Zewdu mirt ethiopiawi neh sew ardew gelew beselam eyenoru lalut midre qoshasha weyane ena midre qoshasha gala mirt yehone ethiopiawinet yalew text new menge shi amet yinges
My God! I couldn't control my tears. Yes Menge was a true father for real Ethiopian, he is enemy to mercenaries. We Ethiopian will never ever get ture leader like Menge. By now we would be next to China. Unfortunately, Ethiopia is in coma. My great appreciation and respect for both of you. Excellent presentation. Peace for all people in the world. 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
That was great time with you guys. I love Zewedu and Mewoded as well. He is an Icon like Haile Gebereselase for Ethiopia and I wish we can make something under his name to remembered through Generations.
🎉🎉መዉደድ በጣም አስገርመሀኛል ጠለቅ ያለ እዉቀት ጣህም ያለዉ አጠያየቅ ነዉ የምታደርገዉ ዘዉዱ የሚገርም የዋህ ሰዉ ቴዲ አፋሮ የባንዱ አካል ያድርገዉ የምትሉ ላይክ ይህን ድንቅ ቤዚስት🎉🎉
Wooooow ዘውዱ እንዴት ዓይነት ግሩም ሰው ነው። አይ ስነምግባር !! የመንጌ ልጆች ገራሚዎች ናቸው። መውደድ እንግዳ መምረጥ ታውቅበታለህ። thank you !!!
❤❤❤ ዘውዱ በቀለ።። በየመድረኩ መቅረብ ያለበት ሰው ነው።።። አይናገረውም እንጂ ብዙ አሉት ብዬ አስባለሁ። እና ደሞ ጥበብ እየከፈለችው አይደለም። ምርጥ ሰው።❤
Zewdu mirt ethiopiawi neh sew ardew gelew beselam eyenoru lalut midre qoshasha weyane ena midre qoshasha gala mirt yehone ethiopiawinet yalew text new menge shi amet yinges
❤ዜዶ የሚደንቅ የኪነጥበብ ሰው ነው መውደድ እግዳህ ይለያል ድንቅ ዝግጅት ነው❤!!!
መውደዳችን አንድ ቀን ሐብታሙ ቦጋለን ጋብዝልን👍
የሚገርም ቃለ ምልልስ ነበር።መውደድ ክብሩ ከልብ እናመሰግናለን።ወንድማችን ዘውዱንም በእውነት እድሜ ይስጥህ።አብሮ አደግ ወንድምህ ከ ሚኪ ሊላንድ ህፃናት ማሳደጊያ።
መጨረሻ ላይ ያበደ የዘጠናዎቹ ትውስታና ትዝታ በሚለው ያበደ ነገር ማዘጋጀት አለብሽ ጠላ አለ ቆሎ የዘጠናዎቹ ሙዚቃ አለባበስ ምንናምን ሆኖ አነጋጋሪ ያበደ ቅዳሜ ግድ ነው ለአዝም ነው ይላል በረዳ ሙዉዴ እስፓንሰር አለን ይልሀል🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪
እንዴት መገናኘት ይቻላል
በጣም የሚገርም ነው። የቀድሞ ሀላፊዎች መልካምነት። ይህን ልጅ ለዚህ ማብቃታቸው ያስመስናቸዋል።
Good to see you again after a long time Zewdu Bekele😊👏👍
ከልቤ የዘውዱ በቀለ አድናቂ ነኝ በእውነት ስላቀረብከው ከልብ አመሰግናለሁ መውደድ 🙏🙏🙏💚💛❤
ታይሻዉ ዘዉዱ ምርጥ ነዉ ጨዋታ አዋቂ ሰዉ አክባሪ
በጣም ደስ የሚል ትዉስታ ወላይቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
Zewdisha mirt ethiopiawi ahun tegene mirt ewnetegna ethiopiawi
Viva Mengistu ✌️ ✌️ ✌️
እኛም በጣም እናመሠግናለን።
ዘውዱ ሁሌም ጨዋታው አይጠገብም።
good job brada , me love da vibe.
ከምር የምወደው አርቲስት ነው ሁሌም ኢንተርቪውን ሳዳምን እማርበታለሁ ፣ እዝናናበታለሁ ዘውዱ ኑርልን።
የምወደው ሰው ዘውዱ እንኳን ደና መጣህ
ዘውዱ ፣ በጣም ምርጥ ሙዚቀኛ ነው፡፡
እኛ ሀገር የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች የሚገባቸውን ያህል የሙያ ክብር አልተሰጣቸውም ፣ በእንግድነትም ሚዲያ ላይ አይጋበዙም ፣ መውደድ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው፡፡
የወላይታ ህዝብ ጀግንና የዋህ ሀቀኛ ኢትዮጲያዊ ህዝብ ነው
Abo mewuded thanks betam kiberilign wow tileyalehh❤
RESPECT!
Wow 👏 😮👏 😮 big respect for you guys
👌👌👌🙏🙏ዘውዱ በጣም ነው የማደንቀው እና የማከብረው። መውደዳችን ዘወዱን ስላመጣህልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
Amazing interview ....May God bless you all.
