የፆም ኬክ |የፆም ቶርታ እና ተቆራጭ ኬክ | የፆም ክሬም አሰራር| Vegan cake | ቸኮሌት ኬክ | Orange cake | no egg | no dairy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 เม.ย. 2024
  • ሰላም ሰላም የኔ ኬኮች!! የጾም ቶርታ እና ተቆራጭ ኬክ ሙሉ አሰራሩን ቪዲዮው ላይ ታገኙታላችሁ ። እንደምትወዱት ተስፋ አደረጋለሁ።
    ላይክ እና ሰብስክራይብ ማረግ አትርሱ!
    Selam Selam sweeties!! I am back with another vegan cake video. on this video you can see how I made the vegan Orange cake cake and vegan cream. hope you love it!
    Don't forget to like and subscribe !!
    Ingredients
    3 Cups room temperature orange soda
    2 tbsp venegar
    1/2 tsp baking soda
    100g (3/8 cup) vegetable oil
    200g 1 cup sugar
    1/4 tsp salt
    orange peel
    20g(4.17tsp)baking powder
    450g(3&3/4) All-purpose flour
    Raisins
    ግባቶች
    450g( 3&3/4 ኩባያ)ፍርኖ ዱቄት
    1/4 ሻይ ማንኪያ ጨው
    1/2 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
    4 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    200g (1 ኩባያ ) ስኳር
    3 ኩባያ ያልቀዘቀዘ ሚሪንዳ
    100g (3/8 ኩባያ) የአትክልት ዘይት
    2 ሾርባ ማንኪያ አቼቶ
    የብርቱካን ፍቅፋቂ
    ዘቢብ
    Follow me on
    Facebook : / heribaking
    Instagram : / heri_baking

ความคิดเห็น • 156

  • @herisbaking
    @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน +16

    ❤❤ ግባቶች
    450g( 3&3/4 ኩባያ)ፍርኖ ዱቄት
    1/4 ሻይ ማንኪያ ጨው
    1/2 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
    4 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    200g (1 ኩባያ ) ስኳር
    3 ኩባያ ያልቀዘቀዘ ሚሪንዳ
    100g (3/8 ኩባያ) የአትክልት ዘይት
    2 ሾርባ ማንኪያ አቼቶ
    የብርቱካን ፍቅፋቂ
    ዘቢብ

    • @emutube173
      @emutube173 3 หลายเดือนก่อน

      የክሬሙን አሰራር አሳዪን

    • @asmaraasmara6930
      @asmaraasmara6930 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ ነሽ!!ምሪንዳ ምን ነበር ሲሮፕ ነው?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@asmaraasmara6930 orange soda

    • @makiethiopiawit3944
      @makiethiopiawit3944 2 หลายเดือนก่อน

      ስልክሽን እባክሽን

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 26 วันที่ผ่านมา

      ❤❤🙏

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 3 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ ጋይስ በዛ እናቶች ስለሚያዩሽ ንግግርሽ የጨዋ አርጊው

    • @flower525af4
      @flower525af4 3 หลายเดือนก่อน

      Betam

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      Eski ተወያዩበት Guys ስለ አወራሬ.. በነፃ እውቀቴን ም እንደማካፍል ታሳቢ እያረጋችሁ ❤❤

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 3 หลายเดือนก่อน +8

    የምትሰሪያቸው ኬኮች በጠቅላላ ምርጥ ናቸው 🥰🥰👌👌

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤💃💃

  • @KhrAbeba
    @KhrAbeba 3 หลายเดือนก่อน +9

    የፆም ክሬሙን አሰራሩን አሰይኝ

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน +2

      ብዙ አይነት አለ ገብተሽ ቪዲዮቼን ተመልካች 🙏🙏th-cam.com/video/tdvGBmcbqIs/w-d-xo.htmlsi=JCU4LzUnpCVYa0-O

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 3 หลายเดือนก่อน +3

    Tebareki

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤💃💃

  • @meronkassa3542
    @meronkassa3542 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለነ ሄሪዬ❤❤❤❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤💃💃

