የኛሰው በአሜሪካ እነ ጋሽ መሀሙድ ልጆች ነበሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 143

  • @chebemedia
    @chebemedia  หลายเดือนก่อน +24

    እማማ ቀለመወርቅን ለማግኘት መፅሀፋቸውን
    Kelemwork Gizaw
    011251912027911 (Ethiopian )
    240-531-7208 ( USA)
    Emebet ( ልጃቸው ጋር ይደውሉ

    • @ኢትዮዽያዬ
      @ኢትዮዽያዬ หลายเดือนก่อน +4

      ቸቤ በጌታ የሼፍ ዮሀንስ አባትን ገብረየሱስ ሀይለማርያምን ከሳቸውም የጉራጌን ታሪክ በህይወት እያሉ መስማት እንፈልጋለን በዙምም ቢሆን ኢንተርቪ አድርግልን። ጉራጌ ብዙ ፀሀፍት ብዙ ሙሁር አሉት በህይወት እያሉ ከነሱ ብዙ መስማት እንፈልጋለን

    • @gutamesele5604
      @gutamesele5604 หลายเดือนก่อน +3

      ቸቤ ወንድማችን ተባረክ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን::

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน +1

      @@ኢትዮዽያዬ contact የምናደርግበት ሁኔታ ካለሽ ደስ እያለን አሳውቂን ፡ Thanks 🙏

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 หลายเดือนก่อน +57

    ደስ የሚሉ ደርባባ ኢትዮጲያዊ እናት አቤት የድሮ ሰው ስርአቱ ግርማ ሞገሱ ኩራቱ ደም ግባቱ ምኑ ምኑ ሁሉ ሙሉ ተኖረ በናንተ ጊዜ እድሜ ከጤና ይስጦት እናታችን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน +4

      Thank you for your kind words 🙏

    • @tenad7309
      @tenad7309 หลายเดือนก่อน +2

      ዋዉ ያሰብኩትን ሁሉለለፅከው(ሽው) ታድያ እኔ ምን አደከመኝ? ላይክ ብቻ👍♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ หลายเดือนก่อน +1

    ኦ እማማዬ እንዴት ደስ የሚሉ እናት ኖት
    የዛሬ ሰንበት ውሉዬን የእርሶን ጣፋጭ ንግግር እየሰማው ነው ያሳለፍኩት ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጦት
    ቸቤ በጣም እናመሰግናለን 😊

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 หลายเดือนก่อน +7

    ቸቤ በጣም እናመሰግናለን ቃልህን አክብረህ እናታችንን ስላቀረብክልን ተባረክ:: እማዬ የማይጠገቡ ደርባባ ቆንጆ የብዙ እውቀት ባለቤት ናቸው ከእሳቸው ብዙ እንማራለን መፅሐፋቸውንም እንገዛለን:: በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑሩልን::

  • @Fre-Z-1212
    @Fre-Z-1212 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ቸቤ👍ደርባባ የጉራጌ ትክክለኛ "አጀየት"እሳቸው ናቸው።እናቴን አስታወሱኝ💔 በጣም ተመሳሳይ ታሪክ አላቸው።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት አጀየት!❤

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 หลายเดือนก่อน +28

    የኔቆንጆ ሲያምሩ አሁንም ውብ ናቸው ረዥም ህድሜና ጤና

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน +1

      Amen

  • @brookberhanu1664
    @brookberhanu1664 หลายเดือนก่อน +21

    በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው።እድሜ ይስጥልን

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ሞገስ
    አቤት እርጋታ
    ጥርት ያለ አማርኛ
    እድሜውን ያብዛልዎ እናቴ 💚💛❤️

  • @jelo3241
    @jelo3241 หลายเดือนก่อน +10

    ቸቤ እናመስግናለን እንደሁልጊዜው አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ደስ የሚሉ ደርባባ እናት ስለአቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ ። እንወድሃለን ቸቤ