Menge viva
ሰው እውነት ያለፈው የነካው ሲተርከው ምስክርነት ትምህርትም መማማሪያ ነው
🕊️💙🙏🏽👏🏽
የመጨረሻ ምረጥ ነው ፖፖፖፖፖፖፖፖ አንደኛ እውነተኛ ግልፅ ሰው ❤❤❤❤
...ዘውዱ በቀለ "ወሌ" አብሮ አድግ ወንድሜ ነው 'ና ከ40 ዓመታት በኋላ ክብሩ ሾው ላይ ማየቴ ብቻ ሳይኾን፤ የሥጋ ሜዳ ሕይወቴን፤ በተለይም ስለ ሁላችንም አባት መንግሥቱ ኃ/ማርያም በግልፅ 'ና በፍቅር መናገሩ በእጅጉ አኩርቶኛል!።
Wow በጣም ነው የትዝናው ደስ የምል የያስቅ ቁም ነግር አዘል ❤❤❤❤❤❤
My God! I couldn't control my tears.
Yes Menge was a true father for real Ethiopian, he is enemy to mercenaries.
We Ethiopian will never ever get ture leader like Menge. By now we would be next to China.
Unfortunately, Ethiopia is in coma.
My great appreciation and respect for both of you. Excellent presentation.
Peace for all people in the world. 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ድገሙት ጨዋታውን😂😂😂😂መውደድና ዘውዱ ይመቻችሁ🙏🙏🙏✌️
በስማም መውደድ ምትወደድ ሰው ነክ አጠያየቅ ዋው ስትገርም ቅልጥፍናክ ለሰዎች ያለክ እሪስፔክት ሚገርም ነው ፕሮግራምክ ደስ ሲል በፍቅር አይቼ ነው ምጨርሰው ሁኔታክ ሁሉ ያዝናናል ❤❤❤❤❤ይመችክ
ዘውድሻ ምርጥ ሠው ተጫዋች ቀልዱ አይጠገብ 🥰🥰🥰
መዉደድ እንደስምህ የምትወደድ ነህ፤ ዘዉዱ በቀለ አምባሳደራችን ዕድሜ ይስጥህ🙏
መዉደድ ክብረት ይስጥልኝ🙏🙏 ዘዉዱ በጣም ሚስኪን ሰዉ ነዉ ሊታገዝ ይገባል አግዘዉ🙏🙏 እዉነት ነዉ የራሱ ከለር አለዉ ደሞ ይችላል
እፎይ ለየት ያለ ፕሮግራም ...ከጂኒ ያራቀን
Wow amazing interview with mewdede kebru and zewdu bekle bless you more
ዘውዱ ምርጥ ባለሙያ፤ ያገር ባለውለታ፡ ምርጥ ሰው
እኔ እንደ ዘዉዱ ሚያዝናናኝ ሰዉ የለም እንኳነሰ ደህና መጣህ
very nice interview. Thank you bro, Meweded
መውደድ ክብሩ በዚህ ድንቅ ፕሮግራሙ እየተመቸኝ ነው፥ በአንዳንድ እንግዶቹ ለጋ ዕድሜ ወደነበርንበት 90ዎቹ እየመለሰን ነው👌
ከዘውዱ በቀለም ጋር ሸጋ ፕሮግራም ሆኖ አገኘሁት፥ መውደድ የአራዳ ልጅ🥰
አባት አንቱ አይባልም መንጌ የደሀ አደጎች አባት ነው። ስለ መልካምነቱ የሚያወሩለት ሁሉ "መንጌ" ብለን ስንጠራው በኩራትና በደስታ ነው። አሁንም እድሜና ጤና ይጨምርለት❤
I love this presenter love your show man!!
ዘውድሻ ምርጥ ስብእና ያለው ጀግና ሙዚቀኛ
ጨዋታ እማያልቅበት ምርጥ የፍቅር ሰው
በቀለ ወዳጆ የዳውሮ ሰው ነው
በጣም አድናቂው ነኝ የዘውዱ በጣምምምምምምምም
Betam desss yemil giza asalifenal beteleyi digemewu digemewu yewetaderochu tizazi asikognal
በጣም የምወደው ሰው❤
mewededesha ❤❤❤❤❤❤
That was great time with you guys. I love Zewedu and Mewoded as well. He is an Icon like Haile Gebereselase for Ethiopia and I wish we can make something under his name to remembered through Generations.
Menge yehulachen abat nw .tena ke edme gar .🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወይ ዘውዱ በቀለህ የቦዲቲ ጀግና
ዘውዱ ሁሌ ምርጥ ሰው
Hi zedo how are you i now you in asmera 2 kefletor music member you sing you the best bez getar playing i am my father is army i proud of you brother.
ዘውዱ የ90ዎቹ ድምቀት ከማንም በፊት ወላይታን ያስተዋወቀ ጀግና
መውደድ ክብሩ ትችላለህ!!!! አንደኛ!!! ክብር ለዜዴ
🎉🎉🎉 ' ወይኔ ዝቅ በል ' ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ ❤❤❤ Respect both of you !!
