ባለማስተርሷ ጽዳት ሰራተኛ | ጀግናዋ ድንቅ ሴት @EyitaTV እይታ ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 96

  • @אזמראוטפרה
    @אזמראוטפרה 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ከጀግንነት በላይ የሚባል ቃላት ካለ አጋሩኝ አድናቂሽ ነኝ አስተማሪ ነሽ ፈጣሪ ይጨብቅሽ በርቺ እህቴ

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 2 วันที่ผ่านมา +25

    እይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው እሁን በሶሻል ሚዲያ ላይ ስለወጣሽ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ ነው ባለሀብቶችም ይህችን ጀግና ልጅ ተመልክታችሁ በድርጅታችሁ እድል ብትስጦት እገራችን ባለስልጣንም ይህን ያህል ትምህርት ኖሮት ይህን የምትስራ ባለስልጣናት የምትስራበት መስሪያ ቤትም እንደው የስራ ሽግሽግና እድገት ብታረጉላት ብዬ ሀስቤን እቀርባለሁ እንቺ ጀግና ሁላችንንም የምታበረቺ ነሽ እግዚአብሔር ሁሉን ሀሳብሽን ሞልቶልሽ ትልቅ ቦታ ደርስሽ እንደምናይሽ እልጠራጠርም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላ ሴትልጅ እንድህ ጠንካራ ስትሆን እንደት ደስይላል በጣምጠንካራ ነሽ በርች

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 วันที่ผ่านมา +6

    የእይታ ጠያቂ ተባረኪ ጥያቄሽ ሁሉ ሥርዐት ያለው ነው በርቺ

  • @ter2065
    @ter2065 2 วันที่ผ่านมา +13

    ጀግና ጀግና በርች እኔ ሀብታም ማየት በጣም ነዉ የምጠላዉ እግሊዝኛ እየደበላለቁ የሚለፋደዱትን በጣም እጠላለሁ አችግን ጀግና ነሽ ደሙም እትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የእውነት ድንቅ ሴት ነሽ ያገሬ ልጅ ጠንካራ ነሽ እመብርሀን የልብሽን መሻት ትስጥሽ

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 2 วันที่ผ่านมา +11

    አይዞሽ አንች ትልቅ ሰው ነሽ። እናትሽ ያንቺን ጉብዝናን ማየታቸው ራሱ ለሳቸው ተስፋና አለኝታ ነሽ። የአገርቷ ድህነት እንጅ አንች ደሃ አይደለሽም። ሀብታም ነሽ። አእምሮሽን መገንባትሽ ራሱ ኩራትሽ ነው።

  • @SYOUMGIRMAYBERHE
    @SYOUMGIRMAYBERHE วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ሁሉም ይደረሳልሁሉም ያልፋል ካንች ብዙ እጠብቃለሁ
    የኔ ጀግና

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus วันที่ผ่านมา +2

    ትልቅ ኣርኣያነት ያለው ተግባር ነው የከወንሽውና በርቺ ፈጣሪ ይረዳሻል።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ነሽ። እንዳንቺ ሁሉም ሴቱ ገላውን መሸጥ ትቶ ጥንክሮ ሥራ ሳይንቅ ቢሰራና በስጋም በነፍሱም ደስተኛ ይሆን ነበር። አይዞሽ በርቺ እዚህ ደርስሻል። ነገ ሌላ ብርህን ይዞልሽ ይመጣልሻል። ደርሰሻል። ነገ ቁሻሻዋን የጠረግሽላት ሀገርሽ በቅርብ ትክስሻለች። የሰሜን ሸዋ ባለሀብት የለህም እንዴ ይህችን የምታስደምም ወገን አንሷት፣ እርዷት አስደስቷት። ምስልን አንሱላት። ጥንክር ለሴተ ለወንድም የምታኮራ ውጤት ነች። ጎበዝ ፍጠኑ። እንባውን ጥረጉላት።

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር የለመለመ ቆርሰሽ የምተርፍ እንጀራ ይስጥሽ እህት ብርቱ ነሽ

  • @Honor-pv4sv
    @Honor-pv4sv วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ካቺጋር ነው ጀግና አርጎ ፈጥሮሻል አይዞሽ ገናነሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን

  • @TimeShows-j3z
    @TimeShows-j3z 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ ከእውነት እያለቀስኩ ነው ያዬሁት ከተቻለ ፍላጎቷ ትጠየቅ ና የ100 ብር ቻለንጅ ይጀመር ጀግና የሚለው አይገልፃትም አጋሯ የሆነ ወንድ እጅግ በጣም እድለኛ ነው

