ደም ተከፍሎበታል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ይሄ የኢትዮጵያ ቡና ማሊያ ብዙ ዋጋ የተከፈለለት አካል የጎደለበት ህይወት የጠፋለት እንዲሁም በርካቶች ስራቸውን ኑሯቸውን ችላ እያሉ የታመነሉት እስከ ህይወት ፍፃሜም መስዋዕትነት የሚከፍሉበት ነው አንድ ተጫዋች ለኢትዮጲያ ቡና ሲጫወት ይሄንን መገንዘብ እና መረዳት አለበት።

ความคิดเห็น • 33

  • @mershalulye5814
    @mershalulye5814 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደሱዬ በሌላም ስራ እንጠብቅሃለን። ምርጥ ስራ ነው

  • @enkutienkuti664
    @enkutienkuti664 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ቡና ማሊያ ዋጋዉ እጅግ ብዙ የማይገለፅ ፍቅር ነዉ ያፍቅር እዊ የደረሰዉ ደሞ ደም ከፍሎበት ነዉ ምንግዜም ቡና ገበያ።።።
    ይህን መዝሙር ሰርታቹ ለሰጣችሁን
    ደሳስና ቢኒ ያኖስ በጣም እናመግናለን የድል ቀን ነዉ እናሸንፋለን
    እየደጋገምን ዋንጫም እንስማለን
    ምርጥ መዝሙር ነዉ በርቱ በርቱ ሌላም መዝሙር ሰርታቹ እንደምትሰጡን አልጠራጠርም ።
    ሁሌም ቡናን ብቻ

  • @robelgirma7849
    @robelgirma7849 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወረረኝ የሆነ ነገር ትችላለህ ደሱ አሪፍ ስራ ነው

  • @hassenshefa6562
    @hassenshefa6562 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ክሪስ ያምራል በርታልኝ አባቴ

  • @melakudebele3852
    @melakudebele3852 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱልን ቡናማዎቹ 👆ደም ተከፍሎበታል👆
    ያበደ ነው ኢትዮጵያ ቡና ከፍታህን ብቻ 😘👆

  • @Emuka-qc3fo
    @Emuka-qc3fo 2 หลายเดือนก่อน +1

    😮😮😮😮😮 ዋው በርቱልን ደሱዬ

  • @etoptv4718
    @etoptv4718 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ በርቱ

  • @samidagninet8757
    @samidagninet8757 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ስራ ነው ✌🏻

  • @user-fl6sr6lg2g
    @user-fl6sr6lg2g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱዬ ምርጥ ስራ
    ቀላል ደም ተከፍሎበታል ::ኤልቢ ነኝ በርታልኝ

    • @biniyanos5014
      @biniyanos5014 2 หลายเดือนก่อน

      ታማኟ እና ጀግኒት ምርጥኔ የቡንዬ አድባር

  • @T.Ashebir
    @T.Ashebir 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትም ደስ አለኝ 👏
    በርታልን ምርጥ ስራ በሌላ ስራ እንጠብቃችሁዋለን 🎉

  • @Polijohnny
    @Polijohnny 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደም ተከፍሎበታል ❤💪
    አንደኛ ነው በርቱልኝ
    poli johnny ነኝ ከሳሪስ ቡና❤💪

  • @user-hc4se5rr3s
    @user-hc4se5rr3s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱ በርታልኝ ታማኝ የቡና ልጅ ክበርልን❤❤❤❤

  • @FevenWendeye
    @FevenWendeye 2 หลายเดือนก่อน +1

    Arif sera new👆❤👆

  • @andymars1038
    @andymars1038 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ ብራዘር

  • @user-vz1uv6ee3o
    @user-vz1uv6ee3o 2 หลายเดือนก่อน +1

    @ደሷችን ግሩም ስራ ነው ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን ደም ተከፍሎበታል❤❤❤

  • @zemedkunmulugeta2674
    @zemedkunmulugeta2674 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ድም ተከፍሎበታል👆👆👆👆
    ደሱ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @kidussolomon9959
    @kidussolomon9959 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ አባቢ👆

  • @SelehadinAbdulwasil
    @SelehadinAbdulwasil 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zelalmi bunyegn bechaaa❤

  • @samrijude3933
    @samrijude3933 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ወደፊት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ...በጣምአሪፍ ስራ 👌ነው በርቱልን🙏 ቡናዊያን 👆♥

