበር

    • @user-hz4qz5zh1h
      @user-hz4qz5zh1h 5 ปีที่แล้ว

      እደኔ አለፍ ብለሽ እይው

    • @emanslman1576
      @emanslman1576 5 ปีที่แล้ว

      ቀቀቀቀከከከ
      😂

  • @user-hd7gz5zb9f
    @user-hd7gz5zb9f 4 ปีที่แล้ว +13

    ኦፍ ኮርስ 😆😆😆😆😆😆 እኛም እይዋ ላላላ 😆😆😆😆😆

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 5 ปีที่แล้ว +199

    ከአዲስ አበባ መውጣታችሁ ደህና ግን ከሀብታም ቤተሰብ እምትወጡት መቼ ነው?????????

    • @user-pg2yc4ek4w
      @user-pg2yc4ek4w 5 ปีที่แล้ว +4

      ከድሀ ቤት ምን ይገኛል ?ያው ደሳሳ ጎጆ ላለማየትም ብለው ነው።

    • @natinati1714
      @natinati1714 5 ปีที่แล้ว +7

      እንደመር ለፍቅር ከደሀ ቤት ፍቅር አለ ሰላም አለ እምነት አለ ንፁህ ህሌና አለ

    • @almendedarmxhd9019
      @almendedarmxhd9019 5 ปีที่แล้ว +1

      tekekel

    • @oneleotwo
      @oneleotwo 5 ปีที่แล้ว

      Original Ethiopia

    • @nano2012
      @nano2012 5 ปีที่แล้ว +3

      Hayat Vip የደሃ ቤተሰብ እኮ እንኳን ቪዲዮ ካሜራ የተሸከሙ ጋዜጠኞቾ ይቅርና ደህና የሞባይል ቀፎ ያለው ጎረቤቱን ለመጥራት ይሸማቀቃል::

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ

  • @aziza7702
    @aziza7702 5 ปีที่แล้ว +50

    አዘጋጆ በጣም ነው ምወዳት እንደኔ ሚወዳት ላይክ አድርጉ

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👌👌👌😍👈

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 5 ปีที่แล้ว +18

    መታደል.ነው.ሰታምሩሁ.በጌታ.በፍቅር.አርጅሁ....ልጆቻችውን.ሕግዚያአብኤር. ያሳድግላችው.እነሱሁም.ለወግ.ማረግ.ያብቃቸው

  • @user-kh8tf3um5j
    @user-kh8tf3um5j 5 ปีที่แล้ว +54

    ኦፍ ኮርስ 😂😂😂😜
    አረ እኔም አለዉ ላ ላ ላ ላ 😂😂😂😜

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይሚሉ ቤተስብ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ♥ ስቆጦች♥

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 5 ปีที่แล้ว +16

    እሰይ ዋግህምራ ሰቆጣ አምሀራነት...ያውቅበታል እንግዳ አቀባበል...

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i 5 ปีที่แล้ว

    አቤት።ስታምሩ።እድሜና።ጤና።ይስጣችሁ።ፍቅር።ይጨመርላችሁ 👍👍👍💜💛💚💛💚👌👌👌

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ደስ ስትሉ ቤተ አማራዋች ልዩ ናችሁኮ ሠላማችሁ ይብዛ ልጆቻችሁንም ለወግ ለማረግ ያብቃላችሁ

  • @user-zg4vv5gw7b
    @user-zg4vv5gw7b 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሲ የሙሉ ቤተሰብ ናቾው ተባረኩ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว +5

    Wonderful people!!! I love you all!!! United Ethiopia forever!!!

