የፆም ኬክ |የፆም ማርብል ኬክ | የፆም ክሬም አሰራር| Vegan Marble cake | ቸኮሌት ኬክ | chocolate cake | no egg | no dairy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 167

  • @TigistandNani
    @TigistandNani หลายเดือนก่อน

    Betam arif new serahut konjo new thanks

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ነው ሰርቼው ወደነዋል ❤👍👍👍👌

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว +1

      ሰርካለምዬ አመሰግናለሁ ❤❤💃

  • @BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ
    @BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው አሪፍነው ጎበዝ❤❤❤❤👌👌

    • @herisbaking
      @herisbaking  9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤💃💃

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ነው የጾም መሆኑ ደግሞ ደስ ብሎኛል አመስግናለሁ

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰

    • @selfoselfo1747
      @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว

      ቢኪክ ፓውደረ ጾም ኤለውም እንዴ

    • @aboneshworku8027
      @aboneshworku8027 ปีที่แล้ว +1

      እስቲ ወተት የሌለበት ካካው ካለ አሳኝ እባክሽ የፆም ብለሽ ስትሰሪ መግለፅ አለብሽ የኔ ቢጤ የማያነብ ሰው ከምታሳስቺ።

    • @bethelehemabebe9173
      @bethelehemabebe9173 ปีที่แล้ว

      ​@@aboneshworku8027በማርያም ካካዋ ጾም የለውም እንዳስቂብኝ

    • @kenzab1189
      @kenzab1189 10 หลายเดือนก่อน

      አረ አለው የጸም አይደልም

  • @Bontukiya-v6f
    @Bontukiya-v6f 10 หลายเดือนก่อน +1

    Woow ❤ ere yimechesh mert sera nw yemiyategeb cake ke ovenu yastawekal!

    • @herisbaking
      @herisbaking  10 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @ህወ
    @ህወ 9 หลายเดือนก่อน +3

    አናጋግራ ምንደነው አይገቦኝም ሰራሸን ዋዋዋ ነው

  • @genetdebebe-wk8eh
    @genetdebebe-wk8eh 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ

    • @herisbaking
      @herisbaking  10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🙏💃

  • @alemtsehayhailu1491
    @alemtsehayhailu1491 2 ปีที่แล้ว +2

    Gobez jegnit 🥰 siyamir

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Thanks alemyeee🥰🥰

  • @ረታሲሲ
    @ረታሲሲ 2 ปีที่แล้ว +3

    የፆም መሆኑ ልዩ ነው በርቺ

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለሁ ❤❤

    • @abebahiluf459
      @abebahiluf459 ปีที่แล้ว

      የጾም ተበሎ ከካው ፓዉደር ከምንድነው የሚሰራው???

    • @semereasrat1889
      @semereasrat1889 ปีที่แล้ว +1

      ​@@abebahiluf459kakao eko atklt or fruit new. So abzaNochu kakao pawderoch yexom nachew. Gn andand alu milkpouder yemichemerbachew

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ብናይሽ የበለጠ ያሞራል

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ... አስቸጋሪ ልጅ አለቺኝ ዘንጬ መቅረፅ ስላልቻልኩ ነው 😂😂

  • @selamnhzbi1732
    @selamnhzbi1732 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow gobez ❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤💃

  • @ba-ei1hm
    @ba-ei1hm 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your hard work plz tell us the temperature and the cooking time plz
    Tebareke

    • @herisbaking
      @herisbaking  9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤💃💃💃

    • @ba-ei1hm
      @ba-ei1hm 9 หลายเดือนก่อน

      @@herisbaking temperature and baking time plz
      It is getting dry when I cooked it
      Thanks again

    • @herisbaking
      @herisbaking  9 หลายเดือนก่อน

      @@ba-ei1hm I mentioned it on the video dear , It depends on your Oven tho. 1hr20minutes at 160.
      If it is getting dry, check your cake with tooth pick after 45 minutes if the toothpick comeout clean u can take it out

    • @ba-ei1hm
      @ba-ei1hm 9 หลายเดือนก่อน

      @@herisbaking thanks again

  • @mulugetachew1975
    @mulugetachew1975 ปีที่แล้ว +1

    wow yemitseriyachew kekoch betam new desyemilut berchi.
    teru duket keyet new yemitagegniw weym semun ebakesh?

