ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ቆንጆ አንቺ በተናገርሽው መረጃ መሰረት እህትሽን አውቃታለሁ ብዙ ጊዜም ጌጣ ጌጦችን ገዝቻታለሁየፀጉር እስታይላችሁምአንድ አይነት ነው ይሄንመረጃ ሼር አድርጌላታለሁደውዬም አናግራታለሁ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏😘
እግዚአብሔር መልካም ኑው በአንቺ በኩል ስራውን ሊሰራ ይሆናን አንቺንም እሱ መድሀኒአለም ያግዝሽ መልካሙንያሰማን 🙏🏽
እግዚአብሄር ይባርክሽ ከእግዚአብሄር ታገኝዋለሽ እርጃት።❤
አንቺ መልካም ሰው ፈጣሪይርዳሽ ነጋን ለመርዳት የሄድሽበትን እረቀት አውቃለሁ ነብዩ ነኝ ከፍራንስ🎉❤
Come si chiama su Facebook o Instagram ce li ha la sorella che sta in Itali?
አመሰግናለሁ የኔናት. እባክሽ በውስጥ አውሪኝ
ልክ ነሽ እህትሽ እናቷን ነው የምትመስለው ሮም ነው የምትኖረው አውቃታለሁ!!እኔ አሁን አሜሪካ ነኝ ሰሞኑን ሮም እሄዳለሁ የሚቻለኝን አደርጋለሁ
አወ ሞክሪ ልጅ ሆና ስለሄጀች ምንም የምታቀው ነገር የለም
Ebakesh
Ebaksh Erjat Ihete
እርጃት እህቴ❤❤
ጊታ ይባርክሽ እርጃት
ይህችን የመሰለች የአባታችሁአምሳያ ማጣት አይከብድም እሷ የምትወዳችሁ እናንተ የማትወዷት እባካችሁ ዜግነቷን እንድታገኝ እርዷት 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ምንም አታጣም ዜግነት ባለማግኘትዋ እርሻቸው
ደግ እትዮጵያውያን አለን በደምብ እናግዝሻለን አይዞሽ የራስሽን ስራ ለመስራት አስብ :: ወደፊት ለምነውሽ ያገኙሻል:: አትለምኝያቸው ካልፈለጉሽ :: የምናግዛትን መንገድ ብቻ አመቻቹ የምን ጣሊያን ነው እዚህ ምርጥ ወገን አለሽ::
የምደግፈው ይህንን ሀሳብ ነው። ዛሬ ላይ ሀብት እንጅ ዝምድና ወድቋል።
ተባረክ
ትናንትና አንድ እህቴ ፀጉሬን ሬክላም አሰሩኝ ብላ ነበር፣ ስለዚህ ሁለቱም የኛው የራሳችን ቆንጆ ፀገር ያላቸው ስለዚህ እባካችሁ ማስታወቂያ አሰራቸው ?????
አባትዋን ትመስላቸች እናትዬ አይዞሽ❤
የኔ ቆንጅ አይዞሽ አንቺ ጤና ሁኚ እንጂ እነሱ የእህት ያለ የሚሉበት ቀን ይመጣል:: ወ/ሮ ሮማን መልካም አድርገው ቢሆን ኖሮ ዛሬ ስማቸው በመልካም ከመቃብር በላይ ይነገር ነበር ግን የሳቸው ስራ ሞተውም ይህንን ቤተሰብ ያስለቅሳል:: ልጆቻቸው ያንን በመልካም መሻር አለባቸው::
በጣም ይቅርታ የኔ እህት አይዞሽ ስለ አባትሽ ልጆች አንድ ነገር ልበልሽ አንቺ ይህንን ሁሉ የምትናገሪው ሁሉ አንች ብፍቅር ስላደግሽ ነው የውጭ ሰዎች በፍጹም ፍቅር የላቸውም እና አንቺ አትድከሚ የራሽን ጥንካሬ ብቻ በውስጥሽ ይዘሽ ኑሮሽን ኑሪ ።።
የኔ እናት ቲክቶክ ክፈቺ ብዙዎች ይረድሻል እንረዳሻለን ተለውጠሽ ታሳያቸዋለሽ. መሲዬ እርዳታ ጠይቂላት እባክሽ
የገንዘብ ጥያቄ ሳይሆን የማንነት የዘር የቤተሰብ ፍለጋ ነው ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛል ዘር ግን እንድህ እንደ ገንዘብ መሰብሰብ ቀላል አይደለም
የኔ እናት አንጀቴን በላችኝ ፈጣሪ ምክንያት አለው አይዞሽ 😢😢😢😢እኛ ወገኖችሽ አለንልሽ 😭😭❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💞
ተባረኪ
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
Tbarki
ትክክል። ግን እኛ ለራሳችንም ችግር አለብን። አንፃራዊ ሃብታም የሆነው የአባቷ ሃገር የሚሰጣትን እድል ለመጠቀም መብት ሊኖራት ይገባል።
ዋዉ እንዴት የሚያበረታታ ቀል ነዉ እዉነት ትልቅ መልእክት ነዉ
እንኳንም ልጅ ወልድሽ በጣም ደስ ያለኝ ሁሉም ይሳካል በህይወታችን ትልቁ ስኬት በልጅ መባርክ ነው
የኛ ሰዉ ጤናኛ አይደለም ነጭ ሁሉ ብር አለዉን???? እባካችዉን ሰዉን በሰዉነቱ አክብሩ እባካችሁን !!!!😢
እራ በጣም እንጂ 😢😢😢
ለዚህ እኮ ነው ነጭ አምላኪ የሆንነው
Awo@@mamanegu1324
ድህነት ድንቁርና ሆኖል ኢትዮጵያ ውስጥ especially lately.
ዋናው ችግር ድህነታችን እኮ ነው።
ጣልያን ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን በእለተ ቀኑ ስለመድሐኒያለም እናትዬዋና ልጅዬዋን እንባ አብሱላቸው በተለይ ልጃቸው በጣም ታሳዝናለች ኢትዬጵያ ውስጥ መኖር ያልቻለች እህታችን ነችና እርዷት
❤❤
Ye ehetuan selk lakilegn ene italy new menorew leredat zegeju negn ye italy sekuan
ወይ የኔ እህት ምን አልባት የአባታቹሁ ውርስ ትጠይቂኛለሽ ወይም ትካፈይኛለሽ ብላ ይሆናል ።እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣት
She has a right to a beneficial from her Father’s wealth or anything
ንብረት የለውም ብላሉች
That is absolutely right
ስሜትዎን እረዳለሁ። አባትዎ እናትዎን በዝሙት ስለጎዳባት በቃ በዚህ ስህተት የተፈጠሩትን አትፈልጋቸውም ዞሮ ዞሮ ወንድም እህቶችዎ ናቸው ብታቀርባቸው ጥሩ ነበር። ግን ያባት ልጅ አብረው ካልኖሩ ዘመድ አደሉም።@@Yekrta-LLB
እህቴ የተወራረድሽው ጌታ እግዚአብሔር አስደናቂ ነገር በሂወትሽ ያረጋል አሜን
የጣልያን ዜግነት ከሰጧት የፈለገችበት ሀገር መኖር ትችላለች አይዞሽ❤
ችግሩ እኮ እሱ ነው እሷም እኮ እሱን ፈልጋ ነው የመጣችው እንዴት ይስጧት በምን ማስረጃ?
