#ከባድ_ትንቅንቅ_አወዛጋቢዉ_የአቡነ_ናትናኤል_አረብኛፀሎት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024
- በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
እኛ ግብፅ የኖርን ሰዎች አረበኛ በደንብ እንችላለን ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ፀሎቱ አረበኛ ነው የሚያደርሱት አረበኛ ቋንቋ እንጂ እምነት አይደለም አባታችን በትክክል ፀሎቱን አድርሰማል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
አባታችን እኮ እጅግ መልካም አባት ናቸው አምላክ ይጠብልን
አሜን አሜን አሜን
"ይጠብልን" ጥሩ ተብለሃል ወዳጄ።
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን ሺህ አመት ያኑርልን ነጋሽዬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏❤❤❤
ብፅዕ አባታችን በረከቶ ይድረሰን
በእውነቱ እንደ አንተ ዓይነቱን በርቱ ና እውነተኛ ስው ለቤተክርስትያን የሚያስብ ስወችን ያብዛልን ማርያምን አባቶች ማስተዋልን ይስጣቸው በእውነት የክርስትያን ንብርትን ለክርስትያን ማድርግ አለባቸው አባታችን አቡነ ናትናኤል ምንም አልተሳሳቱም ልክ ናቸው እድሜ ና ፀጋቻውን ያብዛልን ጥላት የፍለገውን ይበል ቋንቋ መግቢያቢያ ነው
አላህዋል መሲህ ይሉታል ባርበኛ ክስስቶስን እና አባታችን የጥበብ ሰው በስከታቸው ይደርብን
ቃለህይወት ያሰማልን አባቻችን🙏ንገርልን ወንድማችን ብዙዎቹ አላህ ማለት እግዚአብሔር ማለት አይደለም ይላሉ እኔ በግብፅ በኦርቶዶክስ በተክርስቲያን ሰምቻለሁ አላህ ይላሉ ብዙ የአረብ ክርስትያኖችን አዉቃለሁ አላህ ነዉ የምሉት የሀገራችን ህዝብ ቋንቋን ከብሄርና ሐይማኖት ጋር ያገናኙታል ብገባቸዉ ሁሉም ቋንቋ የራሱ አስተዋጽኦ አለዉ መግባብያ ነዉ
አሜን አድሜና ጤና ይሰጣቸው ❤ ቋንቋውን አለማወቃቸው ነው እረ ነጋሸ ወንድማችን የሚያውቅ ሰው ሞልተዋል አለመገጣጠም ነው አባታች የፀለዩት ፀሎት ትክክል እኮ ነው❤❤❤
ብጹእ አቡነ ናትናኤል የከበሩ አባታችን 😅 8:06 እግዝአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥልን።ደሰ በሚል በአረብኛ አባታችን በሰምአብና አበታች ሆይ ነው ያሉት የኦርቶክስ ጸሎት ነው።
ትክክክል ቁንቁአ መግባብዬ ነው እኛ አረብ አገር ያለነው እንረዳለን በመቀጠል እሳቸው አባታቺን ሆይ ነው ያሉት የመበታቺንም አለው በአረብ ቁንቁአ
ትክክክል እይታ ነው ሁሌም የማየው ነገር ነው የቤተክርስቲያን የሚከራይ ቤቶቺ ሊአማንያን ነው የሚያከራዩት በጣም ነው የሚያሳዝነው 🙏
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ረዥም እድሜና ጤንነት ያድልልልን ወንድማችን ትባረክልን እውነትን የሚያውራ ሰው ደስ ይላል
I agree my brother.
