አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschalew Fetene (Ardi) | Music Video | 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 886

  • @ayzonet
    @ayzonet 10 หลายเดือนก่อน +255

    ምን ዓይነት ድንቅ የጥበብ ሥራ ነው ! የ60ዎቹ ዘመን ተመልሶ የመጣ ነው የመሰለኝ ። አስቼ ትውልድን የሚያስተሳስር ፣ ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ሥራ ሠርታሃልና ክብር ይገባሃል !!! ሥራህ የሀገራችን ብርቅዬ ሥራዎች መካከል ሆኖ በልብ ውስጥ የሚቀመጥ ነው ። ምስጋና፣ ክብር፣ በረከት በቤትህ ይሙላ !!!❤

    • @abel1340
      @abel1340 10 หลายเดือนก่อน +2

      ere betam new yetemechegn befetari!

    • @Tech-x9v
      @Tech-x9v 13 วันที่ผ่านมา +1

      የ 60ዎችን ጊዜ በመለሰልን 😢

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim 10 หลายเดือนก่อน +310

    ይገርማል ግን guys , ኢትዮጵያ ውስጥ ምን አይነት አርቲስቶች , directors and ሲኒማቶግራፈርs እየተፈጠሩ ምን አይነት ሙዚቃዎች እየሰጡን እንደሆነ 🔥🔥🔥 we're moving on በእውነት ይሄን የሰራችሁ በሙሉ ተባረኩ 🙏❤

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 10 หลายเดือนก่อน +3

      enem egarahalehu

    • @AmharaFanotube-a
      @AmharaFanotube-a 9 หลายเดือนก่อน +6

      በዚህ ሰውየ ታላቋን ኢትዮጵያ በደንብ እያየን አይመስላችሁም በሚገራርሙ ቃላቶቹ እና ዜማዎቹ ውቧን አገራችንን ወደነበረችበት እየመለሳት አይመስሳችሁም?በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ ሳላደንቃችሁ አላልፍም

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 9 หลายเดือนก่อน

      ዘፈን ማነሳሻ እንጂ ብቻውን አይቀይርም፤ ተግባር ያስፈልጋል @@AmharaFanotube-a

    • @Hagoshaftom123
      @Hagoshaftom123 9 วันที่ผ่านมา

      አይቼ አላውቅም ጉድ የሆነ ዘፈን እና ቅንብር ነው

    • @aregaali8371
      @aregaali8371 2 วันที่ผ่านมา +1

      The English translation is wrong.

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 10 หลายเดือนก่อน +396

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 10 หลายเดือนก่อน +2

      Amennn🙏🙏🙏🙏💚💛♥️

    • @amanueleyasu7014
      @amanueleyasu7014 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤ አሜን

    • @GedionGashaw-xs8mu
      @GedionGashaw-xs8mu 10 หลายเดือนก่อน +1

      amennnnn❤

    • @bbt911
      @bbt911 10 หลายเดือนก่อน +5

      መቀባጠሩን ተወው/ተይውና እና ስለዘፈኑ አስተያዬት መስጠጥ አይሻልም ዬገባሽው /ዬገባህው ወፈኑን ለመስማት ነው ዬሰጠህው/ሽው አስተያዬት ግን ቤት ዬሚመታ አደለም ስስንቱ ነው እንደዚ እያለ አስተያዬት ዬሚሰጠው ሳይሰራ ደግሞ ፈጣሪ ያልታሰበ እጀራ አይሰጥም ሁሉ ተለፍቶና ተደክሞ ነው ዬሚገኚው አጉል ጻድቅ ለመምስ አይሞክሩ

