This guy is very innocent….. he is a complete proof that not all people with addiction problems are not necessarily bad persons Egziabher ewnetun yawtalehe!
I really do not want to judge no one here . But what I can say for sure is that Yonas is one of the most kind-hearted person I have ever seen .He may have his own personality issues that unfortunately may hurt himself like the drinking habits, But he is quite harmless and even kind hearted for others . May god bless you and protect you from any harm brother .
ይሄንን ምስኪን ልጅ ከዚህ በላይ ባታሳምሙት ደስ ይለኛል ።በስንቱ ይጎዳ ይበቃዋል ከዚህ በላይ የሚዲያ መነገጃ ባይሆን ባይ ነኝ ።አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለልህ
ዮናስ ቀና ልብ ነው ያለህ እባክህ ከሱስ ነፃ ሁን ፀበል ተጠመቅ እግዛብሄር ህይወትህን ይቀይርልህ
ውሸት ነው፡፡
ምን ለማለት ፈልጎነው ፍወል አደረጋለሁ የሚለው ግን
የልጁ ደካማ ጎኑ መጠጥ እና መጠጥ ብቻ ነው!ቀጥተኛ፣አዛኝ ፣የማይዋሽ አምላክ ከዚህ እስራት ይፍታው 🙏🙏🙏
Gudau sele sus new ende eyaseben
በጣም@@lolygiorgis6315
ዮናስ ንግግር አይችልም እንጂ ንፁህ ሰው ነው።
ኪያንም እግዚአብሔር ይርዳሽ።
ትክክል ዮናስ ንግግር ስለማይችል ነው የዋህ ነው ብር ያፈሳል ብር እንደ ጉድ ስለሚሰጥ ነው ሙጥኝብላ
ልጆችዋን የአለ አባት አስቀረቻት
@@SaraBarKotesa catame nati be ergixnineti ye ligocune abati taqalci abati aydeleme yoni eci likiskise
❤👍
ካገኘሽ አንችንም መንታ ልጂ ያሳቅፍሻል🤣🤣
@@kemalabdulaziz1661 አንተ እሱ ያደረገዉን ሩቡን እንኳን አታደርገዉም አተራማሺ እንደሆነ ተናግሯል ሌሎቹ ለምንልጂ ይዘዉ አልመጡም ልጂ እንደሚፈልግ ስለነገረ ብቻ የትም ተዘላዝለሺ ያንተ ነዉ እያልሺ ሔጂ ነዉ ?😂😂😂😂😂
ውጤቱ ተቀይሩዋል የሚሉት መከሰስ አለባቸው ምትሉ ላይክ እናድርግ👍👍👍👍👍
እስቲ መጀመርያ ኪያን ለዬናስ ያስተዋወቀው ልጅ በጣም ያጠራጥራልና እሱልጅ ፍቃደኛ ከሆነ ቢመረመር የሚል ሃሳብ አለኝ የምንሰማው ብዙ ነገር አለ አንዳንድ ጥቀመኛ ወንዶች ሴቶችን መጠቀምያ የሚያደርጉ እና ይን ሰው ተጠራጥሪዋለሁ!! ለሁሉ ነገር እውነት መቼም አትጠፋም ! ልዑል እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ! ልጅ ዬናስም እራስህን ጠብቅ!!
ጎበዝ
😂😂😂😂😂
Betkkl
ምን አገባው በቃ አባት አደለሁም አለ ከሱዋ መራቅ የራሱን ኑሮ መኖር የህግ ባሉዋ አይደል ከማን አረገሽ ብሎ የሚጠይቃት ሲጀመር እናት ናት አይደለችም ብሎ ማስመርመርም አይችልም በቃ አባት አደለሁም ብሎዋል የምን አትርሱኝ ነው ሰው ለምን እረዳት ምቀኝአ አገባሻለው ማርያምን ብሎ ላፅናናት ነው ሰካራም ለማፅናናት ወንድምሽ ነኝ ከጎንሽ አለው በቻልኩት አቅም አግዝሻለው ማለት ይችላል እሱም የሚረዳ ነው ምን አለው ኩሽ ኩሽ አለች ሊያ ዲያስፖራ ቤት መኪና ይገዛል 10እና፣20ሺብር እየሰጠ እራሱን እንዳለው ሰው አክት ያረጋል😂😂😂10ሺ ብር ይዞ ከሴት ጋር የሚዝናና ዲያስፖራ እሱም የመንግስት ተረጂ ነው እኮ😂😂😂😂 የሸማቾች ድራፋ ቤት የሚዝናና ይጠባረራል ጥፋ ባክህ የምን አትርሱኝ ነው ልጅ ነው የወለደችው በሽታ አይደለም።
እኔም ይህን ሀሳብ እጋራለሁ
እኔ ይህ ልጅ አድናቂው ነኝ ! ይህ ልጅ በጣም ግልፅ እና ግልፅ ሰዉ ነው ! በጊዜው ሁሉ ነገር በእውነት ተናግሯል ! እንዴት እና ለምን ይህ ሁሉ ዝባዝንኬ መናገር እንደተፈለገ አይገባኝም ምናልባት ልጆች ተለውጠውበት ይሆኑ ብለን ነበር ነገር ግን በዛን ቀን መንትያ ካልተወለደ ኮማን ጋር ተለዋወጡ እንበል በአጠቃላይ ዮናስ እና ቤተሰቡ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው ።
በጣም የሚገርሙ መልካም ሰዎች ናቸው ባይገርማችሁ 4መቶ ሺ ብር በአካውንቴ ካላስገባችሁ ብላ ስታስቸግር እንደነበር የዬኒ እህት ተናግራለች የዚህ ቤተሰብ መልካምነት የሚገርም ነው አሁንም በምንችለው ሁሉ እንረዳታለን ብለዋል ይባረኩ 45:42
❤❤❤❤❤❤
ይሄ ልጅ እውነት አለው 100%
እዉነቱን የሚያዉቅ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው እዉነቱ ን ያዉጣላቸዉ እግዚአብሔር 🙏
ሲጀመር መካድ ቢፈልግ ጭራሽም ከዛ ድረስ ተነስቶ አይመጣም ነበር
እውነት ባይኖረው ይሄ ያህል እየወጣ ነገሮች ለማጥራት አይሞክርም ነበር
@@mesibrhane78እሷም ታውቃለች
@@mesibrhane78 በግድ የሱ መሆን አለባቸው ነው ፈጣሪ እራሱ ይታዘባል እንዴ ማይመስል ነገር አታዉሩ
ዮንዬ የመልካም ቤተሰብ ውጤት፣አስተዋይ ጨዋ ስነምግባር ያለህ ነህ። ሰዎች አስተሳሰብህን መልካም ምግባርህን፣ ባይረዱልህም፣ መልካምነትን የሚከፍል ፈጣሪ እንዳለህ አስብ
ወንድምአለም።❤አለምዬ፣ የዮኒዬን መልካምት እያየህ፣ ስሜቱን ተጭነህ የግድ ማፋጠጥ ተገቢ ነው ወይ? በሚዲያ ላይ ይህን ጥያቄ መጠየቅህ ልክ አይደለም! ደጋግሞ እየነገረህ ነው። ውጤቱ ሁለት ግዜ 0% ነው። ለንደን ሀገር እኮ ገንዘብ አይዘንብለትም።
ሌት ተቀን እየሰራ፣ ለፍቶ ነው የሚያመጣው። ይህን መልካም ስብእና ያለውን ሰው ጥያቄህን በትህትና ስላስተናገደ ብቻ ግላዊና በመልካም ፈቃድ የሚሆኑ፣ ስለጋብቻና፣ ስለእርዳታ መጠየቅህ ተገቢ አይደለም። ፍርድ እንደራስ ነውና፣ ማስገደድ፣የማይፈልገውን ነገር እንዲናገር መገፋፋት ነውር ነው።
መቼም አብዛኞች ሀበሻ ስንባል "ራሱን" ሆኖ፣በትህትና የሚቀርብ ሰው አይወደድም። ይልቁንም፣ቃልን አንቆለጳጵሶ የውሸት ካባ ለብሶ የሚናገርን ውሸታም ፣"አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ" ሰው ነው ተቀባይነት ያለው። ይሄ በጣም ያማል በጣም!!
