ሰላም በቤተሰቦቿ ሳርፕራይዝ(surprise) ተደረገች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 354

  • @mahletube
    @mahletube  3 หลายเดือนก่อน +73

    support ለምታረጉን ሁሉ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው
    ለሙሽሮቹ እድሜና ጤና ፣ሰላምና ፍቅር ፣ ያድላችሁ፣እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤።

    • @meskermgetachee
      @meskermgetachee 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@mahletube ይገባታል ልጅቷ ሰላም ናት ጌትን በጣም ጥሩ ስራት ያላት ልጅ ነት እውነት ትልቅ ክብር አለኝ ተዳርሽን የምታከብሪ ያድረግሽ

    • @muluneshyadesa6000
      @muluneshyadesa6000 3 หลายเดือนก่อน

      P loop​@@meskermgetachee

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 หลายเดือนก่อน

      ​@meskደermgetachee ደምረኛ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @alemkonjo9091
      @alemkonjo9091 3 หลายเดือนก่อน

      ሰላምዬእደስምሽደባባየኔናትትዳራችሁየብርሀም፣የናየሳራይሁንሌችሁ​@@fatumawase

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 3 หลายเดือนก่อน +146

    ትዳራቹሁን እመቤቴ ትባርክላቹ መልካም ትዳር🎉🎉🎉🎉🥰🙏🙏

    • @meskermgetachee
      @meskermgetachee 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@NahiTube1 የሰው ልክ የገባክ ልጅ ለሰው ልጅ ያለክ ክብር ምን ደስ ይላል ወንድሜ ልክ ባተ ነው የወጣችው ስላምይ መልካም ትዳር

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@meskermgetacheeደምረኛውዴ

    • @Tigsit282
      @Tigsit282 3 หลายเดือนก่อน +1

      ውብዬ ግን የታለች??

    • @FuBi-b8k
      @FuBi-b8k 3 หลายเดือนก่อน

      ዉብየ የት አለች ናሀ😢እኳን ደሰ አላችሁ❤❤❤

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 3 หลายเดือนก่อน

      እናተ ሀገር አይደል የሁሉ ሰው የሞተው፡ምናሀለው ከነሱ ብታሳሀልፊ ለአዱ አዘን ለአዱ ደስታ፡😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያትቅደምYouTube
    @ኢትዮጵያትቅደምYouTube 3 หลายเดือนก่อน +17

    በነገራችን ላይ ልጅቱ በጣም የዋህ ነች እግዚሀብሔር ትዳሯን ይባርክላት

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 3 หลายเดือนก่อน +48

    ትልቅ ምክር ነው ትዳር ማለት ፍቅር ማተሳሰብ መተማመን ነው ደግሞ በቁርባን ቢሆን ባይ ተመኝው ሰላምይ መልካም ትዳርቹን እማምላክ ትባረከው

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 3 หลายเดือนก่อน +56

    አቺ ደርባባ ሴት እኮን ደስ አለሽ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 3 หลายเดือนก่อน +21

    ዋዉ ቆመው የመከሩዋችው አባት ለናንተ ብቻ ሳይሆን ለኛም ለተመልካች ይጠቅማል ሙሸሮች መልካም ትዳር
    ሙሸራው አይናፋር ነገር ይመሰላል አይዞክ

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 3 หลายเดือนก่อน +118

    ውብዬ ግን የታለች ???????

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 3 หลายเดือนก่อน +6

      የኔም ጥያቄ ነዉ😢

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 3 หลายเดือนก่อน

      እ😂

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 3 หลายเดือนก่อน +1

      ውብዬ.ተፋታለች😂😂😂😂😂😂

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 3 หลายเดือนก่อน +10

      እብድ ስለሆነች ተባራነው

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 3 หลายเดือนก่อน +4

      ሚስኪን ሠላምዬ ፈጣር ያመረ የሰመረ ትዳር ያርግልሺ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉ ከመካብ ውጪ ስታምር

  • @HAYMNOTEGashwu
    @HAYMNOTEGashwu 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላምየ ደስብሎኛል የኔ ደርባባ ደሞ ዘረኛ እዳትሉኝ ጎንደሬውን ነው ያፈሽው ምራታችነሽ እኖድሻለን ❤😂