  • @ethioethio2658
    @ethioethio2658 5 ปีที่แล้ว +3

    "Of course " it's a beautiful family

  • @fshanig8942
    @fshanig8942 5 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ደስስ የሚል ቤተሰብ ነው ፈጣሪ ሰላማቹሁን ያብዛው

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 ปีที่แล้ว +11

    ወይ እንግሊዘኛ እኔ አለሁ ስንት አመቴ ስደት ከመጣሁ አላርጂክ ሁኖብኛል ኢንግሊዘኛው ግን ለምንድነው ሃብታም ቤት ብቻ እምትጎበኙት

    • @sosinatub2861
      @sosinatub2861 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ አሳቅሽኝ

    • @tgsttshal3593
      @tgsttshal3593 5 ปีที่แล้ว

      ማሬለኔም ጥያቄሁናብኛለች

    • @tgsttshal3593
      @tgsttshal3593 5 ปีที่แล้ว

      ብላት ብላት እቢአለችኝ በሧየተነሣ አረበኛውንም አሥረሣኝ ኧረውይይይይ

  • @user-db1zf4vl6n
    @user-db1zf4vl6n 5 ปีที่แล้ว +1

    ስንት ደሀ ሚበሉት የሚለብሱት እያጡ የሚኖሩን እንደ መጠየቅ ዘንድ ሀብታሞችን ጥያቃ እናተንም ፈጣሪ ነገ በአኬራይጠይቃችሇል ድሀዎችን ባለመጠየቃቹ ባለመርዳታቹ

  • @fatumayimer2708
    @fatumayimer2708 5 ปีที่แล้ว +4

    ምችት ይበላችሁ ደስ ስትሉ ሚጣየ አሳቅሽን ዶክተር አብይ እሆናለሁ አለች የኔ ማር

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ያስተምራል

  • @ethiopiaorthodox5645
    @ethiopiaorthodox5645 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ሁሉም ነገር ሕዝብን ያሳተፈ ሲሆን ግን
    የፍርንጆቹን ትንሽ ባይቀላቀል ደስ ይላል

  • @elsasetotaw9373
    @elsasetotaw9373 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የሴት ምላሳም አይጣል ነውኦኦኦኦ በተርፍ ደስ ይላል እንዲህ ስብስብ ሲልቤተስብ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያድላችሁ የፍና ቴሌቪዥን ሰቆቃ ብቻ ሳይሆን ሌላውንም በዚሁ ቀጥሉ

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲሉ በማሪያም😍😍😍😍

  • @user-gc5mm8co4u
    @user-gc5mm8co4u 5 ปีที่แล้ว

    አዘጋጆን እተሪ የምታደርገውን ስወዳት ግን በጣም አስቀውኛል ገብቻቸው እዴት እደተገናኙ ደስ ይላሉ በተርፈ አዘጋጅቱን በጣም ስወዳት

  • @user-wz8gj7jt2f
    @user-wz8gj7jt2f 5 ปีที่แล้ว +33

    አጅብ ዶ/ር አብይ አህመድ ያላካካው ቤት የለም ህፃናትን ሳይቀር በፍቅሩ ገሏል አሏህ ይጠብቅህ

  • @nuraabesinia1574
    @nuraabesinia1574 5 ปีที่แล้ว

    Wow fetayi ayilayayichu des setlu ድምጷ ሢያምር

  • @amsalamsal2543
    @amsalamsal2543 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ቤተሰባችሁን ይጠብቅላችሁ ደስ ስትሉ

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p 5 ปีที่แล้ว +19

    ውይ ያገሬ ልጆች ስታምሩ አገሬ ሰቆጣ ናፈቀኝ

    • @yeeyesusenatmariamemebete5931
      @yeeyesusenatmariamemebete5931 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የናቴን ሀገር ባላዉቀዉም ይናፍቀኛል እናቴን እያስታወስኩ አለቅሳለሁ ከምታንጎራጉረዉ ዘፈኖች አንዱን ሰማሁት ነፍሷን ይማረዉ

    • @atitegebmulatwawu5984
      @atitegebmulatwawu5984 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የት ነው የምትኖሪው እኔም እንዳንች አገሬ ናፍቆኛል

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 ปีที่แล้ว +2

    ታምራላችው.በጣም.