ዮኒ አባት መሆኑ እስካልተረጋገጠ ድረስ ሌላውን ነገር በሚዲያ ላይ መጠየቅ ተገቢ አይደለም። እህታችንን ኪያን መርዳት የምንፈልግ በግላችን ልንረዳት እንችላለን።
አለምዬ ይህን የምልህ መልካም ለምታደርገው ነገር ሁሉ እያደነቅሁ፣ ከአክብሮት ጋር ነው። በርቱ❤ፈጣሪ ለንጹሀኑ ህጻናት ሲል ትክክለኛ አባት ነኝ ብሎ የሚመጣበትን ዜና ያምጣልን።
ዮኒ የዋህ ነው የምትሉ ላይክ ለኔ ይለያል
እዉነት ነዉ
Betam ethiopiawi ayemeselem gelthe new
ኮተታም ነው። እኔ እኔ አበዛ። ኪያ እኮ በትክክል አባት አይደለም ብላ ብታምን ሚድያ ላይ አትወጣም ነበር። በዚህን ያህል ደረጃ አምና ሚድያ ላይ መውጣትዋ ጥያቄ የፈጠረባት ነገር ስለነበረ ነው።
ደግሞ እኮ ትጠጣ እንደነበር አልካደችም። ምናልባት መስከርዋን አንዱ ተመልክቶ ተጠቅሞባት ይሆናል።
👺👹👹👺
አባትየውን ትናገር ምናምን እያለ ሲቀባጥር ይህ ሰው ጭንቅላት አለው ወይ ነው ያስባለኝ። ስነልቦና የሚባል ነገር አለ። ስለኪያ ምንም ደንታ የሌለው ሰው ነው ዮናስ ማለት።ቀባጣሪ ነው። ሌላው ቀርቶ ቤተክርስትያን ሄደን የልቧን እንደምትነግረው ነግራው ይሄንንም በግላቸው ያወሩትን ሚድያ ላይ እሱ ፃድቅ እንዲባል እየለፈለፈ ነው። ይህ የሚያመለክተው ግዴለሽ መሆኑን ነው። የጉራ ሰው መሆኑን ነው። Responsibility የማይሰማው ሰው ነው።
እንደዚህ አይነት ሰው በጣም በጣም ከንቱ ሰው ነው።የኔም አባት እንዲህ አይነት ሰው ነበር። ሆድ አደር ነበር። ለራሱ ብቻ ነበር የሚያስብ የነበረው።እንዲህ አይነት ሰዎች ግን ብዙ ጊዜ ግልፅ ናቸው ምናምን እየተባለ ነውራቸው ይደበቅላቸዋል። በቤተሰብና በሶሳይትው ላይ የሚጥሉት መርዝ ግን ጉዳቱ የደረሰበት ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው።
❤ትክክል❤
እውነት ነው
ምን አይነት መባረክ ነው የዋህ ትሁት እና ግልፅ ስው ነህ አፍቃሪ ሰብዕና አለህ God Bless You 💐
አለም ሰገድ ይሔ ሰውዬ ጥሩ ሰው ነዉ እባክህ መጡጥ እንድተው እራሱን እንዲለውጥ ቴራፕ ብትረዳው ጥሩ ነበር እባክህ ተባበረው
😢❤
አለምሰገድ በእውነት ሰው ነህ ዮናስ ከዚህ ሱስአውጣው እውነቱን ልዑል እግዚአብሔር ይፍታው
በሕክምና = [ቴራፒ]
betikikl
ሰካራም ሰው ተሸክሞት ነው ቤቱ ዪሚገባው መቼም አይተውም አንድ ሰፈር ነን ህቭ አለባችው ቢጋብምንችግር አለው
እዬሀ ሚዲያ እለምስገድ እንተ ሙያህ ጋዜጠኛ ነህ ስትጠይቅ ለማንም ወገነተኛ ሳትሆን ሁለቱንም ተመሳሳይ ጥያቄ ብትጠይቅ መልካም ነው ዬናስ በጣም ግልፅ ነው እጠጣለሁ ስላል ልንንቀው እይገባም እሱ በግልፅ በሀሪውን መናገሩ ሊናቅ እይገባውም እጠያየቅህን እሳምር እባክህ ክብር ለሁለቱም ለሱ ያለህ እጠያየቅ ደስ እይልም ለሌላውም ግዜ በድጋሚ
እጠያየቅህን እስተካክል
በጣም ትክክል ጥሩ እይታ ነው
አታስጨንቀዉ አለም ሰገድ በጣም ተጫንከዉ ግዴታ እኮ የለበትም ከማን እንደሆነ ማን እንደሆነ የልጆቿ አባት ልቦናዋ ያዉቀዋል እዳዉ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ
አለምሰገድ በጣም ጫና እያደረክበት ነዉ ዮኒ በጣም ምስኪን ነዉ ከባህር ማዶ የመጣዉ እዉነት ስላለዉ ነዉ ኪያ አባታቸዉን ታሳዉቅ
ምንም ጫና አላደረገም ሁሉም በፍላጎት ነው እስቲ ስታወሩ ትንሽ ምላሳችሁን ፍሬን አስይዙት
እዴት ሆነ ዴኤን ኤኑ ወይኔ ንገሩኝ እስቲ 😢
@@sara-sc2nlየሱ አይደሉም
ግን አሁንም አላመነችም😢
መጠጥ አይኑ ይጥፋ ይሄን የመሰለ ልጅ እግዝአብሄር ይርዳህ❤❤❤❤
እርር ድብን ብሎ ዮናስ ትልቅ ሰው ነው
ቀላል አይኑ ይጥፋ የስንቱ ቤት ፈረሰ
ውዴ ደምሪኝ@@Kalkidan-g8e
Betame 😢😢I feel bad for him he need help 😢
እኮ ብያለው እኮ እንኳን የማን ልጅ እንደሆነ የጠጣ እና ያልጠጣ ለይቶ የሚያይ አይን ነው ያለው ኢትዬጵያዊ 😂😂😂
ሰውየው በጣም መልካም ሰው ነው የመርዳት ግዴታ የለበትም አታስጨንቀው ሴትዮዋ የልጆችን አባት ታቃለች
bedenb adriga tawqalech gin genzeb lemdalech leza naw alifata yalehiw
የመርዳት ግዴታ የለበትም አባታቸው ይርዳ
እባካቹ ልጁን አታሰቃዩት . ቢያንስ ለአምሮው ተጠንቀቁለት
Alwmsegedma tekotaw eko 😤😤😤
ዮኒዬ አስመሳይ ሰው አይደለህም በጣም የምትወደድ ሰው ነህ ልበ ቀና አንተ መፈቀር ያንስብሀል❤💯
እግዚአብሄር መልካሙን ሁሉ ያጋጥመው❤❤❤
Amennnn 🙏🙏🙏🙏
Ufff ልጅ የለኝም ሲል 🥲🥲አይዞህ ልጅ የእግዝያብሄር ስጦታ ነው ይሰጥሃል መጠጥ ደግሞ ለማቆም ሞክር 🙏🏽
ካልጠጣ ምን ልሸና ነው ጠጣ ወንድሜ ይሄ life አይገፋም አለበዚያ
መልካም ሰው ነው ያለክ አማራጭ ከልጅቷ መራቅ ነው የራስህን ህይወት ኑር ዮናስ
😢😢😢😢
ሰካራም ቤታ አይሰራም የሚባለው ነገር ሰካራም እየመጣ በገንዘብ ነው እንደሚያምነው ሲጀመር በገንዘብ ነው ሁሉ ነገር የሚሰራው
@@hayathmuhammad864እምነተኛ ነኝ የሚል እንደሱ አያስብም😏
Why 🤔🤔🤔
@@hayathmuhammad864ገንዘብማ የማየሸሰራው ምን አለ?ኪያም ገደል የገባቾው ለገንዘብ ብላ ነው🤔
ግልፅ ነው ኪያ አባታቸውን ታውቃለች ደብቃ ነው
Yessu guadegna endayehone abateyew.
