ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የጾም ክሬም አሰራር | Vegan Chocolate Frosting | No egg , no butter & no dairy Frosting | Chocolate ganache

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 มี.ค. 2022
  • ሰላም ሰላም የኔ ኬኮች!! በዛሬ ቪዲዮ ደግሞ የጾም ክሬም አሰራር አሳያችኋለሁ። ወይኔ ሲጥም በታዩ !! ሞክሩት እና ንገሩኝ!!
    ላይክ ሰብስክራይብ ማረግ አትርሱ!!
    Selam Selam sweeties! I am back with another video with a vegan chocolate frosting recipe. This is DELICIOUS!! I will be definitely be my go to chocolate ganache frosting .
    Don't forget to like and subscribe :)
    Follow me on
    Instagram : / heri_baking
    Facebook: / heribaking

ความคิดเห็น • 118

  • @user-bi8jq4cz4g
    @user-bi8jq4cz4g หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ሞክሬዋለው በጣም አሪፋ ነው ¶
    tnx

    • @herisbaking
      @herisbaking  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤💃💃

  • @user-yx4ss4mt7h
    @user-yx4ss4mt7h 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ በጣም አሪፍ አሰራርነው በርችልን😍😍👍👍

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤💃💃

  • @nebyudaniel5481
    @nebyudaniel5481 ปีที่แล้ว +1

    Amazing

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      Nebyuye thanks alot ❤❤💃

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 ปีที่แล้ว +3

    It looks delicious!

  • @rahel1976
    @rahel1976 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow

  • @rahelabebe529
    @rahelabebe529 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤እናመሠግናለን ሄሪዬ😘😘

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️እኔም አመሰግናለሁ

  • @geteneshalemu6627
    @geteneshalemu6627 2 ปีที่แล้ว +2

    Heriyee enequwa le-Qataru beteshe abekash🙏🙏🙏 excellent work 👌👌👌I'm so proud of you ❤❤❤❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Thanks so much mamaye😍😍

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow good job heriye

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Thanks my dear🥰🥰

  • @herisbaking
    @herisbaking  2 ปีที่แล้ว +16

    8ኩባያ ስኳር ያልኩት ስህተት ነው ኬኮች 8ሾርባ ማንኪያ ለማለት ነው🤭...ይቅር በሉኝ 😁.
    ❤️❤️❤️❤️
    ❤️❤️4 ሾርባ ማንኪያ ዱቄት
    4 ሾርባ ማንኪያ ኮኮ ፖውደር
    8 ሾርባ ማንኪያ ስኳር
    1 ኩባያ ውሀ
    It is 8 tbsp sugar sweeties not 8 cups..sorry 😂 Thanks alemye for the eremat😂😘

    • @rahel1976
      @rahel1976 2 ปีที่แล้ว

      ሰርቼ አስቅቀምሰው ቸኩያለሁ። ቸኩዬ ካልበላሁት ፎቶ እልካለሁ 🤣

    • @kidistgizachew9362
      @kidistgizachew9362 ปีที่แล้ว +1

      እኮ ግራ ገባኝኮ

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      @@kidistgizachew9362 😂 ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አሉ አማረኛ ቲቸር ይቅር በይኝ 🥰😂

    • @herantewoldebirhan4562
      @herantewoldebirhan4562 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ene rasu denegche new wede comments yegebawet

    • @herisbaking
      @herisbaking  4 หลายเดือนก่อน

      @@herantewoldebirhan4562 😂ይቅር በይኝ ❤❤💃

  • @SoleHana-ih9rx
    @SoleHana-ih9rx หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማር በርቺ

    • @herisbaking
      @herisbaking  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤💃💃

  • @alemtsehayhailu1491
    @alemtsehayhailu1491 2 ปีที่แล้ว +2

    It was so yummy I can't even explain the test I was lucky to try it 🤤🥰

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว +1

      Thanks alemyee 🥰🥰

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ትጫዋች ነሽ ደሞ ። ጤና ከድሜጋ ይስጥልን።🎉

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      አዳነችዬ አመሰግናለሁ ❤❤💃

  • @lightworkeredi
    @lightworkeredi 2 ปีที่แล้ว +3

    Mrs ቸሰስ Good Job!!!❤❤❤😘

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว +1

      Thanks edishaye 🥰😍

  • @frtutube1594
    @frtutube1594 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ😊😊😊❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤😊😊

