Hillina Kassahun (እንግዳዬ) Engedaye [OFFICIAL Music Video] New Ethiopian Gospel song / 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2024
  • Music Arrangement : Mezmure Dawit
    Mixing and Mastering : Nehemia Tarekegn
    Flute : Bereket Zeleke
    Featuring vocal : Mezmure Dawit
    Actors :
    Halel Yehuwalashet Kassa
    Mussie Fisseha
    (Thank you my dear friends for embodying the meaning of this song so well and living lives that reflect this sweet intimacy with Jesus)
    Special thanks to:
    •Tamene Gurmu (Emu Trading) for making available their beautiful apartment for our recording and taking care of our crew
    •Mihiret Tefera Abera for your constant support and prayer
    •Covenant Pictures for always delivering in excellence and putting in incredible effort and care in the making of this video
  • เพลง

ความคิดเห็น • 644

  • @Yohannesmengesha-hs6rm
    @Yohannesmengesha-hs6rm 2 หลายเดือนก่อน +551

    Who just came from tictok like me

  • @rollnati
    @rollnati 5 หลายเดือนก่อน +243

    መንገድን ልጥርግልህ ዘውትር ላጥንልህ (በየለት) ላጥንልህ
    ላመቻች የልቤን ዙፋን ንጉስ ሆይ እርፍ በኔ ላይ መንፈስ ቅዱስ (ስፍን) በኔ ላይ
    ላሰናድ መልኮትን ደርሶ የል ቅጥሮእችን2
    እንግዳዬ(2) ክሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዪ
    ቤቲን አውደው ሽታህ እንግዳዬ
    እየሱሴ 2 ሊልት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ
    ይህው መጣሁኝ ስትል እየሱሴ
    ናፍቆቴ(2) ና ክረም በቤቴ ና (ስንብት) በቤቴ ናፍቆቴ(2)
    ረዳኤቴ መልቄ ና ሰንብት በቤቴ
    እለቅህም ክርም በቤቴ መድሃኒቴ
    በለሊት ሳሰላስልህ በእንቅልፌ ደግሞ ሳልምህ
    ፍቅርህ ልቤን ጎትቶ ስጋዬ እንኳን አንተን ተርቦ
    ሳሰናዳ አይምሮዬን ስጠብቅህ እጅግ በጉጉትሀ
    መጣህልኝ እንደቃልህ አገኝህኝ እንድማልከው
    በመንፈስቅዱስ ሃሴት አድርጌ ፊትህን ሳየው ተምኝሁ ዛሬ
    ምነው እንደሄኖክ ብሻገርው እጄን ይዘህው ወዳዛኛው(2)
    እንግዳዬ(2) ከሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዬ
    ቤቲን አውደው ሽታህ እንግዳዬ
    እይሱሴ እየሱስዬ ለሊት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ
    ይህው መጣሁ ስትል እየሱሴ
    ጠረንህ ቤቴን አውዶት ህልውናህ አጥንቴን ተሰምቶት
    የክብርህ ደመና ከቦኝ ሙቀትህ ዙሪያዬን አቅፎኝ
    በቅድስተ ቅዱሳንህ ውስጥ ራሴን አገኝሁት ሳመልክ
    ከቅዱሳን ጉባኤ ጋራ በመንፈሴ ምስጋናን ሳሰማ
    መልላአክቶቹ ሲቀኙልህ እኔም አጅቤ ሳለቅስ ሳዜምህ
    የመፈጠሬን ትርጉም አግኝቼ ልቀር ጓጓሁ ለዘላለሜ(2)
    እንግዳዬ(2) ከሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዪ
    ቤቲን አውደው መአዛህ እንግዳዬ
    እይሱሴ እየሱስዬ ለሊት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ
    ይህው መጣሁ ስትል እየሱሴ
    ናፍቆቴ(2) ና ክረም በቤቴ ና ስንብት በቤቴ ናፍቆቴ(2)
    ረድኤቴ መልቄ ና ሰንብት በቤቴ
    እለቅህም ክርም በቤቴ መድሃኒቴ
    አቤት ስወድህ ስቀርብህ ስወድህመቼም አልጠግብህ(3)
    ውዴ ስቀርብህ ስወድህ ስቀርብህ ለዘላለም አልጠግብህ(3)

    • @user-ou2cl7co5q
      @user-ou2cl7co5q 3 หลายเดือนก่อน +7

      thank you for the lyrics!