ይሔኔ እኮ የልጆቹ አባት ጎዳና ተዳዳሪ ሁኖ እንደማይጠቅማት አውቃ ነው ገንዘብ ፈልጋ ነው ። እኔ የገረመኝ የጋዜጠኞቹ ማሽቃበጥ እንዴ በግድ አባት ሁን እኮ ነው የሚሉት
ሆስፒታሉ መንታ ልጆች አልተወለዱም እያሉ እኮ ነዉ?ልጆቹ ከየት አመጣቻቸዉ? ተሰርቀዉ ቢሆኑስ?
ታውቃለች ለምንአታውቅም 🎉🎉🎉🎉አዎደብቃነው
@@sss-tx1qpጅል!
እጅግ በጣም ግራ የሚያገባ ነው። አባትነት እምነት ነው የሚባለው ነገር ግን እውነት ነው። ኪያ ግን እውነቱን በሚገባ ታውቃለች ። ፈጣሪ ለእነዚህ ውብ ልጆች ስል እውነቱን ያውጣ🙏
ዬኒየ የኔ የዋህ ጌታ እኮ እያየህ ነው
የምታርፍበት ትዳር ልጆች ይስጥህ❤
አሜን አሜን ብዬለታለሁ
Amen
አሜን አሜን
እድሜ ሄደ እንጂ አልበሰለም 😂😂😂
@@hiwettesefu5479ለወንድ እድሜ አይሰራም
ወንድሜ ዮናስ በእውነት መልካም ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ከሱስ አርቆህ በዚህ ሂወት ተምረህ ወደ እራስህ እንደምትመለስ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ፣ እመብርሀን ትቅረብህ ፀልይ ወንድሜ
ጨብ ብሏል እኮ😂😂😂
ቆይ ይሄ ሰውዬ በጣም ተመፃደቀ በቃ አታቅርባት ልጆቿን እኛ እናሳድጋለን ጨብ እያለ እየመጣ አይመፃደቅ በቃ ምርመራ ደሞ በምስራቅ አይሆንም
@@genetfasilere bakish 😂😂😂😂anchi nesh yemtasadigiyachew ? 😂😂😂
😂😂😂😂😂@@semenawit
@@genetfasil please first make sure you don’t have any issues in your own life before taking responsibility about somebody else . Teregagu
አለም ሠገድ ወድማችን ዛሬ ትንሽ ተሣሣትክ እንደታናሽ እህትም ልምከርህ ስንት ወልዶ የካደ ወንድ በበዛበት ሀገር ይሄ ምስኪን ወድም አንተን አክብሮ ለልጅቷም ለጥያቄዋ መልስ ሊሠጥ አክብሮ በጠራችሁት ቁጥር ይመጣል አለአግባብ ጫና እያበዛህበት ነው ሶሪ
እውነትሽን ነው ግን ምን ታደርጌዋለሽ ዘመኑ የማክበር እና የመከባበር ሳይሆን እኔ እንዲት በሌላው ውድቀት ገንዘብ ልሰብስብ ነው ጨዋታው
You're right ❤
Betam
ትክክል😢😢@@abentekelly9387
እኔም ከሃሳብሽ እስማማለሁ እህት አለም
ዮናስ እግዚአብሔር ይርዳህ ከሱስስ ለመውጣት ሞክር ፀልይ ፀበል ተጠመቅ የሒወት ለውጥ ታያለህ
በጣም ያሳቀኝ ጥያቄ የልጆቹ አባት ማነው እኔ ምናቃለው እሷን ጠይቃት😢😢ኪያ ልብሽ ያቃል
Ligita ko catame wata nati yoni abatacewe aydeleme beqa esa xenqiqa taqalce abatcewene yoni begide abati newe eda😢 bcerase merdatime ylebetime tisera eci durya
@@rozazouba7538በምን አወቅሽ እህቱ ነሽ ወይ ዘመድ አጨበጨባቹ በጣም😅
😂😂😂😂እኔ ምን አቃለው
አለም ስገድ ምን አለ ሆስፒታሉን ጠይቀህ ብንስማ የት እንደተወለዱ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ምን አውቃለሁ
የኔ አባት አታሳቃዩት😢😢 ሴትየዋ የደበቀቹ ነገር አላት ያስረገዛት እንዴት ይጠፋታል አውቃ ነው እንጂ
የተሻለ ይስጥህ ወንድም አለም አይዞህ❤❤
ወላሂ ሴትየዋ የለየላት ሌባ ናት፡፡
እኔምኖምአላማረኝ እሦጋ
እሱኮ ገንዘብ ፈልጋ እንግሊዝ እድትሄድ ነው ብሏል
አረ እቺ ሌባ ናት የልጆቹን አባት ንገሪን ስትባል አይደል እንዴ አይሆንም እዚ ሚድያላይ ይለችው
ትክክል ልጅቷ ዋሽታለች
አሰረግዘዉ አላቅም ከሜሉ ዉንዶች ያተን ደግነት ሳላደቅ አላልፈም መልካም ሰዉነህ
❤❤❤
Ewnet new
የሱ ያልሆነ ልጅ ለምን ያሳድጋል
ወድሜ ዯናሥ እዉነትህን ፈጣሪ ያዉጣልህ ደግሞም እግዝሀብሔር አምላክ እንደ ጓጓህ አያሥቀርህ የሚሣሙ ጤነኛ ልጆች ይሥጥህ ፈጣሪ ህይወትህን ያሥተካክልልህ
የሌባ አይነደረቅ ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስራዋ! እውነት እውነት ነው አይደበቅም እና ስለዚ የያዘችውን ይዛ ሰርታ ልጆቿን ታሳድግ። አንተም ፈጣሪ የራስህ ሰው ይስጥህ ፍሬ ይስጥህ ወንድሜ!