    • @herisbaking
      @herisbaking  4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤💃

  • @hiwotabebe4131
    @hiwotabebe4131 2 ปีที่แล้ว +2

    😘💕

  • @alganeshkebede5814
    @alganeshkebede5814 ปีที่แล้ว +2

    I try it it is amazing thankyou so much♥️

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว +1

      Yeyyy glad you liked it ❤❤

  • @hanifenfe7653
    @hanifenfe7653 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much my sister's birthday is on Friday and I wanted to make her a chocolate cake but I can't use diary products since it's Friday and was trying to find solution and I found your video I'm definitely trying this ❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      My pleasure ! you probably tried it by now. How did it go? ❤❤

    • @hanifenfe7653
      @hanifenfe7653 ปีที่แล้ว +1

      @@herisbaking it turned out great thank you so much 🥰

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 ปีที่แล้ว +2

    የሆንሽ ሞልቃቃ ነገር ...ደስ ስትይ ዛሬ እንድት ከጉድ እንዳወጣሽኝ❤❤❤_😍😍😍😘😘😘😘😘😘

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      😂😂 Batenoshye የኔ ኬክ አመሰግናለሁ ❤❤💃

  • @kalikedankalikedan9999
    @kalikedankalikedan9999 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት ኩባያ ተጠቅመሽ ነው 8 ኮባያ ስኳር ያልሽው ለ 8 ማንኪያ ዱቄቱች ብታሳይን ጥሩ ነው አመጣጥነን እንድንጠቀመው በተረፈ የምትሰሪን ኬኮች ሳላደንቅሽ ማለፍ አልፈልግም አንደኛ ነሽ ባርቺ

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว +3

      kaliyeee ስህት ነው😭 ኮሜንት ላይ ፅፌያለሁ ❤❤ 8 ሾርባ ማንኪያ ለማለት ነው ❤አመሰግናለሁ❤

  • @SM-gu8oi
    @SM-gu8oi ปีที่แล้ว +2

    ሄሪየ እንኳን ደና መጣሽ የገበታ ቅቤ ያገድፋል ወይ ቲክቶክ ላይ የፆም ኩኪስ ሲሰሩበት አይቸ ነው

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      ሰላም ሳሚያዬ 🥰 ገበታቅቤ እስከማውቀው ከወተት ነው የሚሰራው soo ያገድፋል 🥰

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 ปีที่แล้ว +1

    I would definitely try your chocolate cream filling and if it works for me, I would take it to my English class and have a celebration.
    It looks simple, but the cake is in the pudding. YES?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Great!! you are going to love it ...promise.. less effort but really delicious. which cake dear..?\

  • @yedusami26
    @yedusami26 4 หลายเดือนก่อน

    ማራያም ምርጥ ነሽ የልጆቼን ልደት ባማረ ሁኔታ እንድሰራ እረዳሽኝ ምንም ነገር አልገዛውም ክበርልኝ የኔ ቀበጥ🎉

    • @herisbaking
      @herisbaking  4 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️ Amen yene cake

    • @kalkidanwondwosen7915
      @kalkidanwondwosen7915 3 หลายเดือนก่อน

      Sikuwarun sint naw yaregshiw

  • @rahel1976
    @rahel1976 2 ปีที่แล้ว +3

    ሄሪዬ you are amazing! ስኳር የለካሽበትን ከፕ ብታሳይኝ or in grams ብትነግሪን።

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว +1

      Awww thanks so much Richowa😍. እሺ will do!!

    • @ssssssd8689
      @ssssssd8689 ปีที่แล้ว

      8 ማንኪያ ለማለት ፈልጋ ይሂናል እንደት ነው8ኩባያ የሚጨመረው

    • @derejeayele7128
      @derejeayele7128 9 หลายเดือนก่อน

      I think so
      @@ssssssd8689

  • @user-vr6gt9yz9y
    @user-vr6gt9yz9y 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠ ግናለን

    • @herisbaking
      @herisbaking  4 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 ปีที่แล้ว

    ይሄማ ኒውቴላ ነው ክሬም አይደለም በርች❤❤❤❤

  • @Meaza_570
    @Meaza_570 2 ปีที่แล้ว +2

    Were is a video? Just sound but thanks for your amazing job🎂

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Try again dear, maybe network yehonal its working. Thanks so much🥰🥰

