በጣም ቀላል ኬክ ካለእንቁላልና ወተት / የፆም No egg No milk spong cake / ኬክ አሰራር / ebs / seifu / cake

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ส.ค. 2023
  • እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
    welcome to my youtube channel🙌
    Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
    ======================================
    Subscribe: / @hidaya-kitchen-
    ======================================
    ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
    ======================================
    ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
    =========
    1 cup sugar
    1/2 cup oil
    1 cup orange
    A pinch of salt
    vanilla
    1 tbs vinegar
    16 gram baking powder
    2 & 1/2 cup flour

ความคิดเห็น • 396

  • @Hidaya-kitchen-
    @Hidaya-kitchen-  10 หลายเดือนก่อน +197

    1 ኩባያ ስዃር
    ግማሽ ኩባያ ዘይት
    1 ኩባያ የብርቱካን ጭማቂ ወይም የብርትኳን ጆሊጆስ
    ትንሽ ጨው
    ቫኒላ
    1 የሾርባ ማንኪያ አቼቶ
    2 ከግማሽ ኩባያ ዱቄት
    1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር

    • @muniragulta1509
      @muniragulta1509 10 หลายเดือนก่อน +4

      ሒዱ ቀጣይ የልጆች የምሳቃ አዘገጃጀት አሳይን

    • @m.4582
      @m.4582 10 หลายเดือนก่อน +11

      አቸቶ ከሌለውስ አይሆንም ?

    • @user-cg7is4sl6r
      @user-cg7is4sl6r 10 หลายเดือนก่อน +4

      ካለይ አቼቶ መስራት እንችላለወይ

    • @beleteytilahun
      @beleteytilahun 10 หลายเดือนก่อน

      1 ካፕ ነው 2ግማሽ ዱቄት ግማሽ ያልሽን አሁኑ መስራት እፈልጋለው ደሞ በቅደም ተከተል ፃፊልን እናት

    • @kadijaahamza-nx9ct
      @kadijaahamza-nx9ct 10 หลายเดือนก่อน +5

      ኦቩኑን መጃመራ ከተች ነው አዳል የምንሎክሰው

  • @SamiyaMohammed
    @SamiyaMohammed 8 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቆንጃ በጣም ጉበዝ ችግራችን ገብቶሻል እጂሺ ይባረክልሺ

  • @ekram2626
    @ekram2626 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallah betam yamral hidu

  • @samsunggood8450
    @samsunggood8450 3 หลายเดือนก่อน

    wawwwwww gobez qoy moirewalehu

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዋውውውው በጣም ቆንጆ ነው👍👍👍

  • @hiwotmekuria2699
    @hiwotmekuria2699 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ አብሶ ጣፋጭ ምግቦች ስሰሪ በርቺ

  • @ChrstianTsion-ew5nb
    @ChrstianTsion-ew5nb 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow hideya wow.👏👏👏

  • @sofiaahmed2243
    @sofiaahmed2243 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow mashaallah balemuya❤❤

  • @mery3475
    @mery3475 9 หลายเดือนก่อน +4

    Wow በጣም ቀልል ያለ አሰራር ነው ብችልኝ ❤️👌

  • @AsratTelahun-vm4dd
    @AsratTelahun-vm4dd 2 หลายเดือนก่อน

    ሞክሬዋለዉ በጣም ይጣፊጣል እናመሰግናለን

  • @user-hx3tq1vt7o
    @user-hx3tq1vt7o 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow good job 👏 lelam entebqalen

  • @user-pe7vl2sf1s
    @user-pe7vl2sf1s 9 หลายเดือนก่อน +5

    It is simple & lovely cake

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @cookingwithmimmo
    @cookingwithmimmo 10 หลายเดือนก่อน +6

    ስለ የምግብ አሰራርዎ እናመሰግናለን ምርጥ ስራ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ቆጆ አመሰግናለው የምር የምፈልገው አሰራር ለፃም ግዜ እጂሽ ይባርክ

  • @anegach9112
    @anegach9112 10 หลายเดือนก่อน +8

    ዋዉ በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን እህት👍👍👍😍😍😍

    • @hulumyalfal7052
      @hulumyalfal7052 3 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እኔ እንዳንች ግብአቶችን አድርጌ ለመጋገር ሞክሬ ነበር ግን እንዳለ ተሰነጣጠቀብኝ ለምንድን እባክሽ መልሽልኝ?

