ethiopia:ኢትዬጵያ ቡና 👆

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 358

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 3 ปีที่แล้ว +72

    እስኪ እንደኔ በቴድ ያዘነ ኡፍፍ

    • @Sነኚወሎየዋ-k2e
      @Sነኚወሎየዋ-k2e 3 ปีที่แล้ว

      አላቀውምነገርግንበጣምነውያሳዘነኚ😭😭😭😭

    • @zemzem6548
      @zemzem6548 3 ปีที่แล้ว

      በጣም 😭😭😭😭😭

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 3 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እኔ በምድር ለሰ ያላዘነ የለም

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +44

    የአዲስ አበባ ወጣቶች ከአይን ያውጣችሁ ዘር ሀይማኖት የማታቁ ተባረኩ በቅርብ ላጣነው ወንድም ቴዲ ነፍሱን ይማርልን

  • @TheDefersha
    @TheDefersha 4 ปีที่แล้ว +45

    ጌጦቻችን! እግዚአብሔር አምላክ ከክፉው ሁሉ ይጠብቃችሁ! ይህ ፀሎቴ ነው::

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +37

    ቡናዎች ስወዳችሁ የቡና ደጋፊ ነኝ አሁን ስደት ላይ ነኝ ግን ስገባ የቴዲየን ስራ መስራት በጣም እፈልጋለሁ😢😢😢😢😢😢

    • @brhanshawno1599
      @brhanshawno1599 3 ปีที่แล้ว +2

      እንዴትነውምጋባውእኔምማዳጋፊእፋልጋላሁካስዳትማልስ

  • @mubrakebahraddim3715
    @mubrakebahraddim3715 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፉነው

  • @mihretdejene4970
    @mihretdejene4970 4 ปีที่แล้ว +56

    ብዝት በሉ ይሄ ሁሉ የኢትዮጵያዬ ናት ደስ ሲል ካይን ያውጣችሁ ወይኔ 💚💛❤

    • @birtukanayalew6320
      @birtukanayalew6320 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/7RaMVgvUXDY/w-d-xo.html

    • @ሠሚራቲዩብ
      @ሠሚራቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

      እየጨረሱብን አይደለ እረ
      ማነው በወገኑ ማለቅ እደኔ ቅስሙ የተሰበረ ያረብ ሰላሙን ያውሩድልን

  • @burtey6105
    @burtey6105 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይላችህ ቴድን የገደላችህ ሰወች እግዚአብሔርን አልቅሸ ልሞት ነው የሠላም ያድርግልኝ እኔ እንደዚክ አዝኘ አላውቅም እህህህህህ

  • @firdowesmohammed672
    @firdowesmohammed672 3 ปีที่แล้ว +2

    እኛም ሃገራችን ቡና ቡና ልዩ
    ልዩ መለያችን ቡና ቡና

  • @sama2core64
    @sama2core64 3 ปีที่แล้ว +22

    ከዝ ደስ የምል ህዝብ ቴድን ነጠቁት ፈጠር በቃሉን የውጣ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @natnaelgelgalo2888
      @natnaelgelgalo2888 3 ปีที่แล้ว

      😂😂🤣🤣

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว

      Enkuwan mote kkk

    • @semiramohammed6137
      @semiramohammed6137 3 ปีที่แล้ว

      @@sifenkejela9205 አችበግ አችተዘቅዘቂ አች ጋላ አህያ 🙃🙃🙃🙃🙃🙃

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว

      @@semiramohammed6137 kkk enkuwan debbin ale kkk gala new eko regto eyastedaderesh yalew 🤣😂🤣

    • @semiramohammed6137
      @semiramohammed6137 3 ปีที่แล้ว

      @@sifenkejela9205 አፈርደሜብላ ደቆሮሁላ ምንታቃላችሁ የሠዉደምከመጠጣት ዉጭ ክርት አተም ተራህን ጠብቅ በሰዉደም ቀልዳችሁ አትቀሩም የጁሀር ከብቶች 🙃🙃🙃🙃🙃🙃

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ዋዋዋዋዋ ላቦሮ ጀዋሌን ቅስሜን run run

  • @adfgdg8310
    @adfgdg8310 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠቡቃቺሁ ጂቤቺ እዳይበሏቺሁ