  • @kevowsk1
    @kevowsk1 3 หลายเดือนก่อน +3

    Exquisite taste!😋

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤💝💝😘

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ነው እናመሠግናለን

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤💃💃

  • @kevinonearth6559
    @kevinonearth6559 3 หลายเดือนก่อน +3

    Tremendous 🎂

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤💝💝😘

  • @alemtsehayhailu1491
    @alemtsehayhailu1491 3 หลายเดือนก่อน +2

    Looks yummy herrye🤤🤤

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️

  • @geteneshalemu605
    @geteneshalemu605 3 หลายเดือนก่อน +3

    Excellent job ❤❤❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤💝💝😘

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow looks really good

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤💃💃💃

  • @mtim934
    @mtim934 3 หลายเดือนก่อน +1

    great work lil sis

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤😊💃

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 3 หลายเดือนก่อน +3

    እሞክረዋለው 😇🥰🙏

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤💃💃🥳

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 หลายเดือนก่อน +1

    looking yummy 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @seblemesfin3645
    @seblemesfin3645 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️❤️💃💃

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ ነዉ

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️❤️💃💃

  • @Children_of_God545
    @Children_of_God545 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing with two languages it’s helpful for the people who need subtitles to understand it!
    God bless you

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤💃💃

  • @lenat3112
    @lenat3112 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተቆራጩን ጋገርኩት በጣም ይጣፍጣል በጣም ቆንጆ ነው እኔ ግን ቤኪንግ ሶዳ ቸሰስ 😀 አላረኩበትም እናም አመሰግንሃለሁ በጣም ስላካፈልሽን።

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน +1

      🤣እሰይ የኔ እህት ቸሰስ ቢል መልካም ነበር ባይልም ግድ የለም እንኳን ወደድሽው❤❤

  • @user-xc9qn9nn5v
    @user-xc9qn9nn5v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ደስ ስትይ ከአነጋገርሽ እስከ ኬኩ አሰራርሽ በርቺ

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤💃💃

  • @harikingcervantes5375
    @harikingcervantes5375 3 หลายเดือนก่อน +3

    😋😋😋

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤💃💃💃💃🥳

  • @elisabethabrham786
    @elisabethabrham786 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤💃💃

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 2 หลายเดือนก่อน +2

    😅😅😅 ቅብት ቅብት ቅብት የእህቴ ልጅ መሰልሽኝ 😅 ይመችሽ አሪፍ ነው❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤💃💃

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 3 หลายเดือนก่อน +2

    ንስኔሻ ❤ ክርክርክር አነጋገርሽ ለየት ያለደስቲያለሽ ስለስራሽ❤❤❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-bg6eq2qn8u
    @user-bg6eq2qn8u 3 หลายเดือนก่อน +1

    😊

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤💃🥳🥳

  • @user-nm1tr5pv2m
    @user-nm1tr5pv2m 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስወድሽ ንግግርሽ የአራዳ ልጅ ይመችሽ

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤💃💃🥳

    • @Greatful5
      @Greatful5 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንድህ እየተሞላፈጡ ማውራት መቼ ነው የአራዳ ልጅ መለኪያ የሆነው? ድምጹን አጥፍቼ ነው ያየሁት። Thank you for making the video but bataweri yishal neber.

  • @SamsungM-ix1jn
    @SamsungM-ix1jn 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤💃💃💃

  • @trknigatu
    @trknigatu 2 หลายเดือนก่อน

    Ere bakàsh guys

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      Thanks for watching.

  • @SeidBeusir
    @SeidBeusir 2 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m 3 หลายเดือนก่อน +1

    wey tsom yhen beltow stowem
    gen gobez neshe berche Geta yebarkshe🙏

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤💃💃

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 หลายเดือนก่อน +2

    አመስግናለሁ❤❤❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @nardosmekonnen9033
    @nardosmekonnen9033 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤gobaz

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤💃💃💃

  • @selamawittamirat4923
    @selamawittamirat4923 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yetsome creamun tasayenalesh

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      ከዚ በፊት ያሐውን ቪዲዮ ተመልገቺ አለ እዛ እህቴ❤❤❤💃🙏

  • @user-oy8ts4cm2i
    @user-oy8ts4cm2i 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዊይ በስነስርዓት አውሪ

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ሰው ቤት ገብቶ ሶፋውን ቀይሪ አይባልም ነውር ነው 🤭.Thanks for watching.