    • @AlmazHabtemariam-r5t
      @AlmazHabtemariam-r5t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደስ ይለኛል የሆነ ነገር ሊያግዘኝ ወይ ሊያንቀሳቅሰኝ ይችላል እንደመጠኑ ግን በጣም አመሠግናለው ወገን አይጥፋ

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ይርዳሽ አቺ ጀግና ጀግና ላአንቺ ትልቅ ክብር ይገባሽአል ዝቅብለሽ ሰርተሽ ከዚህ የደረሽው ባቺ ተስፋ ባለመቁረጥ ነው ከዛም የፈጣሪ እርዳታውን አርጎልሽ ከዚህ ደርሰሻል ፈጣሪ አይለይሽ

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጠንካራ ነሽ

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴን አይዞሽ እግዚአብሔር ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልን እንባሽን በሳቅ ይቀይርልሽ

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግና የምለው ቃል የለኝም🎉

  • @MeklitMeki-b4v
    @MeklitMeki-b4v วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ሴት ነሽ በርችልን

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yene enku yene jegena ewnet kalat atahulesh.ayesh set setemar hulem independent tehonalech. tesfa alat yene wude yetemare wedeko ayekerim eshi. nege tilk accountant honsh ye bank manager honesh ayeshalew. yene mar ❤❤❤❤❤❤ fetari entateshin yetebekelsh eshi.ke muyaw endatereki short term training civil service university night lay wuseji ye 3 month or 1 month

  • @MakuAlem
    @MakuAlem วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ጀግና ሴት በርቺ

  • @hailuyadessa4630
    @hailuyadessa4630 วันที่ผ่านมา +3

    ,ዛሬ ራስሽን ዝቅ አድርገሽ መስራትሽ ነገ ከፍ ትያለሽና አይዞሽ በርች።

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ነሽ እህቴ እግዚአብሔር አይዘገይም ሀሳብሽን ይሙላልሽ ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይሽ

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አደኛ ጀግናዬ አቦ እ/ር ካንቼ ጋር ይሁን ከድሬድዋ ሱራፌል ነኝ በርች።

  • @wesenasfaw7072
    @wesenasfaw7072 2 วันที่ผ่านมา +5

    ጥ ሩ ውይይት ነበር ነገር ግን ቲክቶኳን በስርአት ብታስታውቅ ተደራሽነቷን ማስፋት በተቻለ ነበር : አሁንም ግልጽ አርጉልን:ድንቅ ብርቱ ነሽና በርቺ::

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 วันที่ผ่านมา +3

    ለበጎ ነው ይሁን መጨረሻሽ ያማረ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ስራ ለሁለት ወር ሰርቸዋለሁ ስራው ለሚማር ሰው ጊዜ አለው ስራው ግን በጣም ከባድ ነው መኪና አደጋ አለው በተለይ እኔ ፒያስ ዶሮ ማነቂያ ጣይቱ ሆቴል ሱማሌ ተራ ከሊፋ ህፃ በጣም አስቸጋሪ ቦታዎች ነበሩአች በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርች❤❤❤

  • @mogesbekele404
    @mogesbekele404 วันที่ผ่านมา +2

    በርቺ ጎበዝ ነሽ ነገር ግን በተማርሺው ሙያ በአነስተኛ ደመወዝም ቢሆን ብትሰሪ ስተማር ከትንሽ ወደ ትልቅ የማደግ እድል ይኖርሻል የለፋሽበት ትምህርት ዋጋ እንደያጣ በተማርሺው ሙያ ለመስራት ሞክሪ አይዞሽ

  • @TigistTeshome-yh8xq
    @TigistTeshome-yh8xq ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና ሴት ለሌላው አርእያነሽ አስተማሪ ነሽ

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto วันที่ผ่านมา +2

    በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ማስተርስ ያሰሩ የመንግስት መስሪያ ቤት ስንት ደናቁርት ሀገር አፍራሽ ባሉበት ሀገር እንዲዚህም አይነት ጀግና አለ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 วันที่ผ่านมา +1

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @S-G.19
    @S-G.19 3 วันที่ผ่านมา +5

    Ewentem jegna nesh! Ayzosh yalfal!