@@Eyeab66 የቱሪስት ቪዛ ጠይቃ መሔድ ከሔደች በኃላ ጣልያን ስትገባ እሚግሬሽን ማመልከት ሀገሬ ነዉ ብዬ ነዉ የመጣሁት ለእኛ የነገረችንን ለእነሱ መንገር ሳይወዱ በግዳቸዉ DNA ይሰጣሉ ከዛ ቀጥታ ነዉ ዜግነቷን ሚሰጧት ካረጋገጡ በኃላ
በምን መንገድ ትሄድ የሸንይ ቪዛ በቀላሉ አይገኝም @@elsayohannes7767
@ በንደዚ መንገድ ምታገኝ ቢሆንማ የጣሊያን ኤንባሲ ምን ይሰራል ሰውን አስገድዶ DNA መስጠት ሚቻል አልመሰለኝም
@@Eyeab66 አዎ ከኢትዮጵያ አያስገድድም እዛ ከገባች በኃላ ግን ቤተሰብ የተባለ በሙሉ ይጠየቃል አክስትም አጎትም ወዘተ ብቻ አንዳቸዉ ፍቃደኛ ይሆናሉ ብቻ ብዙ መንገድ አለ ብቻ ትግባ ከዛ እናወራለን
ታሪክሽን የሚቀይር የምስራች እንድትሰሚ አመኝልሻለሁ እፀልያለሁም 🙏
ተያቸው ውድ እናትሽ ይኑሩልሽ ,እህቴ ልምከረሽ እዚህች ምድር እንደማጠላሽ እናትሽ ብቻ ናት እድሜና ጤና ለእናትሽ ።
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@@mare7241 she need professioal help
This lady needs all Ethiopians living in Italy now to call Ethiopian Embassy in Rome and help her Now
እግዚአብሔር ሆይ ይህች ልጅ መልስዋን አግኝታ ስቃ ማየት ነው የተመኘሁት
ለምን እህቶቿን ትታ የአባቷን ቤተሰብ አትፈልግም እንደዛ ነው የሚሻለው
ሳቤላየ ዱባይ አብረን ነበርን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳሽ
መሲ የዚህች ልጅ የአጎቷ ልጅ ጣሊያን አገር አለች የጓደኛዬ ታላቅ እህቷ ነች እና እሷን ብታገኛት ጥሩ ነው የአባቷ ወንድም ልጅ የግሮፓ ልጅ ጣሊያን ነው ያለች ታግኛት። እግዚአብሄር ከሷ ጋር ይሁን መልካም እናት አለቻት
Why don't you help her, contact her
እባክሽ አንቺም contact አድርጊያት
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉ ለበጉ ነው እግዚአብሔር የራሱ መንገድ አለው
እግዛአብሔር ይርዳችው የእህትሽን ልብ ያራራልሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
ክፉ ናቸው ግን በክፋት የሚዘሩ መልሰው ክፋትን ያጭዳሉ አንቺ ግን አይዞሽ
የኔ ደርባባ እናት በቅርቡ ስቀው ያሳየኝ ኢንሸ አላህ🎉🎉🎉
ውርስ እንዳትጠይቂ ነው እህትሽ የወረሰችው ያለ ይመስለኛል ሌሎቹን ተያቸው ካልፈለጉ ። እሷ ግን አይቀናትም ጥሩ አደለም ። ❤❤❤በርቺ አንቺ ።
The father wasn't a rich man
@@werqzeleke2815do u know him?
@@werqzeleke2815ወታደር ሆኖ ሀገሩን ካገለገለ ብዙ የሪታየርመንት ክፍያ ነዉ ያላቸዉ ያንን ወርሰዉ ይሆናል
እናትና ልጅ ደስ የምትሉ እርግት ያላቹ ጨዋዎች ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏
ሰለም መስዬ የምስክኖች እናት ነሽና በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
የዚህን ያህል አትሸማቀ ቂ እትዩጵያ ዊ ደም አለብሽ ኮራ በይ ቆንጆ ነሽ❤
እንደዚ ነጭ ሆኖ ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖር ከባድ ነዉ ት/ቤት እንቁላል እየተባሉ እየተሰደብ የሚዉሉ ልጆች አሉኝ የትም ሲሄድ ዋጋ ደብል ነዉ የፎሪነር ዋጋ መንገድ ላይ ሲሄድ ቻይና እየተባሉ ብቻ አይመችም እኔ እረዳተለሁ
ለምን አትተያቸውም።ወርቅ እናት አለችሽ።የሷን እድሜ ያርዝምልሽ እግዚአብሔር።
ትክልል
ለምን ጣልያናዊነቷ ከተረጋገጠላትኮ በፈለገችዉ ጊዜ ጣልያን የመሄድ መብት አላት የነሱ ናፍቆት ዉዝዉዟት ነዉ እዴ አስተዉሉ ከለዚያ እደኛ በባህር በምን በስቃይ ይሆናል ጣልያን የምትገባ ዜግነቷ ቢታወቅ ዱባይ ከመሄድ ጣልያን ሂዳ የቤተሰቧን ሂወት ትቀይር ነበር
@@ababashababa4560ችግሩ እኮ አባቷ ኤምባሲ ስሟን አላስመዘገቧትም
Ehe yetikim guday sayihon yemanenet guday nw
It’s easy for you to say that how dare you
አይዞሽ እህቴ የውስጥሽን የሚያዳምጠው ልኡል እግዚያብሄር የ መልሱን ቀን በጣት ያስቆጥርሽ ! የፍላጎትሽ ልክ ከተጎዳሽው በላይ ይካስሽ ! ጥሩመልስ ያሰማሽ !!
ሮማ አካባቢ ያላችሁ ኢትዮጲያዊያን ተባበሯት ሚላን ቢሆን እኔ አስጨንቃት ነበረ አይዞሽ እህቴ ጌታ ይርዳሽ እዚህም ብትመጪ ደክመሽ ነዉ የምትኖሪዉ ግን የስጋ ማንነትሽን ጌታ ይመልስልሽ
የኔቆንጆ ወላዲት አምላክ እርሷ ከነልጇ ትርዳሽ
በውጪው ያላቹ ኢትዮጵያዊያኖች እባካቹ ቤተሰቦቿን ካገኛቹ ተማፀኑላት ታስለቅሳለች
እረ በፈጠራችሁ ሰው መሆን ብቻ ለምን በቂ አይሆንም ነውር ነው እንዲህ ማሸማቀቅ ኢትዮጵያዊ ናት ባትሆንስ የእግዚአብሔር ፍጡር ናት ውይይይ እንዴት አሳዘነችኝ አይዞሽ እህቴ
ደምሪኝ🎉
እያለቀስኩ የሰማሁት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው መሲዬ አደራ አዲስ ነገር ካለ መልሰሽ አሳውቂን ልባችን አያርፍም ፈጣሪ የልባቸውን መልካምነት አይቶ ታሪካቸውን ይቀይር ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው🙏#👍#ሼር
የሰዉ ልጅ በማንነቱ እነደዚህ ሲፈተን ከባድ ነዉ ግን የኔ ቆነጆ አነቺ መልካም ልጅ ነሸ እግዚአብሔር መለካም ነዉ እዚህ የተወለድሸበት ያደግሸበት ምክንያት ሊኖረዉ ይችላል በዚህ ደግሞ ደሰይበልሽ አንቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ መጠንከር አለብሽ ደግሞም ጠንካራ ነሸ ምንም እንካ ባይሆን ባይሳካልሽ እንካ ተሰፋ መቁረጥ የለብሸም በርቺ እግዚያብሔር ይረዳሻል አይዞሽ ይሄን ሁሉ ማንነትን አጊተሻል እነዲህ ያለ ማንነት ፀባይ ጉብዝና ጠንካርነት ምን ልበልሽ ቃላቶች አጠሩኝ ጋደኛዬ ብትሆኚ ብዬ ተመኘሁሽ አይዞሸ ልጅም አለሽ ጎበዝ ነሽ ከዚህ በሃላ እነሱ ናቸዉ የሚፈለጉሽ እገዚአብሔር ይረዳሻል አሪፍ እናት አሉሽ እሳቸዉን በድሜ በጤና ይጠብቅልሽ ምኞትሽ ተሳክቶ ለማየት ለመሰማት ያብቃን።
እልልልልልል እንኳን ልጅ ኖረሽ በዚህ ውጣ ውረድ ውስጥ እግዚአብሔር ልጅ ሰቶሻል! ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ🙏🏾 አየሽ ውዴ በተለይ አረብ ሃገር ያሉ ሴቶች ቤ/ሰብ ለመርዳት ሲሉ እድሜቻው እንዲሁ ባክኖ የሚቀረው:: እናም እልልልል ያልኩት ለዛ ነው:: የፍቅር አምላክ ካንቺ ጋር ነው❤ እናቴ አይዞት❤
