ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አርግልን!
አሜን
@@ኑሀሚን-ቈ3ጨ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
Amin🙏Amin🙏
ይችን ከመንት የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ❤❤🙏🙏🙏
አሜን የኔ ውድ 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen🤲🤲🤲
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ድራማ ምርጥና ኣሰተማሪ ነው በተለይ በትዳራቹ ቤቴሰብ ይምታገቡ ተማሩ ከበሱንቱና ሄሩት በመሃላቸው ያለው መካባበር በተለይ ሄሩት የባልዋ ጽባይ ተቀብላ ኣክብራ የምቱኖር ምርጥ ሴት ናት።
እወዳችዋለሁ በተለይ ሂሩት
አላህ ሀሳባችንን ሞልቶ ሰላማችንን ያብዛልን
Amiin
ደምሩኝ
አላህ ከስዴት አለምአውቶ የሞቀ የተዴላደለ ሂወት ይወፍቃችሁ
አሚንን ያርብ
Aminn aminn aminn
Ere edewu aminn yareb😢😢😢
አዬ ኮሜንት የማድረግ ሱስ
እግዚአብሔር በአለማችን ሁሉ ይክበር ይመሰገን! ሀገራችን ሰላም ትሆን ዘንድእግዚአብሔር አምላክ መልካም ፍቃዱይሁን!!
ዛሬ ሰርጌ ነው እስኪ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ😋🥰
@@BeletuSntayehu እኳን አብሮ ደስ አለን ሁቢ🥰😍
መብሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉መብሩክ 🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤😘👏👏👏👗👙👡👠👛💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልል እልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኳን ደስ አለሽ ግን እዝህ ምን ትሰራለሽ በሰርግሽ ቀን😂😂😂
@@RahatulQelb ተደብቄ🙄🤣🤣🤣🤣
@@RahatulQelbማሪያምን ቀደምሽኝ ልላት ነበር እኮ😂😂😂😂
ማነው እንደኔ ስደት የመረረው 😢😢😢😢
እኔ
እኔ ም🙄🙄🙄
eski wsedugn
በስነተፈሳም
😂😂😂😂😂😂ሙአኘረሰ
ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏❤️🙏❤️🙏
አሁን ይሄን እዚህ ጋ ምን አመጣው ቸርቻችሁ ቦታም የለው😢
ማን ወታደር ነው አለክ😂
@@eyobeberhanu7683Eyesus sibal mikefa kehone hazene yezelalem nw 🤷♂️ By z way EYESUS geta nw 😂🤣
@@shewayehaile8130bota ayigdeb eshi eyesus Geta new eyesus Geta new ahunim eyesus Geta new 😂😂
አርሽን እያራሽ ትያለሽ አይደል ሙትቻ ቦታ ጊዜ ምረጪ
I love besntu from Eritrea 🇪🇷 ❤😂😂😂
እድሜሽ ስንት ነው? 24 ብዙም አንብላለጥም😂😂😂❤ የዛሪው ልዩ ነው❤
" ስንተኛ መውጣት ነው የምትፈልፍጊው ? ሁለተኛ ? እሱማችግር የለውም " 🤣🤣🤣🤣
አርቲስቶች ስትባሉ ማህተማችሁን የምበጥሱት ነገር ነው የማይገባኝ። ፈጣሪ የሰጠሽን ነገር መውሰድ እንደሚችል አትርሺ።
በእውነቱ አለማየሁ ይህን የመሰለ ስራ ንያ ያለውን ስራ ደግመህ ባትሰራ ጥሩ ነው፣ለማንኛውም ፀሎት አብዛ እባክህ ለዚህ ስራ ብቻ በተለይ ❤❤❤❤
አሌስ የዛሬው የተለየ ነው! ግሩም ግሩም ግሩም ድንቅ ችሎታ!!
ፍቅርተ(ዙፋን) ስለተመለሰች ደስ ብሎኛል!