  • @user-xv8ng2on9b
    @user-xv8ng2on9b 5 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ስወድህ ሰውም ይወድሀል መልካም መሆን ለራስ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ አብያችን

  • @elenikelemu7402
    @elenikelemu7402 4 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላችሁ እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @kibrealemye8319
    @kibrealemye8319 5 ปีที่แล้ว +1

    አጀቴን አራሺልይ የኔ ቆጆ በርችልይ የልጆችሺ ፍራእግዚያብሄር ያላቸው እዲሁኑልሺ ያችትረት ያስፈልጋቸዋል የኔቆጆ ከስደሳች ንግግርሺ የተነሳ በጣምነው ያዘለልሺይማር

  • @selamawitayelign7026
    @selamawitayelign7026 5 ปีที่แล้ว

    Happy Birth Day Dibora Tsegasamuel, God Bless you my sweet

  • @user-qf3yt1ux6u
    @user-qf3yt1ux6u 5 ปีที่แล้ว

    በኦፍ ኮርስ ተጀምሮ ደስ ይላል ለካ እውነተኛውን ደስታ ኢትዮጵያ ነው ያለ
    ስደት ኣይኑን ይጥፋ💔😭

  • @selamawitayelign7026
    @selamawitayelign7026 5 ปีที่แล้ว +2

    God bless you all

  • @robaroba1103
    @robaroba1103 4 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful family wish ya long life

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ትልቅ ደረጃ ደረሱ መልካም ልደት

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 2 ปีที่แล้ว

    I You are a beautiful family. Fana thank you I cry because I missed my family. I will bring medical book for Dr Deborah. Thank you so much for letting me watched you family. God bless you.

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c 5 ปีที่แล้ว

    መኳንንት መለሠ ውስጤ ነው ግን እኮ የሚጠየቅ የሚጎበኝ ድሀ እንጅ ሀብታም አይዴለም በጣም ዴስ የሚል ቤተስብ ነው ግን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋውው

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቤተሠቡ ደስሲሉ በተለይ ባልና ሚስቱቹ በጣም ያምራሉ እርጀም እደሜ ተመኝሁላችሁ
    ሠላምየ ደምፀሽ በጣም ያምራል ዉብነሽ

  • @ritamami4431
    @ritamami4431 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣረ ለኛም እንደዚህ አይነት ትዳረ ስጠን

  • @user-ee4it2ic4p
    @user-ee4it2ic4p 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ነው ያምታምሩት

  • @melakumolla682
    @melakumolla682 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነው የምታሩት አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ!!!!!!!!!!

  • @emyeagere3134
    @emyeagere3134 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል በጣም ደስ ይላል አገራችን ና ዝባችን ይለምልም

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ እግዜር ከናየ ጋር ይሁን

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m 5 ปีที่แล้ว +26

    ስታምሩ አማራካ ፍቅርነው

    • @gsbvsb2154
      @gsbvsb2154 5 ปีที่แล้ว +4

      ወሎየዋ ስሚራ ያብይ አደናቂ zewudበናትሺ፡ቢሄርአታሱ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว

      @@gsbvsb2154 አማራ ሢባል ያማችኋል

    • @HappyHappy-jx3xi
      @HappyHappy-jx3xi 5 ปีที่แล้ว

      ዋውውው

    • @aaoaaoao357
      @aaoaaoao357 5 ปีที่แล้ว

      ስቆጣወች ቆጆወች ናቸው እንኳን ምወሎየ ሆኩኝ

    • @Ali-pv5xc
      @Ali-pv5xc 5 ปีที่แล้ว

      bበጣም

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 5 ปีที่แล้ว

    Sweet dr abiyin new mehon yemifeligew alech😘

  • @kibrealemye8319
    @kibrealemye8319 5 ปีที่แล้ว

    አልቅሰህ ስትል ከችኮላየ የተነሳ ምን የሚያስለቅስ አለ ልልነበርና እግዚያብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ዋናው መጨረሻውና መቐጨው በቀራኒወ ላይ ይተሰጠን ለስጋወደሙ ያብቃችሁ ብያለሁ ክቡራን ያገሬልጆች ታምራላችሁ

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰቆጣ!!! ደስ ይላል

  • @sofiamohammed1803
    @sofiamohammed1803 5 ปีที่แล้ว +58

    ኦፍ ኮርስ 😖
    አረ ተፋችው

    • @user-jx9sg1yr6j
      @user-jx9sg1yr6j 5 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀ

    • @faisalkhered8540
      @faisalkhered8540 5 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔምገርምአለኝ.