ነጋሽ ፋንታ ማርያም ና ባለወልድ ቤ /ክ አቃቂ ከጥሩነሽ ቤጅንግ 500 ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘዉን ቤተክርስታን ለረጅም አመት በመሬት እዳ ምክኒያት ቦታዉ ሳይከለል ና ካርታ ሳይወጣ በልመና ላይ ነን መቼም ሳትሰማ አትቀርም ብዬ ነዉ ቶሎ ድረስላት ፣
ነጋሽ በርታ ዛሬ የሰማሁት ነገር አስደስቶኛል እኔም የሚያሰጨንቀኝን የእኛ ቤተክርስቲያን ጉድ ነካካህው ቀጥልበት።
Thank you brother. You are correct
ኢትዮጲያ ውስጥ ብዙ ሀረብኛ የምናውቅ አለን ቤሩት ክርስቲያኖች ቤት ነበርኩ አላህ ይላሉ አሕመዲን ችግር አለበት
አባታችን ጸጋ አብ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ምን ችግር አለው ሁሉንም ነገር መተቸት ልማድ አደረግነው ምን ይሻለናል ሁሉንም ነገር በክፋት ማሰብ እግዚአብሔር በምን ምህረት ያድርግልን ጳጳሳትን መተቸት መቀሰፍ ያመጣል አፋችሁን ሰብሰቡ መጀመሪያ እያንዳዳችን ራሳችንን እንፈትሸ ለአገር የማፀለይበት ጌዜ ነው ፀሎት እኮ ነው ያደረጊት ሌላ ምን ፀለዪ ከአባቶቻችን አይናችሁን አነሱ በጣም ድፍረት በዛ የድፍረት ውጤቱን በየቀኑ እያያችሁት ነው ሰለዚህ አሰቡበት
❤❤❤Think you fazer
ነጋሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እኛም አረብ ሀገር የምንኖር መግቢያ ችን ነው አባታችን በረከታችንው ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉
ነጋሽ በዕለቱ ደረጄ ዘወይንዬ አባታችን ብዙዎች የማያቁት ነገር አለ ሰለዚህ ዛሬ ሊሉልን ይገባል በማለቱ ያሉት ነው እንጂ ለመጸለይም ብለው አልነበረም ካስተዋልከው ከፀለዩ በኋላ እንዲህ ነው የሚበለው ይሉታል። ግን እስከመቼ ነዉ ሌላ ቋንቋ የምንፀየፈው ከግብፆች እንማር።
ነጋሽይ ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክህ
ግእዝ አዳምና ፈጣሪ የተነጋገሩበት
አዉ አባታችንሆ ማለት ነው❤️❤️💕💕
ተባረክ ትክክል አሁን ገና ደሰ የሚል የተቀደሰ መልእክት ❤❤❤
ትክክል እኮ ናቸዉ አባታችን ሆይ እኮ ነው ያሉት
Aney Lebanon new yemnorew lkk andesachew new yemtselyut krstiyanochw arebgaw le krcitayanm le Muslim Allah new yemilut❤❤❤❤
እኔ ሀረብ ሀገር ነዉ ያለሁት ግን የእንሱ ቤተክርሰቴያን እንሄዳለን ግን ፀሎት ሲደረግ አባታችን እንዳሉት ነዉ የሜባለዉ ምንም አያስደንቅም አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ቅዱስ እግዚአብሄር አሜን
ሲጀመር ሙሉውን ስንሰማ የሚያስረዳው እልህን እንጂ ፍቅርን አይደለም :: ፍቅር ሰውን አይሳጣም ደግሞም አያስጨንቅም :: እግዚአብሔር በቤቱ የገባውን ያፅናልን ያንንም ልብ ሰቶ ወደ ቤቱ ይመልስልን አሜን !!!
በትክክል የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነበር የቤተክርስትያንን ጊቢ ለማን እንደሚያከራዩት አለማወቃቸው ጉደኞች ናቸው ገንዘብን ብቻ እያሳደዱ አለማሰባቸው ያሳዝናል ይገርመኛል
ስላም ለአንተ ይሁን
ወንድማችን ሐዋዝ በቤቱያፅናልን ሁልጊዜ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጠባቡ መንገድ ተመላለሱ ብልዋልና ፣ፈተና ይበዛልና እስከሞት መስዋዕትነትን ይጠይቃልና በዕምነቱ ለሌላችሁ ሰዎች እንድትመለሱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Allah wahid ayebalm
Elahi wahid nw yemibalew
❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ
ስወድህ
You are such an appreciated guy bravo!