    • @elijah9286
      @elijah9286 2 หลายเดือนก่อน

    • @user-pe1il7jl9i
      @user-pe1il7jl9i 2 หลายเดือนก่อน

    • @BiruktawitBirhanu-kf2de
      @BiruktawitBirhanu-kf2de 2 หลายเดือนก่อน

      Tnx

    • @JemmFam-ww4bd
      @JemmFam-ww4bd 2 หลายเดือนก่อน

      This song makes me long for you my Lord Jesus, My dear friend Jesus ❤. Thank you Hilu for such a beautiful song.

  • @MesfinBelay-pl7cg
    @MesfinBelay-pl7cg 9 วันที่ผ่านมา +7

    ይህ መዝሙር ከሰማውት ብሃላ አንድ ኮቴ ይሰማኛል አላውቅም ለምንድን እንደሆነ አንቺ ግን ተባረኪ

  • @danielteshale1170
    @danielteshale1170 5 หลายเดือนก่อน +69

    honestly መዝሙሩ በ Audio ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ መስማተ አላቆምኩም ስሰማው ለጸሎተ ይጋብዘኛለ GOD BLESSED U Hilinakoo 😭😭😭

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน +5

      Eseyyy 🙌🏽 keep being loved by Him and loving Him brother! 🙏🏽

  • @user-ou2cl7co5q
    @user-ou2cl7co5q 3 หลายเดือนก่อน +92

    ህሊና ጌታ ብቻ እንደስራሽ ይስጥሽ! ጌታን በመራብና በመጠማት ክፉኛ ታምሜአለሁ!

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  3 หลายเดือนก่อน +33

      🥹🥹🙏🏽 Esey! What a joy! Thank you for telling me. May your hunger increase even more each and every day 🙏🏽🤍

    • @gospel1142
      @gospel1142 2 หลายเดือนก่อน +2

      🥰🥰🥰

    • @mahinisu7434
      @mahinisu7434 หลายเดือนก่อน +1

      Enem yelben new ylklgn😊😢😢

    • @user-ox4lt3qc9r
      @user-ox4lt3qc9r หลายเดือนก่อน

      Woe

  • @kal_kidan_
    @kal_kidan_ 5 หลายเดือนก่อน +41

    ምነው እንደሄኖክ ብሻገርው እጄን ይዘህው ወዳዛኛው 🙌🙌

  • @bezayisak9422
    @bezayisak9422 4 วันที่ผ่านมา

    ህሊናዬ ተባረኪልኝ ስወድሽ እኮ ዘመንሽ እንዲህ በዝማሬ በመለምለም ይለቅ እዳረሰረሽኝ ውይይይ መስማት ማቆም አልቻልኩም#🔥❤ እግዳዬ ኢየሱስዬ#🔥❤ ክበር ለዘላለም🙏

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 3 หลายเดือนก่อน +30

    ናፍቆቴ ና ክረም በቤቴ
    አልለቅህም ክረም በቤቴ መዳኒቴ ......
    ኢየሱስ!!!!