    • @user-ou7ih7yv3f
      @user-ou7ih7yv3f 5 ปีที่แล้ว +3

      Sofia Mohammed ዛሬነው ያወቀቺው መሰል

    • @selammeaza4625
      @selammeaza4625 5 ปีที่แล้ว

      ውይኔ በምን አገኘሽኝ

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 5 ปีที่แล้ว

      Sofia Mohammed
      ሀሀሀሀሀሀሀ ከበሩ ጀመረችዉ ሆሆሆ

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 5 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ

  • @user-fx3oy1hh3v
    @user-fx3oy1hh3v 5 ปีที่แล้ว +1

    ውውውውውው ደስ ስትሉ ዕድሜና ጤናን ይስጣቸው ቤተሰቦቹ ግን ትግሬወች ናቸው መሰለኝ ስማቸው እምዳለ የትግሬ ነው

  • @myfutureisbright3013
    @myfutureisbright3013 5 ปีที่แล้ว +1

    Wawww I love it

  • @woletmariyam5006
    @woletmariyam5006 5 ปีที่แล้ว +1

    ካለ ምን አለ የድሀ ልጅ በየመንገዱ እንደበርዶ ይፈሳል
    ሚጣየ መልካም ልደት

  • @fahadhawaalfarsi8857
    @fahadhawaalfarsi8857 5 ปีที่แล้ว +3

    ለአላህ ምስጋና ይገባው

  • @abbysinai4641
    @abbysinai4641 5 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful family!! Well Gera geru!! My people. 👌👌👌👌

  • @zeynebbinteselam5787
    @zeynebbinteselam5787 5 ปีที่แล้ว +2

    ቱቱ ሁሌም ሳያችሁ ሀብታም ሀብታሞቹን ነው እምጠይቁት

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 5 ปีที่แล้ว

    ግቢው ሲያምር አረንጓዴነቱ ዋው ነው።
    ባለ ኦፍ ኮርስ ውይይ እንግሊዝ ዳግም እንዳልናገር አደረግሽኝ።

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 5 ปีที่แล้ว +36

    እረ ሚስቲቱ ምላሷ በስማም

  • @selamweldearegay2012
    @selamweldearegay2012 5 ปีที่แล้ว

    Waw des yemil beteseboch nachu egzihabhier ytebkachu

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y 5 ปีที่แล้ว +1

    Wey entervew yemetadergw lij wededehuat yene leyou sewedsh keteyebet 1000000 #like setecheshalehu

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስ ትላላችሁ ደስታችሁ እማታ ድረስ ይሁንላችሁ ።

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 5 ปีที่แล้ว

    ወይ እግሊዘኛ ክክክክክ በቃ ሀበሻ እደስልጣኔ አየው ማልት ነው መቀልቀል ደስ እሚል ቤተሰብ ነው ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @user-gd6jr4uw9w
    @user-gd6jr4uw9w 5 ปีที่แล้ว +10

    ኦፍ ኮርስ እግዲህ መች ነው ዲሃ ቤት እምጠይቁት...

  • @oneleotwo
    @oneleotwo 5 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ መሰልጠኑን አላወኩም። My next stop will be Sekota the Beautiful and wonderful Wollo. የፍቅር ሃገር።

  • @gentsekota9751
    @gentsekota9751 5 ปีที่แล้ว

    አውግሪሩ ዳህነ እምዜናና..

  • @natinati1714
    @natinati1714 5 ปีที่แล้ว +29

    ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል ግን ያልገባኝ ነገር ሀብታም ብቻ ነው የምትጠይቁት ይገርማል

    • @user-pg2yc4ek4w
      @user-pg2yc4ek4w 5 ปีที่แล้ว +3

      እና ደሀ ቤት ምን አለ? ደሀ እንኩዋን ልደት ሊያከብር እድሜውንም በትክክል አያውቀውም .ስለዚህ በደሳሳ ጎጆ ምን ሊያሳዩ ይሄዳሉ ህምምምምም

