Abbch Jeggnawwe he is brilliant and smart leader. Because he gives us example like a 🍸 of water 💦 the water is dirty, because of that I am not braking the 🍸. Owsome example for someone understands clearly about our mom Ethiopia 🇪🇹 situations. God bless all Ethiopians cost to cost.
Silenesay yawerahew sewye dedeb yeblsigina akatari neh and denkoro beahunu seat leethiopia tiliku telat aby ahmed new akrabiw erasih betam azenkubih lik new tilaleh
Dr Aby he must change himself he don't won't to lesson to anybody N he don't have moral authority to rule this country every day when he talk the respect I have for him is down now. I do t have respect for him he is not talking like a leader there is no difference between yoni mad man is We said dr Aby my friend there is a lot of good. Ethiopian
You are right 👍 Enamsegnalen 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እያንዳንዳቸው አስተያየት የሚስጡትን ስዎች ሳላመስግን አላልፍም እጅግ በጣም ጥሩ ናቸው ፈጣሪ የድሮ ስላማችንን ይመልሥልን
እድሜዎን፡ ከጤና፡ ጋር፡ ያርዝምልን፡ አባታችን፡ ድንቅ፡ መካሪ፡ ኖትና!!!
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ያምጣ ለኢትዮጵያ ሀገራችን 🙏
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
በፊትም እኮ የሚተከል ንፁህ ችግኝ ሳያስተካካል ለመንቀል ስለሚታገል ነዉ
የመከራ ዶፍ እየወረደ ያለዉ አሁንም
ልተከል የተመረጠ ሳይኖር ለመንቀል
ብቻ ከመሩጥ ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
ጥሩ ነገር ነው ያቀርብከው❤❤❤
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
መቶ፡ በመቶ፡ እማምነው፤ አቶ፡ ልደቱ፡ ድንቅ፡ ሀሳብ፡ አለው! ችግሩ፡ መንፈሱ፤ በስልጣን፡ ጥማትና፡ ቅናት፡ በከለው!
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💗💗💗
እናመሰግናለን ትኩስ ነገር ። 👌
አረንጓዴ ቀሚስ የለበሽው የልጅ አዋቂ ግሩም ንግግር ከድንቅ አሰተሳሰብ የሚመነጭ : በ50 አመቱ ምንም ጥሩ ነገር የማ ያስብ ጭንቅላቱ በሞራ የተሞላ. ደግሞ በጣም ብዙ አሉ
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ምስራቅ ነው ያለው ሙስጠፊ መሐመድ እርሱ ነው አቅም ያለው ከብልፅግና
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
ትክክል 👍
እሱም ያው ብልጽግና ነው ።
እንታረቅ የፈሰሰውስስ ደም
ልደቱ አሳዘነኝ እኔ የከሰርኩና የወደኩ ነኝ አላለም 😅😅😅😅😅
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
ምርጫ ???
አይቀርሌ ነው!
ምርጫ ደረሰ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አሸንፈው ምርጫው ሲያልፍ የምናባህ/ምናባሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ዘሬ ዘሬ ይሆናል ጨዋታው ወይ ቁማሩ ።
ፕሮግራምህ አሪፍ ነዉ ያዝናናል ያሰተምራል
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
Yes 100%% ያለፈበት የወደቀ የጠወለገ ሌሎቹ ተፋጅተዉበት ቀስ ብለው ወጥተው የእኛን ደናቁርት ጫኑባቸው እና ፋሽን መስሏቸው ህዝቡን የበለጠ አደደቡበት።።።በቃ ድድብና ነው ለእኛ አይመጥንም እና ወጣቶች ንቁበት ዘረኝነትን ዉጣ ክላላ በለው።።።።
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
እውነት🙏🙏

YE DENKURNA TEGE ALALEME YEMECHEHE WENDEMAY 👍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
አስተማሪ ነው ያተኮ ኑርልን አቦቴ
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
Thank you for your time and efforts bro. God bless you.
አመሰግናለሁ!
👉ውድቀት ለማይኖረው ጨፍጫፊው ጴንጤ አብዮት አህመድና ኮልኮሌው
እርቅ ጥሩ ቢሆንም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ለብሰህ ቢሆን መልካም ነበር ከራስህ ጋር ታረቅ
ባንዲራ ብቻውን ሰላም አያመጣም!
እኔ ቲክታክ ላይ ጀማያቸው ፖለቲከኛ ዘረኞች ኡፍ ደከመን እነሱ ማየት ኤጭ አላህ ሰላማችን ይመልስልን
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
Abbch Jeggnawwe he is brilliant and smart leader. Because he gives us example like a 🍸 of water 💦 the water is dirty, because of that I am not braking the 🍸. Owsome example for someone understands clearly about our mom Ethiopia 🇪🇹 situations. God bless all Ethiopians cost to cost.