አረ አረ ነህ በኔ ማለት ጥሩ ነው ሀቁን ፈጣሪና እሷ ያውቁታል ግን ልጆቹ ያሳዝናሉ
@@hiwettesefu5479 ክክክክ
Ewnet new 👌
.እውነት
ትክክል የዛን ቀን ጠይቋት ነበር ግን ሚዲያ ላይ አይነገርም ስትል ሰምቻለው
ሆስፒታልም ልጆቹ እዛ አልተወለዱም እያለ ነዉ። ሴትዮዋ ሌባ ነች
ትክክል
ህዝቤ ያላስተዋለው እኔ እሱን ነው ያልኩት 😢
እኮ አማይመስል ነገር እያወሩ ሀሳቧን ሊያስቀይሯት ነው
እኔም፣ይህን፣ል@@ragetnet
ምነው አለም ሰገድ በየናስ ስሜታዊ ሆንክ ዮናስ ተባረክ ላንተ የወለደች እናት እናታችን ወርቅ መሃጸናቸው የተባረከ ነው🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤
🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Ewnetekn . Nw. Yesaitn sekay. Manm..ayeredam. thanks. Alem seged...
Eko betam eyetekotaw new eko
Alemseged yonasn be sereat aware , betam eyetageseh eko new
@Lydiakec yes kind of rude to him that's not fair 😢
ዮኔ የልብህን መሻት አግዚአብሔር ይፈፅምልህ ባይሆን የመጠጡን ነገር ቀንሳት ከዛውጭ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ታህሳስ ቁልቢ ገብርኤል ናና ተማፀነው የልብህን መሻት ይሠጥሀል
ዮንዬ አይዞህ ከልቤ አዘንኩልህ ጀግና ወንድ ነህ ጤና እድሜ ይስጥህ አንተ አዛኝ አራዳ የሆንክ ግልፅ ነህ ግን እሷ በደንብ ታቀዋለች ከማን እንደሆነ ግን ለልጆቹ አባታቸውን ታሳውቅ
ሆስፐታሉ እደዚህ ማረጋገጫ ከሰጠ ኪያ ድራማሽን አቁሚና እውነቱን ተናገሪ ህዝም ይርዳሻል ወድማችን ዮናስ መልካም ሰው ነህ
😮😮የደደቦች ሞራል አስተያየት ነው ልጅትዋን ድፍረትና ክህደት እንድትናገር ያደረጉዋት ምድረ ሰገጤ የሰው ባል የሚሰርቁ ይመስለኛል የስዋን ውሸት ቃል የሚታይ አምነው የሚከራከሩት ልጅ የለኝም ያለችው ፍጣሪ አጋለጣት ልጅ አላት ልጅትዋ ዱርዬ እኮ ናት እንዴት ታምናለች
ኪያግን እወነታዉን እያወቀች ለምንድነዉ የምታወዛግበን ዮናስ ሲያሳዝን እደኔ አለም ሰገድን የሚያድነቅ የሚወድ👍👍👍
በትክክል እያወቀች ታጭበረብራለች የሰካራም ሴት መጨረሻ እዲ ነው
ለራሳችን ንሮ አወዛግቦናል አንዲት ቦዘኔ ጋጠወጥ እውነቱን እያወቀች የምትገግመው ነገር?ኧረ በቃሽ ለራስሽ አስቢ እኛን ተይን ሴትዮ
አወዛገበችን እኮ ገና ለገና ዲያስፖራ አፈስኩ ብላ በቃ ተሽወደች አምላክ ያለው እንጂ እኛ ያልነው አንድም እንኳን አይሆንም ልጆቿን ታሳድግ
@@sitinashikur31 ባሁኑ ታዝቤዋለሁ🤔
ቅሬታ አለኝ አለም ሰገድ በአንተ ላይ
የጠየከው ጥያቄ ላይ
1- አንተ አባቱ ማን ነው ብለክ ነው የምታስበው ላልከው ጥያቄ ?
እሱነው እንዴ ተኝቶ ያረገዘው !
2 - በስርአት ለምንድነው ያላናገርከው rispect አላየሁብክም
3 ስለመጠጥ ያልከው ልክ ቢሆንም አይባልም live ላይ እንደኔ
ከተሳሳትኩ አርሙኝ
you are right 💯
ትክክል
ትክክል ነህ
ልክ ነህ። ሁላ ኪያ አምልጣት ያወራቺዉ ነገር ባላየ አልፎታል። 1, ልጅ የለኝም ብላ መጨረሻ ላይ አንድ ልጅ አለኝ አለች 2; ዮናስ ልጁ የማነው ታድያ ብሎ መጨረሻ ላይ ሲጠይቃት እሱ የመናገር ግዴታ አይደለም አለች ይሄ ማለት በዛ ሰዓት ሌላ ሰዉ በሂወታ እንዳለ ታስታውቃለች። ሴት ስለሆነች ብቻ ሊታዘንላት አይገባም
ምን አገባክ
ዮናስ ትክክል ነው የልጆቹ አባት መታወቅ አለበት
ሁለት ግዜ ተመርምሮ አባት አይደለም ከተባለ ዲያስፖራዉን መጫንና በግድ አባት ሁን ማለት የሚያሳዝን ነዉ:: ያስረገዛት ማን እንደሆነ ልቧ ያውቀዋል::
ከአልኮል እና መጠጠጥ ከማን ጋ እንደተኛች ታቃዋለች ወይ????????
Betam betam Tikikil be gid eko ayehonim
😂😂😂😂kelal begde abate liyargute new ende
ዮኒዬ መልካም ሰው የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳህ። በጣም ከባድ ጊዜ እያሳለፍክ እንደሆነ እያየን ነው። ምስኪን ንፁ ልብ ያለህ ሰው እግዚአብሔር ይህን ልብህን አይቀይርብህ።
ላንተም የተባረከ ትዳር ይስጥህና በልጆች እግዚአብሔር ይባርክህ። ቤተሰቦችህም ባንተ ህይወትህ ደስታን ያገኙ ዘንድ ምኞቴ ነው።
ዮኒዬ የማያልቅበት አምላክ የልብህን መሻት ያሟላልህ።ይህንን መጠጥ እግዚሐብሔር ዞር ያርግልህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
ዮኒ ምርጥ ሰው ነህ ባሁን ሰአት የወለዳቸውን ልጆቻቸውን እየካዱ አንተ ግን ለነዚህ ልጆች አለሁ ማለት በጣም ጀግና ነህ አድንቄሀለሁ ሌላ ምልክ እባክህ መጠጥህን አቁም ቢያንስ ሚዲያ ላይ ስትቀርብ እንካ ቢቀርብህስ የልጆቹን አባት እኮ እሳ በደንብ እኮ ነው ምታውቀው ምንም ጥርጥር የለውም
በደንብ ታውቃለች ካፈርኩ አይመልሠኝ ነው ነገሯ
ዮናስ ምስኪን አንጀቴን በላኸኝ ማርያምን
ጥፋቱ ልጅቷ ጋር ነው ስለምትወደው መያዣ በግድ ልጆች የአንተ ናቸው እያለች ነው ።
የዚች ዱርዬ ልጅ ታሪክ እንደአገራች ጉዷ ብዙ ነው
@Amenadmasu22 😂😂😂😂😂😂😂😂
እሷ አልረታም ብላ ነው እንጂ ከሌላ ጋር ግንኙነት አላት ዋሽታ ነው
Ye fiker guday adelem ye genzeb guday new yetewawekechew ken eko new abraw yaderechew
@@ፈንታዩyoutubeesu yeewled chiger sele nberebet lej sele mefeleg ke lela argza tebekechew::
አለምሰገድ መስመር እያለፍክ ነው ያለግዴታው ና ያለሀላፊነት መርዳትና መቅረብ ግዴታ የለበትም ተወው ህይወቱን ይኑር
Betam yastelal!