  • @zlatanhajikadir3298
    @zlatanhajikadir3298 3 ปีที่แล้ว +2

    Which club is this I love it

  • @frozenletltgosing4607
    @frozenletltgosing4607 4 ปีที่แล้ว +43

    ኢትዮጵያ ሀገሪ ምን ጊዜም ስላምሽ ፍቅርሽ አይለይን አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን ፍቅራችንን ይመልስልን ውድድድድድድ ነው

    • @ymtube4148
      @ymtube4148 4 ปีที่แล้ว

      Selam wedochi
      tizta th-cam.com/video/2DIEdxdWWfs/w-d-xo.html

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመራ guys❤❤❤

  • @yaredyared688
    @yaredyared688 4 ปีที่แล้ว +26

    የአዲስ አበባ ድምቀቶች ቡና ይኑርልን።

    • @zemzem6548
      @zemzem6548 3 ปีที่แล้ว

      ትርጉሙግንአልገባኝም ቡናማ ማለት አስረዱኝ ዴስ ብለውኛል

    • @saraahmad2425
      @saraahmad2425 3 ปีที่แล้ว

      @@zemzem6548 እኔም

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    ላትጠቀሙ ወንድማችሁን እንደዉ ባጭር አስቀራችሁት
    እስኪ ምን ተጠቀማችሁ በጣም ያሣዝናል ለቤተሠቦቹ
    ጥናቱን ይስጣቸዉ ጓደኞቹ በዚህ መልኩ ሢያሣልፉ
    እሱ ባለመኖሩ ቤተሠቦቹ እንደት ይሆኑ ከዚህ ሁሉ
    መሀል ሢያጡት ያአሏህ ቴድየ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፍቅሩ... የ አዲስ አበባ ልጆች
    ስፈር እንጂ
    ዘር ለ መሬታችን
    ወይሄ እሄም ከስደት በፊት
    የ ቡና ደጋፊ ነበርኩኝ... መቀመጫዬ
    ካታንጋ ነበር... የ ቡና ኩዋስ ውስጤ
    ነው.. እስይ ቀውጡት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⚽️

  • @abay7019
    @abay7019 3 ปีที่แล้ว +2

    Good 👍👍

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 ปีที่แล้ว +2

    ከዘረኞች ይጠብቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ቴድስ አልታደለም ሂዱዋል አላህ ይግደላቸው የቴድ ገዳዬች 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samueldesta5628
    @samueldesta5628 3 ปีที่แล้ว +2

    ቡና አንደኛ ኢትዮጵያ ቡና እና አርሰናል ውስጤ ናቸው ምንጊዜም ቡንዬ ❤️❤️

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ ወላሂ ዊዊዊ የልብ ልብ ይሰማኛል እደዚህ ለምልማችሁ ሲታይ ሃገሬ እደጊልኝ ስወዳችሁሁ ሃገራችንን ሰላም ያርግልንንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Lifeine360
    @Lifeine360 4 ปีที่แล้ว +21

    አዲስ አበባን ተደራጅታችሁ ጠብቁ፣ ማንም ፍቅራችሁ መሀል እንዳይገባ!!

  • @thdhgheh4573
    @thdhgheh4573 3 ปีที่แล้ว +37

    ምን ዋጋ አለው ቴዲዮን አጣነው 😥😥😥😭😭😭😭😭የኔ ሚስኪን እፍፍፍ😥😥😥

  • @edenyeabu7155
    @edenyeabu7155 3 ปีที่แล้ว +3

    Bunye yene 👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽

  • @etsubegrma3273
    @etsubegrma3273 3 ปีที่แล้ว +8

    በቃላት የማይገለጽ ክብር አለኝ ለመላው የቡና ደጋፊዎች

  • @melewolde2141
    @melewolde2141 2 ปีที่แล้ว +1

    wow yebuneye lejoche setameru ewedachehalew egziabehr yetebekachu

  • @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
    @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የሀገር ውሰጥ አልወድም ነበር ቴዲ ከሞተ በኃላ አየሁ ብናን 🙏

  • @ቃልመክ
    @ቃልመክ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @Bekiman96
    @Bekiman96 4 ปีที่แล้ว +5

    💚💛❤️ከሀገራችን ክለብ ለኔ አንደኛ ቡና ቡንዬ ውድድድድድድ💚💛❤️

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉይይይይ ደስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የጎዳኛችሁንም ነፍስ ይማርልን