    • @Meaza_570
      @Meaza_570 2 ปีที่แล้ว

      OMG is working thanks 👍❤

  • @winshetseteto6572
    @winshetseteto6572 ปีที่แล้ว +2

    ካካ ፓዉደር እንዴት ይሠራል ብታሳይን ደስይለናል

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      ተክል ነው እንደቡና አይነት ነገር ሱፐርማርኬት ሞልቷል❤️❤️

  • @harikingcervantes5375
    @harikingcervantes5375 2 ปีที่แล้ว +1

    how much it cost?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Not much at all..which is why u need to try it ❤️❤️

  • @samridula3297
    @samridula3297 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽ

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      ሳምሪዬ የኔ ኬክ 🥰🥰🥰

  • @kukayeashenafi1623
    @kukayeashenafi1623 2 ปีที่แล้ว +4

    ካካዋ ፓውደሩ ምን አይነት ነው እስኪ አሳይኝ

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ፎቶውን community ላይ አስቀምጣለሁ። ግን ማንኛውም ይሆናል።

  • @FrehiowtYenesew
    @FrehiowtYenesew ปีที่แล้ว

    at what time we will add the ቂቤ

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      No*kibe its vegan 😬

  • @sumeya6451
    @sumeya6451 ปีที่แล้ว +4

    you are so funney i like you girl

  • @user-ic2ox5he9s
    @user-ic2ox5he9s ปีที่แล้ว +2

    እንደዚዉ መብላት ችግር አለው ሰርቼዉ በረዶ ቤት ከትቼዉ ነበረ

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      ምርጥ ነው ብቻውን እኔም እበላወዋለሁ😂

    • @user-ic2ox5he9s
      @user-ic2ox5he9s ปีที่แล้ว

      😊😊😊 እሺ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @akremnejat858
    @akremnejat858 ปีที่แล้ว +2

    Bedest yemisera kake aserare asyen

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      AKREMYEE ale channale lay hulet aynet alegn

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/5sC93A89Cqg/w-d-xo.html

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/sXhrh-Cxn4s/w-d-xo.html

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 ปีที่แล้ว +1

    ሳልፈልግ አሳቅሽኝ 😂

  • @user-np1de7ue9s
    @user-np1de7ue9s 11 หลายเดือนก่อน +1

    Coco poweder yesom nww

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 8 หลายเดือนก่อน +1

    Heriye where have you have been ?

    • @herisbaking
      @herisbaking  8 หลายเดือนก่อน

      Alehu dear, Will keep producing content more consistently🙏🙏

  • @elshadayeyob5715
    @elshadayeyob5715 ปีที่แล้ว +1

    Kezkez benadrgewm yewefral

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว +1

      Awoo gen design lemawtat tinish extra cocoa powder yefelegal

    • @elshadayeyob5715
      @elshadayeyob5715 ปีที่แล้ว

      @@herisbaking eshi amesgnalwe anbesh selmlshlgn

  • @astertube5406
    @astertube5406 4 หลายเดือนก่อน

    ክካው ፓወደር የፆም ነው ነው ያልሽው?

    • @herisbaking
      @herisbaking  4 หลายเดือนก่อน

      አዎ እንደዛ ነው! የተክል ፍሬም አይደለ😬

    • @astertube5406
      @astertube5406 4 หลายเดือนก่อน

      @@herisbaking 🙏

  • @sekina1543
    @sekina1543 ปีที่แล้ว +2

    Koy lemaystom wetet chemren

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว +1

      Yechalal ..bewuham gen betam arif new

  • @user-yy1bl7hm8u
    @user-yy1bl7hm8u 8 หลายเดือนก่อน

    Creamu aytaftm yeteshale asayn

    • @herisbaking
      @herisbaking  8 หลายเดือนก่อน

      Aaerarun bedenb alteketelishvyehonal, 🙏

  • @ejigayehuhaile6186
    @ejigayehuhaile6186 ปีที่แล้ว +2

    እሩጫዬን ጨርሻለሁ አትበይ. ሞቻለሁ ማለት ነው

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 6 หลายเดือนก่อน

    buna madreg ychalal

  • @user-tl5xx6qt2q
    @user-tl5xx6qt2q 7 หลายเดือนก่อน

    cocoa powder is not fasting

    • @herisbaking
      @herisbaking  7 หลายเดือนก่อน

      COCOA POWDER IS MADE FROM GROUND CACAO BEANS. So yeah its plant based.