በትክከል በጣም ተጭኖታል
Yes he is not the father thats it, its over, but i feel is she asked him to talk yonas for her
በጣም
አልተጫነውም
አገባሽለሁ ሲላት ጫና ተደርጎበት እንዳልሆነ ሁሉ
ልጁ ከተናገረው ንግግር ላይ ቆሞ ለማስረገጥ መጠየቅ መጫን አይደለም
ይሔ ሰው እውነት አለው ሲያሳዝን እባክሽ ኪያ ልጆቹ ነገ ማደጋቸው አይቀርም ታሪካቸውን አታበላሺ እውነቱን በጊዜ አሳውቂና አባታቸውምን ይወቁ የገንዘብ ችግር ከሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ለልጆቹ ስንል ያቅማችንን እናግዝሻለን ዮናስንም ቤተሰቡንም ያንችንም ቤተሰቦችሽን አታሰቃዪ እባክሽ እህቴ
ለገንዘብ መስለኝ
ንፁህ እየሱስ ክርስቶስና ቅድስት ድንግል ማርያም ናቸው!!! ተባረክ
ዮኒዬ የሰው ምርጥ አንድዬ መጨረሻህን ያሳምርልህ አቦ 😍
gude bele
ሾርት ኒሞሪን😂
@@mekdestoola195 ምንም ጉድ የለም እውነት ፈላጊ ሰው ነው አለቀ
አሜን ብዬለታለሁ❤❤❤
Amen
በማርያም ዮናስን ዳሩኝ እንደዚህ አይነት ወንዶች በጠፉበት ሰአት እንደ ዮኒ ያለ ሰው ማግኛት ከባድ ነው ዳሩኝ አፉልጉኝ በምን እንደማገኛው አሳውቁኝ
Sheger info የሚባል ሚዲያ ላይ ስትቀባጥር አይቻታለሁ። እኔም ለመሲ ፅፌላታለሁ ይሄ ወሬ ማሳመሪያ አይደለም የሰውን ሀቅ መስረቅ ይባላል። እና ዮኒዬ አይዞህ እራስህን lifestyle ን ቀይር እስፖርት መስራት ጀምር ከዚያ ጥሩ ከጨዋ ሰው ጋር ተዋውቀህ ኑሮህን ጀምር። አይዞህ በርታ። ❤🙏🏾❤️
ይሻለው ነበር
እዛም ትቀርባለች አንዴ
@hanameኧረ ውሸት ነው አልቀረበችም ምናልባት ስለ DNA ያብራራችዋን ሴት ይሆናልlese1997
2 ሰአት ባልሞላ ውስጥ 400ሺ view እዬሃ ሚዲያ ላይ ስታይ እኔም የእድሌን ልሞክር ብላ ነው እንጂ ከባለታሪኮቹ ውጪ ምን ትንተናያስፈልጋል? እኔም አይቻታለሁ ዝም ብላ ነው የቀባጠረችው!
ለ ሸገር ኢንፎ ክብረት እና እምነት የነበረኝ ጠፋ።
በጣም ውስጡ ተጎድቷል 😢ዮኒ ላንተ ያለውን እግዚአብሔር ያዘጋጅልህ 🙏❤️
ይሄ ልጂ በጣም መልካም ሰው ይመስላል ቢያገባና ቢወልድ ይረጋጋል
ማንን ያገባል ማን ይታመናል????????
ሰካራም መግባት የለበትም
ልጅ መውለድ የሚችል አይመስልም።
@@bereketbalcha7199እረ 😅😅😅
@@yifat-o4w?????
This guy is very innocent….. he is a complete proof that not all people with addiction problems are not necessarily bad persons
Egziabher ewnetun yawtalehe!
⚠️እንደኔ ዮናስ በጣም ያሳዘናችሁ እስኪ በ👍 ልያችሁ🔥
ጋዜጠኛው ለምን ይጫነዋል ልጅቱ ችግር አለባት
በቤተሰባችን መንታ መንታ የተወለዱ አሉ ብሏል ስለዚ ልጆቹ የሱ ሊሆኑ ይችላሉ በተረፈ የራሳችሁ ጉዳይ ተፋቱን ስንት ሀሳብ አለብን ዘረጦ እኛ ምን አገባን😊😊
ምኑ ያሳዝናል ይሄ ባለጌ ጡዘታም😡😡😡
Esa catame nati yoni birqati xeru eci sermuxa @@mszinte1387
እኔም በአለም ሰገድ በጣም ነው የተናደደኩት በጣም ነው የተጫነው ግን የዚህ ሁሉ መፍትሔ ያለው ዩናስ እጅ ነው ራሱን ማሽሽ ከዚህ ነገር@@mszinte1387
የነዚህ ምንም የማያውቁና የሚያምሩ ቆንጆ ልጆች አባት እባክህ ውጣና እውነቱን አፍርጠው እባክህ ልጆችህም አይንገላቱ ዮናስም ከነ ቤተሰቡ እረፍት ያግኝ ስንቴ ነው እነዚህ ህፃናቶች ለምንስ በማያውቁት ይንገላቱ
እናት እውነት አባት እምነት የተባለውን አታምኝም ማለት ነው አገላበጥሽው አንች ግልብጤ
@@natyotesfaye6466
ሆስፒታሉ ፡ መንታ ልጆች በእለቱ አልተወለዱም ብሏል። በዚህ ሁኔታ እናትነቷ እንዴት እውነት ሊሆን ይችላል፧ 🤔
ከሷ ሌላ መንታ ልጆች አልተወለዱም ነው ያሉት አዳምጡ@@TruthEz
የልጆቹ አባት የት ነህ ውጣና አባትነትህን አሳውቀን አታወዛግቡን ኪያ ደግሞ አባቱ ማን እንደሆነ ታውቂዋለሽ ማን እንደሆነ አሳውቂን ለሶስተኛ ጊዜ ምርመራ ይቅርብሽ ከዮኒ ጋር
እባክህን ኪያ ጋር ግኑኝነት የነበረህ ሰው እባክህን ልጆቹ አባት አይጡ ብቅ በልና ሀለቱን ገላግላቸው
ኡይይይይ ዮናስ በጣም በጣም የምለው እስኪጠፋኝ ነው ያሳዘነኝ እኔ እንደዚህ ዓይነት ሰው ቅን፣ የዋህ አይቼም አላውቅም እግዚአብሔር እንደልብህ ቅንነት ይባርክህ ፈጣሪ በሰጠህ መልካምነት መንገድህ ሁሉ ብርሃን ይሁንልህ
ልጅቷ በጣም አደገኛ ነች ዮኒ አንተ መልካም ሰው ነህ እርዳት ግን ከእርሷ ራቅ ደግሞ ከመጠጥ ሡሥ ለመውጣት ሞክር እባክህ ይፀለይልህ ወደ ቸርች ሒድ
አይባልም
ልጁኮ ኦርቶዶክስ ነው ቸርች ትያለሽዴ ቸርቻም
እራሱን ምርጥ ለማድረግ በሰው ፊት ተቀባይነት ለማግኘት ብሎ ነው እንጂ ባለፈው እንደዚ ብሎ እንኳን ሊረዳት አልደወለላትም በ ቲክቶክ ተናግራለች በሰው አሪፍ ለመባል እንጂ ለ እናቷ ስልካቸውን ተቀብዬ እደውላለው እረዳቸዋለው ምን አስባለው የእውነት ልቡ መልካም ቢሆን በውስጥ ኪያን ስልካቸውን ጠይቆ የሚያደርገውን ማድረግ ይችል ነበር ጉረኛ
he is very disrespectful and liar. if I were her, I wouldn't even look at him; even if he is the father
@@AmelawerkKurbelye orthodox mamlekiya bota tadiya menedenew yemibalew “ Church” kalhone ?