    • @samiboy6755
      @samiboy6755 10 หลายเดือนก่อน

      ያልታሰበ ዳቦ አይሻልም😅😅😅

  • @Brhannguse
    @Brhannguse 10 หลายเดือนก่อน +152

    አስቻለ ምርጥ ሰው አንተ ገና አለምን ታስደምማለህ በርታ ወንድማችን

  • @antenehademe6636
    @antenehademe6636 10 หลายเดือนก่อน +10

    ትክክለኛ የጥበብ ሰው 👏 በዚህ በዘር በተጨማለቀንበት ዘመን ልዩነታችን ዉበታችን መሆኑን የሚያሳይ ምርጥ ስራ

  • @Hailemichael101
    @Hailemichael101 10 หลายเดือนก่อน +56

    ዛሬ ለመጀመርያ ጊዜ አስተያየት ስሰጥ ነው። ይሄ ልጅ በጣም አስደምሞኛል። ሙሉ አልበምህ ልዩ ነው። Masterpiece!

  • @ebabyegetie5702
    @ebabyegetie5702 10 หลายเดือนก่อน +51

    የሰው ልጅ እንዲህ በማንነቱ ኮርቶ ማንኛውንም በውስጡ የተሰማውን አውቶ ሲያንጎራጉረ እንዴት ደስ ይላል፡፡
    በእውነት አስቹ በጣም አድናቂህ ነኝ፡፡
    አቦ ፈጣሪ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ፡፡

  • @kiyaye4314
    @kiyaye4314 2 หลายเดือนก่อน +4

    አስቻለው ያንተ ሙዚቃ ለኔ ሙሉ የ ኢትዮጵያ ምርጥ ፊልም ናቸው ዘመንክ ይባረክ በርታ

  • @ኪያስሜነህ
    @ኪያስሜነህ 10 หลายเดือนก่อน +61

    ህዝብ ለህዝብን የመሰለባንድ እና ምርጥ አቀራረብ ደስ ይላል!!!።

  • @RukAlami2024
    @RukAlami2024 10 หลายเดือนก่อน +41

    ይህ ቅርስ ነው። በጣም ድንቅ ነው።

  • @NuredinSeid-w4z
    @NuredinSeid-w4z 10 หลายเดือนก่อน +13

    የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ከ 60 ዎቹ እና ከ 90 ዎቹ በኋላ በዚህ አመት የሆነ የጥበብ አቢዩት እየፈነዳ እንደሆ ያስታውቃል ድንቅ ስራ ድንቅ ቅንብር ድንቅ ቪድዩ አስቼ ትችላለህ በርታ የ የ ት/ቤት ጓደኛዬበ እስራኤል መስፍን ሞት በጣም አዝኛለሁ

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 10 หลายเดือนก่อน +134

    እንደ ወትሮው እፁብ ድንቅ ነው
    አሸቻለው
    #ፍኖ ያሸንፍል
    💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @marthagebrehiywot4746
    @marthagebrehiywot4746 10 หลายเดือนก่อน +9

    እውይ ስታምሩ አስለቀሳችሁኝ❤

  • @habetamugetahun3928
    @habetamugetahun3928 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሙዚቃው ምንም ዘመን የማይሽርው ለብዙ ግዜ መደመጥ የሚችል ጥበብ ነው ያለበት በርቱ የሃገሪ ልጆች ኢትየጰያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 10 หลายเดือนก่อน +3

    በትወና "እረኛየ" ልዩ ትውስታ እና የእውነት የኢትዮጵያን ገፅታ እንዳሳየን ሁሉ፣ እነሆ አስቻለው ልዩ የሆነ ገፅታ ያለው ፣በጣእም የተሞላ ውብ የሆነ ከዘመናት በኃላ ሰማሁ።
    በትዝታም ብዙ ቃኘን፣
    አደራ የሙያን ክቡርነት ለሌሎችም አስተምር።

  • @danieltadesse1896
    @danieltadesse1896 10 หลายเดือนก่อน +64

    I have no words. I am really happy with everything. I am speechless. From the beginning to the end I was full of joys. I herd the whole album before and I was so excited. I forwarded to many people and they all also loved it. I really appreciate your efforts and the results is fantastic. Well done everyone. I see your happiness on your face. I would say that this music represents Ethiopia and makes me proud of you. God bless Ethiopia and you all too. Well done again.