ጋሽ ስዩም ተነፋነፍ ሱሪ ቢለብሱ የበለጠ ያምርባቸዉ ነበር እሲቸዉን ቁጭ የአክስቴ ባለቤት አሉ በስንቱዎች❤ እግዚአብሔር ለአገራችን ብሎም ለአለም ሁሉ ሰላም ይስጥ
ብስጩ በስቱ ይላል እኔምልህ የዘሩ ምላ ዘመድነክደ 😂😂😂❤❤❤❤ አልመኸም እንኳን ደህና መጣችሁ አወዳችኋለሁ
❤❤❤🎉😂😅
ከበስንቱ ቤተሰብ ጤነኛ ሂሩት ብቻ ትመስለኛለች 😂
ህረ ጤነኛ የላቸውም
ልጆቹሰ
ሙሉቀን ወንድም ጋሸ እንደ ካድሬ ጥቅማጥቅም ስተወድ
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እስኪ ኢትዮጵያ ለመግባት እቅድ ያላቹህ የመዳም ቅመሞች በዘንዱሮዉ አመት በላይክ አሰዩኝ
አትምጡ እዛው ይሻላል እኔም ተመልሼ ልመጣ ነው
@@elroiekebede6835አትጡ እዛው ተቀመጡ የሰዉ ሀገር በጣም ይከብዳል ባለን እንብቃቃ
ያችን ከ መንት የምታነብ በሙሉ በበስንቱ የሁንባችሁ 100 ላይክ አድርገኝ 😅😂
❤ረ
ኧረ የአሰገደች ባርት በጣም ይደብራል ድራማ መሆኑን እኮ እናውቃለን እንዲህ ምትሆን ሰራተና በምድርም የለች እንኳን በኢትዮጵያ
ሳህ
ቀበጥ ሠራተኛ አልወደውም አክቱዋን ምን ማለት ነው ደራሲው።
በስንቱ ይለያል ይመችህ አሌኮ
ባንቺረጌ የደመቀ መኮንን መንታ እንደሆነች እርግጠኛ ነኝ! ሁልጊዜ ሁለተኛነት ግቧ አድርጓ የምትወዳደር😂😂😂
😂😂
😂😂😂😂
ወይ በስቱ ድራፍት እኳ ቀምሸ ቢሆን😂😂 ገና ሳየዉ የምስቀዉ ነገርስ😂
Yeah besintun besintu enadinkew... Yabede dirama..... GN LIESAK IS NOT A LODGE... ITS A RESORT.... MASTEKAKEYA NEW... TNX.....
የአሰገደች ባርት በሌላ መንገድ አሻሽሉት ሌላ በሙሉ ምርጥ ነው፡፡
ሐሙስ ጀመዓ ህዝቦቻች ሁሉም ሰለም
ሰለም ለሃገሬ ኢትዮጵያ
" ስንተኛ መውጣት ነው የምትፈልፍጊው ? ሁለተኛ ? እሱማችግር የለውም " 🤣🤣🤣
ወይ በሴ አንዱንም ሳልይዘው አላለም😂😂😂😂
ውይ በስንቱ ለእውነትም በስንቱ መሰኪ ቆንጆ❤❤
Love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️
T a al r M w a e o 7:11 a o S a co o
ድራማ ነው ወይስ የሊሳክ ሪዞርት ማስታወቂያ 😂😂😂😂
የነበስንቱ ልጅ ስወደው ሄኒ የትንሽ ቆንጆ ኣቤት ስታድግ ሴቶቹ ታጫርሻለ😂😂
የኔ ውዶች. ሰወዳቹኮ❤❤💕💕💕💕
😂😂😂ዉይ በስንቴ 😂😂እድሜ ልክህን የለፋህበት ብር የተጠራቀመ ዉሃ እና ፈረስ በላው😂😂😂😂 ልክ እኮ ነህ ሴቶቹ ሰርግ፣ፈረስ፣የተጠራቀመ ዉሃ እያሉ ብራችንን በሉት😂😂😂
ስትመቹ ዋው❤❤❤
ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ😂😂😂😂
በጣም ነው ፊልም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ፈጣሪ😔
ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤
በልቶ ካጅ😂😂
ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤
ወይዘሮ ዙፋንየ የት ሄዱ ደስ ስትሉ ሂሩትኮ የበስንቱም እናት ናት ከሷ ተማሩ ሀኒ ቤቢ ሚያጫውታችሁ እንስቶች😂😅
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤😂😂
😂😂😂😂😂😂😅😅❤❤
Betam 👌❤️
Zufanin.silayewat.betam.des.alegn.yasaqe.minch❤❤❤❤❤❤
የዛሬው መልዕክት የሌለው ድራማ ነው😊
ሙሉ ስላልሆነ ነዉ ቀጣይ አለዉ አላለቀም
አሜን❤❤❤❤
ወንድም ጋሼ😁😁😁😁ተመቸኝ
በሰው አገር ላላቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ
Besintu is really best commedy
አሰገደች የሌለችበት በስንቱ ናፈቀኝ
በስንቱ ብቻ የሚያስቀኝ እኔን ብቻነዉ ግን?
ገናሳየዉ ነዉ የምስቀዉ 😂
ሰላም ለሃገራችን ❤
አላህዬ በስቱ ሞትን እየፈራ እኔ ሞቺ ነበር ና እስኪ እየው አያምርም ስትለው ምኑን ለየው ቅጠል አይደል ሲል ሻይ እየጠጣሁ ነበር ትን አስብሎኚ😢😢
ደስል❤❤❤❤
ቨሀ
የበስንቱ ፍራት ሂሩቴን ሆኜ ሳስበው ተቃጠልኩ 😅
Me too😊
አሌክስ ግን ዘላለም ጎረምሳ ይገርማል
አያረጅም ለማለት አደል እኔም ይገርመኛል
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አዎ ባቢሎን በሳሎን ትያትር እኮ 25 በላይ ነው የሰራው ሆሆሆ
የማያረጅ ነበስ ነው ያለው😂
የሂሩቴን እናት ስላየኋት ደስ ብሎኛል
Draft🍺🍺🍺😂😂😂
የቴሌቪዥኑ አንሶ በገንዘባችን በምናየውን ዩቱዩብ ላይ የማስታወቂያ መአት ጉድ እኮ ነው።
ሥወዳቹ😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ይህማ ክፍል 2 አለው !!!! ክክክክክ በጣም ደስ ይላል ክክክክክ በርቱ
Betam dekemachiuh min nekachihu ye werede sira yemitiserut
ማነው እንደኔ ሂወት የመረረው ቀን የጨለመበት ተስፋው ንፋስ የሆነበት ሚስበው ሚልመው ከንቱ የሆነ ሂወት የሰለቸው ማነው 😥😥😥ሂወት ምንድነው? ዉሰዱኝ ሃሳብ ከሌለበት 😭😭
አይዞሽ ማር ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው
እግዚአብሔር የተስፋ አምላክ ነው: አይዞሽ እየሱስ ስሙ ያድናል : መልካም አምላክ ነው ከመከራ ያወጣል: ተስፋንም ያለመልማል: ለእርሱ ሁሉንም ንገሪው:: እይዞሽ 💕
እኔ አለሁሽ ጓደኛ
Ayzosh mare nege Lela Ken new. Yetesfa yehiwet Hulu balebet Kiristos yidreslish. Ayzoshhhhhh kekebebesh damena belay tirit Yale semay ale. Tebarekilign❤
አይዞሽ ፈጣሪ አለ በትዕግስት ሁሉ ም ያልፋል እርሱን በትዕግስት ለምኝው ጊዜው ከባደው እና ውስብስብ ቢሆንም ማለፉ አይቀርም ግድ የለም ታገሽ ከታገሱ የማያልፍ ነገር የለም