  • @user-wg5xu2xq6z
    @user-wg5xu2xq6z 5 หลายเดือนก่อน +43

    The singer sings her encounter with her savior.
    30 seconds in to this song then i have to 😭😭😭😭😭😭😭 I love you Jesus

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน +11

      Amennn 😭😭🙏🏽🙏🏽 I love Him too! There’s no one like Jesus

  • @biniamtesfamariam8525
    @biniamtesfamariam8525 4 หลายเดือนก่อน +51

    I was studying Genesis 8 about the dove ( The Holy Spirit )sent by Noah to check if the wrath of God was ended , but the dove ( The Holy Spirit ) was keep returning back to Noah ,beacause there was no resting place for the dove ( the Holy Spirit ) on earth ( in our hearts ), then while I was thinking about hosting my guest ( the Holy Spirit ) in my heart ,I came across this song , which can summarize all my thoughts .You are blessed my sister keep walking with Him & draw us to ward Him with such kind of songs.

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  4 หลายเดือนก่อน +7

      Amen 🙏🏽 yes! Host this precious spirit of God dear! And may your cup overflow with His presence!

    • @helinatutu
      @helinatutu หลายเดือนก่อน +2

      What a revelation! God bless you for sharing.

  • @YaredYada-gj8ql
    @YaredYada-gj8ql 15 วันที่ผ่านมา +2

    Maryamn dess mil mezmur #engedaye eyesuseye 🙏❤️😭

  • @King-27
    @King-27 หลายเดือนก่อน +6

    እንግዳዬ ኢየሱስ
    ማራናታ
    ጌታ ሆይ
    ናልን 🤲

  • @user-wg5xu2xq6z
    @user-wg5xu2xq6z 5 หลายเดือนก่อน +17

    እየሱስ ድረስልኝ ነፍሴ አንተን ብቻ ተጠምታለች : Jesus have mercy on me ! jesus you love me you love me you love me you love me Jesus . No one loves me like you do

  • @kalkidanretu2641
    @kalkidanretu2641 2 หลายเดือนก่อน +16

    መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ርሀቤ ነህ ጥጋብ ያለው አንተ ከእኔ ጋር ስትሆን ብቻ ነው ከምድር አውጣኝ እና ከአንተ አለም ስፋኝ እንግዳዬ 😢😢😢😢😢😢

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน +2

      🥹🥹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zinabukufaofficial5808
    @zinabukufaofficial5808 2 หลายเดือนก่อน +11

    ህሉ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እጅግ ዉስጤን የባረከኝ መዝሙር ነዉ፡፡ ከዚህ በላይ ይጨመርልሽ ምክንያቱም እንዲህ ዓይነት መዝሙሮች ይበልጥ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለን ህብረት እንድጠናክር ስለሚያግዙ ለምልም በብዙ

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน +4

      Amen amen 🙏🏽 thank you! The Lord bless you!

  • @AlemayehuAbebe-ln8ot
    @AlemayehuAbebe-ln8ot 26 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴ hillina Please ክፍለሀገር ሀገር መጥተሽ አንቺ ላይ ያለውን የእግዚአብሔር መንፈስ ብታካፍይን በጣም ነው ደስ የሚለን እግዚአብሔር በልምላሜ አሁንም ጸጋውን ይጨምርልሽ

  • @mussiehabteslasie7388
    @mussiehabteslasie7388 4 หลายเดือนก่อน +11

    እንግዳዬ ..... እየሱሴ እየሱስዬ .....ለሊት ሰማሁኝ ድምፅህን እየሱሴ😭😭❤❤❤❤❤❤ የኔ አባት

  • @hannahmekonnen-9717
    @hannahmekonnen-9717 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ ምን አይነት የማይጠገብ አጥንትን አልፎ ነፍስና መንፈስን ዘልቆ የሚገባ ሰማያዊ መዝሙር ነው ከዚህ መዝሙር ውጪ መስማት አልቻልኩም ኢየሱስ ናፈቀኝ እኮ 😭😭😭እንግዳዬ ኢየሱስ ናልኝ ከቤቴ 😭😭አንተ ውስጥ ገብቼ ልቅር ሕሉዬ ዘመንሽ ይባረክ ጌታ ከዚህ በላይ በሌሊት የሰማይ ዝማሬን በውስጥሽ ያፍስስ የናፈቅሽው ጌታ ድንገት በፀሎት ቦታሽ ይገኝልሽ ስለ ኢየሱስ ዘምረሽ አውርተሽ አትጥገቢ ዘመንሽ በሙሉ ኢየሱስ እንዳልሽ ይለቅ ኢየሱስ ባንቺ ፈገግ ይበል የልቡን ሃሳብ ያጫውትሽ የሚያስታውቅ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥብሽ ለምልሚልኝ