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ หลายเดือนก่อน +10

    እማማዬ/ አዶተና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ። መፅሀፎን አግኝቼ እስካነበው ቸኩያለሁ ። የኔ ደርባ እንዴት እንደሚያምሩ። የጉራጌ ማህፀን አሁንም ይባረክ ይለምልም ። የአምባሳደር ጠቅል አመልጋ ዘሮች አሁንም ተባረኩልን ። የሚገርም ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @mamush2245
    @mamush2245 หลายเดือนก่อน +6

    ወይዘሮ ቀለሙዋ መላው የሻሸመኔም ይሁን አዲስ አበባ በደስታም በሀዘንም ለሁሉ ደራሽ እናታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @Lesera122
    @Lesera122 หลายเดือนก่อน +15

    Very cool Program በጣም የሚገርሙ እናት የጉራጌ ባህል እና ታሪክ አዋቂ ድንቅ እናት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +10

    በዚህ እድሜያቸው ውብ የሆኑ አንደበተ ርቱእ ረጋ ያሉ ንግግር አዋቂ እናት ናቸው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ🙏🏾❤️

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing mother proud of you

  • @judydemesse1402
    @judydemesse1402 หลายเดือนก่อน +4

    She is so graceful and intelligent I would love to get her book we need people like her historian for this lost generation

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 หลายเดือนก่อน +7

    እማምዬ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር🙏ቸቤ በጣም እናመስግናለ ቆንጆ ፕሮግራም ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aberos556
    @Aberos556 หลายเดือนก่อน +6

    What a beautiful strong woman ❤ bless you እማማዬ

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 หลายเดือนก่อน +6

    ግርማ ሞገስ ማለት እንዲህ ነው!
    ...
    እናታችን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጦት::

  • @TadelechYimer-w2v
    @TadelechYimer-w2v หลายเดือนก่อน +1

    ቸቤ እናታችንን ያኔ ያ ደግ ግዜ የህዝቡ ብዛት ስንት ነበር ብለህ ብትጠይቃቸው አሁንም ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @SamuelTekeste-kv5jl
    @SamuelTekeste-kv5jl หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጦት

  • @hanasoboka3583
    @hanasoboka3583 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤እድሜና ጤና ይስጦት ደስ የሚሉ እናት

  • @memehailu997
    @memehailu997 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ አክስቴ ፡- ብዙ የለፋሽበት የድካምሽ ውጤት ለብዙዎቻችን ማስተማሪያ በመሆኑ እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልሽ እረረረረረረረረጅም እድሜ ና ጤና ይስጠሽ፡፡

  • @NebiyuS
    @NebiyuS หลายเดือนก่อน +9

    ደስ ይላሉ ታሪክ አዋቂ ናቸው

  • @helenephrem6402
    @helenephrem6402 หลายเดือนก่อน +7

    እትዬ ቀለም ወርቅ እረጅም እድሜ!!!

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 หลายเดือนก่อน +4

    ከትልቅ ስው ታሪክ መስማት ደስ ሲል ❤❤❤❤

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 หลายเดือนก่อน +6

    ቸቤ ተባክ በጣም ደስ የሚሉ እናት ብዙ አስተማሩኝ።
    ጤና እና እድሜውን እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🏾❤️

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Amen and thank you

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ተባረክ ተራበክ ስነስርዕት❤

  • @benai5241
    @benai5241 หลายเดือนก่อน +13

    ደስ የሚሉ ኢትዮጲያዊት ❤ጤፍ 15ብር ድሮ ገዙ አሁን 15 ሺ ብር ..ወይ ጉድ በግ 4ብር አሁን 25ሺህ ብር....ይህ የእግዜር ቁጣ ነው

  • @moonsun3417
    @moonsun3417 หลายเดือนก่อน +7

    የሚገርም ታሪክ ተባረከ ቸቤ ደስ የሚሉ ደረባባ እናት

  • @adebe4130
    @adebe4130 หลายเดือนก่อน +5

    She is so beautiful. I love her decency . I wish every Ethiopians can right useful books just like her. We could have known a lot about our country. By the way Thank you chebe media.