  • @yohannesgena3929
    @yohannesgena3929 วันที่ผ่านมา +1

    Berchi you're the strongest lady I wish you the prosperous future

  • @KassayeAhmed
    @KassayeAhmed วันที่ผ่านมา +1

    አጅግአድርጌአደንቅሻለሁ ፡፡በእግዚአብሔርአታልቅሽ፡፡ቀንእንሚወጣልሽ አና አእናትሽን ትጦሪያለሽ፡፡እባካችሁ ይችን ጀግና ምሁር/ማሰተር/እንርዳት፡፡ሩቅ አላሚ ሴት ናትና እንርዳት፡፡

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዕድል ለተጠያቂ !!!

  • @tadetade-jp2zp
    @tadetade-jp2zp 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰውን ትልቅ የሚያረገው በያዘው የትምህርት ደረጃ አይደለም ዶክተር ይዘው ምን አበረከቱ እህት አንቺ የያዝሽውን ስራ ስላከበርሽ ትልቅ ነው እኛ ሀገር ብዙ ማህይማን ስለሚ በዙ ነው ሁለተኛ ድግሪ ሶስተኛ ድግሪ የሚገርማቸው በሌላው አለም ፒ.ች ዲ ይዞ ቀበሌ አገልጋይ ነው እታች ስራ ላይ ይገኛል ሰውን ሰው ያረገው የአለበትን ስራ አክብሮ መስራት ነው በርቺ ዝቅ በይ ነገን ተስፋ አድርጊ

  • @Azmera-hg9io
    @Azmera-hg9io วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ ነሺ❤❤

  • @Alemaywualemaywu
    @Alemaywualemaywu 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና በርች ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ታድላ፣እድሜያችን እኩልነው፣ግንሷ በትዳር፣በልጅ፣በትምርት፣ፈጣሪ አድሏታል፣እኔ ግን አድስአበባ አስርአመት ተቀምጨ፣ከሰውቤት ሰራተኝነት እስከ የአንበሳባስሹፍርና ሰርቸ፣ግን ምንም ሳልቀየር በሀያስድስትአመቴ ስደት ወጣሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Binyamasfaw-x4h
    @Binyamasfaw-x4h วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤የኔ ጀግና እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ ከነቤተሰቦችሽ ነገ የከፍታ ቀን ነው በርቺልን።

  • @alemtilahun8888
    @alemtilahun8888 2 วันที่ผ่านมา +3

    Yene jegana konjo ❤

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 วันที่ผ่านมา +1

    ጠያቂዋ፤ እስቲ ዝም በይ! የሷን እንስማ!

  • @AlmazHabtemariam-r5t
    @AlmazHabtemariam-r5t 2 วันที่ผ่านมา +7

    ይሔ ያክል ካወቃችሁኝ የስራ እድል ስጡኝ

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 2 วันที่ผ่านมา +1

    I admire her! What God gave us such sister or relatives.

  • @FhCh-vu6tf
    @FhCh-vu6tf 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጠንካራ ነሺ ዉደቸ❤❤❤❤

  • @tassewlaki9262
    @tassewlaki9262 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሆስፒታል ውስጥ በፅዳት መተዳደር ትልቅ ስራ ነው ጎዳና ላይ የወደቁ እናቶች አሉ
    አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔርን እናማርራለን እናትሽ ምርጥ ስራ እየሰሩ ነው ጤነኛ ሆኖ መስራት ትልቅ ዕድል ነው ከዚህ የባሰ አለ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን 1 መክና መክናወች ይኖርሻል አንች ብርቱ ሴትነሽ

  • @MetsihetAbrha
    @MetsihetAbrha 2 วันที่ผ่านมา +3

    almzy yne bertu set
    kzi blay tdershalshe berchi....ymnsheu egzabher kanchi ga yhun.