እውነት. ነው. የኔ አባት❤❤
Amedin jebal jeginah new uelam .mert teyakah new yemeteyekawo
Great
የባርያ ጭንቅላት መብሰሉ ላይቀር ማገዶ ይጨርሳል አለ እሷቸውን የመውቀስ ወኔ ያለው ሰው አለ ግን ይገርማል ትርጉሙን ለተሰደዱ ሰዎች ቢተውትስ የእናት ጡት ነካሾች ሻማ ማን ጎዳሽ ቢሏት ከክብሪቱ ይልቅ ከጉያዬ ያለው ክር ነው አለች ይባላል
ትክክል አዲሳባማ በጣም ነው የተበላሽው ሁለት ሁለት ሶስት ቤተክርስትያን አስተዳደር እ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ewnat
እውነት እውነት እውነቱ ንገራችው ስው የሚያስበው ደብሩ እግዚአብሔር እንደለለነው የሚያቀው አሁንስ እግዚአብሔር በመጣና ይህን ችግር በፍታው ፣
ነጋሽየ በርታልን
ወንድሜ አሰግድ ይቺ ለቅሶ ሌሎች እንዳይመለሱ የአዞ እንባ ናት ና ወንድማችን ወደ ትክክለኛዋ ተዋህዶ ሐይማኖት ቤታችን
ትክክል ለኢ-አማንያን የሚሰጠው ለመዝረፍ እንዲያመቻቸው ለሌላ ያከራያሉ ዛሬ ገና አፍ ያለው መናገር የሚችል ኮርኳሪ መልዕክት የተናገርከው ይኼእያለ ትልቁ የዕውቀት አባትን ይናገራሉ ነገ ገዳዮቻችን እንደነዚህ ያሉት ናቸው
ነጋሺ አፈርልቡላልህ ትክክል ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👄❤️💐💐💐💐🥲🥲💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Negash be Geze ayzefenem atesasate
Main pt of this video starts at 21:00 mns to 30:00 …🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እኔ አረብ አገር ነኝ ያለሁት ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምሰራባቸው ሰዎች ክርስቲያን ናቸው አላህ ነው የሚሉት የአረብ ክርስቲያን በሙሉ አላህ ነው የሚሉት እና አህመድ ጀበዲን ነገ ደሞ የአረቦችን ክርስቲያን አላህ አትበሉ ብሎ ሊያዝ ነው እንዴ😂
💯👌👌👌👌👌👌
ABATACHIN HOI Eyerusalam
Beyehagerat kuanekuawoch
Tesefo yegegnal.
Yegnam be Amaregna tesefo kealem ye alem abatachin Hoi kuanekuawoch mehal yenebebal. Yehem eza mehal endigegn yadergut besu Abune Matawos neberu letgobegu setemetu teeikuna maiet techilalachihu.