እናትሽ ግን ሰያምሩ እስካሁንም ቆንጆ ናቸው የናንተን ሰላም ያብዛላችሁ። አይዞሽ በጉብዝናሽ ቀጥይ ምንም ማለት አይደለም ጣሊያንም ኢትዬጵያም መኖር ለዛውም እንዳንቺ ዓይነት ጠንካራ ሴት ምንም አትሆኝም እይዞሽ እንኳን እንዲህ ጠይቀሽ እነሱ ነበሩ ፍለጋ መምጣት የነበረባቸው❤❤
ጣልያን ያላቹ ደጋጎች የቪዚት ቪዛ ላኩላት እና ሄዳ የአባቷን ዘመዶች ትጠይቅ የአክስት የአጎት ልጆች ስለሚኖሩ ከእነሱ ጋር ብትገናኝ ጥሩ ነዉ
ችግሩ ገንዘብ ከለላት እኮ ቪዚቱም አይሰራም
የኢትዮጵያ ህዝብ ያስገባላታል ባንኳ ደጋግ ሰዉ ሞልቷል
ያባቷን ዜግነት የማግኘት መብት አላት
Yelatm gin talian embassy heda talkes
No if she have Italiens pas she can not have Ethiopian pas
Yes but her dad is not alive & he didn’t registered her in his file
የኔ ቆንጅ አይዞሽ አንቺ ጤና ሁኚ እንጂ እነሱ የእህት ያለ የሚሉበት ቀን ይመጣል:: ወ/ሮ ሮማን መልካም አድርገው ቢሆን ኖሮ ዛሬ ስማቸው በመልካም ከመቃብር በላይ ይነገር ነበር ግን የሳቸው ስራ ሞተውም ይህንን ቤተሰብ ያስለቅሳል:: ልጆቻቸው ያንን በመልካም መሻር አለባቸው:: ወ/ር አልማዝ ጎበዝ እናት እንዲህ ጨዋ ሰው ወዳድ ልጅ ስላሳደጉ:: እድሜ ይስጦት
የማይተውሽ ልኡል እግዚአብሔር አለሽ እህቴ አይዞሽ 🙏🥰
የኔ ቆንጆ ንግግሯ ሁሉ እንደ ማር ይዘንባል ሲጣፍጥ አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ምናልባት እህትሽ አስተዳደጓ ተፅዕኖ አሳድሮባት ይሆናል እንጂ ጠልታሽ አይመስለኝም ክርስቶስ ካንቺ ጋር ነው በርቺ።🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፈረንጅ ሁሉ ሀብታም አይደለም ጣሊያናዊ ሆኖ ስንት ጎዳና ተዳድሪ ሆምለስ አለ ጣሊያን መንግስተ ሰማያት አይደለም ስለቀላሽ እንጂ በአንድ ወገን ኢትዮጲያዊ ነሽ ተወልደው ያደግሽውም እዚህ ነው ስለዚህ እምቢ ካሉ እዚህም ጠንክረሽ ከሰራሽ ትለወጪያለሽ
True 👌
ኢትዮጵያ ቦንድ ሰዓት ነው የምትለወጡ ስንቱ ነው በሊቢያ በርሃ የሚወጣው እሷ እድሉ እያላት ለዛውም
ሕዝቤ ግን በጣም ይገርማል ነጭ ሁሉ ገንዘብ ያለው የሚመስላቸው ነገርሳ በሃገራቸው እራሱ ስንት ነጮች አሉ ጎዳና ተዳዳሪ የሆኑ እባካችሁ እናስተውል ሰውን በሰውነቱ ብቻ እናክብረው በዚህ ልክ ማሸማቀቅ ተገቢ አይደለም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ስታምር❤ ጠንካራ ሆነሽ እራስሽን ለውጪ የዛኔ ፈልገውሽ ይመጣሉ እንዴት እህት በእናቷ በእህቷ ትጨክናለች 😢
ጀግና ነሽ እ/ር ያከበረሽ ትሁት
የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ኩር ስር ተድግያሌሽ ከጣልያን እህትሽ በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ አሌሽ አይዞሽ ማንም ብሆን በራሱ እድል ይኖራል አትለምኝ!!!
እሚገርመው ኢትዮጵያ ያለችው አባትዋን ትመስልና እዛ ያለችው ደግሞ እናትየዋን፣
እውነት ነው የኛ አንዳንድ ሰው አለባበስና ቅላት ያያሉ አይዞሽ ዛሬ ነገ አይደለም ሁሉም ይቀየራል ለበጎ ነው።
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ቀን አለው ጎበዝ ነሽ እናትሽም ጠንከራ ናቸው አንድ ቀን ሁሉም ነገር ያልፋል ጤናችሁን ይስጣችሁ ደስ ይላል እንኳንም ልጅ ኖረሽ
ማንነትን ፍለጋ እጅግ ከባድ ነገር ነው እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ እመቤቴ ማርያም በአማላጅነቷ ትርዳሽ
እንዴት የሚያሳዝኑ ሰዎች ናቸው በፈጣሪ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣላችሁ እማማ
ይቺ ልጅ ንብረት ብኖራት ፍለጋ ይበዛል በርቺ ሁሉም ያልፋል።
ቁጭ ኣባትዋን❤❤ የኔ ውብ
እህትየው እናቷን ትመስላለች
አይዞሽ እህቴ አይዞዎት እናቴ ዋናው ጤና ነው የቻላችሁትን ያህል ጥራችኋል ከአሁን በኋላ የራሳችሁንብሕይወት በሰላም ለመኖር ማሰብ ብቻ ነው ያለባችሁ በሌሎች አትሰቡ።
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አንቺ እኮ በእናትሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሀገርሽ ላይ ዘና ልትይ ይገባል እንዃንም ወደ መሲ ሚዲያ መጣሽ እህቶችሽም ቢሆኑ በተነገራቸው መሰረት ነው act የሚያደርጉት እናታቸው ክፉ ሴት ናት በህይወት እያለች ቤተሰቡን ማስተዋዋወቅ ትችል ነበር ለእሷም ለሰማይ ቤቷ ቅርስ እንደማስቀመጥ ነው ያሳዝናል አንቺ ታታሪ ጎበዝ እና ቆንጆ ነሽ ከነ እናትሽ እግዚአብሔር በምትፈልጊው ሁሉ ጣልቃ ይግባልሽ።
ጣልያን ያለችው ልጅ የብር ችግር ያለባት ይመስለኛል። ልብስ በሻንጣ አምጥታ የምትሸጥ ከሆነ፣ የገንዘብ ችግር ይኖርባታል። አውሮፓ ያለ ሁሉ ገንዘብ ያለው አይደለም
እነሱ መቸ ገንዘብ ጠየቁ ያባቴን ዜግነት ይሰጠኝ ሰርቸ እለወጣለሁ እንጅ
@@HadyaMahmmed yes after that the money question will come.
ይህ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ግን የኢትዮጲያ ኤምባሲ ጣልያን አለ አምባሳደሯ ወ/ሮ ደሚቱ ናቸው ይህንን ሊረዱ የሚችሉ ናቸው ። የጣሊያን ኤምባሲ አዲስ አበባ ያለው ታሪኩን ያውቃልና ይረዷታል። ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ።
ወይ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ። አሁንም ቤሆንም አንቺ እና እናትሽ ደኽና ሁኑ።አይዞሽ እኔ እንደሚመስለኝ እኽት መሆንሽን ያውቃሉ ግን አይፈልጉሽም ምክንያቱም የመንፈስ ጥላቻ ስላለባቸው ስለዚኽ አይክፉሽ የኔ ቆንጆ
ፈረንጅ ሁሉ ሃብታም አይደለም እዚ ስንት ቦርኮ ለማኝ እንዳለ ኢቲዮጲያዊያን ቢያውቁ ኖሮ! መሃይምነት ነው ፈረንጅ ሁሉ ሃብታም ማረግ
You are right ✅️
ትክክል
ለሊ፣ እኔ የምገምተው፣ እህትሽ አንዳች ችግር ገጥሟት ይሆናል፤ አንዳንድ ሰዎች አንዳች ችግር ሲገጥማቸው ከወዳጆቻቸውና ከቤተሰቦቻቸው ሁሉ ጋር መገናኘት ያስጠላቸዋል። አንዲት ፈረንሳይ አገር የምትኖር እኔ የማውቃቸው እናቷን እና እህቷን ለብዙ ዓመታት ልክ እንዲህ እንዳንቺ ዝግት አድርጋቸው ኖራ ኖራ በኋላ ተመልሳ በፍቅር ይኖራሉ እና ጥረትሽን እግዚአብሔር ይቁጠርልሽና ዘመዶችሽ ይቅርታ ሊጠይቁሽ ይችላሉና አይዞሽ ! በርቺ!!!
