የዳቦና ኬክ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Bakery Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ส.ค. 2024
  • 00:00 Intro
    00:40 ቤክማ ዳቦና ኬክ ማምረቻ 0911403474 / 0929014247
    09:05 ተሞ ዳቦ ቤት 0913132330 / 0966798137
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    የዳቦና ኬክ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Bakery Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 153

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  ปีที่แล้ว +5

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የዳቦ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ቤክማ ዳቦና ኬክ ማምረቻ 0911403474 / 0929014247 (መገናኛ ማራቶን ህንፃ)
    ☎ ተሞ ዳቦ ቤት 0913132330 / 0966798137 (መካኒሳ ሲዶ ህንፃ ጀርባ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

    • @solomontekelu3389
      @solomontekelu3389 ปีที่แล้ว

      እዘገነትን ንገሪልኝ አይስላንድ ልውሰዳትና 49 ኢትዮጽያዊያን አለን ከቻለች ከይቅርታጋ

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ የመዳም ቅመሞች አገራችን ገብተን እንስራ ወላሂ እሄ ሁላ አሰራሩ በጣም ቀላል ነው ዋጋው ን ግን አስባችሁታል 😲😲😲😲😲

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔ አልገዛም

  • @jankolujin5771
    @jankolujin5771 ปีที่แล้ว +5

    ዳቦ ቤታቹ ትልቅ ንፅህና ይጎድለዋል ?? በተለይ በvidio ላይ አንደምንመለከተው በተለይ ኬኮቹ የተቀመጡበት መደርደሪያ በኬኮቹ ላይ የሚረባረቡ ዝንቦች ይታያሉ !! ሴርቪሰ ሂጀን በጣም የጎድሏቹሃል አሰቡበት የጤናን ጠንቅ ??

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 ปีที่แล้ว +9

    ኬክና ጣፋጭ መግዛትማ የለም እድሜ ለስደት ይህንማ ተምረናል አሰራሩን ሰርተን እንበላለን ይልቁንስ የዱቄቱን ዋጋ ጠይቂልን

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 ปีที่แล้ว +3

    እረ በስመአፕ ቁራሽ ዶቦ 25ብር 😢😢😢 የሀገሬ ህዝብ እግዜር የሱ በረከት ይውረድላችሁ

  • @mesur5022
    @mesur5022 ปีที่แล้ว +1

    Gobez !! unlike most annoying reporters who ask the same question multiple times , you ask good questions for a better
    insight .what impressed me most was your knowledge of their products . sometimes even better than the owners.

  • @dawitzekiros1235
    @dawitzekiros1235 ปีที่แล้ว +1

    It gave me perspektive to know about life in my homeland......nice presentation!!berchi

  • @hawakindu
    @hawakindu ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ውዴ biriti የኦነት የግዕዝ ሁልግዜ ከተተለ ዘሻለሁ አሪፍ መረጃ ነው የምታደርሽን

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e ปีที่แล้ว

    ተባረኩ❤❤በጣምያምራል፡ዋናው፡ጥራቱ፡

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee ปีที่แล้ว

    Look delicious and affordable. 😋

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j ปีที่แล้ว +1

    ሆ ጉድ እኮ ነዉ ሁሉንም በቤቴ እሰራዋለሁ እድሜ ለማዳም ቤት ሁሉንም መስራት እችላለሁ ሞያዉ አለኝ ቅመሞችዬ እናንተም ሞያ ተማሩ

  • @almanal3272
    @almanal3272 ปีที่แล้ว +2

    የዱቄት ዋጋ ንገሪን ይሄን የመዳም ቅመሜች ጎበዝነን

  • @yosufjed3713
    @yosufjed3713 ปีที่แล้ว +1

    እንኩአን ደኽና መጣሽ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e ปีที่แล้ว

    ብርክ❤በሉ፡ጥራቱ፡ያምራል፡የተፈለገዉ፡ይገኛል❤❤

  • @sofiahassan1447
    @sofiahassan1447 ปีที่แล้ว

    ስወዲሽ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 ปีที่แล้ว +2

    ያንቺ አቀራረብ የሚጥም ነው ድሬዳዋ አዋሳ ጅማ ባህርዳርንም እየሄድሽ ብትሰሪ አሪፍ ነው አስመራ እራሱ ብትሄጅ ዩትዩብሽ አሪፍ ይሆናል ;:

  • @infologyy
    @infologyy ปีที่แล้ว +2

    A single Enjera 20birr?? OMG it's becoming impossible surviving in there!!! Soon Ethiopia's future will become like Zimbabwe! Sad for us to reach at this stage!

