ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መንታ ናችሁ ስታምሩ❤❤
ምነው ይከኸ ሁሉ ስኳር ትኩረት ለጤና!!!
ስኳር ባይኖረውስ?
ተባረኩ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳያችሁን እናመሰግናለን
እናመሠግናለን በርቱ ለጾም የሚሆኑ ቀለል ያሉ ምግቦችን ብታሳዩን።
ስኳር ባይበዛ ጥሩ ነው !!!! ጎበዞች በርቱ
Thank you for sharing but sugar and vegetable oil are not good for health. Thank you 😊
Thanks 🎉🎉🎉
በጣም ጥሩነገር አሳያችሁኝ
መንታ ሼፎች ጎበዞች። የስኳሩ ነገር ግን አልተመቸኝም
ዋው ያገሪልጆ በጣም አረፍነው ነው አመሰግናለው
🎉🎉🎉❤❤❤እናመሰግናለን
በርቱ ጎበዞች
ስኳር ቢቀር?
በጣም ቆንጆ ❤❤
Thanks❤
እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹሁ። ግን ጥያቄ ፈጠረብኝ ስካር ለምን አስፈለገ?
ፈረንጆች በአብዛኛው ምግባቸው ላይ ስኳር ይጨምራሉ።ምግቡ የፈሰኖጅ ነው።
@@selamawitabraham740-gb6bhየአቸቶውን መቆምጠጥ ባላንስ ለማረግ ነው
You Guys are you twins with beautiful matching
You supposed to put half a tea spoon sugar that's not healthy. Also, don't put too much oil bro but I love it. Keep it up
❤❤❤
ጐበዞች በርቱ👏👏🇪🇷
Nice ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን በርቱ ግን ስኳር ለማይጠቀም ሰው ሌላ ሶስ አሰራር አሳዪን
Can we use honey instead of sugar?
ሙስታርድ ምንድነዉ? ሰብ ለይክ አደራኳቹ ጎበዝ ነቹ በርቱ
ጎበዞች ስለሆናችሁ ሰብስክራይብ አረግኋችሉ ግን ሱካሩ ለኔ አይሆንሞ
ስኳር እንኳን ለጤና አይመከርም Anyways Thanks
ለስኳር በሽተኛ አይሆንም 😢
እናመሰግናልን በርቱ
ጀግኖች
በርቱ ጥሩ አሰራር ነው ግን በስኳሩ ፈንታ አንድ ማንኪያ ማር በቂ ይመስለኛል ❤
ለስላጣ ደሬሲንግ ሁለት ሾርባ ማንክያ በጣም አይበዛም?
recipe bitxefu pls
Download EthioChef mobile app you will get it.👉play.google.com/store/apps/details?id=com.peacetechnology.ethiochefThanks
ምንድነው?ሙስታርድ?ሌላ ስም የለውም?
Bertu gobeze temralchw
ሰላም ሰላም እንክዋን በሰላምመጣችሁ ግን ድሮስ ቢሆን ሰላጣ ካለድሬሲንግ ይበላልወይ
wow
🙏🙏🙏
Menta nachuh
ስካር እና ከቻፕ ለጤናጉዳት አይኖረውም ውይ
አለው በተለይ ስኳሩ ካችአፕም ቴማቴሙ ውስጥ ስኳር አለው የቴማቴሙን ቆምጣጣነት ለማጥፋት ትንሽ ስኳር በዛው እቤት ሲሰሩ ስኳሩን ማውጣት ✌️
ዘሬውን እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
Mustard mndinew endet new emiseraw
Senafech nw supermarket beteyqi ynoral
ኧረ ስኳር በሽታ ነው ኬቻፑ በራሱ ስኳር ነው ሌላ ስኳር ሆሆሆ 😢
አጠር አድርጋችሁ በቲክቶክ ብትመጡ ጥሩ ነው በርቱ
ኢትዮጵያዊ ነን በአማርኛ ንገሩን ግባቶችን ባማርኛ ንገሩን።
ደስ ሲሉ የሆነ መስታወት ፊት የቆመ ልጅ ነው የማይ የመሰለኝ 😂😂😂😂😂 አይቻቸው አላውቅም የት ነበሩ????
ወንድማማች ናችሁ?
ስታምሩ ሞስታርድ ጾም አለው አይደል ባይገባስ
no
Soya Aserar asayun. Kene Leketo. Bonaw Acheto Lela lelam Endatereso etebekalew
Ye lejoche ye stome lunch box ideas beteserulen
Thanks for your feedback 🙏
ሪሲፒውን እባክህ ❤
የኢትዮ ሼፍን የሞባይል አፕ ዳንውሎድ በማድረግ ይሄን እና ሌሎች የምግብ አሰራሮችን ማግኘት ይችላሉ::👉play.google.com/store/apps/details?id=com.peacetechnology.ethiochef
mosetard mindinew ket yigegnal
ስኳሩ አልበዛም? ስኳሩ መቅረት አይችልም???