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ የኔ ፍቅር❤❤❤❤

  • @khoruae3233
    @khoruae3233 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማኣሻኣላ እሞክራለን ❤❤

  • @HiwotGetahun-le8lp
    @HiwotGetahun-le8lp 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow 😮

  • @tsigeredaabera2858
    @tsigeredaabera2858 3 หลายเดือนก่อน

    Tiktok ላይ አይቼ ሰርቼዋለው በጣም አሪፍ ነው የሆነልኝ። እና በጣም አመሰግናለው

  • @selamawittewelda4226
    @selamawittewelda4226 8 หลายเดือนก่อน

    Betam Amesegnalo Eht yesert eg ybarekui

  • @user-kp7pf2xf6f
    @user-kp7pf2xf6f 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለው ኬክ መጋገር በጣም ነበር የምፈልገው

  • @elzabethtesfatsion7090
    @elzabethtesfatsion7090 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow 👌

  • @rozahabte3595
    @rozahabte3595 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 10 หลายเดือนก่อน +2

    great job 👏🙏🙏🙏

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 5 หลายเดือนก่อน

    Wude leyu new ejesh yibarek!!!!!!

  • @user-hk1wk2ni1l
    @user-hk1wk2ni1l 7 หลายเดือนก่อน

    Ejish ybarek❤ konjonew

  • @Yabsera-fc1kb
    @Yabsera-fc1kb 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥይ

  • @user-eb2ld3xb1q
    @user-eb2ld3xb1q 8 หลายเดือนก่อน

    Wow mokrawalhu betam konjo nw tnxs❤❤❤

  • @MakeaMakea-tz1di
    @MakeaMakea-tz1di 2 หลายเดือนก่อน

    እጂሺ ይባርክ እህቴ
    ቃላት የለኝም ዋው በርች

  • @Tizita341
    @Tizita341 3 หลายเดือนก่อน

    Gobez ❤Ejish Yibark

  • @user-lv5km4kn9s
    @user-lv5km4kn9s 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow betam yemeyemerew❤❤ milk bederegebete teru yehunale weye

  • @fanusftsum6021
    @fanusftsum6021 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wowww❤ berchi yene wud

  • @zuzutube1346
    @zuzutube1346 6 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah😍👏

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 7 หลายเดือนก่อน

    ጀእርጋታሽ አገላለፅሽ ደስ ይላል

  • @mimimimi2792
    @mimimimi2792 6 หลายเดือนก่อน

    ዋውው 👍😍👌👌👌

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 3 หลายเดือนก่อน

    Good job 👏

  • @user-to5ou1sv1i
    @user-to5ou1sv1i 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከሙያሽ ሰላካፈልሽን እነመሠግናለን

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 7 หลายเดือนก่อน

    Egziabiher amilak edimena tienan yistih tebareki ❤❤👏👏

  • @kiddywo67
    @kiddywo67 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow you are amazing

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሞያ ነው ያሳወቅሽን ድምጵሽ ይሰማል

  • @user-hb9oz5cu7o
    @user-hb9oz5cu7o 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም,ጥሩነው,ብዙ.ነገር.ካንቺተምርያለሁ❤❤❤😅

  • @user-yx4ss4mt7h
    @user-yx4ss4mt7h 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውበጣምአሪፍነው ጎበዝበርች ❤❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ በርቺ በጣም ነው የምወደው ሞያሽን

  • @idilabdillahi
    @idilabdillahi 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ እናመሠግናለን

  • @YeshumTesfaw
    @YeshumTesfaw 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምያምራል፡፡ግንአቸብቶትመጠቀምባንትልስእናደግሞሊጡትንሽኩፊማለትየለበትም

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 3 หลายเดือนก่อน

    Wooooww 👍👍👍

  • @fozi4569
    @fozi4569 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም እክት ደህና መጠሺ ሀሪፍ አሰራስ ነዉ የሰየሺን እነመሰግንለን በርቺ የወቁትል መሰወቅ መለሰከምነት ነዉ በርቺ ሰላም ፍቅር አድነትን ተሀገረችን ለህዝበችን❤❤❤

  • @ShutiShumba
    @ShutiShumba หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @netsitube19
    @netsitube19 3 หลายเดือนก่อน

    woww nw sarachew bexam arif nw amsaganelw

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ደስየሚለው

  • @yoninet1103
    @yoninet1103 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks konjo for you Share

  • @Haliya-gj2xu
    @Haliya-gj2xu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላ 👌👌👌

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 10 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ጎበዝ

  • @FitumDame
    @FitumDame 15 วันที่ผ่านมา

    Betam gobez

  • @TigistLegesse-bo4hd
    @TigistLegesse-bo4hd 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @user-se3nk7kq7t
    @user-se3nk7kq7t 7 หลายเดือนก่อน

    Wow my sister. It is. Good

  • @user-yg6rp2ns6y
    @user-yg6rp2ns6y 9 หลายเดือนก่อน

    በርቺ እናመሰግናለን

  • @yabetsberhanuasfaw7232
    @yabetsberhanuasfaw7232 10 หลายเดือนก่อน +3

    Betam des yilal mokrew tesaktual ena betam ameseginalehu ❤❤❤

  • @HappyBabyTurtles-ub7ig
    @HappyBabyTurtles-ub7ig 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውአንደኛ

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ያምራል ቀጥይ በዚህ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 10 หลายเดือนก่อน +8