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      Amesegenalehu muluye❤!Ethiopia sehon ke lomiad supermarket new yemegezaw..semun gen alastawusem. Ke ethiopia wuchi demo manegnawun allpurpose flour andande demo cake flour ❤❤💃

  • @kevinonearth6559
    @kevinonearth6559 2 ปีที่แล้ว +3

    Yummy, Yummy in my tummeeeee!

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว +1

      Thanks so much kevmar😍🥰

  • @mama-he4te
    @mama-he4te ปีที่แล้ว +2

    I tried it with orange, it is very nice and the cream tho❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      Yeyy Glad you liked it ❤❤❤💃

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ሞያ ነው ያለሽ ከነአገላለፅሽ በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @HananyaSolomon
    @HananyaSolomon 4 หลายเดือนก่อน

    soya souce fanta min eniteqem?

  • @Ancient_AI-x1u
    @Ancient_AI-x1u ปีที่แล้ว +1

    Hi dear can I substitute soy milk by sunflower juice/water thanks

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      Sure !! The taste willl be different though❤❤

  • @geteneshalemu6627
    @geteneshalemu6627 2 ปีที่แล้ว +1

    WAWE WAWE it's amazing 👌👌👌

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Thanks so much mamaye 🥰🥰

  • @SalehuBezabh
    @SalehuBezabh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ካካዎ ፓውደር እቤት ውስጥ እንደት ይዘጋጃል

    • @herisbaking
      @herisbaking  3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ብዙ Process ነው ,ፍሬውም በቀላሉ ሁሉም ቦታ የሚገኝ አይመስለኝም❤..እንደ ጎግል ከሆነ processesun ይሄን ይመስላል:
      Retrieve the flower cushions from the cocoa pods
      Ferment the cacao beans
      Dry the cacao beans
      Roast the cocoa beans
      Cool and winnow
      Grind the cocoa beans

  • @lightworkeredi
    @lightworkeredi 2 ปีที่แล้ว +2

    Good thing i've tasted it 😊😋😋😋❤❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว +1

      Thanks edishayeee yene Cake 🥰🥰🥰

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 2 ปีที่แล้ว +2

    Looks delicious 😋 👌

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Thanks metasebitaye ❤

  • @semereasrat1889
    @semereasrat1889 ปีที่แล้ว +1

    Woww it's amazing❤😋👌

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      Semereye Thanks so much ❤❤💃

    • @semereasrat1889
      @semereasrat1889 ปีที่แล้ว +1

      ሞክሬው ደሞ እንዴት እንደ ምጣፍጥ😋 የጾም አይመስልም😍 thankyou so much

  • @tsii2683
    @tsii2683 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you. Barichilen

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Thanks Tsiyee 🥰🥰

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ከ3ፐ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ከ3ፐ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እንዴት ነሽ ጥሩ ነው ግን ከሌሎች የአንቺ አሰረር ይለያል እና ምሳ እመጠለው እንግዲህ ዘሬ ጠብቅኝ እሺ

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ❤❤! እሺ በቃ እጠብቃለሁ ተኳኩዬ 😂🙏🙏

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow looks yummy

  • @tekeaberhe3422
    @tekeaberhe3422 ปีที่แล้ว +1

    Bravo

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      Tekea thanks so much❤❤💃

  • @sumeya6451
    @sumeya6451 2 ปีที่แล้ว +1

    I'm your fan

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Thanks so much dear, means alot❤❤💃

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 ปีที่แล้ว +3

    ከኬኩ ኬክ የሆነው አነጋገርሽ ማር

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      ኢትዬጵያነትዬዬዬ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @sumeya6451
    @sumeya6451 2 ปีที่แล้ว +1

    what is the meaning of soya milk

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      የአኩሪ አተር ወተት. Its plant based sumeya ..comes from soybeans ❤️

    • @sumeya6451
      @sumeya6451 2 ปีที่แล้ว

      thanks

  • @harikingcervantes5375
    @harikingcervantes5375 2 ปีที่แล้ว

    more of this heri please.