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 ปีที่แล้ว +3

    ሌላውስ ቢወደድም የራሱ ጉዳይ እንጀራው ግን 😢 የኔቢጤ ድሀውን አላህ ይሁነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ኢትዬጵያ ዉሰጥ ድሀ የለም አላህ ሀብታም አገር ሰጥቶናል፠ እኛ ግን የአሰተሳሰብ ድሆች ነን

    • @KebedeHaile-kh8ck
      @KebedeHaile-kh8ck ปีที่แล้ว

      በጠም አረፍ ወጋ ነው

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i ปีที่แล้ว

    Hey Saron yene konjo zare degemo amrobshal waw gen dabo selchetognal alwedem dess yemel programme new
    Kegabeshegn gen ebelalewgn eshi
    Leulum 10q 🙏 ♥️ ❤️ 💖 selam hughie

  • @rahmarahma3575
    @rahmarahma3575 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለመስጆቻችን

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 ปีที่แล้ว +1

    ሳሮንዬ የልጆች መዘነጫና የልደት ልብስ አሳይን

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s ปีที่แล้ว

    ሳሮንዬ❤

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ ልደምርሽ

  • @mssalam3983
    @mssalam3983 ปีที่แล้ว

    Debew shettege🥰

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 ปีที่แล้ว

    ስላም እህታችን ስራሽ ጥሩ ጎበዝ ግን ትንሽ ንፅህና ላይ አብረው ቢሰሩበት ከዝንብና ትናንሽ በራሪ ነፍስቶች ቢጥብቁ እየታየ ስለሆነ ነው አስተያየት የሰጠሁት ❤

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 ปีที่แล้ว

    Ebakachu Kacey lakulgnie abate setafet yeethiopia cake

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 ปีที่แล้ว +2

    አኔ የዳቦ ወዳጅ ነኝ ምክንያቱም ጀርመን ሰላሳ አመት እየኖርኩ ነው ጀርመን በዳቦ አንደኛ ናቸው ኢትዮጵያ ሰመጣ ሁልግዜ ዳቦ ይዤ ነው የምመጣው ጦትና ማታ ዳቦ ነው የምበላው ስለዚህ እደነዚህ ያለ ነገር ሳይ ደስ ይለኛል በጣም ያምራል ልዩ ነው ያኔ ቆንጆ በርቺ አቀራረብሽ ቆንጆ ነው

    • @samra1997
      @samra1997 ปีที่แล้ว +1

      Too much carb not good dabo kensu

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว +4

    ሳሮንዬየማይሆን ነገር አሳይተሽን ውፍረት በውፍረት ልታደርጊንነው😃
    Thank you Konjo

  • @mensaak3793
    @mensaak3793 ปีที่แล้ว

    እንዴት ሂሳብ. የምትቆጣጠሪዉ

  • @romantsegazeab3777
    @romantsegazeab3777 ปีที่แล้ว

    ማሰልጠኛ ቦታዎች አሳይን

  • @user-bt3my1zs7l
    @user-bt3my1zs7l 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 ปีที่แล้ว

    Weyene Ethiopia

  • @natnaelyohannes1320
    @natnaelyohannes1320 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @user-ki1qt3nj3r
    @user-ki1qt3nj3r ปีที่แล้ว +1

    የፈጣሪያለህ 1እጀራ 20ብርየወሊ የወሊኑሮ😢😢

  • @ellahamshow
    @ellahamshow ปีที่แล้ว +20

    ዳቦ እና ከክ ለመብላት ሰላም ያስፈልጋል ፍትህ ለመስገዶቻችን 😢

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +1

      ኢላምዬ መሰጊዳቹህ መቀሌ ላይ ጦሩን መርቆ ሲልክ አንቺ ኬክ ትበይ ነበር ዉይ?