    • @teddykebede6457
      @teddykebede6457 10 หลายเดือนก่อน +2

      me too

    • @mesfitolbal9541
      @mesfitolbal9541 10 หลายเดือนก่อน +1

      Absolutely perfect expression that you're using!!!

  • @elpathtube6674
    @elpathtube6674 10 หลายเดือนก่อน +83

    All Ethiopian brothers and sisters all over the world I love u .peace for Ethiopia.

  • @AmharicMusic1990
    @AmharicMusic1990 10 หลายเดือนก่อน +39

    ሙዚቃ አሁንም አለ ❤ የኔ ትውልድ ይችላል።

  • @temesgenderessa-c7y
    @temesgenderessa-c7y 10 หลายเดือนก่อน +15

    This is simply the best. Art, culture, music, history etc in one place. The combination of traditional and modern instruments push the horizon to a different level. Simply the best ever. The artists appear happy performing, excellent piece of art!

    • @aregaali8371
      @aregaali8371 7 วันที่ผ่านมา +1

      I agree with Temesgen about the combination of traditional and western instruments. Ethiopian music has become more than just pentatonic music. I admire the arrangement and great performance of the various instruments. Keep it up.
      Bless you my countrymen.

  • @teferiaweke3960
    @teferiaweke3960 10 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚህ ዘፈን ጀርባ ላሉ የጥበብ ልጆች ምስጋናዬ የላቀ ነው።

  • @eliasfisseha8554
    @eliasfisseha8554 หลายเดือนก่อน +7

    Dear Aschalew, what an incredible talent you have!. We addisabebe never forget your contribution to our identity at this time of invasion looting ,killing and destruction! You are great!

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 10 หลายเดือนก่อน +23

    የድሮዋ ኢትዮጵያ በአንድነቷ ጊዜ እንዲ ታምር ነበር አንደአኛው የሙዚቃ መሳሪያ አንዱን ሳይሰብሽ የበላይ ነኝ ሳይል እንዲ የምታምር ኢትዮጵያ ነበረች ይህው ለየብቻ መሳሪያውን አሰብኩት

    • @Eeaatt911
      @Eeaatt911 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ere bakesh leza newa debubochin yefitign eyasere barenet sishet yeneberewu ... Yeahunu netsanet chikunu hizib demun gebiro tagilo manenetun askebiru erasin ekul adergi yaskemetebet new ... ye zare 70 amet bariya neber mibalew

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 4 หลายเดือนก่อน

      ቅዠት ላይ ነህ እንዴ?

  • @kirostasew2843
    @kirostasew2843 10 หลายเดือนก่อน +24

    አስቻለው በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው ያደኩበትን ጊዜ እና የቤታችን ቴፕ ያስታውሰኛል

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 10 หลายเดือนก่อน +17

    አቤት አቤት በዕውነት አስቻለው ባይሆን ማን ይህን ትኩረት የሚጠይቅ ሙዚቃ ያመጣዋል። የዘመን ጅረት ድሮና ዘንድሮን ማስተሳሰር የማሰላሰል ውጤት ነው። እናመሰግናለን!!

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 10 หลายเดือนก่อน +33

    አንደኛ ምርጥ ስራ ሁሌም አንድነታችን ነው የሚያዋጣን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @SeyoumGebremariam
    @SeyoumGebremariam 12 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ እጅግ አስደሳች ባንድ ነው ልዩ ፈጠራ የታየበት አዲስ አቀራረብ ኢትዮጵያዊነት ባህልና ዘመናዊነትንም አጣምሮ የያዘ በርቱ።

  • @melkuargaw
    @melkuargaw หลายเดือนก่อน +1

    የዘመኑ ምርጥ የጥበብ ሰው እኔ እማስብልህ ከዚህ በኋላ ነዉ ምክንያቱም አስቀድመህ አስደምመህናል እና ብዙ ነገር ይጠበቅብሃል!!!!!