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Sure my dear ❤️💃💃

  • @hayuhayu3607
    @hayuhayu3607 ปีที่แล้ว +1

    ሶያ ወተት የለኝም ወተት መጠቀም ይቻላል❤❤

  • @simbo.n5912
    @simbo.n5912 10 หลายเดือนก่อน

    Soya wetet keyet new?

    • @herisbaking
      @herisbaking  10 หลายเดือนก่อน

      Akuri Ater🥰🥰

  • @hayuhayu3607
    @hayuhayu3607 ปีที่แล้ว +2

    Powder milk መጨመር ይቻላል መልሽልኝ አሁን ልሰራ ነዉ❤አቸቶም የለኝም ችግር የለም

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      ሰሊም S. ስለዘገየሁ ይቅርታ ። የፆም አይሆንም እንጂ ይቻላል🙏 ሞከርሽው እንዴ?❤❤

    • @bethelehemabebe9173
      @bethelehemabebe9173 ปีที่แล้ว

      ​@@herisbakingካካዋ ለፆም ይሆናል ውዴ

  • @hiwotyonas7038
    @hiwotyonas7038 2 ปีที่แล้ว +1

    E/r berk yargesh serchew betam konjo hone

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen Hiwotye ❤️❤️Ekoo yetemal alalekum ? 😂😘😘

  • @beautifulethiopia1262
    @beautifulethiopia1262 25 วันที่ผ่านมา

    የፅም ኬክ አይደለም ኮኮ ፖውደሩን እንቢው በወተት ነው የሚሰራው ደሞ አቸቶ ለምንድን ነው እልገባኝም

    • @herisbaking
      @herisbaking  25 วันที่ผ่านมา

      ካካዎ ተቨክል ነው

  • @EbrahimAbsar
    @EbrahimAbsar ปีที่แล้ว

    መማር እፈልጋለሁ ማስተማር ትችያለሽ

  • @sumeya4562
    @sumeya4562 10 หลายเดือนก่อน +1

    የቸኮሌት ፓዉደር የፆም የለዉም ማለት ነው

    • @herisbaking
      @herisbaking  10 หลายเดือนก่อน +1

      ከብዛኛው ቸኮሌት ቅቤ፣ ወተት የገባበታል እንጂ ካካዎ ፓውደሩ ከተክል የሚገኝ ነው❤

  • @hikmaymam8455
    @hikmaymam8455 2 ปีที่แล้ว +1

    ከምግብ ለሁሉም ነው የመጣሁ 😊

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Hikmaye አመሰግናለሁ 🥰my favorite facebook group🥰

  • @sumeya6451
    @sumeya6451 2 ปีที่แล้ว

    coco poweder kelelen be normal buna madreg enchelalen please give me the answer

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      No dear, buna cake yerasu yeteleye recipe alew lezih lemekeyer ayhonem. Cocopowder yegid new

    • @sumeya6451
      @sumeya6451 2 ปีที่แล้ว

      betam new mamesegnew yene tewedaj

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว +1

    እጁሽ ይባረክ ግን ካካው ፓውደሩው ወተት አለው አይደል እንዴ

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      አሜን 🥰🥰, ዱቄት ነው እኮ እነደ ቡና

    • @makedasisay2129
      @makedasisay2129 2 ปีที่แล้ว +1

      የለውም

    • @samritube645
      @samritube645 2 ปีที่แล้ว +1

      ፓውደሩው ሲሰራ በወተት ነው ሲሉው ሰምቼ ነው አመሰግናለሁ ውዶችዬ😍

  • @garsametube324
    @garsametube324 2 ปีที่แล้ว +1

    በወዝኛ በለዛ የተሰራ ኬክ ምርጥጥጥጥ

  • @makedasisay2129
    @makedasisay2129 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶያ ሚልክ ባይኖረውስ?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      ይቻላል ማክዳዬዬዬ.. በየአጃ ወተት፣ አልመንድ ወተት፣ ወይም በዉሃም መቀየር ትችያለሸ