  • @abz8493
    @abz8493 4 ปีที่แล้ว +4

    ኩለን ድረን እንሳምበት
    ★★★★★★★★
    አታፍኑን! በበአሉ በአቤ ይብቃ በጉበኛ
    በምንጭረው በጎም ሆነ ወይ መናኛ
    በእይታችን በአድማሳችን ልክ እንሁን ዳኛ።
    ልማቱ ላይ አተኩሩ፣ እኛን ግን አትገድቡን
    ሰምና ወርቃችንን ፈታችሁ፣ ቅኔያችንን ተቀኙልን።
    ቅን አድንቀን በምንከትበው፣ ደጋፍ ሰጭ አስተያየት
    የህግ ሚዛኗ ሲዛባ፣ በምንሰማው የአቤት ባይ ጩኸት
    በትውልዱ እጣ ፈንታ፣ በምናየው ስደትና ሞት
    ወገን ሲተክዝ ጥብብ ሲለን፣ በምንመታው የግጥም ቤት
    የውስጣችንን ነደድ እሳት፣ ግላዊ አታድርጉት
    በቸርነቱ እንምላለን፣ ያለ ሆዳችን የለን ጠላት።
    ሳታኮርፉ አሻጋሪ ሃሳብ አንሱ፣ እንማማር ተማሩበት
    በተስፋየ የኮኸን ቀለም፣ አዲስ ፍቅር እስከ መቃብር ፃፉበት
    ምፅሃቱን አሳጥሩ፣ ትውልዱን ታደጉበት
    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን፣ የአበሻ ጀብድና ኩራት
    የሰማዕታቱን የጦር ውሎ፣ ድል ገድሉን ከትቡበት
    አኖሌን አፍርሳችሁ፣ ዘንባባና እርግብ ትከሉበት
    ዳግም በፍቅር አስተሳስሩን፣ ኩለን ድረን እንሳምበት።
    ************************
    LOVE
    ★★★★★★★★★★
    When LOVE rule the world
    Human minds flourished
    Communities united
    When man hate greed
    No one will be starved
    No child left behind
    When the law of the land respected
    Human life valued
    No one in anguish weep
    Hate for good buried deep
    If truth rule the world
    No one wrongly accused
    Corruption nullified
    Putrid ridiculed
    Evildoers vilified
    No one emigrated
    One life let's live it
    With out squandering and hate
    Free from nepotism and greed
    Pursing universal suffrage
    While we are given a chance
    Let's leave a better world
    For a generation to come
    On this beautiful blessed land
    Honest to our conscious & the motherland.
    ************************
    የጋን መብራት
    ★★★★★★
    ተማርን የሚሉቱ፣ ተምሳሌ ካልሆኑት
    ፍትህን አዛብተው፣ አድሎን ካስተማሩት
    ትውልድ ማይም ይሁን፣ በጨለማ ይለፍ
    ትምህርት ይነፈገው፣ በሙያም አይቀልጥፍ
    የጋን መብራት ይሁን፣ የዕውቀት ጮራው ይንጠፍ
    ለምን ያሉ እንደሆን?
    ባለመማራቸው