  • @surafelme1690
    @surafelme1690 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ስራ ነው የሌሎችንም ትራኮች እንዲህ በጥበብ እጠብቃለሁ

  • @Hagoshaftom123
    @Hagoshaftom123 9 วันที่ผ่านมา +1

    አስቻለው በዚህ ዘመን በጣም ለየት ያለ ገራሚ ትውፊትን የጠበቀ ያሁዋሊትን የሚያሳይ ድንቅ ዘፈን አመጣ ይሄን ነበር ያጣነው የምንፈልገውን ሰጠን ድንቅ አንደኛ የሆነ ወደር የሌለው ዘፋኝ!!!

  • @EzanaAyele
    @EzanaAyele 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ወ መዘክር መቀመጥ ያለበት ስራ ነዉ አስቼ ያንተን ሙዚቃ እና የሰውመሆንን ስራዎች ለመመልከት ሆነ ለመረዳት መመረጥ ያስፈልጋል የተመረጣችሁ ደስ ይበላችሁ ዛሬ ላይ ሆናችሁ የድሮውን ከመናፈቅ ተገላግላችሁአል አስቼ ለ እኛ ለመረጥንህ የተመረጡት ስራዎችን ስለምታወረክትልን ክብረት ይስጥልን

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem2055 10 หลายเดือนก่อน +12

    የቤጉ ልጆች መሆኔን ሳስብ ልቤ በደስታ ፈነደቀ በርታልን አስቹ ከ ግልገል በለስ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsomeminas1786
    @tsomeminas1786 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ድንቅ ነው ሰውመሆን (ሶሚክ) እንዴት አይነት ጥበበኛ ነህ ተባረክ

  • @jemalhu26
    @jemalhu26 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛነህ ትችላለህ የተቀበሩትን የድሮ ታሪካችንን ከመሬት ቆፍረህ አውጥተህ ወደኋላ መለስ ብለን ማንነታችንን አንድነታችንን ታላቅነታችንን እንድናስታውስ አድረገሀል በስራዎችህ አድናቂህነኝ ጀግና ሺዓመት ኑርልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት

  • @yitbarekkifle5366
    @yitbarekkifle5366 10 หลายเดือนก่อน +24

    Asche & all his team did an incredible great job.
    Big Luv & Respect

  • @wondwossenaysheshim7216
    @wondwossenaysheshim7216 2 หลายเดือนก่อน +3

    Beautiful and nice song. Love and peace to Ethiopia and to Ethiopians.

  • @behailuturabekeleglelcha3977
    @behailuturabekeleglelcha3977 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስቼ የእውነት ትችላለህ ማርያምን።

  • @ExactEthio
    @ExactEthio 10 หลายเดือนก่อน +24

    Shout out to the female organist! 🎉 Asche delivers impeccable music as always!!

  • @birhanuyigletu72
    @birhanuyigletu72 10 วันที่ผ่านมา +2

    አስቼ ልዩ የጥበብ ሰው በርታ።
    We love you ❤❤

  • @ኤልሳ-ኀ6የ
    @ኤልሳ-ኀ6የ วันที่ผ่านมา

    አሰቻለው አይዞህ ከተ ብዙ እጠብቃለን በረታ ሐአገራችን ልጅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aschalewhaile3331
    @aschalewhaile3331 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ድንቅ ስራ ነዉ አስቻለ ትችላለህ ❤❤

  • @GetachewTefera-tr2ee
    @GetachewTefera-tr2ee 8 หลายเดือนก่อน +7

    አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም። የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ።

  • @yourlifeonpower
    @yourlifeonpower 9 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረክ፣ እድሜ ከጤና እና ከፀጋ ደርቦ ይስጥህ!