ወይኔ ስብህናሽ ሲያምር መጨረሻ የተናገረችው እኔ እወዳቸዋለሁ ባይወዱኝም ዋው ኢትዮጵያ በመወለድሽ ይሆን እረ እንዳቴጂ ጥሩ ኢትዮጵያዊ አሉ ይረዱሻል ንቅንቅ እዳትይ ስልክ ብቻ አንሺ
አይዞኝ እህቴ እራሰሸን ሰትችዬ ይፍልጉሻል ጠንክርሸ ሰሪ እመቤቴ ትርዳሸ ካልፍለጉሸ ከውሰጥሸ አውጥተሸ ጣያቸው መወለድ ቃንቃ ነው ❤❤
ሊሊ አይዞሽ የእናትሽ አምላክ ይረዳሻል .እናትሽን አይተሽ መጠንከር አለብሽ ...
ያች የሞተችው እንጀራ እናት ናት ነች ኢምባሲ እንዳትመዘገብ ያደረገችው
እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው። ምናልባት እህታቸው የንብረት ውርስ ጥያቄ ትጠይቀን ይሆናል ብለው ይሆን? ሌሎቹ እሺ የእናት የአባቷ ልጅ የሆነችው እናቷን ለማግኘት አለመፈለጓ እጅግ ያሳፍራል። በእውነት ትልቅ ጭካኔ ነው። በኋላ ይቆጫታል።ለሁሉም እግዚአብሄር መፍትሄውን ይስጣቸው።
አይዞሽ እንኳን እናትሽ ኖሩልሽ አይዞሽ ❤መድኃኒያለም ያግዝሽ እህታችን🙏🏾😘👀
ኤረ ሊሊይ እኛ የጎሬ ልጆችመስካር ነን የሰፈሬ ልጅ 🎉
ይመስለኛል የንብረት ጉዳይ አሳስቧት ውርስ እንዳትካፈያት ፈርታ ነው። ገንዘብ የኃጢአት ስር መሆኑ እንዲገባት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
ምናልባት በመሀከላቹሁ ሀበሻ እየዎሸ ይሆናል ሀበሻ እንደው አረመኔ ነው
እውነትሽን ነው ሰው አለ በተለይ ውጪ ያለ ኢትዮጵያዊይያን ጥሩ አመለካከት የለንም ከእኔ ጀምሮ እኔም የምኖረው ኢጣሊያ ነው ግን ከሮም እሩቅ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ምንም አይቀርብሽም መጥተሽ ለማያት ያብቃሽ።
አይዞሽ የኔ ቆንጆ፣ ውይ አዬ ያገሬ ሰው ምነው እንፈርዳለን😢
ወይዘሮ ሮማን ጥሩ አይደሉም, ተቀይመዋል, ኣለበልዝያ ያስተካክሉ ነበር:: ኣይዞሸ እህት, ጣልያን እኮ በባህር እኮ ይገባል 👍, she is beyond happy❤️
የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ እናትሽም ውብ አንች አባትሽን ኮፒ ነሽ በጣም ከፎቶው ጋር ተመሣሰያለሽ አይዞሽ አንዳንድ ጊዜ ናፍቆት ሲበዛ የሚወዱት ሰው ይሸሻል በብዙ ሰው የተከሰተ ነው እህትሽ የናፍቅት ብዛት ነው ያሸሻት ይመስለኛል ግን ትመለሳለች አይዞሽ በርች አይሰማሸ እግዚአብሔር እናትሽን ጤና እድሜ ይስጥልሽ
እግዚአብሔር ልባቸውን ያራራልሽ የአንዳቸውን
ጠበቃ እንያዝለት እና ዜግነቱ ይሰጣት ግዴታ ነዉ
የኔ እናት የዋህ ነሺ የአሁን ጊዜ ቤተሰብ ከባድ ነው አማርኛሺ ሲያምራ ትክክለኛ የሰው ዘር የኔ ቆንጆ ባገባሺ ደሰ ይለኛል እናትዬ ወላሂ አሰለቀሱኝ😂 እናት መተኪያ የለትም እኔ እከፍለው
እህቴ ገንዘብና ንብረት ይቅርብሽ እናትሽን እማምላክ ጤና ታርግልሽ አሜን ❤❤❤
ሌላዉ ጣሊያን ያሉ እትዩጵያዊ ጠበቃ ለምኝ በአባታትሽ ዘመድ ዲያኔ ከተወሰደ ሙሉ መብት አለሽ ምክር
የኔ ውድ ካልፈለጉሽ እባክሽ ተያቸው እግዚአብሔር ላይ ተጣበቂ እሱ በቂሽ ነው እናትሽ እያሉ የራስሽን ቤተሰብ መስርቺ ወንድም አለሽ በቃ የመጨረሻ ቁርጡን እወቂና ተያት ለነሱ ስትይ አትታመሚ
የኔ ቆንጆ አይዞሸ ከጣልያን ችግር እንጂ ሌላ ምንም አታገኝም
Really..they women are the one sleeping with them adelll. ...let's be honest habesha women love white man this is the problem
@antonellavitale7264 yeah
እግዛብሔር ያዘጋጃል ስላልሺ የአፍሺን ፍሬ ነው የምትበይ አይዞሺ
ማንነትሽን ታውቂያለሽ። ተያቸውእነሱ አሁን ባይፈልጉሽ ነገ ዘሩ ፈልጎሽ ይመጣል። ምን ቀረብሽ። ይችን የመሰለች እናት እንዲሁም አገር ኢትዮጵያውያ ፣ልጅ ፣ወንድም፣ ጤና፣ፍቅር፣ጉልበት፣ አሟልቶ ሰጥቶሻል። አታልቅሽበት። እግዚያብሄር ይሰማል።
ኢትዮጵያን ችግር አለብን ነጭ ሁሉ ብር አለው ይመስላቸዋል እባካችሁ እደሰው አስቡ ነጭ ቢሆንም ሰርተው ነው የሚያመጡት አይ አበሻ ልቦና ይስጣችሁ አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ቀን አለው
እኛ ኢትዮጵያዊያን ወገኖችሽ አለንልሽ ኩርት ብለሽ ኢትዮጵያዊ ነኝ በይ አብሽሪ የሀገራችን ሰዎች ደሞ ሰዉ አታሳቁ
ጥሩ እያወራችሽ ልትወስድሽ ኢምባሲ ገብታቹህ ብሎክ ካደርገችሽ እንግዲህ ምንም ማድርግ አይቻልም ውጭ አገር ሚኖሩ አብዛኛወቹ ጡዘታሞች ናቼው የሆይምሮ ችግር ይኖራታል አይዞሽስ እህቴ ካልፈለገችሽ አንችም አትፈልጊያት የራስዋ ጉድስይ ጣሊያን የችጋራም አገር ነው ምንም አይደለም ምናልባት ብትወስድሽ ሰርተሽ ልትቀየሪ ትችያለሽ ግን ችግሩ ጣሊያንም ስራ የላቼውም ችጋራሞች ናቼው እማማ ኢትይኦጵያ ትግደልሽ አይዞሽ እህታለም እኔ እህት የለኝም እህት ሁኝኝ ስልክሽን በውስጥ ላኪልኝ እማ❤❤❤❤
I'm sorry sister you are suffering from bullying please stay strong 🙏🙏
That’s really true
በአባትሽ ልጆች ሳይሆንየተገረምኩት የናትሽልጅ ናትያስገረመችኝምናይነት አጀት ቢኖ ራትነዉ ነዉስ ጭካኔ ናቷና በህቷ የጨከነችዉ በማደጎተሰተዉ ምንም የማያቁ ቤተሰባቸዉን ፍለጋ ይመጡየለዴ አይዞሽ እነሱከተዉሽ አችአትፈልጊቸዉ ጠንክረሽ ስሪ ያግዜ ይመጣሉያግዜ እህት እዳላቸዉ ትዝይላቸዋል
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ ነገር ይኖራል እድሜና ጤና ይስጥሽ ብቻ የሀባሻን ኋላ ቀር አስተሳሠብ ተይው ? ከጣሊያኑ የሚወለዱት እህቶችሽ ግን ንብረቱን የምትካፈያቸው መስሏቸው ነው እነዚህ አሲዳሞች ?