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😅😀
    👀 ጩዝ ጨሰስ ምናምን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወዮ ሆዴ ቆሰለኮ
    ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ አሉ ፈታ እያልኩ ተማርኩ

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว +1

      እሰይ እንኳን አፍለቀለቅኩሽ 😂😂 ❤️❤️

  • @lp_lay2109
    @lp_lay2109 ปีที่แล้ว

    ያለ ሶያ ወተት መጠቀም አይቻልም?

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      የፆም ኬክ ስለሆነ ወተት አላረግም ። አሌመንድ ፣ ኦትስ የመሳሰሉትም ይቻላል ። በውሀም ይቻላል ።ጠአሙ አንዳይነት ባይሆንም ❤🙏

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 9 หลายเดือนก่อน +1

    👍🙏🥰🥰🥰

    • @herisbaking
      @herisbaking  9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤💃💃

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @MezmurSolomonGebre
    @MezmurSolomonGebre 10 หลายเดือนก่อน

    Ingredients.btesfi aref nw

    • @herisbaking
      @herisbaking  10 หลายเดือนก่อน

      Eshi🙏

  • @zufangetachew4485
    @zufangetachew4485 ปีที่แล้ว +10

    ስራሽን ወድጄልሻለሁ ግን አንዳንድ የምትናግሪያቸውን ቃላቶች አልወድድኩልሽም ለምሳሌ ቸስስ ምናምን አትበይ

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว +7

      እሺ አመሰግናለሁ ያው ሁሉን ወዶ አይሆንም አ 🤣😬

    • @mimiimimoo9434
      @mimiimimoo9434 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂ቸሰ

    • @GeteTegefewuፀዳለማርያም
      @GeteTegefewuፀዳለማርያም หลายเดือนก่อน +1

      እኔራሱ አነጋገሯ ዘግቶኝ ነበር አቺ ተናገርሽልኝ

  • @elleni6379
    @elleni6379 2 ปีที่แล้ว +2

    3:36 😀😀

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      😂 washehu weye?😂🥰

    • @elleni6379
      @elleni6379 2 ปีที่แล้ว +2

      No no. I just found it funny. I was enjoying your baking while listening your funny (talk)

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Haha i get u elleniye 🥰

  • @diboradibora
    @diboradibora 2 ปีที่แล้ว

    ኮኮ ፓውደሩ ፃም የለውም ?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      የለዉም የተክል ፍሬ ነው❤❤

  • @akberetfoto3360
    @akberetfoto3360 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @kukayeashenafi1623
    @kukayeashenafi1623 2 ปีที่แล้ว +1

    ኮኮ ፖውደር የፆም አለው

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      ኮኮ ፓውደር እንደ ቡና አይነት ፍሬነዉ kukaye 🥰🥰

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነዉ አሁን እሞክረዋለዉ ግን እኔ ኬክ ስጋግር ዉስጡ ደረቅ አይልልኝም ደግሞም ቂጣ ነዉ የሚሆንብኝ can u any advice?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว +5

      እሺ የዉልዬ ❤
      1.ኦቨን ቀድመሽ ለኩሺ
      2. ሁሉም ነጥረነገሮች ቀዝቃዛ ወይም ትኩስ አይሁን
      3. ስትለኪ በደንብ ለኪ
      4. በጣም አታማስዪ ዱቄት ከጨመርሽ በኋላ
      5. አስሬ ኦቨኑን አትክፈቺው
      6. ፀልዪ ጥበብ ሆይ ጥሪኝ እያልሽ 🤭🤭😂😂😂

    • @yewulmengistu253
      @yewulmengistu253 ปีที่แล้ว

      ❤❤

    • @Natiye23
      @Natiye23 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@herisbaking😂😂😂 ጥበብ ሆይ ጥሪኝ 😢👂

  • @abdellahabdurahmantube4797
    @abdellahabdurahmantube4797 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ስራ ነው እንደማመር

  • @muller6665
    @muller6665 2 ปีที่แล้ว

    Wow !