  • @bemax7854
    @bemax7854 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል በጣም
    እውነቱን ለመናገር ብዙ የተለፋበት እጅግ በጣም ቆንጆ ስራ እንደሆነ ያስታውቃል

  • @Habesha.Explained
    @Habesha.Explained 10 หลายเดือนก่อน +5

    Everything about this is Ethiopian Excellence. The artist is top tier!!! 💚💛♥️

  • @DanielBelachew-l4b
    @DanielBelachew-l4b 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሰቹ አንተን እና አንተን ያምያወቁ ሁላ በኩራት የሀገሬ ልጅ ነው ብለን እንድ እናወራለን ሰላረከን በሁሉም የ ቻግኒ ልጁች ሰም እናመሰግናለን

  • @fessihaweldetsadik9594
    @fessihaweldetsadik9594 10 หลายเดือนก่อน +2

    Unbelivabaly authentic, feels so good so entertaining, May the God of art give you more amd more amd more!!!!!!

  • @tretmamo5192
    @tretmamo5192 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @kaleabyilma7893
    @kaleabyilma7893 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow I'm a fan of you 🔥አቦ ይመችክ የሚገርም ነው 🔥

  • @tigistmekuria3834
    @tigistmekuria3834 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ ሰርተሀል እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @emebetsitotaw2310
    @emebetsitotaw2310 10 หลายเดือนก่อน +8

    Another level music, ሙዚቃ ከነሙሉ ክብሯ። አስቼ አንደኛ

  • @Nesru23
    @Nesru23 10 หลายเดือนก่อน +21

    ይሄ ሰው ቅርስ እኮ ነው ❤❤ ምን አይነት ተአምረኛ ነው

  • @wondwossenkassa8600
    @wondwossenkassa8600 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ቀደም ስረ መሠረታችን እና ባህላዊ እሴቶቻችን ልባችንን ስናስገዛ እንደዚህ ያለ ድንቅ የጥበብ ሥራ እንሰማለን እናያለን .... ብርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mattibeyene
    @mattibeyene 10 หลายเดือนก่อน +15

    የአመቱ ምርጥ አልበም ❤❤❤

  • @dryosefbelayhun8231
    @dryosefbelayhun8231 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ስራ ነው ። እግዚአብሔር ስራህን ይባርክሃልህ ❤

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 10 หลายเดือนก่อน +7

    ልዩነታችን ውበታችን💚💛❤️
    ቋንቋው ባይገባኝም 😍

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 10 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ድንቅ የፍቅር ድልድይ ባህላዊ ሙዚቃ ነው ። ባህላዊውን የሙዚቃ መሣሪያ ከዘመናዊ ጋር አዛምዶ መሠራቱ ደግሞ ልዩ ጥበብ ነው ። ሁላችሁም ትደነቃላችሁ።

  • @tedyabera6217
    @tedyabera6217 10 หลายเดือนก่อน +4

    ተመችቶኝ እያዳመጥኩት ነው ደክይላ አዲስ አበባ

  • @EthiopiaFirst_1888
    @EthiopiaFirst_1888 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ድንቅ ነው በርታ በቅርብ እንደ ዳኜ አይነት ልብ አድርስ ለ ፋኖ የተዘፈነ ነገር እንጠብቃለን

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ ቱባ ባህላችን በትክክል እኛን የሚገልፀን ስራ ነው እናመሰግናለን ::

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing, ታሪክን እና ወቅቱን ያቆራኘ አልበም waaw!!!🇪🇹🇪🇹

  • @mekdesfrezewd267
    @mekdesfrezewd267 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ልዮነው ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥልነኝ።

  • @ydthom
    @ydthom 10 หลายเดือนก่อน +1

    Cinematography, colour, melody...... everything another level.

  • @TomMeb-n1z
    @TomMeb-n1z 2 หลายเดือนก่อน +2

    This is a real band I want to enjoy in present Ethiopia.!!!