😅😅😅😂አይ በስንቱ የሳቄ ምንጭ
ሻንጣው ግን እድሜውን አልጨረሰም😂😂 በውርስ ይተላለፍ ይሆናል እኮ😂😂
Uuwyuiwሸሐከአየሸቸሰሐከ
አይይይ በስቱ እኔ እራሡ ሞት ትዝ ስለኝ ተወው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
* Esti besntun yemtwedu 👍
Amen
Welcome የ ባንቺረጌ የልጅ ልጅ😅
ወይ በሴ 😃😃😃😃
Ye besitu betiseboch nurulign❤❤❤❤❤❤❤
Wandim gashe🙈🙈🙈
ohhh ..ye Hirute enat temelesech.. nafekeshen neber
የቆቱን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ማለት አሁን ነው ሂሩት እዝናናለሁ ብላ ከስራም ከመዝናናትም ውጭ 😂😂😂😂😂
በሥንቱ የሚባለው ሠውየ ይህነን ቲሸረትና ሸሚዝ እንዳያወልቀው አሥምለውታል እንዴ
tameralcew ❤❤❤❤❤❤
''ይሄን አንፖል እዚህም ሰቅለውታል.....''😂😂😂ሾርኔ ጠላሁNo more in Amhara society!!!
😂😂😂😂😂👌👌👌ስውዳችሁ እኮ
😂😂😂ወይ በስቱ
Nice work
አይ በስንቱ😂😂😂😂😂
Bese viva
Ayie Besentu Adekeme
የባሎን ድክመት ተቀብላ የምትኖር ምርጥ ሚስት
የሂሩት እናት የቁጅና ነገር አይሆንላቸውም😅
❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤
Besintu wow
Ere please sew enhun
"Moder Family" inspired episode 🤔
woyne besintu yantes kefa 😂😂😂😂
መቼ ነው ወንዶች ከጅልነት የሚወጡ
Best naw ye zarewu
ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አርግልን!
አሜን
@@ኑሀሚን-ቈ3ጨ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
Amin🙏Amin🙏
ይችን ከመንት የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ❤❤🙏🙏🙏
አሜን የኔ ውድ 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen🤲🤲🤲
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ድራማ ምርጥና ኣሰተማሪ ነው በተለይ በትዳራቹ ቤቴሰብ ይምታገቡ ተማሩ ከበሱንቱና ሄሩት በመሃላቸው ያለው መካባበር በተለይ ሄሩት የባልዋ ጽባይ ተቀብላ ኣክብራ የምቱኖር ምርጥ ሴት ናት።
እወዳችዋለሁ በተለይ ሂሩት
አላህ ሀሳባችንን ሞልቶ ሰላማችንን ያብዛልን
Amiin
ደምሩኝ
አላህ ከስዴት አለምአውቶ የሞቀ የተዴላደለ ሂወት ይወፍቃችሁ
Amen Amen Amen
አሚንን ያርብ
Aminn aminn aminn
Ere edewu aminn yareb😢😢😢
አዬ ኮሜንት የማድረግ ሱስ
እግዚአብሔር በአለማችን ሁሉ ይክበር ይመሰገን! ሀገራችን ሰላም ትሆን ዘንድ
እግዚአብሔር አምላክ መልካም ፍቃዱ
ይሁን!!