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 หลายเดือนก่อน +4

    ቸቤ❤❤❤❤እማማ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו หลายเดือนก่อน +6

    God bless you ❤❤❤

  • @selomekifle9418
    @selomekifle9418 หลายเดือนก่อน +6

    እትዬ ቀለመወርቅ ደርባባ ጨዋ ናቸው ቤተሰብም ነን ❤

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 หลายเดือนก่อน +5

    እድሜና ጤናውን እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጦት።

  • @tigist23445
    @tigist23445 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ የኔናት ደስ ሲሉ እድሜ ይጨምርሎት

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 หลายเดือนก่อน +1

    እማማዬ እድሜ የማቱሳላ ያድርግልን

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 หลายเดือนก่อน +3

    ቸብዬ አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድምአለሜ

  • @jesusismyshepherd7928
    @jesusismyshepherd7928 หลายเดือนก่อน +4

    I wish long life and good health for Eteye.

  • @abinetmojo3303
    @abinetmojo3303 หลายเดือนก่อน +5

    እርጋታቸዉ ደስ ይላል ጨዋታ ያዉቃሉ🙏🏽

  • @MedhinHailu-t5x
    @MedhinHailu-t5x หลายเดือนก่อน +3

    I wish long life and happiness for eteye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotweledehana5260
    @hiwotweledehana5260 หลายเดือนก่อน +2

    እትየ ቀለም ስላየሆት ደስ ብሎኛል ደግ የዎህ ቆነጆ ጨዎታ አዎቂ መካሪ ጎበዝ ሴት ናቸው እድሜዎትን ያርዝመው

  • @MeskiyaMusefa
    @MeskiyaMusefa หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጅይ፣እናት፣እድሜና፣ጤና፣ይስጣት

  • @GirmaWubishet-xc1tt
    @GirmaWubishet-xc1tt หลายเดือนก่อน +6

    የወይዘሮ ቀለመወርቅን ህሳብና ዕውቀት ለኛአዳማጮችህ ማካፈል እጅግ በጣም ጥሩ ነው:

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia หลายเดือนก่อน +5

    በመልካሙ ዘመን በበረከት በፍቅር የኖሩ አቤት አስተዳደግ ደርባባ ውብ እናት:: ውበት ሞያ ትህትና ሌላ ነው:: የአራዶቹ ጊዜ ይገርማል ከባለቤቴ ጋር ነበር እየሄድን የምንዝናናው ሲሉ አሁ ላይ ያሉ በደርግም በሉት በአሁን ባልዬ ብቻውን ፈታ ብሎ ይመጣል ሚስት ከልጆቿ ጋር ትንደፋደፋለች:: አይ አሩሲ ያ ደግነትና ፍርሃት ተቀይሮ ሰውን ማረድ ጀመሩ:: እማዬ እድሜ ከጤና እመኝሎታለሁኝ እርሶ ደንበኛ ማኅደር ኖት:: ቢሰሙ አይሰለቹም::

  • @Kk-qy1ey
    @Kk-qy1ey หลายเดือนก่อน +4

    እንፍሌ ዛሬም ይታወቃል እኔ በጣም ባለሙያ እናት ነች ያሳደገችኝ ጥጥ እንኳን ያሰተማረችን መፍተል ብቻ ሳይሆን ፈልቅቀን ቦጭቀን አባዝተን አመልማሎ አዘጋጅተን ነበር የምንፈትለው አዲስአበባ ተወልደን አድገን በድሜ ከርስዎ በጣም ታናሽ ነኝ 52አመቴ ነው ዛሬም ድግስ ቤታችን ሲደገስ እንፍሌ አይቀርም ብዙ ሰዎች አያውቁም ማለት አይቻልም የኢትዮጵያ ኑሮ ሽሮ ማንተክተክ እያስረሳው ነው

    • @edentesfaye1597
      @edentesfaye1597 หลายเดือนก่อน +2

      እውነታቸውን ነው ብዙ ማያውቅ ሰው አለ አንቺ ታውቂያለሽ ማለት ሁሉም ሰው ያውቃል ማለት አይደለም እኔ ካለዛሬም ስሙን አልሰማሁም ለምሳሌ::