    • @user-dd9dl6ye1r
      @user-dd9dl6ye1r ปีที่แล้ว

      በጣም😢😢😢😢

    • @erukyamuhamed
      @erukyamuhamed ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @mensaak3793
      @mensaak3793 ปีที่แล้ว

      ወሬ

  • @smsmdg3523
    @smsmdg3523 11 หลายเดือนก่อน

    Ara banatshe zenbun alaychumtm

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 ปีที่แล้ว

    1ኛ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k ปีที่แล้ว +1

    በአንድ ብር 5ጥምዝ ዳቦ ሲገዛ ነበረ በነበረ ቀረ

  • @userH78765
    @userH78765 หลายเดือนก่อน

    Ohh too many flies, not clean. Sad😢

  • @eyea7297
    @eyea7297 ปีที่แล้ว +4

    20$ 1 እንጀራ❓
    10$ 1 ዳቦ (ኪኒን የሚያክል) ❓
    ልጆች ያለው ሰው ግን እንዴት ነው የሚኖረው❓

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +2

      ጥሩ ለምን ደሀ ከሆንሸ ልጆች ይኖርሻል ልጅ ብቻ ወለጂ እኛ ያንቺን ልጅ አንቀልብም ፠ የሚያሰፈልግሸ የወሊድ መቆጣጠርያ ነዉ ኬክ አይደለም

    • @selam8867
      @selam8867 ปีที่แล้ว

      ​@@Hkim185😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @rehmaumushehed2878
      @rehmaumushehed2878 ปีที่แล้ว +2

      ​@@Hkim185 ልጅ አይውጣልሽ እንዲህ ይባላል ሰላቢ

    • @eyea7297
      @eyea7297 ปีที่แล้ว +1

      @@Hkim185 ያቺ ገረድ እናትሽ አንቺንም ወልዳለች ለነገሩ ቆሞብሻል የቆመበት የቆመ ነገር አያይም ይባላል ከከብት ምን ይጠበቃል ድሮም ላም ነበራችሁ አሁንም ያው ናችሁ አይ ጋላ አልፈርድም

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ​@@eyea7297
      ሰድሰታና ሰምንት ልጆች ከወለድሸ በዚህ ዘመን ወርድ ከኔ ብየሻለዉ ድህነት አትጥሪ ወይ አንድ ከበዛ ሁለት አለቀ የምን መጃጃል ነዉ ፤ ምክሬን ካልሰማሸ መከራ ይመክርሻል

  • @tigest3176
    @tigest3176 ปีที่แล้ว

    Egziyio maerne kerestose 1 Dabo 6 birr 4 ayitagebme

  • @hamameyonas4604
    @hamameyonas4604 ปีที่แล้ว +4

    ጮርናቄ ከ20ሳንቲም 20ብር እረ ወዴት ወዴት

    • @Abeya213
      @Abeya213 ปีที่แล้ว

      ገና ምን አይተህ! በዚ አያያዙ አይንህ እያየ 120 ብር ይገባል

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ​@@Abeya213
      በሚኒሊልክ ግዜ ዋጋ ነዉ 20 ሳንቲም

  • @kaleymazola9509
    @kaleymazola9509 ปีที่แล้ว

    ጉድ ... ጉድ ... ጉድ....!

  • @user-xt8xf6hv1h
    @user-xt8xf6hv1h ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ እና በጣም ውድድድድድድድ በዛላይ ምን አለ ዝንቡን/ ትንኙን ብታባሩት

    • @matramatta8167
      @matramatta8167 ปีที่แล้ว

      ንብ.ነው.

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +2

      ​@@matramatta8167
      በዓለማችን ዓዋቃ ተብሎ የሚነገርለት ንጉሰ ሰለሞን የኢትዬጰያ ንግሰት ሳባ እዉቀቱን ለመፈተሸ ሁለት አበቦች አቅርባለት አንደኛዉ ፌክ ነዉ አንደኛዉ አቀኛ አበባ ነዉ ሳትነካቸዉ ከሩቅ አይተህ እዉነተኛ አበባዉን ንገረኝ ትለዋለች
      ንጉሰ ሰለሞንም በምንም ተዓምር መለየት ያቅተዋል ሰለዚህ መሰኮቱን ክፈቱልኝ ይላል ከዚያ አንድ ንብ እወነተኛ አበባዉ ላይ አረፈች
      አሁንም ልጅቷ ኬኩን በማር ነዉ የምንሰራዉ ሰትል እንዴት ማወቅ እንችላለን በእወነት በማር መሰራቱ ከዝያ ሁሉ ኬክ ንቦቹ ያረፉት በማር በተሰራዉ ኬክ ላይ ነዉ ይህ ትልቅ ማረጋገጫ ነዉ በማር መሰራቱ