ዛሬ ሰርጌ ነው እስኪ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ😋🥰
@@BeletuSntayehu እኳን አብሮ ደስ አለን ሁቢ🥰😍
መብሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መብሩክ 🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤
😘👏👏👏👗👙👡👠👛💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልል
እልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኳን ደስ አለሽ ግን እዝህ ምን ትሰራለሽ በሰርግሽ ቀን😂😂😂
@@RahatulQelb ተደብቄ🙄🤣🤣🤣🤣
@@RahatulQelbማሪያምን ቀደምሽኝ ልላት ነበር እኮ😂😂😂😂
ማነው እንደኔ ስደት የመረረው 😢😢😢😢
እኔ
እኔ ም🙄🙄🙄
eski wsedugn
በስነተፈሳም
😂😂😂😂😂😂ሙአኘረሰ
ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏❤️🙏❤️🙏
አሁን ይሄን እዚህ ጋ ምን አመጣው ቸርቻችሁ ቦታም የለው😢
ማን ወታደር ነው አለክ😂
@@eyobeberhanu7683Eyesus sibal mikefa kehone hazene yezelalem nw 🤷♂️ By z way EYESUS geta nw 😂🤣
@@shewayehaile8130bota ayigdeb eshi eyesus Geta new eyesus Geta new ahunim eyesus Geta new 😂😂
አርሽን እያራሽ ትያለሽ አይደል ሙትቻ ቦታ ጊዜ ምረጪ
I love besntu from Eritrea 🇪🇷 ❤😂😂😂
እድሜሽ ስንት ነው? 24 ብዙም አንብላለጥም😂😂😂❤ የዛሪው ልዩ ነው❤
" ስንተኛ መውጣት ነው የምትፈልፍጊው ? ሁለተኛ ? እሱማችግር የለውም " 🤣🤣🤣🤣
አርቲስቶች ስትባሉ ማህተማችሁን የምበጥሱት ነገር ነው የማይገባኝ። ፈጣሪ የሰጠሽን ነገር መውሰድ እንደሚችል አትርሺ።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነቱ አለማየሁ ይህን የመሰለ ስራ ንያ ያለውን ስራ ደግመህ ባትሰራ ጥሩ ነው፣ለማንኛውም ፀሎት አብዛ እባክህ ለዚህ ስራ ብቻ በተለይ ❤❤❤❤
አሌስ የዛሬው የተለየ ነው! ግሩም ግሩም ግሩም ድንቅ ችሎታ!!
ፍቅርተ(ዙፋን) ስለተመለሰች ደስ ብሎኛል!
ጋሽ ስዩም ተነፋነፍ ሱሪ ቢለብሱ የበለጠ ያምርባቸዉ ነበር እሲቸዉን ቁጭ የአክስቴ ባለቤት አሉ በስንቱዎች❤ እግዚአብሔር ለአገራችን ብሎም ለአለም ሁሉ ሰላም ይስጥ
ብስጩ በስቱ ይላል እኔምልህ የዘሩ ምላ ዘመድነክደ 😂😂😂❤❤❤❤ አልመኸም እንኳን ደህና መጣችሁ አወዳችኋለሁ
❤❤❤🎉😂😅
ደምሩኝ
ከበስንቱ ቤተሰብ ጤነኛ ሂሩት ብቻ ትመስለኛለች 😂
ህረ ጤነኛ የላቸውም
ልጆቹሰ
ሙሉቀን ወንድም ጋሸ እንደ ካድሬ ጥቅማጥቅም ስተወድ
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እስኪ ኢትዮጵያ ለመግባት እቅድ ያላቹህ የመዳም ቅመሞች በዘንዱሮዉ አመት በላይክ አሰዩኝ
አትምጡ እዛው ይሻላል እኔም ተመልሼ ልመጣ ነው
@@elroiekebede6835አትጡ እዛው ተቀመጡ የሰዉ ሀገር በጣም ይከብዳል ባለን እንብቃቃ
ደምሩኝ
ያችን ከ መንት የምታነብ በሙሉ በበስንቱ የሁንባችሁ 100 ላይክ አድርገኝ 😅😂
❤ረ
ኧረ የአሰገደች ባርት በጣም ይደብራል ድራማ መሆኑን እኮ እናውቃለን እንዲህ ምትሆን ሰራተና በምድርም የለች እንኳን በኢትዮጵያ
ሳህ
ቀበጥ ሠራተኛ አልወደውም አክቱዋን ምን ማለት ነው ደራሲው።
በስንቱ ይለያል ይመችህ አሌኮ
ባንቺረጌ የደመቀ መኮንን መንታ እንደሆነች እርግጠኛ ነኝ! ሁልጊዜ ሁለተኛነት ግቧ አድርጓ የምትወዳደር😂😂😂
😂😂
😂😂😂😂
ወይ በስቱ ድራፍት እኳ ቀምሸ ቢሆን😂😂 ገና ሳየዉ የምስቀዉ ነገርስ😂
Yeah besintun besintu enadinkew... Yabede dirama..... GN LIESAK IS NOT A LODGE... ITS A RESORT.... MASTEKAKEYA NEW... TNX.....