    • @rado7282
      @rado7282 หลายเดือนก่อน

      ስሙንም ከእርሳቸዉ ነዉ የሰማሁት

    • @yoditmussie6466
      @yoditmussie6466 หลายเดือนก่อน

      ​@@edentesfaye1597 እንፉሌ የዛሬ ሀያ አመት አካባቢ አዲስ አበባ ሔጄ ቤተዘመዶቼን ስጋብዝ ጊዩን ሆቴል በልተናል በጣም ይጣፍጣል እስካሁን አይረሳኝም

    • @senaitm2897
      @senaitm2897 หลายเดือนก่อน

      ዛሬም?! ምነው ብዙሀናችን ታድያ አልሰማንም? እሳቸው ትክክል ብለዋል ..ብዙሀኑ አያውቀውም

    • @WoredeHailemariam-xq5vi
      @WoredeHailemariam-xq5vi หลายเดือนก่อน

      Infile enatish yawkut yihonal. But not all out there in public. Kirfo,kocho,for example are known traditional food in our society but not infile.

  • @NamrodgrammarAnalyst11
    @NamrodgrammarAnalyst11 หลายเดือนก่อน +1

    My dearest respectful and honorable grandma,Etiye history is done by those who broke the rules I thought this days in Ethiopians womens speak the mysterious and irritating parts of our history behind the scenes but my beloved grandma go beyond what is expected in her age.Infact,the wise teaching flourish from skilful and we'll experienced thinkers.Etiye a woman with a humble heart and fully surrounded In kindness.
    To wrap up,my beloved grandma you were my school of my life.Etiye I wish you the peace,love,and long life for you.may God strengthen you as he gave to Jacob.ilove you! yours Namrod Taye yenani lej.

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 หลายเดือนก่อน +3

    እማምዬበጣም ደስ ይላሉ

  • @sportqene5989
    @sportqene5989 หลายเดือนก่อน +10

    የሆሳዕና ከተማ መስራች አያቶቼ ናቸው😮😮 ይገርማል

  • @yosiaskebede7990
    @yosiaskebede7990 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks!

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏 እግዚአብሔር ያክብርለን

  • @aboneshabereabere541
    @aboneshabereabere541 หลายเดือนก่อน +3

    Weyy des yemelu enat long life enate❤❤❤

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 หลายเดือนก่อน +10

    ደስ የሚሉ ጥሩ ኑሮ የኖሩ መሆናቸው ያስታውቃል
    ግን በኑሮዋቸው ከልጅነታቸው እናታቸው ሲሰሩ ያዩት ሁሉ የጉራጌ ባህል መስሏቸው ነው ግን ያው ሁሉም የኢትዮጵያ ባህል ነው ይሁን
    እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤

  • @Samrybb
    @Samrybb หลายเดือนก่อน +4

    Thanks!

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 หลายเดือนก่อน +2

    የእኔእናት አቤት ውበት ሲያምሩ ❤❤❤

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 หลายเดือนก่อน +2

    ድርብብ ያሉ እናት እድሜ ከጤና ጋር በርሶ ውስጥ እናቴን አያታለሁ እሷ የምታወራልንን ነው የደገሙት

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ሲሉ ማማዬ

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው የቻለውን አስተዋፆ አድርጎ ሲያልፍ ነው
    እንጂ ኖሮ...ኖሮ... ሞተ እማ እንሰሳም.....

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 หลายเดือนก่อน +13

    የዛሬው ደግሞ ይለያል እንዲህ አይነት ፕሮግራሞች ዘመን ተሻጋሪ ስለሚሆኑ ቸቢያችን ሀውልት እያቆምክ ነው እናትችንን ለቃለ መጠይቅ ጥቆማ የሰጠህ ሰውም ሊመሰገን ይገባዋል

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน +1

      Thank you,

  • @aynalemgaredew3505
    @aynalemgaredew3505 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜና ጤናይስጦት ደስየሚሉ እናት

  • @Samrybb
    @Samrybb หลายเดือนก่อน +4

    Betam des yelae. Keep it up. We need more programs like this for this generation.