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 2 วันที่ผ่านมา +3

    ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ።ያለሽ ኮንፊደንስ ለትልቅ ቦታ ያጭሻል።character is investment .more than$$$$$

  • @KasimAbayineh
    @KasimAbayineh วันที่ผ่านมา +1

    እቼን ጀግና ልጅ አዳነች አቤቤ ጋር ምትቀርበቶ መንገድ ይፈለግላት እውቅና ማግኘት አለባት

  • @ArefatNegash
    @ArefatNegash 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ayizosh takeranesh yelibesh esakaleshal🙏❤️

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x วันที่ผ่านมา +2

    Sira faligulate

  • @tameneshomoro8720
    @tameneshomoro8720 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግንት ጀግንት ጀግንት

  • @eliasgebre
    @eliasgebre วันที่ผ่านมา

    ስልኳን እዚህ ላይ ፃፉልን

  • @thomasmohammad-eg4hx
    @thomasmohammad-eg4hx วันที่ผ่านมา

    ጃግና ናሺ. እንድ አይናት ሴት እግዚአብሔር ብሳጣ ዳሲ ይላል

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 2 วันที่ผ่านมา +2

    ከልብ የምታምኒው እግዚአብሔር እረድቶሻል እራስሽንአዘጋጅተሻል!
    የተማሩ ዜጎቹ ለሥራ የሚያበቃው መንግሥት ነበር:: እንዳለ መታደልሁኖ አገርሽ መሪ የላትም አገርሽ ተራ ነፍሰ ገዳይ አጭበርባሪ መሪ ስለያዛት ታገሽ?

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 3 วันที่ผ่านมา +3

    Gagna. Nash

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 2 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ኢትዮጵያ ተምሮ መግቢያ የሌለባት ሀገር MBA. ይዤ አራት ዓመት አለፈኝ:: ነጋዴ ሆኛለሁ ምክንያቱም ለራሴም ለሀገርም ሸክም ከመሆን መርካቶ የዕለቴን አላጣም::

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 2 วันที่ผ่านมา +1

      ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ አደለም የትም አለም ላይ ነው ህንድ ብትሔ ያው ነው አይደንቅም መስራት ከቻለች ጤና ካላት ምንም ትስራ መንጃ ፍቃድ ፈረስ ብትሔ መንዳት ትችላለች የስራ ትንሽ የለውም

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 2 วันที่ผ่านมา +3

    እህታችን እንግዲህ እንደምንም እዚህ ደርሰሻል በ ፀሎት ሆነሽ መጠበቅ ብቻ ነው:: ሀገራችን ድሀ ስለሆነች ማለት ነው::

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 วันที่ผ่านมา +1

    እይዞሽ ገና ጅምር ነሽ አሁን እየደረስሽ ነው ትረጃቸዋለሽ ሌላው እናትሽ ማቀዝቀዣ ውስጥ ሲገቡ ረጅም ግላቭ ያድርጉ በባዶ እጃቸው እይግቡ ::

  • @bizunshetesema
    @bizunshetesema วันที่ผ่านมา +1

    Gegenete ayezoshe

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemilagebiyo1334
    @jemilagebiyo1334 วันที่ผ่านมา

    Soft yelem ende? Festal new enji yetekelekelew soft aydelem eko eyasleqesachu enba metregiyam azegaju enji

  • @muhammedyamor
    @muhammedyamor 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @yareddawit2021
    @yareddawit2021 วันที่ผ่านมา

    ባለማስተርስ ዝቅተኛ ሥራ የመሀይማን ስብስብ ከፍተኛ የስራ ሀላፊና ሀገር አጥፊ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 2 วันที่ผ่านมา +2

    ደግሞ TikTok በሚቀጥለው ወር በአሜሪካ በጠቅላላው ይጠፋል ይዘጋል ስለተባለ subscriber ስለሚቀንስብሽ ሌላ አማራጭ ከአሁኑ ፈልጊ::

  • @endaletsegaye2594
    @endaletsegaye2594 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለብዙዎች አርአያ የሆነሽ፣ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን!

  • @AdemMohamed-j4r
    @AdemMohamed-j4r 2 วันที่ผ่านมา +1

    ብጣም፡አስተማር፡ታርክአልኚ፡ደውሉልኝ

  • @latasanbe
    @latasanbe วันที่ผ่านมา

    ሁለት ነገሮችን አሰብኩ።
    1. ትምህርት ስንማረ ገበያ ላይ ያለውን ብሆን።
    2. በተማርነው ትምህርት የግል ሥራ ቢንሠራ።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 2 วันที่ผ่านมา +1

    የአዳነች አበቤ እህት ነች እንዴ

  • @AmehaAmeha-c7d
    @AmehaAmeha-c7d วันที่ผ่านมา +1

    እኔ.የሚገርመኛ..ለሊላዉ..አሰተማሪ..ጀግና,,ነሸ.የሚባል. አይገባኛም.የቀን.ሰራተኛ.ድግሬ. ይዛ.ሁሉም.ድግሬ.ይዛ.የቀን.ሰራተኛ.መሆን.አለበት.ጀግና.ለመባል.የሥራቱ.ዉጢቱ.ማሥረጃ.ውጢት.ነወ

    • @SelamNigussie-yv8uy
      @SelamNigussie-yv8uy 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yalekew ethiopia wust mehonun ateresa!