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 3 หลายเดือนก่อน +13

    ዉብዬ ይታልች❤❤❤❤ሰላም መልካም ጋብቻ💜💜💜

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው የመጨረሻው ሰውዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ምክር ለሁላችን ነው አምላኬ ሆይ ለኔም እምመኘው አይነት ሰው አድለኝ በተለይ ፈሪሃ እግዚአብሔር❤❤

  • @EmayeEthopia
    @EmayeEthopia 3 หลายเดือนก่อน +8

    እሰይ ኣሟልቶ ነው የሰጠሽ ሰላምየ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዋዋዋ ደስ የምል የተረጋጋ ባል አገኘሽ እንኳን ለዚ አበቃሽ❤❤❤

  • @AzebAzbetulu444
    @AzebAzbetulu444 3 หลายเดือนก่อน +5

    ልትሄድ ነው እንዴ እስራኤል አገር ታድላ ሰላምየ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምዬ ይገባሻል መልካም ትዳር ደብቀሽ ደብቀሽ ልታይ ልታይ ሳትይ ይኸው ለቁም ነገር በቃሽ ተባረኩ ሄሉ ከሰላም ተማሪ አፈቀርኩ ወደድኩ እያልሽ አትጃጃይ የትዳር ሰው ቁምነገረኛ ወንድ ማግባት አለብሽ ይመቻቹ❤❤❤❤

  • @adee4662
    @adee4662 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆመው የመከሩት አባት እድሜ ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትዳራቹሁን እመብርሃን ትባርክ

  • @titiadunga2682
    @titiadunga2682 3 หลายเดือนก่อน +1

    በስመአብ የሰውየው ምክር ዋውውውውውው በተመስጦ ነው የሰማዋቸው በጣም ትልቅ ምክር ነው ሙሽሮችም መልካም የትዳር ግዜ ይሁንላቹ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቆመው የመከሯቸው ሰውዬ በውነን ልብ ላለው ሰው ለሁሉም ምርጥ ምክር ነው❤❤❤እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 หลายเดือนก่อน

    ስላምዬ እምወዳት ልጂ ሄሉ ያንችንም አለም ያሳየን ፅጉርሽ ደግሞ ያምርብሻል

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ ሠላምዬ እንኳን ለዚች ለተቀደሠች ቀን አደሠሽ ትዳራችሁን እመቤቴ ትባርክላችሁ❤❤❤

  • @selamgebreab-yx2kf
    @selamgebreab-yx2kf 3 หลายเดือนก่อน +2

    በስማም መራቂው በጣም ደስ ይላል ሰላምየ እኳን ደስ አላችሁ

  • @Fikiet
    @Fikiet 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም፡አባታትን፡ደና፡መክርዋል፡እውነት፡ለሁላችንም፡ልብ፡እና፡ማሥተዋሉን፡ይሥጠን

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 3 หลายเดือนก่อน +2

    አረጋ ያአች ሴት እደዚህ ነው መልካም ትዳር ይሆንላችሁ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሲያምሩ ሁለት ዉብ ❤❤❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምዬ. እመቤቴ ትዳራቹን. ይባሪክላቹ. መልካም. የትዳር. ዘመን. ይሁንላቹ. ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abayneshshiketa4722
    @abayneshshiketa4722 3 หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ በህግ ውብዬ አምጡልን እሷ እንደ እህትም እንደ እናትም ነች❤

    • @FifViduf-lk8sg
      @FifViduf-lk8sg 3 หลายเดือนก่อน

      ካልፈለገችስ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 หลายเดือนก่อน

    አፈስሀት ሰላም እረጋያለች ቆጆልጆናት

  • @Zahra-uq1nt
    @Zahra-uq1nt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምዬ እንኳን ደሥ አለሽ ትዳራችሁ የአብርሃም የሣራ ያድርግላችሁ

  • @SamrawitAssfaw
    @SamrawitAssfaw 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስታምሩ መልካም ትዳር

  • @LeyuGirma
    @LeyuGirma 3 หลายเดือนก่อน

    ትዳራችሁን ፈጣር ይባርክላችሁ

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው “እግዚአብሔር ፍቅር ነው”Waw….ሚገርም ምክር ነው !!!እግዚአብሔር ይባርክልን አባታችን🙏🏼