  • @semereasrat1889
    @semereasrat1889 ปีที่แล้ว +1

    ከዳቦ ጋር ቀብቶ መብላት ይቻላል😁

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      አዎ ምርጥ ነው ❤❤

  • @Ruhamatayele2808
    @Ruhamatayele2808 5 หลายเดือนก่อน

    ተሰርቶ ለምን ያክል ጊዜ ይቆያል ሳይበላሽ

  • @betibeti409
    @betibeti409 หลายเดือนก่อน +1

    ለልጅች ዴዘርት ይሆናል ወይስ የኬክ ብቻ ነው?

    • @herisbaking
      @herisbaking  หลายเดือนก่อน

      ይቻላል ቲኒሽ ስኳሩን ቀንሰሽ ወይ ማር አርጊበት ያው ለጤናቸውም❤❤❤💃💃

    • @betibeti409
      @betibeti409 หลายเดือนก่อน

      @@herisbaking እሺ አመሰግናለሁ እና ደሞ የኬክ ብስኩቱን ስጋግር ቂጣ ነው ሚሆነው ዱቄት ባአበዛ እራሱ ንፍት አይልም ጥፍጥፍ ነው ሚለው እንቁላል ቀዝቃዛ አላረግም ወተትም እንደዛው ችእግሩ ምንድነው ወይስ ችግሩ ከኔ ጋር ነው ሆ 🤣🤣🤣በሱ የተነሳ ቶርታ መስራት ደብሮኛል

    • @herisbaking
      @herisbaking  หลายเดือนก่อน

      @@betibeti409 😂😂የኬክ ብስኩት ግን ምንድነው ?..

    • @betibeti409
      @betibeti409 หลายเดือนก่อน

      @@herisbaking ቶርታ ሚሰራበት ቂጣው ወይ ኬኩ ብስኩት ሲሉ ነው እንግዲ ምሰማው በቃ ቂጣ በይው 🤣🤣🤣

    • @herisbaking
      @herisbaking  หลายเดือนก่อน

      😂😂ለዛ ነዋ እንደቂጣ ጥፍጥፍ የሚልብሽ ክብሩን ዝቅአርገሽት አኩሩፎ ነው😂😂
      1. ኦቨኑ የጋለ መሆን አለበት
      2.ስትለኪ አስተካክለሽ ለኪ (የምግብ መለኪያ ኩባያ ግዢ)
      3. ቀዝቃዛ ወይም ትኩስ ንጥረነገር አትጠቀሚ
      4.እንደ ዳቦ ወይም ቂጣ 😂 አትሽው..እስኪቀላቀል ብቻ ማዋሀድ
      5.ቤኪንግ ፀፓውደሩ Expire እንዳላረገ እና እንዳልነፈሰበት እርግጠኛ ሁኚ
      6. ውህዱን አቀላቅለሽ ከጨረሽ በኋላ ወዲያው ወደ ፓትራ አረገሽ ኦቨንወስጥ ቶሎ ክተቺው
      7. ሰአቱ ሳይደረስ አስሬ ኦቨን አትክፈቺ
      8. ኬክ አምላክን ይቅርታ ጠይቂ ብስኩት እና ቂጣ ስላልሽው😂😂
      ❤❤❤💃

  • @user-mx6yh6rw8c
    @user-mx6yh6rw8c 10 หลายเดือนก่อน

    አወራርሽን ምንም ነዉ እማልወደው ግን ስራሽን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @beetyberry5087
      @beetyberry5087 4 หลายเดือนก่อน

      ካወራራ ምን አለሽ or አለክ ሥንት አይነት ሠው አለ በተሠቀለው።

  • @emli852
    @emli852 ปีที่แล้ว

    ምንም እሪፍ አይደለም ለlike ብለሽ አትስሪ አጥሚት አጥሚት ነው የሚለው ሞክሬ

    • @sekina1543
      @sekina1543 ปีที่แล้ว

      Ene gen bewetet megb zeyet chemre serahu bevanila setem lek endezi hono zeytna wetet alew setem kemegzat ye 60 beru tenshu checolet enkuan 250 berr new suk

    • @emli852
      @emli852 ปีที่แล้ว +1

      @@sekina1543 eshi ውድ tanx🥰🥰

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      ለላይክ አይደለም ቫኒላ እና ካካዎ ካረግሽ በጣም አሪፍ ነው ። በደንብ አምሺው