    • @user-hv3fd8gw3f
      @user-hv3fd8gw3f 5 ปีที่แล้ว

      +እንደመር ለፍቅር ኧረ ተመቸኝ ኮሜንትሽ እውነት እኮ ነው

    • @user-pg2yc4ek4w
      @user-pg2yc4ek4w 5 ปีที่แล้ว

      @@user-hv3fd8gw3f ወንድ ነኝ ሆ

    • @user-hv3fd8gw3f
      @user-hv3fd8gw3f 5 ปีที่แล้ว

      +እንደመር ለፍቅር ይቅርታ ብሮ

    • @user-pg2yc4ek4w
      @user-pg2yc4ek4w 5 ปีที่แล้ว

      @@user-hv3fd8gw3f አይገባም .ስለ መልካምነትሽ በጣም አመስግናለሁ እህቴ

  • @elenideres8258
    @elenideres8258 5 ปีที่แล้ว

    ሲያምሩ ዋውው

  • @zecho100
    @zecho100 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless this family Gazetegnawa betam tameralech!!

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o 5 ปีที่แล้ว +177

    ምንድነው ኦፍ ኮርስን ተነቀሰችው

    • @user-yo1pr7hj3f
      @user-yo1pr7hj3f 5 ปีที่แล้ว

      መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ kkkkkkkkkkkkkk

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @zamzamjamal7887
      @zamzamjamal7887 5 ปีที่แล้ว +1

      መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ
      ክክክክክክ አረ በሳቅ እኔም እየገረመኚ ነበር

    • @lindanile8156
      @lindanile8156 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkk

    • @meryk2402
      @meryk2402 5 ปีที่แล้ว

      መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ ክክክክክክክክክክ

  • @alauddinala7350
    @alauddinala7350 5 ปีที่แล้ว +1

    Das yamile batasabe EGZABHAR yetabkachu

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 ปีที่แล้ว +2

    Tiru new.

  • @nemmiqatar7147
    @nemmiqatar7147 5 ปีที่แล้ว

    Das ymil program naw betsab teyka bizu astmari ngar alw malkam ldat lmita bilnal mityee btam naw yskchign doketer abiyeen mahon tmgnch ychi ustan ygrmal ytmgnachuhetin ystachu fatari♥♥♥

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 5 ปีที่แล้ว

    የቤተሰቡ መስባስብ በጣም ደስስ ይላል

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 4 ปีที่แล้ว

    Mlkam albabsachu, telaw teju ,shurbaw bahel kegne gezat altgezan be baed kuankua beker Happy Birth Day yemlew manm eko baed hagr yegnan kuankua yemenager yelm

  • @abtydubai7201
    @abtydubai7201 5 ปีที่แล้ว

    ዉይ ስታምሩ እረጂም እድሜና ጤና

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ❤

  • @ashenafiliben4511
    @ashenafiliben4511 5 ปีที่แล้ว

    Selamye Lijochishn Ysadigachew le dibora melkam lidet byalehu

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 5 ปีที่แล้ว +3

    ዶግተር አብይን አለች ህፃንዋ ወይ መታደል ህፃናቱ ሁሉ በፍቅር ተጠምደዋል

  • @retareta8675
    @retareta8675 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲሉ

  • @african3568
    @african3568 5 ปีที่แล้ว +2

    Sekota wag hagery 😍😍😍😍

  • @mululamatube8
    @mululamatube8 5 ปีที่แล้ว

    Wow konjooo new

  • @dohaqatar8266
    @dohaqatar8266 5 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ቤተሰብ።

  • @selamawitasefaphonetastic4059
    @selamawitasefaphonetastic4059 5 ปีที่แล้ว +1

    Yeni kojo wawwwww selam mert sew

  • @sssh5805
    @sssh5805 5 ปีที่แล้ว +1

    Midre kuakuatyam, Deha..yegobegnesh..aymeslim?

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ሰቆጣ

  • @selamdamtew369
    @selamdamtew369 4 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @workeysima8167
    @workeysima8167 5 ปีที่แล้ว +4

    ኦፍኮርስ ዛሬ ነዉ የሰማችው መሰለኝ ጉድ ፈመራ ሲሰለጥን ቺግር ነዉ

    • @heucgsyx5609
      @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ልክ ከሚያስጠላን እንደዚ