ብፁ አባታችን አቡነ ናትናኤል በረከታቸዉ ይደርብን ስወዳቸዉ እኮ ፕሊስ ነጋሽ ወንድሜ በእንግዳነት ጋብዛቸዉ አሰግድ አዳራሹን ንገሩኝ ለቅሶ ልድረስ
ነጋሽ በግብፅ ውስጥ ቤተክርስቲያን ከክርስትያን ውጭ አይከራይም አይስጥም
ራሶ ቤተክርስቲያኖ ክርስትያኖች ቅጥር ታስራበታለች እንጂ ከሌላ ቤት አትቀጥርም
አትስጥም እና ቤተክርስቲያን ራሶ ህዝበ ክርስትያን ስብስባ ልጆቹን የማታስራበትም
ምናለ ግብፅ መተው ቢማሩ የሚል ግምት አለኝ የግብፅ ቤተክርስቲያን በሀገሩ አንደኛዋ ሀብታም ናት እና ያሳዝናል ቤተክርስቲያናችን
እና እግዚአብሔር ያንቃቹው
በፈጣሪ ስንቱን ሰማን በወጣ እና ገባ ሲደንቀኝ አሁን ደግሞ ብሽሽቅ የመልስት ምት ይባል ተጀመረልኝ እድሜ ይስጠን ይባል የለ ሀይማኖት ይሆን እምነት
ያለማወቅ ነው ግብፆች ኦርቶዶክስ ሲምሉ ወላሂ ይላሉ የፀሎት መፀሀፋቸው በአረብኛ ነው
ሰላም ወንድም ነጋሽ ❤❤❤❤
በእወነት በጣም ይቆጨኛ እስኪ ቦሌ ብልብላ መዳኃኒያም በሙሉ ሙስሎሞች ናቸወ
ችግሩ ዋን ወርልድ ሀይማኖት የሚመሰረተው ክሪሰሊም የሚባል ስለሆነ ማንኛውንም ህዝብ ከዚህ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቅ ለመረዳት ጎጎል ሰርች አድርጉ
አኔ በምኖርብት አካባቢ በመስኪድ ዙሪያ የሚከራዩ ሱቆች ሃይማኖት አይትይቅም ነግር ግን ማንኛዉም ተከራይ ምንም አይነት ሙዚቃ ወይም የሃይማኖት መዝሙር መንዙማ የምሳስሉትን ድምፅ ማስማት ብትብቅ ይክልከላል
ወንድሜ፡ነጋሽ፡እኔም፡አረብ፡አገር፡ነኝ፡የምሰራው፡ኦርቶዶክስ፡ቤት፡ነው፡አረብኛም፡አቀላጥፌ፡እችላለሁ፡አባታችን፡ቡራኬያቸው፡ትደርብንና፡በአረብኛ፡አባታችን፡ሆይ፡ብለው፡ነው፡የፀለዩት፡ግን፡አላህ፡ሳይሆን፡በትክክል፡አላ፡ነው፡ያሉት፡ስለዚህ፡አረብ፡ክርስቲያኖች፡እንዲህ፡ነው፡የሚፀልዩት፡እኛም፡አብረን፡የምንፀልየው፡ስለዚህ፡ሌላ፡አቧራ፡አታስነሱ
አላና አላህ ልዩነት አለው?ቢብራራ
@mefthe9274 አዎ፡አላእና፡አላህ፡ከአነባበቡ፡ጀምሮ፡ልዩነቱ፡የጎላ፡ነው፡በርግጥ፡አረብኛ፡ሁሉ፡ተመሳሳይ፡አይደለም፡እኛ፡ለምሳሌ፡በግእዝ፡አላአድህነነ፡እንላለን፡አላህ፡ግን፡አንልም፡የኛ፡አገር፡ሙስሊሞች፡አላህ፡እያሉ፡ነው፡የሚጠሩት፡እዚህ፡ግን፡ሙስሊሞቹ፡አሏ፡ነውየሚሉት፡ልዩነቱ፡ይሄ፡ነው
ነጋሽየ እኔ እራሴም በጣም ነው የቀፈፈኝ
ዳንኤል ከብረት men ale
ዝጋ ! አረብኛ አንፈልግም የፈለገ እስላም ይሁን ወይም ሀገራቸው ተቀጥሮ ይኑር !!!!!