  • @bestethio-g4c
    @bestethio-g4c 3 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🎁🎉🎉

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወዳት ልጅ ደርባባ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ አብርሃሙ ሥላሴዎች ቤታቹን ትዳራችሁን ይባርኩላችሁ የምወድሽ ስላምዬ❤❤❤

  • @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
    @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃሸ

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @halehale7257
    @halehale7257 3 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻችሁ አላህ ያሳምረው

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ እኮ ከዚህ በፊት ሰላም የምወደው ባል አለኝ ስትል የሰማሆት መሰለኝ

    • @nejatbeyan5857
      @nejatbeyan5857 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሰሚቻለሁ

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 3 หลายเดือนก่อน +1

      ይህን እደሁ

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 3 หลายเดือนก่อน +11

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ሰላምዬ የኔ አስተዋይ🎉❤❤

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj 3 หลายเดือนก่อน +2

    Selamiye enkuane desalachihu ❤ wibiye were are you ...abiresh bitinori des yilegn neber leselame yigebatal ❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን በትክክል ተናግረውታል ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን። ኬር ይሁን ደኬር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም አዲሰ ህይወት❤❤❤❤

  • @Fjogfsc
    @Fjogfsc 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቁ ነገር መተማመን❤❤❤❤❤❤ሳህ መልካም ትዳር❤❤❤❤

  • @HeyahH-rm1cu
    @HeyahH-rm1cu 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ደረሰ አላቸው መልካም የትዳርዘመን

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣር ከዚም በላይ ያቆያቹ መልካም ጋቢቻ😍

  • @SururkedirHassen
    @SururkedirHassen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስረአቶን ድሮም እወደውነበር አሁን ጨመርብኝ ወዴታዋ እኳን ደስ አለሽ ሰላምየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንደስአላችሁመልካምጋብቻይሁንላችሁ❤❤❤

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ትዳር ይሁንላቹ ፍፃሜያችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @Yeshume
    @Yeshume 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ፀባየ ሰናይ ነሽ የኛ ማር መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ የአብርአም የሳራ ጋብቻ ያርግልሽ አደራ ከሚዲያ እንዳትጠፊ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 3 หลายเดือนก่อน

      ስደት ልትሄድ ነው እኮ

  • @sitowtasabuna-in1jd
    @sitowtasabuna-in1jd 3 หลายเดือนก่อน

    ናሂ ያተመልካምነት ለትናናሾቺህ አርያ እና ምግዲ ገላጪ ነህና እግዛብሄር እዲሚናጤና ይስጥህ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውብዬስ ? ሙሽራው ግን ፈዘዘ ለማንኛውም ሚኪ አደራ ሰላምን እዛ ማንም ስለማይኖራት አደራ ይችን ወርቅ የመሰለች ልጅ❤❤❤

  • @Channeln-q4k
    @Channeln-q4k 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላምየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉዬ ዛሬ ምነዉ አልዘነጥሽም

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 3 หลายเดือนก่อน

    Korbawu shikshka ydargalu egzgo buzuni selassyani

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 3 หลายเดือนก่อน +3

    የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ህይወት ቸሩመድሐንያለም ይስጣችሁ ሠላምየ

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 3 หลายเดือนก่อน

    Unkani aderesechehu lezi kebir congratulations 🎉👏
    Wow ye abbatachin mekir amazing kebaru abatachin❤❤❤❤

  • @Atalal-g2j
    @Atalal-g2j 3 หลายเดือนก่อน +5

    👍👍👍👍👍💯💯💓💕❤️❤️❤️melikam gabicha yihunilachihuu

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእዉነት ሰላምየ ቅመም የሆንሽ ልጂ እኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ሰላምየ❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔ ሳቂታ❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምዬ እንኳን ለዚች ቅዱስ ጋብቻ አበቃችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምዬ እንኳን ደስ አሽ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ውብዬ የትህዳነው ግን ካየሗት ቆየሁ

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ጋብቻ ይሁን ልሽ ሰላም❤❤

  • @LomiLomii-q1r
    @LomiLomii-q1r 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations selam konjiyee happy wedding 💑 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for sharing…beautiful ❤❤

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 3 หลายเดือนก่อน +1

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ❤❤

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላምዬ🌹እኳን ደሥ ያላችሑ ደሞ ሑለቱም ሠከን ያለ ባሕሪ ያላቸዉ💝💝