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thank you, I will

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ ሳምርይቢቢ

  • @MeskiyaMusefa
    @MeskiyaMusefa หลายเดือนก่อน +1

    ደርባባ፣እናት፣ናቸው፣❤❤🎉ድስ፣የሚሉ፣እናት፣ናቸው

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 หลายเดือนก่อน +1

    ለዛቸው እውቀታቸው ቁንጅናሰ ❤

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 หลายเดือนก่อน +5

    Great Ethiopian with own identity

  • @eyobeshete1189
    @eyobeshete1189 หลายเดือนก่อน +6

    እኝህን የተከበሩና የእድሜ ባለፀጋ የሀገር ቅርስ የሀገር ታሪክ እመቤት ደራሲወች የታሪክ ባለሙያወች ተመራማሪወች ሊቀርቧቸውና ስለ ኢትዮጵያ ሊረዱና ሊፅፉ ታሪክ ሊያስተላልፉ ይገባል።

  • @honeyhe4713
    @honeyhe4713 หลายเดือนก่อน +1

    ሲያምሩ❤❤🥰

  • @aasafaris7otarekegne783
    @aasafaris7otarekegne783 หลายเดือนก่อน +1

    Slam emam

  • @tadeesegebregzi690
    @tadeesegebregzi690 27 วันที่ผ่านมา +1

    Yenageru tewachew

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ደርባባ ሲያመሩ ❤

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @meriandmikivlog7972
    @meriandmikivlog7972 หลายเดือนก่อน +3

    Erejime edeme ketena gar temegnehu enate nurulun

  • @Somer7719
    @Somer7719 หลายเดือนก่อน +6

    Hi Chebe 👋

  • @behailukebede2709
    @behailukebede2709 หลายเดือนก่อน +1

    ቸቤ ሚድያ እናመሠግናለን

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 หลายเดือนก่อน +2

    የማይጠገቡ እናት

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 3 วันที่ผ่านมา

    ማዘር የሚለውን ትተህ እማማ በላቸው ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @tatetemesgen7276
    @tatetemesgen7276 หลายเดือนก่อน +1

    wishing you long life she is amazing womens.
    Egzeiabher btena yaqoyete

  • @TadeleYitaferu
    @TadeleYitaferu หลายเดือนก่อน +4

    የበሬ ዋጋ ከ20-30 ብር (ምናልባት በ1960ዎቹ በርሳቸው የወጣትነት ዘመን) ተነስቶ 450,000-500,000 ብር (በኢዜአ እንደተዘገበው) በሃምሳ አመት ደርሷል። በአማካይ ወደ ሃያ ሺህ ጊዜ እጥፍ መድረሱ ነው። በአሁኑ የአንድ በሬ መግዣ ዋጋ በእናታችን ዘመን 25,000 በሬዎችን ይገዛ ነበር።

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      የሀገር ውስጥ ምርት ፡ በብር መ’ተመን ሲጀምር ፡ የኑሮ ውድነቱ እየቀነሰ ይመጣል።

  • @davidjonas1166
    @davidjonas1166 หลายเดือนก่อน +4

    ንገሩልኝ ለአሁን ትውልድ ሁሉ ነገር በእነሱ ጊዜ የተጀመረ ለሚመስላቸው

  • @tirsitbrhanu7912
    @tirsitbrhanu7912 หลายเดือนก่อน +2

    Ufffff Dese selu Derbaba Enate Edmae yestelen

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 หลายเดือนก่อน +3

    Wow des silu enaten new yemselugn enateme megneta atwedem

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 หลายเดือนก่อน +1

    የመቄዶንያ ድርጅት በመንግስት ባጀት መመራት ይገባል ምክንያቱም በመቄዶንያ ያሉት ህብረተሠብ እኮ በተለያዩ በሙያ ዘርፍ ለሀገራችን ብዙ አገልግሎት ዋጋ የከፈሉ ናቸው በልመናና በእርዳታ ማሰባሠብ መኖር የለባቸውም ።

  • @HelenAlemu-m3p
    @HelenAlemu-m3p หลายเดือนก่อน +1

    Kelmeye huluem endeanche bahelen tariken lemechew tewlede beystemeru melkam nw!!!
    Lanche gin amelake edma ena tena yesteshe