ወንድም ነጋሽ ለሁለተኛ ጊዜእዚህ ቻናል ላይ ኮሜንት ጻፍኩ በፍጹ ክርስቶስ ፍቅር እወዶህ ዘንድ ግዴታዬ የሆንከው ወንድሜ ሆይ ባለፈው በአቡነ በርናባስ ላይ ባቀረብከው ወቀሳ ላይ ያለኝን ሃሳቡ ጽፌያለሁ ዞሬ ደግሞ የቤተክርስቲያን አጥር ተጠግተው ስለተሰሩ ሱቆች ተግዳሮቶች አንዱነው እኔ ዛሬም ሀሳቤ እባክህ መቅናትህ እጅግ እደሰታለሁ እስቲ አሁንም ማቲ : 13 , ዮ: 12 ስሜትህን (ቅናትህን) መርምረው ስለድፍረቴ ይቅርታ 🙏🏽
ሸሪያ ፍርድ ቤትና የንግድ ቦታ ይለያል፡ አንዋር መስጊድ የተከራዩም ክርስቲያኖችም አሉ።
እኛ ቋንቋችን ሌላ ለምን አሰፈለገ እሳቸው እውቀት አላቸው ዱባይ ላሉ እህቶቻችን ይሁን አሰፈላጊ በሆነ ቦታ ቢናገሩ ይሄ መነጋገሪያ አይሆንም ነበር
የኢጂፐት ተዋህዶ ነው
ምንም ስተት የለውም።
ባርብኛ ነው ትክክል ናቸው አባታችን ።❤❤❤
ካለብን ብዙ ውዝግብ አንፃር ብፁዕ አባታችን ባይሉት እመርጥ ነበር። ምክንያቱ አረቢኛ ሊሰሙ በሚችሉ ምእመናን መካከል ባለመሆኑ።
ሙሉ በሙሉ የአረብ ክርስቲያኖች ፆሎት ነው ግን አላህ ዋህድ የምትለዋ የመጨረሻ አረብ ክርስቲያን ወንድሞቻችን አላህ ዋህድ ሳይሆን ኢላህ ዋህድ ነው ምሉት ።
አንተ ትክክል ነው የተናገርከው ? አህመድ ጀበል ግን ሙሉ ለሙሉ ሙስሊሞች ሁሉ ቀየራችውል ለምሳሌ ፦ማንኛውም ሙስሊም የጅሃድ ጦርነት ከርስቲያን ላይ አንሱትል ለምሳሌ ፦ የጅሃድ ጦርነት ፦ሙስሊም ንግድ ከክርስቲያን እቃ አይገዛም ነገረ ይሸጣል ፤ይህ የሀይማኖት ጦርነት ነው ። እኔ ወንድም ነጋሽ በርታ ❤ክርስቲያኖች ሙሉ በሙሉ በሚዲያዎች ማንቃት አለብን ❤በርታ ወንድም ነጋሽ ❤❤❤
መረጃ የታለ ውሸታም
ቆሻሻ ይሄ ያንተ አስተሳሰብ ነው
@@mohammedgemale2972እኔ ምለዉ ወንድሜ ስድብን ተዉና አረብኛ መፀለይ አይቻልም ለምሳሌ እኔ ሀረብ ሀገር ነኝ ግን ክርስቲያኖችም አምላካቸዉን አላ ይላሉ ታዲያ ምኑ ጋር ነዉ ረባታችን ያጠፉት በአረብኛ ስለፀለዩ?