    ጥንት፣ ያወገዝናቸው
    የተሻለ ምግባር፣ ተተው ለዜጋቸው
    ድንቅ ገደል፣ አውርሰዋል፣ ለማይም ህዝባቸው
    ************************
    ሀገር የጋራ ነው
    ★★★★★★★★★
    ለመሪ ማጎብደድ፣ በእጅግ የተካንን
    ወስጥ በእውነት ታቅዞ፣ መቅጠፍ የሚቀናን
    ባልተሳራ ጀብዱ፣ በሌለ ስብዕና፣ ምን ያህል ብንክበው
    በሂደት በግዜ፣ ትውልድ ሚዘክረው
    ከዜጋ ኩነና፣ ተችት የሚያድነው
    ዘመናት ተሻግሮ፣ የሚያስመሰግነው
    መሪን እንደ መሪ፣ በህዝብ ሚያስወድደው
    የእኛ አድርባይነት፣ ፈሪ አንደበት ሳይሆን፣ ጠበቃው ስራው ነው
    ማስመሰሉን ትተን፣ እውነቱን መክረነው
    በፀፀት እንዳይወድቅ፣ ከህመም ታድገነው
    ከታሪክ ስህተት፣ ከጥፋት ገተነው
    አብረን እንለምልም፣ ሀገር የጋራ ነው።
    ************************
    ድንቁዎች የእኛው ግልባጭ ናቸው
    ★★★★★★★★★★★★
    በአንድ ቤተሰብ፣ በአንድ ሀገር ላይ
    በእኩል ማይዳኝ አባወራ፣ በፍርዱ ፍትህ ከልካይ
    ጎጥ አምላኪ፣ እንዳይታይ
    እኩይ እሳቤን፣ ስናይ
    ስለ እውነት ብለን፣ እንወያይ
    ለጊዜያዊ ጥቅም፣ ንዋይ
    አንሁን እራስ ወገንን፣ አታላይ
    ተራ አጎብዳጅ፣ አድርባይ
    ሁሌም፣ ከዋሸናቸው
    በሸፍጥ፣ ከአገነናቸው
    ዋሽተን፣ ምናስዋሻቸው
    ባህሪያችንን፣ ተላብሰዉ
    በገመናችን፣ ተሳልቀው
    ወቅት አይተው፣ የሚወዳጁን
    ቀን ቆጥረው፣ ሚዶሉትብን
    በቅጥፈታችን፣ ሚዛበቱብን
    በሂደት፣ ምንኮንናቸው
    ድንቁዎች! የእኛው ግልባጭ ናቸው።
    **************************
    ትንግርት
    ★★★★
    የኔና ያንች ሀገር፣ በአድናቂ ተከባ
    በፍቅር የከሳች፣ ቀን ሌት ምታነባ
    ከንፈር መጣጭ ወዳጅ፣ በእጅጉ ያፈራች
    ቃሉን በቃል ሚያፈርስ፣ አስመሳይ ያላጣች
    ሲሻቸው አጥበው፣ ሲሻቸው ሲያሰፋት
    የመልማቷን ያህል፣ ምን ቢያጠወልጓት
    ባለ ጌዜ ዘልፎ፣ ባለ ቀን ሲያጎላት
    ሃሜቱም እጦቱም፣ አይሞቃት አይበርዳት
    የእኔና ያንተ ሀገር፣ አስተውሎ ለአያት
    ዕድሜ ለሚያጦዟት፣ ለሚያሽከረክሯት
    አይደለም ለዜጋው፣ ለአንድየም ትንግርት ናት።
    **********************
    መላጣና ማበጠሪያ
    ★★★★★★★
    እኛና እነሱ፣ በሚል ጥበት
    የብሄር ቧልት፣ ስንሻኮት
    ረቶ ለማይረታ፣ አሸናፊ ተሸናፊ
    ማን ይሆን አራጋቢ፣ የሰላም ፊሽካ ነፊ
    ስንዴ ሰፍሮ፣ ጠበንጃ የማይመርቅ
    መሃል ገብቶ፣ የሚያስታርቅ
    በፀባችን ማይገረም፣ ማይደነቅ
    ሁለት መላጣ በማበጠሪያ፣ ተጣሉ ብሎ ማይሳለቅ
    ኤሮፕ ፈልገን ያጣነውን፣ ብናገኝ ከሩቅ ምስራቅ
    የተባህ ተባብለን፣ እሰኪ ዳግም፣ ጦር እንስበቅ
    መፅውቶ ማያንቋሽሽ፣ ብናገኝ በእኛ ማይስቅ።
    **********************
    አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ!!!!