ፈጣሪ ያገናኛችሁ የአገሬ ሰዉ እባካችሁ እንረዳዳ ሁሉም የፈጣሪ ልጅ ነን 🙏🙏🙏
ንብረት ካለ እንዳትካፈል ይሆናል😢😢😢😢
ይህ ክፋት ነዉ እንጂ እህት የለኝም እያለ የሚያዠን የአለም ህዠብ አለ የራሱን የሚክድ ደግሞ እንደዚህ አለ አይዞሽ እግዚያብሃር ይርዳሽ ለነሡም ልቦና ይስጣቸዉ
አይዞሽ አንገትሽን አትስበሪ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ነው 🙏🙏🙏
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄር አምላክ በቃሽ ይበለሽ ፈተናሽን
የ ጎሬ ሰዎች ❤❤❤የቆንጆ መፍለቅያ አይዞን የጊዜ ጉዳይ ነዉ
ሊሊ ሊካርዶ ናት እንዴ 😮😮😮😮😮😮😮😮
ያባትዋን ቤተሰቦች መፈለግ ሚችል ካለ እርድዋት እነሱ ዘራቸውን ይፈልጋለሉ😢 የኛ ሀበሻ የእንጀራ እናት ግን እግዚአብሔር በልጆችሽ ይቅጣሽ😢
ለምን ፈለግሻቸው ካልፈለጉሽ ተያቸው በቃ አንቺ ኢትዮጵያዊት ነሽ
አንቺ ጎበዝ እግዚያብሄር ይወድሻል ምክንያቱም አላማ አለዉ በዚ ልክ የምትፈተኝዉ
አች ብቻ አደለሽም ተያቸው እረስሽን ሁኝ አታልቅሽ እኔም እደአች ኔኝ ግን አች እንኳን እነት አለሽ እኔብቻዬን ኔኝ የነሱ ሜተል ሌላ ነው አይፈልጉም እራስሽን ቸይ እኔም አበቴ ሥም አልሰጠኝም ሌሎቹ አላቸው አይጠይቁኝም አብሬን ነው የደግነው ሥለዝህ ጠክር ጠክር እደአች ብዙ ሰዎች ሥም የልተሰጠቸው አሉ ሕይወት ለመቀየር ጠክሮ መስራት ነው ማንነትሽ ጠሊን እነ ኢትዮጵያዊ ጀግነ ኔሽ።
አይዞሽ እህት ፈጣሪ አንድ ቀን ሀዘንሽን ያስወግዳል ። ደግሞ ሁላችንም በእርግጠኝነት የሚወደን እግዚአብሔር ብቻ ነው። በሰው አትዘኝ የእናትም ልጅ ቢሆን
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
የኔ እህት ተያቸው በግድ እህትነት የለም ወደ እሜሪካን ለመውጣት ሞክሪ አለዛ ኢትዮጵያዊ ውስጥ በርተሽ ሰርትሽ ለመቀየር ሞክሪ እዛም ሄደሽ ላይመችሽ ይችላል ድሞ ከአገርም ጣልያን አይዞሽ በርቺ
እንዴት ነዉ የሚኬደዉ😂😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ አንቺ በተናገርሽው መረጃ መሰረት እህትሽን
አውቃታለሁ ብዙ ጊዜም
ጌጣ ጌጦችን ገዝቻታለሁ
የፀጉር እስታይላችሁም
አንድ አይነት ነው ይሄን
መረጃ ሼር አድርጌላታለሁ
ደውዬም አናግራታለሁ
እግዚአብሔር ይርዳን 🙏😘
እግዚአብሔር መልካም ኑው በአንቺ በኩል ስራውን ሊሰራ ይሆናን አንቺንም እሱ መድሀኒአለም ያግዝሽ መልካሙንያሰማን 🙏🏽
እግዚአብሄር ይባርክሽ ከእግዚአብሄር ታገኝዋለሽ እርጃት።❤
አንቺ መልካም ሰው ፈጣሪ
ይርዳሽ ነጋን ለመርዳት
የሄድሽበትን እረቀት አውቃለሁ ነብዩ ነኝ ከፍራንስ🎉❤
Come si chiama su Facebook o Instagram ce li ha la sorella che sta in Itali?
አመሰግናለሁ የኔናት. እባክሽ በውስጥ አውሪኝ
ልክ ነሽ እህትሽ እናቷን ነው የምትመስለው ሮም ነው የምትኖረው አውቃታለሁ!!እኔ አሁን አሜሪካ ነኝ ሰሞኑን ሮም እሄዳለሁ የሚቻለኝን አደርጋለሁ
አወ ሞክሪ ልጅ ሆና ስለሄጀች ምንም የምታቀው ነገር የለም
Ebakesh
Ebaksh Erjat Ihete
እርጃት እህቴ❤❤
ጊታ ይባርክሽ እርጃት
ይህችን የመሰለች የአባታችሁአምሳያ ማጣት አይከብድም እሷ የምትወዳችሁ እናንተ የማትወዷት እባካችሁ ዜግነቷን እንድታገኝ እርዷት 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ምንም አታጣም ዜግነት ባለማግኘትዋ እርሻቸው
ደግ እትዮጵያውያን አለን በደምብ እናግዝሻለን አይዞሽ የራስሽን ስራ ለመስራት አስብ :: ወደፊት ለምነውሽ ያገኙሻል:: አትለምኝያቸው ካልፈለጉሽ :: የምናግዛትን መንገድ ብቻ አመቻቹ የምን ጣሊያን ነው እዚህ ምርጥ ወገን አለሽ::
የምደግፈው ይህንን ሀሳብ ነው። ዛሬ ላይ ሀብት እንጅ ዝምድና ወድቋል።
ተባረክ
ትናንትና አንድ እህቴ ፀጉሬን ሬክላም አሰሩኝ ብላ ነበር፣ ስለዚህ ሁለቱም የኛው የራሳችን ቆንጆ ፀገር ያላቸው ስለዚህ እባካችሁ ማስታወቂያ አሰራቸው ?????
አባትዋን ትመስላቸች እናትዬ አይዞሽ❤
የኔ ቆንጅ አይዞሽ አንቺ ጤና ሁኚ እንጂ እነሱ የእህት ያለ የሚሉበት ቀን ይመጣል:: ወ/ሮ ሮማን መልካም አድርገው ቢሆን ኖሮ ዛሬ ስማቸው በመልካም ከመቃብር በላይ ይነገር ነበር ግን የሳቸው ስራ ሞተውም ይህንን ቤተሰብ ያስለቅሳል:: ልጆቻቸው ያንን በመልካም መሻር አለባቸው::
በጣም ይቅርታ የኔ እህት አይዞሽ
ስለ አባትሽ ልጆች አንድ ነገር ልበልሽ አንቺ ይህንን ሁሉ የምትናገሪው ሁሉ አንች ብፍቅር ስላደግሽ ነው የውጭ ሰዎች በፍጹም ፍቅር የላቸውም እና አንቺ አትድከሚ የራሽን ጥንካሬ ብቻ በውስጥሽ ይዘሽ ኑሮሽን ኑሪ ።።
የኔ እናት ቲክቶክ ክፈቺ ብዙዎች ይረድሻል እንረዳሻለን ተለውጠሽ ታሳያቸዋለሽ. መሲዬ እርዳታ ጠይቂላት እባክሽ
የገንዘብ ጥያቄ ሳይሆን የማንነት የዘር የቤተሰብ ፍለጋ ነው ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛል ዘር ግን እንድህ እንደ ገንዘብ መሰብሰብ ቀላል አይደለም
የኔ እናት አንጀቴን በላችኝ ፈጣሪ ምክንያት አለው አይዞሽ 😢😢😢😢እኛ ወገኖችሽ አለንልሽ 😭😭❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💞
ተባረኪ
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
Tbarki
ትክክል። ግን እኛ ለራሳችንም ችግር አለብን። አንፃራዊ ሃብታም የሆነው የአባቷ ሃገር የሚሰጣትን እድል ለመጠቀም መብት ሊኖራት ይገባል።
ዋዉ እንዴት የሚያበረታታ ቀል ነዉ እዉነት ትልቅ መልእክት ነዉ
እንኳንም ልጅ ወልድሽ በጣም ደስ ያለኝ ሁሉም ይሳካል በህይወታችን ትልቁ ስኬት በልጅ መባርክ ነው
የኛ ሰዉ ጤናኛ አይደለም ነጭ ሁሉ ብር አለዉን???? እባካችዉን ሰዉን በሰዉነቱ አክብሩ እባካችሁን !!!!😢
እራ በጣም እንጂ 😢😢😢
ለዚህ እኮ ነው ነጭ አምላኪ የሆንነው
Awo@@mamanegu1324
ድህነት ድንቁርና ሆኖል ኢትዮጵያ ውስጥ especially lately.