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭🙏🏽 amen amen amenn

  • @Makiye12
    @Makiye12 2 หลายเดือนก่อน +14

    ምን አይነት መንፈስ የተሞላ ዝማሬ ነው በጌታ😮😊በ እውነት ዘመንሽ ይባረክ

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน +1

      Amennn 🙏🏽

  • @edenworku1172
    @edenworku1172 2 หลายเดือนก่อน +38

    Who's just from Instagram ❤

  • @zewditugebru670
    @zewditugebru670 3 หลายเดือนก่อน +9

    My Hilluyee ኢየሱስዬን በጣም.. እንዲናፈቅ የሚያደርግ መዝመር ይብዛልሽ ይጨመርልሽ ለምልሚልኝ ❤❤

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน

      Amen amen my ZoomZoom

  • @user-tq4ob9nq8u
    @user-tq4ob9nq8u หลายเดือนก่อน +3

    እንግዳችን ኢየሱስ ይመጣልናል አሜን !!🙏 ❤❤

  • @derejedegu6369
    @derejedegu6369 26 วันที่ผ่านมา +3

    Yes amen amen amen, yes we need holy spirit only can change everything!! See jone 15 lord Jesus is only the way 4chrisitany

  • @HassetViews
    @HassetViews 2 หลายเดือนก่อน +12

    ተባረኪ ከተጠማሽው በላይ ጌታ በመንፈሱ የረስርስሽ

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน

      Amennn 🙏🏽🥹

  • @DagmawittMerid
    @DagmawittMerid 2 หลายเดือนก่อน +19

    I can't stop listing ❤️❤️❤️❤️

  • @user-qk7jw1ik3g
    @user-qk7jw1ik3g 9 วันที่ผ่านมา +2

    How wowwwwwwwwww geta hoyeeeeeee ar nalegeeeeeeeeee my best mezemur tebarke alwayes be fetu yebarkesh

  • @etuyetesfu2167
    @etuyetesfu2167 4 วันที่ผ่านมา

    ዘመንሽ ይባረክ ህሉዬ❤❤❤❤

  • @YetneberkamareManofgod
    @YetneberkamareManofgod 24 วันที่ผ่านมา +3

    Amen

  • @bezayisak9422
    @bezayisak9422 4 วันที่ผ่านมา

    እግዳዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremasrat7383
    @meskeremasrat7383 4 หลายเดือนก่อน +16

    I heard it with tears blessed and wonderful song😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  4 หลายเดือนก่อน +3

      Esey 🙏🏽🙏🏽 amen!

  • @user-nx5lg5yn3w
    @user-nx5lg5yn3w วันที่ผ่านมา

    Betam des yelal tebareki

  • @jonanicsmusic3079
    @jonanicsmusic3079 14 วันที่ผ่านมา

    ❤ተባረኪ

  • @Enani-og7ki
    @Enani-og7ki 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😇😇😇😇😇😇😇😇😇❤❤❤Wow geta yibarksh

  • @MasreshaMeleseofficial
    @MasreshaMeleseofficial 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አይነት ፍቅር ቢይዝሽ ነው የኔ እናት ብሩክ ነሽ❤❤❤ፀጋ ይብዛልሽ

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen 🙏🏽

    • @BetiTesfaye-ji3dh
      @BetiTesfaye-ji3dh 2 หลายเดือนก่อน

      Heluye betam nw ymewedesh mezmurochesh Hulu kegeta gar yaleshn leyu hebret yasayalu ahunm sewochen Hulu wede egziabher fiker ymtsebi hugni

  • @robaba1694
    @robaba1694 5 หลายเดือนก่อน +15

    what a blessed human being you are ❤️❤️
    your songs are a prove that God speaks through songs ... ፀጋ ይብዛልሽ

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  4 หลายเดือนก่อน

      Amen! Tebarek wendemae! Thank you for your support and love! The Lord bless you!