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
    @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቡናወቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ጓደኛ ማለት ይህነዉ❤❤❤❤

  • @zawdezawde6382
    @zawdezawde6382 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደሥ ትላላችሁ የወድማችን ነፍሥ ይሜርልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 ปีที่แล้ว +5

    የ ማይተካው ወንድማችን ቢያልፍም
    ስራው ይቀጥላል.. ህያው ነው
    አሀንም እደግመዋለሁኝ
    ከ ወንድማችን... ቴዲ ቡናው
    የ ሞቱት ገዳዬቹ
    የ ሞቱት ቆመው ሲያዩ የነበሩት ዘበኞች
    የ ሞቱት አስገዳዬቹ
    ስሙ.. ከ መቃብር በላይ እንደ
    ፓውዛ ይበራል እንደ ሻማ ይበራል
    እንደ ጡዋፍ ይበራል 💔💔💔😭😭😭😭😭... ነፍስ ይማር 🙏

  • @sheberchiqwala2717
    @sheberchiqwala2717 4 ปีที่แล้ว +15

    እንዲነው አንድነት ደሰሰትሉ አምላክ ይባርካቹ

  • @እማላንቺለኑርእስካለችሂወ
    @እማላንቺለኑርእስካለችሂወ 4 ปีที่แล้ว +29

    ቤሄር ዘር ቀለም እምነት የማይለይ መረጥ ቦታ

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 3 ปีที่แล้ว +2

    Selam ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +1

    እሄንን የኢትዮጵያ ወጣት ልጆች ጀግኖች እያላት አገር ኢትዮጵያ ማንም አይደፉራትም በዘር የተበከለ መንግስት ለግዜው ቢደነፉ ቀስ ብሎ ይጠራል
    ወጣቶች በአንድነታችሁ ፆኑ!አትፍሩ !ከጠላቶቻችሁ ጋር ሰራችዉ እስከሚነቀል ታገሉ
    ቡና የኢትዮጵያ መገኛ! ቡና ይበዛል እንጂ አይጠወልግም
    ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቶቾ ይውደሙ!
    🙏🏽💪🏾✌🏾🕊🇪🇹💚💛❤️

  • @dubaidxb1516
    @dubaidxb1516 3 ปีที่แล้ว +5

    Tediyee talayan anjii dass yilan 😭😭😭😭😭😭😭😭Allaah yixabaqachuh kafuu ayinkachu hullem salam hunulanyii 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @JcxfJcxfgfghd
    @JcxfJcxfgfghd ปีที่แล้ว +2

    💚❤💛💚❤💛

  • @JcxfJcxfgfghd
    @JcxfJcxfgfghd ปีที่แล้ว +2

    💚❤💛

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 3 ปีที่แล้ว +3

    💕🇨🇬⛪እግዚአብሔር በማዕከላቹ ይሁን ስታምሩ ዉዶች💖

  • @mulubarich88
    @mulubarich88 4 ปีที่แล้ว +5

    የብንዬ ቤተሰቦች ስታምሩ አቦ ምችት ይበላችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 😍
    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያሪግልን💚💛❤️😍

  • @ማሪዛ.የሀይቅልጂ
    @ማሪዛ.የሀይቅልጂ 3 ปีที่แล้ว +7

    ቴዲየ ዛሬ ላይ የለምህም ከመካከላቸው ወንዲም ተለየህ ወላሂ ከፋኝ አለቀስኩ ልቤ አዘነ ሀቢቢ

    • @Sነኚወሎየዋ-k2e
      @Sነኚወሎየዋ-k2e 3 ปีที่แล้ว +2

      ወላሂባጭርአስቀሩት😭😭😭😭

    • @nejibahussain1416
      @nejibahussain1416 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያማል ሁፍፍፍ

    • @mlove4025
      @mlove4025 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አዝኛለሁ ያረብ እነዚህንም አላህ ይጠብቃቸው 💔💔

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 3 ปีที่แล้ว +3

    I just subscribed ! I love It !
    😂😂😂😂

  • @Eyou653
    @Eyou653 2 ปีที่แล้ว +2

    የሸገር ልጆች እኮ ይለያሉ ከሁሉም ነገር የፀዱ ናቸው

    • @KaleMane-si3cc
      @KaleMane-si3cc 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 ปีที่แล้ว +1

    ከዛሬ ጀምሬ የቡና ደጋፉነኝ በቴዲ ምክንያት በገነት ነው ይብላኝ ለገዳይች ወንድሞቹ እንደዚ ውስጣቸው ያለቅሳል እኔም ከናንተጋርነኝ መልካም ዘመን ይሁንልን አሜን

  • @comceil7979
    @comceil7979 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በጣም ደሰ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅችሁ

  • @ለማርያምለማርያም
    @ለማርያምለማርያም 3 ปีที่แล้ว +4

    እደኔ ሰፍ ብሎ ሚወዳችሁ ይኖር ቡናዬ ድምቀቶቼ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ቴዳን ስላጣነው ግን ልቤ ብር ነው ያለው💔😰

  • @Yared542
    @Yared542 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye sheger lij yegedelegne Michaelen!!!!👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰

  • @weysewmewona8771
    @weysewmewona8771 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳቹ የቡና ደጋፊ አባቴ ጊዮርጊስ ሊደግፍ እየወስደ ቡናን ደጋፊ ሆኜ ቀረው ይጠብቃቹ