  • @gechbunamare
    @gechbunamare 2 หลายเดือนก่อน +1

    leyu new ኦሆሆ አሃሃ
    👆👆👆👆 ኦሆሆ አሃሃ
    ኦሆሆ አሃሃ

  • @Yebunagize
    @Yebunagize  2 หลายเดือนก่อน +3

    #ደም_ተከፍሎበታል
    ደም ተከፍሎበታል ቡኒ ቢጫው ቀለም
    ነፍሳችን ነው ለኛ ተራ ጨርቅ አይደለም
    ደም ተከፍሎበታል በፍጹም አትርሳው
    ማሊያውን ስትለብስ ገላህን ሲነካው
    ከፍ ይበል (ወደላይ)*3 ይውለብለብ አርማችን
    አይደክመንም እኛ ኦሆሆ አሃሃ አይዝልም ክንዳችን
    ይንቀጥቀጥ (መሬቱ)*3 ይሰማ ድምፃችን
    የለም ምንሰስተው ኦሆሆ አሃሃ ለኢትዮጵያ ቡናችን
    አልፏል እኮ ትላንትና ታሪክ ሆኖ ላይደገም
    በሉ ዛሬ እንበርታ ነገ ደግሞ እንዳንቀደም
    ሩቅ አይደለም የኛ ጊዜ በድላችን ምንደምቅበት
    እየደጋገምን ደጋገምን ዋንጫ ምንስምበት
    ማሊያውን ለብሰህ ኦሆሆ አሃሃ አሃሃ ሜዳ ስትገባ
    አስራ ሁለት ለባሹ ኦሆሆ አሃሃ አሃሃ አለ ከጀርባ
    ሁሌ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ አሃሃ ድል ማድረግ ብቻ
    ና የቡና ልጅ ኦሆሆ አሃሃ አሃሃ የሌለህ አቻ
    የድል ቀን ነው ዛሬ አዎ ዛሬ አዎ ዛሬ
    የማሸነፍ አዎ ዛሬ አዎ ዛሬ
    የኛ ቀን ነው ዛሬ አዎ ዛሬ አዎ ዛሬ
    የደስታችን
    የድል ቀን ነው አዎ ዛሬ አዎ ዛሬ
    የማሸነፍ
    የኛ ቀን ነው አዎ ዛሬ አዎ ዛሬ
    የቡናችን

  • @user-pk3qf8jc1m
    @user-pk3qf8jc1m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @zewdufkadu8468
    @zewdufkadu8468 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሳስ 💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥❤❤❤

  • @dawitalemu2402
    @dawitalemu2402 2 หลายเดือนก่อน +1

    ንዝረት 👏👆

  • @user-eu3ql6bq6t
    @user-eu3ql6bq6t 2 หลายเดือนก่อน +1

    menegezame Coffee

  • @antenehlefebo9855
    @antenehlefebo9855 2 หลายเดือนก่อน

    Desie. Gobeze. Berta. Andeghne

  • @SeniteSenite
    @SeniteSenite 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሳስ ያበደ ስራ ደም ተከፋሎበታለ👆👆👆👆👆📲

  • @mulukenbirhanu701
    @mulukenbirhanu701 2 หลายเดือนก่อน

    yezarine ayergwena leke adise mezmure enedtesera degafi mehabre gebi atenten canbolojo laye demek nbre yemnadrgwe ligu keshegre tesedo degafiwenm egercoasunem sebruben enje desu yekeman anshewe anbsachn gen serawe meret new beretalen

  • @biniyanos5014
    @biniyanos5014 2 หลายเดือนก่อน

    ቡና ገበያ የህልሜ መንታ

    • @enkutienkuti664
      @enkutienkuti664 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቢና ያኖስ ለቡና ገበያ ካንተም በጣም በጣም ብዙ እንጠብቃለን ገና

    • @biniyanos5014
      @biniyanos5014 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለኢትዮጵያ ቡና ሁሌም መቼም የትም ያለንን ሁሉ ሳናጎድል ከልብ በሆነ ጥልቅ ስሜት የምንችለዉን ሁሉ እንጣለን ።

  • @EthiopiaCoffeeSC
    @EthiopiaCoffeeSC 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ደሱ ከማን አንሼ እናመሰግናለን ከኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ @EthiopiaCoffeeSCፔጅ 🙏