    • @robaba1694
      @robaba1694 3 หลายเดือนก่อน

      @@hillinamusic amen dear ❤

  • @AbenezrTesfaye
    @AbenezrTesfaye หลายเดือนก่อน +3

    እና መቼ ነው የእኔን እንግዳ የማገኘው? እኔ❤❤❤ እንጃ ቆየብኝ ለእኔ ብቻነው?እሞታለሁ ብየውም ያው ነው😢

  • @redietgirma8923
    @redietgirma8923 2 หลายเดือนก่อน +3

    The guy in the background, there’s something about your voice. Very soothing and calming. Loved the whole song. Listening on repeat for days!

  • @tsionkassa3725
    @tsionkassa3725 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን''''''''''''

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 5 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ የሚገርም ዝማሬ ነው😢ክብሩን ይውሰድ ተባረኪ እህቴ ህሊና

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน

      Amen amen! Thank you brother

  • @mesaygizaw8648
    @mesaygizaw8648 22 วันที่ผ่านมา

    Tebarekiii filegaaa

  • @natnaeldasta976
    @natnaeldasta976 2 หลายเดือนก่อน +3

    Bless ya❤❤

  • @fuyealex
    @fuyealex 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንገዳዬ❤🥰👐

  • @bethelehemtadesse4078
    @bethelehemtadesse4078 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወደ ጸሎት❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ ተባረኩኝ ተባረኪ

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน

      Eseyyy 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meseret5776
    @meseret5776 10 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱሴ🙏🙏😭😭

  • @yoyintartamnt9391
    @yoyintartamnt9391 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትቺያለሽ👏👏👏

  • @amhdocumentarychannal6083
    @amhdocumentarychannal6083 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ እንግዳዬ ግባ በቤቴ,ንገስ በሁለንተናዬ ላይ❤🙏🙏🙏

  • @deribieshonde5768
    @deribieshonde5768 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ❤😢😢😢😢

  • @Abeniuser-ek8oo3jw4q
    @Abeniuser-ek8oo3jw4q 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku2024 5 หลายเดือนก่อน +3

    አልለቅህም ክረም በቤቴ መድሃኒቴ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @tsinu4christ
    @tsinu4christ 5 หลายเดือนก่อน +3

    "እግዚሐብሔር ትልቅ” ከሚለው መዝሙር በኇላ ጠፍተሽ ነበር. አሁን ድንቅ በሆነ መዝሙር ስለተመለሽ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስታሽን ያብዛልሽ!

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏽 thank you! God bless you!

  • @nazritnazrit7729
    @nazritnazrit7729 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው

  • @user-mv2dv7sf3d
    @user-mv2dv7sf3d 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @Nt-lyrics.
    @Nt-lyrics. 5 หลายเดือนก่อน +4

    This really is anointed song😢😢😢 hilluye may God cover you under his anointing abundantly ❤❤❤

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen 🙏🏽 thank you!

  • @ruthwondafraw9160
    @ruthwondafraw9160 5 หลายเดือนก่อน +4

    I can't stop listening to this music. May God bless you and fulfill your wishes🙏🙏🙏

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏🏽 God bless you!

  • @degayehu3464
    @degayehu3464 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarekilogn Hilu Betam sinafikegn yesemawut mezmuፀጋ ይብዛልሽ እህትአለም!!❤❤

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน

      Amen Esey 🙏🏽 Geta Yikber!