  • @kalikidangebireges881
    @kalikidangebireges881 ปีที่แล้ว

    የፈጣሪ ያለህ😢😢😢😢 ተበልቶ በአድ አርምጃ ለሚጠፋ ይህን ያክል ብር😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bezuworkmeles3658
    @bezuworkmeles3658 ปีที่แล้ว

    በጣም ነውር ነው ምግብ ነገ መወደዱ እንጀራ 20 መኖር አይደለም

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b ปีที่แล้ว

    የኢቶቢያልጃችአላህደጉንቀንያጣልንየድቀዘመነው😢

  • @infologyy
    @infologyy ปีที่แล้ว

    expensive

  • @user-yx6mv3ju5x
    @user-yx6mv3ju5x ปีที่แล้ว +1

    ዱቄቱን ተገዝቶ እቤት ቢሠራ ይሻላል ሆ

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ዱቄት ብቻ ኬክ አይሆንም

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢አንዱ ፍሬ ነዉ20 ብር ወይስ በ ኪሎ ነዉ ???😢😢

    • @hamzyaflower6373
      @hamzyaflower6373 ปีที่แล้ว +1

      የምን ኪሎ ነው አንዱ ፍሬ ነው 20 ብር

  • @sharafabdulaxif8546
    @sharafabdulaxif8546 ปีที่แล้ว

    Me need your dabboo how money

  • @great-full3612
    @great-full3612 ปีที่แล้ว

    Are those flies or bees 🐝!?

    • @emanyusuf6894
      @emanyusuf6894 ปีที่แล้ว

      I think bees

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee ปีที่แล้ว

      @@emanyusuf6894bees

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q ปีที่แล้ว

      @@emanyusuf6894 who knows it could be fly too

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 ปีที่แล้ว

      they are not flies they are bee's

  • @hurelBoss
    @hurelBoss ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለመስጂ ፍትህ ለወንድሞቸ 😢😢😢😢😢

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว

    አራ ወዮአንድ እንጀራ 20ብር 🧐🧐🧐

  • @r2e344
    @r2e344 ปีที่แล้ว

    እኔ ኬክ አልወዲም

  • @bontoooromo4636
    @bontoooromo4636 ปีที่แล้ว

    20uuuuuuuuayii Ethiopia 😭😭😭😭😭

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s ปีที่แล้ว

    እስኪ እንስማዉ መቸም ሰማይ ነዉ ዋጋዉ😅

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ ልደምርሽ

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ​@@yosufjed3713
      ልጥበሰሸ ኬክ ልጋብዝሸ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      @@Hkim185 ይሻላል ዋጋውን ከመስማቴ በፊቴና ከመደንገጤ በፊት ሳላኮሻኩሽ ገብቼ የወጤሁት ወድጄ አይደለም

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
    @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v ปีที่แล้ว

    ዝንቦቹ😌😑 ምን አለ ፔስታል ወይም በመስታውት ብታደረጉት እንዴኬኩ ዳቦውንም ወረሩት የጤና ጡሩ አይደለም ከይቅርታ ጋ😢😒

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 ปีที่แล้ว +1

    Are uuuu Ethiopia meni gudi newu

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይድረስልሽ አንድ ቁርጥ ድፎ $25:00ብር

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +1

      እግዛቤርማ ደርሶላታል እንዳንቺ አይነቱ አጋሰሰ ወርቅ ላይ ተቀምጦ ፋንድያ ነዉ የሚል ዶሮ ካማረሸ በሶሰት ወር በ45 ቀን ይደርሳሉ አምሰት ጫጨቱ ብታረቢ በየሶሰት ወር ዶሮ ይደርሱልሻል ማለት ነዉ ፠ ችጋር የሚጠራ ወርቅ ሀገር ላይ ተቀምጦ ነዉ የሰለቸኝ

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 ปีที่แล้ว

      @@Hkim185 ዕልልልልልልልል ....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ገጁፍ ሓርኢ ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ:ሞይታ Rest in HELL!!!ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ሓይማኖት፣ ባሕሊ፣ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ብስብስ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ???