ዋናው ችግር ድህነታችን እኮ ነው።
ጣልያን ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን በእለተ ቀኑ ስለመድሐኒያለም እናትዬዋና ልጅዬዋን እንባ አብሱላቸው በተለይ ልጃቸው በጣም ታሳዝናለች ኢትዬጵያ ውስጥ መኖር ያልቻለች እህታችን ነችና እርዷት
❤❤
Ye ehetuan selk lakilegn ene italy new menorew leredat zegeju negn ye italy sekuan
ወይ የኔ እህት ምን አልባት የአባታቹሁ ውርስ ትጠይቂኛለሽ ወይም ትካፈይኛለሽ ብላ ይሆናል ።
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣት
She has a right to a beneficial from her Father’s wealth or anything
ንብረት የለውም ብላሉች
That is absolutely right
ስሜትዎን እረዳለሁ። አባትዎ እናትዎን በዝሙት ስለጎዳባት በቃ በዚህ ስህተት የተፈጠሩትን አትፈልጋቸውም ዞሮ ዞሮ ወንድም እህቶችዎ ናቸው ብታቀርባቸው ጥሩ ነበር። ግን ያባት ልጅ አብረው ካልኖሩ ዘመድ አደሉም።@@Yekrta-LLB
እህቴ የተወራረድሽው ጌታ እግዚአብሔር አስደናቂ ነገር በሂወትሽ ያረጋል አሜን
የጣልያን ዜግነት ከሰጧት የፈለገችበት ሀገር መኖር ትችላለች አይዞሽ❤
ችግሩ እኮ እሱ ነው እሷም እኮ እሱን ፈልጋ ነው የመጣችው እንዴት ይስጧት በምን ማስረጃ?
@@Eyeab66 የቱሪስት ቪዛ ጠይቃ መሔድ ከሔደች በኃላ ጣልያን ስትገባ እሚግሬሽን ማመልከት ሀገሬ ነዉ ብዬ ነዉ የመጣሁት ለእኛ የነገረችንን ለእነሱ መንገር ሳይወዱ በግዳቸዉ DNA ይሰጣሉ ከዛ ቀጥታ ነዉ ዜግነቷን ሚሰጧት ካረጋገጡ በኃላ
በምን መንገድ ትሄድ የሸንይ ቪዛ በቀላሉ አይገኝም @@elsayohannes7767
@ በንደዚ መንገድ ምታገኝ ቢሆንማ የጣሊያን ኤንባሲ ምን ይሰራል ሰውን አስገድዶ DNA መስጠት ሚቻል አልመሰለኝም
@@Eyeab66 አዎ ከኢትዮጵያ አያስገድድም እዛ ከገባች በኃላ ግን ቤተሰብ የተባለ በሙሉ ይጠየቃል አክስትም አጎትም ወዘተ ብቻ አንዳቸዉ ፍቃደኛ ይሆናሉ ብቻ ብዙ መንገድ አለ ብቻ ትግባ ከዛ እናወራለን
ታሪክሽን የሚቀይር የምስራች እንድትሰሚ አመኝልሻለሁ እፀልያለሁም 🙏
ተያቸው ውድ እናትሽ ይኑሩልሽ ,እህቴ ልምከረሽ እዚህች ምድር እንደማጠላሽ እናትሽ ብቻ ናት እድሜና ጤና ለእናትሽ ።
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@@mare7241 she need professioal help
This lady needs all Ethiopians living in Italy now to call Ethiopian Embassy in Rome and help her Now
እግዚአብሔር ሆይ ይህች ልጅ መልስዋን አግኝታ ስቃ ማየት ነው የተመኘሁት
ለምን እህቶቿን ትታ የአባቷን ቤተሰብ አትፈልግም እንደዛ ነው የሚሻለው
ሳቤላየ ዱባይ አብረን ነበርን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳሽ
መሲ የዚህች ልጅ የአጎቷ ልጅ ጣሊያን አገር አለች የጓደኛዬ ታላቅ እህቷ ነች እና እሷን ብታገኛት ጥሩ ነው የአባቷ ወንድም ልጅ የግሮፓ ልጅ ጣሊያን ነው ያለች ታግኛት። እግዚአብሄር ከሷ ጋር ይሁን መልካም እናት አለቻት
Why don't you help her, contact her
እባክሽ አንቺም contact አድርጊያት
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉ ለበጉ ነው እግዚአብሔር የራሱ መንገድ አለው
እግዛአብሔር ይርዳችው የእህትሽን ልብ ያራራልሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
ክፉ ናቸው ግን በክፋት የሚዘሩ መልሰው ክፋትን ያጭዳሉ አንቺ ግን አይዞሽ
የኔ ደርባባ እናት በቅርቡ ስቀው ያሳየኝ ኢንሸ አላህ🎉🎉🎉
ውርስ እንዳትጠይቂ ነው እህትሽ የወረሰችው ያለ ይመስለኛል ሌሎቹን ተያቸው ካልፈለጉ ። እሷ ግን አይቀናትም ጥሩ አደለም ። ❤❤❤በርቺ አንቺ ።
The father wasn't a rich man
@@werqzeleke2815do u know him?
@@werqzeleke2815ወታደር ሆኖ ሀገሩን ካገለገለ ብዙ የሪታየርመንት ክፍያ ነዉ ያላቸዉ ያንን ወርሰዉ ይሆናል
እናትና ልጅ ደስ የምትሉ እርግት ያላቹ ጨዋዎች ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏
ሰለም መስዬ የምስክኖች እናት ነሽና በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
የዚህን ያህል አትሸማቀ ቂ እትዩጵያ ዊ ደም አለብሽ ኮራ በይ ቆንጆ ነሽ❤
እንደዚ ነጭ ሆኖ ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖር ከባድ ነዉ ት/ቤት እንቁላል እየተባሉ እየተሰደብ የሚዉሉ ልጆች አሉኝ የትም ሲሄድ ዋጋ ደብል ነዉ የፎሪነር ዋጋ መንገድ ላይ ሲሄድ ቻይና እየተባሉ ብቻ አይመችም እኔ እረዳተለሁ
ለምን አትተያቸውም።ወርቅ እናት አለችሽ።የሷን እድሜ ያርዝምልሽ እግዚአብሔር።
ትክልል
ለምን ጣልያናዊነቷ ከተረጋገጠላትኮ በፈለገችዉ ጊዜ ጣልያን የመሄድ መብት አላት የነሱ ናፍቆት ዉዝዉዟት ነዉ እዴ አስተዉሉ ከለዚያ እደኛ በባህር በምን በስቃይ ይሆናል ጣልያን የምትገባ ዜግነቷ ቢታወቅ ዱባይ ከመሄድ ጣልያን ሂዳ የቤተሰቧን ሂወት ትቀይር ነበር
@@ababashababa4560ችግሩ እኮ አባቷ ኤምባሲ ስሟን አላስመዘገቧትም
Ehe yetikim guday sayihon yemanenet guday nw
It’s easy for you to say that how dare you
አይዞሽ እህቴ የውስጥሽን የሚያዳምጠው ልኡል እግዚያብሄር የ መልሱን ቀን በጣት ያስቆጥርሽ ! የፍላጎትሽ ልክ ከተጎዳሽው በላይ ይካስሽ ! ጥሩመልስ ያሰማሽ !!