  • @user-si8pb7rk3n
    @user-si8pb7rk3n 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ere uuuf mesmait makom alchalkum ewunet geta yibarek endim yale menfesin miyareseris miyads mezmur sile tekebelshiln ❤

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏽🙏🏽

  • @bettybreaep
    @bettybreaep 5 หลายเดือนก่อน +3

    Weyna gudeeeeer😱😱😱😱😱😱 endzihm yezmerale 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarekilghhhhhh😘😘😘😘❤❤❤👍👍👍👍👍😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏽 God bless you!

  • @yididyaphilip6987
    @yididyaphilip6987 2 หลายเดือนก่อน +2

    Getan lebe west yalewen gelethshegh tnx betam ena tebarekilegh ❤geta yelebeshen meshat yemulalesh

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏽

  • @BlessedAbigiya
    @BlessedAbigiya 23 วันที่ผ่านมา

    I cannot stop😢❤

  • @girumtesfaye
    @girumtesfaye 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንግዳዬ! ናፍቆቴ 😍😍

  • @fitsumtadesse3281
    @fitsumtadesse3281 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ....ናፍቆቴ እየሡሤ
    ህሉ ምን እንደምል አላውቅም ጌታ ይባርክሽ

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏽

  • @zerubabelKapo-wc5dz
    @zerubabelKapo-wc5dz 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kal yelegnim.. bicha tebarekiln wow ❤❤❤

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen 🙏🏽

  • @user-ox4lt3qc9r
    @user-ox4lt3qc9r หลายเดือนก่อน +1

    Heluye tebarekeleg betam nw mewedesh betam

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  หลายเดือนก่อน

      🤍 thank you dear

  • @amenashko0988
    @amenashko0988 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ ተባረክ

  • @AMARD15
    @AMARD15 หลายเดือนก่อน

    መዝሙሮችሽን በጣም ነው ምወዳቸው ልብን ያበረታሉ ተባረኪ🙌

  • @fedasaeyob
    @fedasaeyob 5 หลายเดือนก่อน +3

    Egziabher Ejeg Abzeto yebarksh Hilu Again a powerful song full of message

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน

      Amen amen 🙏🏽 thank you!

  • @yerowakgobena1041
    @yerowakgobena1041 5 หลายเดือนก่อน +2

    What kind of song is this 😢. Am still feeling the real presence of holy spirit inside ❤

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭🙏🏽 Praise His Name

  • @birukbel3940
    @birukbel3940 2 หลายเดือนก่อน +1

    ናፍቆቴ ና ክረም በቤቴ...😇😇😇😇

  • @annyymarvi
    @annyymarvi 5 หลายเดือนก่อน +3

    Ere endew egziabher abundantly yebarkesh may he bless u with his presence more n more ,,,i can't stop listening to this heavenly song tebarekilegn

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amennn 😭 thank you! That’s all I want… His sweet presence 🙏🏽

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 2 หลายเดือนก่อน

    ameeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
    የሚያረስርስ ዝማሬ ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @bezawitteklu1135
    @bezawitteklu1135 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki liyu mezmur new tebarkebetalehu enate

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน

      Amen Esey! Geta Yebarek

  • @user-or1zb6pe2x
    @user-or1zb6pe2x หลายเดือนก่อน +1

    ብርክክክክ በይልን ዘመንሽ አገልግሎትሽ ቤትሽ ሁሉ በበረከት ይሞላ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏4

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  หลายเดือนก่อน

      Amen amen 🙏🏽

  • @user-pj1kw1sw1i
    @user-pj1kw1sw1i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hilu የሚር ጌታ ይባርክሽ
    ነፍሴን አረሰረሳት❤

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 5 หลายเดือนก่อน +2

    Excellent!!!

  • @samrawitsimion4200
    @samrawitsimion4200 17 วันที่ผ่านมา

    Wow ❤❤❤❤😊😊😊🎉

  • @user-gg3rv9ze3y
    @user-gg3rv9ze3y 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam leben yenekaw mezmur new. Egzr tsegawn yabzalesh. Hulachum egzr yemtfelgubet tenberkeko menesat sayhon demtsun endetesemut yirdachu. Bezi zemen miyasfelgen demtsun mesmatna mesmat becha new. Yane endet endnhon enredalen. Hillu berk beylegn!