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 ปีที่แล้ว

    ምንም አልገባኝ ምኑ ነው 20 ብር አረ በረበልአለሚን

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      እንጀራ አነድ እንራ 20ብር

  • @sameerasame1612
    @sameerasame1612 ปีที่แล้ว

    ejera 20 gud 🙉🙉🙉🙉

  • @haimanotterefe
    @haimanotterefe ปีที่แล้ว +2

    ዝብ መስሎኝ ነበር

    • @sameeradxb1830
      @sameeradxb1830 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @selam8867
      @selam8867 ปีที่แล้ว

      Enem😂😂😂😂😂

    • @almanal3272
      @almanal3272 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      እናምድነው

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 ปีที่แล้ว +3

    እንጅራ 20 ብር ዊይ ግዶ አለ ጉራጌ

    • @gizegize-eb8ql
      @gizegize-eb8ql ปีที่แล้ว +2

      ቀላል ግዶ ተበርቸ ሰላም😊😊😢

    • @user-le2no9qd4n
      @user-le2no9qd4n ปีที่แล้ว

      ሰርተን አንበላም እንዴ

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +3

      ችጋር አታወሩ አገራችን ወርቅ ናት ሰርተን እናገኛለን በሉ

    • @Tadu1234
      @Tadu1234 ปีที่แล้ว +1

      @@Hkim185 እኮ ወርቅ በየመንገዱ እየታፈሰ አይደለም እንዴ 🙄ታድያ አረብ ቤት ምን ትሰራለሸ ሆሆሆሆ

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ​@@Tadu1234
      መልክሸ ፊሊፒኖ ነገር ነሸ በእዉነት ጉራጌ መሆን አለብሸ እነሱ ናቸዉ እንዲህ የሚቀሉት
      ግን ከአህያ የማለች ጊደር ምን ተምራ ትመጣለች አሉ፠ አንቺም ከነዛ አማራዎች ጋራ ወለሸ ጨለምተኝነት ተምረሸ መጣሸ
      ወርቅ ከየት የሚገኝ መሰሎሸ ነዉ፠አፈሮ ታጥቦ ነዉ እኳ የሚገኘዉ ፠ ከአፈር ተቆፍሮ አፍሩ ታጥቦ ወርቅ ታገኛለሸ ሌላ ሚሰጥር የለዉም
      እኔ ወርቅን የተጠቀምኩት አፈራችን ለምለም ነዉ ለማለት ነዉ ጤፍ ከተወደደብሸ ጉራጌ ሀገር ሄደሸ መሬት ተቀብለሸ ጤፍ ብዘሪ በሶሰት ወር ጤፍሸ ይደርሳል መቶ ኩንታል ብታመርቺና ትርፍሸ 300,000 ብር ይሆናል በዓመት ሶሰቴ ብታመርቺ 900,000 ብር፠ በዉር 75,000 ብር ደሞዝ አገኘሸ ማለት ነዉ፠ የሚያግድሸ አመለካከትሸ ብቻ ነዉ፠ እኔ አንቺን የምመክርሸ አትከፍይኝ አትጨምሪ አታጎደይብኝ ለምን ብዬ እዋሸሻለሁኝ የምመክርሸ በኢትዬጰያነትሸ በሴትነት ሰዉ በመሆንሸ ሰለምዉድሸ ብቻ ነዉ

  • @ktube8920
    @ktube8920 ปีที่แล้ว

    የስዴዬን ዳቦ በሽሮዬ እቀረጥጠዋለሁ እናቴዋ

    • @ahmadasfour470
      @ahmadasfour470 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅

    • @sameeradxb1830
      @sameeradxb1830 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀😀😀😍

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @hawamedia655
      @hawamedia655 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @almanal3272
      @almanal3272 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 ปีที่แล้ว

    ዝቦቹ ሊሸጡ ነው ሊገዙ ነው እኔ እማ አልገዛም እሰራልለሁ

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q ปีที่แล้ว

    Please clean your bakery lot of fly on the cake

  • @alg7524
    @alg7524 ปีที่แล้ว

    ሳሮን
    አትጣደፊ። ረጋ ብለሽ ጠይቂ አድምጪ።

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +2

    ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹💐

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 ปีที่แล้ว

    ዝብ ነው እንዴ እላው ላይ የሚሄደው

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ዝንብ በእናን በደርግ ዘመን ቀረ አሁን ያለዉ ትወልድ ንፅት ያለ ነዉ ዝንብ አያቅልሸም

    • @mesimamo8154
      @mesimamo8154 ปีที่แล้ว

      Ara ንብ አይታይም እንዴ 🤔

  • @ktube8920
    @ktube8920 ปีที่แล้ว +3

    አንዷ ሳምቡሳ ነው ወይስ ደርዘን ነው 25 ብር ያለችው 🙄 አይ ሀገሬ 😢 ድሀው ምን ይሆን የሚባለው

    • @r2e344
      @r2e344 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እሰራለሁእጂ ብር አውጥቸአልገዛም

    • @fatomafatom9370
      @fatomafatom9370 ปีที่แล้ว

      እር የምን ደርዘንነው ውደ😂አዱነው እጅ

  • @ll8432
    @ll8432 ปีที่แล้ว +1

    What is up with flies 😂? Am I eating them together? Why are not covered?