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 หลายเดือนก่อน +1

    still beautiful

  • @She12-e5t
    @She12-e5t หลายเดือนก่อน +5

    ስለመፅሐፋቸው ሲናገሩ በተለይ የጉራጌ
    ባህላዊ ምግብ የሚለው ላይ ፕሮፌሰር አብርሀም ሁሴን በመፅሀፉ ላይ ብዙ ትንተናና እንዳደረገ አስታውሳለሁ እንደውም መፅሀፋን በስጦታ መልክ አበርክቶልኛል ዶ/ር አብርኃብም የስባት ቤት ጉራጊ ከሚባሉትየሲልጤ ጎሳ ንው ከምባሉት ነው :: አሁን እኝህን እመቤት ወ/ሮ ቀለመውርቅን ላሽግርዎትና ከዶ/ር እብርኃም ጋር ከተለያየን ከ24 ዓመት በላይ ሆኗል ለማግኘትም ብሞክር ማግኘት አልቻልኩም እባክዎትን አድራሻው ካለዎት ?? ከዛም በላይ አበልጅ ነን ከባለቤቱ ጋርም ጏድኛሞች ነን ::
    የፕሮግራሙ መሬ ብታነጋግርል::🙏💕

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Kelemwork Gizaw
      011251912027911
      240-531-7208
      Emebet

  • @mafygoat2843
    @mafygoat2843 หลายเดือนก่อน +2

    Good job

  • @cinemabet7922
    @cinemabet7922 หลายเดือนก่อน +4

    Betam arif nw

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ ሲነማበት ፸፱፻፳፪

  • @wirohode506
    @wirohode506 หลายเดือนก่อน +2

    Des yemilu enat edeme yisetewot enatachen❤❤❤❤

  • @yeshiyirga5320
    @yeshiyirga5320 หลายเดือนก่อน +2

    Chebe pls stoop using the word mother, we have a proud amharic word use EMAMA

  • @yaredyegezu3192
    @yaredyegezu3192 หลายเดือนก่อน +3

    እማማ ይድሮ አራዳ ነበሩ

  • @BrookeHayley-gj1pu
    @BrookeHayley-gj1pu หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt1815 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏽💚💛❤️🙏🏽

  • @hudhudsabaa5900
    @hudhudsabaa5900 หลายเดือนก่อน +1

    Resent ametemehret endehone ere teyeku

  • @kibenshjima4410
    @kibenshjima4410 หลายเดือนก่อน +1

    Edemena tena lenatachen

  • @MhmaddarftaSafie
    @MhmaddarftaSafie หลายเดือนก่อน +1

    አድሜ.ስንትነው

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 หลายเดือนก่อน +1

    መፀሀፉን ባገኝ ደስ ይለኛል እንዴት እናግኘው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @She12-e5t
    @She12-e5t หลายเดือนก่อน +3

    ስለመፅሐፋቸው ሲናገሩ በተለይ የጉራጌ
    ባህላዊ ምግብ የሚለው ላይ ፕሮፌሰር አብርሀም ሁሴን በመፅሀፉ ላይ ብዙ ትንተናና እንዳደረገ አስታውሳለሁ እንደውም መፅሀፋን በስጦታ መልክ አበርክቶልኛል ዶ/ር አብርኃብም የስባት ቤት ጉራጊ ከሚባሉት ሲልጤ ከምባሉት ነው :: አሁን እኝህን እመቤት ወ/ሮ ቀለመውርቅን ላሽግርዎትና ከዶ/ር እብርኃም ጋር ከተለያየን ከ24 ዓመት በላይ ሆኗል ለማግኘትም ብሞክር ማግኘት አልቻልኩም እባክዎትን አድራሻው ካለዎት ?? ከዛም በላይ አበልጅ ነን ከባለቤቱ ጋርም ጏድኛሞች ነን ::

  • @et2507
    @et2507 หลายเดือนก่อน +2

    DER AMHARATTI., ዴብረተሠሎንቄ::

  • @TigistHaile-s4p
    @TigistHaile-s4p หลายเดือนก่อน +1

    የቸቤ ወዳጆች ሰብስክራብ ላይክ ሼር አርጉ ይዘቱም ጥሩነው ተደራሽ እናርገው !!!!

  • @viber907
    @viber907 หลายเดือนก่อน +1

    Mother????

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ እናትና አባት ሰባት ቤት ጉራጌ እርሶሳ?