ያለስኳር ቢሆን ብዙ ሰው ይጠቀምበታል
Abatu good but too much sugar
ይኸን ለማለት ነው
ሌላ ድሬሲንግ ብትመርቁልን ጥሩ ነበር
ከስኳር ይልቅ አንድ ማንኪያ ማር ቢሆን
መንትዮቹ የምፈልገውን ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ
ሙስታርድ ያላቹት አልገባኝም ብታብራሩልኝ
Senafiche malet new
@@abatezebiba ❤🙏
የሰናፍጭ ድቄት ነው ማሰትርደ የሚባለው
ሰናፍጭ ነው
ሰናፍጭ ነው ተዘጋጅቶ የሚሸጥ
ለደሀ የሚሆን ከሆነ ልየው እስኪ
ማየቱም ጥሩ ነው😂
😂😂😂😂😂😂 ወይ ቀልድ። ድሃ ሲጀመር ምግብ ይመርጣል?? 😅😅😅😅😅
Semun betaberaralen lemesale bustar mendenew
ማስታርድ
በግምት አትስሩ ልኬት ይኑራችሁ።
ማን ነው ለፍሬንች የሰጠው? ድንቹ የፍሬንች እንቁላሉ የፍሬንች በዚህ እድሜያችሁ ከኀላ ያለው የነጭ የበላይነት ታሪክ ሳታውቁ ትውልዱን በባርነት ስነልቦና የምትመግቡ ያወቃችሁ መስሏችኃል። መጀመሪየሸ አእምሮህን መግብ።
ኢትዩ ሼፍ ሥራዉ እንዳለ ሆኖ ልኩን ሚዛናዊ ቢሆን ይመረጣል. በግምት ባይሆን ታዋቂ ሼፎች በግምት አይሰሩሙና:: መልሳችን እጠብቃለሁ::አመሠግናለሁ በርቱ.
Thanks alot for your feedback 🙏
Metew ebitesh ders endinguresh new >>>>>👂 yeleshim metenew eynegerush ayedele endi ??
Etye temelkach blgna new (etye ayibalm) srat yeleshm asafari........
ምስጋናውን አስቀድማለሁ::ቀጥዬ ጤናን ከጣዕም ማስታረቅ ባልችልም: ቢቀሩ የምላቸዉን ለመጥቀስ እወዳለሁ::1. ስኳር2. ሜቶ ፔስት😊
too much suger
መንታ ናችሁ ስታምሩ❤❤
ምነው ይከኸ ሁሉ ስኳር ትኩረት ለጤና!!!
ስኳር ባይኖረውስ?
ተባረኩ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳያችሁን እናመሰግናለን
እናመሠግናለን በርቱ ለጾም የሚሆኑ ቀለል ያሉ ምግቦችን ብታሳዩን።
ስኳር ባይበዛ ጥሩ ነው !!!! ጎበዞች በርቱ
Thank you for sharing but sugar and vegetable oil are not good for health. Thank you 😊
Thanks 🎉🎉🎉
በጣም ጥሩነገር አሳያችሁኝ
መንታ ሼፎች ጎበዞች። የስኳሩ ነገር ግን አልተመቸኝም
ዋው ያገሪልጆ በጣም አረፍነው ነው አመሰግናለው
🎉🎉🎉❤❤❤እናመሰግናለን
በርቱ ጎበዞች
ስኳር ቢቀር?
በጣም ቆንጆ ❤❤
Thanks❤
እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹሁ። ግን ጥያቄ ፈጠረብኝ ስካር ለምን አስፈለገ?
ፈረንጆች በአብዛኛው ምግባቸው ላይ ስኳር ይጨምራሉ።ምግቡ የፈሰኖጅ ነው።
@@selamawitabraham740-gb6bhየአቸቶውን መቆምጠጥ ባላንስ ለማረግ ነው
You Guys are you twins with beautiful matching
You supposed to put half a tea spoon sugar that's not healthy. Also, don't put too much oil bro but I love it. Keep it up
❤❤❤
ጐበዞች በርቱ👏👏🇪🇷
Nice ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን በርቱ ግን ስኳር ለማይጠቀም ሰው ሌላ ሶስ አሰራር አሳዪን
Can we use honey instead of sugar?
ሙስታርድ ምንድነዉ? ሰብ ለይክ አደራኳቹ ጎበዝ ነቹ በርቱ
ጎበዞች ስለሆናችሁ ሰብስክራይብ አረግኋችሉ ግን ሱካሩ ለኔ አይሆንሞ
ስኳር እንኳን ለጤና አይመከርም
Anyways Thanks
ለስኳር በሽተኛ አይሆንም 😢
እናመሰግናልን በርቱ
ጀግኖች
በርቱ ጥሩ አሰራር ነው ግን በስኳሩ ፈንታ አንድ ማንኪያ ማር በቂ ይመስለኛል ❤
ለስላጣ ደሬሲንግ ሁለት ሾርባ ማንክያ በጣም አይበዛም?
recipe bitxefu pls
Download EthioChef mobile app you will get it.