  • @mahfuzadem7497
    @mahfuzadem7497 3 ปีที่แล้ว +2

    Bun bun m best love you

  • @manaralq7033
    @manaralq7033 2 ปีที่แล้ว +1

    አይቴድዬ😢😢😢😢

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 ปีที่แล้ว +2

    Respect for citizenship is strong in our Ethiopia;
    National pride is visible, shining from one side to the other.
    For peace, for justice, for the freedom of peoples
    In equality and love we stand united.
    Basic society, we do not exclude humanity;
    We are a people who live by work
    Wonderful is tradition, the mistress of proud heritage,
    The mother of natural virtue, the mother of a valiant people.
    We will protect you - we have a duty;
    Our Ethiopia, live! And let us be proud of you!

  • @burtey6105
    @burtey6105 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴድዬ የለህም እኮ ወይኔ ምነው በኖርክልን ኑሮ ኧዳልኝ ከውስጤ ሊወጣልኝ አልቻለም ያንተሥ በጣም ያማል ወንድሜ ነብሥህን በአፀገነት ያኑርልን ኡፍፍ ፍፍ

  • @almanal4373
    @almanal4373 4 ปีที่แล้ว +7

    ተባረ ኩ ውድብ የኢቶቦያልጆች

  • @sousoudagher6083
    @sousoudagher6083 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስስትሉአምላክ
    ይጠብቃችሁቡና፡ኡሌም
    አንደኛ

  • @maxbal6050
    @maxbal6050 3 ปีที่แล้ว +1

    Hope For Ethiopia betam dess yilale

  • @azebwoldemichale6738
    @azebwoldemichale6738 4 ปีที่แล้ว +11

    ውይ እንዴት እንደምታምሩ

  • @ethiopia7118
    @ethiopia7118 4 ปีที่แล้ว +5

    በአመራሮች እንዝላልነት ይሄን ምርጥ ደጋፊ እዳናጣው እፈራለሁ። እባካችሁ ቡንዬን እንታደገው

  • @ሀናንነኝ-ጘ7ጘ
    @ሀናንነኝ-ጘ7ጘ 4 ปีที่แล้ว +2

    😍😍👌👏ውቦች ይመቻችሁ ቡናዎች ልዩ ናችሁ😚😚

  • @dyuw35sty35
    @dyuw35sty35 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ተምራላችሁ ዛሬ ነው ያያኋችሁ በጣም ደስትላላችሁ አይለያችሁ

  • @meseretabebe7092
    @meseretabebe7092 3 ปีที่แล้ว +2

    ቡናወች ውስጤ ናቹ የኢትዮጲያ ድምቀቶች💚💛💓

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 4 ปีที่แล้ว +6

    ውሰጤ ናቹ የአዲስ ልጆች ❤😍💪

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 4 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ሀገር በጣም እወድቸዉለዉ

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 4 ปีที่แล้ว +31

    ይመቻችሁ የአራዳ ልጆጅ!!!!

    • @hcighcig5821
      @hcighcig5821 4 ปีที่แล้ว +1

      ዋዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች subscribe በማድረግ አበረታቱኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      እወዳቹሀለዉ።

  • @kandilemma1545
    @kandilemma1545 4 ปีที่แล้ว +8

    I miss dis moment

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችን እኮ እኛ ቡናዎች 😘😘😘😘

  • @محمدابراهيمالمعيني
    @محمدابراهيمالمعيني 4 ปีที่แล้ว +2

    አንድነት እንዴት እንደሚያምር

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ። አይለየን ውይ ቴዲ የዋሁ ቀጠፍህ

  • @tamenetamen360
    @tamenetamen360 4 ปีที่แล้ว +9

    ቡና ሃይላችን ቡና ምግባችን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 ปีที่แล้ว +1

    ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️ የ ቡና ደጋፊ ነኝ
    ውስጤ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 4 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ አላህ ይጠብቃቸሁ

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว +2

    ሥታም ሮ ሥታምሮ

  • @meseretalemu5362
    @meseretalemu5362 4 ปีที่แล้ว +2

    Wooooooow

  • @sintayewkifle5819
    @sintayewkifle5819 3 ปีที่แล้ว +1

    እስታድዮም ያቆምኩት በነዚህ ተሳዳቢዎች እና ባለጌ የቡና ደጋፊዎች ነው ምነው ሁላችሁም ብትሞቱ ደስ ይለኛል።

  • @መሲስደተኛዋ
    @መሲስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +17

    ኡፈይ አይለያቹ ፍቅር ብቻ

  • @KaleMane-si3cc
    @KaleMane-si3cc 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቡና ❤❤❤❤❤