  • @ReduKalReduKal
    @ReduKalReduKal 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ስራ ነዉ እናመሰግናለን🙏😍

  • @marthihudan4676
    @marthihudan4676 10 หลายเดือนก่อน +28

    👏👏👏👏👏👏 የወደፊቱ ትውልድ እንዲህ በባትሪ የአባቶቹን አሻራ በሚፈልግበት ጊዜ ምን ያገኝ ይሆን?
    ድንቅ ስራ ነው!!! እግዚአብሔር በጥበብ ላይ ጥበብ ይደርብል ፈገግ ብዬ ጀምሬ ፈገግ ብዬ ነው የጨረስኩት

  • @Welse1965
    @Welse1965 10 หลายเดือนก่อน +2

    የህበረቢሆራዊነት የኢትዮጵያዊነት ፀጋ እዲህ ነው የሚምርብን ደቅ ሰረሰ በረታ ❤

  • @fifidagi
    @fifidagi 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ የጥበብ ችሎታ ሰው መሆን ፊልም በቃ መዝፈን የሚችል ከናንተ ውጪ መስራት የለበትም ትችላሌቹ❤❤❤❤❤

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 6 หลายเดือนก่อน +6

    ተዝቆ የማያልቅ ሃብት ያላት ሃገራችን... ይህንን አይተሽ ብትሞችም አይቆጭ.. ከክፉ ይጠብቅሽ..

  • @ElitMAFit_Cen
    @ElitMAFit_Cen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሁዬ ... ሁዬ የሚለው መዚቃ እጅግ በጣም የሚገርም መንፈስ የሚፈውስ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maledafeta
    @maledafeta 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የወደድኩት አስቼ!! ዝና እንዳያሰናክልህ !!

  • @KingstonKing-xe6ks
    @KingstonKing-xe6ks 10 หลายเดือนก่อน +75

    ድል ለፍኖ 💪
    ፍኖ ያሸንፍል💪
    ኢትዮጲያ ታሸንፍለች 🎉

  • @joshuahaile9095
    @joshuahaile9095 10 หลายเดือนก่อน +3

    በብዙ ድካም የተሰራ ስራ መሆኑ ግልጥ ነዉ እጅግ ድንቅ ስራ👏

  • @Yefitsum
    @Yefitsum 10 หลายเดือนก่อน +1

    የእኛ ኢትዮጲያ፤አንደኛ!!!! የሚያኮራ ምርጥ ስራ!!!

  • @wakanaweke9940
    @wakanaweke9940 10 หลายเดือนก่อน +9

    WOW WOW WOW ..... ASCHE WOW ..... i am looking at real Ethiopian history. thank you my brother .....

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 10 หลายเดือนก่อน +57

    አማራዬ ፍቅር ነህኮ ዘር ቋንቋ የማትለይ ከፋኖ ጋር ወደፊት!!🌹💚💛❤💪

  • @Teklewold1
    @Teklewold1 5 หลายเดือนก่อน +1

    This is incredible to say the least. Congratulations on a job well done. Excellent music, production on both sound and visuals. ታይቶ የማይጠገብ ስራ! እግዚአብሄር የእጃችሁን ስራ ደጋግሞ ይባርክላችሁ!

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 12 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩምነው ሁሌም እዳስዴመመኝነው❤❤❤

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያን ባህል ወግ እየመለሰልን ያለ ድንቅ ልጅ።የዘመናችን መምህር 🥰🥰🥰🥰❤❤❤😍😍😍ጀግና🙏🙏🙏🙏

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 10 หลายเดือนก่อน +2

    የአቀራረቡ የ70ዎቹን ሙዚቃ ነው እሚመስለው በጣም ያምራል አዱገነት አዲስ አበባ ሰፈሬ ❤❤❤በጣም ጎበዞች ናቸው ዳሬክተሩ እና ኪሮግራፊው ድንቅ ችሎታ ነው ያላቸው

  • @abrhamabrhamengidayehu1078
    @abrhamabrhamengidayehu1078 10 หลายเดือนก่อน +1

    unique! አስቻለ ትችላለህ ❤

  • @ETH368
    @ETH368 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you
    You made me cry
    This is Ethiopian music at its finest.
    Your music made love my country even more.