አሜን! ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
Exactly !
ሠላም በለናል አሪፍ ነው❤
ሰላም ወገኖቼ!
እንታረቅ ያልከው አዲስ አበባ የኦሮሞ ብቻ ናት እያልክ የምን እርቅ ነው የምታወራው ።
እኔ አላክኩም! የውስጥ ስሜትን በራስህ ጨርሰው። ኢትዮጵያ አንድ ነች!
ማን የኦሮሞ ብቻ አደረገ ??አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ህዝብ ከተማ ናት፡፡የኦሮሚያ ክልል ዋና ከተማ፣የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ከተለያዩ አህጉራት አገሮች ጉዳይ አስፈፃሚ አምባሳደሮች መገኛ ከተማ ነች፡፡
አንድ መሪ የሚባል ህዝቡን በአንድ አድርጎ ሲመራው ነው በቢሄር የሚያጋጭ መሪ ምን ያረጋል የኢትዮጵያ አንድነት የቀለበሰው አንቀጽ 39 ነው🇪🇷❤🇪🇹
ትክክክክል ❤❤❤❤❤
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
የባለኮፍያው ሀሳብ የብልፅግና ደጋፊ ነው
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
እስቲ በውጭ ያላችሁ በየቲቶኩ በዩቱዪብ ያላችሁ በለው በለው የምትሉ የደም ነጋዴዎች እስቲ ወደመሬት ወርዳችሁ ግጠሙ እናንተና በዩቱዪብያላችሁበለውበለውየምትሉየደምነጋዴዎችእስቲወደመሬትወርዳችሁግጠሙእናንተናልጆቻቹህ በምቾት እየኖራችሁ የድሀን ልጅ ታስማግዳላችሁ
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
ሚዛናዊ፡አይደለህም፡፡አዝኜብሃለው፡፡ሁለተኛ፡አንተን፡ለማየት፡አልፈልግም፡፡ፖለቲካን፡ከነካህ፡አንዱን፡ደግፎ፡ሌላውን፡ረግጦ፡መሆን፡የለበትም፡፡ለምን፡ትዋጋላችሁ፡ተረግጣችሁ፡በሰላም፡ኑሩ፡ትላለህ፡፡አንተን፡ከተስማማህ፡ከዚህ፡በፊት፡ትንሽ፡ቁጥር፡የነበረው፡ዘር፡አንቀጥቅጦ፡ገዛን፡አሁን፡ደግሞ፡ቁጥራችን፡ብዙ፡ነው፡የሚሉ፡ሌላውን፡ዘር፡ጥግ፡ያዙ፡የላሉ፡፡አይደለም፡እንዴ? አንተ፡የትኛው፡ዘር፡ነህ? ከሚረግጥ፡ወይስ፡ከሚረገጥ፡፡መታገል፡ከፈራህ፡አርፈህ፡ተቀመጥ፡ሞተው፡ነፃነትህን፡ይሰጡሀል፡፡ሆድ፡ለመሙላት፡ብቻ፡አትኑር፡፡
ወርዳችሁ ግጠሙ ፡፡ ትልቅ አባባል ነው፡፡
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
I'm agree with you father. Ethiopia leaders next is great Fano.🫡💚💚💛💛❤️❤️
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
የዛሬው ፕሮግራም በጣም አሪፍ ነው ዘረኝነትን በጋራ እንዋጋ
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
በጣም በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከው እውነት የሰላም እጦት በሃገራችን ምንኛ እየጎዳን ነው ዘረኝነት በጣም መጥፎና አፀያፊ ነው ። ሁላችንም ለሰላም ከተነሳን ሃገራችን ሰላም ትሆናለች ። እኔ ውጭ ነው ምኖረው ግን ሚዲያ ላይ ያለው ዘረኝነት ደከመኝ ለህዝቡ ቢያስቡ ልጃቸውን ጥሩ ትምህርት ቤት እያስተማሩ ተነስ ! ምን ትጠብቃለህ የሚሉ ከእውነት የራቁት የዩቱብ ጡረተኞች አደከሙን ። እና ወንድሜ እባክህ ስለሰላም በጣም ብትሰራ ጥሩ ነው ።ለምትሰራው መልካም ተግባር ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ🙏🙏🙏
እሺ እሰራለሁ ሳራ! ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
@TekusNeger አሜን አሜን !🙏
ለቆማጣ😂😂ፋዶ😂ንገራት
ቄስ ተብዬ !ሰላም ኢየሱስ ነው ዲያቢሎስ የተሸነፈ ነው እርሱም በክርስቶስ ሞት እና ትንሣኤ ❤
እውነት? እና እየሱስ ነው አለም የሚበጠብጠው? አይ ጥላቻ ያስታል!