ቋንቋ መግባቢያ ነው ። ትክክል። ግን አድማጭው ማን ነዉ ? አረቦች ናቸዉ ? ኢትዮጵያዊ ናቸው።
አዎ አስራት በኩራት የልማት እያሉ ከዚሁ ምእመን እየለመኑ ኪራዩ ግን ማህበረሰቡን የማያንፅ ክርስቲያኑን ተጠቃሚ የማያደርግነው ለምሳሌ ፑልቤት የመጠጥ ማከፋፈያ ጠላቤት ሻወርቤት (እዛአካባቢ ካለው የንግድ እንቅስቃሴ )የማይመጥን ገራጅ አካባቢን የሚያቆሽሽ አጥርተጠግቶ ለማስቀደስ የማይመች ሁኔታ ያከራዩ በኪራዩ የማህበረካህናቱን ችግርእንኳን ያልፈታ ለአምልኮ ስርአት ለመፈፀም በሚያስቸግር ሁኔታ እንዱስትሪ መንደር የመሰለ የማሽኑ ጭኸት የመኪናው እንቅስቃሴ ሰራተኞች ስራቦታቸው ስለሆነ ሙዚቃው ይረብሻል በጣም ያሳዝናል።
ኦርቶዶክስ ገና በአለም ቋንቋ ትሰበካለች
ስለ ቤት ኪራይ ያነሳሃው አህመዲን ያነሳው ጋር የሚገናኝ ባይሆንም እኔም የቤተክርስቲያን ህንፃ ሆኖ ለሙስሊም መከራየቱንም ሆነ የሙስሊም ህንፃ ለክርስቲያን መከራየቱን አልደግፍም
አህመዲን ያነሳው ጥያቄ ግን ልክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሙስሊም ፍትሀት የሚያደርግ ወይም ሙስሊም ቀዳሽ እንደመሾም ብለህ ውሰደው ያ ነው ሸሪዐ ፍርድ ቤቱ ላይ የሆነብን
መዋለ ሕጻናት ላይ ያለህ ሀሳብ አስተካክለው ምክንያቱም ከስር ጀምሮ መኮትኮት ግድ ይላል
ቤሩት ያሉት አረብ ክርስትያኖች አላህ ነው ሚሉት ሲ ምሉ ም ወላሂላ ዚም ነው ሚሉት ቋንቋ ነው
ምነው የግብፅ ጳጳሳት ለ1600 አመት በስሚላህ እያሉ ነው የኖሩት እኔም ሱዳን ሳለሁ የግብጽ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን የሚያገለግሉት በቅብጽ ቅዋንቅዋ ሳይሆን በአረበኛ ነው። ቁአንቁአ እምነት የለውም። አባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው።
Lemne enate zem አትሉመ ፖለቲካ ነው ለሳምተ wer ነው ነጋሸ erasu አተም cheger alebk ለሳመት ወሬ honelk men ale ሌላ sebket ena የፈረሱ ቤት emnet sera ጎበዝ nek eko ate
ምነው በዚህ ልክ እውቀት ማጣት ቋንቋ ያለማወቅ ድክመት እራስን ማስገምገም ውርደት ነው አረብኛ እኮ የክርስቲያንም የሙስሊምም ቋንቋ ነው ::
በትክክል አባታችን ሆይ ነው ፀሎቱ
ግብፅ ውስን ቅዳሴ የምናስቀድስው
በአረቢኛ ነው አላህ ማለት እግዚአብሔር ማለት ነው እረቢና(የሱሃ መሲህ)/ማለት
እየሱስ ክርስቶስ ማለት ነው ምንም ማንንም
እምነት አይወክልልም ቋንቋ ነው
Betikikil arebochi abatachin hoy malet new
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ ነገር ግን አረብኛ አውቃለሁ ምክንያቱም ቋንቋ እንጂ እምነት አደለም k
ነጋሽ፡ድርሳኑ፡ስንት፡ብር፡ነው፡እባክህ፡ንገረኝ፡
ቀጣይ ፓትርያርክ ይሆናሉ
ለአባታችን ቃለህይወት የሠማልን ሣይገባቹ ለተቃወማቹ ማሥተዋልን ይሥጥልን አንድ ነገር ልገራቹ ቅዱሣን ሀዋሪያት ጌታ በአለምሁሉ ዞራቹ አሥተምሩ ብሎ ሢልካቸው እኮ በራሣቸው ቋንቋ ብቻ አነበረም ሢያሥተምሩ የነበሰዉ በተሠጣቸው ጸጋ በያገሩ ቋንቋ ነበር ማያሥተምሩት የነበረው እንዴ የግበጽ ኦርቶዶክሥ በአማሪኛነው እንዴ የሚቀድሡት ወደእራሣቹ ተመለሡ ደግሜ እላለው ማሥተዋሉን ይሥጠን አሜን
ቋንቋ መግባቢያ እንጂ የሃይማኖት ወይ የዘር መገለጫ አይደለም!! እንደው ቋንቌን ከዘር ጋር ማገናቸት በለመደ አእምሮአችን ለምዶብን ነው የምናብጠለጥለው።
ውጪ አገር የኦርቶዶክስ ቤ/ክ በሌለበት አካባቢ ግብፆች ጋር ሄደን እናስቀድሳለን ።መጀመሪያ ላይ "አላህ" ሲሉ ክው እንል ነበር በኃላ ግን ለመድነው ቋንቋ ነው በቃ ! በእንግሊዝኛ God ወይ Juesus ሲባል ምነው አልተገረምን?