    እዲህ ሙያ ልመዱ ይባላሉ ሌሎች ሤቶች ነገር ያበላልጣሉ
    እናበረታታት በመልካምነት መቸም ለዚህ ለጥሩ ነገር አይመቻችሁም

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  10 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው😘❤

    • @hayattesema4388
      @hayattesema4388 10 หลายเดือนก่อน

      @@Hidaya-kitchen- ጠክሪጂ ምንም ማለት አይደል

  • @messilovemedia1328
    @messilovemedia1328 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ቢዲዮሽ አይቼ ልክ እዳቺ አይነት ኬክ ጋገርኩ ሆ በጣም ጣፋጭ ነው አመሰግናለሁ

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 3 หลายเดือนก่อน

      እጀቶ ምንድ ነው በእናትሽ ንገሪኝ

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkneshEshetu-qc8vt
    @WorkneshEshetu-qc8vt 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ ገላገልሽኝ

  • @user-zf2hm6vr5x
    @user-zf2hm6vr5x 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @etaferahukassa
    @etaferahukassa 8 หลายเดือนก่อน

    Is soo good❤❤❤❤❤

  • @kirostilahun3151
    @kirostilahun3151 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤Wowww❤❤ Thank You Yemifeligewun

  • @zahraaman8444
    @zahraaman8444 หลายเดือนก่อน

    merte naw wow

  • @yaynuyaynu4716
    @yaynuyaynu4716 10 หลายเดือนก่อน

    አሪፋነው

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዋውውው እጅሽ ይበራክ ❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  10 หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔ ውድ😘❤

  • @YemariamLene
    @YemariamLene 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እኔ ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤

  • @AmelmalAmare
    @AmelmalAmare 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 3 หลายเดือนก่อน

    wowwwwww ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedNuru-xf9zp
    @MohammedNuru-xf9zp 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻኣላህ እስኪ ለገበያ የሚያዋጣ የፆም ኩኪስ አሳይን ወይም ስሪልን

  • @nitsuhgetienitsuhgetie8690
    @nitsuhgetienitsuhgetie8690 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w 2 หลายเดือนก่อน

    Wawwww❤❤❤

  • @user-zq6eq9cl8p
    @user-zq6eq9cl8p 8 หลายเดือนก่อน +1

    it is so good😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውነው እጅሽን ይባረክ ❤❤❤

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩነው ሰርቼ ሞክሬ አየዋለሁ

  • @HymanotYibrah
    @HymanotYibrah 9 หลายเดือนก่อน

    Waw Enamsgenaln

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 10 หลายเดือนก่อน

    betam arife new amesegenalewe yene konjo🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MihiretKassahun-yu2vr
    @MihiretKassahun-yu2vr 2 หลายเดือนก่อน

    Wow betam nw miwodlsh sirawochshn amsgnalw muyashn silmitakafiyin

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 7 หลายเดือนก่อน +5

    ፆም ላይ የሚበላ ኬክ ስላዘጋጀሽልን እናመሰግናለን

  • @LuckyCardinal-me8ew
    @LuckyCardinal-me8ew 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @user-ls6yi7lg1k
    @user-ls6yi7lg1k 3 หลายเดือนก่อน

    Betam yamrale yetebarek yhun

  • @bethlehembikis3177
    @bethlehembikis3177 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ሰራሁ 🥮 ❤ 😍😍🥰🙏

  • @rahelhailu7677
    @rahelhailu7677 9 หลายเดือนก่อน

    Betam emiyamer cake thanks

  • @bosenagebeyehu4198
    @bosenagebeyehu4198 9 หลายเดือนก่อน

    እጅ ይባርክ

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much ❤👍👍👍

  • @user-qj2xn8ft8c
    @user-qj2xn8ft8c 6 หลายเดือนก่อน

    ❤yamiral

  • @rohandesta6574
    @rohandesta6574 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ijjishi yibarek yenee konjoo berchii❤❤❤❤

  • @user-si5vo3sp3x
    @user-si5vo3sp3x 3 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ቁርጥማት አይንካሽ እህት አለሜ

  • @tube4877
    @tube4877 6 หลายเดือนก่อน

    ሀሣብሽ ደስይላል

  • @user-uy1lo6rz2n
    @user-uy1lo6rz2n 7 หลายเดือนก่อน

    Yetsom kiram aserar nigerin

  • @tsehaymekonnen8593
    @tsehaymekonnen8593 3 หลายเดือนก่อน

    Wow gobze

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን አሁን ልሰራ ነዉ እህታለም❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @EdenYoni
    @EdenYoni 6 หลายเดือนก่อน

    Bedabo megagerya bngagr kelayna ketach melekos alebn?

  • @user-ei6gr4ej6f
    @user-ei6gr4ej6f 9 หลายเดือนก่อน

    Emokerewalehu

  • @zedtube7528
    @zedtube7528 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ውዷ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዷ እህቴ ሰልስም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰልስማችሁ ይብዛ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ እጅሽ ን ይባርከው በርችልኝ