ይሄ ምስኪን ልጅ ምን ያህል የአንተ ነው እንዲባል እንደፈለገ ያስታዉቃል እዉነቱን ያዉጣላት እግዚአብሔር ልቡን ይጠብቅልን
ለማንኛውም አባትነት እምነት እናትነት ግን እዉነት ነው
አለምሰገድ ግን ሚዛናዊ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አስመሳይነት በፍጹም የለብህም ተባረክ በዚህ ቀጥል
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 አባታቸው ይፈለግ ልጆቹን ይርዳ 👏🏽👏🏽👏🏽💯 ልጅቷ ልመናውን እያጧጧፈች ነው በልጁ ስም!!! ይሄ መቆም አለበትትትትት! ዝሙት አናበረታታ
ትክክል
@@meseretdibabe8020ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
Tikekel
አረ እኔ ባለፈው እሪ እያለች ቲክቶክ ላይ ስትለምን ነበር በጣም ቀፋይ ደረቅ ናት
👌👌👌
አለም ሰገድ ስለ መጠጥ መጥፎነትን መንገርህ እጅግ አስፈላጊ ነው። ዮናስ በጣም ደግ ልጅ ነህ
ግን በጣም እየጎዳችሁት ነው እሱ ልጆቹ ቢሆን ደስ የሚለው ይመስለኛል ልጅ ይፈልጋል ተው ሰወች
ይሄንን ምስኪን ልጅ ከዚህ በላይ ባታሳምሙት ደስ ይለኛል ።በስንቱ ይጎዳ ይበቃዋል ከዚህ በላይ የሚዲያ መነገጃ ባይሆን ባይ ነኝ ።አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለልህ ላንተም
አለምሰገድ ዛሬ በጣም ነው ያናደድከኝ ለምንድነው ዮኒን የዚህን ያክል የምትጫነው በጣም ሚስኪን ሰው ነው አክብሮህ ስንቴ ተገኘ
በጣም ነው የተጫነው:: ተመርምሮ ካረጋገጡ በዋላ ምንድነው ግዴታ ያለበት እስመሰሉት አንዳንድ ዲያስፕራ ቢሆን ይፀየፋቸው ሁላ ነበር😏😏
በጣም
@@Ethiopian123 በጣም
Tikekel
የሚገርመው አለምሰገድ ያላስተዋለው ዮናስ ተበዳይ መሆኑን ጭምር ነው
I really do not want to judge no one here . But what I can say for sure is that Yonas is one of the most kind-hearted person I have ever seen .He may have his own personality issues that unfortunately may hurt himself like the drinking habits, But he is quite harmless and even kind hearted for others . May god bless you and protect you from any harm brother .
Well said!!
People drink to hide their pain!!
Not necessarily every drinker is not!
@@shkorinaBoweyyes! He may have his own trauma. May be that’s why he is hiding behind alcohol to numb his pain.
@@Sunshine-rf3wcabsolutely true
የዮናስ ጥፉቱ ምኑ ላይ ነው አይዞህ የኔ ልጅ የውነት ዘንግ ትቀጥናለች እንጅ አትሰበርም መልካም ፈራጆች አንሁን አርቀነ እናስብ ከቻልን ለማስታረቅ እነሞክር እንጂ ወገነኞች አንሁን እኔ ኤሪትራዊ ነኝ አመርኛዬ ሰህተት ካለብኝ ይቅርታ እጠይቃለሁ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
አለምዬ እግዚአብሔር ከዮናስ ጋር ያገናኘክ እንድትረዳው ፈልጎ ይመስለኛል ጥሩ ልብ ❤ነው ያለው እባክክ አደራ ካለበት ሱስ እንዲወጣ አግዘው ሰው በጠፋበት ግዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ሰው ነው( መካድም ይችል ነበር) ሌላውን እራሱ ሲረጋጋ ያስተካክላል
አላህ ከሱሰ ያውጣህ ልጁ ንፁህ ልብ ነው ያለው ሱሱ ማንነቱን ደብቆበታል
ትክክል እህቴ ስንት መልካም ሰዎች በሱስ ምክንያት ስብእናቸው ጠልሽቷል
ሲጀመር ሱሰኛ ሰወችኮ ክፉም አይደሉም. በቃ እደሙዳቸው ነው የሚኖሩ ፈታ ያሉ ናቸው 😢
35 ደይቃ በሆላ የተናገርከው ❤❤❤❤ንፁህ ልብ አለህ ከፈጣሪ እና ከድንግል ማርያም ዉጭ ንፁህ የለም ትክክል ነህ ማንም ንፁህ ሰላልሆነ ማንንም መዉቀሰ አይችልም አሌክስ እግዚአብሔር ይሰጥህ ዮኒ ተባርክ እኔም እናትዋ አሳዝነዉኛል አንገታቸዉን ሲደፋ ይሰማኛል ሰዉ ተዉ ነገ ለኔ ነዉ አትሳደቡቸዉ
ሱሰኛ ነኝ ቀምቅማ ከማን ጋር እንደወጣች ራሷም አታውቅም ሆ ጉድ እኮ ነው እንግዲህ ተውት ዮናስን ሰላም ይኑርበት ተውት ልጆች የሱ ቢሆኑ አሜን ብሎ ይቀበላል እርግጠኛ ነኝ
ባንድ ቀን ግን ማርገዝ ይቻላል እዲ
@tig-dm8pb ኢንተርቪውን እይው ሁለት አይነት ወሬ ነው ያወራችው በመጀመሪያው አንድ ልጅ የለኝም ብላ ሽምጥጥ አድርጋለች ከዛ የሁለተኛው ላይ ደግሞ የመጀመሪያው ልጄን ክፍለ ሀገር አንድ እህቴ እያሳደገችልኝ ነው አለች አስቢው
አልላቀቅ አሉት እሱም የዋህ ሆነ
@@meseretdibabe8020 በጣም ቢክድ ሲጀመር ከመጀመሪያውም አይመጣም ነበር እውነት ስላለው ነው እንጅ ደግሞ የዋህ ስለሆነ ውስጡ ሁሉ ያወራል
አስባበት ይመስለኛል እሱን ለመያዝ ግን መጨረሻውን አለማሰቧ ገርሞኛል በሰለጠነ ዘመን ወይም እሱ የተጠቀመው መድሃኒት ዘሩን ቀይሮታል