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሺ ሰላምየ እንዴት እንደምወድሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samsungao2285
    @samsungao2285 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማልካም ጋብቻ ሳላምዬ 🎉🎉🍇🍇🍇

  • @Masity256
    @Masity256 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምዬ እኳን ደሳለሽ የኔ ደርባባ ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ

  • @samutysamuty7899
    @samutysamuty7899 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ ዉለዱ ክበዱ 🎉ያዝልቀቹ ❤

  • @JemalSeid-z6h
    @JemalSeid-z6h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ሠላምዬ እንኳን ደሥ አለሽ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher yemasgen congratulation 😍🙏

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላምዬ እንኳን ደስስ አለሽ❤❤🎉🎉

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችንንንምክራቸውደስ ሲል

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎊🙏🏼እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ🙏🏼

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ ትዳርሽ ይስመር ዉብዬ ግን የት ሔዳ ነዉ ለሰርግም አላየኋት ዛሬም የለች

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 3 หลายเดือนก่อน

    Ytbareke Tdar Ydrglach detach Destaynew Enkan Lezi Abeqach

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 3 หลายเดือนก่อน +2

    ት ል ቅ ም ክ ር ነው ት ዳ ር ማለ ት ፍቅር ማተ ሳ ስ ብ wowwww ሰላም ል ሚ ዬ ኡ ካ ን አ ዳ ር ሺ 🥰🥰🥰👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @-channel-yh1kc
    @-channel-yh1kc 3 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ምክሩ እንደኔ ምስጥ ብሎ የሰማ🥰

  • @ama_xa1222
    @ama_xa1222 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምዬ መልካም ጋብቻ ያርግላችሁ❤❤❤

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 3 หลายเดือนก่อน +3

    ናሂ ግን ያ ውብዬ ጎዶሎ ነህ ብቻህን ስላለመድኩህ ይሁን አላውቅም....ሰላም ግን ከባልሽ ጋር እንዴት ተግባባሽ ዝምተኛ እኮ ነው ሲያሳዝን!!!!

  • @hanidicha8074
    @hanidicha8074 3 หลายเดือนก่อน

    💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝woooow melikam tidare❤❤❤❤

  • @retibeta
    @retibeta 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እና ወርቅነህ መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 3 หลายเดือนก่อน

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitellis1691
    @selamawitellis1691 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs 3 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደስ አለሺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EmuAlmu-r4q
    @EmuAlmu-r4q 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ለስላሳ ስወድሽ ሞክሼ❤❤❤መልካም ትዳር ይሁንልሽ❤

  • @SaraKube-ss9xg
    @SaraKube-ss9xg 3 หลายเดือนก่อน +1

    Batame dase emele mekete nawe❤❤❤❤tabamewe batame yegaremale

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምየ መልካም የጋብቻ ዘመን
    ይሁን ላችሁ ❤❤❤❤

  • @NardosSega
    @NardosSega 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አልሽ ሰላመይ የኔ የዋ እንኳን ጌታ ርዳሽ ትዳራችው የአብርሃም የሳራ ጌታ ያድርግላችው 🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 3 หลายเดือนก่อน

    Webeyes.yet.alche.?.❤❤selamye.ekan.desalesh.melkam.gabechaaaaaaaa❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንደስአላችሁ 💕🙏💕🙏💕🙏💐

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም ትዳር ያድርግላችሁ ሠላምይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደርባባ እንኳን ደስ አለሺ ሰላምየ❤

  • @bezab2563
    @bezab2563 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉salamiye melakam gabicha❤❤❤🎉🎉

  • @kedijayousuf787
    @kedijayousuf787 3 หลายเดือนก่อน

    Selam malekam gabicha selameye betama wedeshilaw

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 3 หลายเดือนก่อน

    Abhti tbhrku egzabhri edmi ysthu thru mktne lultahumi ekhni desalhu tbhrku tedrahu egzabhri ybhrklhu

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 3 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤ታሳዝነኝ ነበር እኮን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @habibah9637
    @habibah9637 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውብዬን ፍለጋ አይኔ ተከራተተ የት ነች

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ም ነይነይ ስራኢል። እግር በስላምግቡ❤❤😂

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