  • @tigist79
    @tigist79 10 หลายเดือนก่อน +14

    ገና ብዙ ብዙ ታሳየናለህ ወንድሜ congratulations 💐💐💐💐💐

  • @gigigirma2837
    @gigigirma2837 10 หลายเดือนก่อน +3

    /Archive / የድሞፅና ምስል ክምችት ሲፈተሹ እንዲህ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች ይነኛሉ ጥበብ እንግዲህ የማስተሳሰር ሀይሏ መልዕክቷ ይህ ነው። ባልሳሳት ዕውቁ የሙዚቃ ጥበብ ተንታኝ ሰርፀ ፍሬ ስብዐት በአንድ ወቅት የተናገረውን አሰታወሰኝ የኢትዮጵያ ኦርኬስትራ ባለሙያዎችን ስለ ሙዚቃ ስራዎቻቸው በሚጣፍት አንደበቱ ገልፆልናል ። እጅግ ውብ ነው እናመሰግናለን🙏 Best production Thanks❤🙏

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወደ ቀደመ ክብሮ ስለመለስካት እናመሰግናለን ።

  • @derejemossie912
    @derejemossie912 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ልዩ ስራ ነው 🙏🙏

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ድንቅ❤👌👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @HabtamuEyader
    @HabtamuEyader 10 หลายเดือนก่อน +23

    1 2 3 4 5tegna ascha forever 🎉

  • @mekdesfrezewd267
    @mekdesfrezewd267 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይቼ ልጠግበው አልቻልኩም በጣምነው ደስ የሚለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sewalekindie2795
    @sewalekindie2795 10 หลายเดือนก่อน +12

    አስቸ አይዞህ በርታ ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው ኮርተንብሃል።

  • @derejebelaytadesse7888
    @derejebelaytadesse7888 10 หลายเดือนก่อน +5

    አቦቦቦ ደስስስስ ሲልል❤ ሁሉ ነገሩ የተዋጣለት ሥራ። አስቹ በርታ። የደጋጎቹ ባላገሮች አገር ኢትዮጵያ ትታያለች💚💛❤️

  • @michaelteshome5502
    @michaelteshome5502 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ስራ ነው በፈጣሪ...ቃል የለኝም...ሁሉም ነገር በጣም ያምራል...
    Next Level Directing / Next Level Cinematography...it's just Perfect ❤️🔥

  • @goaffconstructions2252
    @goaffconstructions2252 10 หลายเดือนก่อน +4

    Ehahaha,shhhhh, so so so perfect, I am mot admiring only Aschalew , I admire the way the choreography works and the whole crew to make it happen another masterpiece.
    I AM BOW for all of you.

  • @shalomdesalegn
    @shalomdesalegn 10 หลายเดือนก่อน +1

    የራስ ቀለም ያለህ ሙዚቀኛ። አሪፍ ስራ

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 3 วันที่ผ่านมา

    ኦ ኢትዮጼያ ሰላምሽ ብዝት ዋው ቃናው ቅላፂው ያበደ ነገር ነይ ልውሰድሽ ኮስ ሜዳ 👍👍 ዋው አምሮል 👏👏❤🙋

  • @elshabazz1015
    @elshabazz1015 10 หลายเดือนก่อน +2

    New ethiopiques unlocked, thank you guys

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይህንን የመሰለ መዚቃ ብዙ ላይክ Like ማግኘት አለበት❤🎉.

  • @fitsumtsegaye9039
    @fitsumtsegaye9039 10 หลายเดือนก่อน +4

    Best of best for this generation

  • @RidaUsama-rj6vs
    @RidaUsama-rj6vs 10 หลายเดือนก่อน +6

    Amazingggg 😍long life Ethiopia 🇪🇹 👏 🎉❤

  • @Sel_Lemma
    @Sel_Lemma 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቆሜ አጨብጭቤያለሁ👏👏 ትችላለህ

  • @53067
    @53067 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ ነው አስቼ 👍