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen 🙏🏽 awo yehunilin! Thank you! God bless you!

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ክርስቶስን የሚያስናፍቅ ዝማሬ❤

  • @songsbyruhama
    @songsbyruhama 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱሴ ኢየሱስዬ
    ሌሊት ሰማሁኝ ድምጽህን ኢየሱዬ
    ይኸው መጣሁኝ ስትል ኢየሱሴ😭
    ተባረኪ 🙏

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏🏽

  • @OleeOfficial
    @OleeOfficial หลายเดือนก่อน +1

    Still blessed with this glorious song ❤❤🥰🥰🌎

  • @rach1258
    @rach1258 หลายเดือนก่อน +2

    This is me for the past three years, especially this year.

  • @Johannestube
    @Johannestube หลายเดือนก่อน +1

    Hillina Kassahun, you are undoubtedly the best gospel singer of this generation. Your voice uplifts souls and spreads God's message with unmatched grace and power. May you continue to inspire and touch hearts with your songs. God bless you abundantly."

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏🏽 thank you! The Lord bless you!

  • @ruthisaac3946
    @ruthisaac3946 5 หลายเดือนก่อน +1

    This song is so different. Seeking his presence forever. Hiluye may God bless you Dear 🙏
    መዝሙር 63
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።
    ² ኃይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ።

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน

      😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Amennn! Forever! … He is our portion!

  • @BeyeTile-js5ee
    @BeyeTile-js5ee 4 หลายเดือนก่อน +1

    I can't stop listing this powerful song 😭

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  4 หลายเดือนก่อน

      🙏🏽🙏🏽

  • @surafelabebe8678
    @surafelabebe8678 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክሽ የሚገርም መልእክት ነው❤❤❤

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  5 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏽 thank you!

  • @RoraHadish
    @RoraHadish 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Jesus 😥❤️🙏

  • @user-bh4re9kc8o
    @user-bh4re9kc8o 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow it's my favorite song ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosi8489
    @yosi8489 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤

  • @christinabrhane9308
    @christinabrhane9308 2 หลายเดือนก่อน +1

    the best way to describe Jesus love❤❤much love

  • @biniyamtsegaye9052
    @biniyamtsegaye9052 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሰይ እሰይ በመጀመሪያው ደርሶኛል❤❤❤ ጌታ ይባረክ ባንቺ ላይ ስላበዛው ፀጋ እንግዳዬ!

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  4 หลายเดือนก่อน

      Amen! Thank you Bini! Tebarek!

  • @prophethayile
    @prophethayile 17 วันที่ผ่านมา

    Amen🥰🥰🥰🥰

  • @mekuanintmeja9598
    @mekuanintmeja9598 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልኝ እህቴ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልሽ . በመጀመሪያ በነጠላ ዜማም ተባርከበታለሁ! #እግዚአብሔርትልቅነው

  • @natnaelberhanu3334
    @natnaelberhanu3334 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክሽ

  • @sintaayele
    @sintaayele หลายเดือนก่อน

    አሜን ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና ናፊቀሄናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmasresha1884
    @tigistmasresha1884 2 หลายเดือนก่อน +1

    Geta eyesus yebarkesh

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏽

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙌🙌🙌🙌

  • @fevendemelash9678
    @fevendemelash9678 2 หลายเดือนก่อน +2

    How i truly love you and your songs😍

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🤍 love you back!

  • @lanatube6070
    @lanatube6070 2 หลายเดือนก่อน

    I can’t. Stop. Listing❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @er.prophetabelahavatv6187
    @er.prophetabelahavatv6187 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ኢየሱስ ያንቺ አባት ኢየሱስ ብርክርክ ያርግሽ ❤ እንግዳዪ😢😊😊😊

    • @hillinamusic
      @hillinamusic  3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏽

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @HareguaTeshome
    @HareguaTeshome 27 วันที่ผ่านมา

    wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