የአሰገደች ባርት በሌላ መንገድ አሻሽሉት ሌላ በሙሉ ምርጥ ነው፡፡
ሐሙስ ጀመዓ ህዝቦቻች ሁሉም ሰለም
ሰለም ለሃገሬ ኢትዮጵያ
" ስንተኛ መውጣት ነው የምትፈልፍጊው ? ሁለተኛ ? እሱማችግር የለውም " 🤣🤣🤣
ወይ በሴ አንዱንም ሳልይዘው አላለም😂😂😂😂
ውይ በስንቱ ለእውነትም በስንቱ መሰኪ ቆንጆ❤❤
Love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️
T a al r M w a e o 7:11 a o S a co o
ድራማ ነው ወይስ የሊሳክ ሪዞርት ማስታወቂያ 😂😂😂😂
የነበስንቱ ልጅ ስወደው ሄኒ የትንሽ ቆንጆ ኣቤት ስታድግ ሴቶቹ ታጫርሻለ😂😂
የኔ ውዶች. ሰወዳቹኮ❤❤💕💕💕💕
😂😂😂ዉይ በስንቴ 😂😂እድሜ ልክህን የለፋህበት ብር የተጠራቀመ ዉሃ እና ፈረስ በላው😂😂😂😂 ልክ እኮ ነህ ሴቶቹ ሰርግ፣ፈረስ፣የተጠራቀመ ዉሃ እያሉ ብራችንን በሉት😂😂😂
ስትመቹ ዋው❤❤❤
ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ😂😂😂😂
በጣም ነው ፊልም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ፈጣሪ😔
ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤
በልቶ ካጅ😂😂
ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤
ወይዘሮ ዙፋንየ የት ሄዱ ደስ ስትሉ ሂሩትኮ የበስንቱም እናት ናት ከሷ ተማሩ ሀኒ ቤቢ ሚያጫውታችሁ እንስቶች😂😅
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤😂😂
😂😂😂😂😂😂😅😅❤❤
Betam 👌❤️
Zufanin.silayewat.betam.des.alegn.yasaqe.minch❤❤❤❤❤❤
የዛሬው መልዕክት የሌለው ድራማ ነው😊
ሙሉ ስላልሆነ ነዉ ቀጣይ አለዉ አላለቀም
አሜን❤❤❤❤
ወንድም ጋሼ😁😁😁😁ተመቸኝ
በሰው አገር ላላቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ
Besintu is really best commedy
አሰገደች የሌለችበት በስንቱ ናፈቀኝ
በስንቱ ብቻ የሚያስቀኝ እኔን ብቻነዉ ግን?