ሮማ አካባቢ ያላችሁ ኢትዮጲያዊያን ተባበሯት ሚላን ቢሆን እኔ አስጨንቃት ነበረ አይዞሽ እህቴ ጌታ ይርዳሽ እዚህም ብትመጪ ደክመሽ ነዉ የምትኖሪዉ ግን የስጋ ማንነትሽን ጌታ ይመልስልሽ
የኔቆንጆ ወላዲት አምላክ እርሷ ከነልጇ ትርዳሽ
በውጪው ያላቹ ኢትዮጵያዊያኖች እባካቹ ቤተሰቦቿን ካገኛቹ ተማፀኑላት ታስለቅሳለች
እረ በፈጠራችሁ ሰው መሆን ብቻ ለምን በቂ አይሆንም ነውር ነው እንዲህ ማሸማቀቅ ኢትዮጵያዊ ናት ባትሆንስ የእግዚአብሔር ፍጡር ናት ውይይይ እንዴት አሳዘነችኝ አይዞሽ እህቴ
ደምሪኝ🎉
እያለቀስኩ የሰማሁት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው መሲዬ አደራ አዲስ ነገር ካለ መልሰሽ አሳውቂን ልባችን አያርፍም ፈጣሪ የልባቸውን መልካምነት አይቶ ታሪካቸውን ይቀይር ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው🙏#👍#ሼር
የሰዉ ልጅ በማንነቱ እነደዚህ ሲፈተን ከባድ ነዉ ግን የኔ ቆነጆ አነቺ መልካም ልጅ ነሸ እግዚአብሔር መለካም ነዉ እዚህ የተወለድሸበት ያደግሸበት ምክንያት ሊኖረዉ ይችላል በዚህ ደግሞ ደሰይበልሽ አንቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ መጠንከር አለብሽ ደግሞም ጠንካራ ነሸ ምንም እንካ ባይሆን ባይሳካልሽ እንካ ተሰፋ መቁረጥ የለብሸም በርቺ እግዚያብሔር ይረዳሻል አይዞሽ ይሄን ሁሉ ማንነትን አጊተሻል እነዲህ ያለ ማንነት ፀባይ ጉብዝና ጠንካርነት ምን ልበልሽ ቃላቶች አጠሩኝ ጋደኛዬ ብትሆኚ ብዬ ተመኘሁሽ አይዞሸ ልጅም አለሽ ጎበዝ ነሽ ከዚህ በሃላ እነሱ ናቸዉ የሚፈለጉሽ እገዚአብሔር ይረዳሻል አሪፍ እናት አሉሽ እሳቸዉን በድሜ በጤና ይጠብቅልሽ ምኞትሽ ተሳክቶ ለማየት ለመሰማት ያብቃን።
እልልልልልል እንኳን ልጅ ኖረሽ በዚህ ውጣ ውረድ ውስጥ እግዚአብሔር ልጅ ሰቶሻል! ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ🙏🏾 አየሽ ውዴ በተለይ አረብ ሃገር ያሉ ሴቶች ቤ/ሰብ ለመርዳት ሲሉ እድሜቻው እንዲሁ ባክኖ የሚቀረው:: እናም እልልልል ያልኩት ለዛ ነው:: የፍቅር አምላክ ካንቺ ጋር ነው❤ እናቴ አይዞት❤
እናትሽ ግን ሰያምሩ እስካሁንም ቆንጆ ናቸው የናንተን ሰላም ያብዛላችሁ። አይዞሽ በጉብዝናሽ ቀጥይ ምንም ማለት አይደለም ጣሊያንም ኢትዬጵያም መኖር ለዛውም እንዳንቺ ዓይነት ጠንካራ ሴት ምንም አትሆኝም እይዞሽ እንኳን እንዲህ ጠይቀሽ እነሱ ነበሩ ፍለጋ መምጣት የነበረባቸው❤❤
ጣልያን ያላቹ ደጋጎች የቪዚት ቪዛ ላኩላት እና ሄዳ የአባቷን ዘመዶች ትጠይቅ የአክስት የአጎት ልጆች ስለሚኖሩ ከእነሱ ጋር ብትገናኝ ጥሩ ነዉ
ችግሩ ገንዘብ ከለላት እኮ ቪዚቱም አይሰራም
የኢትዮጵያ ህዝብ ያስገባላታል ባንኳ ደጋግ ሰዉ ሞልቷል
ያባቷን ዜግነት የማግኘት መብት አላት
Yelatm gin talian embassy heda talkes
No if she have Italiens pas she can not have Ethiopian pas
Yes but her dad is not alive & he didn’t registered her in his file
የኔ ቆንጅ አይዞሽ አንቺ ጤና ሁኚ እንጂ እነሱ የእህት ያለ የሚሉበት ቀን ይመጣል:: ወ/ሮ ሮማን መልካም አድርገው ቢሆን ኖሮ ዛሬ ስማቸው በመልካም ከመቃብር በላይ ይነገር ነበር ግን የሳቸው ስራ ሞተውም ይህንን ቤተሰብ ያስለቅሳል:: ልጆቻቸው ያንን በመልካም መሻር አለባቸው:: ወ/ር አልማዝ ጎበዝ እናት እንዲህ ጨዋ ሰው ወዳድ ልጅ ስላሳደጉ:: እድሜ ይስጦት
የማይተውሽ ልኡል እግዚአብሔር አለሽ እህቴ አይዞሽ 🙏🥰
የኔ ቆንጆ ንግግሯ ሁሉ እንደ ማር ይዘንባል ሲጣፍጥ አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ምናልባት እህትሽ አስተዳደጓ ተፅዕኖ አሳድሮባት ይሆናል እንጂ ጠልታሽ አይመስለኝም ክርስቶስ ካንቺ ጋር ነው በርቺ።🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፈረንጅ ሁሉ ሀብታም አይደለም ጣሊያናዊ ሆኖ ስንት ጎዳና ተዳድሪ ሆምለስ አለ ጣሊያን መንግስተ ሰማያት አይደለም ስለቀላሽ እንጂ በአንድ ወገን ኢትዮጲያዊ ነሽ ተወልደው ያደግሽውም እዚህ ነው ስለዚህ እምቢ ካሉ እዚህም ጠንክረሽ ከሰራሽ ትለወጪያለሽ
True 👌
ኢትዮጵያ ቦንድ ሰዓት ነው የምትለወጡ ስንቱ ነው በሊቢያ በርሃ የሚወጣው እሷ እድሉ እያላት ለዛውም
ሕዝቤ ግን በጣም ይገርማል ነጭ ሁሉ ገንዘብ ያለው የሚመስላቸው ነገርሳ በሃገራቸው እራሱ ስንት ነጮች አሉ ጎዳና ተዳዳሪ የሆኑ እባካችሁ እናስተውል ሰውን በሰውነቱ ብቻ እናክብረው በዚህ ልክ ማሸማቀቅ ተገቢ አይደለም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ስታምር❤ ጠንካራ ሆነሽ እራስሽን ለውጪ የዛኔ ፈልገውሽ ይመጣሉ እንዴት እህት በእናቷ በእህቷ ትጨክናለች 😢
ጀግና ነሽ እ/ር ያከበረሽ ትሁት
የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ኩር ስር ተድግያሌሽ ከጣልያን እህትሽ በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ አሌሽ አይዞሽ ማንም ብሆን በራሱ እድል ይኖራል አትለምኝ!!!
እሚገርመው ኢትዮጵያ ያለችው አባትዋን ትመስልና እዛ ያለችው ደግሞ እናትየዋን፣
እውነት ነው የኛ አንዳንድ ሰው አለባበስና ቅላት ያያሉ አይዞሽ ዛሬ ነገ አይደለም ሁሉም ይቀየራል ለበጎ ነው።
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ቀን አለው ጎበዝ ነሽ እናትሽም ጠንከራ ናቸው አንድ ቀን ሁሉም ነገር ያልፋል ጤናችሁን ይስጣችሁ ደስ ይላል እንኳንም ልጅ ኖረሽ
ማንነትን ፍለጋ እጅግ ከባድ ነገር ነው እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ እመቤቴ ማርያም በአማላጅነቷ ትርዳሽ
እንዴት የሚያሳዝኑ ሰዎች ናቸው በፈጣሪ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣላችሁ እማማ
ይቺ ልጅ ንብረት ብኖራት ፍለጋ ይበዛል በርቺ ሁሉም ያልፋል።
ቁጭ ኣባትዋን❤❤ የኔ ውብ
እህትየው እናቷን ትመስላለች
አይዞሽ እህቴ አይዞዎት እናቴ ዋናው ጤና ነው የቻላችሁትን ያህል ጥራችኋል ከአሁን በኋላ የራሳችሁንብሕይወት በሰላም ለመኖር ማሰብ ብቻ ነው ያለባችሁ በሌሎች አትሰቡ።
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አንቺ እኮ በእናትሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሀገርሽ ላይ ዘና ልትይ ይገባል እንዃንም ወደ መሲ ሚዲያ መጣሽ እህቶችሽም ቢሆኑ በተነገራቸው መሰረት ነው act የሚያደርጉት እናታቸው ክፉ ሴት ናት በህይወት እያለች ቤተሰቡን ማስተዋዋወቅ ትችል ነበር ለእሷም ለሰማይ ቤቷ ቅርስ እንደማስቀመጥ ነው ያሳዝናል አንቺ ታታሪ ጎበዝ እና ቆንጆ ነሽ ከነ እናትሽ እግዚአብሔር በምትፈልጊው ሁሉ ጣልቃ ይግባልሽ።
ጣልያን ያለችው ልጅ የብር ችግር ያለባት ይመስለኛል። ልብስ በሻንጣ አምጥታ የምትሸጥ ከሆነ፣ የገንዘብ ችግር ይኖርባታል። አውሮፓ ያለ ሁሉ ገንዘብ ያለው አይደለም
እነሱ መቸ ገንዘብ ጠየቁ ያባቴን ዜግነት ይሰጠኝ ሰርቸ እለወጣለሁ እንጅ
@@HadyaMahmmed yes after that the money question will come.