I love this episode❤❤🎉🎉🎉🎉
Mewded yete neberk ???where are been?? You have fully knowledge about Ethiopia 90th, Thank you
Wow 90s❤❤❤
መውደድ ስምህ ደስ ሲል
መውደድ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ብዙዎቹን አይቻለሁ። ስለ ጋሽ ሙላቱ ያለውን ግን እንደ ታይትል ብትጠቀመው ትልቅ ነገር ነበር
Mewded, Big M.
Adnakote yebeza new thanks
Yibel yiketil berta,respect.
90ዎቹ ይለያል ወላሂ ያራዳ ልጅ ተፋቅሮ የሚበላ ቤተሰብን የሚያከብር ጎረቤት ሲልከው ፈጠን ብሎ የሚላክ ብሔር ዘር የማይቆጥር ምርጥ ትውልድ🙏🏼🫶🏽
ምርጥ ሰው ይመችህ ዜዶ
መዉደድ ክብሩ አንተ ድሮም ዘንድሮም ትችላለህ❤❤❤❤❤
Black and white❤ zewdu mirt sew betam yechelal❤❤
(satamahaj Bella ke Bella)
Zewdu bkle lomeeee❤ respect ❤🙏❤
(Satamahaj Bella ke Bella)
? አርቲስት አለምፀሀይ በቀለን እንደዜድ ብታቀርብልን ብዙ
እንማማራለን
የራስ ቲያትርዋን
ካልዘነጋን አንኩዋኩልን🎤🕊️💙🙏🏽
ሰወደው.❤
Wow ❤
ከልቤ የዘውዱ በቀለ አድናቂ ነኝ
በጣም ደስ የሚል ሾ host የሚወደድ ነው
🥰🥰🥰🥰
ጥሩ ሾው ነው መንግሰቱ ሀይለማርያም አባታችን እውድሀለውእኔ የመሰኑ ማሰልጠኛ ነበር የምኖር ው
ቴዲ አፍሮ ጥቁር ሰው እባክህ ይህን የዋህ ኢትዮጵያዊ ባንድህ ላይ አካተው። መውደድ በርታ እናመሰግናለን።
Wow Mewded konjiye sira new
The host is the best
ሁለት ምወዳቹ ❤❤❤ አቦ ይመቻቹ
መውደድ የጠፋን ስው ስላቀረብክልን እናመስግንሀለን ዘውድ ጠፈተሀል ብቅ ብቅ በል እረሳንህ እኮ ከነዋይ ጋር ከስራህ በሆላ ጠፈተሀል
o እግዚአብሄር ይበርካችሁ ተመችቶኝ ሳደምጥ ነበር
ሃሪፍ
...መዉዴ.....ይሔን ጸጋ የት ደብቀኸው ነው....ብራዘር.....ትክክለኛ...የተደበቀዉ ጸጋህ ወቶዋል....አንጋፋዎቹን...እነመአዚን....እነደሬን....በጣም ተማርባቸው....ሚገርምህ ግን በአጭር ...ኢንተርቪው ቆይታህ....ብዙ ...የጋዜጠኝነት ልምድ ያለህ ነው የመሰለው....ቦታህ ስለሆነ መሰለኝ የጣፈጠልህ ወነድሜ....አብዛኛው ኢንተረቪው ያደረካቸው አብዛኛው....ነጻነታቸው 50% ያንተም አስተዋጽኦ እና ትሪትመንት ነው.....በርታልን....ብራዘር እያዝናናህ...እያስተማርከን...እያስተዋ ወከንም ነው...እናመሰግናለን ።
መንጌ ጀግና
90❤❤❤❤
በስድስት ነው በአስራ ስድስት አመቱ ነው ከሀገሩ የወጣው???
መንጌ❤
ዘውድሻ ምነው ዝቅ በይ የሚል የሿሿ ሙዚቃ እባክህ😂😂😂
👑 of 18
ድገሙት 😢😢
ማርያምን መውደድን Z አክርብልን ብዬ last week comment ልፅፍ ብዬ እረስቼው ነው። ዛሬ ሳየው ደነገጥኩ ገረመኝ ማርያማን።
አመሰግናለሁ
የዘዉዱ ጨዋታ ግን አይጠገብም ክፍል 2 እንጠብቃለን አደራ
Mengistu hailmariam respect 🙏
❤❤❤❤
አዪ ያን የሚያምር ጦርሰራዊት ብትንትኑን አወጡት ካለባበሰ እሰከ ዲሢፒሊን ንፅህናቸዉሰ የሚል ንአጋፋ የኔቢጢ አረጉት እድሜ ለዶክተር አብይ ሁሉንም ሰበሰባቸዉ የወታደር ልጅ ሰትሆን ይሰማሀል
ልጅ ሚካኤል ይቅረብልን የምትሉ mewded please please
Please let your guests finish their thoughts when they speak. I like your show but you interrupt a lot.
መውዲ ዳንስ ይነሽጥሃል ♥️😂 "ጎልዳሜር"? የዛች አደገኛ አይሁድ ስም እኮነው::
ጥሩ ሾው ነው ግን ትልቁን ጥያቄ አልተነሳም ጊታር እንዴት ለመደ????