ሚስጥሩ የስሜት መንፈስ ነው Feeling is the Secret

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @henoktadesse287
    @henoktadesse287 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ነህ ተጉ ሰላም ነው ተጉ በአንተ ትምህርት ብዙ ለውጥ ትልቅ አቅም እዳለኝ እና ጀግና እደሆንኩ አስተምረህኛል መግበህኛል ጥንካሬዬን ጨምረህልኛል የሚገርም ለውጥ አምጥቻለው በፈጠራ ስራ ነው የተሰማራውት አሳማኝ ስራ ሰርቻለው ያውም ለብዙ የስራ እድል የሚፈጥር ነገር ግን ሀገሬ አዲስ ስራ ላይ በጣም ከባድ ነው ከላይ ያሉት ቢያገኙህ በስነስርአት ይሸልሙኛል ከታች ያሉት በፈጣሪ ግን አንድ ቢሮ ቢዘጋ ሌላ ቢሮ ክፍት ነው እድሜ ላንተ ጠንካራ የማልፈራ ደፋር በተአምር አልሸነፍም ተጉ ተባረክ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ አጥፋ እኛም ብዙ እደተለወጥን የምናሳይህ እና የምትረካበት በትግባር እናሳይሀለን እና አትጥፋ ምርጡ ትጉአችን

  • @hanunahanuali5508
    @hanunahanuali5508 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው ተጉ እንኳን ሰላም መጣህ አትጥፋብን ትምህሮቶችህ ጠቃሚ ናቸው

  • @somsonbezabih3040
    @somsonbezabih3040 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ቱስድይ ራምፓ ንቃተ ህሊናን(ተሰዋሪ አእምሮ) ብሎ ይገልፀዋል ሀይሉን ወይም አቅሙን ሲነግረንም ተሰዋሪ ወይም ንቃተ ህሊና ንዑስ ንቃተ ህሊናን ከአስሩ እጅ ዘጠኙን እጅ የሚይዝ ታላቅ ሀይል ነው ይላል።
    "forever you" እናንተ ለዘላለም በሚለው ድንቅ መፅሐፍ
    እውቀትህ ስለምታካፍለን እናመሰግናለን

  • @ahme4126
    @ahme4126 ปีที่แล้ว +3

    ወደ Tiktok ብትመጣ ትምርትህ ለብዙ ሰው ይደርሳል

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ejig Des yemilil Timihirit New Kelib Enameseginalen Miritu Wedemachin!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ

  • @endalkm
    @endalkm ปีที่แล้ว +1

    ጀግናዉ ተጉ እንኩዋን ደና ተመለስክ

  • @netsashawel1924
    @netsashawel1924 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ እይታ ነው

  • @nesanetabay6669
    @nesanetabay6669 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም ተመለስክልን

  • @faithtikuye57
    @faithtikuye57 ปีที่แล้ว +1

    Welcome back, Tegu!

  • @danielgutema3595
    @danielgutema3595 ปีที่แล้ว +1

    ተሙ እንዴት ነክ ሰሞኑ ጠፋክ
    የምታነሳቸው አሳቦ ነገሮች የምታይበት እይታና የምታስረዳበት እይታ በጣም አሪፍ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑርልን ተሙዬ!!

  • @abitajiwan6125
    @abitajiwan6125 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank so much brother 😍😍😍🇪🇷

  • @ahme4126
    @ahme4126 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣክልን እናመሰግናለን

    • @DagimGoa
      @DagimGoa 3 หลายเดือนก่อน

      Hi 😊

  • @amanuelasafa6974
    @amanuelasafa6974 ปีที่แล้ว +1

    Welcome

  • @jitudereje6700
    @jitudereje6700 ปีที่แล้ว +1

    Welcome transcending limit yemilawn ya ashanafi taye book btaqarbln

  • @hadesgegize2314
    @hadesgegize2314 ปีที่แล้ว +1

    teguyyyyy betam nw Ymakbirh atitfabin ebakih

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE ปีที่แล้ว +1

    እንኳን መጣህ ወንድም ለኬ እዚህ ነህ ጠፈተሀኘ እኮ

    • @DagimGoa
      @DagimGoa 3 หลายเดือนก่อน

      Selam esiku Dagim ebalalehu

  • @heryamohammed4875
    @heryamohammed4875 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @homefinderayate
    @homefinderayate ปีที่แล้ว +1

    Era tefitekal beselam new

  • @memagna
    @memagna ปีที่แล้ว +1

    ጠፋህ ምንድነው wana👍

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @lililove3030
    @lililove3030 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @damaytube8007
    @damaytube8007 ปีที่แล้ว +1

    Live ምትገባበትን ቀን ብትነግረን

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  ปีที่แล้ว

      ቅዳሜ በኢትዮጵያ ከሰዓት 11 ሰዓት ላይ ወይም 09:00am ላይ ይጠብቁን

  • @meron-ld6hi
    @meron-ld6hi ปีที่แล้ว +1

    ❤❤🙏🙏

  • @bekijida5913
    @bekijida5913 ปีที่แล้ว +1

    Nafkeng neber

  • @damaytube8007
    @damaytube8007 ปีที่แล้ว +1

    Ere teftehal attfa jegnaw

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 3 หลายเดือนก่อน +1

    Guess yisemal😂❤❤❤