አለምሠገድ ይህን ልጅ አታስጨንቀው ልጅ አለኝ እዛ እናቴ ጋር አብረው ያድጋሉ ስትል ሠምተናል። መጀመሪያም እህቱን ስትወነጅል እኔ በበኩሌ እህትየው የሌላ ወንድሟን ሴት ልጅ አስክሬን ከእንግሊዝ አገር ይዛ መጥታ የሌላ ወንድሟን ልጆች ትክዳለች ብየ ገምቼ አላውቅም ። እህትየው ያሁሉ ውርጅብኝ ሲወርድባት ዝም ያለችው እና እሱ ድጋሚ እንዲመረመር ያደረጉት ጨዋ ቤቸሠቦች ስለሆኑ ነው። በተረፈ ዬናስ መጠጥ እና እንዲህ የለፋህበትን ገንዘብ ዝም ብለህ አትበትን ድካሙን ውጭ ያለ ሠው ሁሉ ይረዳል ። ጉልበት ይደክማል ጤና ይጠፋል ስለዚህ ቁም ነገር ላይ አውለው ወደ ፊት እንዲጠቅምህ።
👍👍👍👍
በትክክል አስጨንቆ ገደለው እውነታው እሷ ጋር ነው
ዮኒ እመብርሃን በልጅ ትባርክህ
መጀመሪያ እራሱን ችሎ ይቁም በ ቤተሰብ የሚመራ ሰው ነው
@@tiz59905ደግ አረገ ምነው አመመሽ ብትመርቀው
አሜን ያርግለት ❤
@@tiz59905yes family first
@@tiz59905Ok Lezi new tadya ehetu DNA yaregechew ena zero yehonew wetetu???
ዮኒ እግዚአብሔር ይርዳት እውነቱን እሷ ታውቃለች እኔ ግን ከስዋ ሂወት የተማርኩት ስራ መስራትን የመሰለነገር የለም ይቺልጅ የራሷ ስራ ችሎታ ገንዘብ ቢኖራት እዚ ሁሉ ነገር ውስጥ አትገባም ነበር ሴቶችዬ ስራስሩ የገንዘብ ነፃነት ዩኑራቹ ገንዘብተቀባይ አትሁኑ ስራ መስራት ችሎታይኑራቹ ዮኒ አቦ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ይሄ ነው የሰው ዘር ። " የልጆቹ አባት ይሄኔ ተደብቆ ከእኛ ጋር እያየ ነው " ።
ዬኒ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርህ
ወንድ ላይ የሚሰራ ግፍ ያሳዝነኛል! ዮናስ እግዚያብሄር መልስ እንዲሰጥህ እፀልያለሁ። ኪያ የልጆቹን አባት እያወቅሽ ከሆነ የምታሰቃይዉ ህዝብ ይጠላሻል! ተዘጋጂበት! ስቃዮን ሳታበዢዉ ቶሎ ንገሪዉ።
Yoni abTi aydelme ligta abatacewene xeqiqa taqaleci le birr bila newe
በእዉነት እኔም ሴት ነኝ ግን ለእውነት የቆምኩኝ ነኝ፣ ሰው ዝም ብሎ ወደልጅትዋ ወደ ልጅትዋ፣ እውነት እንናገር፣
እሱ ራሱ በጭባጫ ነው ልቡን አይታ ነው የተጫወተችበት ሌላ ሴት አጣህ እንዴ አትልፈስፈስ
ይሄ ልጅ እውነት አለው እውነትን የያዘ መቸም አይወድቅም ዝበላት ወድሜ❤
ዮኒዬ ወንድሜ የኔ የዋሕ ጌታ ካንተ ጋር ነዉ ❤❤❤❤
የዋ ፣ያልሽው አንችልም አስረግዟል እንዴ ወይስ አንችልም አልፎሻል እንዴ
እውነት ለመናገር የዋህነት በዚህ ልክ ዝቅ አናድርገው
@@weyneshits139 እኔ የምለው የኢትዮጵያ ሰው ከሄደበት የምትነፍሱ ሾርት ኔሞሪን ናቹ ልጁ ደንበኛ ቂጡን የጣለ ድሩዬ ነው ብቻ ከውጭ መጣ ሲባል ሴት ሁሉ የቅ ማለት ጀመር ይሄ ስትል ያዋረደ ቆሻሻ ሰው ነው ይሄኔ ለንደን መንገድ ጠራጊ ነው እስር የሚመላለሰው ስራ የሌለው አጭበርባሪ ደንበኛ ዶርዬ ነው ያውም አንድ ወጥ ስራ የለውም በየ ሄደበት ልጅ የሚክድ እያስረገዘ የሚተው ሰው ነው አራርቆ መውለድ እንዱ ነው ቆይቶ የሱን ጉድ እንሰማለን
በመጨረሻም የእነዚህን ልጆች አባት እናገኘዋለን አለ ዮኒ ምስኪን
ኪያ ትክክለኛ የልጆችሽን አባት ታውቂያለሽ ዮናስን ካጣሁ ገንዘብ አጣለሁ ብለሽ ነው እንጂ ደጋግመሽ ዮናስን መጉዳት የለብሽም ፈጣሪን ፍሪ እንጂ
አየረዳትም እኮ
Ewunet newu ehete
Tekekel
በትክክል አረ ተፋችው በናትሽ ሁሉንም ውስጥሽ ያውቀዋል
ትክክል
ይህ ልጅ በጣም ቅን ነው እውነቱን ነው እባካችሁ እርዱት በጣም አሳዘነኝ
ዮናስየ ተባረክ,እናቱ እህቱ እርዱት ከሱስ ነጻ ሁኖ ስርኣት ያላት ሴት አግብቶ እንዲኖር,ከዚች ሴትዮ መራቅ መራቅ ነው ያለብህ ዮንየ እባክህ ተባረክ,ኣሜን ❤
ማን ስለሆነ እሱ ሰካራም አንቺ ደግሞ ሴት ነሽ ቆሻሺ
ዬኒዬ የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ ኪያ የፈጣሪ ስጦታህ ነች። አትርሳ በጭንቀታ ዉስጥ ስላንተ ያለ ልክ በብስጭት እየጠጣ ነዉ ብላ ስትጨነቅልህ ነበረ። ነገ ትወልድልሃለች አለቀ። እባክህን አብራቹ ሁኑ። ኪያ በገዛ እጅሽ አሁንም ታጭዋለሽ ዉሸትሽን ተይ። እዉነቱን ተናገሪ እና በቃ ይቅርታ ጠይቂ። እና ኦፊሻሊ በህግ አባትነት ስጭዉ 🙏🙏
አሁንም. ጠጥቷል. የኔ. ጌታ. ድብርት. አለበት. ይኸ. ሰው. የተረዳው. የለም የኔ. ወንድም. ከአልጣ. አያወራም. ዝም. ያለ. ነው. ሰጠ ጣ. ግን. መናገር. ይችላል. የውጭው. ሀገር. ኑሮ. የተረገመ ነው. እሔን. የምናውቀው. ውጭ. የምንኖር. ሰዎች. ነ ን. 😢😢😢
Betkekle ezie bemetet tedbkeiwo new yemnurte
በትክክል ጠጥቷል ቤተሰቦቹ ወደ ፀበል ወስደው ቢያረጋጉት መልካም ነበር
😢
በእውነት አሳዘነኝ እየደጋገመ አንዱን ወሬ ያወራዋል ወይኔ
ዮናስ በጣም ቅን የዋህ ደግ እንደሆነ ያስታዉቃል ኪያ ግን እዉነቱን ከእግዚአብሔር መደበቅ አትቺይ የልብሽን አንቺ ታዉቂዋለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
ጠያቂው ይሄንን ምስኪን ልጅ አለአግባብ ነው የተጫነው . . . ዮኒ ግን የምንኮራበት ምሳሌ የሚሆን ወንድማች ነው
I know yonas is humble and honest guy ❤the way he ask him is unprofessional
I know yonas is humble and honest guy ❤the way he ask him is unprofessional
Exactly 💯.