ይህ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ግን የኢትዮጲያ ኤምባሲ ጣልያን አለ አምባሳደሯ ወ/ሮ ደሚቱ ናቸው ይህንን ሊረዱ የሚችሉ ናቸው ። የጣሊያን ኤምባሲ አዲስ አበባ ያለው ታሪኩን ያውቃልና ይረዷታል። ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ።
ወይ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ። አሁንም ቤሆንም አንቺ እና እናትሽ ደኽና ሁኑ።አይዞሽ እኔ እንደሚመስለኝ እኽት መሆንሽን ያውቃሉ ግን አይፈልጉሽም ምክንያቱም የመንፈስ ጥላቻ ስላለባቸው ስለዚኽ አይክፉሽ የኔ ቆንጆ
ፈረንጅ ሁሉ ሃብታም አይደለም እዚ ስንት ቦርኮ ለማኝ እንዳለ ኢቲዮጲያዊያን ቢያውቁ ኖሮ! መሃይምነት ነው ፈረንጅ ሁሉ ሃብታም ማረግ
You are right ✅️
ትክክል
ለሊ፣ እኔ የምገምተው፣ እህትሽ አንዳች ችግር ገጥሟት ይሆናል፤ አንዳንድ ሰዎች አንዳች ችግር ሲገጥማቸው ከወዳጆቻቸውና ከቤተሰቦቻቸው ሁሉ ጋር መገናኘት ያስጠላቸዋል። አንዲት ፈረንሳይ አገር የምትኖር እኔ የማውቃቸው እናቷን እና እህቷን ለብዙ ዓመታት ልክ እንዲህ እንዳንቺ ዝግት አድርጋቸው ኖራ ኖራ በኋላ ተመልሳ በፍቅር ይኖራሉ እና ጥረትሽን እግዚአብሔር ይቁጠርልሽና ዘመዶችሽ ይቅርታ ሊጠይቁሽ ይችላሉና አይዞሽ ! በርቺ!!!
ወይኔ ስብህናሽ ሲያምር መጨረሻ የተናገረችው እኔ እወዳቸዋለሁ ባይወዱኝም ዋው ኢትዮጵያ በመወለድሽ ይሆን እረ እንዳቴጂ ጥሩ ኢትዮጵያዊ አሉ ይረዱሻል ንቅንቅ እዳትይ ስልክ ብቻ አንሺ
አይዞኝ እህቴ እራሰሸን ሰትችዬ ይፍልጉሻል ጠንክርሸ ሰሪ እመቤቴ ትርዳሸ ካልፍለጉሸ ከውሰጥሸ አውጥተሸ ጣያቸው መወለድ ቃንቃ ነው ❤❤
ሊሊ አይዞሽ የእናትሽ አምላክ ይረዳሻል .እናትሽን አይተሽ መጠንከር አለብሽ ...
ያች የሞተችው እንጀራ እናት ናት ነች ኢምባሲ እንዳትመዘገብ ያደረገችው
እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው። ምናልባት እህታቸው የንብረት ውርስ ጥያቄ ትጠይቀን ይሆናል ብለው ይሆን? ሌሎቹ እሺ የእናት የአባቷ ልጅ የሆነችው እናቷን ለማግኘት አለመፈለጓ እጅግ ያሳፍራል። በእውነት ትልቅ ጭካኔ ነው። በኋላ ይቆጫታል።
ለሁሉም እግዚአብሄር መፍትሄውን ይስጣቸው።
አይዞሽ እንኳን እናትሽ ኖሩልሽ አይዞሽ
❤መድኃኒያለም ያግዝሽ እህታችን🙏🏾😘👀
ኤረ ሊሊይ እኛ የጎሬ ልጆችመስካር ነን የሰፈሬ ልጅ 🎉
ይመስለኛል የንብረት ጉዳይ አሳስቧት ውርስ እንዳትካፈያት ፈርታ ነው። ገንዘብ የኃጢአት ስር መሆኑ እንዲገባት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
ምናልባት በመሀከላቹሁ ሀበሻ እየዎሸ ይሆናል ሀበሻ እንደው አረመኔ ነው
እውነትሽን ነው ሰው አለ በተለይ ውጪ ያለ ኢትዮጵያዊይያን ጥሩ አመለካከት የለንም ከእኔ ጀምሮ እኔም የምኖረው ኢጣሊያ ነው ግን ከሮም እሩቅ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ምንም አይቀርብሽም መጥተሽ ለማያት ያብቃሽ።
አይዞሽ የኔ ቆንጆ፣ ውይ አዬ ያገሬ ሰው ምነው እንፈርዳለን😢
ወይዘሮ ሮማን ጥሩ አይደሉም, ተቀይመዋል, ኣለበልዝያ ያስተካክሉ ነበር:: ኣይዞሸ እህት, ጣልያን እኮ በባህር እኮ ይገባል 👍, she is beyond happy❤️
የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ እናትሽም ውብ አንች አባትሽን ኮፒ ነሽ በጣም ከፎቶው ጋር ተመሣሰያለሽ አይዞሽ አንዳንድ ጊዜ ናፍቆት ሲበዛ የሚወዱት ሰው ይሸሻል በብዙ ሰው የተከሰተ ነው እህትሽ የናፍቅት ብዛት ነው ያሸሻት ይመስለኛል ግን ትመለሳለች አይዞሽ በርች አይሰማሸ እግዚአብሔር እናትሽን ጤና እድሜ ይስጥልሽ
እግዚአብሔር ልባቸውን ያራራልሽ የአንዳቸውን
ጠበቃ እንያዝለት እና ዜግነቱ ይሰጣት ግዴታ ነዉ
የኔ እናት የዋህ ነሺ የአሁን ጊዜ ቤተሰብ ከባድ ነው አማርኛሺ ሲያምራ ትክክለኛ የሰው ዘር የኔ ቆንጆ ባገባሺ ደሰ ይለኛል እናትዬ ወላሂ አሰለቀሱኝ😂 እናት መተኪያ የለትም እኔ እከፍለው
እህቴ ገንዘብና ንብረት ይቅርብሽ እናትሽን እማምላክ ጤና ታርግልሽ አሜን ❤❤❤
ሌላዉ ጣሊያን ያሉ እትዩጵያዊ ጠበቃ ለምኝ
በአባታትሽ ዘመድ ዲያኔ ከተወሰደ ሙሉ መብት አለሽ ምክር
የኔ ውድ ካልፈለጉሽ እባክሽ ተያቸው እግዚአብሔር ላይ ተጣበቂ እሱ በቂሽ ነው እናትሽ እያሉ የራስሽን ቤተሰብ መስርቺ ወንድም አለሽ በቃ የመጨረሻ ቁርጡን እወቂና ተያት ለነሱ ስትይ አትታመሚ
የኔ ቆንጆ አይዞሸ ከጣልያን ችግር እንጂ ሌላ ምንም አታገኝም
Really..they women are the one sleeping with them adelll. ...let's be honest habesha women love white man this is the problem
@antonellavitale7264 yeah
እግዛብሔር ያዘጋጃል ስላልሺ የአፍሺን ፍሬ ነው የምትበይ አይዞሺ
ማንነትሽን ታውቂያለሽ። ተያቸው
እነሱ አሁን ባይፈልጉሽ ነገ ዘሩ ፈልጎሽ ይመጣል። ምን ቀረብሽ። ይችን የመሰለች እናት እንዲሁም አገር ኢትዮጵያውያ ፣ልጅ ፣ወንድም፣ ጤና፣ፍቅር፣ጉልበት፣ አሟልቶ ሰጥቶሻል። አታልቅሽበት። እግዚያብሄር ይሰማል።