  • @SereneRose-yi1nj
    @SereneRose-yi1nj 2 หลายเดือนก่อน

    Aserarish tirunew gin asire gayis atibey

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      ere tewu gen guys new

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክራሙስ በምን ሰራሽው ❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ከዚ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ ላይ አለ ❤❤❤💃

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 26 วันที่ผ่านมา +1

    ምሪንዳ ለማናገኝ ኦሬንጅ ጁስ መጠቀም እንችላለን?🙏

    • @herisbaking
      @herisbaking  16 วันที่ผ่านมา

      አዎ ይቻላል❤❤❤❤❤💃

  • @harenaeyab3093
    @harenaeyab3093 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks sis Creme kemey gerki serihkyo areyna sorry?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      Most welcome. Sorry dear i dont speak Tigrigna, if you are asking how i made the creme check the link th-cam.com/video/tdvGBmcbqIs/w-d-xo.htmlsi=H0tQjeaqD2xl5kNR ❤❤💃

  • @tewodroshabtewold
    @tewodroshabtewold 2 หลายเดือนก่อน +1

    Gobez wedjeleshalehu berchelen

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤💃💃

  • @user-zz4hy4eo2n
    @user-zz4hy4eo2n 2 หลายเดือนก่อน +1

    Baking soda yet new migegnew

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      Baking supply store belesh google argi Ethiopiam lelambota kalesh. Supermarketm moltual❤❤❤

  • @tigisthateto5613
    @tigisthateto5613 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምትሰሪያቸው ሁሉ ይመቹኛል

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤💃💃

  • @firtunateklu8907
    @firtunateklu8907 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kebu patra sint inch nw wud?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      6'' 🙏❤❤❤💃💃

    • @firtunateklu8907
      @firtunateklu8907 2 หลายเดือนก่อน

      Thank you dear

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 2 หลายเดือนก่อน

    ኦኬ እና ጋይስ ምን አይነት ግብአት ነው ? በፎቶ ብታሳይን ጥሩ ነበር መጠኑም ትንሽ የበዛ መሰለኝ ስንት ግዜ ነው የሚጨመረው ?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤❤💃

  • @makiethiopiawit3944
    @makiethiopiawit3944 2 หลายเดือนก่อน

    ስልክሽን በምን ላግኘው እባክሽን

  • @ba-ei1hm
    @ba-ei1hm 3 หลายเดือนก่อน +1

    What is the oven temperature

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      160 🙏🙏

  • @Tin677
    @Tin677 2 หลายเดือนก่อน

    Vinegar banasegeba yichalal?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน +1

      Enkulal selemaygeba, Vinegar dabo neger endayhon yetekmal, soft endihon ena, light endihon yetekmal. be Lemon juice metekat techyalesh vinegar kalfelegsh. ❤❤

    • @Tin677
      @Tin677 2 หลายเดือนก่อน

      @herisbaking thank u, cakwa!☺️

  • @user-xk8ef4vv1j
    @user-xk8ef4vv1j 2 หลายเดือนก่อน

    Lemen keramo atseynem

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      Kezih befit yeserahut video lay ale

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 3 หลายเดือนก่อน +3

    አወራርሽን አስተካክዬ በናትሽ ይደብራል

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @mes462
    @mes462 2 หลายเดือนก่อน

    ክሬም አልበዛም?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      አሳንሰሽ መስራት ይቻላል እህቴ እንደ ምርጫሽ ነው🙏

  • @elsaayalew6744
    @elsaayalew6744 3 หลายเดือนก่อน +2

    “guys” one of the ingredient 😂

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ ተሳስተሽ ወይ ቅቤ አድርጉበት ብለሻል ፓትራው ላይ የፆም ስላልሽ ብዬ ነው ግን ምርጥ ነው ጋይስ ጋይስንም ለምዶብሽ ትደጋግሚዋለሽ በተረፈ በርችልን እጅሽ ይባረክ

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም ❤..ይቅር በሉኝ ቅቤ ያልኩት በስህተት ነው .. ልምድ ሆኖብኝ ነው guys ማለትም😁 እቀንሳለሁ በሚቀጥለው❤❤❤💃

  • @genetzelalem3024
    @genetzelalem3024 2 หลายเดือนก่อน

    Guys Gays Gays Gays Gays 😊😊😊😊

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ተዉ ተው Guys (ጋይስ) ነው.. 'Gays '(ጌይስ) እኮ ሌላ ነገር ነው ..