  • @kiyu1491
    @kiyu1491 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ ወተት ያልሽዉ ምንድነዉ

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      Kalye የአኩሪ አተር ወይም አጃ የመሳሰሉት❤❤

  • @tigistefrem3580
    @tigistefrem3580 2 ปีที่แล้ว +3

    አልተቻልሽም❤❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ቲጂዬ 🥰🥰

  • @fritateka3923
    @fritateka3923 2 ปีที่แล้ว +1

    Mokraw andegna nw amesegnalew

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      💃💃 menem aydel eseyy gobez ❤❤

  • @tenagne884
    @tenagne884 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wawwŵwwwwwwww gobezzzzzz

    • @herisbaking
      @herisbaking  9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤💃

  • @fevenokubay
    @fevenokubay 9 หลายเดือนก่อน

    Srash tru nebere yemtaweriw gin yrebshal please with big respect spice properly thank you sister

    • @herisbaking
      @herisbaking  9 หลายเดือนก่อน

      Thanks for watching

  • @Zeharayesuf-i6m
    @Zeharayesuf-i6m ปีที่แล้ว

    45

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h 11 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂❤❤

    • @herisbaking
      @herisbaking  11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @rahelgetiye-ko2xq
    @rahelgetiye-ko2xq ปีที่แล้ว

    batekebeche tiru neber

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      Neber bayseber...It is what it is alech doro😂!

  • @kiduswondaferahu8097
    @kiduswondaferahu8097 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ቋንቋ ነው😂

    • @herisbaking
      @herisbaking  6 หลายเดือนก่อน

      የኬኳ ቋንቋ ነው.😅

  • @nigistgetachew322
    @nigistgetachew322 2 ปีที่แล้ว

    አቼቶ ለምንድነው የሚገባው?

    • @herisbaking
      @herisbaking  2 ปีที่แล้ว

      ኬካችን እንዳይደርቅ . እንቁላል ቢኖረው ናሮ ባይኖርበትም ችግር የለውም 🥰

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 ปีที่แล้ว

    🌺🌺🌺🌺👍

  • @እራሴነኝእኔ
    @እራሴነኝእኔ 10 หลายเดือนก่อน

    የፆም ብሎ ወተትአለ እንደ😅

    • @herisbaking
      @herisbaking  10 หลายเดือนก่อน +1

      AWO..Plant based😁 የአተር ፣ አጃ ፣ የአልመንድ የመሳሰሉት

  • @amantube9629
    @amantube9629 ปีที่แล้ว

    coco pawoder milk alewu eko 😒😒😒

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 10 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ቸሰስ ጀለሴ 😂😂

    • @herisbaking
      @herisbaking  10 หลายเดือนก่อน

      😂😂ዌል እንግዲህ ከ አመጣጡ ስጀምር ......

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 9 หลายเดือนก่อน

    ሥራሽ ጥሩ ይመስል ነበር ሆኖም ልሞላቀቅ የምትይው ነገር ለዛሽን አሳጥቶሻል እህቴ ቅመሽ መርቅነሽ ይሆን ? ወይ ጠጥተሽ ፣ ሐይ ሆነሽ ይሆን ? ግራ አጋባሽን ይሆን 🥺🙄🤭

    • @herisbaking
      @herisbaking  9 หลายเดือนก่อน

      .Thank you for watching..Byee!!

  • @AmericaAbebe-xo5ke
    @AmericaAbebe-xo5ke ปีที่แล้ว

    በ ወተት ምትክ እስፕራይ ብጠቀምስ

    • @herisbaking
      @herisbaking  ปีที่แล้ว

      ጠአሙ ይለያል እንጂ ትችያለሽ❤

  • @firehiwotalemu7235
    @firehiwotalemu7235 2 ปีที่แล้ว +1

    አነጋገርሽ ያስጠላላል የፍንዳታ