ጎበዝ! አማርኛ ወይ ግእዝ international ቌንቋ እኮ አይደለም!
ይልቅ ከተቻለ አገርኛውንም የባህር ማዶውንም ብናውቅ ጥሩ ነው!
ግን አባታችን አረብ አገር የሚመረቅ ቤተክርስቲያን ላይ ነበር የተገኙት? ምን አነሳስቷቸው ነው አረብኛውን የለቀቁብን እንደው ማወቅ ፈልጌ ነው😂
ሎቱ ስብሐት በግእዝ መዝፈን ይቻላል አላለም ❗
አይ ኢትዪጰያ እኔ ሁሌ ግብፅ በረተክርስቲያን በአረብኛ ነው ማስቀድስው
ወገኖቼ፤ ኃይማኖተኞችና፡ የእንጀራ፡ እናት፡ ጡጦ፡ አንድ፡ ናቸው፡ ይላሉ! ሲያስረዱ፡ ጊዜያዊ፡ ማስታገሻ! ግን፡ ወደ፡ ኢየሱስና፡ ቃሉ፡ ብናተኮር፡ ይህ፡ ሁሉ፡ የቤ/ትያን፡ ጠብ፡ ይቆም፡ ነበር።
ዝጋ! ቀስ በቀስ ነው አረብና እስላም የወረሰን በእንግድነት ተቀብለን ግራኝ ሲነሳ ወርጂ ኦሮሞ ሱማሌ ስልጤ ... ሳይል አነደዱን ዛሬ ክርስትያን በአረብ ቋንቋ መጠቀም ከጀመረ ነገ ብሄራዊ ቋንቋ ይሆናል ከዛስ አስበህ ድረስበት
ስለ አቡነ ናትናኤል አወዛጋቢ ንግግር ጋር የቀረበውን አመክንዮ እቀበላለሁ። ማለትም በአባታችን የሃይማኖት እና የቓንቓ እውቀት። ሄኖም ይበልጥ እኛን የሚያወዛግብ መልእክት ከማስተላለፍ በሚገባን መልኩ መልእክቱን ማስተላለፍ ይቀል ነበር የሚል እምነት አለኝ። በተጨማሪም ለምንስ በዚህ መልኩ ይህንን አደረጉ? መልእክቱን የሚያስተላልፉት በአረ አገር ሆነው አይደለምና።
ግን አሀዱ አምላክ የሚለውን ቃል አላህ ዋህድ የሚለው ይተካዋል?
እውነት በቤተክርስቲያን ዙሪያ የተገነቡ የንግድ ቤቶች በተለይ አዲሥ አበባ ያሳዝናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አባቶች ፣ቄሶች ፣አስተዳዳሪዎ ለክርስቲያኖች ያላቸው ንቀት እጅግ ያሳዝናል በቤተክርስቲያን ዙሪያ የተገነቡ ለገቢ ማስገኛ ተብሎ የተገነቡ ቤቶች የራሳቸው ይመስላቸዋል አልበላም አልጠጣም ብሎ በገንዘቡ የገነባቸው ቤቶች መች ለሱ ይከራያሉ ለሌባ ለዘራፊ ነው እሚያከራዩት እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው።
Egyptian orthodox Christian are using Arabic language
በሜትር በሜትር ይያሰሩ ለገንዘብ መሰብሰቤያ እንዲያመች ነው መሰለኝ