  • @vhsushude8630
    @vhsushude8630 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️💕❤️🙏🇪🇹

  • @ሠሙቲመሀመድ
    @ሠሙቲመሀመድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴድን እህቱ ናት ያስገደለችዉ የሚባለዉ እዉነት ነዉ

  • @elsatube8733
    @elsatube8733 3 ปีที่แล้ว +1

    መቼ ነው ግን ስታዲየም የምገባው 😔😔 እስኪ የቡናን ማሊያ ላኩልኝ በጣም የምወድው ክለብ ነው

  • @ትጂነኝ
    @ትጂነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    እራሳችሁን ጠብቁ ወድሞች ዛሬ አለሁ ያለ ነገ አይገኝምና እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጥፕብቅልኝ ውድሞቸ ትናት ላጥልነው ውንድማችን ቴድን እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልኝ

  • @emantubr778
    @emantubr778 3 ปีที่แล้ว +1

    ድምቀቶቻ ዘላለም ኑሩልኝ ክፊዋችሁን ያርቅልን👐👐😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 3 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ አበቤዎች
    ማነታችሁ ኢትዮጵያዊነት ብቻ
    የውህድ ማንነት ፍቅር ገመድ ምሳሌዎች
    ተደራጁ ዙሪካችሁን ጠብቁ ዘረኝነትን ተጠየፉ
    አዲስ አበቤነት ይለምልም።

  • @omarbebo6509
    @omarbebo6509 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ ኢትዮጵያን እንወዳለን ፡፡ ሱዳናዊ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ማለት ነው የቡና ነጋዴ ማለት

  • @jeminegyharawa2740
    @jeminegyharawa2740 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው

  • @rahelasmelash9925
    @rahelasmelash9925 ปีที่แล้ว

    Buna the greatest

  • @amhab2171
    @amhab2171 4 ปีที่แล้ว +2

    Kawa yene abo tenafikehal betam

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዶየነፍሥይማርመቸምከልባችንአጠፋም😭😭😭😭💔

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 4 ปีที่แล้ว +10

    እናንተን ሳይ አዲስ አበባ ሸገሬን ማንም እንደማይደፍራት እተማመናለሁ

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 3 ปีที่แล้ว

      ደሰሰትሉ
      በአገር
      ማሜ
      ማማሩሩሩሩሩአገሬ
      ሠላም
      አአአአመኝለሁ
      ለለሁሂሂሉም

    • @mlove4025
      @mlove4025 3 ปีที่แล้ว

      💜💜🇪🇹🇪🇹👍

  • @seadiiqueen4031
    @seadiiqueen4031 4 ปีที่แล้ว +1

    Biyalfm ahin lcomt
    Bunye👆deme

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia 👍👍👍💚💛❤

  • @yebasykutrelakulgekadjaend628
    @yebasykutrelakulgekadjaend628 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍

  • @marymarie7500
    @marymarie7500 3 ปีที่แล้ว +1

    ቡናዎች በጣም ደስ ትላላችሁ ምን አለቤት ቴድን ባትነጥሉት ፈጣሪ ሆይ ፍርዱን ስጥ 😭

  • @abelyohannes9729
    @abelyohannes9729 4 ปีที่แล้ว +3

    Buneyeeeeee I love you

  • @marifaassen7863
    @marifaassen7863 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔምለው እነዚህ ቡና ደጋፊ።እሚባሉት ምንድነው እሱ ደሞ።ብዛታቸው

  • @khadarxabashi-j2c
    @khadarxabashi-j2c 10 หลายเดือนก่อน +1

  • @ፍቅርነኝየናቴአፍቃሪፍቅር
    @ፍቅርነኝየናቴአፍቃሪፍቅር 4 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያውያን የጠላ ይወድማል በክፉ ያያችሁ ይውደም

  • @abdiadam3258
    @abdiadam3258 4 ปีที่แล้ว +3

    My boys looking good

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 3 ปีที่แล้ว +1

    አጣማጁን ሲያጣ እቧ ይላል በሬ የኔ ቴዲ አበባው የትዷለኝ ዛሬ እኔን አፈር ይብላኝ ወድሜ 😭😭