  • @Kk-qy1ey
    @Kk-qy1ey 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛዋ እውቀት የለሽም ሰው ሲያወራ አስጨርሺ ከመናገር ማዳመጥ እራስሽ ጠይቀሽ አንቺው መልስ ትሰጫለሽ በፍፁም አታስወሪም በጥያቄ ላይ ጥያቄ አትደርቢ

  • @tassewlaki9262
    @tassewlaki9262 2 วันที่ผ่านมา

    እንጀራ ፍለጋ በሠው ሀገር የአሞራ እራት ሆኖ የቀሩ እንዳሉ ይች ልጅ አላወቀችም ማለት ነው

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ena mene yasgermale mewne yelebet Eyenew sera menake new yemisnewrew Ke serashi sikete leye yemadershibet menem mekgnate yelem berchi Ene yemadenkeshi Eyesrashi memareshi new engi menged silaxedashi Ayidelem 👈

  • @ghada1723
    @ghada1723 2 วันที่ผ่านมา +1

    ታድልሺ

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 2 วันที่ผ่านมา

    የአንቺ ባል ደግሞ መቶ ምን ጉድ ያሰማን ይሆን?

  • @Hiwi-y5w
    @Hiwi-y5w 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ብዙ ጊዜ ስራውን ሞክሬ አልተሳካልኝም 2 ዲግሪ አለኝ

  • @sintayehuberhanu6855
    @sintayehuberhanu6855 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    she is layer

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሀገራችን ኢትዮጵያ በ factory እና በ industry እንዲሁም በ technology ወደኃላ በጣም የቀረች ስለሆነ ይህ ሁሉ ወጣት graduate አድርጎ መግቢያ አጣ::

  • @destaabera6285
    @destaabera6285 วันที่ผ่านมา

    ለማመን ይከብደኛል ማስተርስ ይዛ አንዴት ነው ጽዳት ሰራተኛ የምትሆነው ቢያንስ በተማረችው ሙያ የራሷን ስራ ፈጥራ መሰራት ትቸል ነበር አያታ ለማብዛት ብላቸሁ ያለሆነ ወሬ አትዘግቡ ውሻታም ሚዲያ ቢያንስ ሸዋ ሮቢት መስራት ትችል ነበር ለዛውም በማስትርርስ

  • @tesfyegebaba4778
    @tesfyegebaba4778 2 วันที่ผ่านมา +1

    እባክሺን ሁሌ አፍ አፋን አትበይ አዳምጪ ፡ አስጨርሺ

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 2 วันที่ผ่านมา

    አንበሳ ነሽ

  • @belachewtadesse1736
    @belachewtadesse1736 วันที่ผ่านมา

    i don't think it is a true history just for ......

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 2 วันที่ผ่านมา +4

    አሁን የሚገርመው ደግሞ እዚህ የተቀበልነው bachelor degree, master degree ወይም phD በአውሮፖም ሆነ በ አሜሪካ ተቀባይነት የለውም::

  • @SaraBekele-p8o
    @SaraBekele-p8o 2 วันที่ผ่านมา

    የተማረ ሰው አያፀዳም የምትሉት ኢትዬ ነው ውጩ መማር መማፀደቂያ አይደለም ፅዳትም አረፈ ነው

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና በርች ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 2 วันที่ผ่านมา +1

    እህታችን እንግዲህ እንደምንም እዚህ ደርሰሻል በ ፀሎት ሆነሽ መጠበቅ ብቻ ነው:: ሀገራችን ድሀ ስለሆነች ማለት ነው::

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሀገራችን ኢትዮጵያ በ factory እና በ industry እንዲሁም በ technology ወደኃላ በጣም የቀረች ስለሆነ ይህ ሁሉ ወጣት graduate አድርጎ መግቢያ አጣ::

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 2 วันที่ผ่านมา +2

    ደግሞ TikTok በሚቀጥለው ወር በአሜሪካ በጠቅላላው ይጠፋል ይዘጋል ስለተባለ subscriber ስለሚቀንስብሽ ሌላ አማራጭ ከአሁኑ ፈልጊ::