አይ ልደቱ ጩሉሌ ምነው ጊዜሽ አልቆ ከአሜሪካ ልትባረሪ ሲሆን ነው እራስሽን ዝቅ ምታረጊው ይቅርታ መሆኑ ነው
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
የምችህ ኸሪፍ ነው
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
የድሬደዋቨሬዝዳትይመረጥ
ትክክል! ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
ያልታወቀበት ክርስትያን ጠላት ነው
አሁን በዚህ ሁኔታ የቀጠለ መንግስት ዳግመኛ ሕዝብ ይመርጠዋል ብለህ ታስባለህ አንተ በውጪ ሐገር እንደፈለገህ ታወራለህ በሐገር ውስጥ ያሉት እንዴት እንደመረራቸው አልገባህም ምክንያቱም አንተ ያየኸው መከራ የለማ አቤት ድፍረት እና ማስተዋል ማጣት እግዚአብሔር ለሕዝቡ አስቦ የሚበጀውን መሪ ያድርግ በቃ ይበለን ግን ሐሳቡ ይደብራል 😢🤔
Yoni mad man mota n so on n on
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
Silenesay yawerahew sewye dedeb yeblsigina akatari neh and denkoro beahunu seat leethiopia tiliku telat aby ahmed new akrabiw erasih betam azenkubih lik new tilaleh
ሰው ሁሉ የራሱ አመለካከት አለው።ለዛነው ጦርነት የበዛው።እስኪ ትተነው ለሰላም እንትጋ።
ትኩስ ነገርዬ
ዥዋዥዬው ይደላል አይደል?😊
ሰው ሁሉ የራሱ አመለካከት አለው።ለዛነው ጦርነት የበዛው።እስኪ ትተነው ለሰላም እንትጋ
Dr Aby he must change himself he don't won't to lesson to anybody
N he don't have moral authority to rule this country every day when he talk the respect I have for him is down now. I do t have respect for him he is not talking like a leader there is no difference between yoni mad man is
We said dr Aby my friend there is a lot of good. Ethiopian
ያንስአል 97 ስባት ወጣቱን አስጨርስ እውነትክነው የወደክ የረሳነው መስለክ ልደቱ።
ደሞ እኮ ከሁለት ብሄሮች የተወለድነዉ በቁጥር ከማንኛውም ብሄር እንበልጣለን
Yehe leba keyet meta (kedetu lebaw)
በተቻለ መጠን ኮተት ኮተቱን ወደ ቆሻሻ መጠያ እያልክ አንደ ከዚህ በፊቱ የተሻለውን ከየአቅጣጫው ለመሰብሰብ ሞክር፡፡
Werja keftafe hulu werdu wedemerate
ፍልፍሉ ያመርጥ
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
የሚገርም የኮንደሚኒየም ምኞት አየን ኮንደም ትበላለህ ኮንደሚኒየም የለም
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
አይ ልደቱ አንተ ልደቱ ሳትይሆን መባል ያለብህ ክስረቱ ነው
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
ቆማጣ😂😂ሸማግሌ😂😂
እስኪ ትክክለኛ ምርጫ ይምጣ !!!!
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
ልደቱ የከሰረ ፖለቲከኛ አይደለህም። ስለአላሸነፍክ ሃሳብህ ተቀባይነት የለውም ማለት አይደለም። የሚያሸንፍ ሀሳብ እውነት የሆነ ሀሳብ ማለት አይደለም።
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
Yeweredk
😂0+0😂ነህ
ሃሃሃሃሃሃ!
እውነት፡ ግን፡ ወጣቱ! ሕውሓትን፡ ታግለው፡ የዘረሩት፡ ለፋኖ፡ ትግል፡ አዝነው፡ ወገኑ! ችግሩ፡ ቀስ፡ በቀስ፡ አይምሯቸውን፡ ጂኒ፡ ጠለፈውና፡ እስክንገረም፡ ድረስ፡ ዘቀጡ፡ ወደቁ!
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
እንደዚህ ዓይነት ችግርውስጥእየከተተችንያለቺውግብፅናት እባካቺሁ ግብፅንእናውግዝ እንረባረብባት
ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ሰላም ለምንወዳት ውዲቷ ሀገራችን።💚💛💖🙏
አይ ሀበሻ ጣት መቀሰር በገነት በአዳም ተጀመረ አሁንም ግብፅ ነች ! አቤት ሰይጣን እንዴት በጌታ የማታምኑትን ሀሳብ አሣውሯል ተመለሱ ወደ ጌታ አ--ለ--መ--ታ--ዘ--ዛ--ች--ን ነው ሙሴ ነው አብያችን ስትሉ ነበር አሁን ደግሞ ግብፅ ይቅር ይበለን
ስለመሳይ የተናገረው ድንቅ ሰው ነው!!!
ለሰላም!
Rubbish😂
ሃሃሃሃ!