ዬኒዬ መልካም ሰዉ መልካም ሚሲት ይስጥህ የዋህ ነህ እግዚአብሄር ብዙ ነገር ሊያስተምርህ ነው አይዞህ ወንድሜ
እኔ ግን ዮናሰን ከመጀመሪያው ጀምሮ እንደወረደ ተረድቸዋለሁ ሁሉም ሰው በጓዳና አደባባይ የተለያየ ነው በሀሪው. ዮኒዬ👌 ልብህ አይቀየር ጌታ ይወድሃል❤❤🙏
የአዱ ገነት ልጅ እኮ የዋህ ነው ዩኒ እድሜና ጤና ይስጥህ በፈጠረህ ለናትህ ስትል መጠጥ አቁም❤
😢😢😢
Hahah. Besefer aydlem. Seme ketekese ende.
ዮኒ እኔም ሴተት ነኝ በሴት መፍረድ አልፈልግም እሷ ግን እዉነት ኖርዋት እና በእዉነት አንተ እሷን ጎድተሀት ከሆ እሷ ሁሉን ለእግዚአብሔር ሰጥታ መተዉ ነበረባት አንተ ግን በጣም ጥሩ የዋህ እግዚአብሔር ለንተ እመቤቴ ማርያም ጥሩ ሚስት የተባረኩ ልጆች እንደሚሰጥሀህ አልጠራጠርመ ዮኒዬ ተባረክ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ቀይሮ እንማይ አልጠራጠርም ወንድሜ ተባረክ
HIVአለባችው ሁለቱ ቢጋቡ ይዎደዳሉ
እንዴት አወቅሽ ይቅር ይበልሽ@@PeacefullRain-g4g
@@PeacefullRain-g4gበምን ታወቀ?
የእመቤታችንን ስም በተደጋጋሚ ስትጠራ በጣም ደስ አለኝ እመቤቴ ትጠብቅህ ዮኒ
ዮናስ በጣም እግዛብሄር የመረጠህ ቀና ሰው ነህ
አፈር ይብላኝ ይህ ሰው እንዴት ጥሩ ሰው ነው በዚህ ጉዳይ እሱና እናቱ ያሳዘኑኝ።እስዋንም ኖርማሊ እንደዚህ አይነት ሰው ማየት አልፈልግም ግን ያረገችው ይገባኛል ጥሩ ሰው ስለሆነ እሱን ለመያዝ ነው ያረገችው።ዬናስ አልኮሆል ስትቀንስ የመውለድህ ውጤት ይጨምራል መጠጥ አቁም።አላህዬ ይህ ልጅ ጥሩ ልጅ ነው መጠጡን ከውስጡ ንቀልላት።
ጥሩ ተረድተሻቸዋል ❤
Amen amen amen beka ene lagibaw
Bezi zemen endezi melkam sew ke yet yigeghal
ዮኒ ከአለም አንደኛ የአራድዬ ልጅ !! እግዝአብሄር ይባርክህ!!
ዮኒ የእዉነት በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ለበቀል በሚሯሯጡ ሰዎች ይልቅ ለፈጣሪ ብለህ እንዳሎኑ እያወክ መርዳትህ እጅግ እሚደነቅ ነዉ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ብሮ❤
ኪያ ግን በጣም ደረቅ ነሽ ማሪያምን
በጣም ፈጣጣ ዱርየ
ለገንዘብ ነው እንዴ የቀረበችው
ብዙ እንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ
ሆስፒታሉም እኛ ጋ አልተወለዱም ብለዋል። ልጆቹ የሳ ናቸዉ ለመሆኑ?
@@tgytarekegne9488በጣም ይቺ ቦርኮ
ኪያን ያሰረገዘካት ሰውዬ ውጣና እውነቱን ተናገር የሚያድጉ ልጆችህን አባት አታሳጣቸው
እኔ እኮ የገረመኝ ለምንነው ሌላስው ካለ የማይውጣው እያልኩ እጨነቃለሁ 😢አሁንስ ግራ አገባኝ
ከሱ ሌላ ግንኙነት እንዳላደረገች ተናግራለች እኮ
Marmen azeghlat neber gen yemjemerya ljon kedn slameneche ahun alamenatm🙏🙏🙏
ለዝህ ምላሽ ኪያ ብቻ ትመልስልን
@@EyerusMengstu-d5v ታድያ ምን እንበለው ቆይ ልጁ እኮ በግልፅ እንውጣ እያለ ነው ልጁ መሸሽ ካለበት በመጀመርያ ነበር የሚሽሸው
ዮኒ መልካም ሰው ነህ
ልጆቹ በ 1 ቀን ስተት ቢወለዱም በስተት አልተፈጠሩም ፈጣሪ አይሳሳትም ለፈጠረው ሁሉ ምክንያት አለው
ፈጣሪ ያሳድግላት ነገሩን ከዚህ በላይ ማጋጋል ማንዛዛት አያስፈልግም ሁሉችሁም ወደ ራሳችሁ ህይወት ግቡ
ዛሬ ያልፋል
ነገ ሌላ ቀን ነው
ይሄ መልካም ሰው ነው 🙏 የአንዳንድ የሴት ተንኮል በጣም ከባድ ነው !
ዮኒ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው አንተ የዋህ ነህ እስከ ጥግ እየሄድ ነው እውነት አለህ❤❤❤