👉play.google.com/store/apps/details?id=com.peacetechnology.ethiochef
Thanks
ምንድነው?ሙስታርድ?ሌላ ስም የለውም?
Bertu gobeze temralchw
ሰላም ሰላም እንክዋን በሰላምመጣችሁ ግን ድሮስ ቢሆን ሰላጣ ካለድሬሲንግ ይበላልወይ
wow
🙏🙏🙏
Menta nachuh
ስካር እና ከቻፕ ለጤና
ጉዳት አይኖረውም ውይ
አለው በተለይ ስኳሩ ካችአፕም ቴማቴሙ ውስጥ ስኳር አለው የቴማቴሙን ቆምጣጣነት ለማጥፋት ትንሽ ስኳር በዛው እቤት ሲሰሩ ስኳሩን ማውጣት ✌️
ዘሬውን እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
Mustard mndinew endet new emiseraw
Senafech nw supermarket beteyqi ynoral
ኧረ ስኳር በሽታ ነው ኬቻፑ በራሱ ስኳር ነው ሌላ ስኳር ሆሆሆ 😢
አጠር አድርጋችሁ በቲክቶክ ብትመጡ ጥሩ ነው በርቱ
ኢትዮጵያዊ ነን በአማርኛ ንገሩን ግባቶችን ባማርኛ ንገሩን።
ደስ ሲሉ የሆነ መስታወት ፊት የቆመ ልጅ ነው የማይ የመሰለኝ 😂😂😂😂😂 አይቻቸው አላውቅም የት ነበሩ????
ወንድማማች ናችሁ?
ስታምሩ ሞስታርድ ጾም አለው አይደል ባይገባስ
no
Soya Aserar asayun. Kene Leketo. Bonaw Acheto Lela lelam Endatereso etebekalew
Ye lejoche ye stome lunch box ideas beteserulen
Thanks for your feedback 🙏
ሪሲፒውን እባክህ ❤
የኢትዮ ሼፍን የሞባይል አፕ ዳንውሎድ በማድረግ ይሄን እና ሌሎች የምግብ አሰራሮችን ማግኘት ይችላሉ::
👉play.google.com/store/apps/details?id=com.peacetechnology.ethiochef
mosetard mindinew ket yigegnal
ስኳሩ አልበዛም? ስኳሩ መቅረት አይችልም???
ያለስኳር ቢሆን ብዙ ሰው ይጠቀምበታል
Abatu good but too much sugar
ይኸን ለማለት ነው
ሌላ ድሬሲንግ ብትመርቁልን ጥሩ ነበር
ከስኳር ይልቅ አንድ ማንኪያ ማር ቢሆን
መንትዮቹ የምፈልገውን ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ
ሙስታርድ ያላቹት አልገባኝም ብታብራሩልኝ
Senafiche malet new
@@abatezebiba ❤🙏
የሰናፍጭ ድቄት ነው ማሰትርደ የሚባለው
ሰናፍጭ ነው
ሰናፍጭ ነው ተዘጋጅቶ የሚሸጥ
ለደሀ የሚሆን ከሆነ ልየው እስኪ
ማየቱም ጥሩ ነው😂
😂😂😂😂😂😂 ወይ ቀልድ። ድሃ ሲጀመር ምግብ ይመርጣል?? 😅😅😅😅😅
Semun betaberaralen lemesale bustar mendenew
ማስታርድ
በግምት አትስሩ ልኬት ይኑራችሁ።
ማን ነው ለፍሬንች የሰጠው? ድንቹ የፍሬንች እንቁላሉ የፍሬንች በዚህ እድሜያችሁ ከኀላ ያለው የነጭ የበላይነት ታሪክ ሳታውቁ ትውልዱን በባርነት ስነልቦና የምትመግቡ ያወቃችሁ መስሏችኃል። መጀመሪየሸ አእምሮህን መግብ።
ኢትዩ ሼፍ ሥራዉ እንዳለ ሆኖ ልኩን ሚዛናዊ ቢሆን ይመረጣል. በግምት ባይሆን ታዋቂ ሼፎች በግምት አይሰሩሙና:: መልሳችን እጠብቃለሁ::አመሠግናለሁ በርቱ.
Thanks alot for your feedback 🙏
Metew ebitesh ders endinguresh new >>>>>👂 yeleshim metenew eynegerush ayedele endi ??
Etye temelkach blgna new (etye ayibalm) srat yeleshm asafari........
ምስጋናውን አስቀድማለሁ::
ቀጥዬ ጤናን ከጣዕም ማስታረቅ ባልችልም: ቢቀሩ የምላቸዉን ለመጥቀስ እወዳለሁ::
1. ስኳር
2. ሜቶ ፔስት😊
too much suger