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 3 หลายเดือนก่อน +22

    ጋይስ !!!!! እትበይ ከይቅርታ ጋር

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂ሆ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 หลายเดือนก่อน +1

      Lady's ትበለን😂😂😂😂

    • @bazawitmengesha1147
      @bazawitmengesha1147 2 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተስቦቼ ብትል ትክክለኛ እክብሮት የተሞላው ግብረገባዊ ነው !! እስተያየትን በፍቅር ተቀብሎ ማስተካከል እኮ ይጠቅማል እንጂ እይጎዳም !!

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@bazawitmengesha1147ትክክል ነሽ እህት ሠረአት ያለው ሠው ነው ቤተሠብ ብሎ የሚጠራው የምግብ ዝግጅትን ትንሹም ትልቁም ስለሚያይ ቤተሠቦቼ ብትል መልካም ነበር ሞልፍጣ ነገር ናት ጭራሽ ሳቀች አትበይ ስትያት

    • @ethioheran
      @ethioheran 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@bazawitmengesha1147😂😂😂ትርጉሙ ነው 😂😂

  • @abaymebriat2346
    @abaymebriat2346 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄ አለኝ ለምን ሚሪንዳ ተጠቀምሽ ብርቱካን ጁሰ መጠቀም አይቻልም አንደኛ ለጤና ሲባል ?

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ብረቱካን ጭማቂ መጠቀም ትችያለሽ ❤❤❤❤

  • @hamyesayas4700
    @hamyesayas4700 2 หลายเดือนก่อน

    Please don't say guys

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      Sorry I Can't ..Thanks for watching tho.

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 3 หลายเดือนก่อน

    አረ okay ምንድነው ነው 10 ጊዜ😂

  • @Lovewins3908
    @Lovewins3908 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks betam gin why do you keep saying « guys» nonstop 😬😬its alittle bit annoying ke ykrta gar

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน +1

      Welcome Lemad honobign new .lol ekenisalehu❤❤❤❤💃

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይነፋም

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน

      አይነፋም በአራዲኛ ነው ወይስ በኬክ ጋጋሪኛ?🤣

  • @user-km1mu2cq2w
    @user-km1mu2cq2w 14 วันที่ผ่านมา

    ንግግርሽን አስተካክይ ሞልቃቃ

    • @herisbaking
      @herisbaking  14 วันที่ผ่านมา

      ሰው ቤት ተገብቶ ሶፋ ቀይሩ አይባልም..

  • @elsatelahun1179
    @elsatelahun1179 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው ስራሽ ንግግር ግን በጣም ያስጠላል

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb 3 หลายเดือนก่อน

    (Gays) ተያት

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      Gays አይባልም Guys ነው

  • @RahmahMohammad
    @RahmahMohammad 3 วันที่ผ่านมา

    ምን ያለፍጥጥሻል ታዳ

  • @tibletkebede4934
    @tibletkebede4934 11 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ የሀገሪቷን ባህል አትርሺ። በስርዓት አውሪ

  • @GenetShita
    @GenetShita 8 วันที่ผ่านมา

    Anegagershin asitejakyi exam yasixelal

  • @golgota2123
    @golgota2123 7 วันที่ผ่านมา

    ስራሽ መልካም ነበር ግን ጋይስ ኦኬ እያልሽ ጩረሽው በቆርስ ይህን ማለቱ

  • @flower525af4
    @flower525af4 3 หลายเดือนก่อน

    Please don't say 10 times " guys guys " betam yidebral.😮

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 3 หลายเดือนก่อน +1

    Stop keep saying guys

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_16 3 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብለሽቬጋን ኬክ በይ። ለዚህለዚህ ምን አስጾመኝ 😠

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      Thanks for watching

    • @Usernumber21_16
      @Usernumber21_16 3 หลายเดือนก่อน

      @@herisbaking 😊I will watch it when I’m finished fasting. I just came to comment on the video when I saw the title.

  • @asamenechmolla7514
    @asamenechmolla7514 8 วันที่ผ่านมา

    አነጋገርሽ አይጋብዝም

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 หลายเดือนก่อน

    ጋይስ subscribe like share አድርጎ እኔ አድርጌአለው ጋይስ ጋይስ ጋይስ ጋይስ😂😂😂😂😂😂😂😂 thank u for shearing dear Guy's😮

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 หลายเดือนก่อน +1

      🤣 ❤❤❤❤❤💃💃

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 หลายเดือนก่อน

      @@herisbaking 😘😘😘😘👌