ገናሳየዉ ነዉ የምስቀዉ 😂
ደምሩኝ
ሰላም ለሃገራችን ❤
አላህዬ በስቱ ሞትን እየፈራ እኔ ሞቺ ነበር ና እስኪ እየው አያምርም ስትለው ምኑን ለየው ቅጠል አይደል ሲል ሻይ እየጠጣሁ ነበር ትን አስብሎኚ😢😢
ደስል❤❤❤❤
ቨሀ
የበስንቱ ፍራት ሂሩቴን ሆኜ ሳስበው ተቃጠልኩ 😅
Me too😊
አሌክስ ግን ዘላለም ጎረምሳ ይገርማል
አያረጅም ለማለት አደል እኔም ይገርመኛል
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አዎ ባቢሎን በሳሎን ትያትር እኮ 25 በላይ ነው የሰራው ሆሆሆ
የማያረጅ ነበስ ነው ያለው😂
የሂሩቴን እናት ስላየኋት ደስ ብሎኛል
Draft🍺🍺🍺😂😂😂
የቴሌቪዥኑ አንሶ በገንዘባችን በምናየውን ዩቱዩብ ላይ የማስታወቂያ መአት ጉድ እኮ ነው።
ሥወዳቹ😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ይህማ ክፍል 2 አለው !!!! ክክክክክ በጣም ደስ ይላል ክክክክክ በርቱ
Betam dekemachiuh min nekachihu ye werede sira yemitiserut
ማነው እንደኔ ሂወት የመረረው ቀን የጨለመበት ተስፋው ንፋስ የሆነበት ሚስበው ሚልመው ከንቱ የሆነ ሂወት የሰለቸው ማነው 😥😥😥ሂወት ምንድነው? ዉሰዱኝ ሃሳብ ከሌለበት 😭😭
አይዞሽ ማር ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው
እግዚአብሔር የተስፋ አምላክ ነው: አይዞሽ እየሱስ ስሙ ያድናል : መልካም አምላክ ነው ከመከራ ያወጣል: ተስፋንም ያለመልማል: ለእርሱ ሁሉንም ንገሪው:: እይዞሽ 💕
እኔ አለሁሽ ጓደኛ
Ayzosh mare nege Lela Ken new. Yetesfa yehiwet Hulu balebet Kiristos yidreslish. Ayzoshhhhhh kekebebesh damena belay tirit Yale semay ale. Tebarekilign❤
አይዞሽ ፈጣሪ አለ በትዕግስት ሁሉ ም ያልፋል እርሱን በትዕግስት ለምኝው ጊዜው ከባደው እና ውስብስብ ቢሆንም ማለፉ አይቀርም ግድ የለም ታገሽ ከታገሱ የማያልፍ ነገር የለም
😅😅😅😂አይ በስንቱ የሳቄ ምንጭ
ሻንጣው ግን እድሜውን አልጨረሰም😂😂 በውርስ ይተላለፍ ይሆናል እኮ😂😂
Uuwyuiwሸሐከአየሸቸሰሐከ
አይይይ በስቱ እኔ እራሡ ሞት ትዝ ስለኝ ተወው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
* Esti besntun yemtwedu 👍
Amen
Welcome የ ባንቺረጌ የልጅ ልጅ😅
ወይ በሴ 😃😃😃😃
Ye besitu betiseboch nurulign❤❤❤❤❤❤❤
Wandim gashe🙈🙈🙈
ohhh ..ye Hirute enat temelesech.. nafekeshen neber
የቆቱን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ማለት አሁን ነው ሂሩት እዝናናለሁ ብላ ከስራም ከመዝናናትም ውጭ 😂😂😂😂😂
በሥንቱ የሚባለው ሠውየ ይህነን ቲሸረትና ሸሚዝ እንዳያወልቀው አሥምለውታል እንዴ
tameralcew ❤❤❤❤❤❤
''ይሄን አንፖል እዚህም ሰቅለውታል.....''😂😂😂
ሾርኔ ጠላሁ
No more in Amhara society!!!
😂😂😂😂😂👌👌👌ስውዳችሁ እኮ
😂😂😂ወይ በስቱ
Nice work
አይ በስንቱ😂😂😂😂😂
Bese viva
Ayie Besentu Adekeme
የባሎን ድክመት ተቀብላ የምትኖር ምርጥ ሚስት
የሂሩት እናት የቁጅና ነገር አይሆንላቸውም😅
❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤
Besintu wow
Ere please sew enhun
"Moder Family" inspired episode 🤔
woyne besintu yantes kefa 😂😂😂😂
መቼ ነው ወንዶች ከጅልነት የሚወጡ
😂😂
Best naw ye zarewu