    • @rashiid187
      @rashiid187 ปีที่แล้ว +1

      Honey bee

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ​@@rashiid187
      እነዚህ ሰዎች በደርግ ዘመን ዳቦ በቀበሌ ሲሸጥ ሁለት የጣሊያንና የኤርትራዊዉ ኬክ ቤት ብቻ በነረበት ዘመን ከአገር የወጡ ናቸዉ ኬክ ቤት አይተዉ አያወቁም

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 ปีที่แล้ว

    Besemami kkkk 20 biri duro iko 3 biri newu

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 ปีที่แล้ว

      ዕልልልልልልልል ....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ገጁፍ ሓርኢ ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ:ሞይታ Rest in HELL!!!ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ሓይማኖት፣ ባሕሊ፣ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ብስብስ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ???

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 ปีที่แล้ว +3

    25 ብር ሳቡሳ አልበላም😢

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 ปีที่แล้ว

    እኛእውን የዳቦዋጋ ምንይስራልናል ምንአይነትጉድነው ስራፈትነሽ ብሩይኑርጂ ቦታው ጠፍን ስገጤነገር ነሽ😊

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 ปีที่แล้ว

      ዕልልልልልልልል ....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ገጁፍ ሓርኢ ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ:ሞይታ Rest in HELL!!!ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ሓይማኖት፣ ባሕሊ፣ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ብስብስ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ???

  • @Ethio631
    @Ethio631 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዳቦ ቤቶችኮ ከ ንብ ዝንብ ና በረሮ የተረፈውን ነው የሚሸጡልን ሁሉም ዳቦቤቶች በሚባል ደረጃ ዳቦ ልንገዛ ስንሄድ መስታውቱ ውስጥ ዝንቦች ሲሩዋሩዋጡ ማየት የተለመደ ነው ቱ

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +1

      መጀመርያ ዝንብና ንብ ለይ

    • @rehmaumushehed2878
      @rehmaumushehed2878 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Hkim185 ምነው ሁሉም ቦታ አለሁ አልሽ 😮

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      ወይ ዘጋኝ

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ኬክ ግን ዉሃዉሃነወ እሜለወ ለምዲነወ

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 ปีที่แล้ว +1

      ዕልልልልልልልል ....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ገጁፍ ሓርኢ ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ:ሞይታ Rest in HELL!!!ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ሓይማኖት፣ ባሕሊ፣ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ብስብስ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ???

    • @almanal3272
      @almanal3272 ปีที่แล้ว

      ስኳር ውድ ስለሆነ ክክ

    • @zeritutube
      @zeritutube ปีที่แล้ว

      @@chuksokadigbo4750 🤔🤔

    • @zeritutube
      @zeritutube ปีที่แล้ว

      @@almanal3272 አደለም ዉደ ብዙግዜ ቀምሰሽኮሆነ

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው ግን ፊትሽ የትንሽ ልጅ የሚመስለው?
    በነገራችን ላይ ዝንቦቹ አብረው ነው የሚመዘኑት?

    • @romantup9195
      @romantup9195 ปีที่แล้ว

      Zenboch aydelum neboch nachew

  • @Check675
    @Check675 ปีที่แล้ว

    የዳቦ ዋጋ ተብሎ የትም አለም ላይ ፕሮግራም አይሰራም

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +3

      ለምን ግጥም አርጎ ነዉ የሚሰራዉ እንደዉም ከመጠን በላይ 10% ቀነሰ ብለዉ በጋዜጣ አዛ ነዉ የሚያረጉህ ለማሰታወቅያ ትልቅ ገንዘብ ያወጣሉ ቀልድ አይደለም ግሬሰሪዎች በየሳምንቱ ዋጋቸዉን ይቀነሰ ይህ ቀነሰ ብለዉ ይልኩልሀል ኩፖኑን ይዘህ ሰትመጣ ቅናሸ ያረጉልሀል

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

    እረ ዝቦቹሆሆሆሆሆ ምድነው ላይን እራሱው ይደብራል አይደለም ገዝቸልበላው