በአጋንንት እየተሰቃዬ መሆኑን ቤተሰቦቹ ተናገሩ!! ትዝታው ሳሙኤል! አጋንንት በቀበርቾና በድኝ በጭራሽ አይወጣም! የጸሎትን ኃይል ማየትና መረዳት!! 😭🔥😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @haileG2239
    @haileG2239  วันที่ผ่านมา +5

    #Share አዲስ ቪዲዮ ይኬው! th-cam.com/video/1Iw25OuVfVo/w-d-xo.html

  • @kedeset
    @kedeset 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወድሜ ቃለ ሂወት ያሠማልኝ

  • @ganat12345
    @ganat12345 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር,ይመስገን,ወንድማች,እንኳን,ደህና,መጣህ,,ለአባቶቻችን,,ቃለህይወት,,ያሰማልን,,❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤Amen

  • @mussie1620
    @mussie1620 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚ አብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትዝታዉ፡የምወድክ፡ወድሜድግለ፡ወደ,ቤትሕ,ትመልሰክ

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg วันที่ผ่านมา +5

    መስትውዓል የድለና 🤲🏾👏🙏🏽

  • @ZdKebede
    @ZdKebede วันที่ผ่านมา +3

    ስለቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede วันที่ผ่านมา +7

    የትዝታውና ሌሎች ተሳዳቢ ፕሮቴስታንቶች አጋንንት እንዳለባቸው ኮ ያስታውቃሉ።

    • @elsabethtesfaye126
      @elsabethtesfaye126 วันที่ผ่านมา +1

      ስድብ እርግማን ምርት መተት ድግምት ስድብ ዘለፋ ባእድ አምልኮ እግዚአብሔር ሳይሆን ስው የሚመለክበት ተቆም ኦርቶዶክስ ይባላል ቤተክርስቲያን ተብሎ መጠራት አይችልም ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን ክርስቶስን ለሚያመልኩ ክርስቲያኖች ነች

  • @GirumBahta
    @GirumBahta 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Egezi abehar yemesgen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QtrDoha-u9g
    @QtrDoha-u9g 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዳች ችግር እደዚ አየሆንም አምላክ ይማረው😢😢😢

  • @Etiopia007-q9y
    @Etiopia007-q9y วันที่ผ่านมา +4

    ልብ ይስጠን

  • @flovebus
    @flovebus 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አባ ግርማ ከሀን ናቸዉ ወይሰ መምህር በሳቸዉ ዙሪያ እዴት ይታያል እግዛቤር ይቅር ይበለኝ

  • @Anabist
    @Anabist 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ ትዝታው ፈጣሪ ይፍታው።

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 วันที่ผ่านมา +8

    አባገብረኪዳን በመንፈስ ላይ ነቁ እግዚያብሄር ይመስገን እኛም የምንለው ይሄንን ነው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc วันที่ผ่านมา +4

      እኔ ግን ይቅር ይበለኝና ቀልድ ስለሚወዱ እየፎገሩ ነዉ የሚመስሉኝ። አንዷ የመስሪያ ቤት ጓደኛየ ለካ የሳቸዉ ተማሪ ናት ማለቴ ወንጌሉንና ቃለ እግዚአብሔር ካስተማሩ ሁሉም ቢያስተምሩኝ እወዳለሁ የሳቸዉ ተማሪ ናት ስል እሳቸዉ የግል ፍልስፍናቸዉን ከቅዱስ ቃሉ ቀላቅለዉ ስለሚያስተምሩ የሳቸዉ ተማሪ አይደለሁምና ልጅቷን በትርፍ ሰአትሽ ምን ያዝናናሻል ብዬ ብጠይቃት ምን ብላ ብትመልስ ጥሩ ነዉ የአባ ገብረኪዳን መስማት ያዝናናኛል በጣም ነዉ የሚያስቁኝ ብላ እርፍ አያችሁ ይሄ ነዉ ጠቋር በቅዱስ ና ህይወት በሆነዉ ቃል ማላገጥ የድፍረት ጥግ በጣም ነዉ የደነገጥነዉ ሌሎችም ነበሩ ቅዱስ ቃሉ ህይወትሽን ትመሪበታለሽ እንጅ እንዴት ትስቂያለሽ መሳለቅ አይሆንም ወይ ወይ ኮሜዲ አታይም እንዴ ብየ ተቆጣሁና ገረመኝ አሁን ይቺ ልጅ ይህ ሰዉ ቀልድ አስተማሯት ነዉ ህይወቷን በቅዱስ ቃሉ እንድትዳስስ ስብር ብላ ንስሀን እንድታስብ አደረጓት ነዉ የሚባለዉ? አዝኛለሁ ዋዛ ፈዛዛ የድፍረት ሀጥያት ያለማምዳል።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቅድስትዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እንኳን በሰላም መጣሽ የት ሄደሽ ነው 🥹የጠፋሽ ​@@Kidist-rn2xc

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስለ ትዝታዉ እኔም እያልኩ ነበር ቁርጠኛ ዘመድ ካለዉ እንደምንም ፀበል ቢወስዱት ጥሩ ነበር😢😢😢😢😢

  • @WeynshetZewde-p7t
    @WeynshetZewde-p7t วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤Egziabher Vyimesgenbbkale Eyewit Yesmalen B

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו วันที่ผ่านมา +3

    የመጨረሻው ቪዶ አባት አድሴ ናቸው ማን ይባላሉ? አድራሻቸውስ?
    በተረፈ በርታልን ወንድማችን በጣም ነው እየተጠቀምነ ያለነው

  • @flovebus
    @flovebus 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰለዚህ ተጠልፎል ወድማችህን ምክንያቱም አዉሮፓ ሄደዉ ከተሀድሶ በሀበር ጋ ሲገናኙ የወሆነ ነገር ያረጎቸዋል ብዬ ዉ ማሰወዉ ሞአዝ ግን ሲመለሰ የደበረዉ ነገር አለ ግልፃ አርጎ ይገረን ፕሊሰ

  • @flovebus
    @flovebus 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሶ እዳለችዉ በሁሉም ሀይማኖት በሚለዉ ብታሰተካክል አንድ አንዴ ሰይጣን ምላሰ ላይ ይቀመጣል ቤተክርሰቲያን ሲሆን ያልገባኝ በሀይለቃል ይናገራሉ ለምን መልሱን ለናተ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሜሊነኝየመቀሌልጅ
    @ሜሊነኝየመቀሌልጅ วันที่ผ่านมา +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ቲክቶክ ውስጥ የለሁም

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት የሰው ስም ይጠራል ?ሰው በአራያ ስላስል የተፈጠረው ሰው ቡዳ???

    • @ashe8263
      @ashe8263 วันที่ผ่านมา +2

      ጥያቄህን ግልፅ አድርገዉ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc วันที่ผ่านมา +2

      እንዴ 😅😅 ግጥም አድርጎ ይጠራልህ ከተዋረሱት ለምን ቡዳዉ እኔ ነኝ አይልም? ጌታ እንኳን በወንጌል ሀዋርያዉ ዼጥሮስን ዘወር በል አንተ ሰይጣን ያለዉ ዼጥሮስ ሰዉ መሆኑ ጠፍቶት ይመስልሀል። እርኩስ መንፈስ ሰዉ ላይ ያድራል። ስጋ ለበስ አጋንንት እንዳሉስ አታዉቅም?

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